ልብ የሚነካው የስለሺ እውነተኛ ታሪክ እና አንጀት አርስ መጨረሻው

  Рет қаралды 338,377

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 368
@comedianeshetu
@comedianeshetu 6 ай бұрын
Newma Ethiopia Charitable Organization Commercial Bank of Ethiopia 1000593548884 +251910298108/+251940309292
@dagmawisahilu4251
@dagmawisahilu4251 6 ай бұрын
😊😅
@Fanos_podcast10.
@Fanos_podcast10. 6 ай бұрын
እሼ እባክህን ወንድሜን አግኘው😢 ከዚህ ልጅ ታሪክ ጋር ተመሳሳይነት ቢኖረውም ከገንዘብ ባለፈ በጣም ትልቅ እውቀት እና የስራ ልምድ ያለው በከፍተኛ የሀላፊነት ቦታ ላይ የነበረ ለብዙ ወጣት አስተማሪ ታሪክ ያለው ነው:: ለመጥፋት ካለበት ገደል አፋፍም ትመልሰዋለህ::
@gechotube3323
@gechotube3323 6 ай бұрын
አንድ ቀን በ youtube ተሳክቶልኝ ብያንስ እናቴን ባስደስታት ደስ ይለኝ ነበር ተመስገን አሁን 800 ገብቻለሁ 🥺🥺😭😭🙏🙏 አግዙኝ ለሷ ስትሉ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 6 ай бұрын
አይደል።ለእናትህ ስንል ?
@Get-u2z
@Get-u2z 6 ай бұрын
የኔንም አድርግልኝ እኔም አደርጋለው
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 6 ай бұрын
ለእናትህ ስል ሰብ አድርጌካለው አብሽር❤
@AlemZewde-bs2tf
@AlemZewde-bs2tf 6 ай бұрын
አብሽር የናቱ ወዳጅ ❤❤❤
@kabetube
@kabetube 6 ай бұрын
አብሺሪ ይሳካል እኔንምምሪኝእመጣለሂ
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 6 ай бұрын
ማነው እንዴኔ ዛሬ ደስስስስ ያለው በረራ ተጀምሮ የሳውዲ እስረኞች ወደ ሀገር እዬገቡ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ የምር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@comediyan_achacher_filmoch
@comediyan_achacher_filmoch 6 ай бұрын
enkuane des aleshi ehete
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 6 ай бұрын
ተጀምሯልዴ የበረረአለዴ ??😢የእውነት ያድርገው
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 6 ай бұрын
AMYN.DASYLALU.HULNM.EGZABHIR.YSFTCWE
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 6 ай бұрын
AMYN
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 6 ай бұрын
Kal ekune Des alse
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 6 ай бұрын
ሂወት ብዙ ዉጣ ዉረድ አላት የኔ ወድም እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ለደረገ🙏🙏
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 6 ай бұрын
እሼ አዲስ ታሪክ ከማቅብክ በፊት የጀመርከውን ብጨርስ ጥሩ ነው ታሪክ ያጀመራል አያልቅም ለምን እሼ?
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 6 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እስኪ ሁላችንም እንዲ ነበርኩኝ ፈጣሪ አላህ ይመስገን ይክበር ዛሬ እንደዚህ ሆኛለህ እዝህ ደርሻለሁ እግዛብሄር ይመስገን ምንልበትን ቀን አምጣል አሜን አሜን በሉ ❤
@Richy-love
@Richy-love 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል🙏🙏🙏💚💚💚💚
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 6 ай бұрын
💚💛❤🤝
@KalkidanDesalegn-wg4iu
@KalkidanDesalegn-wg4iu 6 ай бұрын
አወ የምር የናፈቀኝ ነገር ይሄ ነው
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 6 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@netsanetgetachew8322
@netsanetgetachew8322 6 ай бұрын
የሚገርም ነው የሰፈሬ ልጅ ስለሺ እንደዚህ ተለውጦ በማየቴ ደስ ነው ያለኝ ሁሌም ወንድሜ ስለሱ ተጨንቆ ይነግረኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 6 ай бұрын
ዋው የኔም ሰፈሪ ልጂ ነው አቅው ነበሪ እንደዚህ ችግሪ ውስጥ ያለ አልመሰለኝም ነበሪ
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 6 ай бұрын
የኔም የሰፈር ልጅ ነው የ24 አንበሳ ሰፈር ልጅ:: እኔም እንደዚህ መሆኑን አላውቅም ነበር
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ማገገሚያ ድርጅት ነው በእውነት እንደነዚህ ያሉ ሠዎችን ያብዛልን
@solomoncomedy7332
@solomoncomedy7332 6 ай бұрын
ሁላችንም ጥሩ ነገር እንወዳለን ይህን ድርጅት ሳይ ሌላ መልክት አለው ግድግዳው ላይ ያለው የመላክቶችን ስእል መሃል ያለውን ልብ ብላችሁ እይታችሁታል ምንድን ነው መልክቱ ባስቸኮይ ዶንኪ ቱዩቡ ያየው አይመስለኝም ፃፍለት እኔም እፅፋለው መጀመርያ እዩት
@yordistube3715
@yordistube3715 6 ай бұрын
ችግርም ሲበዛ ያስቃል ልበል ግን. 🤔😊ልጁ እድልም የእግዛብሄር ጥብቃ ከሱጋ ነበሩ በጣም ይገርማል just amazing እንኳን ግን መጠጊያ አዘጋጀልህ..በርታ👍🏾
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 6 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ሁል ጊዜ ስትወድቅ በእግርህ እስክትቆም ድረስ ዳግመኛ ያነሳህ ዘንድ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነበር🙏
@bruktawitreda9169
@bruktawitreda9169 5 ай бұрын
I just no hv words to say how u hv impact on this society.u raised z most important things on ur videos just keep going and thank you
@DollarTsegish
@DollarTsegish 6 ай бұрын
ወንድሜ በጣም እድለኝ ነክ ድሮ ማለቴ ታሪክህን ስጀምርልን ጀምሮ እስካሁኑ ሰአት እድለኝ ነክ። እድል ማለት እንደዚ ነው የረዳክ አምላክ ይባረክ❤❤❤
@ሺብሬየተዋህዶልጅ
@ሺብሬየተዋህዶልጅ 6 ай бұрын
ላይክ በሉኚ አምሮኛል😂 ገና አላዳመጥኩም ላይክ እያላቺሁ
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 6 ай бұрын
ደምሪኝ አደረግሁሺ እኔም መጀመርየነው ገና
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 6 ай бұрын
እሰኪ እኔም ደምሩኝ እሰኪ እዉደቸሃለሁ❤
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 6 ай бұрын
እንዴት ነው የተጨማለቃችሁት
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
🤔🤔
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 6 ай бұрын
አባታችን ቀሲስስ ዘክርስቶስ በእድሜ በጸጋ ያኑርልን እንደዚህ አይነት ጅርጅቶችን አግዙ ወገኖቼ ለዚህ ያደረሰህ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@birehanasfaw4960
@birehanasfaw4960 6 ай бұрын
የፍሬሒወት ታሪክ ክፍል ፫ለምንድነው የማይለቀቀው?
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 6 ай бұрын
ክፍል፪ ን 100 ,000 ላይክ ሲደርስ እለቀዋለው ብሎ ነበር ቀልድ መስሎኝ ነበር እሼ እውነቱን ነው መሰለኝ🤣
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 6 ай бұрын
​@@ዘ-ታቦር ማለት ምን ሆነው
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 6 ай бұрын
@@mafivlogs5144 ክፍል 2 የለቀቀውን ቪድዮ መቶ ሽ ላይክ ሲደርስ ክፍል 3 ን እለቃለው ብሎ ነበር እሼቱ ።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 ай бұрын
ይሔ ጫት የሚባል ከኢትዮጵያ ምድር መጥፋት አለበት😢
@ጥሩወለተማርያም
@ጥሩወለተማርያም 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደጋግ ድርጅቶችን ያብዛልን ወንድማችን የሰውን ሒወት ከማጥፍት የራስንም ሒወት ከማጥፍት የጠበቀኸ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 6 ай бұрын
የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ጥበቃ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 6 ай бұрын
አይ ወንድ ልጅ የምር በየሀይማኖቱ ቦታ ቢጠጋ ሁሉም ጥሩ ነው
@solomoncomedy7332
@solomoncomedy7332 6 ай бұрын
መጀመርያ የመላኮቹ ስእል ምሃል ያልውን አይተኸዋል ምንድን ነው ሶዶም ነው
@hiwotmoges2385
@hiwotmoges2385 6 ай бұрын
​@@solomoncomedy7332 yemn sodom esti eyew antem
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 6 ай бұрын
ዋው የዮውማ ደርጅት በዳንኪ ቲዩቭ መጣ ደስ ሲል የመምህር ተስፋዮ ልጆች እሄን ድርጅት ታቁታላችሁ አይደል በጣም ድቅ ነው ለዚህ ያበቃህ ቸሩ መደሀኒት አለም ክብር ምስጋና ይግባው እሼ እናመሰግናለን❤
@የእማፍቅርወዳጅ
@የእማፍቅርወዳጅ 6 ай бұрын
አወ እናወቀዉ አለን ማሬ
@tekezedima8339
@tekezedima8339 6 ай бұрын
አሹ በድንግል ማርያም የኔ ሂወት በስደት ያሳለፍኩት እና እያሳለፍኩት ያለሁት ፍቅር በጣም ከባድ የሆነ ታሪክ አለኝ በዚህ ስደት የማወራው የማመክረው ሰው የለኝም እባክህ ባንተ ገብቼ ልተንፍሰው 😢😢 ያለሁት ነገር በጣም ከባድ ነው ። ተረድትህ በፕሮግራሙ አቅረብኝ ኮንታት አድርገኝ በደንግል ማርያም ስም 😢😢
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 6 ай бұрын
ታሪኩ ደስ ይላል በይበልጥ ስለ አዳም የተናገረው አሳቀኝ
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 6 ай бұрын
Egziabher yemesgen ahunem yabertah cheru medaniyalem eshe tebarek nuyuma bago adragot dink naw linagezew yigebal
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 6 ай бұрын
መጠጥ እደማይጠቅም ከዚሁ ተረዱ😮በገንዘብህ አጡረህበት ነው መጨረሻህ እደዛ የሆነው 😮ሁል ጊዜም ገንዘብ ስጠን ከማለት ይልቅ አጠቃቀም እንወቅ😢😢
@SaraSara-nw4nh
@SaraSara-nw4nh 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሼም ቀሲስ እነ መምህር ተስፍየ የእናንተ ፍሬወች
@HelenAalemayhu
@HelenAalemayhu 6 ай бұрын
ስለሺ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈክ ስለወደደክ መለሰክ
@EmishAlemu
@EmishAlemu 6 ай бұрын
የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስው
@solomoncomedy7332
@solomoncomedy7332 6 ай бұрын
የመላክቶቹን ስእል እይትሃዋል መሃሉ ላይ ያለውምንድን ነው ኧረ እንቃ
@gelagayalemu-j8y
@gelagayalemu-j8y 6 ай бұрын
ye luter lig ante gena sile adino lay neh ay luter yesirahin yistih asabedihachew protestant=አማፂ 😅 always dro kekatolic gar ahun degimo ke ortodox 😅😅😅
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ተመስገን❤❤
@AAaaa-j1v
@AAaaa-j1v 6 ай бұрын
የምገርም ነው እግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን 🌹❤️
@Hana-3838
@Hana-3838 6 ай бұрын
ጌታ መጨረሻውን ያሣምርለት በጣም ነው ልቤን የነካው ጌታ ለደጃችሑ መምጣትና ፍቅርና ሠላማችሑን ለመካፈል ጌታን በፀሎት ለምኑልኘ በጣም ነው ልቤን የነካው ወለተ ጌርጊሥ ከአውሮፓ❤💔
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስይላል
@LilyJimma
@LilyJimma 6 ай бұрын
የጠፉል ልጅ ተገኛ:: እልልልልል!!! 🥹🥹🥹🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️ እግዚአብሔር ይመስገን:: እውነትም እግዚአብሔር እረኞዬ ነው:: "በለመለመ መስክ ያኖረኛል..." 🙌🏽🥲🙏🏽በርታ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርህ!🥹🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@maresketafff2901
@maresketafff2901 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን።አቤት የሰው ልጅ ፈተና
@AddisInsight21
@AddisInsight21 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ፣ለህዝቦቿም ፍቅር ይስጠን! አሜን በሉ🙏
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
አሜን😢
@arsemaalemayehu7931
@arsemaalemayehu7931 6 ай бұрын
ስሌ ሁሌም እኮራብሀለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ተቀየረ ❤
@altubeti7567
@altubeti7567 6 ай бұрын
ደስ ሲል🥰🤲እግዚአብሔር እንኳንም አተረፈክ ቀሲስ ዘክርስቶስ እድሜ ይስጦት 🥰👏 መምህር ተስፋዬም እግዚአብሔር ይስጠው መጀመሪያ ያስተዋወቀን ቀሲስን ተባረኩ ኒው ማ አባላት በሙሉ ለበረከት ሁኑ ተባረኩ🤲🥰🤲 እሼ እናመሰግናለን 🥰👏🤲
@KalkidanDesalegn-wg4iu
@KalkidanDesalegn-wg4iu 6 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 6 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነህ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 6 ай бұрын
ሁሉም : የዘራውን : ያጭዳል!_____ ምህረት-የለሽ ህግ ነው! ____________ አላወኩም ነበር! ተሸውጄ ነው! ገለመሌ የለም!_____ የዘራሽውን ታጭጃለሽ!😢
@yodibayu933
@yodibayu933 6 ай бұрын
የወንድሜ ታሪክ ነው ከሞላ ጎደል ወንድሜ አለመታደል ሆኖ ህይወቱ አለፈ በመጠጥ በጫት ምንም ሳይጎድለው በገዛ እጁ እየተለመነ የፈለከው ይገዛልሐል እየተባለ አልሰማ ብሎ ዛሬ በመጠጥ በጫት ሂወቱን አጣ አንተ እድል ተሰቶካል ተጠቀምበት እግዚአብሔር ይመስገን መኖርህ ትልቅ ነገር ነው
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 6 ай бұрын
ይንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ስለነውማ መምህር ተስፋዬ ላይ አይቼው ነበር በጣም ደስ ብሎኛል አምላከ ቅድሳን የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲🤲
@assefayonas1789
@assefayonas1789 6 ай бұрын
ስሌ አብሮ አደጌ ወንድሜ እንዲ ተለውጠህ በማየቴ ደስ ብሎኛል
@haregmak1519
@haregmak1519 6 ай бұрын
ምርጥ ድርጅት ድጋፍና መበረታታት ያለበት👏👏👏
@mediatube3914
@mediatube3914 6 ай бұрын
ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
@Hana-3838
@Hana-3838 6 ай бұрын
እሸቱ እንደሸት ብዛልን ወንድማችን አተ ትለያለሕ እመቤቴ ለእኛ የሠጠችን እሸትነሕ🥰
@genetzeray7138
@genetzeray7138 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👈💫
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 6 ай бұрын
የሚገርም ነው ይሄ ድርጂት እንዳለ እኔ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጣቹ በዚህ መልካም ነገር የተሳተፋቹ።
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 6 ай бұрын
What a fantastic story, God bless you Selashi and the organization
@kalkidanyirga1577
@kalkidanyirga1577 6 ай бұрын
እረባክህ እሼ የዛችን ሴትዮ ታሪክ አስጨርሰን
@nadi8082
@nadi8082 6 ай бұрын
የየትዋን ሴትዮ?
@habtamuzewdu9479
@habtamuzewdu9479 6 ай бұрын
ቀሲስ በእውነት ደስ ነው ያለኝ ስላየሆት ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመኖዎን ያርዝምልን
@MikiBlessed
@MikiBlessed 6 ай бұрын
የእናቴን ፀሎት የሰማ እናንተንም ይስማቹ❤
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድሜ
@arsemaalemayehu7931
@arsemaalemayehu7931 6 ай бұрын
ቀሲስ ዘክርስቶስ አባቴ 😢❤😢❤
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 6 ай бұрын
ስሌሌሌ የእትዬ አልማዝ ልጅ አብሮ አደጌ ሳይህ ደስ አለኝ ወንድሜ ቃላት ያጥረኛል ሀብቴስ ደህና ነው ምን እንድንል አላውቅም ሁሉንም አውቃለሁ ይሄንን ታሪክ።
@YezgetM
@YezgetM 6 ай бұрын
ወይ የሰው ልጅ እኪሞት ድረስ ያለው መከራ ሀብታም ነበረ እኮ ሰው ቢኖረው ኖሮ
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 ай бұрын
Awo susuu eko naw Cher
@takelederesa
@takelederesa 6 ай бұрын
የሚገርም ለብዙዎች ትምርት የሚሆን ነው
@Konelene
@Konelene 6 ай бұрын
እሼ ኑርልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿ጥሩ ትምህርት አስተማርከን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 6 ай бұрын
እግዚአቤር ይመሰገን ትልቅ ለውጥ ነው በርቱ 🙏🙏🙏🙏🙏
@hhhvj
@hhhvj 6 ай бұрын
ይሄ ሁሉ የመምህር ተስፋዬ አበራ እና የአባታችን የድካም ውጤት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@DeaconBinyamAlebachew
@DeaconBinyamAlebachew 6 ай бұрын
የብዙዎችን ሕይወት የለወጠውን ይህን ተቋም ማገዝ የሁላችንም ግዴታ ነው ።
@solomoncomedy7332
@solomoncomedy7332 6 ай бұрын
እስቲ በደብ እየው የመላክቶቹ ፎቶ መሃል ምንድን ነው ያልው እሱን እየው ወንድሜ
@yonesfekadu5800
@yonesfekadu5800 6 ай бұрын
እውነት ነው ምንም ውሸት አያቅም በድብ ነው የማቀው
@DawitTilahun-r1c
@DawitTilahun-r1c 6 ай бұрын
መምህራችን ቀሲስ ዘክርስቶስ እግዚአብሔር ያበርታቹ
@tesfamicaelmamo8981
@tesfamicaelmamo8981 6 ай бұрын
ስሌ የሰፈሬ ልጅ እንኩአን ለዚህ ለውጥ አበቃህ በርታልን ለብዙዎች ምሳሌ ትሆናለህ እግዚአብሔር ይመስገን
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን💞ሰላም ለሀገራችን💚💚💛💛❤️❤️❣️
@MasaretNagoose-gy2tc
@MasaretNagoose-gy2tc 6 ай бұрын
galaanii waqayyofi haa taa'uu💒🙏❤
@meryambekelemery
@meryambekelemery 6 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወጣቶች ለምን አቅም ካላቸው ሥራ መፍጠር አይቻልም???
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው
@AaAa-r4j5q
@AaAa-r4j5q 6 ай бұрын
በፋጣሪ ስም 😮ብዬ የሰማሁት 😢😢😢❤❤❤❤
@LEGNA27
@LEGNA27 6 ай бұрын
እሼ ይህን ድርጅት በደንብ አስተዋውውላቸው ባክህህህህህህህህህህህህህ😢❤❤❤
@maryamawitgetachew8474
@maryamawitgetachew8474 6 ай бұрын
Betam migerm tarik new astemari new ❤❤❤ anushan bitakerbulin betam desylenal astemari hiwet new yalew
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ ማርያማዊት ጌታቸው
@HanaDejen
@HanaDejen 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 6 ай бұрын
ይገርማል በጣም ፈጣሪ ገመናችንን ሸፍኖ ነዉ እንጂ ብዙ ጉድ አለብን
@AdemBosaa
@AdemBosaa 6 ай бұрын
አላሐምዱሊላህ❤❤❤❤
@yaredwalelign4302
@yaredwalelign4302 6 ай бұрын
እሼ ባንተስም አድ አድርጉ ትሸለማላችሁ በቴሌግራም እውነት ነው 😂😂😂
@maninet702
@maninet702 6 ай бұрын
ውሸት ነው።
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 6 ай бұрын
​@@maninet702ደምሪኝ በቅንነት
@ENBAYE
@ENBAYE 6 ай бұрын
ሀሰት ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 ай бұрын
እቪቱ እንተረቢዉ ስታርግ በጣም ትስቃልህ ለምንዱ ነዉ?❤❤❤
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 6 ай бұрын
ጥርሱን ሰለአተካከለ 😂😂
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 ай бұрын
Awo btaam yabzawaal
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 6 ай бұрын
የኔ ወንድምም 16 ስዓት ሙሉ እንቅልፍ አጥቼ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰራሁትን 60.000 ብር በልቶኛል
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 6 ай бұрын
Ayzuse ulem ngr Lbegu new
@57623
@57623 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥልን
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 6 ай бұрын
ሰላም ሰሜ እንዴት ነህ እኛ ልጆች ሆነን አስታዉሳለሁ አያቴ እህቴን ግማሽ ኪሎ ስኳር ግዢ ብላት ኪሎ ይዛ መጣች ከዛ መልሻት ግማሿን አለቻት ባለ ሱቁ ነዉ የሰጠኝ ብትል በግድ ያስመለሰቻት አሰታዉሳለሁ የሰዉ ብር የሰዉ ነዉ አለች እና አሁን ተገኝቶ ነዉ ይልሀል በኔ አስተሳሰብ የሰዉ ነገር የሰዉ ነዉ ደጉ ጊዜ ይመልስልን ሰሜ
@ayenewyetwale2414
@ayenewyetwale2414 6 ай бұрын
እሼ እኔም አስተማሪ ታሪክ አለኝ
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነገር ነው የጀመራችሁት በጣም የሚበረታታ ድርጅት ነው ሰውን ያህል ማዳን ከእግዚአብሔር ጋር በጣም ደስ ይላል በርቱ በርቱ በርቱ።
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 6 ай бұрын
እሼ ምነው ግን ባገኘኸዉ ነገር ዋለ ማት ኧረ ለየት እናቴ አባቴ በልጅነቴ ለተለያዩ ዋለ ያሶብላልን ሆሆሆሆ ያ ጓደኛህ ባገኘዉ ነገር ዋለ እያለ ያፋሽካል ህሊና እያለ የሚያዝ ማን ያዘዋል የሚባለዉ ልጅ የኛ ባህል የሚያስደምም ነገር እሰይ ያለ በለዝያ ይሁን ነዉ እያልን ነው እንጂ ዋዉ ምን ማለት ነው
@meharitetekia148
@meharitetekia148 6 ай бұрын
Izgeabher yimesgen 🙏🙏🙏
@FpHk-th3pl
@FpHk-th3pl 6 ай бұрын
❤ሸቱ
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 6 ай бұрын
ስውን እማክል ፍጥረት ቅጠልና ወሀ አምሮዉን ያዘዊል ጉድ ነው
@tewahido21
@tewahido21 6 ай бұрын
አረ ተባረኩ እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምር
@aki_yabu
@aki_yabu 6 ай бұрын
Eshetu You need Editing Director
@wemarttrading8483
@wemarttrading8483 6 ай бұрын
እሼ please ይሄንን ፕሮግራም ቶሎ ቶሎ ልቀቅ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ7ጀ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ7ጀ 6 ай бұрын
ድርጅቱን የገቢ ማሰባሰቢያ እንዲያደርግለት እሸቱ ቢያግዛችሁ ጥሩ ነው
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለንሰሐ ሰጥቶህ በድጋሚ የልጅነት እድል ስለሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ከችግርህ መውጣትህ ነው እግዚአብሔር መሐሪ አባት ነው እድለኛ ነህ ቀሪ ዘመንህን እመብርሀንን ከለላ አድርገህ በቅዱስ ቁርባን ታትመህ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ ያድርገን።
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 6 ай бұрын
ግን ይሄ ሰውዬ ህይወቱ አስደናቂ ነው ምስኪን ባህሪም አለው
@AbebaWubie
@AbebaWubie 6 ай бұрын
የፍሬህይወት ተሪክ ጨርስልን?!
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 6 ай бұрын
ምስኪን የኔ አባት እያሩሩ መሳቅ የቤተሰብ ነገር ከባድ ነው
@tadelatube4375
@tadelatube4375 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጠባቁት እጅግ ግሩም
@peace3791
@peace3791 6 ай бұрын
አሁንም ቶሎ ገንዘብ ማግኘት ያሳሳስታል:
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 6 ай бұрын
የታደል እንዲ የወደቁትን ያነሳል😢
@zahra1491
@zahra1491 6 ай бұрын
ቀሲስ ዘክርስቶስ❤
@zdds8565
@zdds8565 6 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባሃል
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 6 ай бұрын
ጫት አስቃሚ ሆስፒታል ይገርማል
@userenter2635
@userenter2635 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏ሕይወት ብዙ ውጣ ውረድ አላት ሲልፍ ደግሞ ታሪክ ይሆናል
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 6 ай бұрын
ድርጅቱን ሳላደቀው አላልፍም
@ተናኜማስረሽ
@ተናኜማስረሽ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አመለጥህ❤
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 3,2 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 173 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН