በግዜ ካላስቆምነው እሳት ይዘንብብናል | ሴቶቹን ምን ነካቸው!? | አሜሪካ እስር ቤት የተመላለሰ ነው

  Рет қаралды 12,555

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@YaredYalew-us8cr
@YaredYalew-us8cr 15 күн бұрын
ወርቅ ወንድማችን ተባረክልን ስለኘሮግራአምህ በሙሉ ግዴታህን እንደዜጋ እየተወጣአህ ነው።
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 15 күн бұрын
ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል ዘመናዊ ት/ት ሰበብ የሰለጠንን መስሎን እየጠፋን ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ይበለን ወርቅዬ ላንተም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።
@TigYouTube
@TigYouTube 15 күн бұрын
ይህ አፀያፊ ነገር ሊቆም ይገባል ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር
@AddiseTadele
@AddiseTadele 15 күн бұрын
የጋሀነም ልጆች እግዚአብሔርን ክደዋል ምህረት ይላክላችሁ ።
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 10 күн бұрын
ሌዜቤያኖች ናቸው 😂 ቆሻሻ አሳዳጊ የበድላቸው
@geneteden4343
@geneteden4343 15 күн бұрын
በውጭ ፈላጊ እና አስፈላጊ አገናኝ ሚድያዎች አሉ ወደ ሚድያ የሚቀርቡ ሴቶች ይሁን ወንዶች ችግር ያለባቸው ሰዎች በራስ መተማመንና እና አስቸጋሪ ባህሪ ያላቸው ሰዎች ናቸው 100%ኢትዮጵያ ኖች በገንዘብ ቀኝ ግዛት መገዛታችሁ ያሳዝናል 🤔💔💔💔💔😨😨😨😨😨
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 14 күн бұрын
ጭለማ ሃይልማ ኢትዮጵያ ቂማቸ ሚወጡት( ኢትዮጵያ ቤተስብ ( ባልና ሚስት) ልጆ) ማጥፋት ህዝብ ደሃ ኢኮኖሚ አፍጢሙ እንዲደፋ ማድረግ ንፅ ድንግ ያላቸ ሴት እህቶች( ዘመናዊ መልክ አሜሪካ ለመሄድ ቡሚል ትዳር መመስረትእያሉ TVእያሳዬ ሴት ቆንጆነሽ ምና ግብረስዶም ወንድ ቢሆ ማን ያውቃ ውስጡ ??( ሴት ትዳ ቀላል እንዲያዬና ሴት ወንድ ቶሎ አልጋላ እንተኛ ማለት ያህ ጉንዘ ወደ ትውልድ መጥፋቱ ነው ምክንያቱም( ገንዘብ መውደድ ሃጥያት ሁሉ ስር ነው
@NebiyuZewdu-p3r
@NebiyuZewdu-p3r 15 күн бұрын
ይሄን ሳያዩ ያረፉት በእውነት የተባረኩ ናቸው።ማርያምን!!
@degolabraha9972
@degolabraha9972 15 күн бұрын
ተዋሕዶና ክርስትና አልጠፋ ስላላቸው በኮተትና ጥንቆላ መበረዝ ይፈልጋሉ አይሳካም የኢትዮጵያ ሕዝብ በሐይማኖትህ ጠንክር አትሸነፍ ወርቅአፈራሁ ስለመረጃህ እናመሰግናለን የስንቱን ነፍስ ታድናለህ ወጥር ❤❤❤
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 13 күн бұрын
ምንም መሸፉፈን አያስፈልግም እዚጋ የምናያቸው ሴት ልጆቻችን ሙሉ በሙሉ የኛው ኦርቶዶክስ ናቸው ሙስሊሞች አይታዩም ቤተክርስቲያን ግዜዋን ሌላውን ለማነወርና አፀያፊ በራሷ ልጆች በገድላት ስም የተፃፉ መፃሀፍትን ሰዎች እንዲቀበሏት ከምደክምና ግዜዋን ከምታባክን እንደዚህ ፈር የለቀቁ በየ መጠጥ ቤቱ ገላቸውን እየሸጡ ያሉ በጎቿን ብሰበስብና ብታስተምር ይሻላታል ድግምት በጠራራ ፀሀይ አይደል የቤተክርስቲያን አባቶችና ዲያቆናት ባደባባይ ሲሰሩና ሲያስተሩ ምናየው ይብቃ ጣትን ወደ ሌላ መቀሰር
@مريم-ف4ق9ج
@مريم-ف4ق9ج 15 күн бұрын
እግዚአብሄር ይገስፀን ማፈረያዋች ነን
@Eyob797
@Eyob797 15 күн бұрын
ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። በርታ ወንድም ወርቃፈራሁ።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 14 күн бұрын
ያህ ቤተስብ ትዳር መጠናናት ለማጥፋትና ቶሎሎሎሎ ብሎ ግብረስጋ ግንኝነት እንዲለምድ ማድረግ ነው እንቃ
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 14 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወዴት እየሔድን ነው ወርቅዬ ስለመረጃው እናመሰግናለን
@YeabseraAlem
@YeabseraAlem 14 күн бұрын
ሰላም ወርቅ አፈራው ሁሌም የአንተን ፕሮግራም ከነ ቤተሰቦቼ ነው የምከታተለው እና በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ። መምህር ግርማን በጣም ነበር የምፈልጋቸው አድራሻቸውን ካወክ ብትጠቁመኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቅካለው
@Hana-3838
@Hana-3838 15 күн бұрын
ትክክል እኛም በድንጋጤ ነው ያየነው አረ የምን መአትነው 😭😭😭😭እግዚኦ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 15 күн бұрын
በድንጋጤ ማየት ብቻ አይደለም መቃወም አለባቹህ አለብን ነገ እሳት ነው የሚመጣብን በእነዚህ ነውረኞች የሚያደርጉትን በፍጹም የማያውቁት እርኩስ መንፈስ አናታቸው ላይ ወጥቶ እየተጫወተባቸው ነው በጣም ያሳዝናሉ😢
@NebiyuZewdu-p3r
@NebiyuZewdu-p3r 15 күн бұрын
ያላወቁ አለቁ ነበረ ተረቱ፣ እያወቁ ማለቅ መጣ በሰዓቱ።
@hannawoldemariam4414
@hannawoldemariam4414 15 күн бұрын
በጣም ያሳፍራል እዚህ ደረጃ መድረሳችን መውረዳችን እኔ ለነሱ ተሳቀቅኩ
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn 14 күн бұрын
ወገኔ ወርቅአፈራው ወገንህን እና ሀገርህን መጥፎ መናፍስት ከተጠናወታቸው ለማዳን በምታደርገው ከፍተኛ ትግል እጅግ የማደንቅህ እና የማመሰግንህ ወገኔ ነህ ፤ ይህን የተቀደሰ እና የተባረከ ስራ ሁሉም ለየብቻ ከሚደረግ መከላከል በተሻለ በሀሳብ ተመሳሳይ ከሆኑ የተለያዩ እምነት አማኞች ጋር ሆኖ በጋራ ቆሞ መከላከል እና መታገል ለውጤት የሚያበቃ ስለሆነ በሁሉም ኢትዮጵያያዊ አማኝ እና ባህል ያልሆነን የሚቃወሙ ሁሉ በአንድላይ ሆናችሁ ለመከላከል ሊታሰብበት እና ሊተገበር ይገባል
@degolabraha9972
@degolabraha9972 15 күн бұрын
ሰውየው ተከፍሎት ይሆናል አለ በአሜሪካ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በኢትዮጵያውያን ግን አይሰራም አስተማሪ አይደለም የሽርሙጥና ስራ ነው በሰአቱ ብናቆመው ይሻላል እግዚአብሔር በትዕግሥት እየተመለከተን ነው ከነሱ በታች ላሉት እህቶቻችን ውድቀት ነው መርከስናመረገም ነው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 15 күн бұрын
አቤቱ ማረን😢😢😢😢😢ልቦና ስጠን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 15 күн бұрын
ልቦና ይስጣቸው
@henimak2727
@henimak2727 15 күн бұрын
እቤቱ እድነን😢😢😢😢
@דמוסאיאלו
@דמוסאיאלו 15 күн бұрын
ሲያቀለኝ እርሻየን ትቼ ውጭ ውጭ ብየ እጃልኝ መመለሻየን እመብራሀንን ፈርቻለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@destabelay5783
@destabelay5783 14 күн бұрын
ይሔ ፐሮገራም ሆን ተብሎ የሚሰራ ነው እኔ ባለሁበት አገር, የረህን ባገሬ ሳዩው በጣም በጣም በጣም ለመግለፅ የሚያቅት የህል ነው ነው ያዘንኩት, እኛ ወግ ባህል ያለን ሰዎች ምን ነካን መካሪ አባት የለንም እኛው ለኛው መበርታት ነው ያለብን ወርቅ አፈራሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ለትውልድ መዳን የምታረገውን ሁሉ እመለከታለሁ በምን አይነት መንገድ እናሰቁመው በርግጠኝነት መንግሰት እነደማይረዳን አውቃለሁ ለራሰችን እራሳችን እነቁም።
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 15 күн бұрын
የኢትዮጵያን ሴት ስም በመጥፎ ባናስጠራ ጥሩ ነበር !!!! ያሳዝናል እራስን ማራከስ ሴት እናት እምትሆን ናት አይ ዘመንን አንውቀስ እራሳችንን ነው የጣልነው ።
@yohannes8242
@yohannes8242 15 күн бұрын
Thank you W.
@Masi-c6z
@Masi-c6z 15 күн бұрын
እግዚአብሔር በወጣቱ ላይ ስራውን ይስራ እኔም እቃወማለው በጣም ያሳዝናል አገራችንበጣም እየተበላሸች ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawithoma1604
@dawithoma1604 14 күн бұрын
You are absolutely right.👌👌👌
@danieluk3151
@danieluk3151 15 күн бұрын
ወርቃፈራው ለምንድነው ግን ህዝቡ ቸል የሚለው ለነዚህ ነገሮች 3 ግዜ መብላት የማይችል ህብረተሰብ ይዘን አንዲህ ስታይ አኮ በጣም የምያሳዝን አና የሚገርም ክስተት ነው ህብረተሰቡ ባህሉ መጠበቅ ኣለበት
@Mercy2023-mg5jj
@Mercy2023-mg5jj 15 күн бұрын
Tebarek bro ❤❤🙏🙏
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 12 күн бұрын
tebarek wendemachen
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 15 күн бұрын
😢😢😢😢ውይ ትዳር ከፈጣሪ ነው ይልቅ መጃጃል ትታችሁ ጸልዩ ❤❤❤
@heywotsiyoum5016
@heywotsiyoum5016 15 күн бұрын
Geta yesberwe 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 15 күн бұрын
እግዚኦኦኦኦ መሀረና
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 15 күн бұрын
በጣም ያሳፍራል እንዴት አይነት ቤተሰብ ቢያሳድጋቸዉ ነዉ ኢትዮጵያዊ ሆነው እራሳቸዉን ለመሸጥ የሚወጡ ሴቶች አሳዛኝ ነዉ It's copy paste of American show its sad for Ethiopians it has to be stopped immediately people should protest and boycott the media
@KN-ou6gd
@KN-ou6gd 4 күн бұрын
እኔ እኮ ማመን ያቃተኝ ነገር እነዚህ ልጆች እውነት የኢትዮጵያ እናት ናት ያሳደገቻቸው?????
@HIWOTKifle-p5m
@HIWOTKifle-p5m 14 күн бұрын
አግዝኦ ማርነ ክርስቶስ
@alem7474
@alem7474 15 күн бұрын
እንኩዋንስ በአደባባይ ወንድን ከሌሎች ጋር ልጫረት ሴትነቴን ላረክስ ቀርቶ፣ በስውርም ቢሆን ሺ ግዜ ቢልየነር ቢሆን በክርስቶስ የማያምን ወንድ እኔጋ እድል የለውም፣
@tewahdohaymanotee
@tewahdohaymanotee 13 күн бұрын
አቤቱ አንተ ጠብቀን ከዚህችም ትውልድ አንተ ታደገን😢
@b21e19
@b21e19 15 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ስንት ኮፒ የሚደረግ ነገር እያለ እርኩሰትን ኮፒ የሚያደርግ ትውልድ የመፍጠር ዘመቻ ትውልድን መግደል ነው ሁላችንም መቃወም አለብን
@martaabraha1305
@martaabraha1305 15 күн бұрын
ፍጣሪ ሆይ ብመንገደህ መራኝ እቅር በላኝ ግዜ ከኣቅን በላይ ክፍትዋ😢😢😢
@amandanoah3563
@amandanoah3563 15 күн бұрын
እግዚያብሄር ይቅር ይበለን
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 15 күн бұрын
Zgarem eyu egziabher abay yqra balalna.
@geneteden4343
@geneteden4343 15 күн бұрын
በድብቅ ካሜራ የሴክስ ፊልም ሊሰራ ከሆነ የሴክስ ቱሪዝም ተልዕኮ ቢኖረውስ እንዴት ማወቅ ይቻላል ,??
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 15 күн бұрын
Betam yasafral ethiopia min eyehonachu yalachu 😢😢😢😢😢
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 15 күн бұрын
ምን ጉድ ነው መን መአት ነው የገባው ሴቶች እነዠንዴት ነው የረከሱት ከውጭ የሚወርሱት መጥፎ መጠፎውን ነው ከሴቶቹ ሕዝቡስ ምን እያለ ነው?
@Lidet-s9q
@Lidet-s9q 3 күн бұрын
ባለቤቱ የአቤሴሎም ይህደጎ ልጅ ነው ብዙ አመት ውጭ ሀገር ኖሮ ነው የመጣው dink tube
@JosefBelay
@JosefBelay 15 күн бұрын
Werden warden yet lnders newu gn !!!
@Embete-
@Embete- 15 күн бұрын
ኧረ ልጆቻችንን ይዘው ሊጠፉ ነው እነዚህስ በስላሴ ስም
@DaggyFekadu
@DaggyFekadu 9 күн бұрын
ወላጆች አይዮ ማረን
@sabalule7915
@sabalule7915 15 күн бұрын
የሴትን ክብር የሚነካ ምን ያህል ሴት እረክሳ አንድ ወንድ ብዙ የሴት አይነቶችን እንደ እቃ መርጦ መሸመት እንደሚችል እንደሚገዛ ማሳያ ነው ወይ ኢትዮጵያ እንደነዚህ አይነት የማንነት ክስረት ውስጥ ያለ ትውልድ ደሞኮ አያፍሩም ቅድምአያቴ ደማቸውን ያፈሰሱት ለዚህ ተራ ትውልድ መሆኑን ሳስብ ያለአባት ያደገችው አያቴ ታሳዝነኛለች ዉለታ ቢስ ክፉ ትውልድ
@meronLove-e5j
@meronLove-e5j 15 күн бұрын
ጉድድድድ በል እንደከብት የሰውልጅ እየተመረጠ መሸጥ ጀመረ😢😢😢😢😢😢
@elsibekele5701
@elsibekele5701 14 күн бұрын
Betam yezegenenalu!! Messed up generation!! Sad
@nonenone3420
@nonenone3420 15 күн бұрын
The Bachelore ብሎ የመጣዉ ብዙ ወንጀል አሜሪካን ሀገር ሰርቷል አሁን ምናልባት አንዷን አግብቶ ይወስዳል ከዛ life insurance ይገባል ከዛ የሆነ ነገር አድርጎ ህይቷን ያሳልፋል ምናልባት accident ይላል ከዛ የሚሊዮን ዶላር 💵💵 life insurance ይወስዳል ከዛ ሀብታም ይሆናል
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 14 күн бұрын
ሴቶቻችን ወንድ በጨረታ ጀመሩ💔💔💔😡😡😡😭😭😭😭
@bemnettesfay5890
@bemnettesfay5890 15 күн бұрын
ከኢሮፕ ኮፒ የተደረገ ነው
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 15 күн бұрын
ወንድማችን የሄ የእንግሊዝ ኘሮግራም ላይ ይተላለፋል ያሳዝናል
@hanogg8115
@hanogg8115 14 күн бұрын
Awo egna yalenebet hager endezi ayenet progeram ale betam sedochena habetamoc nachew merachochu gen eskemimeretu deres hulunm ayenet ye erkuset sera ersberasachew yeseralu😭😭😭😭💔💔 mechereshalay and new yemimertut yemigeremew kezam eko aberew ayekerelum 😭😭😭 hasabachew Alem lay hatiyatenena gelemutenan masefafat new. Ahun demo ye diyabilos telalakiwoch bedeferet Hagerachen lay yezewut metu💔💔 Abetu Geta hoy dereselen 🤲🤲🤲😭😭😭😭
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u 14 күн бұрын
Ere lalkis lisak wey gud dansim alew😢😢😢
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 15 күн бұрын
@alem7474
@alem7474 15 күн бұрын
ወደ ዘነበ ወርቅ/ጎፋ የታወቀ ጠንቁዋይ አለ አሉ፣ ይህን መርምራችሁ አጋልጡ እስኪ
@marthaassefa9532
@marthaassefa9532 15 күн бұрын
ሰዉ አይመስልም።።
@Tek805
@Tek805 15 күн бұрын
ወርቅያፈራው እነዚህ ክንፍ የሌላቸው ነገር ግንሁለት እግር ያላቸው ዶሮዎች ናቸው።
@agebaa8093
@agebaa8093 6 күн бұрын
ጊዜው ሌላ ተጨምሮ ፈጣሪ የተቆጣነው ይረፉ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 15 күн бұрын
Yhie seweyie ke wenbere laye kelekele adega laye.neche Ethiopia egeziyo meharene kersetose getahoye
@mekalawe-xs3tl
@mekalawe-xs3tl 15 күн бұрын
በሴትነቴ ያፈርኩበት የተሸማቀኩበት ጉዳይ ነው እንደሀገር ዘቅጠናል ወድቀናል😢😢😢
@Biyadglegneymer
@Biyadglegneymer 15 күн бұрын
እማውቀው መረጃ አለኝ በምን ላውራህ
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u 14 күн бұрын
Weyne atafrum gin tinish be emebete maryamm😮😮😮😮
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 10 күн бұрын
😂😂😂😂. ከእሜሪካን ኮፒ ተድርጎ ነው አይ መውርድ እንዴት ያሳፍራሉ
@anondes1099
@anondes1099 14 күн бұрын
ሰው ምትጽሐፍ ቅዱስን ሲጠላ ሲንቅ አርግማንን ኃጢያትአትን መ ከራንና በሺታን ድህነትንና ከንቱንትን ሰይጣን ያሽክመዋል ስባዊ ክብሩን ጥሎ ባህሪው ከእንሰሳ በታች የወረደ ልበ ቁላ ይሆናል ::ሰዶማዊነት ከንሰሳ ና ከአጋንንት ጋር አፀያፊ ድርጊት ይ ፈፅማል አአምሮው ለምይረባ ነገር አልፎ የተሰጠ ጨካኝ አውሬ ይሆናል. ህሊና የሚባል ይልትፈተረበት እከሚመስል የከንቱ ከንቱ ፈጣሪውን ጠል ይሆናል:: ትውልን ለማዳን ምትጽሐፍ ቅዱስን መማር ለእግዚአብሃርንምታመንና መታዘዝ ትውለደንም አገርንም ያድናል ::ሌላ ማምለጫ የለም ::
@melatabera9232
@melatabera9232 5 күн бұрын
ፈረንጆች 3ወር ለማይቆዮበት ትዳር አገራችን እንዲህ ሾ መቶ ቢሰራ ያስገርማል ይህ የኒዉ ኤጅ ፍቅር ...... የህልም ቅዠት እንጅ ህይወት አይሆንም ።። ሰውን በ ብቸኝነት ለማጥፋት ሴራ ። አይምሮ ከሸወድነው በትዳር ስም ይመጣሉ ።
@hannagurmu4082
@hannagurmu4082 15 күн бұрын
አቤት መቼም እኛ ስራ መፍጠር አንችልም ይሄ Bachelor serious show ከነጮቹ ኮፒየተደረገ ነው :: በአንደኛ ደረጃ የምጠላው ሾው ይህ ነው
@destabelay5783
@destabelay5783 14 күн бұрын
በመንም መንገድ ተባብረን እነሰራ እናሰቁመው እባካችሁ እባካችሁ
@akitubeb5203
@akitubeb5203 15 күн бұрын
ወንድም ቢሆን ሴትን መግዛት ምን አይነት ሞራል ነው።
@ZinetAsefa-r7m
@ZinetAsefa-r7m 15 күн бұрын
Asafari new
@דמוסאיאלו
@דמוסאיאלו 15 күн бұрын
ውጭ አገር ሁኖ እስር ቤት ከገባ ጥቁር ዜጋ 98% ግብረ ሰዶመዌያን ነው
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 15 күн бұрын
Why cant all this ethiopan tv chanels creat their own instead of copying from western tv. This is very damaging to the young generations, the show has nothing in common with our culture, religion, lifestyle. I am voting against it ❌❌❌❌❌❌❌
@ZinetAsefa-r7m
@ZinetAsefa-r7m 15 күн бұрын
Tedar k egzeabeher new
@ZestOrange
@ZestOrange 15 күн бұрын
🔴 Werkaferahu, yhe koshasha media mezegat alebet! Ye Ethiopian bahel ena Setoch yemyarekes yemeyawared media new! Ferenjoch yimiseruten koshasha hulu eyametu, be Hezebu yekeledalu! * Ye mediaw balebetoch/producers bemulu ye Weyane Tigrayoch ena/ye Tigray ONG Shenewoch tewelajoch nachew! *Ye illuminati chilemaw group nachew! *Setochum yenesuw Illuminaties nachew! Ye set bale tattoo nekesat enesun nachew! Gursha yemilem show alachew! Bemulu, yenesuw ye Tigray ONG Shene nachew. Be melkachewum yastawukal! Hairy Long Faces and Afro Hairs are ONG Shene Faces ( Enatu Tigray, be Abatu Oromo yehonew, mix race). Hulem endezih ayenet, weta yale chiger, kenezih ayenet group new yemimetaw! Bahel ena Emeneten mawared yewedalu! Very Offending and Disgraceful!!
@mezgebufassil6035
@mezgebufassil6035 15 күн бұрын
Betsm emigerm yadefe gize lie dersenal wey gud...
@amdealemu8927
@amdealemu8927 14 күн бұрын
I dont understand how people listen this guy?????????
@negafilatie2202
@negafilatie2202 14 күн бұрын
አንተን ምትለውን ለማመን ቪዶውን ማየት ስለሚያስፈለግ ምን በሚል ነው የተለቀቀው
@Sewemehon12
@Sewemehon12 15 күн бұрын
እኔ ይሄንን ፕሮግራም ኢትዮጵያ መጀመሩን አላቅም ግን በውጭው አለም እንዲህ አይነት ፕሮግራም አለ እጅግ አስቀያሚ ፕሮግራም ነው ።በዚች ምድር ማየት ከማፈልገው ፕሮግራም ይሄንን ነው።በጣም አሳዛኝ ፕሮግራም ነው።ባጠቃላይ መዳራት ነው እንዴት እንደሚደብር ።ስንቱ ከስንቱ እንደሚነካካ ።እንዴት እዛው ሲገለባበጡ እንዴት ይደብራል ምን አይነት መልካም ትዳርም ይሁን ፍቅረኛ አያገኙም በዛላይ እኮ ሁሉም ይቀማመሳል ለቃ ግድ ስላለብኝ ነው የጻፍኩት።ግድ ዴት ይወጣሉ ከዛን ሴትና ወንድ የግድ ይነካካሉ ምክኒያቱም ፕሮግራሙ ላይ ይሄንን ማድረግ ግድ ይሉዋቸዋል።የተባሉትን ካላደረጉ ፈላጊ አይኖራትም ከወንዶቹ።ወንዶቹም እንደዛው
@marthaassefa9532
@marthaassefa9532 15 күн бұрын
ይኼንን ልጅ መግረፍ ነበር ነውረኛ
@TesfuSahle
@TesfuSahle 15 күн бұрын
ኤጭ አበዛችሁት አሁንስ
@samigotube2616
@samigotube2616 14 күн бұрын
እነሱ ከሰሩት ይባስ ኣንተ ያስተዋወቅከው ይብሳል ኣንተም ዩቱዩብ ለመሸቀል ነው ::
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
ለጉዳዬ ጠበቃ አገኘሁ
1:13:04
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 24 М.