KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በእምነት የጸኑ ልቦች
41:30
🔴 የርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን ለ7 ቀን የሚፀለይ ፀሎት/ / ርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን Aba Gebrekidan @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #mezmur
25:44
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
"በዚህ ሰዓት የሚያስፈልገው ተጠናክሮ መብትን ለማስከበር መጮህ እና መደራጀት ነው"
Рет қаралды 8,519
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 497 М.
Mahibere Kidusan
Күн бұрын
Пікірлер
@EOTCMK
4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzbin.info
@shewalove6943
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ ወደፊት..... በተረፈ ከቻላችሁ ማለቴ በአሁን ሰአት ብዙ ጉዳዮች እንዳሉ እንረዳለን። እናም ከተቻላችሁ በሰሜን ሸዋ አካባቢ። ከሸዋሮቢት በታች ያልነውን ብትጎበኙን በእኛ አስተዳደግ እንቆጫለን ምክንያቱም በቤተክርስቲያን ስርአት አላደግንም እናም ባታናናሾቻችንና እኛም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ልጆች ስንወልድ የእኛ አስተዳደግ በነሱ እንዲደገም አንፈልግም እኛም ከተማርነው የራሳችንንን ጥረት ለማድረግ እንሞክራለን።እናም ከዛው አገልጋዮች እንዲዎጡ ከስደት እንዲቆጠቡ መፍትሄ ይሆናል የምትሉትን በምትችሉት መንገድ እንድታስቡበት ነው። በገንዘቡም ከሆነ የቻልነውን እንረዳለን። የኛ አካባቢ ትንሽ ከፍ ሲሉ በባህር ስደት እየሄዱ የሚሞቱ ጥቂቱም ቀንቶት የሚሰደድ ነው። ለእምነቱ ግን እውቀት ባይኖራቸውም የሚሸወድ አይደለም። እናቶቻችን ሳይቀሩ መናፍቅ ከሆነ አንፈልግም ብለው የሚያባርሩ ናቸው። በአሁን ሰአት መልካቸውን እየቀየሩ በደካማ ጎናቸው በገንዘቡም በምኑም መምጣት ጀምረዋል። ሆኖም ስለተነቃባቸው። ያን ያክል አስቸጋሪ አይደለም መቅደም ያለባትን ስራችሁን ስሩ እንዳናዘናጋችሁ።።።
@sarasera5195
4 жыл бұрын
አባታችን ንግግሩ ጠጥሩ ነው እጆ ለእጆ መሆን አሆን ነው ጥላት በዙቶብናል አብረን መሆን ጥሩ ነው መንግስትንም ዝም ማለት ይለብንም እንዋገዎለን በፈጣሪ ሀይል እድሜ ይብዛልን ለአባቶቻቻን
@honeymoges8221
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን በረከታቸሁ ይደረብን !
@deresendalamaw9985
4 жыл бұрын
እጅግ በጣም መልካም ውይይት ነው
@gizachewalemnesh1611
4 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡ በእጅጉ የበሰሉ አዋቂ አባት ነዎት ፡
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን እጅግ በጣም መልካም ውይይት ነው ነገር በየገጠሩ አብዛኞቹ አክባቢ ቤተክርስቲያ የለም ከዛም አንፃር የደከሙ አባቶቻችን እናቶቻችን መሄድ አይችሉም ይሄን ችግር ለመቅረፍ ህዘብ ና ሲኖዶሱም ተወያይቶ ቤተክርስቲያን መሰፍፍት ( መሰራት አለበት ) ሰው ከተባበር ብዙ ነገር መሰራት ይቻላል የሁላችንም አላፊነት ነው ።።
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ
4 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ እህቴ ሁሉም ከተባበረ በጣም ቀላል ነዉ
@tigist422
4 жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናችሁ ማህበር ቅዱሳኖች በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ከጎናችሁ ነን💚💛💝💒💚💛💝
@maryamenateyezelalembete9064
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እውነት ነው መደራጀት ያስፈልጋል
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን በእግዚአብሔር ፍፁም እንወዳቹሓለን🙏⛪💐🇨🇬
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
4 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን ። እናንተ ጸንታችሁ አጽኑን ። እግዚአብሔር ቤቱን አረሳም ልጆቹን አይጥልም ፣ እንበርታ እንጽና ብቻ ።
@frewtiro8657
4 жыл бұрын
Desyilal! Kale hiwot Yasemalin!
@eyerusalemdawit3999
4 жыл бұрын
ብርከትዎ ይደርብን አባታችን ዕድሜንና ጤናን ያድልልን አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ቁጭ አቡነ ሔኖክን ይገርማል
@getenetgirma2435
4 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ኦርቶዶክስ ሰላም ፍቅር ደስታ ነች
@aynalemtekly8995
4 жыл бұрын
ይኼሁሉ የኛ እንዝላልነት ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገዉ ያለፈዉ አልፏል ከአሁን ቦኃላግን መበርታት ወጣቱን መሰብሰማ ማግለል ሳይሆን ማቅረብ የራሳችንን ክብር ለመጠበቅ ሳይሆን የቅድስት ቤተክርስትያንን ክብር ማስከበር ያለባችሁ እናተአባቶች ናችሁ እናንተ ከፊት ካልቀደማችሁ ነገሮችሁሉ እንዲሁ የአህዛብ መጫወቻ ነዉ የምንሆነዉ እና እባካችሁ ከኛ ክብር ይልቅ እግዚአብሔር ይክበር ይቅደም እሄሁሉ ማእበል የኛ ሃጥያት ነዉ እና እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድልን አሜን
@thawadohayemanote4843
4 жыл бұрын
Kala hiwote yasamalen Amen Amen Amen
@adisudebero106
4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ወሳኝ የሆኑ አንኳር ነጥቦች ነው ያነሱት ኤሄን ሀሳብ ቅዱስ ስኖዶስ ትኩረት ወስዶ መስረት አለበት ምክንያቱም ሰው በጣም እየተቸገረ ከለው ነገር አንዱ ኤሄ የመናፍቃን ጨና ነው
@አገሬኢትዮጵያ-ጐ2ሸ
4 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን
@ermiasheiy9747
4 жыл бұрын
እንዲህ ያሉ አባቶችን ሁሌም ብታቀርቡልን እጅግ ድምፃቸውን በመስማት ደስይላል
@lishannegussie9198
4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@senaitgebremedhin7460
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@workuhamandefro8884
4 жыл бұрын
Kale hewotin yasemalen burakawo yederesen Abatachin
@gizachewalemnesh1611
4 жыл бұрын
ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ኤጲስቆጶሳት ፣ ቀሳውስት ወዲያቆናት ፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ፣ ሰባኬ ወንጌላውያን ። ስለኢትዮጵያ ወጣቶች በአፅንኦት ቢያስቡበት ጥሩ ነው ባይ ነኝ ። የጰንጤ ሰባኪዎችን ብንመለከት ከመንግስት በጄት ተመድቦ በትልልቅ አዳራሽ ምሳሌ ሚሊኒየም አዳራሽ እየሰበሰቡ በማስተማር ፣ በተለያየ ጥቅም ወጣቶቻችን እየተሳቡ እያመለጡ ነው ። በውኑ የኢትዮጵያ አብያተክርስቲያናት የገንዘብ እጥረት የለባትም እኔም አምናለሁ አውቃለሁ ። ለምን ገንዘቡ ስራ አይሰራበትም ላላፊ ነገር ካማዋል ለጠቃሚ ነገር ቢውል ? ለመቼ ነው ?
@MerahutM
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል አባታችን ሆሳእና ሊሰራበት የሚገባ ነው መምህራንን በመጋበዝ ህዝቡን ከመነጠቅ ጠብቁት ችግር አለ በእውነት
@abrahamalemayehu3516
4 жыл бұрын
ቻው ዘረኝነት የተዋህዶ አባቶች ተነሱልህ
@addipawl2381
4 жыл бұрын
mahberachinin egziabher yitebk
@Dibekulu27
4 жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን
@sebleworkgelan9431
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@saranoora5692
4 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ጩኸት የሚያበዙ ክልሎች ላይ ነበር ትኩረት የሚደረገው በተለይ በደቡብ ክልል በደንብ ስሩ የእግዚአብሔር መንፈስ ከለላ ይሁናችሁ በርቱልን በተቻለ መጠን ሁሉም ክልል በቋንቋቸው እንዲማሩ እየጣራችሁ ነው እናመሰግናለን በቤቱ ያፅናልን
@chonbelawbirhanu8791
4 жыл бұрын
አባታችን መላከ መክራት ግርማ ወድሙን ሳውዝ አፍሪካ ይጋብዙልን እባኮትን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
4 жыл бұрын
abatahen kale hewotn yasemaln amlk yehn kedst betkrstyan ke ahzam ena memfkal alwoyan negsetat yetbkln Medrajt alben
@hewanbekele3940
4 жыл бұрын
Mahibere kidusan hoy Amilak kenategar yihun keyetum gize bebelete betekirisitiyan sew yasifeligatal diresulat. Temertachhaalina.
@tzm6910
4 жыл бұрын
በዚህ ሰአት የሚያስፈልገው የቅዱስ አምላክን 10ቱ ትእዛዛትን እና የቅዱስ አምላክን ልጂ ቃል በመያዝ በመጠበቅ የአጋንንትን መንፈስ ማንበርከክ ነው :: እዮብን ያንሁሉ መአት ያደረሰበት የአጋንንት መንፈስ ወይስ አውሎነፋ , የሳባውያን ወራሪወች ቀማኞች ? መልሱ ግልፅ ነው:: ስለዚህ እነዚህ አድራሻቸው የማይታወቁ ጣኦታትን ድርሳናትን ተአምራትን እና ገድላትን ማስወገድ ነው :: ገና ነው የኦርቶዶክስ ሐጢያት ከእርሷ ይልቅ የፕሮቴስታንት እና የሌሎች እርኩሰት ይሻላል ::
@nancymike883
4 жыл бұрын
Endenate ayenate sewe tefeto nawe emeya ortodoxe maneme yedeferte
@salamhabta599
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@senisenishoiloveethiopia9109
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
41:30
በእምነት የጸኑ ልቦች
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 7 М.
25:44
🔴 የርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን ለ7 ቀን የሚፀለይ ፀሎት/ / ርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን Aba Gebrekidan @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #mezmur
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 222 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
18:44
ኮለኔሮቹ ከበባ ውስጥ ገቡ/አብይ ሽምግልና ላከ/መከላከያው አማራ ክልልን ለቆ ወጣ/ሽመልስ አብይ ጋር ተጣላ
majet media / ማጀት ሚዲያ
Рет қаралды 543
28:22
የ 2017 የገና በዓል የገበያ ዋጋ ሁኔታ ምን ይመስላል? መልካም ገና
GOHE TV
Рет қаралды 10 М.
43:34
#new🔴ጸሎትን አትናቁ || ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዓክ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret
Рет қаралды 21 М.
15:34
ልደተ ክርስቶስ የገና በዓል ትምህርት Gena Orthodox #ሰባ ሰገል #የገና-መዝሙር #ጌታችን ለምን ሰው ሆነ
አቡነ ሺኖዳ Abune Shinoda -Tube
Рет қаралды 5 М.
46:14
🔴 መስቀሉ በቶሎ ሊነሳ ግድ ይላል ❗️❗️ //መስቀል መርገጥ የኢሉምናቲ አሰራር ነው// ❗️❗️
Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ
Рет қаралды 125 М.
52:26
የዘላለም ህይወት ትርጉም ምንድነው
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,2 М.
27:19
መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት | ኃልዎተ እግዚአብሔር | Apostolic Answers | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 5 М.
39:10
#new🔴እንዴት እንስገድ?|| ልማድና ክርስትና ||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ || #kendil_media - ቀንዲል ሚዲያ @Kendil_Live
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 253 М.
⭕️Live ልደትን በምስጋና ❗️❗️ደማቅ ንግሥ❗️❗️ታኅሣሥ 28 ቀጥታ ከደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል || Live From Merkato Amanuel Jan 6
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 268
28:48
MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ባለቤቴን ለዓመታት አሰቃየኋት
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 1,1 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН