"አብይ እንደ አሳድ፣ ኢትዮጵያ እንደ ሴሪያ?"

  Рет қаралды 12,163

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@abd822
@abd822 Ай бұрын
"አብይ እንደ አሳድ፣ ኢትዮጵያ እንደ ሴሪያ? የሚሉት እኮ ተላላኪዎች ናቸው፤ ሲያምርህ ይቅር በላቸው። ፓለቲካውን በማንጫጫት ይመስላቸዋል
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r Ай бұрын
ኤርሚያስ እንደምን አደርክ የዛሬው ርዕስ ምርጥ ነው አላሳድን የሚያነሳ ስለሶሪያም ጠንቅቆ ማሰብ እንዳለበት ያስገነዝባል ግን ስለእውነት ብለን ብንናገር አላሳድና አብይ አንዲት ቦታ የሚመሳሰሉበት ቦታ ባወጣው ባወርደው ሊመጣልኝ አልቻለም ለምሳሌ አብይ ኑ እንደራደር እንስማማ እያለ ያለመነው ያላስለመነው አፈንጋጭ አለ እንዴ ?ሲቀጥል እንደ ጀዋር እንደ ስብሃት የመሳሰሉ የብዙ ሰው ደምና የአገር አብትን አፍስሰው የዘረፉትን በይቅርታ የለቀቀ ሰሜን ዕዝን የጨፈጨፉትን ምህረት የሰጠ ስድስት ዓመት ሙሉ አገሪቷን እየዘረፉ እዝብ እያጋደሉ እየጨፈጨፉ የትግራይ የኦሮሞ የአማራ ፅንፈኞችን በይቅርታ ያቀረበ አብዲሌን የመሰለ ሰው በላን በይቅርታ የለቀቀ አብይ አህመድ እንዴት አንባገነን ይባላል ???? እኔ አፈርኩኝ የማይነፃፀር ሲነፃፀር ሌላው ኤርሚያስ በፈጣሪ በእናትህ ይዤሃለሁ ጀዋር መሀመድ ፖለቲከኛ ነው ብለህ አታግዝፈው የሚሰራውን ሴራ በደንብ ታውቀዋለህ ለምን እንደሚፅፍም ወደ ሚዲያ ብቅ እንደሚልም ትረዳዋለህ በሚፅፈው ይዘት ማንን ለምን እንዴት እንደሚጠቀመው ታውቀዋለህ በድፍረት ተቸው ጀዋር ስለእውነት የሰው ቫንፓየር ነው ከእሱ አንድም ነገር ለአገርና ለወገን የሚጠቅም አሳብ አይወጣም እሱ ቢሳካለት እንደነ ቢላደን ታዋቂ የአይማኖት አዳኝ ገዳይ ሆኖ በዓለም ታዋቂ የመሆን ነው
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Ай бұрын
አክብሮ ኤርሚ ከምትሉት ጨንቀት ያለበት በሚዲያ ተደብቆ የሚኖር እብድ መሆኑን አትርሱ የሚናገረውን እንኳ እራሱን ማሳመን የማይችል slave master በመፈለግ ላይ ያለ ጭንቀታም ማለት እሱ ነው!!!
@BekeleBeri
@BekeleBeri Ай бұрын
በኢትዬጵያ በተከሰተው ምስቅልቅል የፓለቲካ ጉዳዮች፣ እውነትን ለመናገር ጠ/ር አብይ ብዙ ጥረት እየተደረገ ነው። ኢትዮጵያ ውደ ኋላ ድሮ መመልስ አይቻልም። ቅን አስተሳሰብ ይፈልጋል!!
@elsakassa1088
@elsakassa1088 Ай бұрын
ለየት እሚያረግህ በማስረጃ በማቅረብ ነው ኑርልኝ
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq Ай бұрын
ኢትዮጵያ እንደሶርያ ልትሆን የነበረው የዛሬ 7 ዓመት ነበር ዶር ዐብይ አድኗታል
@TgGtteshome
@TgGtteshome Ай бұрын
የሚመጣውን የፋኖ አንቅስቃሴ ማጠልሸት አንደምትፈልግ ለመረዳት አያስቸግርም
@TediTewodros
@TediTewodros Ай бұрын
ኤርሚ ሰላም❤❤❤❤❤
@habeniyaa
@habeniyaa Ай бұрын
ማን ነው ዐብይን እንደ አሳድ የሚገለብጠው ? ይኸ በመሬት ላይ ካለው ሁኔታ ጋር ፈፅሞ አይገናኝም ፣ አይነፃፀርም ⁉ ኤርሚ ! ይሁን ብለን ብንመኘው እንኳ ሊሆን የማይችል የደናቁርት ዕውራን ስሜታዊ ትኩሳት ነው ‼
@YaredTesfay-t2t
@YaredTesfay-t2t Ай бұрын
ደርግና ኢሄዳግም እንደዛ ይሉ እንደነበሩ ማስታወስ ኣቃተህ ማለት ነው የጊዜ ጉዳይ እንጂ ብልጽግና እንደ ቃዛ ህንጻዎች እላይላይህ ነው የሚፈርሰው
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq Ай бұрын
አሳድ 24 ዓመት ነው የቆየው ስለዚህ ዶር ዐብይ 17 ዓመት ይቀረዋል ማለት ነው ያኔ እንገናኝ
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 Ай бұрын
Great 👍
@Kassegntadele
@Kassegntadele Ай бұрын
አንዳንዴ ትኩረት ላግኝ ብለክ ትቀባጥራለህ ቅጥረኛ
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo Ай бұрын
አዴ ፈጣሪን ማመስገን ሐይማኖት ታካኪነትን ማለት ምን ማለት ነው ያለፈጣሪ መንቀሳቀስ ይቻላል እዴ? ከመጣብን ጣጣ በፈጣሪ ካልሆነ ይቻል ነበር ወይ ነው አተ በፈጣሪ አታምንም ወይ ዛሪ ደና ብትመስልም ትናት አተም ኢትዮጵያ ከሚያጠፏት መሐል ነበርክ ከሱጋ ደሞ አተ አሁን የምትተቸው ከፈጣሪጋር መጣበቁን ትናት ከጄሌዎችክ ጋር ሆነክ እሱን ለማጥፍት ስትሮጥ ከሱጋር የነበረው ፈጣሪው አብሮት ነበር ወደፊትም ፈጣሪውን ይጠራል ቻለው
@elsakassa1088
@elsakassa1088 Ай бұрын
ኤርሚያስ ብልፅግናን አለመደገፍ መብቱ ነው እውነታው ሲስሩ ያከብርላቸዋል ሲያጠፋ ደግሞ ልክ ያስገባላቸዋል ይህ መከባበር ነው እንደ ፅንፈኞች መንግስት ቢስራ ባይስራ ነቀፋ እና ስድብ ብቻ አጀንዳው ቢሆን ተከታዮ ይበዛ ነበር ግን ለህሊናው እስከስራ ለመሳደብ እምትገቡ ምን አደከማችሁ እማይመቻችሁን በማየት ግዜ አታጥፉ እንደ በሳል እንሁን
@abe-kereyu
@abe-kereyu Ай бұрын
ሲያምህ ይቅር
@EfrataTeklay-c8u
@EfrataTeklay-c8u Ай бұрын
ትክክለኛ ወቅቱን የጠበቀ ኣርእስት
@FuadShemsu-ty3hw
@FuadShemsu-ty3hw Ай бұрын
ምርጥ እይታ ነው
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 Ай бұрын
How do you compare Bashir, who ruled the country with his family for 50 years, with Dr. Abiy Ahmed who is a champion of peace and unity. Who works tirelessly to improve the lives of the people of Ethiopia.
@Fekadu-h5u
@Fekadu-h5u Ай бұрын
አርሚ በጣም እዲገባኝ አድርገ ነዉ ያስዳኝ ምክንያቱም አማራ ባንክ ኦሮሚያ ባክ እነሲንቄ ባንክ ምልክት ናቸዉ
@tsedalebekele1568
@tsedalebekele1568 Ай бұрын
እንድንሰማህ በዶር አብይ ላይ ያለህን የግል ጥላቻህን አቁም
@GGU900
@GGU900 Ай бұрын
አብይም እንደ አሳድ ኢትዮጵያም እንደ ሶሪያ ስለማይሆኑ ተቋወሚዎች ነን በዮች ከንቱ አይድከሙ ከልሆነ የምትሆነው ብዙ ትነንሽ ሀገር ነው የምትሆነው☝️☝️☝️☝️
@senaizemenfes5418
@senaizemenfes5418 Ай бұрын
የዋቕጅራ ልጅ፣ ትናት እኮ ኣባይ ጸሃየ ኦሮሞችን ልክ እናስገባቸዋለን ኣላለም ብለኸን ነበር። ዛሬ ታድያ ምን ነካህ? Wow, you have become a spin doctor for the Abiy government. Integrity ይኑርህ።
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 Ай бұрын
ፋኖም ሆነ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር እንዲሁም የመንግስትአካል ከህዝብ እነደሆናችሁ ለህዝብ መሆን የግድ ነበር፡፡ ዳሩ ግን ...ያሳሳዝናል...
@NegasiHaile-vd5cd
@NegasiHaile-vd5cd Ай бұрын
ኣሁ ኢትዮጵያ ከሲርያ በታች ናት
@abdetaararsa2898
@abdetaararsa2898 Ай бұрын
አዎን አምላክን በመተማመን ነው ! ኤርሚ እኔ ብዙ ንግግሮችህን እና የፖለቲካ እውቀትህን ሁሌም አደንቃለሁ። ነገር ግን ዛሬ ትልቅ ስህተት ተሳስተሃል። የሕገመንግስት ተተሟጋች የሆንከው የፈጣሪ ሥም ስለተጠራ ነው? ፈጣሪን መተማመን ነው የህገመንግስት አፍራሽ?
@peace5895
@peace5895 Ай бұрын
Wow! Politics is indeed dirty. Is this what Learn and Unlearn means?
@BerhanuGebremariam-fn8cn
@BerhanuGebremariam-fn8cn Ай бұрын
በመጨረሻ ንግግርህ ማንነትህን ያወርደዋል ምክንያቱም በተናገርከው አቋም አይዲያ የለህም
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 Ай бұрын
Erm ❤❤❤❤❤tekkl
@FjjGjj-xw5ld
@FjjGjj-xw5ld Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NegasiHaile-vd5cd
@NegasiHaile-vd5cd Ай бұрын
ሞጝ ነው ኤርሚ
@habeniyaa
@habeniyaa Ай бұрын
ኤርምያስ ! የጀዋርን ነገር ለጀዋር ተወው ፤ የአምባገነንን ተመሳሳይነት መግለፁ በቂ ነው። ከነባራዊ ሁኔታ ዎች እንደምንረዳው የኢትዮጵያ አንድነት በዐብይ ቀጭን ነጭ ክር ላይ እየተጓዘች ነው ‼⁉😭
@peter-f7z
@peter-f7z Ай бұрын
የሄማ የሻብያና የግብፅ አላማ ነው ለጥ ተቀን የምለፉት ለዚህ ነው የኢትዮጵያ ህገመንግስት የምያቁሸሹ ለዚ ነው ኢትዮጵያ ከ እንግዲህ ጣጣውን ጨርሳለች ምንም የሚመጣ ክፉ ነገሩ የለም ከአቅም በላይ የሆነ ነገሩ የለም
@biskut6932
@biskut6932 Ай бұрын
ምን ያረጋል ሴሪያ መሆን ጠቃሚነቱን ቢያስረዱ ምርጫ በሰላማዊ መንገድ ለምን አልተፈለገም ለምን ተፈራ በአመጽ ስልጣን መያዝ እስከመቼ ይቆያል
@mbt4482
@mbt4482 Ай бұрын
ጆተኒው ሰሞኑን ደግሞ ማነው ኮይን የከተተብህ?
@habeniyaa
@habeniyaa Ай бұрын
Don't even think about building strong national identity ; unthinkable in Ethiopia ,because , injustice would prevail in Ethiopia !!!
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 Ай бұрын
የብልጽግና ተቃዋሚዎች ምን የማይቀኑበት የአለም አስቀያሚ የአለም ፖለቲካ አለ? ነገር ግን እንደተመኙት ይቀራሉ
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Ай бұрын
Barbara Walter was a CBS journalist not professor .
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 Ай бұрын
In their dream! Totally opposit people.
@gebeyehuworku189
@gebeyehuworku189 Ай бұрын
Ermias, please for us here in Ethiopia we need how civil war ends not how civil war starts. please Ermias you are one of the beast of Ethiopian person, then why then you focus on how to end civil war in my country. Look Ermias there are wide range of land in Benishangul and Gambelia and also in Metema that can elevate the poorness of Ethiopia. At least 20 % of car in the country change in to tractor and combiner YOU CAN stop the civil war In Ethiopia. But, Look the Journalists, the leader of religion , the rich individual , politician and the foreigner like America and others not interested to stop the war. Because they have profit from the war. Please ermias try to stop the civil war here in Ethiopia don't be the catalyst to become endless of the civil war. Enough and stop the rich person, politician , Journalist and religion leader on the back of the poor person.
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 Ай бұрын
TULTULA
@negussieabebe3500
@negussieabebe3500 Ай бұрын
People can live all together but leave tother is no one is foolish his descended from ancestors historical land .
@teshomelemma7900
@teshomelemma7900 Ай бұрын
Doro bitalim tirewan new. No situation in Ethiopia like Syria
@michaelhagos6581
@michaelhagos6581 Ай бұрын
DMC ማስታወቂያ? ብልፅግና ሬድዋን ገንዘብ ኤርሚያስ ፕሮፖጋንዳ😂
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 Ай бұрын
Ethiopia tebeten Oromia tegeneba😎
@mengistu9600
@mengistu9600 Ай бұрын
አንተን ለመስማት የሚችሉት ህሊናቸውን መግዛት ሲችሉ ወደ ማገናዘብ ይመጣሉ !
@YaredoFeleke-u2t
@YaredoFeleke-u2t Ай бұрын
የእንጭቅ ልጅ ነህ ፣ አሳማ፣ የሰው ጉማሬ ።
@NegasiHaile-vd5cd
@NegasiHaile-vd5cd Ай бұрын
ምን የቀረ ኣላት
@NegasiHaile-vd5cd
@NegasiHaile-vd5cd Ай бұрын
Hi
@sultannatlus-c8s
@sultannatlus-c8s Ай бұрын
መቼም አታሥብ አንታ ሟርታኘ።
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 Ай бұрын
አንተ አይደለህ እንዴ አሜሪካ ከመሔድህ በፊት ጀምሮ ከወያኔ ጋ ሆነህ የምትለውን ደካማ አገራዊ ማንነት የፈጠርከው?
@tedlagebre-egziabher3878
@tedlagebre-egziabher3878 Ай бұрын
Your thoughts are rudimentary and needs observation of the context. Silly media!!
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Ай бұрын
እናንተ ታሰባችሁ ሳይሆን በሰካር የተከሰታችሁ ትመሰላላችሁ ደግሞ በዚህ ሰማይና መሬት ልዩነት ባለው ህዝብና ሀገር ሀሳብ ሰጭ ሰትመሰሉ አታፍሩም ! ጉቶ ሁሉ እናንተ የህዝብና የሀገር ነቀርሳ ናችሁ ከፈለጋችሁ አብይን መጋፈጥ ትችላለህ ነገር ግን በሀገርና በህዝብ ከመጣችሁ የናንተ አርፋችሁ ልትጎተቱ ይገባል ማፈሪያ የበከተ አሳማ!!!
@Oromtichaxabbo1
@Oromtichaxabbo1 Ай бұрын
ኤርምያስ ዋሸህ አሁን! በብሔር ማንነቱ የማያምን ያንተ ብጤ የማንነት ቀዉስ ያለበት ስንት % ይሆናል???
@nabilteha4432
@nabilteha4432 Ай бұрын
Creating classical liberalisem in ethiopia is necessary but the realisation of this ideology should be happend gradually. First and most ethiopia need many intelectuals who think positive, free from high individuell igo and intelectuals who are ready to sacrify themselves for their country and people. We should always consider the poisoned air which has been spreaded throughout our sociaty in the 27 era of tplf before we take any action against this poison.
@UsmaanYusuf-bp3bv
@UsmaanYusuf-bp3bv Ай бұрын
በጣም ትንታኔው ነው
@ephremtamiru6315
@ephremtamiru6315 Ай бұрын
በጣም ትደጋግማለህ
@BerhanuGebremariam-fn8cn
@BerhanuGebremariam-fn8cn Ай бұрын
የጠቃቀስኩ ፖለታካ ወያኔ አልፈለገም።አቋሙ የኔ ብቻ የሚል አልነበረም ወይ
@BerhanuGebremariam-fn8cn
@BerhanuGebremariam-fn8cn Ай бұрын
ቅቡልነት ማለት የሁሉም ፖለቲከኞች ፍላጎት ማሟላት ማለት ነው ።ስለዚህ ዪ ካንት
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Ай бұрын
Abiy yegzan
@samshanghai5017
@samshanghai5017 Ай бұрын
According to Barbara the source of civil war is “ when hope is died” which is happened in Ethiopia tho what the hell you talking about huh? Is there no divide and rule there ?
@doit-i3oo
@doit-i3oo Ай бұрын
አብይ ከተወገደ ኢትዮጵያ የሚሻል እንጂ የሚብስ ነገር አይገጥማትም
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Ай бұрын
እናንተ ብትወገዱ ሀገር ሸክሟን ታቃልላለች !! እራሰህን አሰተዳድር ማፈሪያ!
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 Ай бұрын
አንብብ ወዳጄ
@negashkebede6036
@negashkebede6036 Ай бұрын
ስደት ለወሬ ይመቻል ተብሎ ነበር። እውነት ይሇን?
@AlemuAnbiko
@AlemuAnbiko Ай бұрын
ወደድክም ጠለህ በአንተ ትንታኔ አላምንም።
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 Ай бұрын
አንተ ስላልተቀበልከው እውነት መሆኑን አያስቀረውም
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great Ай бұрын
Yerasik guday.
@ildadossantos-o9h
@ildadossantos-o9h Ай бұрын
ጠማማ ሆዳም ነህ እንዳንተ ለ ሆዱ ያደረ ሰው ኣይቼ ኣላውቅም የ ኢሀዴግ ያለፈ ታሪክ ነው ኣሁን ያለው ጨፍጫፊ መንግስትስ እንዴት እውነቱን ኣትናገርም ኣሁን ከ ኣቢ የሚበልጥ ኣምባገነን ኣረመኔ መንግስት ነበር ? ግን ኣንተ ለ ከርስህ እንጂ ለሌላ ክብር የለህም, ከንቱ ፍጥረት።
@ASHENAFIAsfaw-u3j
@ASHENAFIAsfaw-u3j Ай бұрын
😅😅😅😅 ማስታወቂያው ከውይይቱጋር አይጋጭም ኢትዮፕያ እንደ ሶሪያ እያልክ ቤት ግዙ ብሎ ማስታው ቂያ አይከብድም አንድ ግዙፍ ሀሳብ አለኝ ከሚል ሰው በፍፁም አይጠበውም እሺ ገዝተን እንደ ሶሪያ ከሆነ ሀገር እንድኡ በጣምንይገርማል እኔ ካንተ አልጠብቅም እንደዝ አይነት ነገር ሀሳቡ ምንም ይሁን ምንም እርሱ ከማስትውቂያው ጋር አይሄድም ተው ህዝብ አትናቁ
@abduhussien798
@abduhussien798 Ай бұрын
not getachew how saed that aby shie saied that correction
@EfrataTeklay-c8u
@EfrataTeklay-c8u Ай бұрын
TDF + FANO በተባበሩ ልክ እንደ ሶሪያ ሁለት ሳማንት ብቻ በቂ ነው ኣብይን ለማስወንድ
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 Ай бұрын
ሊተባበሩ አይችሉም የግዛት ይገባኛል ጥያቄ አላቸው እሱ ደሞ በህዝቡም ዘንድ ተቀባይነት የለውም
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 Ай бұрын
Do you know half of the Kenya population is Oromo.
@MaklitTamiru
@MaklitTamiru Ай бұрын
አዬ ስሌት አልባ ሃሳብ።እነሱ ስተባበሩ ሌላዉ ዝም ብሎ ቁጭ ብሎ ያየናል ብሎ ማሰብ።እነሱ ስተባበሩ መንግስትን ለመጣል ስመጡ መንግሥት ለነሱ እርዳታ ከሚለግሱት ጋር አይተባበርም ወይ?
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 Ай бұрын
ይህ ከህልም የማያልፍ እሳቤ ነው ።የኢትዮጵያን ነበራዊ ሁኔታንም አለማወቅ ነው።
@EfrataTeklay-c8u
@EfrataTeklay-c8u 22 күн бұрын
@@kassahunbekele5234 ኣልተረዳሀውም መልእክቴን የፋኖ TDF ጥምረት ስል ኦሮሞን ለመውጋት አይደለም ምን አመጣው አሁን ስለ ኦሮሞ, እያወራን ያለነው ስለ ደም መጠጩ ኣብይ መንግስት, ወይስ አሁን ያለዉ መንግስት የኦሮሞ ነው እያልክ ነው, ኣይመስለኝም ኦሮሞም እየተገደለ ስለሆነ, ኣብይ የሁሉም ብሔረሰብ ጠላት ነው
@DerejeWako
@DerejeWako Ай бұрын
ብችኛው ሆዱን ለፖለቲካ ድርጅቶች ና ግለስቦች አካራይቶ የምኖር ኤርምያስ ለገሰ ።
@bezadinku9868
@bezadinku9868 Ай бұрын
Zare degmo kelakelkew lijemrk new meselegn
@HusseinKedir-gi9yw
@HusseinKedir-gi9yw Ай бұрын
Irrelevant comparison "
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 Ай бұрын
Fano hides in the bush and attacks innocent civilians
@MelGet
@MelGet Ай бұрын
It is not dividing rule. It is divide and rule a colonial policy of Great Britain. In the same way France followed a colonial policy of assimilation But not divide and rule.
@ASHENAFIAsfaw-u3j
@ASHENAFIAsfaw-u3j Ай бұрын
😅😅😅😅 ማስታወቂያው ከውይይቱጋር አይጋጭም ኢትዮፕያ እንደ ሶሪያ እያልክ ቤት ግዙ ብሎ ማስታው ቂያ አይከብድም አንድ ግዙፍ ሀሳብ አለኝ ከሚል ሰው በፍፁም አይጠበውም እሺ ገዝተን እንደ ሶሪያ ከሆነ ሀገር እንድኡ በጣምንይገርማል እኔ ካንተ አልጠብቅም እንደዝ አይነት ነገር ሀሳቡ ምንም ይሁን ምንም እርሱ ከማስትውቂያው ጋር አይሄድም ተው ህዝብ አትናቁ
"ሕሊናዬ ረፍት አጣ"፣ "አሜሪካኖች FANO, OLA, TDF ይጠየፋሉ"፣ "የጃዋር ቋንቋ የአብይ ነው"
2:10:29
How To Speak Fluently In English About Almost Anything
1:49:55
EnglishAnyone
Рет қаралды 3,2 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
ከግዞት ሰንሰለት ባሻገር፣ ቆይታ ከስሜነህ ባይፈርስ ጋር!
1:59:26
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН