በየትኛው ኃይል? በማን ስም? ድንቅ መልዕክት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ| PROPHET TILAHUN TSEGAYE

  Рет қаралды 144,327

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Күн бұрын

Пікірлер: 258
@milamistr7293
@milamistr7293 10 ай бұрын
ጥሌ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስለ እየሱስ ስሰማ ደስ ያለኝል ተመስገን
@Yemisrachaseffa-sd5rr
@Yemisrachaseffa-sd5rr 8 ай бұрын
wondme esum eyesu anten sisayk dess ylewal naa wodesu
@bellamelese
@bellamelese 6 ай бұрын
Geta seradanau ❤❤❤
@NebyouTekle
@NebyouTekle 11 ай бұрын
ጥሌ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። ወንጌል ሲርበኝ እየመጣው አጠግባለሁ። አመሰግንሀለው
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 11 ай бұрын
Geta yibarikh wendime .
@bestallwaysful
@bestallwaysful 11 ай бұрын
በእውነት እንደወንጌል የሚርብ የሚጠማ ነገር የለም ወንጌልን መራብ እድለኝነት ነው ታድለናል
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES 11 ай бұрын
My dear Jesus is not Pente or Orthodox, just follow him
@samcomnow
@samcomnow 11 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልክ
@rosemare8314
@rosemare8314 11 ай бұрын
Wede geta na feqeru ejegi dinqe new yewdihal
@alpalp8780
@alpalp8780 11 ай бұрын
ነብይ ጥላሁን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እኔ አንተ በምታስተምረው ትምህርት ✋ እጄን አንስቼ ባይሆንም ጌታን ተቀብያለው እውነት እልሀለው አንተ በምታስተምረው ትምህርት ነው እየሱስ ክርስቶስ ምን ያህል እንደ ሚወደኝ ያወኩት የገባኝ ከሞት ያደነኝ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አንተን ሳለመሰግንህ ማለፍ አልችልም ደግሞ መፃፍ ቅድስ ላይ ያለውን ጳውሎስን ነው ምትመስለኝ እየሱስ ለምድራችን አንተን ስለሰጠን ክብር ለእርሱ ይሁን 🙏በጣም አከብርሀለው Jesus is Lord ✝️🙏💫
@EndashashSeid
@EndashashSeid 8 ай бұрын
Ehte church tlen hijina Endet YE GETA DEKEMEZMUR ENDEMTOGNI teykiw bchashn mewesensh beki aydelem or akriyabiyash Yemigegn GETAN BCHA YEMIYASAY REGA YALU Sewoch Yalubet CHURCH HIJI
@adentedela5358
@adentedela5358 10 ай бұрын
ባንተ ጥሌ ላይ የሚሰራው መንፈስ ቅዱስ የረዳህ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ
@dagim7761
@dagim7761 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኘ ግን ያነተ ትምህርቶች ይመቹኛል::
@kedijajemalkedijajemal6844
@kedijajemalkedijajemal6844 3 ай бұрын
Aman❤❤❤
@selamselamawit467
@selamselamawit467 10 ай бұрын
ጥሌ አንተ እኮ የዘመኑ ሀዋርያ ነህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ
@MisrakTassew
@MisrakTassew 11 ай бұрын
ጥሌ በኢየሱስ ዘመን የተወለድክ ትመስላለህ ድንቅ መልዕክት የኢየሱስ ታናሽ ወንድም ተባረክ ንፁ ወንጌል
@etsegenettekola2472
@etsegenettekola2472 11 ай бұрын
ተባረክ ነብይ ጥሌ💌 ወንጌልን በእርጋታ እና ውስጥ ገብተህ ስለምታስተምር በአንተ ላይ ክብሩን የገለጠ ጌታ ይመስገን።
@RUTHTESFA-g4i
@RUTHTESFA-g4i 11 ай бұрын
❤ Bless u more
@FirewFila
@FirewFila 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 3 ай бұрын
ከጌታ እና ከሐዋርያት ጋር አብረህ የነርክ ነው እኮ የምትመስለው የቃሉ መንፈስ ዋው አጥንቶቼን ፈታታኝ ጥሌ በጣም እድለኛ ነህ ይብዛልህ ይትረፍረፍልህ የዘመኑ ጴጥሮስ ደግሞ አንተ ነህ ❤❤❤
@mekditesfuya5442
@mekditesfuya5442 11 ай бұрын
ተባረክ ኢየሱስን ብቻ ስለምትሰብክ አንተን አለመስማት ትልቅ ኪሳራ ነው አሁንም በእጥፍ ፀጋን ያብዛልክ
@MisrakTassew
@MisrakTassew 11 ай бұрын
ድንቅ አባባል
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 11 ай бұрын
ወንጌል ይለውጣል ። ምስክር ነኝ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ 🖤 ኢየሱሴ እንዴት እንደነካኝ ሳላቅ ነክቶኝ ድኜ ቀርቻለሁ ሃሌሉያ መዳን በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ የዘላለም ኪዳናችን ኢየሱስ ከጌታ ጋር ቅልጥ ያለ ፍቅር ላይ ከሆንኩ 8 ወር ሆነኝ ደህንነት ተምሬ ተጠምቄ ደቀመዝሙር ተምሬ አሁን ደሞ የአገልግሎት ትምህርት ልጀምር ነው መኖር ማለት ከኢየሱሴ ጋር ነው በመንፈሱ ጭልጥ ማለት ከቃሉ ጋር እለት እለት መዋል ጌታን ላላወቁ ሁሉ ወደ ጌታ ይመጡ ዘንድ ፀሎቴ ነው ሰላሜማ ደሴታዬማ ኢየሱስ ነው ለኔ ምንም ነገር የማይነጥቀኝ ነው የዘላለሜ ሃሌሉያ እረፍት የሆነኝ ጌታ ስሙ ይባረክ 🖤
@betyesubalew7519
@betyesubalew7519 11 ай бұрын
Amennn.❤
@Sam13-fm1js
@Sam13-fm1js 9 күн бұрын
Amenn Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😊
@senaittamirat3508
@senaittamirat3508 3 ай бұрын
ጥሌ ትለያለኮ ዘመን ይባረክ ❤❤❤
@ItelA70-b5u
@ItelA70-b5u Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ተባረክ የጌታ ሰው 😘😘
@meseretyadeto9189
@meseretyadeto9189 10 ай бұрын
ስብከትህ ወንጌልና ወንጌሉን ስለሆነ ተባረክ ዳቦና ሻይ ሽሮና በርበሬ የሌለበት ፈለጠኝ ቆረጠኝ የሌለበት በቃ የእግር ፀጋ በብዙ ይብዛልህ
@HadeelMusaab
@HadeelMusaab 3 күн бұрын
Wawwwww Amennn Tabrki
@AkaluHizkel
@AkaluHizkel 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ የሚከብርበት ስብከት ነው ! ጥሌ እወድሀለው
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 2 ай бұрын
የጌታ ፀጋ በእውነት የበዛልህ አንተን ለእኔና ለዚህ ዘመን ትውልድ የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን አንተና ቤተሰብህ ተባረክልኝ።
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 3 ай бұрын
ወንጌል በእሳት ሲሰበክ እንዴት ይጣፍጣል❤❤❤❤❤ጥሌ ብሩክ ነህ
@seyfuzerihun7271
@seyfuzerihun7271 11 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ ወንጌል መስማት ስፈልግ ያንተን ትምህርት ነው ምሰማው ጌታ እድሜ ከጤኗጋር ይስጥህ
@MisrakTassew
@MisrakTassew 11 ай бұрын
በትክክል ብለሀል👍
@amsalupetros1982
@amsalupetros1982 9 ай бұрын
ዋው!!!! ወንድም ጥሌ ዘመንህ እጅግ የተባረከ ይሁን!!!! አሁንም የቃሉ ግልጠት ይብራልህ።
@Bezawitiii
@Bezawitiii 3 ай бұрын
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ። አምን አምን አምንንንንን በኢየሱስ ስም ተባረክ❤❤
@abenezerkasaye4737
@abenezerkasaye4737 3 күн бұрын
ይሄንን video ለ 3ኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው
@SannorizEthio
@SannorizEthio Ай бұрын
Amen amen amen amen geta yibariki abate❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ኃይልህ በላዬ ላይ ይፍሰስ በሙላት ነብይ ጥሌ ለምልም ቡሩክ ነህ የቃል ግልጣት ይገርማል
@itintigrigna3081
@itintigrigna3081 11 ай бұрын
ሰላም ለሁላቺን ያድለን ወንድም ጥላሁን እግዛብሄር ረጂም ዕድሜ ይስጥህ ያንተ ስብከት ስሰማ ልክ የምፈልገዉ ፈጣሪ በዘመኔ ሁሌ በዉስጤ እያፈላለጉት ኑራለሁ ባንተ ስብከት ልክ ኢየሱስ የቢባል ስም በትክክል ሲገለጥ ልቤ በደስታ ነዉ የተሞላ ሁሌ የኦርቶደክስ ተከታይ በመሆኔ ለምንድን ነዉ በዚ ኣይነት ኣገላለጽ ባጭሩ ሰዉ እንዲገባዉ የማያድርጉት የዘወትር ጥያቄ ነበር ብ48 ዓመቴ ደስ የሚል የፈጣሪ ስብከት ዉስጤ በማግኘቴ ደስ ብሎኛል እግዛብሄር እንዲረዳኝ ጸልይልኝ መንገዴ ተስተካክሎ ልጆቸ በዚ መንገድ እግዛብሄር እንዲረዳኝ ጸልይልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@SkyCell-go4pq
@SkyCell-go4pq 5 ай бұрын
Egizaahabir zemeni yibareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abezash921
@abezash921 11 ай бұрын
ጥልዬ የአሁኑ ጳውሎስ ገና በብዙ እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@taduuumariki4895
@taduuumariki4895 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልክ 😢😢😢😢❤❤❤
@MetasebiaTeferi
@MetasebiaTeferi 11 ай бұрын
ጌታ ብርክ ያርግህ ፀጋውን ያብዛልህ አይወሰድብህ ጥልዬ😢😊
@munittaye
@munittaye 4 ай бұрын
ተባረክ ኡኡኡ ጌታ ብርክ ያድርግህ
@mulujesus1289
@mulujesus1289 10 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@SonaJazeera
@SonaJazeera 11 ай бұрын
ወድሜጥሌጌታኢየሱስይባርክክ ስሰማክበመፈስእሞላለው🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@GechAse-e7c
@GechAse-e7c 10 ай бұрын
ጥሌ በጣም ነዉ የሚወድህ ስብከትህን ሰሚቼ አልጠግበዉም በTv ስርጪት ጎገሁኝ!
@SelamawitAyano-o2l
@SelamawitAyano-o2l 9 ай бұрын
ነፍስ የሚረሰርስ ስብከት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@MeselaMenemo
@MeselaMenemo 4 күн бұрын
Amen. Tsaga yechamarhi tabarak
@AynalmeMare
@AynalmeMare 6 ай бұрын
ዌልልልልልልልልካም ጌታችን እግዚአብሔር ይባርክህ. አሜንንንንን. ❤❤❤❤አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@botin6076
@botin6076 10 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn ebifama obolesako Waqayo Ayanasa isinif haa tkxxx so much ❤❤❤
@SamoNazerthe
@SamoNazerthe 9 ай бұрын
ጌታ ዘመንክን ይባረክ 🙏❤❤በቦታው ያለክ እኮነው የምትመስለው እኔንም ቦታዉ ላይ ከተትከኝ 🥰amazing
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
❤❤❤ተባረክ
@FirewFila
@FirewFila 8 ай бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር ክብርን ሁሉ ይውሰድ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@ggghhh9965
@ggghhh9965 4 күн бұрын
Tile geta iyesus yibarki amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BebiMan-w7z
@BebiMan-w7z 11 ай бұрын
ጥለ በታም ነው ምወደክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የምር ባንተ ስብከት ውስት በጥልቅ ይታያል
@danydan6662
@danydan6662 9 ай бұрын
Tle lyu seww nek..tebarek Qalu beante alfo Amlakachn eyemegeben neww
@NatiGazemo
@NatiGazemo 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የጌታዬ የኢየሱስ ስም የዘለዓለም ዓለም ፈውስ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከፍ ይበልልን ሃለሉያ!!!
@wondommeskerem6081
@wondommeskerem6081 11 ай бұрын
አንቺ ብሩክ በጌታ የተወደድ የጌታ ባሪያ ።ለሌች ምሳሌ ትሆኚዘንድ ሁሌም ቀሚስ ልበሺ።ተባረኩልኝ።
@mulujesus1289
@mulujesus1289 10 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@MeraSbuh
@MeraSbuh 2 ай бұрын
zemenh yibarej tele❤
@richmanmessi628
@richmanmessi628 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የቀባው የእግዚአብሔር ባርያ ስንወድክ
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያስማልን🙏👏👏👏👏
@AlmazTadesse-c1g
@AlmazTadesse-c1g 7 ай бұрын
ስታስተምር ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች ምናይነት በእውቀት የምታገለግል የግዛብሄር ሰው ነህ ተባረክ
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 11 ай бұрын
አይጥሌ እንዴት እንደምወድክ ትባረክልኝ
@kebedef.dibaba4758
@kebedef.dibaba4758 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ተባረከ። እንፀልይልሀለን ይህ ወንጌል ለብዙዎች እንዲደርስ። ተባረክልን
@BetiLeta
@BetiLeta 11 ай бұрын
Keanite tebareki wedikalewi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@davemenjor8256
@davemenjor8256 6 ай бұрын
ቀናሁ በእዉነት
@mehertmeskele6165
@mehertmeskele6165 10 ай бұрын
ጥሌ ዘመን ይባረክ ግን ኤችን ነገር መልሰ ሰጠኝ የገሬመኝ ነገር አንቴ ከዘመኑ አገልጋይ ነህ ውይሰ ከዱሩች የቀረህ ነህ ከስር አካውኑቱን አልፃፍክም ለውንጌል እውንት የውጣ ሰው ችግሩን አይቶ መረዳት አለበት ግን አገልጋይ ነኝ የምል ሁሉ ብር ይሰብካል ከነዚህ ውሰጥ ነፁ ሰላገኝነህ ጌታን አመሰግናለው❤❤❤❤
@mouawecell3097
@mouawecell3097 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ውው ጥሌ በእየሱስ ስም ትባርክህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏
@julitefera
@julitefera 9 ай бұрын
Uff😥😥 ተባረክ የኔ ወንድም.
@bornagainchristian2025
@bornagainchristian2025 11 ай бұрын
ጥልዬ እወድሃለሁ 🙏🙏🙏❤❤
@MiraAbera
@MiraAbera 5 ай бұрын
አሜን ጌታ ይባረክ ❤
@Dibora5211
@Dibora5211 11 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን . እኔ ስብከቱን ስሰማ ሁሌ ነፍሴ በፀሎት ይነቃቃል ባይመችም ባለሁበት እፀልያለሁኝ . ይህ ነው ህይወት ያለበት ስብከት . እንዴ አባቶች ያንተንም ህይወት እስከ እንጥፍጣፌው ይስራብህ ❤
@maramozeir2781
@maramozeir2781 Ай бұрын
tebariki Geta zamnik yibarke❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😢
@meazakidane72
@meazakidane72 10 ай бұрын
ተባርከሀል ወንድሜ እግዚአብሔር ዬመስገን
@elizabethkassahun1368
@elizabethkassahun1368 8 ай бұрын
Temesgen bezih zemen anten sleseten ene begle aterefkubh ybzalh🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@WorkuGadissa
@WorkuGadissa 6 ай бұрын
Tebarek wendm Tile
@tigistmanjore
@tigistmanjore 5 ай бұрын
Wow🥰አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@ribkagetachew3666
@ribkagetachew3666 11 ай бұрын
ዘመንክ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amanueltafesse-xe9yq
@Amanueltafesse-xe9yq 5 ай бұрын
Tebarek yene wondim😊
@Fevuhub
@Fevuhub 11 ай бұрын
አሜን ተባረክ ያብዛልህ ወንድማችን ❤
@AbushOnelove
@AbushOnelove 11 ай бұрын
ዘመነህ ይባረክ ወንድማችን እኔ ስብከቱን ስሰማ ናፊሴ በጻሎት
@MeleseDasalegn
@MeleseDasalegn 4 ай бұрын
ጥሌ እዉነተኛ ነገር ነው አንተ የምታስተምረው ስለዚህም ከንተ ጋር የምያገለግሉ እንዳየስቱክ ልዑል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በፀጋው ይርዳክ አንተ ወንጌል እንደዚህ ይሰበካል እንዳንተ ወንጌል ያምሳብክ ያሌም ከእና ጳውሎስ በቀር አንተ ግን ትለያላክ
@HABESHAINSIDER
@HABESHAINSIDER 10 ай бұрын
ወንጌል በጣም እንደራበኝ የማውቀው በአንተ ነው ተባረክ
@UdhgHgeg
@UdhgHgeg 9 ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤❤ተባረከልኝ❤❤
@MesfinmarkosMarekos
@MesfinmarkosMarekos 8 ай бұрын
Tileye ewunet kalati yaxatiregale minimi alelimi geta zelalemihin yebariko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanasirs9694
@birtukanasirs9694 6 ай бұрын
Tabarki tabarki ba iyasus sime 😢😢❤❤❤❤❤
@meselederibe7823
@meselederibe7823 8 ай бұрын
ነብይ ተባረክ
@MeaziAdugna-hn2li
@MeaziAdugna-hn2li 11 ай бұрын
Tebarki ጥሌ geta ybezalh
@Amanueltafesse-xe9yq
@Amanueltafesse-xe9yq 5 ай бұрын
Thank you God blessed you
@hawialemu340
@hawialemu340 11 ай бұрын
Geta zemenihin bebereket yatlaklikew kezi belay yibralik ❤❤
@Amanueltafesse-xe9yq
@Amanueltafesse-xe9yq 5 ай бұрын
Jesus Will never let you down you are blessed in the name of Jesus
@betasbmedia4297
@betasbmedia4297 7 ай бұрын
አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ወንድም ተባረክ መጥቼ እስገለገል ጓግቻለሁ
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 8 ай бұрын
አሜን ተባረክ ነብይ ጥሌ
@yohanneswotela1401
@yohanneswotela1401 10 ай бұрын
ተባረክ ጥሌ በጣምነው የምወደው
@DesalegnYadeta-pc9qy
@DesalegnYadeta-pc9qy 7 ай бұрын
Anten yeqebaa Iyesus yibaarek
@SelamBakala
@SelamBakala 10 ай бұрын
❤️❤️❤️✝️🙌 geta yebareki❤️
@tamiratermiasofficial9600
@tamiratermiasofficial9600 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ ጥሌ ይጨምርብህ ኢየሱስን ሰበክልን
@epheratageleta9739
@epheratageleta9739 9 ай бұрын
You are anointed ❤
@berhanuayiza
@berhanuayiza 9 ай бұрын
Tebarek wonimachen tilahun
@yosefmaru6027
@yosefmaru6027 10 ай бұрын
God bless you more and more I like the way you preaching except አጠገባችሁ ያለውን ሰው እንዲ በሉት አትበል እባክህን ተባረክ አብዝቶ ይግለፅልህ
@MelkamuMarkos-zf2ie
@MelkamuMarkos-zf2ie Ай бұрын
yemankahu geta ybarkih batem baberkalehu tille ewodahalehu
@zekariashailu3583
@zekariashailu3583 10 ай бұрын
ተባረክ ጥሌ
@RozaWorku-i1v
@RozaWorku-i1v 11 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ በነገር ላይ ይባርክህ ይብዛልህ
@Usually-x3t
@Usually-x3t 8 ай бұрын
ለሰው ልጅ ከእግዚአብሔር ቃል በላይ ምን የሚፈውስ ነገር አለ? "ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ!" ይህ ነው የኢየሱስ ትእዛዝ እንጂ "ድራማ!" "ባል መፈለጊያ!" ባንክ ገንዘብ!" ይህ ሁሉ ከዲያቢሎስ ነው ምክንያቱም ሐሰተኛ የሀሰትም አባት ነውና:: "ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ!" እኛ አይደለንም በቤቱ ያለን አህዛብ እንኳን ከእምነቱ የመነጨ እየመስላቸው መሳለቂያ አድርገዋቸዋል:: "እነሱም ወደ መንግስተ ሰማያት አይገቡም የሚገቡትንም በር ይዘጋሉ!" የተባለላቸው ናቸው:: በዚሁ ቀጥል ቃሉን ማወቅ ብቻውን ህይወት ነው:: ስጋችን ምንም አገኘ ከሞት የሚያስቀረው ምንም ነገር የለም::
@hewangirma7684
@hewangirma7684 11 ай бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God, haleluyaaaaaa powerful message,,,, you are blessed ❤❤❤❤❤❤❤
@KidusKidus-sk5lt
@KidusKidus-sk5lt 8 ай бұрын
ተባረክ
@AsegedechTolosa
@AsegedechTolosa 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@mihrettadesemeheret3958
@mihrettadesemeheret3958 11 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@SitotaSolomon-xf1my
@SitotaSolomon-xf1my 8 ай бұрын
Tebarek
@jituuwaqaayyoo3429
@jituuwaqaayyoo3429 10 ай бұрын
Ameeeeen 🙏 🙏 🙏
@GenetYohannis
@GenetYohannis 11 ай бұрын
ጥሌ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElduErsumo
@ElduErsumo 10 ай бұрын
Wow ❤❤❤
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН