📌አብዛኛው ሰው "በሃገሪቱ ሁኔታ ይሄንን የምትይው ያምሻል "? ይሉኛል ! እኔ ማድረግ ከቻልኩ እናንተም ትችላላቹ ‼️

  Рет қаралды 85,396

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

5 ስራ ( 5 የገቢ ምንጭ ) አላት በጣም ወጣት ብትሆንም ያለ ማንም እገዛ እና እርዳታ እራስዋን የምታስተዳድር ናት !
"ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ሞልቱዋል " ጥያቄው እኛ ለስራው ብቁ ነን ወይ ነው መሆን ያለበት " ትላለች !

Пікірлер: 311
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/eYC1eImFp7NjqsUsi=WtLIfvfmEXMV40XT
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 10 ай бұрын
Thanks 👍🙏 sis
@YosefeErose
@YosefeErose 10 ай бұрын
Please help me my sister mi seter and south Africa and i from ethiopian my sister please help me
@YosefeErose
@YosefeErose 10 ай бұрын
My name is yosefe Abebe
@tessemaabate3836
@tessemaabate3836 10 ай бұрын
Wow! ጀግኒት፤ እንዳንቺ ያሉ ደፋር ጀግኖችን ያብዛልን። Yes, you are right. Opportunities are unlimited.❤
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 10 ай бұрын
በጣም የምደነቅባት ጀግና ሴት ናት ጥንካሬዋ የሚገርም ነው ለስራ ለማደግ ያላት ትጋት በጣም የሚደነቅ ነው እሷን የሚያገባ ባል ታደለ ነው በርች እህታችን❤👌💪💪
@zemedkunmarkos3775
@zemedkunmarkos3775 10 ай бұрын
አይ ሚሚ ከፖለቲካ ወጥተሽ ነው በርግጥ? 😜😜😜
@zemedkunmarkos3775
@zemedkunmarkos3775 10 ай бұрын
አይ ሚሚ ከፖለቲካ ወጥተሽ ነው በርግጥ? 😜😜😜
@zemedkunmarkos3775
@zemedkunmarkos3775 10 ай бұрын
አይ ሚሚ ከፖለቲካ ወጥተሽ ነው በርግጥ? 😜😜😜
@zemedkunmarkos3775
@zemedkunmarkos3775 10 ай бұрын
አይ ሚሚ ከፖለቲካ ወጥተሽ ነው በርግጥ? 😜😜😜
@zemedkunmarkos3775
@zemedkunmarkos3775 10 ай бұрын
አይ ሚሚ ከፖለቲካ ወጥተሽ ነው በርግጥ? 😜😜😜
@uniqueshirts2052
@uniqueshirts2052 10 ай бұрын
በጣም የምትደነቂ ነሽ እኔም እንዳንቺ ከተቀበርኩበት የመቃብር ሳጥን ፈነቃቅዮ ነው የወጣሁት ባሁንሰዓት የሚሰማኝ ስሜት ያንቺ አይነት ስሜት ነው አመሰግናለሁ በርቺ
@danwet8394
@danwet8394 10 ай бұрын
ስራ በጸሎት ካልተጀመረ እግዚአብሔር ካልተጨመረበት እግዚአብሔር የጻፈልሽ ህይወት ካልሆነ ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል አትለወጭም ብትለፊ ብትደክሚ. እንዲህ ስትናገሩ ችግሩን ካለፋችሁ የኔ ሃይል ሳይሆን የእግዚአብሔር ቸርነትና እገዛ ነው ብትሉስ ። አንድ ሰው አቃለው በሰፈሬ በጣም ጎበዝ የስራ ሰው ለፍቶ አዳሪ ከሊስትሮ እስከ ሆቴል በብድር ይሰራል ይደክማል ሻይ ቤት አልቀረ የጫማ ሱቅ አልቀረ ድራፍት ቤት አልቀረው ከፍ አይልም። ሰነፍ ናቸው መጨረሻቸው ምን ይሆን የተባሉ ደግሞ የትና የት ደርሰዋል እናም ምን ልልሽ ነው የልፋት ስኬት ፈጣሪ እንጅ አንች አደለሽም
@ዘመን-ጀ6ቐ
@ዘመን-ጀ6ቐ 10 ай бұрын
እናቴ ሰዉ ብዙ ተንኮልም አለበት ሌሎች እድል ሳይኖራቸው ቀርቶ አይደለም ስንቱ በሰው እድል የሚወስድ አለ የራስን ውስጥ ብቻ በፀሎት ማዳመጥ ነው ሴጣን በዚ ምታዳምጪው ነገር ላይ አንቺን ዝቅያልሽ እንዲመስልሽ ያረጋል መንፈሳዊ ነገሮችን ብቻ ማዳመጥ እና እራስን ማግኘት ነው የስኬት ጥግ ፈጣሪ ብቻ ነው
@danwet8394
@danwet8394 10 ай бұрын
@@ዘመን-ጀ6ቐ ትክክል
@meseretadana109
@meseretadana109 9 ай бұрын
ጎበዝ እንዲ ነው ጥንካሬ ውድቀት ላይ እጅ ያለመስጠት እንዳንቺ ነው ኪዲ እንዳለችው በትምህርት ላይ ያለው አመለካከት ትምህርትን የፋራ የሚል ትውልድ እያየን ነው ያለነው በእውቀት የተደገፈ ነገርን ቢበረታታልን እውቀትን የማግኘት እድል ላለው ትውልድ መማርን የመሰለ ነገር ያለ አይመስለንም እግዚአብሔር የጥረት አምላክ ነው እንደወላጅነቴ ትውልዱን ሁሉ እንዳንቺ ያጠንክርልን ብዬ እመኛለው መድሀኒአለም ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ቆንጆ በርቺ❤
@SiniduAnteneh-j5e
@SiniduAnteneh-j5e 10 ай бұрын
ጌታ ከአይን ያውጣሽ በጣም ነው የምወድሽ ልጆቼም ይወዱሻል
@ethiodude9886
@ethiodude9886 10 ай бұрын
አገራችን ደሃ አይደለችም ከማንም አሳንሶ ወይም አብልጦ የተሰጣት ነገር የለም ሁሉም አገር የተሰጠውን አገራችንም አላት ችግሩ ህዝቡ ነው የ አይምሮ ደሃ ነው
@haymanottewelde8427
@haymanottewelde8427 10 ай бұрын
dehama ye dha deha nen
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 10 ай бұрын
እባክሽ ከስደት ጋር በተያያዘ የምትሰሪውን ተይና: ሀገር ውሰጥ ያሉ ስራ ፈጣሪወቸን አቅርቢ ::በእወነት ኢሚግረሽን ያለውን የህዝብ ፍሰት ማየት ልብ ይሰብራል :🙏🙏🙏
@GddhdhDgdhhs
@GddhdhDgdhhs 10 ай бұрын
እኔ የተረዳሁት ባሁኑ ዘመን መማር ብቻ ሳይሆን የአምሮ ንቃት ፍጥነት ነዉ የሚስፈልገዉ ከእግዜአብሄር ፍቃድ ጋር እኔ ሁለት ልጆቸ ተመርቀዉ ከተቀመጡ ቆዩ እኔ በአረብ ሀገር ደከምኩ😢
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 ай бұрын
ትክክል 🙏 አይዞሽ የኔ እናት 💕
@GddhdhDgdhhs
@GddhdhDgdhhs 10 ай бұрын
@@kidiethiopia አመስግናለሁ ኪድየ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 10 ай бұрын
አይዞሽ የተቻለሽን አድርገሻል አስተምረሽ አስመርቀሻል የግድ ትልቅ ባይሆንም ስራ ሳይንቁ የግል ይስሩ ቀስ እያሉ ያድጋሉ የስራ ፍላጎታቸውም ይጨምራል አይጨናነቁም ለእናታቸውም ጭቀት ይቀንሳል ያው ስራ አልበው ሲቀመጡ እናታችን ደክማ ለምን ስራ ሳንይዝ ብለው ከመጨናነቅም ይወጣሉ ያው ከትንሽ ነው ትልቅ የሚሆነውና
@GddhdhDgdhhs
@GddhdhDgdhhs 10 ай бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ አመሰግናለሁ የኔ እህት ፈጣሪ ይባርክሽ ልክ ነሽ የግሉም እየጠፋ ነዉጅ ፈጣሪ ይመስገን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 10 ай бұрын
@@GddhdhDgdhhs ምንም አይደል አውቃለሁ ይከብዳል ያው ሀገር ቤት ያሉ ወጣቶች በትንሽ መስራት አይፈልጉም ዝም ብለው ይቆያሉ አንዳንዶች በትንሽ ሞክረው ይቀየራሉ እኔም ከቤተሰብ ስላየው ነው የሰሩትንና ከፍ ያለን የሚጠብቁትን
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጂ ነቺ ባይ ዘዊ ሴት ልጂ አላማ ካላት የዉሳኔ ሠዉ ነቺ ሁሉን ነገር ማድረግ ትቺላለቺ ጪራሺ ደግሞ ያበሻ ሴት👌
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 10 ай бұрын
ስራ እኮ አልጠፋም የሚገኛው ገንዘብ እና ወጪው አልተመጣጠነም
@hannatv
@hannatv 10 ай бұрын
ትክክል
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 10 ай бұрын
አያያዝ ይጠይቃል
@yh4es
@yh4es 10 ай бұрын
በጥቂት ደሞዝ ብዙ መዝናናት ለለመደ በርግጥም ገቢዉ ያንሰዋል ቢሆንም ያለ ምንም ስራ ከመቀመጥ የተገኘዉን መስራት ብልህነት ነዉ በዚህ ላይ ታማኝነትና ጉብዝና ካለበት እድገት ያስገኛል
@yonaskucha7982
@yonaskucha7982 9 ай бұрын
በትንሽ ወጪ ብዙ ገቢ ማግኘት ቢቻልስ
@milanabood5582
@milanabood5582 10 ай бұрын
አዝናለሁ በጣም ሲጀመር እኛ ሀበሾች እንጥራለን እንሞክራለን ግን በወሬ ሚሆን ነገር የለም
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 10 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ቆራጥነት ና ሠራተኛነቶዎ ልብ ያረካል!! በርቺልን! Thank you for introducing us to this amazing young lady! We're hopeful people if we work smart & stop complaining about everything!❤❤❤
@bekeleabaire529
@bekeleabaire529 10 ай бұрын
You are amazing teacher
@fetleworktafesse2980
@fetleworktafesse2980 10 ай бұрын
በጣም ጀግናናት ያብዛላት ለብዙዎቻችን መንቃ ቅያ ሆናለች ብዬ አስባለሁ ❤ተባረኪ
@bettyhaylu6223
@bettyhaylu6223 10 ай бұрын
አይድፈንብሽ እህቴ እግዚአብሔር ሲረዳሽ ብቻነው እንጂ በሩጫ አይደለም እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ስራ የጀመርኩት ግን ቢያንስ የምመኘውን ሂወት ልኖር ቀርቶ ዝምብዬ ለመኖር ከብዶኛል
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 10 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይሮዳሽ
@bettyhaylu6223
@bettyhaylu6223 10 ай бұрын
@@selamawitlemma5742 አሜን አመሰግናለው
@MekidesDiress
@MekidesDiress 2 ай бұрын
የተለያዬ ስራ መሞከር አለብሽ እንዲሁም ስራን በብልሃት እንጅ በትግል ብቻ አይደለም ሌለው ስራ ልጀምሬ ስትይ ፅሎት አድርግሽ ጀምሬ መተጋገዝ ካለብሽ በስራ ዝግጁ ነኝ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 10 ай бұрын
ትክክል አገራችን ብዙ ብዙ ስራ አለ ስደት ምናባቱ ስደት በኛ ይብቃ እኛ ላይ መሰደድ ይቁም አውን ስደት ላይ ስሆን ነው አገሪ አብታም ሃገር ብዙ መስራት የሚቻልባት አብታም ሃገር ናት
@AddisFamily23
@AddisFamily23 10 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን 🙏
@tube5188
@tube5188 10 ай бұрын
​@@AddisFamily23 ደምሪኝ እመልሳለሁ እንረዳዳ
@BerhunBerihun
@BerhunBerihun 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@Abebch-j5v
@Abebch-j5v 10 ай бұрын
ልክ ነሽ እኔም ዋጋ ከፍዬ ነው አሁን ያለውበት ቦታ ላይ የደረስኩት ዋናው ነገር እራስን መቀየር ነው ከውስጥሽ እራስሽን መቀየር ከቻልሽ ትችያለሽ ችቻላል
@amenhelen7108
@amenhelen7108 10 ай бұрын
ኪዲ በጣም ነው እራሴን እንድመለከት ያረገኝ። ያለሁት ዱባይ ነው። ነገሮች ግን እንዳሰብኩት አልሆነም ብዙ ዓመታትንም ያስቆጠርኩበት ምክንያቶች ብዙ ናቸው። አንዱን ብጠቀስልሽ የህይወት ልምድ በግልጽ አንደኛው ለሌላው የምናካፍልበት ልምድ የለንም እና በጣም ጎድቶኛል... እናም ሁልጊዜ ለቤተ ኣትዮጵያ ነው እዛ መለወጥ እችላለሁ ብዬ አስባለሁ በሙሉ ልብ አምኖ መወሰን ነው የከበደኝ። በሚገርም ሁኔታ ይዲዲያ እውነቷን እንደሆነ አውቃለሁ። በጣም ነው ልቤ የቆረጠው
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም የምትገርም ልጅ ናት እንደዚህ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልገው ተባረኪ
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 10 ай бұрын
ለአገራችን
@meskegetho9504
@meskegetho9504 10 ай бұрын
በስመ አብ ደስ ስትል! እግዚአብሔር ልጆቼን እንዳንቺ አይነት ንቅት ያሉ ቢያደርግልኝ
@mitslalgslassie1091
@mitslalgslassie1091 10 ай бұрын
ጀግና ነሽ ቀጥይበት የብዙ ህይወት ነፀብራቅ ነሽ
@Onemovie12
@Onemovie12 10 ай бұрын
I know her well from her content, she's well mannered, strong and inspirational young woman. Her channel is full of educational contents. Thank you Yidi, you are such an inspiring woman, just continue influencing younger generations. Thank you Kidi for inviting her!
@Denkeyew
@Denkeyew 10 ай бұрын
በጣም የምትገርም ለቡዞዎቹ አስተማሪ ድንቅ ልጅ ነሽ እንዳች ያለ በበዙልን ብዬ አምናለሁ እግዜር ይህን አሰተሳሰብሽን ያብዛልሽ ከዛሬ 40ዓመት በፍት ብሰማሽ ኖሮ ደሰ ይለኝ ነበር አቅራቢዋንም አደንቅሻለሁ ትውልድ ከዚህ ብዙ ይማራል ።
@Rebunitutoring
@Rebunitutoring 10 ай бұрын
ኪዲዬ በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ይዘሽልን መጣሽ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት። Binyam Gezahegn
@tsigiekumssa7972
@tsigiekumssa7972 10 ай бұрын
I am so proud of you young lady ❤️ I wish young people learn more from you. God bless you dear 🙏
@Ah-he1uq
@Ah-he1uq 10 ай бұрын
I recently start watching her u tube channel & she amazed me..thank you kidi for inviting her on ur channel. She well be the best example for this younger generation 👏👏👏
@chaltugasso7948
@chaltugasso7948 10 ай бұрын
I wish I was younger. Yididia you are a role model for today's generation. Keep it up. Spread your idea, especially to young women. Mom Dr
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 10 ай бұрын
እውቀት ከገንዘብ በላይ ነው ጎበዝ ነሽ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 10 ай бұрын
ኪዲዬ እቺን ጀግና ከየት አገኛሻት በርቺ አስተማሪ ነው🥰🥰🥰
@livelove6760
@livelove6760 10 ай бұрын
Yene Konjo, demo sitamir!! She is so young and will go far with her attitude!
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 9 ай бұрын
Also kidi thank you for your service
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 10 ай бұрын
ይቺ:ልጂ:ወጣቶችን:ወታ:ማስተማር አለባት::❤
@mahi4154
@mahi4154 10 ай бұрын
There is no such thing called "Motivational Speaker" but I do learn from peoples experience in life . Although your too young I learn some from your experience and feel like We could be good friends Girl! Kudos👍
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 10 ай бұрын
ባሁኑስአት ቢሊየንርም ሁኖ እውቀት ከለለው ምንም አይሻልም ዋናው አእምሮነው በርች እኛም የማዳም ቅመሞች ካች እነማራለን
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 10 ай бұрын
ዋው ጀግና ነሽ እስከዛሬ ሳላይሽ ቆጨኝ❤❤❤
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 10 ай бұрын
በጣም ጀግና እህት ናት ጥሩ ምሳሌ ጥሩ አስተማሪ ትሆናለች እንኳን ደህና መጣሽ ኪዲ እናመሰግናለን
@saratesfaye373
@saratesfaye373 10 ай бұрын
I thank you alott kidiye ! I use to follow your channel some times ,so today you did great job that to invited this unique ethiopian small lady ❤❤❤,
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm 10 ай бұрын
let me tell you sweetheart you did the right thing . I live I'm America one day my co/ worker old lady she told me she bought used clothing from donation store. I said to myself wow I came from poor country but I learn from that lady .❤
@haregituyerdaw4976
@haregituyerdaw4976 10 ай бұрын
You are right,don't put all your eggs in one basket
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm 10 ай бұрын
Wow strong young lady . keep doing what you going hard work always pay off. I wish you more success❤
@ZeeLee-n7y
@ZeeLee-n7y 10 ай бұрын
Kidi thank you for everything you are so blessed
@speakmytruth
@speakmytruth 10 ай бұрын
😮😊I admire you. Keep hustling 💪💯👌.
@yamtube8790
@yamtube8790 10 ай бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ የህይወት ተሞክሮ ነው 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@abduselammohamod815
@abduselammohamod815 10 ай бұрын
ጀግና ጌታ እየሱስ ይባርክሺ
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 10 ай бұрын
Thank you for having her on your platform and shining the light on so many young people in our country Kidye! Great interview as always! ❤ What an amazing young lady! She had a wealth of knowledge and wisdom! I hope her channel grows and researches so many people! I have shared it with so many as soon as I discovered her. Keep up the great work both of you!
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 10 ай бұрын
አንዳንድ ሰው ማውራት ይወዳል ስራራው ከሞላ መንገዱን ገንዘቡንም አሳየቸዋ ስንቱ እየተንከከራተተ አደል እንዴ ጀነራላይዝ አርጎ ማውራት ምንድን ነው
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 10 ай бұрын
Mesmate techyalesh endeay kezh bely endate tenegersh kemene endetensach eynegrchsh new kuche belesh kemetashmwatechi
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 10 ай бұрын
False this jok
@TesfayeAssefa-v9x
@TesfayeAssefa-v9x 10 ай бұрын
በእርግጥም ይህች ጀግና ልጅ የተናገረችው ትክክለኛውን የህይወትዋን ሂደት ነው። ይህንን ያልኩበት ምክንያት በህይወትዋ ጉዞ ሁሉ በቅርበት ስለነበርኩ። (ተስፋዬ አሰፋ)
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 10 ай бұрын
ይሔ እኮ የብዙ ኢትዮጵያኖች ህይወት ነወ😊
@yem00745
@yem00745 10 ай бұрын
❤ Simply amazing. An eye opener. Fascinating interview, especially, for those willing to learn from your ups and downs in a positive way. Well done to you again and thank you for sharing your energetic, colourful and multifaceted life experience. With Regards 🎉
@nooneisherevirginia8597
@nooneisherevirginia8597 10 ай бұрын
HI KIDI THANK YOU REALY YOU INVITED A SMART AND COOL GUEST I APPRECIATE HER
@edeletube700
@edeletube700 10 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ውሥጥ ስራ እድል እዳለ አውቃለሁ መስራት እንደምችል አምናለሁ ግን ወደ ሀገር ስመለስ እንቅፋት የሚሆኑ ብዙ ድንጋዮች አሉ እሱ እያስፈራኝ በስደት ላይ ቀን እየቆጠርኩ ነው
@aregahailu2487
@aregahailu2487 10 ай бұрын
አሁን ጥሩ አይደለም አትምጭ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 10 ай бұрын
መጀመርያ ይህ የሰላምና የብልፅግና ጰር የሆነ መንግሰት መዉደቅ አለበት
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 10 ай бұрын
ኪዱዬ በጣም እናመሰግናለን ጀግና ሴት ስላቀረብሽልን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለሷ ተሳካ ማለት ሁሉም ይሳካለታል ማለት አደለም እሷ ይሄንን ማወቅ አለባት ሰው ባሁን ሰአት ሊሰራ አደለም ወቶ መግባትም ብርቅ የሆነባት ሀገር ሆናለች እንዳንቺ አይነት እድል ያለው 5 ፐርሰንት ነው ለምን እናተ ስለተሳካላችሁ ሁሉም እንደዛ የሚሆንለት ይመስለዋል ስለምክርሽ እናመሰግናለን
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 10 ай бұрын
ኪዲዬ ደናነሽ አመሰግናለው ጀግኒትን ስላቀረብሽልን በጣ ታነቃለች ወደራሳችን ማየት እንዳለብን ተባረኪ...
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 10 ай бұрын
እስቲ message ካየሽ መንገዱን አሳይን ብር እጄ ላይ አለ ግን ምን ልስራ ነጋዴዎችን ሳማክር እኛም መቼም ምን እንስራ ብለን ነው እንጂ ግብሩን አልቻልንም ይላሉ ውይይዮዮዮዮዮ
@roberatube_6922
@roberatube_6922 10 ай бұрын
አንቺ መስራት የፈለክሽውን መጀመሪያ መለየት አለብሽ፣ ልምድስ አለሽ ወይ?
@aregahailu2487
@aregahailu2487 10 ай бұрын
አንድ ሀሳብ ልሰጥሸ
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut 10 ай бұрын
የዩትቧ ሐሊንክ ይቀመጥልን እንከተላት
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/eYC1eImFp7NjqsUsi=WtLIfvfmEXMV40XT
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 10 ай бұрын
ስራ ሞልቷል ሳይሆን አይጠፋም ወይም አለ ቢባል ይሻላል ችግሩ ቡዙሀኑ የሚጀምሩበት መነሻ ብርም ቦታም ማግኘት ቀላል አይደለም
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 10 ай бұрын
ትክክል ብር ይዘው ቦታ ያጣሉ ቦታ ይዘው ብር ያጣሉ
@FidelBooks
@FidelBooks 10 ай бұрын
ከቤት ወጥቼ ራሴን ችዬ መኖር የጀመርኩት በድንገተኛ አጋጣሚ ቢሆንም ራሴን ለማሳደግ ምርጥ ዕድል ሆኖልኛል። ሁሉም ሰው ከማግባቱ በፊት ራሱን ችሎ በግሉ መኖር አለበት።
@Eyou653
@Eyou653 9 ай бұрын
በትክክል እኔም ሳልፈልግ በግድ ጠንካራ እንድሆን አድርጎኛል ከዛ በበለጠ ደሞ ስደት ከወጣሁኝ በሃላ
@saratesfaye373
@saratesfaye373 10 ай бұрын
I really ,admiring you ! I crying when I hearing your struggle ??but you are great !
@abdituchala6093
@abdituchala6093 10 ай бұрын
Betam amseginalow,Thanks.....gin esti mikarign.... mention argign....
@NegashBekele-h3w
@NegashBekele-h3w 10 ай бұрын
አእምሮ ካልሰራ ገንዘብ ምንም አይሰራም ብሩ ጭንቅላት አለቨ በርቺ
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 10 ай бұрын
ለብቻ፡መኖር፡ቀላል፡ያደርጋል፡ኑሮን from my experience...
@CodeWithMMB
@CodeWithMMB 10 ай бұрын
በያቅጣጫው ንቁ ናት የታሪክ መረዳቷ : የክራይስስ መረዳታ ግሩም ነው
@FeruzAbie
@FeruzAbie 3 ай бұрын
እድሜችን እኩልነወ ዉደ እኔ ልቤ ትልቅነወ ግን አሁን አረብ ሃገርነኝ ሃገሬ ተመልሸ ጠክሬ ሰራለዉ
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 10 ай бұрын
Ewnet new sew be akuarach saysera Magnet selemifelg enji sera ale.
@destatasew671
@destatasew671 9 ай бұрын
ስራን ለመፍጠርና ለመስራት የስራ ስርዓት ሲኖር ነው፣ ስራ የጀመረ በተለያዩና በማይታወቁ ምክንያቶን ከስረው የሚወጡበት አገር ውስጥ ነው ያለነው።
@lemg7680
@lemg7680 10 ай бұрын
በጣም ጀግና የኔን ሀሳ ስለተናገርሽልኝ አመሰግናለሁ ከሰባት ወር በፊት ነው ወደ ካናዳ የመታሁት ግን ኢትዮ ያለው ህይወቴ እና ስራዬ ይበልጣል እና በቅርቡ ወደ ሀገሪ ተመልሼ መስራት እና ሀገሬን መለወት አስባለሁ ካልባሰ በስተቀር ሀገር ትሎ መውጣት አስፈላጊ አይደለም
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 10 ай бұрын
An Chem program akrabewa gobezoch.Bzuwochachen bezu getmonanal.Tiru orator nesh.
@selamselamawit467
@selamselamawit467 10 ай бұрын
የኔ ጀግና በርች ።
@Hagere739
@Hagere739 10 ай бұрын
እኔ ዪኒቨርሰቲ የ 5 ብር ሸራ ጫማ አጥቼ ስፓርት F አግኝቼ ደግሜያለው
@teklemariamamare-qy9bp
@teklemariamamare-qy9bp 10 ай бұрын
በስመአብ ምንአይነት ስማርትነት ነው። ጆሮየን ብቻ ሳይሆን ሙሉ ልቦናየን ከፍቼ ነው ያዳመጥኋት።
@Nebita1521
@Nebita1521 10 ай бұрын
Thank you ,you explained my thoughts I appreciate it ❤
@eyerusm721
@eyerusm721 10 ай бұрын
She's just amazing girl 👌 kid thanks for inviting her. 🙏
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 10 ай бұрын
Thanks ❤you teach me a lot of things 🎉 great job 🎉
@mariamenatay8139
@mariamenatay8139 10 ай бұрын
Wow betam gobez nech beaches teleke bota tedershalesh ❤
@TIGISTETICHA
@TIGISTETICHA 10 ай бұрын
ሰው ስራ ይመርጣል እንጅ ስራ አልጠፋም አመለካከታችን መቀየር አለበት
@alemneshgmedhin8541
@alemneshgmedhin8541 9 ай бұрын
በማርኬትግ ዲግሪ እና 4 የሥራ ልምድ እንዲሁም በሴክርቴሪያል ሳይንስና በኦፍስ ማንጅመንት ዲኘሎማ 12 ዓመት የሥራ ልምድ አለኝ ከሰው ጋር የመግባባት ባህር አለኝ በጣም ስለዚህ እኔ በግል ቤት መስራት እፈልጋለሁ፡፡
@eyrusgetahun
@eyrusgetahun 8 ай бұрын
ጀግኒት 51:58
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 10 ай бұрын
Yes yes 👍 Skill is the key thing! Keep it up Girl ❤ we have job opportunities in our country but we don’t have interest to work . I remember when everyone used to ask me why I work in rural area, low income, with out my profession,… but me and God know why and what I had to work. He was preparing me for Developed countries Job Opportunities and life challenges. Thank God for everything 🙏
@richmaninworld7971
@richmaninworld7971 10 ай бұрын
She is hero hero hero hero
@Yohannes-ez8fl
@Yohannes-ez8fl 10 ай бұрын
Welcome kiduye
@GezahegnGeno
@GezahegnGeno 10 ай бұрын
ጎበዝ
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 10 ай бұрын
Betam yemtedenek set nesh Betam astemare new thank you sister
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 10 ай бұрын
Yedidia betame gobeze adenkeshalehu
@Burhee
@Burhee 10 ай бұрын
Jegna nesh betam ❤
@hailubayisa2281
@hailubayisa2281 10 ай бұрын
Enough is enough
@FiretaFirta
@FiretaFirta 10 ай бұрын
ሰላም ኪዲዬ ይሄ ኮመት እደሚደርስሽ ተስፋ አደርጋለሁ ቲክቶክ ላይ የሆነ ቪዲዮ አይቼ ነበር እስፖንሰር ማረግ እደምፈለጊ አይቼ ነበር ፈጣሪ ቢፈቅድ እና ብትረጂኝ ደስ ይለኛ በአረብ አገር ብዙ ሰርቻለሁ ግን ቤተሰቦቼ ታማሚ ስለሆ የቤተሰብ ሙሉ ሀላፊነት የኔ ነው እህት ወድሞቼን ማስተማር ብዙ ነገር ግን አሁን ቢሆን መስራት ስለምፈግ ብትረጅኝ ዉለታውን ከእግዚአብሔር ታገኛለሽ
@mimitekla467
@mimitekla467 10 ай бұрын
ሰላም የኔ እህት ቤተሠብ መርዳት ከፈለግሽ ሀገርሽ ሆነሽ እርጂ በቀላሉ ካናዳ መሂድ የለም በተለያ በእስፕንሰር አመታት ይፈጃል በትንሹ 3 4አመት ያለስራ በስደት መሆን አለብሽ ኬንያ ወይንም ዩጋንዳ ሪፊጂ መሆን አለብሽ ለዛም ብዙ ብር ያስፈልግሻል ስለዚ ሀገርሽ
@ZeeLee-n7y
@ZeeLee-n7y 10 ай бұрын
Thanks
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm 10 ай бұрын
every industry needs connection.
@adaneberhane2056
@adaneberhane2056 10 ай бұрын
Wowwwwww It's really educative!!
@ሰላሚና
@ሰላሚና 10 ай бұрын
ካናዳ ለመምጣት እንዴት ነው ኪዲዬ
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 10 ай бұрын
መጀመሪያ ሰላም በኖረ
@Kassj-v7v
@Kassj-v7v 10 ай бұрын
እኔ ምኖረው አዲስ አበባ ነው አሁን አራስ ነኝ ዋይፋይ አለኝ ግን ምንም እየሰራሁ አደለሁም ምን እንደምሰራ አላቅም እስቲ በሀሳቤ እርዱኝ
@almasbh6100
@almasbh6100 10 ай бұрын
ሥራ ፍጠሪ
@Kassj-v7v
@Kassj-v7v 10 ай бұрын
@@almasbh6100 አመሰግናለሁ ውዴ
@brown-ge4hl
@brown-ge4hl 10 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይባርከው ። ስራ ሰርች አድርጊ
@roberatube_6922
@roberatube_6922 10 ай бұрын
የልጆች ምግብ አዘገጃጀት/አስተዳደግ፣ፀጉር መላጭ፣ ጥፍር መቁረጥ..... የልጆች ገላ ማጠብና የመሳሰሉት። አዲስ አራስ ወይም ለመውለድ ላሰቡት እንዲሁም ለወንዶች በጣም ይጠቅማል❤ መልካም ጅማሮ
@גדימנגשה
@גדימנגשה 10 ай бұрын
You tube seri wede
@TesfaMikcael
@TesfaMikcael 9 ай бұрын
Thanks ❤❤
@fatumaoumer-s1n
@fatumaoumer-s1n 10 ай бұрын
በጣምደስየሚልትምህርትነበር❤❤❤❤❤❤
@tdDi
@tdDi 9 ай бұрын
እንዴት ነው የምትሰሪው ተግባሪሽን ንገሪን
@estelatube
@estelatube 10 ай бұрын
በናትሽ እኔም አንች ያሳለፍሸውን እያሳለፍኩ ነው እንደት እንደማልፈው አላቅም የምር
@shdj5565
@shdj5565 10 ай бұрын
የኔውድ የምወድሽ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН