በየቀኑ 3 በሬ ይታረዳል! 4ሺ ሰው ይመገባል! ደግ ሙስሊም ሴት ነች! ዒድ -ሙባረክ

  Рет қаралды 201,026

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

2 ай бұрын

በአገራችን ምግብ መብላት ትልቅ ጉዳይ እየሆነ ነው::በቀን 3 በሬ የምታርድ እና ድሆችን የምትመግበዋ ሴት ግን የአቅሟን ሁሉ እያደረገች ነው::4 ሺ ሰዎችን መመገብ እንደምን ያለ ነው? ሰራተኞቿ አብዛኞቹ እሷ ጋር በችግሊመገቡ መጥተው አሁን ግን መጋቢ ሆነዋል::የሚቀርበው የምግቡ ጥራት እና ንፅህና እጅጉን ልዩ ነው::ይህ ለኢድ አልፈጠር ያዘጋጀነው ልዩ ፕሮግራም ነው::መልካም በዓል::

Пікірлер: 986
@takelederesa
@takelederesa 2 ай бұрын
የምገርም የፈጣሪ ገፀ በረከት ጀግና ሴት ፈጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቅሽ የምትሉ በላይክ አሳዩ
@anamuze7218
@anamuze7218 2 ай бұрын
Jnnsz
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 2 ай бұрын
ሀናን ...ባቡል ኸይር ቢኒያም...ሜቄዶኒያ ወንድም ኻሊድ ፋውንዴሽን ነዒማ ....ይመለከተኛል ቅንጡ ህይወታቸው ትተው ለህዝብ የሚኖሩ ጀግኖች ናቸው❤❤❤
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች ማስቀናታቸዉ ወሏሂ የመቄዶንያ ዉ ይለይብኛል።
@abdulhakimnurabesh
@abdulhakimnurabesh 2 ай бұрын
Ustaz nuru turki and also others
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 ай бұрын
ኢወላህ❤❤❤❤😢😢
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
​@@user-kb5gf8nb5n መቅዶንያ ከበለጦቧት እዛዉ መቅዶንያ ገፅ ላይ ሄደዉ ይንገሯቸዉ። ይህ ቤት የወድድር አይደለም ወይ መቅዶንያ የሚለይበትን ሚክንያት ይናገሩ። አለበለዝያ መቅዶንያ ለአዛወንቶች ሩጫቸዉን በመጨረሰ ላይ ላሉት ነዉ ። የዚህች እህታችን ደግሞ ሩጫቸዉን ለጀመሩ አበባ በማፍራት ላይ ላሉ ሩጫቸዉን ላልጠገቡ ለአገር መከታዎች ነዉ ልዩነቱን በደንብ ይረዱ
@user-jg1lq4wh6h
@user-jg1lq4wh6h 2 ай бұрын
ባቡ ኸይር የደግነት ተምሳሌት ያረብ እኔም ያሰብኩት አሲካልኝና ቁጥር ሁለት ሃናን አድርገኝ በተሌ ሂወታቸዉ ባልጠበቁት ቦታ ለሚያገኙ ሴት እህቶቼ የማቅፍበት እባ ገራጊ አድርገኝ ያረብ ❤❤❤❤ ማን ያዘዋል ከልብ እናመሰግናለን ሃኑዬም ሺአመት በጤና ቆይልን
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 2 ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ እኔ ግን ስታለቅስ አለቅሳለሁ ስትስቅ እስቃለሁ ግን ምን እደሆነ አላቅም ደሞ አታስቢ ይሳካልሻል ብቻሽን እንኳን ብትች ከሷ ጋር በጋራ በመስራት እሷ መሆን ትችያለሽ ኢንሻአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zeinebaademali9203
@zeinebaademali9203 2 ай бұрын
InschAllah Habibibt
@zeinebaademali9203
@zeinebaademali9203 2 ай бұрын
@zeinebaademali9203
@zeinebaademali9203 2 ай бұрын
7335
@zeinebaademali9203
@zeinebaademali9203 2 ай бұрын
😊
@ADDISETHIOPIA24
@ADDISETHIOPIA24 2 ай бұрын
ሴት እህት ነች!! ሴት እናት ነች!! ሴት ሚስት ነች!!
@galaxyim8630
@galaxyim8630 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
ሙስሊም መሆን በስም ብቻ በተግባረ ነው 🎉🎉🎉አላህ መልካም ስራዋን ይቀበላት😢😢😢😢😢ያረብ ኑሮኝ እንድህ የእናቶችን እንባ የማብስ ያረገኝ😢😢😢🤲🤲🤲
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝማሬዋ
@user-mx9od3ee9m
@user-mx9od3ee9m 2 ай бұрын
መጨረሻዋንም አላህ ያሳምርላት ቤተሰቧንም አላህ ይባርክላት
@adad6827
@adad6827 2 ай бұрын
አሚን
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ
@user-gz7nu4gt8x
@user-gz7nu4gt8x 29 күн бұрын
አሚን ❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 ай бұрын
ማርያም:በጧቱ:አስለቀሳችሁኝ:እናታችን:ፈጣሪ:ረጅምእድሜ:ይስጥሺ:አምላኬ:ስጠኝናልስጥ😢😢😢😢
@asmanasir2948
@asmanasir2948 2 ай бұрын
ለዚ ትልቅ ስራ በአለም ያለን ኢትዮጵያውያን በቴሌ ግራም ጉሩፕ ተከፍቶ የገቢ ማሰባሰበያ በደረግ ወላሂ ቃላት የማይገልፀው ድቅ ስራ ነው
@habsha2529
@habsha2529 2 ай бұрын
👍👍👍 *ትክክለኛ የሀበሻ ጀግናችን በስልምና ታሪክ ሀበሻ በደግነት ነው የሚታወቀው✔️ይሄን ታሪካችንን አለም ያውቀዋል ጫፍ እስከ ጫፍ✔️ሁላችም ደግ እንሁንኢንሻአላህ ሰውን እደማብላት ደግ የለም ከሰደቃ አይነቶች✔️✔️✔️*
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 2 ай бұрын
እውነትነው ሁሉም ቆርሶ ከሚመገበው ቆርሶ ቢመግብ ማንም በየመንገዱ የሰው ፊት አያይም ነበር አላህ ሰፊ ቀልብ ይስጠን
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 2 ай бұрын
ይህን የመሰለ ባህልና ፍቅር ሐይማኖትን ዘርን ሳይለዩ የሚኖሩበትን ሐገር ካድሬወች ሊበጠብጡ መነሳታቸው ያሳዝናል ኢትዬጵያዊያው ሁሉ ይህንን እያየን እንመለስ ጥላቻው ይጎዳናል እንጂ ጥቅም የለውም እግዚአብሔር ይስጥሺ ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥልን አንተም ተባረክ🙏
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 2 ай бұрын
አሚንየኔውዲ አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን ካዲሪዎቹን ዘረኞቹን አላህ ቦታይስጥልን
@tofiktofik7685
@tofiktofik7685 2 ай бұрын
አላህ ይጨምርላት ለሰጪዎችም አላህ ይጨምርላቹ ምንኛ የሚያምር የሚያስደስት ስራ ነው
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 2 ай бұрын
Tanxs yen enat teru asab yemiyanthebark sew des yelgnal
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ማሬዋ ዴምሪኝ
@elsabetgeto7361
@elsabetgeto7361 2 ай бұрын
መልካም የኢድ በዓል ለሁሉም ሙስሊም እህትና ወንድሞቻችን !
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c 2 ай бұрын
*_እኔም በሀገሬ ላይ ሁለተኛዋ ሀናን እሆናለሁ የሷን አይነት ሴት ለመሆን ህልም ና ፍላጎት አለኝ ኢንሻ አላህህህ 💧ሀኑዬ የኔ እናት አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥሺ ያረብብብ_*
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@ZeyibaSeid
@ZeyibaSeid 2 ай бұрын
እኒም
@fgty4821
@fgty4821 2 ай бұрын
ባቡል ከይር የሁላችንም ሃላፊነት ነዉ አላህ ያበርታት
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ልዩ
@user-pq8er9yr5w
@user-pq8er9yr5w Ай бұрын
ባቡል ኸይር ለመግለጵ ቃል አጠረኝ ያረብ ለኔም ያንቺን ቅንጣት ልብ ሰጥቶኝ ቁጥር 3 ለመክፈት ያብቃኝ አሜን
@seadei127
@seadei127 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን በውጭም በሀገርም ያላችሁ ሙስሊም እህት ወድሞች ኢድ ሙባረክ ብያለሁ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴዋ
@user-kk7gy9yz5t
@user-kk7gy9yz5t 2 ай бұрын
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ እጅሽ አይጣ የጠዋት የቀን የማታ እንጀራ አያሳጣሽ ❤❤❤
@tube7573
@tube7573 2 ай бұрын
ታድላ ግን ዪቺ የሴት ጀግና ለሁሉም ተምሳሌት😢😢😢 አላህ መልካም ስራዋን ዪቀበላት❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ልዩ
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 2 ай бұрын
ሀብብቲ ልክ የሌለው ደግነት ምነው እዳንቺ ያለ ስራ ለመስራት ብንሮጥ 7 አመት ልጅ እሄንን አለች ተብሎ በአለም ሲናፈስ እንዳንቺ አይነቱን ምነው እደዛ ቢናፈስ ወገኔ ትምህርት ናትና አይናችንን እንክፈት አናን በምድር እደዚህ አይነት ስራ እግዚአብሔር ይርዳሽ ኢድ ሙባረክ🙏🙏🙏❤️
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 2 ай бұрын
ሳህ አበዙት
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 2 ай бұрын
ትክክል ብለሻል እሷ ለብዙ ምሣሌ ማሣያ ትሆናለች ህዝቤ ግን ጡሩ ጡሩውን ነገር ወደውሥጣችን አናሥገባም ለጡሩነገር ሣይሆን መጥፎ መሥማት መጥፎ መሥራት ነው የምንሮጠው
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬ
@ErahmetAhmed
@ErahmetAhmed 2 ай бұрын
ያረቢ ስጠኝ እና ሰጭ አርገኝ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 ай бұрын
ካለህ አካፍል መጀሪያ አላህም ይደካል
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@semiramohammed2584
@semiramohammed2584 2 ай бұрын
ሀገሬ ስገባ መጀመሪያ ባቡል ኸይር መሄድ ነው ምኞቴ🥰🥰
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ
@hassenbinmohammedmohammed6716
@hassenbinmohammedmohammed6716 2 ай бұрын
እኔ ለሀያቷ እጅግ በጣም ሳሳሁኝ ያረብ እድሜሽ ሺአመት አልልም በሚሊየን ቆይልን ከነ ሙሉ ክብረሽ አታርጅ ቀሪዘመንሽ ይባረክ ሁሌም ወጣት እንደሆንሽ ኑሪ❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 2 ай бұрын
ሀኒ ወላሂ አንችን ሳይ እባዬ ይመጣል😢እንዳው አላህ ረጅም እድሜ ተጤናጋር ይስጥሽ ያረብ😢 ወላሂ ተስዴት ስመለስ ምኞቴ እንዳቺ መመገብ ነው ኢንሻ አላህ🤲🤲❤ጌታዬ ይሰጠኛል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ ሰቶን እንስጥ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 2 ай бұрын
❤❤አላሁመ ወሰሊ ወሰለም አላ ነብይና መሀመዲ❤❤❤ሀንዬ አላህ ይውደዲሽ መልካምሰራሽንም አላህ ይቀበልሽ አብዝቶ ህልምሽን አላህ ያሳካልሽ ያረብ
@foziyaibrahim3969
@foziyaibrahim3969 2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ደግነቷ ዱኒያ ላይ ተመሰከረላት አላህ በአኼራም ይመስክርልሽ አላህን የምለምነው እድሜና ሲሳዬን አብዝቶልኝ ባቡል ኸይርን ለመዘየር ያብቃኝ ሀንዬንም እቅፍ አርጌ ለመሳም ያረበ😢
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ማሬዋ ዴምሪኝ
@user-bn7jx6ic2v
@user-bn7jx6ic2v 2 ай бұрын
ሀኒቹ ሰብ አድርጉ ስላለች ነው የመጣሁ ሀኒየ ጀነተልፊርዶሰልአእላ ይወፍቅሽ እንባሽ ሁሌም በፍቅር ነው የምወደው ስታለቅሽ ያምርብሻል ሰራሁ ሳይሆን ገናነኝ እያልሽ ነው የምታወሪውእና እረጅም እድሜ መጨረሻ ደግሞ በሚያምር ሸሀዳ ተወፈቂ ያረብ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ. ማሬዋ
@SelehadinyimamSeid
@SelehadinyimamSeid 2 ай бұрын
አላህ ለጀነት ሲመርጥህ እንደ ሀኒ ነዉ አላህ ያስደስታት በጀነት ፊርደዉስ
@mefthe1
@mefthe1 2 ай бұрын
በባቡር ኸይር ስም like❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 ай бұрын
እጅግ ይገርማል ወንድም ወንድሙን በሚገልበት አገር ሙስሊም ክርስቲያን ብሄር ሳይለይ ሁለቱም በእኩልነት የሚመገብበት ቦታ በዛ ላይ እጅግ በጣም ንፁህ የመመገቢያ ቦታ ሃናን ዘመንሽ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!😂 ማንያዘዋል Thank you👌
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 2 ай бұрын
የምገርም የፈጣሪ ገፀ በረከት ጀግና ሴት ፈጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቅሽ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴዋ
@wollokocha
@wollokocha 2 ай бұрын
እንድህ ፍትሀዊ መሆን ነው የሚያምርብህ።እስካሁን በብዙ ቪድዎህ ስከታተልህ መስጂድና ቤተክርስቲያን ተብሎ መገለፅ ያለበትን ሀሳብ በአድሎ ስለክርስትና ብቻ ያማከለ ምሳሌ ብቻ አድሎኛ ገለፃ ስትሠጥ ነበር የማውቀው። በል በዚሁ ቀጥልበት ከሷ ፍትሀዊነት ተማር ሚስኪኖችን ስትንከባከብ እምነት አድሎ አታደርግም ሀኒ ጀግናየ በርች።🎉🎉🎉🎉
@EdenBinim
@EdenBinim 2 ай бұрын
ከሁሉም ሚበልጠው ጤና ነው መድኃንያለም ጤናሽን ይስጥሽ 🙏🙏🙏
@5Gcreativestudio
@5Gcreativestudio 2 ай бұрын
ጀግና ሴት ነች ለሌሎች አርአያ የምትሆን መልካም ሴት ነች አላህ ይጠብቃት ❤❤❤🙏🙏🙏
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 ай бұрын
ሀናኒዬ የኔ እሩህሩህ ዩኔ ልበመልካም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ነፍፍፍፍ አመት ያኑርሽሽ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 2 ай бұрын
አላህ መርጦሽ ነው አላህየ ምርጠኝ ለበጎ ስራ እባክህ😢😢😢😢
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ🎉
@sdemssi1962
@sdemssi1962 2 ай бұрын
@@SebrinaTube- እሽ ውደ እኔም ዘዲ ጎራ በይ
@user-ik2is8gv5u
@user-ik2is8gv5u Ай бұрын
አሚንየረቢ
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z Ай бұрын
አላህ በመልካምሽ ስሪ ልክ መልካሙን ነገር ይወፍቅሽ የኔ እናት😢😢💕💕💕💕
@user-md4up3ht4u
@user-md4up3ht4u 2 ай бұрын
ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል። እህቴ ተሰጦሻል አልሐምዱሊላህ ዳኢም የምታበይበት አላህ ይስጥሽ
@atikabrhane5446
@atikabrhane5446 2 ай бұрын
ሀኒየ ኢድ ሙባረክ ምን ልበልሽ አሏህ ክፍያሽን በጀነተል ፊርደውስ ይክፈልሽ አሚን
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማርዋ
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 2 ай бұрын
ኢድ ሙባረክ የኢስላም ልጆች እንኳን ለ1445 አ ሂ ኢደል አልፈጥር አደረሳችሁ ረመዷን ሲሰናበታችሁ ምን ተሰማችሁ የኢስላም ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ፅማችንን ተቀባይነት ያርግልቸን ኢዱን የሰላም የፍቅ የመተሳሰብ የመከባበር አላህ ያርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ማሬ ዴምሪኝ
@leylayimam
@leylayimam 2 ай бұрын
ያጀመአ መልካም በአል ቢከፋንም ከቤተሠብ መለየቱ እቻለዉ 😢😢😢😢😢
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@hamidaethio312
@hamidaethio312 2 ай бұрын
ማኔ ክብረልን ወንድማችን እንኳን አደርስን ውድ የእስልምና ሀይማኖት ተከተይ🎉❤ አደርሳቹ❤
@absienice5013
@absienice5013 2 ай бұрын
እንዴ እንደዚም ነገር ኣለ በዚ ኣለም ?በጣም በጣም ይገርማል ። ዒድ ሙባረክ ለሁሉም ሙስሊም ❤❤❤❤❤
@KRS106
@KRS106 2 ай бұрын
ባቡል ኸይር የበጉነት ተምሳሌት ነው
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬ
@brooktamerat22
@brooktamerat22 2 ай бұрын
ይሄን comment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ Manyazewal Eshetu የምትሰራው ስራ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በርታልን
@meyimunahesen
@meyimunahesen 2 ай бұрын
ሀንየ አላህ ያቆይሽ ውድ የስልምና ተከታኝ ወገኖቻችን ኢድ ሙባረክ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ዘመንሽን ሁሉ ይባረረክ ጤናና እድሜ ይስጥሽ በርቺ❤
@RedwanRedwan-be9vf
@RedwanRedwan-be9vf 2 ай бұрын
ባቡል ሀይር ኡሙል መሳክን ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@Abumahir296
@Abumahir296 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሺ ጀግናየ የዚህ ዘመን ዕንቁየ ነሺ ኢድ ሙባረክ ለመለ ለሁሉም ሙስሊሞች በሙሉ❤❤
@seraye9862
@seraye9862 2 ай бұрын
እየኖረች ነው መስጠት የመኖር ሚዛን ናት አጠገባችን ያሉትን ነፍሶች እናስብ !!!እናመሰግናለን የአመት ሰው ይበለን💚💛❣👋🙏
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 2 ай бұрын
ዉድና የተከበራችሁ ሙሥሊም ሙሥሊማት እህት ወንድሞች እንኳንም በሠላም ለታላቁ የኢደል አልፊጥር በአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን አልሀምዱሊሏህ ሡመ አልሀምዱሊሏህ በመቀጠል ወገናችን ማኔእጅግበጣምምምም እናመሠግናለን አንተንም አሏህ ሂድያዉን ይሥጥህ ንፁህ ኢትዮጲያዊነህ !!!
@walaywa2238
@walaywa2238 2 ай бұрын
የዛሬዉ ቢድወ ታሪካዊነው ባይራልአዉጡት❤❤❤❤ሀኒአችንመሆንእፈልጋለሁ አላህከሪም
@ZebibaSeid-zd5np
@ZebibaSeid-zd5np 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZebibaSeid-zd5np
@ZebibaSeid-zd5np 2 ай бұрын
አላህ ሀያትሽን ያስረዝመው. እኛንም እዳች ከይር ለመስራት ይወፈቀን
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 2 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬ
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 2 ай бұрын
ይገርማል እግዚአብሄር ዋጋሽን ይክፈልሽ ተከባብረን የሀገር ፍቅር ኖሮን በሰላም ብንኖር ኢትዮጵያ የት: በደረሰች።እግዚአብሄር ያስበን።
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 ай бұрын
በዚሁልክወላጅየሚነጥቅ የቲምለማድረግየሚጥሩልቦና ይስጣቸው
@susutube360
@susutube360 2 ай бұрын
ስዎቹ ራሱ ፅድት ብለዋል ተመችቷቼው ነው እሚኖሩት ስውነት ይናገራል❤ሀኒ አሏህ መልካም ስራፕን ይውደድልሽ
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 2 ай бұрын
ጌታ ዘበንሽን ይባርከው ብርክ በይልን
@tajuredi5146
@tajuredi5146 2 ай бұрын
ይህን ኢንተርቪው ሳዳምጠው እንባዬ መጣ ወላሂ🎉🎉🎉🎉!! ማንያዘዋልንም ደግ ሰው ነህ ፈጣሪ ያበርታህ!!
@user-my7nk4gf9s
@user-my7nk4gf9s 2 ай бұрын
ማኔዬ አንተም እናመሰግናለን ለሁሉም አራያ አንዳቻ አይነት እህት እናት ይብዛለል ፈጣሪ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ተባራኪ እናመሰግናለን❤❤❤🙏👍👌
@fozifozi9176
@fozifozi9176 2 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ ሀኒ የኔ ጀግና አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅሽ ❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 2 ай бұрын
እረ ለኛም አላህ ሂዲያ ይሥጠን ያረብብብብ
@user-bj9td4xv5p
@user-bj9td4xv5p 2 ай бұрын
ማሸአላህ ተባረከላህ አላህ ሰርተው ከሚጠቀሙ ያድርግሽ አላህ ይጨምርልሽ
@neju139
@neju139 2 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና አብዞቶ ይስጥሽ ኢንሻአላህ ገጎንሽ መሆኔን አይቀርም ኢንሻአላህ ❤❤❤❤❤
@AminatUmor
@AminatUmor 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ያውም በዚህ ዘመንለመኖር በጣም ከባዲ በሆነበት ዘመን❤ ማሻአላህ ሀኒ አላህ እዲሜሺን ርዢም ያዲርግልንን🎉🎉🎉🎉
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 2 ай бұрын
ሀንየ የኔ ልዩ ሴት ሽ አመት ኑሪልንን ደሀወችን የምታስደስችው እኔ ኢሻ አላህ አገሬ ገብቸ አችን መጎብኘት እፈልጋለሁ
@Nebyat6790
@Nebyat6790 2 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የማቱሳላ እድሜ ይስጥሽ ❤🙏🏾
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሃኒዬ አሏህ ተቀባይነት ያለው ሰደቃ ያድርግልሽ አሏህ በጀነተል ፍርዶስ ያሥደስትሽ እኔም እደዚ የሀይር መርከዝ እዲኖረረኝ ምኞቴ ነው
@myoutube1806
@myoutube1806 2 ай бұрын
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሺ ሀንየ መስሎችሺን ያብዛልን የፖሮግራሙ አዘጋጂም እናመስግናለን አላህ ሂድያ ይስጥህ ወገኔ መልካም ምኞቴ ነው ስለ እስልምና ተመራመሩ እራሳችሁን ታገኙታለችሁ አላህ ያግራላችሁ ኢንሻ አላህ
@user-ss1kg9dp6u
@user-ss1kg9dp6u 2 ай бұрын
አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ሀኑዬ❤❤❤❤
@rahmetoreshid8699
@rahmetoreshid8699 2 ай бұрын
ጎበዝ ነህ መታየት ያለበትን ስፍራ በማየትህ ትልቅ ስራ የሚሠራበት ቦታ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን ሃና
@user-nf3rs4ys5r
@user-nf3rs4ys5r 2 ай бұрын
ባቡ ኸይር የደግነት ተምሳሌት አኒ አላህ አያትሽን ያርዝመው
@uae-ex8ct
@uae-ex8ct Ай бұрын
የኔ ጀግና የኔ ተምሳሊት አላህ ይጥብቅሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cs3ks6rz6u
@user-cs3ks6rz6u 2 ай бұрын
መታደል እኮ ነው❤
@fafatma9967
@fafatma9967 2 ай бұрын
ጀግና ሴትናእርድሜ እና ጤና ይስጣት እከቤተሰቧ
@kebebushwoldeamanueal3631
@kebebushwoldeamanueal3631 2 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ያውርስሽ ከዚህ ሌላ አንቺን የምገልፅበት ቃላት የለኝም
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 2 ай бұрын
አላህ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን አንተም ተባረክ ወንድም❤
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 2 ай бұрын
መታደል አላህ ይጠብቃት እዲሜና ጤና አላህዋየ አቅሙን ስጠኝና አብዝቸ ልገዛህ ሚስኪኖችን ፈቃጂ ያዲርገኝ
@belaynehtamiru1690
@belaynehtamiru1690 2 ай бұрын
እጅግ በጣም መልካም ሥራችሁ አላህ ከዚህ የበለጠ ይስጣቸሁ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ማን ያዘዋል❤ ሀኑዬ አላህ በራህመቱ እረጀም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤
@haileworku5790
@haileworku5790 2 ай бұрын
ኢድ ሙባረክ ። ጎበዝ ሴት ❤❤❤
@user-mp1pu1rt2q
@user-mp1pu1rt2q 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ሀኑዬ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እኔንም አላህ ይወፍቀኝ ከልጅነቴ የምመኘዉ ነገር ነዉ እንደ ባቡል ከይር የተቸገረን መርዳት ከልጅኔቴ የማስበዉ ነዉ አላህ እንዲወፍቀኝ ዱዋ አርጉል ሀገሪችን ላይ እንደ ሀናን አይነቱን ጀግና ሴት ወንድ አላህ ያብዛል ያረብ
@alemiyebayene7881
@alemiyebayene7881 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 👍👍👍👍
@GenetTaye-nc7iu
@GenetTaye-nc7iu 2 ай бұрын
እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@selinayetewahedolij2183
@selinayetewahedolij2183 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🥰🥰
@user-qw4hz9gh1m
@user-qw4hz9gh1m 2 ай бұрын
ጀግናችን አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ አንቺን የምገልጽበት ቃል አጣሁ ክፉሽን አያሰማን ያረብ
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 2 ай бұрын
ዋው እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🙏 የሰውን ረሀብ መመልከት መልካም እናት ❤❤
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 2 ай бұрын
ሀናንየ እኩ እናት ናት ሺ አመት ኑሪልነ እንውድሻለን
@stinaseid8380
@stinaseid8380 2 ай бұрын
S AW
@user-hv5kl7co2d
@user-hv5kl7co2d 2 ай бұрын
ሀኒቾየ አላህ እረጅምእድሜና ጤና ይስጥሽ ሀቢበቲ ከዚህ የተሸለ ነገርይወፍቅሽ ሁቢ በጣም እወድሽአለሁ ማንያዝዘዎለን እናመሰግናለን
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 ай бұрын
እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድም ጤና ይስጥሽ 🙏
@UabBdj
@UabBdj 2 ай бұрын
እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@user-xv1mj5xc4x
@user-xv1mj5xc4x 2 ай бұрын
ሤትየይቱ ማሻአላህ እርጋታዋ አስተዋይ ሤት ናት
@SelehadinyimamSeid
@SelehadinyimamSeid 2 ай бұрын
ሴትዮህ ይጥፋ ደደብ አማርኛህ ጭቃ ጭቃ ይላህ
@helenzegeye7589
@helenzegeye7589 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር አሳየህን ማኔ በጣም መልካም ሴት ነች እግዚአብሔር ይይላት ልፋቷን ❤❤❤❤❤❤
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
ወላሂ. ሀናን የሚገልፅ. ቃልየለም አላህ ሀያቶን ያርዝመው. የነዝህ እናቶች አባቶች ምርቃን አይለፋት በረከቶዋ ይብዛ. ነይማ ይመለከተኛል ድርጂት እሶዋ የሴት ጀግና ናቸው. ወድም ማን ያዘዋል እናመሰግናለን ክበርልን🙏🙏🙏
@ostentaction2377
@ostentaction2377 2 ай бұрын
የአላኽ የኻናን እድሜዋን አርዝመው ያረቢ❤❤❤
@californa6827
@californa6827 2 ай бұрын
ባቡል ኸይር ስብስክራይብ ለሃናን እረጅም እድሜ ላይኩ ላንተ መልካምነት
@SaadaMohammad-we7st
@SaadaMohammad-we7st Ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤❤እና መሰግን አለን ታሪክ መስማት ሰልችቶን ነበር ይሄ ግን መፈስን ያድሳል
@user-fz6is4jx3h
@user-fz6is4jx3h Ай бұрын
ባቡል ኸይር .....አላህ ይጨምርልሽ። አላህ ለኛም ይወፍቀን ኸይር ሰሪ ያርገን
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 ай бұрын
በአኼራ ላይ ስንቅ ይሁንሽ ሀኑን❤
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g 2 ай бұрын
አሚንንን ያረብ አላህ ያርግላት
@user-hv5kl7co2d
@user-hv5kl7co2d 2 ай бұрын
አሚን ያረብ እርክት ያለምርቅት አሚን ሁቢ
@askask9433
@askask9433 2 ай бұрын
ሰ አ ወ ጀዛኪላህ ከይር ሀንዬ ማናዞት ባቡል ከይርን ስለጎበኘህ እናመሰግናለን
@Abd-wv8es
@Abd-wv8es 2 ай бұрын
ሀናን የዘመኔ ጀግና በሰሃቦች ግዜ ይደረግ የነበረን የደግነት ጥግ በዘመናችን አሳየሽን ምን ልበልሽ ?
@Amex-tf6wr
@Amex-tf6wr 2 ай бұрын
MashaAllah Bro betam tilik sira nw yeserahew .... keep it up !!
@user-qb8pj4uw3p
@user-qb8pj4uw3p 2 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
@ahmedsataweibrohim8710
@ahmedsataweibrohim8710 2 ай бұрын
Eid Mubarek
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,6 МЛН
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 1,3 МЛН
ዒድን ከመሻኢኾች ጋር|| በደዕዋ ቲቪ ተዘጋጅቶ የቀረበ || ክፍል 2
52:26
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 9 М.