📌ጉዳያቸው እስከሚያልቅ መጠበቅ የለባቸውም በ30 ቀን ውስጥ ጉዳያቸው እንዲፋጠን ህግ ወጣ ‼️

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 99,576

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 659
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/news/2023/05/canada-is-reuniting-loved-ones-through-new-immigration-measures-new-measures-also-address-labour-shortages-in-canada.html
@asrestadesse5895
@asrestadesse5895 Жыл бұрын
የቴልግራሙን ቻናል አስምጡልኝ
@mimisaramimisara1990
@mimisaramimisara1990 Жыл бұрын
Kidi please help me
@aebrahembeyene1758
@aebrahembeyene1758 Жыл бұрын
@@mimisaramimisara1990 ለምን ግን
@mimisaramimisara1990
@mimisaramimisara1990 Жыл бұрын
@@aebrahembeyene1758 lemen meselk wandema lemsrate erasen lijochen lemasadge lela menm yelem
@FrezghiTeklemariam
@FrezghiTeklemariam Жыл бұрын
How I can get his contact information?, thank you.
@meronsolomon2223
@meronsolomon2223 Жыл бұрын
ሰው በሰውነቱ ተቀብላችሁ ሰው የምትረዱ የሰው ችግር ለመፍታት በገንዘብ በሀሳብ በጉልበት ግዜቸው መስዋዕት የምትከፍሉት ልብ ቀናዋች እግዚአብሔር ጸጋው ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
Most Immigrating Route to Canada is a bit difficult to undertake mostly application visa, the best way to secure Canada visa is to look for a transparent authorized Immigration consultant for assistance. I successfully migrated to Canada with the help of Mr Jared William.
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
Mr Jared extremely helped me in submission application to ESDC for LMIA, followed by second application to CIC under their services I finally got permission, well I got my visa afterwards Mr Jared William did amazing work.
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
Mr Jared
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
Whatsapp
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
+1
@joaogonzalo5967
@joaogonzalo5967 Жыл бұрын
(506)
@afeworkkak5934
@afeworkkak5934 Жыл бұрын
ግን ካናዳ ለሜኸድ በጣም ፍልገ አልቻልኩት እባካቹ ከተቻለ አግዙን የሃገረ ምርጥና መልካም ሰው ናቹ ተባረኪ !
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ዋው ጥሩ ዜና ነው አሁን ለሚመጡ ኪዲ እና ተክሌ ለምታረጉት ቀና ትብብር እናመሰግናለን። የኔን ፕሮሰስ ያስጨረሰልኝ ተክሌ ነበር በእውነት ጥሩ እና ቀና ሰው ነው ገንዘቡን እንኳን ሳይሰስት ነበር ሀገር ቤት የሚደውልልኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው። እንዲ ስንረዳዳ ያምርብናል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇨🇦🙏
@EyerusalemBerhane-wf8yd
@EyerusalemBerhane-wf8yd Жыл бұрын
How can I communicate this person Tekel Michael. Pls help me to get him. I have a question for him.
@sintayearsema7063
@sintayearsema7063 Жыл бұрын
አንቺ ደሞ አሁን እኛን እርጂን ፡፡
@nuhamtube3366
@nuhamtube3366 Жыл бұрын
Endat nw minagegaw aderashawin
@kalkidanmesker3030
@kalkidanmesker3030 Жыл бұрын
ከቻልሽ ስልኩን ላኪልኝ ከይቅርታ ጋር
@tigistkifle1173
@tigistkifle1173 Жыл бұрын
Yene ehete ke ethiopia abroad lemewetat bezu tere neber altesakam ebaksh ye teklen or ye kidin selk lakilegh enem endykenagh
@hussienendris7032
@hussienendris7032 Жыл бұрын
እናት ሐገር ካናዳ እረ ጥሪኝ //// የኔ የምጊዜም ምርጥ የyou tube ቻናል ነው ኪድየ በርችልን ሰላምሽ በዝቶ ለሰፈር ሰዎችም ይትረፍ በገንዘብ የማይተመን መረጃ ነው የምትሰጭን ደግሞ እግዶችሽ በቅንነት ደስ እያላቼው ነው መረጃ የሚሰጡን እግዶችሽም አንችም የሚገርም ስብዕና ነው ያላችሁ እናነሰግናለን መረጃ ሒወት ነው።
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
❤❤❤❤ጠ/ቃ አቴ ሀይለ ሚካኤል የተባረከ መልካም ሰው ነው የውስጥ ውበት በአንደበት ይለካል እውነት ተባረክ ኪዱ መልካም ስለሆንሽ ከጎንሽ ሁሉ ያሉት መልካሞች ናቸው
@TgBrhanu-cy5fr
@TgBrhanu-cy5fr Жыл бұрын
ይህንን የመሰለ ትክክለኛ መረጃ ያውም በባለሙያ የታገዘ ጋሽ ተክሌን በመሰለ በተከበረ ሰው ድካማቹህን ችላቹህ ለወገኖቻቹህ በማቅረባቹህ ይህም ድንቅ የኢትዬጲያ ልጆች መሆናችሁን ያስመሰክራል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@fisehatsiontariku5998
@fisehatsiontariku5998 Жыл бұрын
መልካም ልብ ካላቸው የሀገራችን ብሩካን መልካም ዜና ሲሰማ እንዴት ደስ ይላል። ተባረኩ እህቴ ኪዲ።
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 Жыл бұрын
እኛ ወገኖቻችው አይደለነ የማትረዱን በሰው ሀገር መውጫ መግቢያ አጣን እንሰራለን ገንዘብ እናገኛለን ሀገራችን ደርሰን መመለስ አንችልም በእስራሄል የምንገኝ ወገኖቻችው በአሳብ ብትረዱን ደስ ይለናል ኪዲ እባክሽን በቤተሰብ ናፍቆቶ ተሰቃየን
@user-wolde
@user-wolde Жыл бұрын
እግዜአብህር ይጠብቃችሁ ለመልካም ስራችሁ በርቱ እስኪ ካናዶ የሚኖሩ ሰወች አናግሩኝ
@sebliesubalew1222
@sebliesubalew1222 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ እመብርሃን የልባችሁን ትሙላ ኪድዬ እና አቶ ተክሌ ❤❤ ሌሎቻችሁም ሁላ ስለ ቅን አመለካከተችሁ እናመሰግናለን
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh Жыл бұрын
Great discussion. You are a good example for the rest of Ethiopian in all over the world. Good job. Be blessed from heaven above.
@bahirushebi6680
@bahirushebi6680 Жыл бұрын
አቶ ተክለ ሚካኤል የተቸገሩ ወገኖችን ለመርዳት የምታደርገው ሙያዊ እገዛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የተቸገርን ስው/ቤተስብ ሙያዊ እገዛ አድርገህ ኑሮኣቸው ሲለወጥና የልጆቻቸው ህይወት ተለውጦ ማየት ከዚህ የበለጠ የሚያስደስት ነገር የለም። ኪዲ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክለኛውን ባለሙያ በትክክለኛው ጊዜ ስላቀረብሽ አመስግናለሁ በርቱ።
@mebratkifle5299
@mebratkifle5299 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ትልቅ ነው ጌታ የሱስ ይባርካቹ መልካም ብስራት ነው
@tamratdekeba9972
@tamratdekeba9972 Жыл бұрын
ስለ አገር ልጅ እንደዚህ የሚያስብ ኢትዮጽያዊ ስሰማ እጅጉን ደስ አለኝ!!!ተክልሻ ከመሳይ ጋርም አዳምጠሃለሁ ኪዲዬም ሀሌ አዳምጥሻለሁ ።መልካሙን ሀሉ!!
@shimelesseyoum1982
@shimelesseyoum1982 Жыл бұрын
🤔ተባረኩ መልካም ስራ ነው!ሀገሬን ፈጣሪ አንድ ቀን ይባርካታል!ትውልዱ ሁሉ በስደት ላይ ነው!የምር በሕይወቴ ስደት ተመኝቼ አላቅም ዘንድሮ ግን ተመኝው የምር😪80% አሁን ሀገሩ ውስጥ እኔ ጨምሮ መሰደድ ነው የሚንፈልገው የምን ጉድ ነው!just ትክክል አይመስለኝም ያለንበት ሁኔታ!ፀሎት የምር በጣም ያስፈልገናል🙏🙏
@Jokerthingreactions
@Jokerthingreactions Жыл бұрын
የተባረካቹ ሰዎች ናቹ ::ስለምታደርጉት ነገር ሁሉ እግዛብሔር ይባርካቹ❤
@haylualemm2706
@haylualemm2706 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም አሪፍ አቶ ተክሌና ቅድስት። አለም እባላለሁ ከ ኢድመንተን AB, በስራዬ ተቀጥሬ በኢሚግሬሽን ዙርያ ብዙ ኢ/ያንና ኤርትራውያን አግዛለሁ። እና በግዚያዊ ቪዛ የወጣው አዲስ ህግ ጥሩ ገለፃ በማረጋችሁ ለብዙ ኢ/ያን ያግዛል ብዬ አምናለሁ። ትንሽ ውስጤን የነካኝ ግን በምርጫ ተሳትፎ አበሻ በጣም ደካሞች ነን።እኔ ካናዳ ከመጣሁ 6 ዓመቴ ነው። እናም 2 የፌደራልና አንድ የክልል ምርጫ አስመራጭ ሁኜ ሥሰራ የታዘብኩ ከአበሻ የካናዳ ዜግነት ያለው ቁጥሩ በጣም በጣም ትንሽ ነው። ለምሳሌ ባለፈው ግንቦት 29 የአልበርታ ምርጫ ነበር። በነበርኩበት የምርጫ ጣብያ የመጡ አበሻ 13 ናቸው። ሌላ ጥቁሮች ደግሞ 26። ነጮች ግን በምርኩስና ከነ ማስተንፈሻ ኦክስጅን፡ በዊልቸር ተግፍተው ይመጣሉ። በጣም ከሚገርመው ደግሞ የዴይኬር ድጎማ እጨምራለሁ ብሎ የተወዳደረ ፓርቲ ተሸንፎ ሳይ የሁሉ አበሻ ልጅ እየወለደ ጥቅሙ በአንድ ካርድ ባለማስጠበቁ ገና ብዙ ትምህርት እንደሚያስፈልገን ገባኝና በዚህ ዙርያ በሁሉም ፕሮቨንስ ያሉ የኮሚኒቲ አመራሮች በጋራ የግንዛቤ ትምህርት ቢሰጥ እላለሁ። እና ቅድስት በርቺ
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
አለም Email ልትልክልኝ ትችላለህ pls ? Thank u
@AbyiAbyi-b6w
@AbyiAbyi-b6w 18 күн бұрын
ሰላም እዴት ኖት እርሶን ማግኘት ይቻላል
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 Жыл бұрын
kidi ቅን ትልቅ ሰው ለወገን ደራሽ we love you so so much long live our wonderful sister 🙏❤️
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 Жыл бұрын
Thanks kidi for sharing this important information i will try my best to join our grand Ethiopian community in Canada
@mengistumegersa8619
@mengistumegersa8619 Жыл бұрын
በጣም የምትጣጣሩ ናችሁ ለአገራችሁ ህዝብ እግዝአብሔር ይርዳችሁ ከተቻለ የተክለ ስልክ ብታሳውቁኝ የሕግ ባለሙያውን ደግሜ በርቱበረቱ ❤❤።
@emumulatu7028
@emumulatu7028 Жыл бұрын
ኪዲ በጣም መልካምና ቅን ነሽ ለሐገር ልጆችሽ የለሽ መልካምነት ዋዉ አምላክ አንቺንና ቤተሰብሽን ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ!!!!
@አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
@አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና Жыл бұрын
ጋሽ ተክሌ ወሳኙ ሰው የዘመኔ ደግ ሰው ብየሃለሁ አንተን ጠይቂህ ምን ያልመለስክልኝ ነገር አለ ብቻ እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድም❤❤❤❤❤
@lidyaAssegid
@lidyaAssegid Жыл бұрын
Pls Adress
@yostenagirumtefera5467
@yostenagirumtefera5467 11 ай бұрын
ኪዱ ሰላም ነሽ እኔ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ አዲስ አበባ የረር ዑሬኤል ነው የምሰራው የሚቀበለኝ አለ ለምሳሌ ቶሮንቶ ቅዱስ ገብርኤል እና አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ሀሚልተን ቶሮንቶ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሀገር ቤት ሁኜ ሳስተምራቸው የነበሩ ምዕመናንም አሉኝ ስልካቸውም ስማቸውም አለኝ ወደ እናንተ መግቢያ መንገድ ካለ ብትረዱኝ ቀሲስ ግሩም ተፈራ እባላለሁ ።
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Жыл бұрын
ወገኖቼ የአገሬ ልጆች ክፉአችሁን አያሰማን ተባረኩ መድሀኒአለም አምላክ ዘራችሁን ይባርክ እህት ወንድሞቻችሁን በባህድ አገር ከለላ የሆናችኋቸው በአገራችን ሁኔታ ልባችን ቢሰበርም በናንተ ተደስተናል ክበሩልን እህት ወንድሞቻችን
@zewduabebezewdu4577
@zewduabebezewdu4577 Жыл бұрын
እንኳን በደና መጣችው ቅን ኢትዮጵያዊ ክድ ና ተክሌ በጣም ደስ የምትሉ ሰዎች ናችሁ ምክናቱም ሁሌም እኛን ኢትዮጵያዊያን ለመርዳት ያለችው ፍላጎት ና ቅንኔ ምደነቅ ነዉ ተባረኩ በጣም ጥሩዎች ናችሁ ።እኔ ካናዳ መምጣት በጣም ነው ምፈልገው ግን ሰው የለኝም በስደት ነው ያለውት የምታደርጉት ነገር በጣም ጥሩ ነገር በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችው ።
@kamlldabiso7659
@kamlldabiso7659 Жыл бұрын
Hi
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Qin adelechm genzeb lalew adlta new yemtzegb lemsale kebaluwa ga tetalta htsan lij yiza godana yewotachwn lij stanquwashishat neber gfegna yebal betesebochn stdegf neber indi ayderegm hule kebedelegna gon meqom alebn hilina kalen
@zewduabebezewdu4577
@zewduabebezewdu4577 Жыл бұрын
@@kamlldabiso7659 hi
@zewduabebezewdu4577
@zewduabebezewdu4577 Жыл бұрын
@@kamlldabiso7659 selam naw
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
ኪድዬ በውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይስጥሽ ሌላ ምን ልበልሽ ❤️
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
እባካችሁ ኢትዮ ካናዳውያን እህት ወንድሞች እኛ በስደት ያለን ማለትም በሀረብ ሀገር ያለን እህት ወንድሞቻችሁ እንዴት እስፖንሰር ማግኘት እንችላለን መወለድ ቊንቊ ነው እስፖንሰር ሁኑኝ ፕሊስ ቤሩት ኑሮ ያልፍልናል ብለን እያለፈብን ነው የዩኤን ወረቀት ማለትም የስደተኛ ወረቀት ያለን ልጆች አለን እባካችሁ መልካም ፍቃዳችሁን ታደርጉልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
ሰላም እህት እኔም ቤሩት ነኝ የሰደተኛ ወረቀቱ የት ነዉ የሚገኝዉ ኘሊሰ
@sinemariamashenafi3193
@sinemariamashenafi3193 Жыл бұрын
ስለዚ እግረመንገድህን ለመጥበስ ዝግጁ መሆንህን አሳወከን ለማነኛውም እናንተ መልካም ሰዎች ናችሁ በርቱ
@ashruka
@ashruka Жыл бұрын
Thanks for the information 🙏🏽 ጋሽ ተክሌ ኪዲ ክበሩልን
@alemashaberra2538
@alemashaberra2538 8 ай бұрын
Hello, thanks for the information, this video was posted 7 months ago, so I wanted to know if this process is valid to bring or Sponsor a family member from Ethiopia. Thanks. God bless you.
@AklulGares
@AklulGares Жыл бұрын
Wooow thanks for this a good news &God bless your generation 3:21 plz if it is possible show me the more steps to reach there
@mekedesdebebe2525
@mekedesdebebe2525 Жыл бұрын
ትልቅ ስራ ነው ደስ ይላል ሁልጊዜ መተባበር ግድ ይላል ሁሌም አብረን መሆን ያዋጣል❤
@ec153
@ec153 Жыл бұрын
Tekele is a very nice person he helped everyone his time and his money as much as he can .
@ossebotassew3700
@ossebotassew3700 Жыл бұрын
Txs both kidy and Tekele. Go ahead and continue your facilitations for your mother country
@nonofanta9528
@nonofanta9528 Жыл бұрын
ኪዲዬ ቆንጆ ተባረኩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹው።
@HTT6892
@HTT6892 Жыл бұрын
ትክክል ነገ የቢዝነሱ ተጠቃሚዎች ተጠቃሚዎች ናቸው።
@BATube-c5m
@BATube-c5m Жыл бұрын
ኪዲ በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ደስ የሚለው ነገር እስፖንሰር ለማድረግ 17,000 ነው የምናሲዘው ብሎ ነበር ጠበቃ ተክሌ ያንን ብር ከኢትዮጲያ ማስላክም ይቻላል በናትሽ እስፖንሰር ለማስደረግ ሞክሪልኝ በናትሽ ሞክሪልኝ
@eliasergado9436
@eliasergado9436 6 ай бұрын
እህቴ ክድ እና ትልቅ የሕግ ሰው ታክሌ አማሰግነችኋለሁኝ ፈጠሪ ይበርካችሁ በፈጠሪ ስም እጠይቃችኋለሁኝና የእኔን ፕሮሴሱን አስጨርሱልን እግዝአብሔርና እነንተም ከራዳችሁኝ እዛው ደርሼ የወጠችሁትን ወጪ ምንም ሰይቀር እከፍለለሁኝ ማንም የማውቃው ሰው በእውነት የለኝም አግዙኝ ሌላ ቻንስ የለኝም ሁሉ ነገር እንደ እግዝአብሔር ፈቀድ ይሁን
@josephsete8576
@josephsete8576 Жыл бұрын
በርችልኝ እህታችን ኪዲ ወንድማችን ተክሌ እናመሰግናለን አትጥፋብን።
@weynishetdamene6048
@weynishetdamene6048 10 ай бұрын
ኪዱ ቆንጆ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ካናዳ የባለቤቴ እህት አለች አና ልጄ ዶክተር ናት እና በስራ አመልክታ ነበር ድግሪዋን ልካ መልስ እየጠበቀች ነው ግን አልፈጠነም
@terhasberhe
@terhasberhe 7 ай бұрын
ኪድ እና ተክልየ እባካችሁ ልጅ አለኝ መጀመሪያ ልጄ ነዉና እንደዉ ሰለመቤቴ ሰለመድሀኒከለም በጣም ጎበዝና ታታሪ ልጄ ነዉ የአንድ መሰራቤት ብረት ድስት ፋብሪካ ማናጀርም ነዉ መካኒክም ነዉ ሰዉ ሀብትም ኃላፊ ነዉ ግን ሰራዉና ክፍያዉ አልተመጣጠነም እባካችሁ ልጄን ከዉጡልኝ በፈጣሪ ታገኙታላችሁ ደግ መስራት ለራስ ነዉ የገንዘብ ችግር የለብኝም ካናዳ የሚገባበት እንዲመቻችለት ብቻ ነዉ አመሰግናለሁ
@tigsttemesgenabese1066
@tigsttemesgenabese1066 Жыл бұрын
ኪዱ በምድር ላይ ኮንትራት ነው የምንኖረው መች እንዴት በምን ሁኔታ ወደአምላክ ነፍሳችን እንደምትሔድ አናውቅም ስለዚህ የማይሞት ለትውልድ የሚተላለፍ በጎ ተግባር መስራት ለራሳችን መልካምነት ምላሹ የመንፈስ ደስታ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያሸልም ስራ መስራትሽ አምላክ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅሽ እንዲህ ነው የኢቶዮጵያ ልጆች ቤተሰብነት ነው የሚያምርባት ሁሉ ቢተባበር ቢስማማ ቢደጋገፍ የት ይደረስ ነበር በርቺ እንደአንቺ አይነት ሰው ለማፍራት ጥረት አድርጊ ሰው ኖረ ማለት በልቡ ውስጥ ያለውን ሀሳብ ሰርቶ አሻራ አሳርፎ ሲሔድ ኖረ ይባላል።
@SaronSaron-fy8hh
@SaronSaron-fy8hh Жыл бұрын
ኪዲ ሰላም ነሽ ወይ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳገኝሽ ደስ ብሎኛል እና እኔ ጂቡቲ ስደተኛ ካምፕ ነኝ ያለሁትና የሪፊዩጅ መረጃ ሁሉ በእጄ አለና ምን ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ
@kesischekole
@kesischekole Жыл бұрын
በቅድሚያ ለቀና አመለካከችሁ ክብር ይገባችኋል ።በመቀጠል ሂደቱን አግባብ በሆነ መልኩ ምን ማድረግ እንዳለብን በዝርዝር ብታስረዱን።
@doilasomohammed6776
@doilasomohammed6776 Жыл бұрын
Please we are staying almost 13yrs without any process in refuge camp so how can you support?
@buzyayu101
@buzyayu101 Жыл бұрын
ተባረኩ ከጌታ በታች ተስፋ በመሆናቹ ።
@yeshubaye49
@yeshubaye49 Жыл бұрын
ኪዲየ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ? እኔ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ። የእህቴ ልጅ እኔ ነኝ የማሳድገው አባቱ በሂወት የለም እናቱ ደግሞ በልጅነቷ ስለወለድችው አቅም አልነበራትምና ከታናሽ እህቷ ጋር ትታው ሄደች እሷ ደግሞ ክባለቤቴ ጋር ትተው ወደ ሁመራ ሄደች እና እኔ ባለቤቴን ስፖንሰር ሳደርገው አብሮ እንዲመጣ ሞላሁት ነገር ግን በኢትዮጵያ መንግሥት ከወላጆች ውጭ ልጆችን መወሰድ እንደማይቻል ካናዳ ኢሜግሬሽን አሳወቁኝ እና ባሌ ብቻውን መጣ አሁን 18 አመት ሞልቶታል የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነው። ምን ላድርግ ምን መፍትሄ አለው። በዚህ ጦርነት ሰዓት ወደስልጠና እንዲገባ እየተጠየቀ ነው ። በእመብርሀን እርርጅኝ
@endali
@endali Жыл бұрын
ኪዲየ ሰላም ነሽ ካላስቸገርኩሽ የአቶ ማርቆስን አድራሻ መልካም ፈቃዳቸውን ጠይቀሽ ብትልኪልኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር የሆነ ነገር ላምክራቸው ነበር
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እንኳን ደህን መጣችው አቶ ተክልየ በጣም የሚወዳውት ስውየ
@grmaywkidan3897
@grmaywkidan3897 Жыл бұрын
ኪዱሠላም እንኳንደህና መጣችሁእስኪ ሊብያን እንሡልን አንድቀን ነፍስያችን ይከዬፍ ባህር ለመሄድ የተዘጋጁ ሠደተኞች በድሮን እየተጨፈጨፉ ነው ኢንተርቪው ለማድረግ የገቡ በዘበኛ ፖሊሶች ሞባይላቸው ቀምተው ጥይትበመተኮስ አስወጧቸው እና ድምፅ ሁኑን አሠሙልን ኪዱ አንቺ ጎበዝጠንካራ ሠው ነሽ ከሠው ሳይሆን ከአምላክ ታገኛለሽ አደራአደራ በወላዲተ አምላክ
@ZebaderSetu
@ZebaderSetu Ай бұрын
እኔ በወላይነ ተመዝግቤ አሻራ ሰጥቻለሁ ግነ ሁለት ልጀች አሉኝ 9 አመት እና 4 አመት እነሱነ። ለቤተሰብ ሰጥች ነው ምመጣው ወይስ መውሰድ ይችላል እነዴትስ በመህዴ እረግጠኝ ልሁነ ትቻቸው ከሄነ ውክልና እደሰጥ ለቤተሰባቸ ካባታቸው ጋረ ተለይይች እነሱነ ለማሳድግ ስለሄነ ልጀ ይለው ይውቀዋል እና ውነት ከሄነ እረድኝ ❤❤❤
@lisanubogale-kb3hr
@lisanubogale-kb3hr Жыл бұрын
I,m Ethiopian nurse I want to come to canada please help me I have no idea about how to start the processes plese please I beg you to give me some clues .
@seyedtofikargawargaw6921
@seyedtofikargawargaw6921 Жыл бұрын
From suoth Africa endat memtht yechalha lemtha felgha nber endat nw ngrghe
@ashenafitefera1078
@ashenafitefera1078 Жыл бұрын
kidiy selam nesh eihta le 5 group yetekmal addisu aserar ? Please answer 😍 🙏🙏
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Жыл бұрын
ሁለት ጀግኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@dejeneabdissa4272
@dejeneabdissa4272 Жыл бұрын
you guys are so amazing! Thank you so much for your time and patience indeed!!!
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እናመሰግናለን ኪዲዬእና አቶ ተክሌ 🙏🙏🙏
@ummuarkantube2906
@ummuarkantube2906 Жыл бұрын
Sebliy
@HeavenKingdom698
@HeavenKingdom698 Жыл бұрын
Thank you mr.Tekle for your unforgotable support
@selamtilahun6352
@selamtilahun6352 Жыл бұрын
Kidiye canda limeta process jemiryalehu ebakish eza sew yelegnm enidet new refugee camp migebaw
@ፍሪታከነለዛዋ
@ፍሪታከነለዛዋ Жыл бұрын
Wooow kiduye yehe zena lene becha eskimeselegn derese new yetedesetekute amesegenalew kidu yene melake ❤❤❤❤ ande teyake leteyekeshe ebakeshe balefew endalkushe eskahun teravele dokementu alemetame bimeta Uganda nebere menegabawe Ethiopia megebate selemayechele ena yene teyake sanegaba ezawe perosesune mejemere yechelale ?
@Noemail457
@Noemail457 Жыл бұрын
ኪዲ ስለ ጾታ መቀየር ሰፋ ያለ ማብራሪያ ለምን አትሰጡትም ለሀበሻዉ በምእራቡ አለም ያለዉ በልጆቻቸዉ ጉዳይ ተጨንቀዋል ምን ማድረግ እንዳለባቸዉ የህግ ባለሞያዎች ተሰባስበዉ በአዲሱ ህግ ላይ ወላጆች ምን መብት አላቸዉ ሰዉን ቢያስተሜሩት ብዙ የሀበሻ ቤተሰቦች ተጨንቀዋል
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
ተክሌ እና ኪድዬ ሁሌም ስለምትሰጡን ኢንፎርሜሽን እናመሰግናለን
@sarabelay2107
@sarabelay2107 Жыл бұрын
አቶ ተክሌ ለምን እኔን አታገባኝም? ምን ይመስልኻል።ኪዲ በጣም አድናቂሽ ነኝ ለህዝብሽ ያለሽ ቅን ልብና መልካም አስተሳሰብ እርዳታ ማድረግሽ ይገርመኛል።ይብዛልሽ
@alemlantebayu
@alemlantebayu Жыл бұрын
ኪዲ በጣም ደስ የሚትይ ሃበሻ ነሽ በጣም አከብርሻለሁ አለምላንተ ባዩ ከ ኢትዮጵያ
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እጅግ መልካም ኢትዪጵያዊያነ ፈጣሪ ይባርካችሁ 👏
@teferiejara5001
@teferiejara5001 Жыл бұрын
He has been talking in English. He uses English term while he is giving answer."what is close application"? Work "? Systemic resist? Self implement? Term of application? Family application common law partner? Social assistance? General public Shelters? በአማርኛ ለምን አይማልስ? ወይም አንች translate አድርግልን ።
@hannasolomon8308
@hannasolomon8308 Жыл бұрын
Selam biyalehu ewinet adirigachihu bitwesidugn ejig be hiywote lewit yimetal endihum le nefis be hiwot lemenor ena please 1. Hanna solomon 2. Gizaw mitiku 3. Soliyana Gizaw. 4. Ahaduel Basazinew
@solomonlemma-o9h
@solomonlemma-o9h Жыл бұрын
ስለመረጃቹ እናመሰግናለን
@hanaethiopiawi7938
@hanaethiopiawi7938 Жыл бұрын
Wendime tebarek kid gobez berichi jeginit
@merchaaba
@merchaaba Жыл бұрын
Ena family visa yeaglglot kefeya amakeregne wendma lija ebakehen bemaryam
@tumoroabagada323
@tumoroabagada323 Жыл бұрын
What kind of works been needed, i am driver Can you inform me please
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
አቶ ተክሌ ሰላም እዚ ላለነው እንዴት ነው የምናገኝህ ቢሮህ ብንመጣም ሆነ በስልክ ለማናገር ካልከፈልን አንተን ማናገር አልቻልንም ክፍያው ደግሞ ውድ ነው ጉዳያችንን አንተን የሚመለከት እንኳ መሆን አለመሆኑን እንኳ ወይ አንተ የምትሰራው መሆኑን ሳናውቅ ክፍያው ውድ ነው ከቻልክ ብታስተካክለው መልካም ነው
@yonasbiratu2980
@yonasbiratu2980 Жыл бұрын
Please help us do you have Tekela cell number ? we want talk to him from South African
@addistesfa1404
@addistesfa1404 Жыл бұрын
Kidi yerejim gize teketatayish negn Betam nw madenkish programish Yimechegnal Yihen Comment kayeshiw and tiyake meteyek efeligalew?
@SeidmegeshaAli
@SeidmegeshaAli Ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ለመጀመሬ ግዜ ስሰማችሁ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ፡፡ፈጣሪ ለበጒ ይሆን ?? እኔ የህግ ባለሙያ ነኝ አሜሪካ ከ 5 ሰው በላይ ጎደኛ ነበረኝ እና እንዴት መጀመር እንዳለብኝ ጨለመብኝምን ላርግ እባካችሁ???????????????????????????????????????????????????????????????
@ribkazenebe
@ribkazenebe Жыл бұрын
በእዉነት እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካችሁ
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 Жыл бұрын
Kidiy EGTHABER YESTCHOW ❤gerat news really love you kidi❤🇪🇷
@mahaalsunna1214
@mahaalsunna1214 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲየ ደስ የሚል መረጃ ነው እግዚአብሔር መልካም ሰወችን ያብዛልን ❤️❤️❤️
@Little_narrator
@Little_narrator Жыл бұрын
ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርቢዉ ሁሉ ምርጥ ምርጥ ነገሮች ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን
@aryaelbelachew5105
@aryaelbelachew5105 Жыл бұрын
ATO TEKELE EWNT TIRU SEW NEHE NEGER GIN TIYAKE ALGNE EHETE CANADA ALCHIGNE ena endet proses aderga invitation paper melak endalbat atawekem ebakachu bitaserdugne
@meazi01
@meazi01 Жыл бұрын
ሁለታቹሙ ተባረኩ ጡሩ ስራ እየሰራቹ ነው
@amsaletilahun9613
@amsaletilahun9613 Жыл бұрын
በተደጋጋሚ ጻፍንላችሁ ግን መልስ የለም ልትረዱን /መልስ ከሰጣችሁን እንዴት እንደሆነ አሳዩን በጌታ ልለምናችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ድህነት አሳድጎ ደግሞ ሊጦረን ነው
@nejathussein2038
@nejathussein2038 Жыл бұрын
የሶስት ልጆች እናት ነኝ ግን ከባሌ ጋር ተፋታሁ ልጆቼ ካናዳዊ ናቸው
@good8574
@good8574 Жыл бұрын
እንደዝህ ቅን ሰው የእግዛቢሄር ያደለው ነው ኢትዮጵያ ኤርትራ ሳትል ዘር ሳትለይ ኣምላክ ዘመንህ ይባረክ
@bantehailu7801
@bantehailu7801 Жыл бұрын
እህት ኪዲ እና ወንድም አቶ ተክሌ ሰላማችሁ ይብዛ መልካም ምኞቴ ነዉ ቀጥየም ማለት የፈለኩት በዙ ጊዜ ኪዲ የፕሮግራምሽ ተከታይ ነኝ ወንድም አቶ ተክሌ ጋር ስትገናኙ የምታደርጉት ቃል ምልልስ በጣም አልጋ ባልጋ ነዉ ነገር ግን በእኔ በመጄመሪያ የልጅነት ጓደኛ በኋላም በባበቴ የደረሰ ጉዳይ ከ15 አመት ባለይ መፍትሄ አላገኘሁም እና ስሰማ ዱላ ወዲያ ቁዝምዝም ይሆንብኛል የሚገርምሽ ተስፋ ከመቁረጤ የተነሳ አቶ ተከሌን አገር ቤት በቅርብ የማገኝበት እድል ነበረኝ አላገኘሁትም አሁን ግን በምታደርጉት ቃለ ምልልስ እዉነታዉን አዉቄዉ ብቀር በሚል ሃሳቤን ማከፈል ፈለኩ ትተባበሪን ይሆን ? የዉጥ መስመር ማግኘት ይቻላል ?በቅድሚያ አመሰግናለሁ መልካም ቀን
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
ቀንድ ልታበቅል ነውዴ የምትጠብቀው ለምን አታገባም የእግዝያብሔርንም ህግ ተማርና አይዞህ አግባ አትፍራ በርግጥ ግዜውና ሁኔታዎች ያስፈራሉ ይቅርታ በእውቀት ብትበልጠኝም በእድሜ እበልጥሐለሁ
@ejgayehuabebe6260
@ejgayehuabebe6260 Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ።አጎቴን ይመስል።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@afizhalal5579
@afizhalal5579 Жыл бұрын
እህቴ ተባበርኝ እባክሽን የምሄድበትን መንገድ አስጨርሽልኝ የ 12 ተማሪ ነኝ እባክሽን አትለፊኝ ኪድ ወይንም ተክሉ
@teshomee.e.7221
@teshomee.e.7221 Жыл бұрын
I am started living in USA and i want to start education so Dear Tekele how can i evaluat my education document equvalate with the USA education system. Thank You
@sahaysahay7425
@sahaysahay7425 Жыл бұрын
kana swoch e/r ytebkachu Kidiyy bmarime sentiye tsefkulish atimlisiligme ebakish mlishligna
@getahunabuyeofficial
@getahunabuyeofficial 4 ай бұрын
ፈጣሪ ዘመናችውን ይባረክ
@EyerusalemBerhane-wf8yd
@EyerusalemBerhane-wf8yd Жыл бұрын
How can i communicate this amezing person T/Michael.i have a question for him.pls help me to communicate him. My name is Eyerusalem Berhane.
@mekebibyerga6515
@mekebibyerga6515 Жыл бұрын
ተክሌን እማውቀው ቆይቻለሁ ኢሳት ላይ ሲሰራ ነው ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ ኘሮሰሱን እንዴት ነው እምጀምረው ሳውዲ ብዙዓመት ኖሬ ነው ወደ ሐገር ቤት የገባሁት 4 ዓመት ሆኖኛል
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
በጥቂት ቆራጦች ችሎታና ጀግንነት ሕወሐት ተገረሠሠ ኢትዮጵያ ከአደጋ ዳነች፣ ነፃነትም ታወጀ ፣ የተገኙትን ድሎችና የተገኘውን የመብትና የፍትሕ ነፃነት አጠቃቀሙን ባልተረዱና በተሣሣተ የተረጎሙ ከሐገር አፍራሾች ባላነሠ ከንቱ ዕርምጃ በመውሠድ ሐገር ለማፍረሥ ተባባሪ ዕየሖኑ ነው። ይሔንን መንግሥት ለዖሮሞ መገንጠል ያደላና ዕየሠራ ነው ማለት በመንግሥት ውሥጥ አብረው ዕየሠሩ ያሉትን ከአማራው መሐል የወጡትን መናቅ መሣደብ ብቻ ሣይሖን መሠረት አቋም ድርጅትና የአሠራር ልምድ የሌላቸው ግርግር ፈጣሪዎችን ለሥልጣን ብቻ ያላቸውን ጉጉት ለማርካት የሚደረግ ጥረት ነው። ዕነኚሕ የድል አጥቢያ ደደብ ሾካኮች ከትግል አለም የራቁ ዕንደ ሌባ ግርግር ፈጥረው ለራሣቸው ሊያመቻቹ የሚጥሩ ለአማራው ምንም ደንታ የሌላቸው ናቸው። ልዩ ሐይሉና ለጥቂቶች በጎሣ ሥም ጭምር ተመርቆ የተሠጣቸወ አግባብ ዕንዳልሖነና አሠራራቸው የአግላይ አፓርተይድ አደገኛ ከፋፋይና ሐይል ነሺ፣ በጥቁር ሐገርና ሕዝብ መሐል ከቶውን ሊተገበር ሊታይ ሊሠማ የማይገባ በአሥቸኳይ ሊፋቅና ሊወገድ ዕንደሚገባ በሣይንሣዊና ሕያው ተግባራዊ ሥሕተት፣ ክሥተቶች ያመጣውን ቀውሥ በማሥረዳት በተሻለና በሕብራዊ የዜግነት መብት አጠቃቀም ዕንዲተካ ተሟሙተን፡ ጥሩም ለውጥ፡ መንግሥት ዕየተማረ ዕያሣየን ዕርምጃዎችና ዕርምቶች ከጠበቅነው ፍጥነት በላይ ዕያየን፥ ያንን ድል በውሸት ትረካ አማራ ነን ባዮችና የውሸት ቀላባጆች ዕየቀለበሡብን ነው። ይሔም ለተገንጣዮቹ ዕያመቻቸ ዕየመጣ ነው። ዓማራው የተባለው ሕብረተሠብ ክፍልና ደቡብ የተባሉት ወገኖቻችን መሐል ያሉ ነበሩ የቀሩን ተሥፋዎች፤ ጭራሹን ከአማራው ሖነ በፍርሐት ሊገቱን የተነሡት፥ በፍፁም ከቶውን ያልጠበቅነው ዕንቅፋት ነው። ዕንዲሕ አይነት ድድብና ታይቶም ተሠምቶም አይታወቅም። ማንይሙት አብይና መንግሥት አማራን ሊያሥጠፉ ነው? የማይመሥል ክሥ፧ በዕርግጥ አሑንም ልንታገልና ልናሥወግዳቸው የሚገቡ መርዞች ሞልተዋል። ያንን ለማድረግ ግን የተገነባን ዕያፈረሥን መሖን ግን የለበትም። ማሥተማርና ማሥቀየር ማገዝና በሠለጠነ መንገድ በመወያየት በማሥረዳት ማሻሻሉ ብቸኛ አማራጭ ነው። ይሔ ማለት ያ ሕብረተሠብ በከፋ አደጋና ሕይወት ዕየማቀቀ ያለ ለመሖኑ መረዳት ነው። የመንግሥት ሥሕተት የክልሎች አከፋፈልና የሚራመደው የአፓርተይድ አደገኘ ሥርአት ዕንደሖነ መረዳት አለመቻል አልፎም ወቅት ቦታ ሑኔታና አቅም ባልተሟላ ባላከለ ዕርምጃ መወሠድ ነው። ያሣፍራል። ሖኖም ግን ዕነሡም ከኛው መሐል በዚሑ የተወናበደ ሥርአት ውሥጥ ተኮትኩተው ያደጉ ናቸውና የሚያውቁትም የተመቻቸውም ይሕ ነው። ማሥተማሩ የተመረጠው ሕዝባችን የድርጅት የማሕበር የፓርቲ አመሠራረትና አሠራር ያልገባው በመሖኑና መድረኮች በወሬኞች ሥለተያዙ አንጋፋ ችሎታ ያላቸውን ኢትዮጵያውያኖች አሠባሥበን መዋጮ አዋጡ፤ ይሔም ደም ሥር ያክል መጋቢ አጠናካሪ በሖነ ዕገዛ ለመዘርጋት ለመመገብና ለማንቀሣቀሥ ያለው መንገድ ተዘግቷል። ከዚሕ ቀደም የተደረጉ ሥርቆትና ማሞኘት ወገንን አሠልችቷል። የአማራውን ሕዝብ ለማትረፍ ነው አሑን መረባረብ ያለብን። የነ ጃዋር ሖይ ሖይ፣ ብልጠት ነው ። የጠባብ ጎሠኝነቱ ሚርቃና አዙሮታል ያን ያሕል ብቸኛና ፈሪ ዕንሥሣ ዕንደሖነ አሥመሥክሯል። አማራው መሐል የሚደረገው የነውጥ ዕንቅሥቃሤ በቶሎ የመገንጠሉን ሒደት ዕንደሚያፋጥነውና ከፊታቸው ተደቅኖ ይፈሩት የነበረ ሐይል ዕየተገረሠሠላቸው መሖኑ አሥፈንድቋቸው፥ የጠሉት አብይ፤ መንገዳችንን ዘጉ ያሏቸው የለወጥ ሐይሎች ዕየተዳከሙ ዕየመጡ ናቸው በሚል ጮቤ ረግጠዋል። ለዚሕ ሑላቸሑም ሣታውቁት በዕልሕም ይሑን በፍርሐት ዕየረዳችሗቸው ነው። ያሣዝናል። በነኚሕ ጠባብተኞች መሐል የሚኖሩ ክልል የሌላቸው ናቸው ለአደገኛ ሞት ዕየተጋለጡ ያሉት ዕጅግ ያሣዝናል። የአማራው ትዕግሥት ነበር ዕዚሕ ያደረሠን ኢትዮጵያችንን ያቆየልን። አሑን አማራውን ዕንደማሥፈራሪያ ዕየተጠቀሙ የተገንጣዮቹ ሐይል ዕየበረታ ዕኛም አጋዥ ዕያጣን መጣን። ያለን ምርጫ የውጪ የጦር ሐይል ይዞ መግባት ብቻ ነው። ከዚሕ ቀደም ፖርቱጋል ዕንግሊዝና የአፍሪካ ሕበረት ጦር ነው ያዳናት ያቺን ሐገር በተለያዩ ዘመናት። አሑንም ያን አይነት ሐይል ይዞ ገብቶ ዕያሣደዱ የተገንጣይ አመራር ሠጪዎችን መልቀምና ማሥቆም የግድ ይሖናል። በማሥተማርና በመወያየት በማሣመን የተቀደደው የብርሐን መንገድ ዕያጨለማችሑብን ነው። ማንነው ዕነዲሕ የረገመን? ለዚሕ መከራ ምክንያት ከትግርኛ ተናጋሪው መሐል የወጡ አፍሪከዊያን በነጮች በተገዙ ነው።
@chenbure-z6p
@chenbure-z6p Жыл бұрын
ምንድን ነው የምትንዘባዘበው ካድሬው ።ሀገራችንን ትተን ምንወጣው እኮ በናንተ አይነት እውቀት የለሽ ካድሬዎች መመራት አስጠልቶት ነው የምንወጣው
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወደ ካናዳ ለመግባት የምንፈልግ እንዴት ነው የሚጀመረው እህቴ blessed 🙏🙏
@muhammadadise5997
@muhammadadise5997 Жыл бұрын
ኢግዝአብሄር ይበሬከችው!!!!ተበረኩ
@rutieashata2803
@rutieashata2803 Жыл бұрын
እናመስግንለን እግዚአብሄር ይባርካቹህ ካናዳ ዘመድ የሌላቸውስ እንዴት ነው ሚሆኑ
@astergemskel6015
@astergemskel6015 Жыл бұрын
hagerachen endenzhe ayete ken sewoch binorate yet bedersche
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Жыл бұрын
Geta Yebarkachu Melkament Le Ras New❤❤
El Paso Del Canguro | The Kangaroo Bounce Dance! 🦘 #dance #combopanda #kangaroo
00:13
Combo Panda
Рет қаралды 34 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4,1 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 81 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 28 МЛН
El Paso Del Canguro | The Kangaroo Bounce Dance! 🦘 #dance #combopanda #kangaroo
00:13
Combo Panda
Рет қаралды 34 МЛН