No video

ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት / {ዛሬም ሰለ ክርስቶስ የምነገራቹ አለኝ } prophet Tilahun Tsegaye preaching

  Рет қаралды 174,880

WMC

WMC

Күн бұрын

ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት / {ዛሬም ሰለ ክርስቶስ የምነገራቹ አለኝ } prophet Tilahun Tsegaye preaching
#Yishaksedikoffical #prophethenokGirma
#christarmy #jesustv #presencetv #berekettesfaye #ebstv #etvnews #fana_tv #tv4news #christian
#truelight #jerusalemEvangelical
🔥👉ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል!👈
ቋዋሚ ፕሮግራሞቻችን
🗣እሁድ፣ማክሰኞ፣አርብ ሲሆን
ዘወትር እሁድ ከ03:30-07:30 የአምልኮ እና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ
ዘወትር ማክሰኞ 11:00-01:30. የትምህርት ጊዜ
ዘወትር አርብ ጠዋት ከ03:00-07:30 የፆምና ፀሎት ጊዜ
ዘወትር አርብ ከ11:00-02:00 የፈውስና ነፃ መውጣት ጊዜ
* በአለም መድሐኒት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
አዲስ አበባ አጥቢያ
(World Medicine International.Church)
ልዩ የአምልኮና፣ የቃል ፕሮግራም የተካሄደ ሲሆን
ለበለጠ መረጃ 0911756405/0922102944/0799391511/0799331511
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Пікірлер: 182
@mesertkeyar91
@mesertkeyar91 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የጨመርልህ ሰሰማው ነብስም አልቀርልኝ🙏🙏🙏🙏🙏እየሱሰን ስታደምቅልኝ የኔን አምላክ ኑጉሴን 🙏🙏🙏🙏 ይጨምርልህ ሲሰማ በአለም ከዳር እስከዳር🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MeharuElias
@MeharuElias Жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድም
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንንን ተባረክ
@nigatudawit
@nigatudawit Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@DubaiDxb-xg9lm
@DubaiDxb-xg9lm 2 ай бұрын
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🥰🥰🥰🥰
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 Жыл бұрын
ብዙ የተጨበጨበላቸው የወንጌል አርበኞች እጅግ ቢሆንም አንተ ግን ትለያለክ❤❤❤❤
@Miracle_1828
@Miracle_1828 Жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ጥሌ
@user-py1ir2qb8g
@user-py1ir2qb8g 10 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ባንተ ውስጥ ተስሎ አየሁት ፀጋውን ያብዛልህ በነጳውሎስ ላይ የሰራው ያው መንፈስ ይገለጥብህ እስከመጨረሻው ያስጨክንህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gulilatfelekehwold2756
@gulilatfelekehwold2756 Ай бұрын
አሜን
@fish47074
@fish47074 Жыл бұрын
ንፁህ ወንጌል እግዚአብሔር የሚከብርበት፡፡ ተባረክ የጌታ ባሪያ፡፡
@admasniguse1256
@admasniguse1256 Жыл бұрын
ሰብከትህ ከርሰቶስን በጣም ይገልጠዋል ተባረክ የዘመኑን ጣኦት በንዲራ አሰወግዱት ክርስቶስ ብቻ ይታይ
@anchineshgetachew5732
@anchineshgetachew5732 9 ай бұрын
This is our GOD!!
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 Жыл бұрын
ጥልዬ በእውነት ውዴ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልኝ !!!
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 Жыл бұрын
Prophet Tliy God bless you more and more!!!!
@user-gs1vm2ng4u
@user-gs1vm2ng4u 2 ай бұрын
abet tile berektachin eko nh....tebarekln;egnam enenafkewaln ehen getachinin
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 ай бұрын
ጌታ..ይባርክህ..እደዉሀ..ነዉ..የምታጠጣን
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 Жыл бұрын
Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen!!!!!
@user-wh1vm5dx3g
@user-wh1vm5dx3g Жыл бұрын
ኢየሱስ የማይነጥፍ ፣ የማይሰለች ርዕስ !ክብር ይሁንለት!
@messyhale9040
@messyhale9040 Жыл бұрын
ሃሌሉያ🎉🎉🎉🎉
@holly77ize
@holly77ize Жыл бұрын
God bless u more pro
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 4 ай бұрын
ameeeeeeeeeeeeennnn Zarim Adse Nawe WeGil
@ritamikey568
@ritamikey568 Жыл бұрын
አንተ ትለያለህ እየሱሴ ካንተ ጋር ልጣበቅ መቼም የማልጠግብክ አሜንንንንንንን
@yeshiworkMulugeta
@yeshiworkMulugeta Жыл бұрын
ሥለሰማሁየእግዚአብሔር ቃል ጌታይባረክ
@saharsahar306
@saharsahar306 Жыл бұрын
ተባረክ፡ጥላውን፡ወንድማችን፡አንተን፡የቀባልን፡ጌታ፡ይባረክ፡ውስጤ፡አሴት፡አደረገች፡ነፍሴ፡አሴት፡አደረገች፡እወድሀለው፡ተባረክ፡ብሪክ፡ነህ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@eliltabirhane4954
@eliltabirhane4954 Жыл бұрын
Wawwww yesuseye eiwedalehu
@user-jm3ru4do3u
@user-jm3ru4do3u 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክህ የኔ አባት እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ውድ ወንድም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ 🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏👏👏👏😥
@tsiondamene1126
@tsiondamene1126 Жыл бұрын
Wodema tila banet wosit yehen stiga yasekemete geta yebareki zemeneh yebareki eyesuosin silemetasayen silemetaseman silemitasedasesen zemeneh yebareki
@birhanuwoldetsadik7068
@birhanuwoldetsadik7068 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ፤ አሁንም ከዚህ በተለየ መንገድ ትገልጠው ዘንድ መገለጡን ያብዛልህ፡፡ እኔ በብዙ ዕንባ አድምጬሃለሁ፡፡ ስብከትህ በጣም ነክቶኛል፡፡ ነብስ አልቀረልኝም፡፡ ተሃድሶ ሆኖልኛል፡፡ ይህንን ክፍል ብዙ አንብቤውም ሰብኬውም ፣ አውቃለሁ፡፡ የዛሬው መገለጥ ግን የተለየ ነው፡፡ እንግዲህ የተጠራህለትን ይህንን ወንጌል ጭብጨባ ፤ አድናቆትና ብዙ ግብዣ እንዳያደበዝዝብህ ተጠንቅቀህ ትጠብቀው ዘንድ ጸሎቴ ነው፡፡
@samsonemiru2869
@samsonemiru2869 7 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው ይሄን ዘላለማዊ ፍቅር እና የመስቀል ሥራ ማስተማር❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ እንወድሃለን
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 Жыл бұрын
Tily God bless you more and more and your family !!!!
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ይስብክህ ጥል ትባርክህ እየሱስ ጌታ ነው ጌታ እየሱስ ማርናታ
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Жыл бұрын
ትምህርቱ ይባርካል ፣ ነገር ግን ነብይ ተብሎ መጠራትን የሚያፈቅሩ ሰዎች አይመቹኝም።
@gemechistassewgeleta5763
@gemechistassewgeleta5763 Жыл бұрын
ኢየሱስ ሚሰብክ አያስጠላበትም ኢየሱስ እንዳልክ ዘመንህ ይለቅ ጥሌ❤❤
@Heraan1987
@Heraan1987 Жыл бұрын
Wendeme tebarkehal❤️
@Eriste-jj2jl
@Eriste-jj2jl 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@AlmazMesafnt
@AlmazMesafnt Ай бұрын
Ewentga yegezibeher nbiye ant nh beyegezibeher. Kale yetemolah ewntga nbiye nh geta yebarkeh tebark zemenh yebark
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach Жыл бұрын
እየሱሴ ውዴ እወድሀለሁ ፅድቄ ቤዛዬ ቅድስናዬ ❤❤❤
@kalkidangifawosenbelayneh2974
@kalkidangifawosenbelayneh2974 Жыл бұрын
Geta hiwetihn yibark eyesusin eyaberah endimeh yilek❤
@mestat27
@mestat27 5 ай бұрын
chosen by God to deliver His true message to the world. May God bless you!❤❤❤
@merattekile1397
@merattekile1397 Жыл бұрын
ጥሌ ጌታ ይባርክ ፀጋ ያብዚል።
@gemechuboru7567
@gemechuboru7567 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። የጌተችን ስቃይ ምነ ያህል ከባድ እንደነበረ ደግሞ እንዲገባን አደረግህ ። ጌታ ይባርክህ!
@user-th7uz6qx1d
@user-th7uz6qx1d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመን ይባርኪ❤❤❤❤❤❤❤
@misterakalu2415
@misterakalu2415 Жыл бұрын
ጥሌ እግዚአብሔር የመረጠህ ድንቅ ሰዉ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ።
@AlmazMesafnt
@AlmazMesafnt Ай бұрын
Eyesusn bante weste new yale wentem eyesuse endezih new fekru siegeban geta yebarkeh tebark
@naredosferaw7874
@naredosferaw7874 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️አየሱስ ጌታ ነው 🙏🏼🤲🤲🤲🤲🤲
@etafaobsa6397
@etafaobsa6397 Жыл бұрын
Abba❤abba❤abba abba❤tesekayehlengabba ❤dekemeh❤abbaa tecenek❤abba yedem lab alabeh❤
@zeinaabera4961
@zeinaabera4961 Жыл бұрын
Wow Eyesusi geta Newu ka Eyesusi ga mahonhi dasilali. Hulem sela Eyesusi yemaworasawu yebizalinhii tabarki tsaga yebizaliki❤
@YeSelamGebre
@YeSelamGebre Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በዚህ ስብከት በጣም ተባርኬአለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-iv6pu8vb3u
@user-iv6pu8vb3u Ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 Жыл бұрын
ጥል የኢየሱስ ጅግና ተባረኪ በብዙ 😢
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze Ай бұрын
❤❤❤amen Amen Amen Tabark❤❤
@hope-369
@hope-369 Жыл бұрын
ከእየሱስ ሌላ ምን አለን እ/ር በኢየሱስ በኩል ነው ያወቀን ከሱ ወደየት እንሄዳለ።
@nardialemu204
@nardialemu204 10 күн бұрын
Wendm tile sbketochin sadamit wedehone alem yewsdegnal beka nafkote ychemral meche nw metmlesew yasblegnal😢😢😢 nbse haset argech tebarke lberket hun wedalew❤❤❤
@tsediwase5554
@tsediwase5554 8 ай бұрын
Ameen amen Good blesss u
@fatmauae7979
@fatmauae7979 Жыл бұрын
ክብር ክብር ለእየሱስ ይሁንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@messyhale9040
@messyhale9040 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ❤❤❤❤
@weynitadese3338
@weynitadese3338 Жыл бұрын
Zemenek Yebarek
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Жыл бұрын
ኢየሱስ በቃ እወዳለሁ ....አሁንም ደግሜ ደጋግሜ እወድሃለሁ❤❤❤❤😭😭😭😭😭
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
❤❤❤😊😢።
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 9 ай бұрын
እየሱስ የፍቅር መሰረት ❤❤❤
@birneshi
@birneshi Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውውውውው እልልልልልል ሃሌሉያ ✊✊✊ሃሌሉያ እልልልልልል 🍇🛐✊አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ❤❤❤✊አሜንንን ታባረክ ጌታ አየሱስ ይባረክ ሁላችሁም ታብርኩኩ 💞💞💫💫💫💫💫💫💫🙋‍♀️🕊️💒🕊️
@SamSung-kg4tj
@SamSung-kg4tj Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😢እውነት ነው ናብይ ጥላሁን አግዚአብሔር ዘመንክ ይባርክ 💔💔
@falakfalak5501
@falakfalak5501 Жыл бұрын
አሜን ስላ እየሱስ ስሳባክ ባጣም ዳስ ይላኛል 🎉የ እግዚአብሔር ሳው ፀጋ ይብዛልክ 👏👏👏👏❤️💚
@ameerjabak6560
@ameerjabak6560 Жыл бұрын
አሜንንን 🙏🙏🙏አሜንንን 🥰🥰🥰
@amine4019
@amine4019 11 күн бұрын
Anten yeseten geta smu yiber
@user-wh1vm5dx3g
@user-wh1vm5dx3g Жыл бұрын
One of my favorite man of God. Stay blessed Prophet ❤❤❤
@sebletilye3174
@sebletilye3174 Жыл бұрын
ጥሌጌታ ዘመንክን ይባርከው ሁሌ የጌታ ኣብሮነት ኣይለይክ እጅግ በሚያስደንቅ ኣገላለጥ ነውየገለጠው በየዘመናቱ ጌታሰውኣለው እጅግደስበሚለው በመንፈስ ቅዱስምሪት ያገለጠው ነብሴኣሴት ኣደርገች፡ ረዝምድሜ ከጤናጋር ቸሩጌታ ይስጥክ በሰማይም በምድርም በማያልቀ በረከት ይባርክክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ez7if5vv4w
@user-ez7if5vv4w Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Geta yebarek❤❤❤
@meronshola9110
@meronshola9110 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@mamealseef430
@mamealseef430 Жыл бұрын
Good bless you tebarek bbiz 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞❤❤
@user-wh1vm5dx3g
@user-wh1vm5dx3g Жыл бұрын
Maranata! አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና !
@messyhale9040
@messyhale9040 Жыл бұрын
አሜን ተባረክክ❤❤❤
@TasahyHaile
@TasahyHaile 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዘልህ😊😢
@user-gp9hr2wr4w
@user-gp9hr2wr4w Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ስለ ክብሩ
@JeriYisihak-vk9cc
@JeriYisihak-vk9cc Жыл бұрын
ተባረክ
@Yisakasefa-uh1gu
@Yisakasefa-uh1gu Жыл бұрын
ዘአመን ይባርክ ተአባርክ❤❤❤❤
@tarkubekele7921
@tarkubekele7921 2 ай бұрын
Ameen
@mimiabab1193
@mimiabab1193 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ አንተንም አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
@haimanotgebre
@haimanotgebre Жыл бұрын
ተባረክ❤
@mesertowens2316
@mesertowens2316 Жыл бұрын
Tebark Amen🙏Jesus is Love Thank you ABBA ❤️ Amesgenalu Eyesuse🙏
@alemmengistu1657
@alemmengistu1657 Жыл бұрын
Tbarek❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-we1dq7vq9x
@user-we1dq7vq9x 21 сағат бұрын
እኔ አላውቅም ግን የድሮ ፖውሎስ ያለ የመሰለኝ ነው። ጥሌ ግን ኢየሱስን እንዴት ተረዳሀው ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ። ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yetnotIbutChristinme
@yetnotIbutChristinme Жыл бұрын
ልጁን ኢየሱስን በአንተ ሁኔታ እጅግ በተለየ መንገድ እየገጠ የሚያሰደነቀን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይመስገን!!!!!🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@makdesgatachaw5756
@makdesgatachaw5756 Жыл бұрын
Geta yibrkh❤❤❤❤
@user-zh5lp2ye9b
@user-zh5lp2ye9b Жыл бұрын
ሁሌም ብሰማው ብሰመው የማይሰለቸኝ የእውነት የወነጌል አሰተማር ሌለ አይነት ሰብከት አነድየሰጠለኝ የደራገኝ አውነተኛ ሰመይ ተኮር የሆና የልተቀየጠ ወንጌል አኔ ሰለአነተ አብንና ጌተን አበርከለው የዘመነት ሁሉ አገልግሎትህ ኢየሱስ ብቻ ተበራክ አኔም ይሃው መነፈሰ ነከቶኝ ሌለው እጅ አጅ አለኝ ጌተ በብዙ የበርክህ::
@mulukenmulugeta3552
@mulukenmulugeta3552 4 ай бұрын
Ameeen,tebarek
@user-xp9bj3yh5y
@user-xp9bj3yh5y 6 ай бұрын
አሜን ታበረክልን ኑርልን
@BekiLove-xe4hy
@BekiLove-xe4hy Жыл бұрын
ተሳክቶልሃልህ ጥሌ!!❤️ እግዚአብሔር ይመስገን!!🙏❤️
@samirapelete369
@samirapelete369 Жыл бұрын
በብዙ ተበረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarazar9206
@sarazar9206 Жыл бұрын
Tila enwadhalan chamiro ka manifsu yasibh ya ahzabin nabs atrafi un eysusi bafh blibh ba ulu nagrh yikidam ya alm kusakusi endayishwedh eysusi ba daMu yishafnh❤
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
ሑሏም ተነሥታ ነቢይ ነኝ። ክርሥትናን ዓወረዳችሑት
@Jesuse1
@Jesuse1 2 ай бұрын
Jesus is Lard God bless you
@Simonkind0
@Simonkind0 Жыл бұрын
Blessed
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@meseretbeyene9836
@meseretbeyene9836 Жыл бұрын
Jesus ❤❤
@amarechjayebo2932
@amarechjayebo2932 Жыл бұрын
Amenenamen❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
ነቢይ የሚል ሥም ሠለቸን
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 Жыл бұрын
ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁንልት❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es Жыл бұрын
አሜን አሜን እየሱሰ ሰም ከኃጥት ሁሉ ያነፀል ተባርክህ የጌታ ሰው ❤❤
@BethelhemBetisha-un9kt
@BethelhemBetisha-un9kt 5 ай бұрын
Gn ene bicha negn Tile sisebk ke metsaf kidus tsehafiwoch gar abro yenebere ena ke hawariyatu mehal andu mimeslegn ❤❤tile geta yibarkh enwedhalen❤❤
@mestat27
@mestat27 5 ай бұрын
yenbera mesalegn, erasen beza zemen wust arige new mesamew.....God's special gift! fetari endezi aynetochun yebzalin❤
@user-zs2xc9wg7g
@user-zs2xc9wg7g 3 ай бұрын
ጌታ ህይወትህንና አግሎትህን ይበርክ❤
@tesfuasfaw378
@tesfuasfaw378 Жыл бұрын
This is one of the best sermons of all time. God blesss you brother.
@banchiybkaabafoge5284
@banchiybkaabafoge5284 Жыл бұрын
Amen Amen ...😢 😢😢
@geniblessed3668
@geniblessed3668 Жыл бұрын
Amen be geta sim tebarki tlanuhiye😭😭🤲🤲❤🥰❤🥰
@alem7076
@alem7076 Жыл бұрын
ሰለ እውነት በጣም ነው የምሰማህ አይወሰድብህ እንዴት ካለሁበት እንደምወጣ በሰብከትህ ምነው ሰፈሬ በሆነ አላቸው አሁንም እሱሰን ብቻ ሰበከ ተባረክ❤❤❤
@sofkanpaparo85
@sofkanpaparo85 Жыл бұрын
Jesus is King ❤️
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 20 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 29 МЛН
እግዚአብሔርን ማወቅ  Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching  2024
1:01:43
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 31 М.
"ኢየሱስ" በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ prophet Tilahun Tsegaye @ sbc
1:18:15
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 104 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 20 МЛН