በይናት ምእራፍ 4 || ክፍል 5 || ማፈዝ የጃሂል ስራ ነው፡፡

  Рет қаралды 2,279

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер
@sofiya5108
@sofiya5108 9 ай бұрын
በናፍቆት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ሀቂቃ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@seadetube5367
@seadetube5367 8 ай бұрын
የማይጠገብ ፕሮግራም ማነው ረዘም ይበልልን የሚል በላይክ ግጩኛ የኛ የምድር ውበቶች ❤❤ይበና ይጠብቃችሁሁሁሁ
@Asw2145
@Asw2145 9 ай бұрын
አቤት ውበት ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ያረብ
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep 9 ай бұрын
ጀዘኩሙለህ ከይር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሸሀችን ሸህ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ ተሺሏቼው መጥተው ነው? ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጣችሁ የኛ አባቶች አሊሞቻችን ።
@b.6015
@b.6015 8 ай бұрын
አወ አሚን አሚን ያረብ
@reemreemo8751
@reemreemo8751 9 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ጀዛ
@belety718
@belety718 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ብርቅየዎች
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 8 ай бұрын
አላይ ይጠብቅልን ያረብብብ❤❤❤
@ሰአዲነኝወሎየዋ
@ሰአዲነኝወሎየዋ 8 ай бұрын
ውድ መሻይኮቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ
@SeadaKedir-lj5wf
@SeadaKedir-lj5wf 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አለይኩም አላህ እረጂም ዕድሜና ሙሉ ጤና ሰጦ ያቆይልን ያረብ መሰሎቻችውንም አላህ ይተካልን ወላሂ እሳሳላችሀለው
@jmelashukratube799
@jmelashukratube799 9 ай бұрын
ጀዘኩሙለህ ከይረ ጀዘየ
@bushman3946
@bushman3946 9 ай бұрын
ጀዛኩ አላህ ከይረን አላህ እድሜያቹን ያርዝምልን ከ አፊያ ጋ።
@fyy7841
@fyy7841 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅቹህ ❤❤❤❤❤❤
@rabyaa7059
@rabyaa7059 9 ай бұрын
አላህ ጀዛችሁን ይክፍላችሁ እናተ የምድር መብራቶች ለአላህ ብይወዳችኅለሁ
@b.6015
@b.6015 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻ አላህ አላህ አክበር መሸኮቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሪምወሎየዋ-በ6ነ
@ሪምወሎየዋ-በ6ነ 9 ай бұрын
ሙስሊሙች የት ነን ወላሂ አሁንም ቀልድና ጫዋታ ላይ ነው ህዝቡ 😢😢😢
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep 9 ай бұрын
👍👍👍👍 አለን
@seadetube5367
@seadetube5367 8 ай бұрын
አላህ ያላዘነለትኮ እድህ አይነት ቦታ አይገኝም ጉሉ አልሀምዱሊላህ❤
@najatseid852
@najatseid852 8 ай бұрын
ሸሃችን ሸህ ሰዒድ አሏህ ሙሉ አፊያቹህን ይመልስላቹህ ያረብብ
@kedija-vl6if
@kedija-vl6if 8 ай бұрын
መሻኢሆቻችንን አላህ ረጂም እድሜ ወፍራም ጤና ይስጥልን ያረብላለሚን ስታምሩ ለቢበቶቼ
@መሬምዩቱብ-በ2ጘ
@መሬምዩቱብ-በ2ጘ 8 ай бұрын
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የኔማር ወለላወች ስወዳችሁ
@ዜድ-ዐ5ኀ
@ዜድ-ዐ5ኀ 9 ай бұрын
እኔም
@Fatma-c9m9d
@Fatma-c9m9d 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Asw2145
@Asw2145 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@መሬምዩቱብ-በ2ጘ
@መሬምዩቱብ-በ2ጘ 8 ай бұрын
እኔ ግን የበኒ ኢስራኤሎች ክፋትና ተንኮላቸው ይገርማል ታላቁ ጌታችን ግን ሸራቸውን መንጥሮ ያወጣባቸዋልጅ ሙሉ ቁርአኑኑ ማለት እስከሚቸል ድረስ የነሱ ታሪክ ነው ክርክር ሲወዱ ግርም ይለኛል ሳስተነትን ።
@امينهامام-د8ل
@امينهامام-د8ل 8 ай бұрын
እሚገረመዉ አብዘሀኛወቹ ነብዩች ከነሱ ነዉ የተላኩ የነሱ ጠፋትና ሸር የባሰ ሱበሀን አላህ የጥመታቸዉ ብዛት አጂብ ነዉ እሚገረመዉ በአንዱ ነብይ የነበረዉን የደረሰባቸዉን ጥፋትኩዋን ታሪክ ሰምተዉ ቀጣዩቹ አይማሩም ሱበሀነክ ያርብ
@امينهامام-د8ل
@امينهامام-د8ل 8 ай бұрын
በትክክል ወላሂ የሚያሳዝነዉ ብዙ ነብያቶች ከነሱ ከበኒኢስራኤል ነዉ የተላኩት ቢያንስ በአንዱ ነብይ በመካድ የደረሰባቸዉን ታሪክ ሲሰሙ ምንም ትምህርት አይወስዱም ጥመታቸዉ ድንበር ያለፈ ነዉ አጂብ ሱበሀነክ ያርብ
@zeharseid7044
@zeharseid7044 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
LIVE#  አልፈታዋ  150  | ሼክ  አብዱረህማን  አደም   I አፍሪካ ቲቪ Africa TV1
52:40
አለህም ዱሊለህ አለኢመል ኢስለም
15:46
ለ ተህዘን You Tube
Рет қаралды 2,9 М.
ሚስጥራዊው የጫካው ፕሮጀክት ዋሻ  ተራራዎች ቤት ሁነዋል!
9:27
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН