ለማኙን ኢየሱስ ሰማው | ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ | Prophet Tilahun | Halwot Emmanuel United Church |

  Рет қаралды 95,724

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

ለማኙን ኢየሱስ ሰማው | ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ | Prophet Tilahun | Halwot Emmanuel United Church | #2023

Пікірлер: 145
@MulukenJemal-dp6dz
@MulukenJemal-dp6dz 6 ай бұрын
ተባረክ
@amenkugnbelayine7496
@amenkugnbelayine7496 10 ай бұрын
በዝህ ዘመን እንዳንተ አይነት አስተማሪዎች መኖር ለ ትውልድ ትልቅ በረከት ነው ያስነሳህ ገታ ይመስገን
@RahelSahelu-d4s
@RahelSahelu-d4s 6 күн бұрын
አሜን
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 10 ай бұрын
የነብይ ጥላሁን ጰጋዬን ስብከቶች ስሰማ ኢየሱስን አየዋለሁ ተባርከሀል ወንድሜ እንኳን የጌታ ሆንክ እንኳን ወንድሜ ሆንህ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@makedatigneh6319
@makedatigneh6319 10 ай бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተም ወንድሜ ጌታዬን እባርከዋለሁ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
"አሜን::"!! "እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::" "ፀጋውንም ያብዛልህ::" "ነብይ ጥለሁን" "ተባረክ::"!!💖💖💖👍 "እንወድሃለን::"!!💞👈
@NaneGetachw
@NaneGetachw 10 ай бұрын
ፕሮፌት የእስራኤል ቅዱስ አብዝቶ ይባርክ ሁሌም ስብከተህ የቃሉን ትርጉም እንድረዳ ያደርገኛል ከትንቢት ይልቅ የቃሉ ትርጉም የተጠራሁበትን ሚስጥር እንዳውቅ ረድቶኛል ዘመንህ ይባረክ።❤❤❤❤❤❤
@YobYob-tq3jx
@YobYob-tq3jx 11 ай бұрын
ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን! ሌላ ምን ይባላል!🙏🙏🙏
@QALAB-rk4lf
@QALAB-rk4lf 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@marthaayela2787
@marthaayela2787 2 ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
@FirewFila
@FirewFila 5 ай бұрын
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ❤❤❤
@zaritudaniel1428
@zaritudaniel1428 10 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን yesssss😢😢👏🏻👏🏻🎤👏🏻🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️🫂🥰🥰🤲🏻✅✅🙌🙌🥹🙌🏃🏻‍♀️🏃🏻‍♀️🎤👏🏻🎤👏🏻🙇🏻‍♀️አሜንንን ታባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢😢❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@TsedalTafese-s4s
@TsedalTafese-s4s 10 ай бұрын
ባንተ ላይ ስላስቀመጠው ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ!!! ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙌🙌🙌 ጌታ እንዳንተ ዓይነት እውነተኛ አገልጋዮችን ያብዛልን።
@ዜና24-ደ9ጰ
@ዜና24-ደ9ጰ 4 ай бұрын
ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ። ምርጥ አስተማሪ ነህ።🥰🥰🥰
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 10 ай бұрын
እንደገና የማይሰለች ርዕስ ኢየሱስ !! ሁልጊዜ የሚያስገርመው ስራው ,አደራረጉ,ውበቱ,ጌትነቱ ክብር ለስሙ። ጥሌ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ።
@josha.754
@josha.754 10 ай бұрын
ባንተ ትምሀርት እስከዛሬ ድኜ ቀርቻለሁ። ወንድሜ ጥሌ የእውነት ወንጌል በአንተ እየተሰበከ ስለሆነ ጌታን አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር በእርግጥ የሰው ደሀ አይደለም!
@kejelawoldemariam4252
@kejelawoldemariam4252 11 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይሁን።
@mimimesfin3883
@mimimesfin3883 10 ай бұрын
ጥልዬ እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤
@TigistMengesha-gu7rn
@TigistMengesha-gu7rn 9 ай бұрын
ሃሌሉያ ኢየሱስ 🙌
@sarasarah3915
@sarasarah3915 10 ай бұрын
"ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ;🙌🥰💗)
@AynalmeMare
@AynalmeMare 4 ай бұрын
ጌታችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@rosearefainamekuyaegzabher1013
@rosearefainamekuyaegzabher1013 10 ай бұрын
ተባረክ እውነትን አይብሀለሁኝ
@esayastaddes545
@esayastaddes545 10 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሁልግዜም ኢየሱስ
@selamterfassa3068
@selamterfassa3068 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል እግዚያብሄር ሁል ግዜ የጊዜው ልጃች አሉት ወንድሜ በአእይወት ሁሉ ይህ ፀጋ አይወሰድብ (አትጣለው)ተባረክ
@Geletesa
@Geletesa 10 ай бұрын
@dawitmesfin3339
@dawitmesfin3339 10 ай бұрын
amen
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 10 ай бұрын
አሜን
@SaraHAILE-x8k
@SaraHAILE-x8k 10 ай бұрын
Amen 🙏 ❤
@holylanf3677
@holylanf3677 8 ай бұрын
​@@Geletesa😮😮😮😮😮😮⁷7⁷⁸⁸⁸⁸😊😊
@Praise-k1u
@Praise-k1u 11 ай бұрын
ኢየሱሰ ይብዛልህ ኢየሱሰ እወደዋለሁ ይበል ጥ ፍቅርር እንዳረገው ነው ምታደርገኝ ተባረክ ከክፍ ሁሉ ተጠበቅልን🙏
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach 10 ай бұрын
የያዕቆብ አምላክ ጌታ እግዚአብሄር ሆይ በጥሌ በኩል ስለምትነግረን ነገር ሁሉ ስምህ ይባረክ! ❤አሜን🙏🏽
@mahi-i9k
@mahi-i9k 10 ай бұрын
❤❤ጥሌ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤
@mouawecell3097
@mouawecell3097 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ አሜን አሜን አሜን ጥል ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍
@AynalmeMare
@AynalmeMare 4 ай бұрын
ዌልልልልልልልልካም እግዚአብሔር ይባርክህ. ❤❤❤❤አሜንንንንን. አሜንንንንንን. አሜንንንንንን. አሜንንንንንን❤❤❤❤❤
@HundaolRaga
@HundaolRaga 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
@birukterefe6216
@birukterefe6216 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይላምልም😢❤
@wodehord7063
@wodehord7063 11 ай бұрын
ኡኡኡፍፍፍ የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ እረ ጌታ ኢየሱስ ተባረክ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@kiruabegaz
@kiruabegaz 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ተባረክ🙏
@yismaalemabebe3168
@yismaalemabebe3168 10 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ በዙን ግዜ ትምህርት ህን ስሰማ እያለቀኩ ነው እንኳ ን ተወለድክ።
@woileboforsido4899
@woileboforsido4899 5 ай бұрын
Amen Glory to mighty name of Jesus.
@samoonfilfil2896
@samoonfilfil2896 10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ታባረክ 🥰🥰
@messikarem2989
@messikarem2989 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤❤
@HhjBb-m3s
@HhjBb-m3s 6 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@ejigmesele1957
@ejigmesele1957 10 ай бұрын
አብሬአችሁ ያለሁ ነው የሚመሥለኝ ሰለዚህ ደግምሜ ደጌሜ ነው የምሰማው.፣ ተባረክ ነብይ አቤት ጌታ እንዲህ አይነት ቅባት ይብዛልን ጌታ ጨምሮ ይባረክሀ ። ከውጭ ሰመጣ እናንተ ጋ ነው የምመጣው ። ገስት ሀውስ አጠገበችሁ ፈልጋለሁ ፀልዩልኝ❤❤❤❤
@Tesfa223
@Tesfa223 10 ай бұрын
Geta eyesus zemenihen yebarekewu tebarek bante hono yastemareyng kibir legeta yehuni
@DhhfjcjcGggbn
@DhhfjcjcGggbn 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊❤sewedh tilyeee❤❤❤❤
@Sahai-q1w
@Sahai-q1w 10 ай бұрын
አሜን ተባረክ ጸጋ ይብዛልን
@genethabdi2647
@genethabdi2647 11 ай бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባረክ ! ይመስገን ! ተባረክ ::
@profittareku2817
@profittareku2817 10 ай бұрын
ድንቅ
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 10 ай бұрын
Amen, Amen, Amen, Amen, Amen. Amazing message, Praise God!God bless you more and more!
@AphiweSingama
@AphiweSingama 7 ай бұрын
Wow amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta yibariki tile biruki sawu nehii Banta timihirti ine bizu tatekimewalewu❤❤❤❤❤❤
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይከበር የቃሉ ማንቆርቆሪያ አድርጎ ሰጠን
@Geletesa
@Geletesa 10 ай бұрын
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 10 ай бұрын
@@Geletesa Thanks
@elizabethkassahun1368
@elizabethkassahun1368 10 ай бұрын
Bante bekul sisemaw yeeyesus fikr ychemrbgnal tebarkeh kir prophet 🙏🙏
@dinabereket8561
@dinabereket8561 10 ай бұрын
Ameeeeen 🙏 🙏❤❤geta yebarekh yegeta sewe
@LamlamWejra
@LamlamWejra 5 ай бұрын
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 8 ай бұрын
Amen
@yonasabarra5863
@yonasabarra5863 9 ай бұрын
Yeessuee getanaauu❤❤❤❤
@AzebAb
@AzebAb 10 ай бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን
@HdbfbdbdbdhHdbdhdjsb
@HdbfbdbdbdhHdbdhdjsb 10 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ሆይ ስምህ ይባርክ
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 11 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤❤🙌🙌🙌 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@malutamiru6246
@malutamiru6246 9 ай бұрын
Amennnnn teberak ❤❤❤❤
@TarikuakakoGage
@TarikuakakoGage Ай бұрын
Amneee ❤❤❤❤❤❤
@dinabereket8561
@dinabereket8561 9 ай бұрын
Amen eyesus geta newe
@PaulGirma
@PaulGirma 10 ай бұрын
የዳዊት ልጅ 🙏🙏
@sara.2916
@sara.2916 9 ай бұрын
You are our blessing❤❤
@chalagemechis
@chalagemechis 10 ай бұрын
God bleess all this church members ❤❤
@fikerfi8333
@fikerfi8333 10 ай бұрын
❤❤❤ yes tebirk ❤❤
@barkottesfaye2058
@barkottesfaye2058 9 ай бұрын
Anenn Amennn Anenn❤❤❤❤.🙏🙌🙏🙏🙏
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 10 ай бұрын
Amen amen tebarek ❤❤❤❤❤❤❤😂
@Salamnechtadessee
@Salamnechtadessee 5 ай бұрын
Amen Amen hallelujah hallelujah 🎉
@GRACEMIHRET497
@GRACEMIHRET497 10 ай бұрын
Tebarekilng
@SelamSelam-r2i
@SelamSelam-r2i 10 ай бұрын
ተባረክ ❤🎉
@sophiakedir-kv3qf
@sophiakedir-kv3qf 9 ай бұрын
Ytibarkhi wendema yabizalhi yabertahi enwedachuhaln nurulin selam ybzalachu
@xegaredae8540
@xegaredae8540 10 ай бұрын
Waaaw Amezing message. Bless you
@TsigeredaLisanework
@TsigeredaLisanework 10 ай бұрын
Wow ,yenafekegnin ye wengel kal ante ga new Yagegnehut
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 10 ай бұрын
Tilaiy God bless you so much!!!
@dinabereket8561
@dinabereket8561 9 ай бұрын
Agelegeloteh yebarek nebi ❤❤❤
@tensumamush9918
@tensumamush9918 10 ай бұрын
Amennnn.haleluyaa,eketelewalehu simu yibarek neby tile tebarek
@molla27
@molla27 10 ай бұрын
ኣታቋርጡ አሜን እግዚአብሔር አባታችን አግዘን እባክህ
@malutamiru6246
@malutamiru6246 9 ай бұрын
Amen makatal yiunlgn eskamecherashw❤🙏🙏
@TamrateGeleto
@TamrateGeleto 9 ай бұрын
Big respect ❤❤❤
@tigistlemma3612
@tigistlemma3612 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ አንተን የመስለ አስተማሪ ወንድም ስለስጠን በብዙ ተባረክ
@sarasaro229
@sarasaro229 10 ай бұрын
Ameeeen tabarak 📖📖📖🥛🥛🛐🛐🥰🥰🥰🥰
@BereketKedir-nz9gh
@BereketKedir-nz9gh 10 ай бұрын
የሱስ ይበርክክ❤
@HooyoMacan-d8b
@HooyoMacan-d8b 11 ай бұрын
Yene abat kibarlgn
@ephremtekluandfevenabraham
@ephremtekluandfevenabraham 10 ай бұрын
እሰይ 😢
@gantexumisixumiso73
@gantexumisixumiso73 10 ай бұрын
Zamnki biysusi smi tabrki ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@assefaamanuel
@assefaamanuel 10 ай бұрын
ወንድም ጥሌ ተከናወን በብዙ ተባረክ
@helenaraya3752
@helenaraya3752 10 ай бұрын
Amennn🙏🙌 Praise the Lord Jesus He alone are worthy and deserve all the Glory, worship and Honour 🙌🙌🙏 What a Sermon!!! May God bless you abundantly Prophet, Evangelist blessed man of God ❤❤❤
@Hanna26-b6n
@Hanna26-b6n 10 ай бұрын
Amen 🙏🙏 tbarikhi
@eskedartefera663
@eskedartefera663 10 ай бұрын
Amen Amen uffffff Geta yibark❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SaraHAILE-x8k
@SaraHAILE-x8k 10 ай бұрын
Amen Amen 🙏 🙌 🙏❤❤❤
@asterGosaye-yn6wf
@asterGosaye-yn6wf 10 ай бұрын
Geta Iyesus yibark❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasabarra5863
@yonasabarra5863 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CuteWako
@CuteWako 10 ай бұрын
Ameen Ameen❤❤❤🙏🙏🙏
@AbCd-d4q
@AbCd-d4q 10 ай бұрын
አሜን ጌታ አምለኬ አብዚቶ ይባረኪ❤❤❤❤❤❤
@sami93-e3n
@sami93-e3n 10 ай бұрын
you are blessed🙌🙌
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 10 ай бұрын
ጥልዬ❤❤❤
@jegsadandesa
@jegsadandesa 10 ай бұрын
Edet nebsen melskat le hiwet yehone kal❤❤❤❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 10 ай бұрын
Slanet tarikehen slsmahu enem edeelnga neg Egziabeher Ymesgn Tlek Mesgana!!!
@LamesaHuluka
@LamesaHuluka 10 ай бұрын
God bless you
@Asertamen
@Asertamen 10 ай бұрын
amen tilki melikit tegawn yebzlh bizeln
@dawitabebe3274
@dawitabebe3274 10 ай бұрын
Eyesusiye simh yikebere❤❤
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 10 ай бұрын
Amen 🙏 thank you 🙏
@bakkalcabariiofficial7588
@bakkalcabariiofficial7588 11 ай бұрын
አንተ የተባረክ ሰው
@profittareku2817
@profittareku2817 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 62 МЛН
እግዚአብሔርን ማወቅ  Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching  2024
1:01:43
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 46 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН