No video

📌በየመንገዱ በየቦታው እያደሩ ነው የመንግስ ማረፊያ ቦታዎች ሞልተዋል ‼️

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 44,058

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

ኢትዮጵያኖች በብዛት ወደ ካናዳ በመግባት ላይ ይገኛሉ ከመረጃ እጥረት የተነሳ መንገላታትና ማደሪያ እያጡ እንደሆነ ገልፀዋል ……በየመንገዱ እያደሩ እንደሆነም ተመልክተናል

Пікірлер: 278
@medi5959
@medi5959 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! አሜሪካ የምንኖር ሰዎች እባካችሁ እንደነሱ እንሁን የተቸገረን ሰው እንርዳ ቢያንስ እርስ በእርስ እንኳን ሰላም እንባባል።
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
እዉነት ብለሻል ሰላም ለማለት ራሱ እኮ የሚያፍሩ በጣም ብዙዎች ናቸው የእግዚአብሔር ሰላምታ እሱ በከፈተልን አፍ እንኮራለን ልቦና ይስጠን 😭
@MaMarbager
@MaMarbager Жыл бұрын
Generalize ማድረግ ባልሻም ብዙዎቻችን በውጭ ያለን ሐበሾች የሆነ ግልፅ ያልሆነ ለመረዳዳት እና በቅንነት ለአዲስ መጥ የሀገራችን እህትና ወንድሞች ሌላው ቢቀር information ለመስጠት የሚያንቀን ኩራት ልበለው ምቀኝነት ብቻ ትልቅ ችግር አለብን ፣ በግሌ ለመጀመሪያ ጊዜ የሐገሬን ሰው በባዕድ ሐገር በማየቴ ተደስቼና ጓጉቼ በስስት ሠላምታ ባቀረብኩ የሐገሬ ልጆች ያሣዩኝን ፊት መቼም አልዘነጋውም።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
አሜሪካ ያሉ ጥቂቶቹ ቸልተኞች ናቸውእኔ
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 11 ай бұрын
እዴት መምጣት እችላለው
@MahiderKebede-hb9ye
@MahiderKebede-hb9ye Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እድሜ ና ጤና ይስጣቹ ተባርኩ ክፍ አይንካቹ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ በደሙ ይሸፍናቹ ተባርኩ
@firefire5723
@firefire5723 Жыл бұрын
በእውነት በዙዎቻችን ቤተሰብ የምንረዳነን የተሻለ ቦታ መድረስ እንፈልጋለል ግን ትክክለኛ መረጃ የሚሰጠን ታማኝ የሆነ ሰው ነው ያጣነው የናንተ ትብብር እጅግ በጣም ደስ ይላል በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛልን
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ተባረኩ ያገራችን ልጆች በእውነት ኪድ በርችልን እናንተን ያኑርላቸው ፈጣሪ በወጣ ይተካ ኢትዮጵያዬ ህዝቦቻ ይረዳዳሉ 👍👍👍👍
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 Жыл бұрын
ኪዲ ክርስቲና በሀይሉ እግዜአብሔር ይስጣችሁ እንደእናንተ አይነት ወገን ያብዛልን
@user-vl7jp9ty3h
@user-vl7jp9ty3h Жыл бұрын
ተመስገን በዚ ዘመን እንዳንቺ አይንት ሰው!
@mebiratmedina3368
@mebiratmedina3368 Жыл бұрын
ተባረኩ ያገራችን ልጆች በእውነት ኪድ በርችልን እናንተን ያኑርላቸው ፈጣሪ ❣❣❣💯💯
@user-co4yg4lg7m
@user-co4yg4lg7m Жыл бұрын
እግ/ር አምላክ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
በጥቂት ቆራጦች ችሎታና ጀግንነት ሕወሐት ተገረሠሠ ኢትዮጵያ ከአደጋ ዳነች፣ ነፃነትም ታወጀ ፣ የተገኙትን ድሎችና የተገኘውን የመብትና የፍትሕ ነፃነት አጠቃቀሙን ባልተረዱና በተሣሣተ የተረጎሙ ከሐገር አፍራሾች ባላነሠ ከንቱ ዕርምጃ በመውሠድ ሐገር ለማፍረሥ ተባባሪ ዕየሖኑ ነው። ይሔንን መንግሥት ለዖሮሞ መገንጠል ያደላና ዕየሠራ ነው ማለት በመንግሥት ውሥጥ አብረው ዕየሠሩ ያሉትን ከአማራው መሐል የወጡትን መናቅ መሥደብ ብቻ ሣይሖን መሠረት አቋም ድርጅትና የአሠራር ልምድ የሌላቸውን ግርግር ፈጣሪዎችን ለሥልጣን ብቻ ያላቸውን ጉጉት ለማርካተ የሚደረግ ጥረት ነው። ዕነኚሕ የድል አጥቢያ ደደብ ሾካኮች ከትግል አለም የራቁ ዕንደ ሌባ ግርግር ፈጥረው ለራሣቸው ሊያመቻቹ የሚጥሩ ለአማራው ምንም ደንታ የሌላቸው