"በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለ እኛ የሚማልደው"

  Рет қаралды 14,247

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 152
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
የማይጠገብ ትምህርት ነው መናፍቃን ትንሽ ነገር ይዘው ዝም ብለው ይዘባርቃሉ ኦቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያሠማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ሀገራችንን አቤቱ በቸርነትህ ጠብቅልን
@ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ
@ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ዘመንዎትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልን
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና ፀጋ ይጠብቅልን እግዚ አብሔር አምላክ በምህረት አይኑ ይመልከተን ለ አገራችን ሰላም አንድነትና ፍቅርን ይስጥልን ከሚመጠው ቁጣና መቅስፍት ይሰውረን አሜን።
@1werkineshiayalenw746
@1werkineshiayalenw746 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይሥጥልን
@የማርያምልጅ-ዠ3ዠ
@የማርያምልጅ-ዠ3ዠ 5 жыл бұрын
*_አሜን።፫ቃለ ህይውት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋወን ይብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ.ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያን ከክፉ ነገር የጠበቅለን_*
@ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ
@ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህወትን ያሰማልን ዝማሬ መላይክትንያሰማልን አሜን አሜን
@MaryMary-rz8zf
@MaryMary-rz8zf 5 жыл бұрын
አሜን፫ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝመወ የአንተ አይነት መምህሮች ይብዙልን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለስላሴ ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን
@hannanigussie8177
@hannanigussie8177 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብርታቱን ይስጥህ!!!
@ወለተሚካኤል-ዀ2ገ
@ወለተሚካኤል-ዀ2ገ 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አሜን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይሳልልን አሜን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሀራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያኑርልን
@woleteeyesusetube
@woleteeyesusetube 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአግልግሎት ዘመን ይባረክ
@fasikamengesha1461
@fasikamengesha1461 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የጤናህ የጉልበትህ ባለቤት ያድርግህ እናመሰግናለን ❤
@ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ-ቀ2ዠ
@ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ-ቀ2ዠ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ብእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ስላም ለሀገራችን ኢ/ያ ሁላችህም ፀልዩ እግዝአብሔር ሀገራችን ኢ/ያ ስላም ፍቅር አድነት ያርግልን
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስገን ይህን ቃል እድስማ ስላደርክልኝ አሜን
@maron-m1234
@maron-m1234 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን❤❤❤
@hanawete7608
@hanawete7608 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በምድር እንደ መሰከርክልት በአባቱ ፊትም እግዚአብሔር ይመሰክርልህ ወንድማችን🙏
@marrym8549
@marrym8549 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@marthayigebru7922
@marthayigebru7922 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን ፅጋውን አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ኪዳነምህረትእናቴወለተሠመ
@ኪዳነምህረትእናቴወለተሠመ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እባክህ አምላኬ የሠማዉን በልቦናችን አሣድረዉ በእውነት እናመሠግናለን
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 5 жыл бұрын
አሜንስለቃሉአምላካችንስሙየተመሰገነይሁንለአስተመሩንለመምህራችንቃለሒወትያሰማልንለኛምየሰማነውንእድንጠቀምበትቸሩመድሀንያለምይፍቀድልን።ሀገራችንበምህረትአይኑይመልከትልን።
@ልቤበአግዚአብሔርጸና
@ልቤበአግዚአብሔርጸና 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ሰለ እመቤት ሰለ ቅድስት ሰለ ድንግል ማርያም ብሎ ይጠብቅልን መምህራችን እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ጊታችን ከእዪሱሰ ክርስቶሰ ተሰፋ መንግስት ሰማያት ታውራስልን ቃለ ህይወት ይሥማልነ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኛም ሥምትህ መልካምን ፍሬ እደና ፋራ ይርዳን እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ
@የጳውሎስፍሬነኝ
@የጳውሎስፍሬነኝ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ
@ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን እግዝአቤሄ ር ያቆይልን እግዝአቤሄር ይስጥልን
@betitube1576
@betitube1576 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏
@yeneneshjiru2704
@yeneneshjiru2704 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን
@queenbeletu2265
@queenbeletu2265 5 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe 🙏⛪
@misakhan9304
@misakhan9304 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 5 жыл бұрын
ለመ ምህሪችንቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅምእድሜጤናይስጥልን እኛምበሰማነው መልካምያማርፍራእድናፍሪእግዚአብሄርይርዳንአሜን
@hhcgvgh5194
@hhcgvgh5194 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና ቸሩ ሆይ የእስራኤል መና ቸሩ ሆይ ናና ።
@tenodemise2107
@tenodemise2107 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
@የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 5 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen kale.hewate.yasmalen.mamhricen egezabhara.rageme.edema.yestelen.egezabhare.yetmsgana.yehen
@martualehegn5163
@martualehegn5163 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንን ይባርክልን የሰማነውን በንፁ ልቦና ባንደበታችን ያሳድርብን
@GalaxyJ-dl4un
@GalaxyJ-dl4un 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ሠምተን ቃሉን ለመተግበር ያብቃን አገራችን በምህረት እጁ ይጎብኝልን ሠላሙን ያውርድልን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን :ዲያቆን ጥበበ :እግዚአብሔር አምላክ ያአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ :የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልንነ ያሳድርልን: አሜን አሜን አሜን ።
@alamamri2992
@alamamri2992 5 жыл бұрын
ወንድማችን እድሜውን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ምህረት ያምጣላት በሰው ሀገር ወጠን እየገባን ሀገራችን በፍራቻአ ምን እንሆን አቤቱ ጌታየ ማህራት ሠላም ን ሥጣት ሀገራችን ኢትዮጵያ
@mestuteshomemestauteshomem7306
@mestuteshomemestauteshomem7306 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይዎትን ያሰማልን ማምራቺን
@melatgeberu4969
@melatgeberu4969 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ጥበበ!!!
@haregewoyinregasa6736
@haregewoyinregasa6736 5 жыл бұрын
በእውነት አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 5 жыл бұрын
አሜን፣ ቃል ፡ ሒዉት፡ያሰማልን ፡ አሜን፡አሜን
@ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
@ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያስቀምጥልን እኔስ እየረሳዉ እየተቸገርኩ ነዉ በፆለታችሁ አስብኝ
@yonikidane8941
@yonikidane8941 5 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ጸጋዉ ያብዛላቹ ወንድማችን
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔርብቻነው
@etalembefekadu5080
@etalembefekadu5080 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን
@belitofoxmekonen9819
@belitofoxmekonen9819 5 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 5 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን*
@በፍቅርላዚምህፍቅርነህጌታ
@በፍቅርላዚምህፍቅርነህጌታ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።አሜን(፫)አቤቱ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@hannamillion5872
@hannamillion5872 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ ን ጥበበ ማሞ በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ሃገራችንን ይመልክትልን አሜን።
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 5 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemaln
@weynshethailu971
@weynshethailu971 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywet yasemaln
@አበሻነኝለዛውምኢትዮጲያዊ
@አበሻነኝለዛውምኢትዮጲያዊ 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalehiwet Yasemalen
@meseret888salam7
@meseret888salam7 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያስማልን
@hm3183
@hm3183 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን አሜን አሜን
@yoditkahsay9472
@yoditkahsay9472 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen egziabiher yakbrachu
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሀገራችንን ከክፋ ነገር ሁላ ትከልልን
@NatimanG
@NatimanG 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@meskinageyemareyamlijmeski7588
@meskinageyemareyamlijmeski7588 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ብሎናል እኛም ይህን ነው ምፈልገው እዳንሰናከል
@mesimesi5366
@mesimesi5366 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይስጥልን
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን ወድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አረ እኔስ ጨቆኛል ወገኖቼ እዴት ነው በሰላ ወደ ሀገራችን የምንገባው እግዚአብሄር ይባርክህ ወድማችን እናመሰግናለን
@mestwalmestwal6159
@mestwalmestwal6159 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አደራችሁ ማህበረ ተዋህዶ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይቆይልን አሜን በእዉነት መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን እኛም የሰማነዉን በእይነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@ابواحمدحمزي
@ابواحمدحمزي 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን
@shewitayalw5862
@shewitayalw5862 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 5 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ እይወት ያሰማልን
@asmamosen5627
@asmamosen5627 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 5 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@abrehatasefai5609
@abrehatasefai5609 5 жыл бұрын
Amen kalehiwot ysemalin
@አንተያልከውይሁንብየ-ከ2ፈ
@አንተያልከውይሁንብየ-ከ2ፈ 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማነውን በልቦናችን ያሳድርቤን እህት ወድሞቼ በፆለት አሰቡኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እመቤታችን በጸሎቷ ታስብሽ
@fthiynges2750
@fthiynges2750 4 жыл бұрын
Amen kale hiwetu yasemanal❤️🙏🙏🙏!!!
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5የ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5የ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ...
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን🙏🙏🙏
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ማእሌትስላሴ
@ማእሌትስላሴ 5 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን ተባረክ ዕድሜ ጤና ተመየውልክ ወንድሜ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እዉነት ነዉ ብዞሮች ተሰናክለዋል እኛንም የሚከራከሩን የዚህ አይነቶችን ጥቅስ እየተናገሩ ነዉ እግዚያብሔር ልቦናቸዉ ያብራላቸዉ
@ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ
@ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ 5 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛለወት ቃለ ህይወት ያሠማልን
@አርሴማአሰፍ
@አርሴማአሰፍ 5 жыл бұрын
መምህር ችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውስ በልቦናችን ሳሌዳ ይፅፍልን
@selambahiru7690
@selambahiru7690 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክ
@rozazarga7562
@rozazarga7562 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@etebegnkosheshalewamlakebe356
@etebegnkosheshalewamlakebe356 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ።
@tgabebe4094
@tgabebe4094 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemaln wandemachn ye agelgelot zemanehen yebarekln.
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ፈትለማርያም
@ፈትለማርያም 4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@SamSung-dx4du
@SamSung-dx4du 5 жыл бұрын
ኣሜን ሰላም ያሳደረን ሰላም ያውልን ቃለ ሂዎት ያሰማልን
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አገራችንንም እግዚአብሔር አምላክ ስለእናቱ ስለ ድንግል ማርያም ብሎ ሰላሙን ያውርድልን
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
ውዴ ጽሁፍሽን አስተካክይው ትክክል አይደለለም አጻጻፍሽ
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
@@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ በጣም አመሰግናለው
@magosmagos5172
@magosmagos5172 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@woinshetgurmu954
@woinshetgurmu954 5 жыл бұрын
እልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ 5 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ቃል ህይወትን ያሰማልን ለወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አይተዋትም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም የስራ ቀን
@azebayyoub9488
@azebayyoub9488 5 жыл бұрын
Amen Amen kal hiwat yasemalin wadimachiin
@jtreezy227
@jtreezy227 5 жыл бұрын
Keber mesegana le medanyalem yegbwal Amen.
@ተክለሃይማኖትአቡነፃድቁአ
@ተክለሃይማኖትአቡነፃድቁአ 5 жыл бұрын
Kalehiwt yasemalehn egzeabher bedime betena yetebkelehn
@tigisttg7080
@tigisttg7080 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egzihabehr be tsega be Edime Yitabkilen 🤲🙏🙏⛪⛪✝️✝️🙏🙏
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን እኛም የሠማነው በልቦናችን ያሣድርብን ይሄ የመናፍቃን ትርጉሙን ሳያውቁ ሰውን ያስቱበታል አባታችን ጥያቄ ነበረኝ
@melatgeberu4969
@melatgeberu4969 5 жыл бұрын
አባ አይደሉም ዲያቆን ጥበበ ነው የሚባለው!!
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
@@melatgeberu4969 እሺ ውዴ ክብር መስጠት ስላለብን ነው አመሰግናለሁ
@melatgeberu4969
@melatgeberu4969 5 жыл бұрын
እሺ እንደሱ ከሆነ ጥሩ ነው ይቅርታ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
@@melatgeberu4969 ይቅር ለእግዚአብሔር ማማዬ በርቺልን
@hkidanhkidan5123
@hkidanhkidan5123 5 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ ማለት ምን ማለት ነው?
@saradebesay4784
@saradebesay4784 5 жыл бұрын
Amen kale eyewten yasmlen wendmachen!!!
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 5 жыл бұрын
Qale hiwot yasemali tsagawun yabzali
ቅዱሳት ሥዕላትና ክብራቸው - ክፍል ሁለት
24:47
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 10 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 81 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ይግባኝ ለክርስቶስ በብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ
29:57
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН