ከአዲስ አበባ ድረስ ስኳር በኩንታል ይዞልኝ ይመጣል : የአንድ ሰው ህይወት የሙሉነሽ

  Рет қаралды 363,798

Donkey Tube

Donkey Tube

Ай бұрын

Subscribe
እምቦሳ Tube / @embosatube
የዛሬዋ የአንድ ሰው ሂወት እንግዳችን ሙሉነሽ ዘበነ ትባላለች በልጅነቷ ነበር ከእናት እና አባቷ ተለይታ አጓቷ ጋር ዲላ ለመኖር በደስታ የሄደችው ዲላም በጥሩ ሁኔታ ከቤተሰቦቿ ጋር በደስታ እየኖረች ትምህርቷን ተከታትላ በጥሩ ውጤት ጎንደር ዩኒቨርስቲ የገባቸው የ ሙሉነሽ ታሪክ የተቀየረው ጎንደር ነበር የምትፈልገውን የትምህርት ምርጫ እየተማረች በሀይለኛው ትታመማለች በዚህ ጊዜ ከሚያስተምራት መምህር የፍቅር ጥያቄ የቀረበላት ሆኖም ቅድሚያ የሰጠቺው ለትምህርቷ ነበር ግን ለወደፊት ሂወቷ አስፈላጊ እደሆነ ስላመች የፍቅር ጥያቄውን ተቀብላ ትምህርቷን አጠናቀቀች በጣም የምትወዳቸው ያሳደጎት እናቷ የመመረቂያዌን ድግስ እያዘጋጁ በድንገት ከዚህ አለም በሞት ተለዩባት በዚህ ጊዜ ክፉኛ ሀዘን ውስጥ ገባች ያሳደጋትን አባት ለመንከባከብ ዲላ ተመለሰች ሁለት አመት ከተንከባከባቸው ቦኋላ ግን ወደጀመረቺው የፍቅር ሂወት ለመመለሰ ሀዋሳ ገባች ሆኖም ባላሰበቺው መንድ አገባዋለው ያለችው አጣቺው በዚህም ክፉኛ ተጎዳች በጠና ታማ ይርጋለም አርሴማ ፀበል ለመጠመቅ ገባች ከ ዩንቨርስቲ ጀምሮ የሚያቋት ጓደኞቻ እየመጡ ይጠይቋት ነበር ከሁለም ግን ከአዲስ አበባ እየመጣ የሚጠይቃት ጓደኛዋ ለከፈተችው ምግብ ቤት ስኳር በኩንታል ያመጣላት ነበር በዚህ አጋጣሚ የአሁኑን ባለቤቷን ለምን አብረን አንሆንም ጥያቄ የተቀበለችው ቀሪው ከቪዲዮ እንከታተል የሙሉነሽ መጨረሻ ምን ይሆን አብረን እናያለን መልካም ቆይታ!
Join us for a captivating episode featuring Mulunesh Zebene, a remarkable individual whose life has been shaped by the pursuit of education and the quest for love. In this emotional and thought-provoking video, Mulunesh shares her extraordinary story of separation from her parents during her childhood and the difficult choices she had to make along the way.
As a young girl, Mulunesh faced the heartbreaking reality of being separated from her mother and father. Despite longing for love and affection, she made a courageous decision to prioritize her education, recognizing its crucial role in shaping her future. With determination and resilience, Mulunesh embarked on a journey of academic excellence, dedicating herself to her studies.
However, life took an unexpected turn when a love interest entered Mulunesh's life. Balancing her own desires with her sense of duty, she decided to accept the love request and temporarily put her education on hold. For two years, Mulunesh devoted herself to caring for her loved ones, cherishing the bond they shared.
Yet, as time went on, Mulunesh's passion for education resurfaced, and she found herself yearning to continue her studies. With a heavy heart, she engaged in a heartfelt conversation with her current husband, bravely expressing her desire to return to the educational path she had temporarily left behind. The video captures this pivotal moment, showcasing the emotional depth and complexity of Mulunesh's journey.
Join us as we witness the unfolding of Mulunesh Zebene's extraordinary life story, filled with sacrifices, love, and the pursuit of personal fulfillment. Prepare to be inspired and moved as we delve into the intricate tapestry of Mulunesh's experiences, highlighting the power of determination, resilience, and the choices that shape our destinies.
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Пікірлер: 323
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሃሳብሽን እንዳትለውጭ አንች ብዙ ታስተምሪናለሽ ጥሩ አስተሳሰብ አለሽ💚💛❤👏😘እሼ የምታቀርብልን ሰዎች በጣም አስተማሪ ናቸው💚💛❤👏😘
@Sariy177
@Sariy177 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@DanielLobe-oz8ox
@DanielLobe-oz8ox Ай бұрын
❤❤
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@almazmengistu7057
@almazmengistu7057 Ай бұрын
አሜን🙏🏼
@user-gy5yp5kg7t
@user-gy5yp5kg7t Ай бұрын
አሜን
@musakedir3364
@musakedir3364 Ай бұрын
ሙሉነሽ በጣም ጨዋ ጎንደር ዩኒቨርስቲ የክፍል ጓዴ ነበረች። እንዲህ ተመንድገሽ ሳገኝሽ ደስ ብሎኛል፣ በርቺ።
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
የሚገርም ጥንካሬ ነው ጀግና ሴት ነሽ ክብር ለጀግና ጠነካራ ሴቶች የምትሉ በላይክ አሳያት
@MEd595
@MEd595 Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@Prin-Gb
@Prin-Gb Ай бұрын
በጣም ጨንቆኛል ማርያምን በጸሎታቹ አስቡኝ የስደት እኅተች ወንድሞቼ ተቃጥየ የሰራሁትን በሰዉ ሃገር ልፋቴን ከንቱ ቀረሁ😢😢😢 የአገሬ ሰዉ ወደ ሃገር ቤት እንዲልክልኝ የሰጠሁት ብር ካደኝ😢😢ማርያምን በሰው ሃገር የማደርገዉ ጠፋኝ!
@user-zm3dd5ol9g
@user-zm3dd5ol9g Ай бұрын
ኣይዞሽ የኔ ዉድ እመብርሃን በምልጃዋ ታስብሽ ❤ 😢😢😢ኣይትጨነቂ ሁሉም ያልፋል
@simachewHabtamu
@simachewHabtamu Ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል ልጆቹን መች ይረሳል
@Israel.London
@Israel.London Ай бұрын
አይዞች ነገም ሌላ ቀን ነው:: ዋናው አንቺ ጤና
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Ай бұрын
አይዞሽ እኔም እንዳንች በሰው አገርለፍቸየገዛውትን መልሶሰርቶበት ቁጭ አለ. ፈጣሪይፈርዳል አይዜሽ
@nazmuljshshd7788
@nazmuljshshd7788 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@alemayehugebru8939
@alemayehugebru8939 Ай бұрын
ዋው ሙሉዬ ደስ የሚል ታሪክ ነው ቆቆ ኪዳነምሕረትን ታስታውሻለሽ ሠላምሽ ይብዛ እህቴ የሠፈርሽ ልጅ ነኝ
@abrahagorfie2687
@abrahagorfie2687 Ай бұрын
ኡፍፍ ምን ዓይነት አገላለጽ ነው? አንደበተ ርቱዕ ሴት ናት። እግዚአብሔር ይባርክሽ በልልኝ እሼ።
@user-jq3mw6ex5l
@user-jq3mw6ex5l Ай бұрын
የባለፈው አባቴ ታሞብኝ የተባለሁ ስልክ ቀልድ ነው አይ እንባዬ በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት አባቴን በጣም ነው የምወደው ስለ አባት የሚሰራ የሚያሳዝን አዝናለሁ ቀልድ ነው አትሉም ግፍ ነው እውነት ጠንካራ ሴት ነሽ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Ай бұрын
እኔስ እውነት መስሎኝ
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Ай бұрын
ሚዲያ ላይ ሁሉንም አትመኑ ራሣችሁን አታሥጨንቁ
@zena4992
@zena4992 Ай бұрын
ወይ እኔ እራሱ አልቅሸ ልሞት
@HiyabKassahun
@HiyabKassahun Ай бұрын
Wendeme/ehte tariku tekekelnga nw ensu tewnut enji.
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Ай бұрын
የኔእናት😢❤
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r Ай бұрын
ሙስሊም ክርስቲያኑ በየ እምነታችን ለሀገራችን ፅለት ዶአ እናድርግ ሀገራችን ኢቶጲያን ሠላም ያድርግልን ያረብ ወላድ አያልቅስ የኢቶጲያ እናቶች እባ ይታበስ ሀዘናቸዉን በደስታ ይቀይላቸዉ ♥♥♥♥♥ ላይ አድርጉኝ
@MEd595
@MEd595 Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@selamekongo4441
@selamekongo4441 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zena4992
@zena4992 Ай бұрын
አሜን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
አሜን
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 Ай бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን እናህዝቦቿን ከክፉ መንፈስ ይታደግልን
@temuwbante656
@temuwbante656 Ай бұрын
እሸ ተባረክ የምታቀርባቸው ሰወች የህይወት ታሪካቸው መጽሐፍ ነው እየተማርኩበት ነው ሁሌም ነው የምከተለው ፕሮግራምህን በህይወት መኖር ለካ ነገር ሌላ ቀን ነው !!
@Adjust-tw4md
@Adjust-tw4md Ай бұрын
ሙሉየ የኔ ውድ በጣም የምወድሽ አስተዎይ ሰው ነሽ ትውውቃችን ጎንደር ዩኒቨርስቲ ሁኖ ባጋጣሚ ደግሞ አሁን አያት አክሲዮን የቤቶች ሽያጭ አንድ አይነት ስራ ነው የምንሰራው ገረመኝ ውዷ ይሄንን ቻለንጅ ሁሉ ያሳለፍሽ አልመሰለኝም ህይወት እንደዚህ ነው ከማውቅሽ በላይ ጠንካራ እና ጥበበኛ አስተዎይ ሀይማኖተኛ ሆነሽ አየሁሽ ምርጥ ሴት ሙሉየ ደስ ብሎኛል ሰብስክራይብ እሞቦሳቲዮብ!!!!!! መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ብዙ ብዙ ታስተምሪያለሽ በርች
@selamekongo4441
@selamekongo4441 Ай бұрын
ምንም ነገር ብሰማ ምኑም አያስደስተኝም ምንም አያዝናናኝም ዬሀገሬን ሰላም ብቻ ነው የሚናፍቀይ ዬሚያሳስበይ 😢😢😢😢😢😢
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ማርያምን እኔ እራሱ ለካ ሁሉም ነው😢
@user-nr2bi4jv8v
@user-nr2bi4jv8v Ай бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣልን ወገኖች በጫንቀት ልንሞት ነው😢😢😢😢
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Ай бұрын
❤❤😢😢😢
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Ай бұрын
​@baniayእኔም😢😢😢chu7478
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr Ай бұрын
Ewnet new fitari selamun yatalin
@yesaq_Media
@yesaq_Media Ай бұрын
ክብር ለሴቶች ሴቶች ባይኖሩ እኛ ወዶች ምን ይውጠን ነበር..?
@user-jp3ry1on6b
@user-jp3ry1on6b Ай бұрын
እንደ አዳም ዘና ብለን እንኖር ነበር
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
እኛም ክብር ለሚስጠን ክብር ይገባዋል ክብር ልን ወድማችን
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Ай бұрын
Keber lemistu wedoch telk keber algn tebark yen wedn❤❤❤
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen Ай бұрын
ክክክክ ምነው በሄዋን ምክንያት ነው የተሳሳትነው ትሉ የለ ለማንኛውም ጥሩ ግንዛቤ አለህ በሄዋን ብንወድቅም በድንግል ማርያም ከብረናል ክብር ለእግዚአብሔር
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Ай бұрын
አይሆንላችሁም😂❤ተው​@@user-jp3ry1on6b
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
በሰው ልብ ብዙ ሃሳብ አለ የእግዚአብሔር ሃሳብ ግን እርሷ ትፀናለች ቆንጆ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል በፀሎት በርቺ ሁሉም ለበጎ ነው !
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Ай бұрын
እንደየ እምነታችን ለሀገራችን እንጸልይ ❤🇪🇹❤
@MEd595
@MEd595 Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
ጀግና ሴት የጠንካሬ ሴት ምሳሌ በፀናት ላይ ፀናት ይስጥሽ❤❤❤❤
@hareggebre
@hareggebre Ай бұрын
ወይ ጉድ በፊት የእውነት ታሪክ ነበር የመሰለኝ ይገርማል ደግሞ የልጅቷ አገር የአያቴ አገር ነው እንጠያየቃለን 🙏
@AlebachewTube
@AlebachewTube Ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ጀግና ሴት ነች። ያልተፈተነች ህይወት ለስኬት አትበቃም ነውና መፈተንሽ ለበጎ ሆኖ ዛሬ በህይወትሽ መማር ላይ ነን። እግዚአብሔ ነገርን ሁሉ በጊዜውና በወቅቱ ለበጎ አደረገ ይሏችኋል ይህ ነው። እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሸ።
@Mubetube2
@Mubetube2 Ай бұрын
ጀግና ጠንካራ ነሽ በሰአቱ የማያልፍ ይመስላል ትግስት ካለ ሁሉም ያልፋል❤
@Amhara259
@Amhara259 Ай бұрын
የሸዋ ህዝብ ለጎንደር በጣም ልዩ ፍቅር ነው ያለው ❤♥️
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Ай бұрын
እኔም ያረብ አገሮ ጀግና ሴት ነኝ እድሉን ባገኝ ታሪኬ ልብዙወች ትምህርት(ጥንካሬ ይሆናል❤።
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Ай бұрын
😍😍😍😍
@user-kc9kc6qh1f
@user-kc9kc6qh1f Ай бұрын
ጎበዝ
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Ай бұрын
ጎበዝ
@selambougale9614
@selambougale9614 Ай бұрын
ጀግና ሴት ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆ ነዉ 🥰👍
@user-jy5gt3xp8z
@user-jy5gt3xp8z Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገነው ሀሌም ካነቺ ጋራ ይሁን፡፡
@menberegetachew2521
@menberegetachew2521 Ай бұрын
የአጉቶ ሜስት መልካምነት ይገርማል ነፍስዋን በገነት ያኑርልን !🙏🙏 ግን ስንቶነው የህት /የወንድም ልጅ አምጥቶ የሜያሰቃይ ባለበት አገር ላይ ይቼን የመሰለ እህት ሴሰጠን ልዬነው ነፍሰዋን በአፀደገነት ያኑርልን ኖራ በተደሰተችነበር 🙏 ጓደኞችዋም እናመሰግናችሁዋለን ተባረኩ !🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelabebe9955
@rahelabebe9955 Ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽህ ጉበዝ
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን እሜን በሉ ቸሩ መደሀኒአለም ሰላም ያምጣልን አሜን አሜን ሀገራችን ሰላም ከሆነ ገብተን እንስራለብ ስደተኞችም እህቴ አንች የሰሜንሸዋ ልጅ ነሽ እኔም የሰሜን ሸዋ መረሀቤቴ ልጅነኝ ይመችሽ ❤❤❤❤
@MEd595
@MEd595 Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@comedianeshetu
@comedianeshetu Ай бұрын
Subscribe እምቦሳ Tube www.youtube.com/@Embosatube
@TemeMekonen-ws6no
@TemeMekonen-ws6no Ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ በርቺልን
@yesaq_Media
@yesaq_Media Ай бұрын
ፈጣሪ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣቹ የሰው እጅ አያሳያቹ
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Ай бұрын
Amen Amen Amen
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb Ай бұрын
Amen🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-pp2mr1iu8s
@user-pp2mr1iu8s Ай бұрын
Amennnn
@Menot-qv6dn
@Menot-qv6dn Ай бұрын
አሜን
@hiwotbelachew6429
@hiwotbelachew6429 Ай бұрын
አሜን ❤
@Sebat24
@Sebat24 Ай бұрын
እሽ ታላቅ ሰው ኑርልን❤👍❤👍❤👍❤
@Masetwal-ec5cb
@Masetwal-ec5cb Ай бұрын
እሴት ልጅ እደዝህ ጀግና ስትሆን ደስ ይላል ❤❤❤❤
@yehulashethailu5049
@yehulashethailu5049 7 күн бұрын
በዚህ ሊክ መሆን አለነበረብሽ ወንድ ይመጣል ይሄዳል ማጣት የሊሊብሽ እናትሽን ❤
@merryhailu471
@merryhailu471 Ай бұрын
ሙልዬ ቆንጆ ! እግዚያብሄር ይመስገን🤲እዚህ ደርሰሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l Ай бұрын
የሸዋ ልጆች😊❤ኑ ማ
@user-io2mb6rf7n
@user-io2mb6rf7n Ай бұрын
@Amhara259
@Amhara259 Ай бұрын
መጣን
@masetewal6914
@masetewal6914 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🥰እሼ የሰው ልክ ❤️
@comedianeshetu
@comedianeshetu Ай бұрын
ድሬዎች ተዘጋጅታችኋል??? ኮሜዲያን እሸቱ ድሬዳዋ አዲሱን ''ማን እንደ ሃገር'' የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ ሊያቀርብ ነው!!! ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/wa6bvZ
@melukongio5148
@melukongio5148 Ай бұрын
በሃር ዳር ሂድ እስኪ እሺ ትንሽ አስቅልን ወንድሞቸን አስቅልኝ ትንሽ
@bethelhemmesfin8220
@bethelhemmesfin8220 Ай бұрын
Enmetalen 💪
@BezaOfficial1
@BezaOfficial1 Ай бұрын
Are eshe ene gar tru yefkr tarik ale astemari new contact me please
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አሼ መሌ
@tsiZom584
@tsiZom584 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ፣ ጎበዝ ፣ብርቱ ፣ኃይማኖተኛ የወንዜ ልጅ😍 በጣም አስተማሪ ጉዞ ነው ያለፍሽው የበለጠ ከፍ ብለሽ ራዕዮችሽን እንድትኖሪየቸው ምኞቴ ነው👐 ደሞ ትችያለሽ! አቅሙ አለሽ በርቺልን 😘 የምትወጃት የአማኑኤል እናት አትለይሽ ቤተሰብሽን በበረከት ታብዛልሽ 🙏
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Ай бұрын
ለ ትንሳዔ ወደ እየሩሳሌም ለመሄድ ካልተሳካላችሁ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለምናችሁ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂዱ በእግዚአብሔር ❤በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ❤ ይሄን የምታነቡ ሁሉ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂዱ እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ እራሱ እግዚአብሔር ሲፈቅድላችሁ ነው ለዛ ምድር ፀበል የሚያበቃው እሱ ይፍቀድልን
@HaymanotGashawu-nb1ev
@HaymanotGashawu-nb1ev Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ ይሁን
@sishaia6875
@sishaia6875 Ай бұрын
የት አገርነው ለምሳሌ እኛ ከራያ አላማጣ ተነስተን ለበርሚል ቅዱስ ጊወርግስ ለመሄድ አገሩ የትነው
@dabereinini
@dabereinini Ай бұрын
Yet new baa maryam❤❤❤???
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Ай бұрын
በእግዚአብሔር የት ነው የሚገኘው ዲያሌሲስ የሚያደርግ ወንድም አለኝ ጸበል ለመሄድ ይፈልጋል ግን ችሎ ለመሄድ አይችልም በእግዚአብሔር እርዱኝ።
@yohanakiros8666
@yohanakiros8666 Ай бұрын
ጌዴኡፋ ብንማረውም እዛው ያደግን ልጆችም በተለይ የዲላ ልጆች አንችልም ት/ት አሰጣጡም ተጨምሮ ። ታሪክሽ አንደኛ ነው ያስተምራል
@MEd595
@MEd595 Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@yekassaehet
@yekassaehet Ай бұрын
እኔ አብዛኛው ሂወቴን ፅፌዋለሁ አንድ አንድ ጊዜ ሲደክመኝ ገለጥ እያደረኩ አነበዋለሁ የሚገርመው የኔ ሂወት ያለፍኩበት የማይመስለኝ ከባድ ጊዜያትን አሳልፌአለሁ እግዚኣብሄር ይመስገን በብዙ ተሰብሬ በእጥፍ ጠንክሬ እነሳለሁ 😢 ፍቅርን የሚኖረው የታደለ ነው የእኔ ፍቅር በመካከላችን እየተመናመነች ነው 😢ግን ፍቅርን ስንጀመር ከእራሳችን እንጀምር እራሳችንን የወደድን ቀን የሚሄደው የሚመጣው ለኛ መሰበር ምክንያት አይሆንም ❤
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Ай бұрын
💯👍
@tsedalemengesha1344
@tsedalemengesha1344 Ай бұрын
ሳስዬ እያንዳንዷን ወቅት አስታውሳለሁ 😭😭😭በሰዓቱ አንችን ማውራት በራሱ ከባድ ነበረ 😭💔💔 እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ😍😍 የኔ ብርቱ
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 Ай бұрын
She's smart and humbleb! Your blessed
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t Ай бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ ፍቅር ይጎዳል❤❤❤
@MEd595
@MEd595 Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@adissutube
@adissutube Ай бұрын
እህቴ ተባረኪ
@helenayana239
@helenayana239 Ай бұрын
Love it. She’s gorgeous and nice.
@berhanuesubalewzethiopia5416
@berhanuesubalewzethiopia5416 Ай бұрын
Sasu! I like your story telling style! Keep doing it!
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Ай бұрын
ዋው አስታወስኳት ከምር ድቅ ነው ጥሩ አስተማሪ ታሪክ ነው እህታችን ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤
@MEd595
@MEd595 Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@MEd595
@MEd595 Ай бұрын
ደምሪኝእህቴ
@tigtube2793
@tigtube2793 Ай бұрын
ዋዉ ጎበዝ ነሽ በጣም በርች ከዚህም በላይ 👍👍
@santasino663
@santasino663 16 күн бұрын
እውነተኛ መስሎኝ ማልቀሴ በሰዎቹ ብሰራ አሪፍ ነበር
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሴት!❤❤❤
@tirujember6290
@tirujember6290 Ай бұрын
እሸ መሌ ላንተ ስል አደርገዋለሁ፡፡ በርች፡፡
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ❤
@user-qc2qo8yy1u
@user-qc2qo8yy1u Ай бұрын
I like your story you are great. Keep up what you are doing
@Habshaw
@Habshaw Ай бұрын
Amazing place I know it place
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Ай бұрын
እግዚአብሔር ይትብክሺ በርችልን ነገ በታም ትልክ ቦታ ደርሰሺ እንይሺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
ያገሬልጅ ጎበዝ ነሽ እሸቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh Ай бұрын
ቤሩነሽ
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 Ай бұрын
You so beautiful yene kongo Egzaber tedarshen Yetbarheke yune
@user-bc5ib2yr4o
@user-bc5ib2yr4o 14 күн бұрын
I am excited to see you letter🥰🥰 more respect 🎉🎉🎉😂❤❤
@talaquaethiopia
@talaquaethiopia Ай бұрын
የሚገርም ነው....❤❤❤
@Aygize
@Aygize Ай бұрын
Eshye betam dekmohal yastawukbhal Enen ydkemegn ayzok Bki enklf tegn Mariyamin tasfelgenal Yewun tesfaye ante nehh
@belaygetachew9137
@belaygetachew9137 Ай бұрын
Wise Woman!
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
ጎንደርን እኔም ጎብኝቻታለሁ ❤
@nigatayalew1883
@nigatayalew1883 Ай бұрын
Kimim yalish kimem mechereshachihu yimer amen eshe dinku tebark
@melakutaye6258
@melakutaye6258 Ай бұрын
ጀግና ነሽ
@henokabebe1352
@henokabebe1352 Ай бұрын
እሼ በርታልን ❤️🙏
@MiRahel
@MiRahel Ай бұрын
She is beautiful
@saratube60
@saratube60 Ай бұрын
ጠንካራ
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Ай бұрын
ዋው ደስ ስትይ❤
@momof284
@momof284 Ай бұрын
Slightly same story with me. I feel you my dear
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 Ай бұрын
Good luck.
@mamela1
@mamela1 Ай бұрын
I like her point of view.
@user-zd5tb3ts3m
@user-zd5tb3ts3m Ай бұрын
ክብርለእግዚአብሔር
@TG-et
@TG-et Ай бұрын
3ኛ ነኝ ዛሬ👌👍
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 Ай бұрын
ፈጣሪ ሰላማቹን ያብዛው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MEd595
@MEd595 Ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ
@user-mt3nw9ep5i
@user-mt3nw9ep5i Ай бұрын
እኔም ልቤን ካስረከብኩ ብኋላ ላሽ አለኝ ይሄው እስከዛሬ በሱ ምክንያት ሌላ ጋር ልዘልቅ አልቻልኩም እሱ ግን አግብቶ ሂወቱን እያጣጣመ ነው ቢሆንም ለኸይር ነው ብየ አለሁ እያነባሁ
@user-ir7kv7sg8f
@user-ir7kv7sg8f Ай бұрын
አይዞሽ ሊላ ለመልመድ ሞክሪ
@user-ir7kv7sg8f
@user-ir7kv7sg8f Ай бұрын
እኔም ስብራትን አቀዋለሁ
@ethiopian2000
@ethiopian2000 Ай бұрын
እህቴ ያለፈውን ህይወት እንደትምህርት ወስደሽ ህይወትሽን መቀጠል ያለፈው አልፋል
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v Ай бұрын
የኔ ቤጤ ነሽ አች እኔም ቁሜ ቀረሁ የምር ከባድ ነው ሌላ ሂወት እንኳን ለመጀመር ሳስበው እራሱ ያስጠላኛን ደክምምም ነው እሚለኝ በቃ ለማሰብ ስሞክር😢
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i Ай бұрын
አይ እህቶቼ ለሚወድት ደስታመመኘትነዉ ኖሮደስተኛቢሆን ብሎየሚያሳስብም ሁኔታም አለ በርቱ ከባነዉ 💔😢
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 Ай бұрын
ke mimesitew tariksh betechemari minm yemaysebaber yekalat atekakemshn ejig betam adnkealhu Ezih yaderesesh Egziabher yetemesegene yhun .
@haregg6774
@haregg6774 Ай бұрын
የኔ ጀግና ጎበዟ ሴት ስላወቅኩሽ ደስተኛ ነኝ ገና ስተዋወቅሽ ትልቅ ህልም እንዳለሽ አስተውያለሁ ሙልሽዬ አንቺ እቺ ብቻ አደለሽም በርትተሽ ምታበረቺ ድንቅ ሴት ነሽ በትልቅ ሾው ለመገናኘት ያብቃን፤
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Ай бұрын
ጠንካራ ሴት❤
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh Ай бұрын
ምነው እደኔ ስደት የሰለቸው
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n Ай бұрын
ሳየዉ እዉነት መስሎኝ ማልቀሴ ለካ ማስታወቂያ ነዉ የሜሰሩት ቨዲዎ አላምንም
@user-jd4nc4hp2s
@user-jd4nc4hp2s Ай бұрын
እኔም እውነት መስሎኝ አልቅሻለሁ
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h Ай бұрын
ቆንጆ ነሽ ደግሞ ንግግርሽ እና ሳቅሽ ውይይይይ
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 Ай бұрын
ክብብር ይገባሻል ጠካራ ሴት ❤❤❤
@demessietefera1894
@demessietefera1894 Ай бұрын
ቆቆ ኪዳነ ምሕረት የቅድመ አያቶቼ የትውልድ ቦታ።
@simachewHabtamu
@simachewHabtamu Ай бұрын
እዚ ፕሮግራም ላይ መቅረብ የምፈልገው እኔ ብቻ ነኝ?ወይስ ሁሉም ይፍልጋል
@merafget5104
@merafget5104 Ай бұрын
የሚገርም ብስለት እውቀት ጥንካሬ አይቼብሻለሁ በርቺ ከንግግርሽ እንደተረዳሁት ልትደርሺ የምትችይበትን እርቀት ታይቶኛል በርቺ
@ZenebechDegemu
@ZenebechDegemu Ай бұрын
Wow
@sarayitbarak810
@sarayitbarak810 Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ። እኔ ከ 15 አመት በፊት እንዳንቺ በሞት ተነጥቄ እስከዛሬ ፍርሀቱ አለቀቀኝም።
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v Ай бұрын
አሜን፫
@user-lv3xv5lf5m
@user-lv3xv5lf5m Ай бұрын
መፈተን ጠንካራአ ያደረጋል እውነት ለመናገር
@wintamichael7546
@wintamichael7546 Ай бұрын
embosa tube …,already subscribed
@yeshiwas8757
@yeshiwas8757 Ай бұрын
እግዚአብሔርን አኩርፌ ከእመብርሃን ጋር ነበር የማወራው ? ኪኪኪ። አሳቅሽኝ። እምነትሽ የየዋህነት ስለሆነ በስራሽ እግዚአብሔር አይቀየምም። ወደ እናቱ በቀረብሽ ጊዜ ወደ አምላክ በጣም እየቀረብሽ ነበር ።
@MEd595
@MEd595 Ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ
@Fanoawit
@Fanoawit Ай бұрын
እኔንም አሣቀችኝ😊 ልቧ ንጹህ ነው።
@LIJGALIB.g
@LIJGALIB.g Ай бұрын
እሻቱን ያምውድ ላ❤❤❤
@Fanoawit
@Fanoawit Ай бұрын
ውይይ ጎንደር እያለሽ አውቄሽ በነበር ቤተሰብ ጋር ወስጄ እንደ እህቴ በተንከባከብኩሽ ።
@Embosatube
@Embosatube Ай бұрын
እህቴ/ወንድሜ ጎንደርን ለማቀፍ ማን ብሎት ሙሉ ቤተሰብ እግኝቼ ነው የኖርኩት❤❤❤
@hanalegesse84
@hanalegesse84 Ай бұрын
Good evening shitu
@zero_tube12
@zero_tube12 Ай бұрын
yes yemejemeriya view negn
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs Ай бұрын
ጠካራ ሴት ለቤቷ ማገር ናት
@MEd595
@MEd595 Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@user-jy5gt3xp8z
@user-jy5gt3xp8z Ай бұрын
እኔነ ግን የሚገርመኝ መቼ ነው ግን ፈጣሪ የአገራችንን ሰላም፡ፍቅርቨ፡ጤንነትሽ፡በጎነትሽ፡ደህንነትሽ፡ራብ፡ጥምሽ ይህ ሁሉ ስቃይሽ ዳግመኛ የሚመለሰው እኔን የሚቆጨኝ እኔን የሚቆጨኝ፡የሚያንገበግበኝ፡ እኔን የናፈቀኝ የአገሬ እና የኢትዮጵያዬ🎉፡እማማዬ የአገሬ ጉዳይ ብቻ ነው
@teshomewerku
@teshomewerku Ай бұрын
Strong challenge!!
@tigistgselasie5844
@tigistgselasie5844 Ай бұрын
እውነት ነዉ ዛሬ በትዕግስት ማለፍ ከቻልን ነገን እናያለን
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 2,7 МЛН
ስራ ስሰራ ሰዎች ይደበድቡኝ ነበር
29:06
KTV Ethiopia / kegeberew Entertainment
Рет қаралды 6 М.
Ай ай ай 🤣🌶️
1:00
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,2 МЛН
Dad takes baby too unreliable# husband and wife humor funny video
0:16
Country Humor TV
Рет қаралды 2,7 МЛН
La la la la 🤣🥰❤️ #demariki
0:12
Demariki
Рет қаралды 22 МЛН
Школьники в тюряге 😂 #сериал #тренды
0:55
Топ по Ивановым
Рет қаралды 10 МЛН
Азат - ол менің бизснесім  І АСАУ І 6 серия
28:42
Dangerous School Life Hacks😱😵🤕
0:47
TooTool
Рет қаралды 4,3 МЛН