ናቸው። ልዩ ሐይሉና ለጥቂቶች በጎሣ ሥም ጭምር ተመርቆ የተሠጣቸወ አግባብ ዕንዳልሖነና አሠራራቸው የአግላይ አፓርተይድ አደገኛ ከፋፋይና ሐይል ነሺ በጥቁር ሐገርና ሕዝብ መሐል ከቶውን ሊተገበር ሊታይ ሊሠማ የማይገባ በአሥቸኳይ ሊፋቅና ሊወገድ ዕንደሚገባ በሣይንሣዊና ሕያው ተግባራዊ ሥሕተት ክሥተቶች ያመጣውን ቀውሥ በማሥረዳት በተሻለና በሕብራዊ የዜግነት መብት አጠቃቀም ዕንዲተካ ተሟሙተን ጥሩም ለውጥ መንግሥት ዕየተማረ ዕያሣየን ዕርምጃዎችና ዕርምቶች ከጠበቅነው ፍጥነት በላይ ዕያየን ያንን በውሸት ትረካ አማራ ነን ባዮችና የውሸት ቀላባጆች ዕየቀለበሡብን ነው። ይሔም ለተገንጣዮቹ ዕያመቻቸ ዕየመጣ ነው። ዓማራው የተባለው ሕብረተሠብ ክፍልና ደቡብ የተባሉት ወገኖቻችን መሐል ያሉ ነበሩ የቀሩን ተሥፋዎች ጭራሹን ከአማራው ሖነ በፍርሐት ሊገቱን የተነሡት በፍፁም ከቶውን ያልጠበቅነው ዕንቅፋት ነው። ዕንዲሕ አይነት ድድብና ታይቶም ተሠምቶም አይታወቅም። ማንይሙት አብይና መንግሥት አማራን ሊያሥጠፉ ነው?የማይመሥል ክሥ፧ በዕርግጥ አሑንም ልንታገልና ልናሥወግዳቸው የሚገቡ መርዞች ሞልተዋል። ያንን ለማድረግ ግን የተገነባን ዕያፈረሥን መሖን ግን የለበትም። ማሥተማርና ማሥቀየር ማገዝና በሠለጠነ መንገድ በመወያየት በማሥረዳት ማሻሻሉ ብቸኛ አማራጭ ነው። ይሔ ማለት ያ ሕብረተሠብ በከፋ አደጋና ሕይወት ዕየማቀቀ ያለን ሕዝብ መረዳት ነው። የመንግሥት ሥሕተት የክልሎች አከፋፈልና የሚራመደው የአፓርተይድ አደገኘ ሥርአት ዕንደሖነ መረዳት አለመቻል አልፎም ወቅት ቦታ ሑኔታና አቅም ባላከለ ዕርምጃ መወሠድ ነው። ያሣፍራል ሖኖም ግን ዕነሡም ከኛው መሐል በዚሑ የተወናበደ ሥርአት ውሥጥ ተኮትኩተው ያደጉ ናቸውና የሚያውቁትም የተመቻቸውም ይሕ ነው። ማሥተማሩ የተመረጠው ሕዝባችን የድርጅት የማሕበር የፓርቲ አመሠራረትና አሠራር ያልገባው በመሖኑና መድረኮች በወሬኞች ሥለተያዙ አንጋፋ ችሎታ ያላቸውን ኢትዮጵያውያኖች አሠባሥበን መዋጮ የደም ሥር ለመዘርጋት ለመመገብና ለማንቀሣቀሥ ያለው መንገድ ተዘግቷል። ከዚሕ ቀደም የተደሰጉ ሥርቆትና ማሞኘት ወገንን አሠልችቷል። የአማራውን ሕዝብ ለማትረፍ ነው አሑን መረባረብ ያለብን። የነ ጃዋር ሖይ ሖይ ብልጠት ነው የጠባብ ጎሠኝነቱ ሚርቃና አዙሮታል ያን ያሕል ብቸኛና ፈሪ ዕንሥሣ ዕንደሖነ አሥመሥክሯል። አማራው መሐል የሚደረገው የነውጥ ዕንቅሥቃሤ በቶሎ የመገንጠሉን ሒደት ዕንደሚያፋጥነውና ከፊታቸው ተደቅኖ ይፈሩት የነበረ ሐይል ዕየተገረሠሠላቸው መሖኑ አሥፈንድቋቸው የጠሉት አብይ መንገዳችንን ዘጉ ያሏቸው የለወጥ ሐይሎች ዕየተዳከሙ ዕየመጡ ናቸው በሚል ጮቤ ረገጠዋል ለዚሕ ሑላቸሑም ሣታውቁት በዕልሕም ይሑን በፍርሐት ዕየረዳችሗቸው ነው። ያሣዝናል። በነኚሕ ጠባብተኞች መሐል የሚኖሩ ክልል የሌላቸው ናቸው ለአደገኛ ሞት ዕየተጋለጡ ያሉት ዕጅግ ያሣዝናል የአማራው ትዕግሥት ነበር ዕዚሕ ያደረሠን ኢትዮጵያችንን ያቆየልን። አሑን አማራውን ዕንደማሥፈራሪያ ዕየተጠቀሙ የተገንጣዮቹ ሐይል ዕየበረታ ዕኛም አጋዥ ዕያጣን መጣን። ዪለን ምርጫ የውጪ የጦር ሐይል ይዞ መግባት ብቻ ነው። ከዚሕ ቀደብ ፖርቱጋልና ዕንግሊዝ የአፍሪካ ሕበረት ጦር ነው ያዳናት ያቺን ሐገር። አሑንም ያን አይነት ሐይል ይዞ ገብቶ ዕያሣደዱ የተገንጣይ አመራር ሠጪዎችን ካልፈረካከሥ በማሥተማርና በመወያየት በማሣመን የተቀደደው የብርሐን መንገድ ዕያጨለማችሑብን ነው።
@yaredhailu99
@yaredhailu99 Жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ኪዲዬ ምን እንደምል እግዚያብሄር ከጐናቹ ይቁም ያገራችን ልጆች ከጐናቸዉ ልትቆሙ ይገባል በርቱልን ኪዲዬ❤❤❤❤❤❤
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
እናንተንም እግዚአብሔር ይርዳቹ ሰው መርዳት መልካም ነው።
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ኢንፎርሜሽን ማለት ስደት ያለ ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው። የራሳችውን የነገ በማታውቁት መንገዳችውን በሰማይ አስቀመጣችው ። ተባረኩ እኔም በስደት ስላለው ህመሙን አውቀዋለው በርቺ ኪዲ ሁሌም መልካምነት ለራስ ነው
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ የኢትዮጽያ እንቁ ጀግኖቻችን ናቹ በርቱልን ❤❤❤❤ እኛም ድካማቸውን አይተን ብንትባበራቸው ኢንፎርሜሽን ጠይቀን ብንመጣ ድካማቹም ድካማቸውንም ማቅለል ነው
@fanaabere1058
@fanaabere1058 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@tinahailu748
@tinahailu748 Жыл бұрын
Thanks a million for the magnificent service 🙌 Thanks again for the amount of time and efforts 👌 God bless you all!Doing an outstanding job 👏 Weldone!
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 Жыл бұрын
ኪድዬ በጣም ጥሩ መልክት ነው በእውነት ኪድዬ የወልድሻት ትባረክልሽ ሺትሁንልሽ ብርክ በይ ክፉአይንካሽ በልጅሽ ታገኚዎለሽ በእውነት ከልቤ አመሰግንሻለሁ ሁላችሁም ተባረኩ ❤❤❤❤
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 Жыл бұрын
ምን አይነት ልብ ነው ግን ያለሽ?በስመአም ዘመንሽ ሁሉ አንቺን የወለዱም ሀነ የወለድሻቸው እ/ር ይጠብቅልሽ ኪዲ❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
እባካችሁ እስከመጨረሻው አዳምጡት ። መረጃ ጨርሶ አላማዳመጥ በጣም ችግር አለው !⛔️ማሳሰቢያ ⛔️ ካናዳ 🇨🇦🇨🇦 እወስዳችኋለው እያለ kidi ነኝ ዳኒ ነኝ እያለ እያወራችሁ … በጣም ብዙ ብር የምትልኩ ሰዎች አላችሁ ። በአጭሩ ሌባ ነው ። እኛ አይደለንም !!!!
@selamkoo1566
@selamkoo1566 Жыл бұрын
እሽ እህታችን እናመሰግናለን እና ኪዱዬ አትርሽኝ እኔ ግብፅ ካይሮ ነዉ ያለሁት ዩኤን ወረቀት አለ እባክሽ በቤተክርስቲያን ይወስዳሉ እየተባለ ብዙዎች ይሄዳለሁ እኔ ግን አዳሻዎችን አጣሁ በማርያም አትለፊኝ ኪዱ😢
@meticom
@meticom Жыл бұрын
Esh kidi ehtachn betam enamesegnalen fetari endanch aynet sewu yabzaln fetari ybarksh❤
@kalkidangebeyehu6134
@kalkidangebeyehu6134 Жыл бұрын
ኪዲ አባክሽ ስሜታዊ አትሁኝ አባክሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
@@kalkidangebeyehu6134 ለሌባ ብር አትላኩ ማለት ነው ስሜታዊ 😃
@kalkidangebeyehu6134
@kalkidangebeyehu6134 Жыл бұрын
@@kidiethiopia አይደለም ኪዲ አልተረደሽመም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ኪዲዬ እንዲሁም እንግዶችሽ ስለመልካም ምክራችውም ሆነ ሰውን ለመርዳት ስለምታደርጉት ጥረት እግዚአብሔር ይባርካችው
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
እናንተ ውብ ኢትዮጵያን ❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወገን ለወገን መረዳዳት እናንተም ሲመጡ ከቢሮ ለመቀበል ነገሮችን አስተካክሉ ኪዱየ ተባረኪ ጥያቄ ጠይቄሽ አልመለሽም ከኢትዮጵያ ካናዳ በኢጀንሲ ተጨርሶ መምጣት ተጀምሯል ?ኮሜቶች እውነት መሆኑን ንገሩኝ ❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Kidye konjo you’re an amazing person and you great personality God bless you thanks all
@tarikuaweriken1149
@tarikuaweriken1149 Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ በርችልን ኪድዪ የእውነት ሁሌ ነው የምከታተልሽ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
Thanks for your efforts, it's very effective and educated ideas that help to those who are in such situations in a country outside Ethiopia which is very different from all types of lifestyles. May God strengthen you and influence people like you who are eager to help. 🙏 👍 Thanks!
@YonasDerib-mw6pp
@YonasDerib-mw6pp 2 ай бұрын
Kidiye betam inamesegnalen bertu igziabher yirdachihu inem proses jemriyalehu kechalachihu and yemiyawuk sew agenagnign fetari yrdachihu
@hussienendris7032
@hussienendris7032 Жыл бұрын
ኪዲ በጣም አሪፍ ኢንፎርሜሽን ነው የሰጣችሁን በርቱልን በያለንበት ሰላማችን ይብዛ
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын
ካናዳ ለመግባት ዘመድ ያሰፈልግሀል። በዛ ላይ እድሜ ቢያሰ ከ35 በታች የሆነ የሆነች ብትሆን ይመረጣል። ፈተና ችግር ይኖራል። ወጣት ከሆንክ አይከብድህም ታልፈዋለህ።
@esubalewgize160
@esubalewgize160 Жыл бұрын
ኪዲ በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነው ሁላችሁንም አመሰግናችኋለሁ።እኔ አንድ ያልገባኝ ልጆቹ ቀጥታ ከኢትዬጵያ ሲመጡ በምን ዓይነት status ነው ካናዳ ውሰጥ የገቡት?
@tutyruby-vp2my
@tutyruby-vp2my Жыл бұрын
Kidi konjo Ethiopian lady God bless you and your family ❤❤❤❤❤ Always you are updated information given to your lovely Ethiopian people's thanks beautiful Good luck fot your future and thanks for your kindness ❤❤❤❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ህዝቤ የፈረንጆች ሀገር ስደት ቀላል ይመስላቸዋል ስንት ስቃይና መከራ እንዳለው አሁን ደግሞ እዚህ ያደጉት ወጣቶች ብዙ የጎዳና ተዳዳሪዎች እየበዙብን ነው አሜሪካ ካናዳ ህዝባችን በየመንገዱ አየተዝረከረኩብን እረ ምን ይሻላል።
@jemalsiraj1146
@jemalsiraj1146 Жыл бұрын
be strong
@tsichuudhiisanii294
@tsichuudhiisanii294 Жыл бұрын
kid thankyou for your information.really its essential information
@negasikidanemariam3211
@negasikidanemariam3211 3 ай бұрын
interesting program
@JjKk-pe3rw
@JjKk-pe3rw Жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይሰጣቹ
@user-zl1oz2sv9u
@user-zl1oz2sv9u 8 ай бұрын
Tebarkuu.yenaa.wegenoch
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
በጣምምምም ጠቃሚ መረጃ ነው ኪዲዬ😘😘😘😘😘 በርቱ አምላክ ይርዳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለመልካምነታቺሁ❤🙏
@tewanagntube5413
@tewanagntube5413 Жыл бұрын
አንች መልካም ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️
@directeroffice
@directeroffice Жыл бұрын
ኪድዬ በጣም ጥሩ መልክት ነው በእውነት ኪድዬ ብርክ በይ ክፉአይንካሽ😍
@sa_kokeb15
@sa_kokeb15 Жыл бұрын
ኪዲዬ የእኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤
@martashibeshi5819
@martashibeshi5819 Жыл бұрын
ኪዲዬ በጣም ነው ምናመሰግነው
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@asdgjasdgh7243
@asdgjasdgh7243 Жыл бұрын
Enamesgnalen kidu respect all of you melkam yesera zemen yehunelachu thank you
@nikolatube251
@nikolatube251 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹ ጥሩ መረጃ ነው እኔም ፕሮሰስ ላይ ነኝ ፈጣሪ ከረዳኝ።👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Madina-qe4em
@Madina-qe4em Жыл бұрын
እንዴት እንደጀመርክ ብትነግረኝ በኤጀንሲ ነው
@nikolatube251
@nikolatube251 Жыл бұрын
በግሌ ነው የጀመርኩት በጉብኝት ቪዛ ነው ቀላል ነው ፎርሙ አሞላል።
@fanaabere1058
@fanaabere1058 Жыл бұрын
Edet new mijemerew Please
@Madina-qe4em
@Madina-qe4em Жыл бұрын
እስቲ ስልክ ላክልኝ በውስጥ እናውራ
@nikolatube251
@nikolatube251 Жыл бұрын
@@Madina-qe4em ያአንቺን ላኪ ከወሰድኩ ነግርሻለሁ ታጠፊዋለሽ
@BerhanTv
@BerhanTv Жыл бұрын
Great information kidi Media and Hop for Ethiopia Toronto
@melataberha5039
@melataberha5039 Жыл бұрын
ኪዲ እህቴ በጣም ነው ማከብርሽ ጥሩ ልብ ኣለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እና እህቴ ኣንደ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ያለሁት ድባይ ነኝ ያለሁት እና ፅጉር ቤት ነበረ የምስራው ኣሁን ቤቱ ተዘግተዋል እና ኣገር ቤት እንዳልገባ ቤትስብ ጥሩ ሁኔታ ኣደሉም በጠሩነቱ ምክንያት እና ካናዳ መጥቼ መስራት እፍልጋለው ለመምጣት ምን ማረግ ኣለብኝ
@user-pr6vy7ob9e
@user-pr6vy7ob9e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለመልካም ስራችሁ ኪዲ።
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Believe most of them know. The problem is they believe life is better in other places than Ethiopia. Great information
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
Once they are in the system indeed life is better in Canada than Ethiopia nothing to compare at all!!
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ፕሮግራም ነው ክበሪልኝ❤❤
@adu286
@adu286 Жыл бұрын
Geta zer menzerachun yibarikachu minm kalat yelegnm tebareku inde inaninte yalu yabizalachu ❤❤❤❤
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 Жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው
@abelmelese3984
@abelmelese3984 Жыл бұрын
ሆን ተብሎ የሚሰራ ሴራ ነውሰባዊነት የሚባል የላቸውም የሰውን አይምሮ እጥበት ነው መጀመሪያ የራሳቸው ችግር ይፋቱ ነጭ ማለት አውሬዎች ናቸው ሰው ከሀገሩ ባይወጣ ብዬ እመክራለሁ የነጮች ሴራ ና ተንኮል ተወርቶ አያልቅም
@Al-haqiqatube
@Al-haqiqatube Жыл бұрын
Tbrku....
@nonofanta9528
@nonofanta9528 Жыл бұрын
የሰው ምርጥ ኪዲዬ
@user-zl1oz2sv9u
@user-zl1oz2sv9u 8 ай бұрын
❤❤❤
@meazazee7175
@meazazee7175 Жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር መቼ ይሆን የኢትዮጵያውያን መከራ ስደት የሚያቆመው?
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
አናመሰግናለን !!! እሺ ታዲያ ጎዳና አትሁኑ ካላቹ ርካሽ የሚከራዩ ቤቶች የት ይገኛሉ ምን ያህል ብር ይሆናል ለምሳሌ በለ1 ወር ለኪራይ, ለምግብ ...በዝርዝር አጥንታቹ ብትነግሩን። በጣም እናመሰግናለን ለበጎነታቹ።
@ezralulseged4139
@ezralulseged4139 Жыл бұрын
Life is very expensive especially after COVID-19 . They have to expect all this things.
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
@@ezralulseged4139 for example when we arrive their where do we stay for short period of time ?
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ወገኖቼ እባካቹ ፕሮሰሱ የትነው ሚጀመረው ምኑንም የማናቅ አለን ኢንፉርሜሽኑ የሌለን ኢትዩጵያ ውሰጥ ካናዳ ኤንባሲነው ኢጄንሲ ነው የምታቁ ጠቁሙን pls
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
@@user-xs8vl3hf6s agency leba nachew rasesh weyem sew yimulalesh
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 Жыл бұрын
እባካቹ ወደ ትንንሽ ከተማ እንዲሄዱ ምከሯቸው ቶሮንቶ ለኖረውም ከባድ ነው አዲስ ለሚመጡትም መንገድ ይዘጋሉ
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
ቋንቋችን በሥፍንድድ ሢነገር ዕንዴት ያሥጠላል። መጀመሪያ ሐገራችንን ለምን ዐንለቃለን ? ዕንዳንለቅና የተደላደለ ኑሮ ሐገራችን መኖር ዕንድንችል ለምን አንጥርም? ሌሎች ሐገሮች ችለው ዕኛ ለምን አቃተን? ሸርሙጦች ያሸነፉባት ሐገር ኢትዮጵያ ተከፋፍላ ሥቃይ ውሥጥ ወደቅ፣ አይ ትግራዮች ዕግዚአብሔር ይበቀላችሑ ዕናንተ መሐል ያሉ ነቀዞችና ደርግ ገሞራ ዕሣት ውሥጥ የሚነክር ይዘዝላችሑ።
@bizuneshabrham5611
@bizuneshabrham5611 Жыл бұрын
Aye wegen endihnew tebareku
@mesfinmessitube5470
@mesfinmessitube5470 Жыл бұрын
ለቅኖች ምስጋና ይገባል ። ተባረኩ ። ግን አሳይለም ለሚጠይቅ ሰው ምን ማድረግ አለበት ከኤርፖርት ጀምሮ የሚለውን step by step የምታውቁ ብትነግሩን
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ክርስቲና እርዳታችሁ በጣም ጥሩ ነዉ።ግን ፕሊዝ አዲስ ለሚገቡት ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር አትንገሯቸዉ እኔ አዉሮፓ(UK) ነዉ የምኖረዉ ከካናዳ ጋር በ አንድ common wealth ነው የምንተዳደረዉ የቤት እና ጊዜያዊ ማረፊያ ዋና ከተማዎች ዉስጥ እጥረት ሊኖር ይችላል የ City municipal አስተዳደር ከአንድ city ሌላ ሲቲ ሊለያይ ስለሚችል እንጂ ሁሉም ካናዳ ዉስጥ እጥረት አለ ማለት አይደለም።ባይሆን ከመሀል ከተማ ወጣ ብለዉ ለተወሰነ ጊዜ settle እንዲያደርጉ እና ቀስ በቀስ ወደ ሚፈልጉበት ከተማ move ማድረግ እንደሚችሉ ንገሯቸዉ።በእርግጠኝነት በ scholarship የገቡትን አይመለከትም።
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
ጨርሳቹ አዳምጡት ።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@kidiethiopia እሺ ኪዱ ተባረኪ!!
@Madina-qe4em
@Madina-qe4em Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ስራ ፈልጌ ነበር የምታቂው ካለ ተባበሪኝ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ያልሽውን ሁሉ ተናግረውታል አዳምጪ ተስፋ ማስቆረጥ ሳይሆን ትክክለኛውን ነገር ነው የገለፁት
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@Meski-or8ln ገብቶኛል መጨረሻውን ሳልሰማ ቸኩዬ አስተያየት ስለሰጠሁ ነዉ ተባረኪ!!
@user-qr8lg9om5d
@user-qr8lg9om5d Жыл бұрын
From Ethiopia/Hossana
@terhasberhe
@terhasberhe Жыл бұрын
ኪድ እንዴት ነሽ እባክሽን ልጆች ለስራ የሚሄድ ስላሉኝ እባክሽን ምንም ምንም ቢሰራ መስራት የሚችሉ አሉኝ እና ስራ የማይኑቁ ናቸዉና መንገዶቹ ብታመላክችኝ
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
Thanks for the information 🙏
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 Жыл бұрын
አይይይ የእኔ ከርታቶች ሀገር መቀመጫ ሲጠፍ ሁሉም በየበረሀው ስንቱ ቀረ የስንቱ አስክሬን በረሀ ቀረ የስንቱ አስክሬን ብሀር በስብሶ ቀረ ስንቱ በውጭ ሀገር በህመም በየ ሀኪም ቤት ጠያቂ አተው የቀሩው ስንቶች ናቸው የስንቱ አስክሬን በየተላጃ ተቀምጦ ቀር አሏህ ወይ እዝነትህን አውርድልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ አይ ኢትዮ አንች የጉድ ሀገር ልጆቹሽ አለቁ በየበረሀው እህ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ውሸታም፤ አገር ላይ ሰላም ስለጠፋ ነው ሰው ከሀገር እየወጣ ያለው?
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
​@@almaz-rudy8793 እና ሀገራችን መስራት አንፈልግም ብለዉ ነዉ የሚሰደዱት ቅቅናም😏😏👎👎
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
@@user-ur7hp7sl9q ቅንቅናምስ አንቺ ነሽ ፤ grass is greener on the other side ይላል ፈረንጅ ሲተርት
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 ደደብ የፈረንጅ አምላኪ ገደል ጊቢ🤑🤑
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
@@user-ur7hp7sl9q መሀይም፤ ስድብ ስልጣኔ አይደለም
@leulgetachew8029
@leulgetachew8029 Жыл бұрын
Keep up the good job Kidi
@abebawademe6400
@abebawademe6400 Жыл бұрын
ኸረ የሀገሬ ጉዳይ መረረኝ በየት ወደ ካናዳ ልግባ!
@zebibaedris8036
@zebibaedris8036 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁላቹም
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
በፊት የሚመጡት ሼልተር አያጡም ነበር አሁን ግን ከተለያየ ሀገር የሚመጣ ስለበዛ ነው እንደነ ዩክሬንና የሌሎችም ጭምር እንደተባለው ቢያንስ የተወሰነ ዶላር የሆነ ቦታ እስኪያገኙ ድረስ ይዘው ቢመጡ ተከፍሎ የሚታደርበትን አያጡም ነበር ክርስቲናዬ ቤተሰብማ ያላቸው ሲመጡ ስፖንሰር እዚሁ አላቸው ይባላሉ እና ኬዛቸው ችግር ይኖረዋል ስለሚባለውስ እንዴት ነው?አንዲት ጎረቤቴ እህቷ ስትመጣ ወደሼልተር ስትወስዳትና እዛው እንድትሆን ስታደርጋት አንቻጋ ለምን አትሆንም ብዬ ስጠይቃት እኔማ እንደማያውቃት መሆን አለብኝ እሷም እዚ ቤተሰብ እንደሌላት ነው ያስረዳችው ፕሮሰሷ ቶሎ እንዲያልቅላትና ቤትም እንዲሰጧት አለችኝ እንዳለችውም ሁሉ ነገር በጥሩ ሁኔታ ነው የሄደላት እስኪ በደንብ አብራሩልን እህታችን የኢንፎርሜሽኑን ችግር እኮ የሚፈጥረው ዋናው የራሳችንም ኮምኒቲም እኮ ነው ስንደውል ስልክ አይመለስም ስንሄድም በቂ የሆነ ማብራሪያ የሚሰጥ የለም ህዝባችንም በግምትና በፊት እዚ ከሚኖሩት ኢንፎርሜሽን በመቀባበልም ነው ለምን እናንተ ሚዲያ አይኖራችሁም ክርስቲናዬ ትክክለኛ እና ጠንካራ የሆነ ኢንፎርሜሽን የሚሰጥ ቢኖር መልካም ነበር በዚ አጋጣሚ ኪዲ ትክክል ነሽ እርስ በርስ ለምንድነው የማንረዳዳው ሆፕ ይህንንምቢሰራ ክርስቲያንዬ ጠንካራ ሁነሽ ጠንካራ አድርጊን የሆነ ቦታ ላይ የተቀመጣችሁና ወደ መስመር የገባችሁ እባካችሁ ጠንካራ ሁኑልን እዚ የቆየውን ማንቃትና አዲሱንም ቦታ ቦታ ማስያዝ ብንጀምር ምናለበት ሁሉ እርስ በርስ ተፈራርቶ ነው ያለው በጣም ባይተዋር ያደርጋሉ እባካችሁ አዲሱ ሲመጣ እንደነባሮቹ አይምሮው ባይጎዳ እኛ የሄድንበትንና የተጎዳንበትን መንገድ አዲሱ ለምን ይሄድበታል ምናለ ብንረዳዳ
@Madina-qe4em
@Madina-qe4em Жыл бұрын
እስቲ መምጣት ፈልጌ ነበር ከቻልሽ ብትረጂን በእግ/ር
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
@@Madina-qe4em የት ነሽ ? ኢንፎርሜሽን ልሰጥሽ እችላለሁ
@amen4889
@amen4889 Жыл бұрын
እህቴ በእጮኝነት የምትወስድ ከኢትዮጵያ ፈልጊልኝ የመክፈል አቅም አለኝ ግን ያው ጥሩ ታማኝ ሰው እና በፍጥነት መጨረስ የምትችል
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
@@amen4889 በጣም ይቅርታ እንደዚህ ማድረግ አልችልም ብዙ ሰዎችን ስለማላውቅ ግን በንግድ ለምን አትሞክርም አቅሙ ካለህ በትክክል መምጣት ትችላለህ እኮ በነገራችን ላይ አሹሩካ ሚዲያ ወይ ዩቱብ የሚባል ላይ ሰሞኑን ለቆታል ዌብሳይት ውስጥም ገብታችሁ እዩት
@saratadesse8592
@saratadesse8592 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲ ተባረኪ🙏❤
@melesebgurmu
@melesebgurmu Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኪዲዬ፣ እኔ እስከነ ባለቤቴና ልጆቼ ብመጣ እንዳረፍኩ ቤት የመከራየትና ራሴን የሚያስችል ገንዘብ አለኝ።የUNCRH status paper አለኝ፣ስለዚህ sponsor ብቻ ነው የምፈልገው።Swaziland የምትባል የአፍሪካ ሐገር ነው የምኖረው።በተረፈ ጠቃሚ መረጃ ስላሰማችሁን በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@konjittadesse9438
@konjittadesse9438 Жыл бұрын
ኪዱ ቆንጆ ተባረኪ
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
Thanks Guy's❤
@gafat
@gafat Жыл бұрын
ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ በየሄድንበት መንከራተት 😢
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ሲስተሙን እስከሚያዉቁት ነዉ አንዴ ካወቁት አይቸገሩም
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
​@@Bt-Y2XLOእሰቲ የትነው ፕረሰሱ የሚጀመረው በናትሽ 12አመቴ አሰብ አገር ብገላገል እድል ከገጠመኝ ልሞክር ተባበሪኝ ካወቅሽ ይቅርታ ግን
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@user-xs8vl3hf6s እኔ የምኖረዉ ሌላ ሀገር ነዉ የኔ ቆንጆ ግን በ እስኮላርሺፕ በጣም ብዙ ሰዉ ካናዳ እየገባ እንደሆነ ሰምቻለሁ።ካናዳ የሚኖር የቅርብ ዘመድ ካለሽም እስፖንሰር ሊሆኑሽ ይችላሉ።በምን አይነት መንገድ መግባት እንደምትችይ ሙሉ መረጃዉን ግን አዲስ አበባ ካናዳ ቆንሲል ቢሮ ደዉለሽ መጠየቅ ትችያለሽ ስልክ ቁጥራቸዉን ቴሌ ይሰጡሻል።
@yanke2398
@yanke2398 Жыл бұрын
Kdie, yemente, abate, yehedaleweye, 🇬🇳❤️❤️❤️❤️
@tsige8432
@tsige8432 Жыл бұрын
እነዚህ አብዛኛዎቹ የሎላ ስው ፕሮሰሰ በገንዘብ ገዝተው የሚመጡ ናቸው እንጂ ከኢትዮጵያ የትኛው ስው ነው ያለ ስው የሚመጣው። ኢትዮጵያ ውስጥ የስው ቨዛ በገንዘብ ይሸጣል። በዚህ ምክንያት ትክክለኛው ሪፊውጂ ለዘመናት ኘሮሰሰ አለኝ ብሎ ቁጭ ብሎ ይጠብቅልን ኪዲ እባክሽን አዱስ አበባ የስው ፕሮሰሰ በገንዘብ ይሽጣል። አብዛኛው በስው ፕሮሰሰ ነው የሚመጡት
@kindness4049
@kindness4049 Жыл бұрын
Thanks for that. My question
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Жыл бұрын
ቡእውነት ሁላችሁን እናመስግናለን ለህዝባችሁ የምትሰሩሁሉ ተባረኩ 🙏🏽 በርቱ ሁላችንም አንድ ጠጠር ብንጥል ቤት መስራት እንችላለን::
@seblesemar5572
@seblesemar5572 Жыл бұрын
Kidiye yene libe qena liyu nesh eko mirt ethiopiawi❤❤❤❤❤❤ ewdshalew mirt nesh
@bezawittessema4364
@bezawittessema4364 Жыл бұрын
ኪዲ ሰላም ለአንቺ ይሁን ኪዲዬ እባክሽ በጣም አጣብቂኝ ነገር ውስጥ ነው ያለሁት ወደ ካናዳ ለመምጣት ፕሮሰስ በኤጀንሲ ጀምሬ ነበር አሁን ስራ ሆቴል ውስጥ አገኘንልሽ ብለው ኢንተርቪ አደረጉኝና ከሁለት ቀን ቡሐላ አንነግርሻለን አሉኝ ከዛ ተቀብለውሻል እና ከሆቴሉ ጋር አግሪመንት ፈርመሽ ላኪ አሉኝ ከዛ ቆይቶ ደግሞ የአፕልኬሽን ፊ ብር 300 የካናዳ ዶላር ክፈዪ አሉኝ ከጨረስ ቡሐላ ቪዛው ከተመታልኝ ቡሐላ መስሎኝ ነበር ኪዲዪ አሁን እውነት ሆቴሉ ተቀብሎኝ ይሁን አይሁን በምን አውቃለሁ የተላከው አግሪመንት እራሱ እውነት ይሁን አይሁን እባክሽ እርጂኝ በጣም ብዙሰዎችን ስትረጂ እያየሁ ነው እባክሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
እንዲህ የሚባል ነገር የለም ሌቦች ናቸው።
@hgfgh9532
@hgfgh9532 Жыл бұрын
ከስውዲ አረቢየ:ለጉቡኝት: ቢመጣ መቅርት:ይቻላል
@FikaduLulu-ye4yf
@FikaduLulu-ye4yf 6 ай бұрын
Hi
@nardossolomonnapi9143
@nardossolomonnapi9143 Жыл бұрын
arif nw betam emesengnalewu le memtat process lay neberkugn Airport lay sngeba slalewu neger video btserign
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ወገኖቼ ፕሮሰሱ የትነው ሚጀመረው ኤንባሲ ነው ወይስ ኢጄንሲኦች የትነው ምንጀምረው በናታቹ ምታቁ ንገሩን
@YemisirachZeleke
@YemisirachZeleke Жыл бұрын
Taberku geta yetabekawu
@ba9651
@ba9651 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ተባረኩ
@tikdemeth2168
@tikdemeth2168 Жыл бұрын
Betam enameseginalen
@shazelireouf5602
@shazelireouf5602 Жыл бұрын
Kidiye slm nw invitation katalklign ka Ethiopia mahed ichelalwu nigarign sister
@aishahahmad6118
@aishahahmad6118 Жыл бұрын
እረተው ተባበሩኝ ካናዳ እንድሔድ
@zemachdesaledn4438
@zemachdesaledn4438 Жыл бұрын
kidi Hope for Ethiopia yemibalewu Ethiopia wust biro yet new yalew pleas adrashawun efeligalehu
@kalekidanareaya
@kalekidanareaya Жыл бұрын
እህቴ ኪዲ እባክሽ ስልክሽን ላኪልኝ ኳታር ነው ያለውት
@Tube-HaHu
@Tube-HaHu Жыл бұрын
thank you!!!
@user-tt7uu9ry1o
@user-tt7uu9ry1o 3 ай бұрын
Ene memxate eflegalu
@saraethio6686
@saraethio6686 Жыл бұрын
kidiye biruk nesh tebareki ❤
@fitsumtesfamichael-yg3jc
@fitsumtesfamichael-yg3jc Жыл бұрын
Hi kidiachn endet neshiln enamsgenalen 👍
@EshetuHaile-kp9rl
@EshetuHaile-kp9rl Жыл бұрын
banatishe kidi ka sauth afirca idet mamixat ichilahalo
@ammarzauiter
@ammarzauiter Жыл бұрын
Enamesgnalen yena kongo
@ashenafimamo2335
@ashenafimamo2335 Жыл бұрын
ር
@fikadualeme4119
@fikadualeme4119 Жыл бұрын
Kidi god bless you!
@TgBrhanu-cy5fr
@TgBrhanu-cy5fr Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ኪዲየ
@agerie358
@agerie358 Жыл бұрын
ፈጣሪ ልፋታችሁን ይክፈላችሁ
Harley Quinn's revenge plan#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН
WHOA, HUMAN! ARE YOU A FRIDGE-NINJA? SHOW ME THOSE FOOD STORING PAWS! 😺🗡️
00:14
What the Meowk!
Рет қаралды 9 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
Aug 25/2024 ኣቤት ጭካነ የቅልሎ ተኣምራት ዝኮነ ዓወት
18:04
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 4,8 М.
Harley Quinn's revenge plan#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН