በዚህ ዘመን ሙሉ ፊልም - Bezih Zemen Full Ethiopian Movie 2021

  Рет қаралды 778,619

Addis Movies

Addis Movies

Күн бұрын

New Amharic Movie 2021 - በዚህ ዘመን ሙሉ ፊልም - Bezih Zemen Full Ethiopian Movie 2021 - Bezih Zemen Ethiopian full Amharic Movie this week 2021.
#EthiopainMovie
#AmharicMovie
#AddisMovies
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Addis Movies

Пікірлер: 375
@addismoviesethiopia
@addismoviesethiopia 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🥰 kzbin.info
@hiwotqatar3244
@hiwotqatar3244 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሽዋፈራው በጣም ነው የምወደው እድሜና ጤና ይስጥህ 😍😍😍😍
@gaema9673
@gaema9673 3 жыл бұрын
Enim
@ሄዋንእንደዋዛ-ሐ6ዸ
@ሄዋንእንደዋዛ-ሐ6ዸ 3 жыл бұрын
ይህቼን ኮሜንት የምታነቡ ሁላ ሰላምችሁ ይብቃ እባካችሁ ድምፅ እንሁናቸው ለወገኖቻችን ፍትህ ለህፃናት ሳውዲ ለሚሰቃዩት
@አይናለምበልሁ
@አይናለምበልሁ 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@አይናለምበልሁ
@አይናለምበልሁ 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
@@አይናለምበልሁ እሺ አንቺም
@tdtfgfgdtf2616
@tdtfgfgdtf2616 3 жыл бұрын
ደምረኝ እኔንም ማር
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 жыл бұрын
አዲሱን አመት በሰላም እንድንቀበለው ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንጸልይ።
@jobdrum3933
@jobdrum3933 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo
@አይናለምበልሁ
@አይናለምበልሁ 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@yanokonjo1773
@yanokonjo1773 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔማ እመቤቴ ፍቃዷ ይሁን እንጂ ከናቴጋ እገናኛለሁ
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 3 жыл бұрын
አሚን
@kal_Amen_modeling
@kal_Amen_modeling 3 жыл бұрын
እቺን ልጅ ሳያት ሰላም ተስፋዬ የምትመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ በርቺልንማ 💞
@semhaldesta5266
@semhaldesta5266 3 жыл бұрын
ለኔም
@Sada-rf6yj
@Sada-rf6yj 3 жыл бұрын
ለኔም
@ቃልኪዳንጌትነት
@ቃልኪዳንጌትነት 3 жыл бұрын
ለኔም ትመስለኛለች
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
እኔም ትመቸኛለች
@salamcoma1462
@salamcoma1462 3 жыл бұрын
@@rahelamen7300 እህቷ ነች እኮ
@rozayoutube7351
@rozayoutube7351 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳውዲ አረብያ ለሚሰቃዩ ህጻናት ና እናቶች ወንድሞች ድምጽ እንሁን ሞት ይብቃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
ደምሪልኝ
@zahratube7698
@zahratube7698 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር ፍትህ እንሁናቸው በናትሺ
@zahratube7698
@zahratube7698 3 жыл бұрын
@@salemyoutube656 እኔንም ደምሪኝ ማር
@zahratube7698
@zahratube7698 3 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ አችም ደምሪ
@henokwendmu7966
@henokwendmu7966 2 жыл бұрын
ምን ለማለት ነው _____?
@hayath5853
@hayath5853 3 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ቲክቶክ ከይቶ የመጣ እጂወደላይ
@ኣቢጋልተዋህዶ-ጀ4ገ
@ኣቢጋልተዋህዶ-ጀ4ገ 2 жыл бұрын
ኣሁን ነው የመጣሁት😁😁
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 жыл бұрын
ወይ ሽፌ በሳቅ ገደልከኝ ካካካ ሁሉም ፊልም ላይ ብትኖር ደስ ይለኝል ድምቀቴ ነክ አተ ካለክ አለመሳቅ አይቻልም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥ ፈጣሪ ይስጥ🙏🙏🙏
@እናትዪቱብ
@እናትዪቱብ 3 жыл бұрын
ዛሬ ሳለየው ነው የኮመትኩት የሰፈሬ ልጆች በማየቴ ደስ ብሎኛል ኤዶምዬ ውበት በርቱ😍😍😍😍👍👍👍👍
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
ዙሮመግባችንን አገራችንን ሰላም ያርጎልን
@thth6480
@thth6480 3 жыл бұрын
ኣሚን ማሬ
@messiaeyalew2467
@messiaeyalew2467 2 жыл бұрын
ሠምና ወርቅን ደገማችሁልን እጅ ምን አዲስ ነገረ አየን አይ የኢትዮጵያ ፊልም
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 жыл бұрын
እር ብዙ አሉ እኔ እንኳን ይሄ ሶስተኛዬ ነው ሳየው
@seadiyoutube251
@seadiyoutube251 3 жыл бұрын
ሸዋ ፈራውዬ እድሜና ጤና ላተ 💚💛❤️👑🥰🥰🥰
@ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
@ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡዲ እስር ቤቶች ለእህት ለወንድሞቻችን እየተሰቃዩና እየሞቱብን ነው ድረሱላቸው እረ ሰሚ አጣን
@እሙፍቅር-ገ8ሐ
@እሙፍቅር-ገ8ሐ 3 жыл бұрын
ፍትሕ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እባካችሑ ዲምፅ እንሑናቸዉ😭😭😭😭🙏🙏😭😭🙏🙏😭😭
@የጣይቱልጅእናቴናፍቆቴ
@የጣይቱልጅእናቴናፍቆቴ 3 жыл бұрын
ደሰ የሚል ፊልም ነው
@yerusaliemghirmay6016
@yerusaliemghirmay6016 3 жыл бұрын
ረሸዋፈራሁ ጩኸት አበዛህ እኛንም አደረቅኸን
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Kelal hulum film lay ko new grm ylegnal
@ሪምነኝየልጎማዋየኡሚናፋቂ
@ሪምነኝየልጎማዋየኡሚናፋቂ 3 жыл бұрын
በጣምቆጆነው ዘናያረጋል በተለይ ሸዋፈራ 👌👌👌
@heihrjrhhdurjj1821
@heihrjrhhdurjj1821 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው🥰😊
@ድካምብቻሂወትአልገባችኝም
@ድካምብቻሂወትአልገባችኝም 3 жыл бұрын
ልጂቷ ወሀ የደፉባት ፕረትላይ አናዳኝ ነበር ደስ ነዉ ያለኝ ሲደፉባት
@chaletizazu156
@chaletizazu156 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው!!
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
አይ ሸዋፈራሁ ሰወድህ እኮ ወታደር❤
@skillstube222
@skillstube222 3 жыл бұрын
በዚ ዘመን... በዚ ዘመን ፊልም ምን ማስተላለፍ እደፈለገ አልገባኝም የፊልሙስ ጭብጥ ምንድነዉ ? 1, ወታደር (ዋቶ አደር) ማለት ምን ማለት ነው ? እንዴት እንደዚ ይገፃል ትንሽ ጥናት የጎደለው ይመስለኛል ። 2, ሚስት...ሚስትነት የረከሰበት ወይም የተዋረደበት ነገርን አይቻለው ።ሁሉም ነገር ጥናት (research) ይፈልጋል። የፍቅሩን ነገር አናንሳው ሳላደንቅ ግን ማለፍ አልፈልግም ፊልም መስራት ከባድ ነው ይገባኛል ግን ሁሉን ተቋቁማቹ ለዚህ መድረሳቹ ያስገርማል! በርቱ ነገ የተሻለ ነገር ይዛቹ አድትመጡ አስተያየት ተቀበሉ ..... መዲ በርቺ
@abywasg6813
@abywasg6813 3 жыл бұрын
Abdualglasu my grandma's word. She was calling me that name. I really like you Shwaferahu. You take me back to those golden eras thank you.
@adanechadanech1724
@adanechadanech1724 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለንፁሀን
@AelmWalywe-wt9eu
@AelmWalywe-wt9eu Жыл бұрын
ፍትህ ለኑፁሀ የዋህ ህዝብ
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 3 жыл бұрын
ሺዋፈራው ሁሉም ፍልምላይ ብትኖር ደስ ይለኛል አደኛነክኮ በሳቅ ጀመርኩት በሳቅ ጨረስኩት ሺአመት ኑርልኝ መጨረሻው ያምራል ሁሉም ሰው ከሚወደወጋር ሲኖርሸደስይላል
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 3 жыл бұрын
መስኪ በርቺ ጎበዝ ሆነሻል
@tbisr4900
@tbisr4900 3 жыл бұрын
ግን ደራሲው ምንድነው ለሴት ክብር ይኑርክ ሚስቱን እንዴት ነው የሚያረጋት ውይ ደስ አይልም
@asinkchyasine8439
@asinkchyasine8439 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@kal_Amen_modeling
@kal_Amen_modeling 3 жыл бұрын
ደርሰቱ ልክ ነዉ ብዬ ነዉ የማስበዉ ጥሩ ባል እንዳለም ሁሉ ደካማ ጎንም ያለቸዉ በየቤቱ ስንት አሉ So .......
@bedrimussa4207
@bedrimussa4207 3 жыл бұрын
Ye durowotadaroch tsebaynw 🤣🤣
@tbisr4900
@tbisr4900 3 жыл бұрын
@@bedrimussa4207 ተመስገን እንኳንም የድሮ ጊዜ ሰው አልሆንኩ እኔ ባሌ እንዲ ቢለኝ አንድ ቀንም አብሬው አላድር እንዴ ባሌን. እናም ላከብረው እሱም ሊያከብረኝ ይገባል
@rozaloverozalove3770
@rozaloverozalove3770 3 жыл бұрын
Ene tesmtongal mistun endi madrgu yeflge bihonem batweldeltim mistu yawm lejochu fit yedebral
@milikihacalu1701
@milikihacalu1701 3 жыл бұрын
ጥሩነው
@mulutebebkena8433
@mulutebebkena8433 3 жыл бұрын
Keberrrrr lemiset yekedem beteref arefe new adesu amete selam yemenesemabet amet yehunlen selammmmm lenat hagerachem ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@wennywenny8533
@wennywenny8533 3 жыл бұрын
ክክክክክሺጊዜ ውጪ ውጪ ክክክ 🥰🥰🥰መጨረሻው ደስይላል ዋው 💞💞💞የሚወዱትን ማግኝት እንዴት ደስይላል ዋው 🌹🌹🌹ያላያችው እዩት 🥰🥰🥰ትምህርት ነው 🌹🌹🌹ተመልከቱ ክክክ ቡና ነው ክክክ ያስቃል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ
@ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ 3 жыл бұрын
ሆሆሆሆሆሆ ምነው ተቆላይብን ልጂቱ እረ ሰከን በይ ግን ወሀውን ሲደፋባት ደስ አለኝ አናደኝ ነበር
@wubetegetu864
@wubetegetu864 3 жыл бұрын
እኔ ግን ደስ ይለኛል መቅቡጥ
@fafiQueen-s6m
@fafiQueen-s6m 2 жыл бұрын
@@wubetegetu864 እኔም😂
@martaseyoum4786
@martaseyoum4786 3 жыл бұрын
Shewaferaw😍😍 Egzir edmena tena yestke
@igygyfiriyyhh8484
@igygyfiriyyhh8484 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አለቢያ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ፍትህ ሳአድ እስርቤት ለሚሰቃዩት አረ ተው ድረሱላቸው
@selammuuz8661
@selammuuz8661 3 жыл бұрын
ለሚስቱ ክብር የለለው ወታደር እንዴት ነው ሃገሩን ምያከብር 😡😡😡😡😡😡😡😡😡ስያስጠላላላላላላ
@kiwait9430
@kiwait9430 2 жыл бұрын
Ewonte nawo wotader bezume kebere yalewom woda,,,, my brother like this🤣
@እናትዪቱብ
@እናትዪቱብ 3 жыл бұрын
በሰበብ የናፈቀኝን ሰፈሬን አየሁ ምርጥ ፊልም😍😍😍😍
@yiradalij7684
@yiradalij7684 3 жыл бұрын
Natiy new edeziy tidegew
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 3 жыл бұрын
Arife nawe berituu yemechachu💕💕💕❤️❤️💐💐👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻
@ድካምብቻሂወትአልገባችኝም
@ድካምብቻሂወትአልገባችኝም 3 жыл бұрын
እረግጠኛ ናችሁ ይሂ ፊልም አልቋል ወይስ ገና ልምምድ ላይ ናቸዉ እስኪ ንገሮኝ
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 3 жыл бұрын
ጋሽ ሸዋአፈራው በጣም ነው ምወድህ። ጉንጨን አመመኝ እኮ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
መስኪ የሰፈሬ ልጅ ስላየሀሽ ደስ ብሎኛል በርቺልኝ
@helengreen2218
@helengreen2218 Жыл бұрын
እኔም
@tube-zu1oq
@tube-zu1oq 3 жыл бұрын
የሴትን ልጅ ቆሌ መግፈፍ ምንድነው ?🤔
@elsadamise1676
@elsadamise1676 3 жыл бұрын
Yamiralii imachachuu♥️♥️♥️
@netsanet5533
@netsanet5533 3 жыл бұрын
እኔ ግን ሚስትየው አሳዘነችኝ ከምር ዲሞክራሲ ባለበት አልም መት ያጣች አሪፍ ነውግን ሙዚቃው በጣም ያስጠላል
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 жыл бұрын
ከቲክቶክ መንደር ነው ከቻሳ ያልኩት😍😍😂
@fkreyashnfale5325
@fkreyashnfale5325 3 жыл бұрын
እኔም
@thubia8942
@thubia8942 3 жыл бұрын
ፎሎ አርጊኝ ማማዬ
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 жыл бұрын
@@thubia8942 እሺ ውዴ
@kiwait9430
@kiwait9430 2 жыл бұрын
Enam 😂😂
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 2 жыл бұрын
@@kiwait9430 ☺☺
@أحلامالكلامالكراهية
@أحلامالكلامالكراهية 3 жыл бұрын
ሸዋፈራህ ደሳለኚ ሰራዊት ፍቅሬ እና ሌሎቹም አርቲስቶቺ ከወያኒት ጋር እጁና ጋንት ሆናዉ አገራቺን ህዝባቺን እራቁታን ያስቀሩ መዢገሮቺ ናቺሁ ፈጣሪ ታክማቺሁ የማድኑት በሺታ ከፍላቺሁ የማጨርሱት እዳ ይስጣቺሁ።
@rtabedawi8396
@rtabedawi8396 3 жыл бұрын
የሸዋ ፈራው አድናቂዎች ላይኩ!!
@hamdaaljassmi6413
@hamdaaljassmi6413 2 жыл бұрын
Bexamii konjonawu tebarekuu
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@tube3041
@tube3041 3 жыл бұрын
ስላም ስላም እንድት ነቸው
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
ዋውውው መጨረሻው በጣም ደስስ ይላል ወታደር ወታደር እዳለ ይሄ ሰውዬ ስወደው እኮ
@betlhmbetlhm9263
@betlhmbetlhm9263 3 жыл бұрын
እደዛሬ ስቄየጨረስኩት ፊልምየለም ዋውነው ግን ለሴትልጅ ክብር ይኑር እንዴ
@meaza2509
@meaza2509 3 жыл бұрын
ምንም አይልም ለሴት ክበር አትሰጡም እኔ ሙሉ አሳዘነችኝ የምሬን 😏
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 3 жыл бұрын
እኔም አሣዝናኛለች🤒🤒🤒😟
@lubelube1006
@lubelube1006 3 жыл бұрын
ሸዋን አይቼ ነው የገባሁት
@abibeyene8492
@abibeyene8492 3 жыл бұрын
እኔም እዉነት!
@alemitudegu9032
@alemitudegu9032 3 жыл бұрын
እኔም
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Betam konjo film new
@ሰደተኛውነኝየናቴናፍቂ
@ሰደተኛውነኝየናቴናፍቂ 2 жыл бұрын
ደሰ ይላል
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
ሸዋፈራዉ ያለበት መቸም አይደብርም መርጥ መሆን አለበት
@عاابوتبت
@عاابوتبت 3 жыл бұрын
እስኪእንየውየሀግራችንሰላምያሰማን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 3 жыл бұрын
ምንድነው የሚስቲቱ ክብር ምነው ተነፈጋት ደራሲ ይስተካከል ለወደፊት
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ባል በእውነትም አለ ለማለት ማሳያ ነው እኮ
@MmMm-kk6ed
@MmMm-kk6ed 3 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር ,ለምን??
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 3 жыл бұрын
You'r wrong it's perfection that's reale caractère éthiopien man Hé play personnalité exactly solger 🦁💯😻❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@seyidaliyo6085
@seyidaliyo6085 3 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው ምንም ኣይልም
@frehiwotmekonnen183
@frehiwotmekonnen183 3 жыл бұрын
ፊልሙ ደህናነው. ነገር ግን ምንድነው ለወንዶችን እያስተማርን ያለነው ባልየው ለሚስቱን ሲያዋራ ክብር የለውም እእሷን በጣም ነው የሚያንቆሽሻት ብአክብሮት ማነጋገር እያለ ይህ ለታዳጊ ወንዶች ሚስታቸውን እንዳያከብሩ መጥፏ ትምህርት እያስተማራችሁ ነው. ለሚያድጉ ልጇችምመጥፎ አርአያ ነው. ፌልም ስትስሩ እያስባችህ.
@sseifa5228
@sseifa5228 3 жыл бұрын
ፊልሙ ጥሩ ነው ግን ሙዚቃው ይረብሻል
@mekdibest215
@mekdibest215 3 жыл бұрын
እንደዚ አይነት አባት ባልም አይስጥ ይጨንቃል አምላክ ይጠብቀን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 3 жыл бұрын
ሸዋአፈራው ያለበትን ፊልም አለማየት ከባድ ነው
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 жыл бұрын
ወይ ሸዋፈራሁ ልጁን እና ሚስቱን ገደላቸዉ ቁጭ ብድግ አስደርጎ 😃😃😃
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Hulie menechanech new na mamarer new yemiseraw
@wintaomar9933
@wintaomar9933 3 жыл бұрын
የወታአደር ባአህሪ አይደለም እኔ አሁን የወታአደር ልጅ ነኝ ግን አባአቴ እደዚህ አይነት ባአሀሪ የለዉም ሰለዚህ አሰተካአክላአችሁ ሰሩ😍👌
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት እማ
@khadijasulaiman5362
@khadijasulaiman5362 3 жыл бұрын
ደራሲው ከሴት አልተፈጠረም ሚስቱን ሳያከብር ክብር ይላል እሄ ህይስ
@khadijasulaiman5362
@khadijasulaiman5362 3 жыл бұрын
ያሸማቅ ደደብ ደራሲ አውርቶ አደር ጭንጋፍ ደራሲ
@እኔሥየማርያምነኝ
@እኔሥየማርያምነኝ 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ይሂንን ኮመት የምታነቡ ጆርዳን ሚሰራ ሰዉ ታዉቃላቹ ለዉገን ደራሽ ዉገነ ነዉ ተባበሩኝ
@tigistdejenemuger3639
@tigistdejenemuger3639 2 жыл бұрын
Wayne jordan Nash yealeshu inem jordan nagn
@henokliyuzema4850
@henokliyuzema4850 3 жыл бұрын
endi ayinet derejaw yewerede film ebakachu tewun
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 3 жыл бұрын
ጥሩ አይደለም እደ እድህ ነው እደ እኛ ከናተ ምን እንማር አባወራ ሚስቱን እድህ አርጉ መልከፍ እደህ አርጉ ንግግር ተገቢ አይደለም
@aleemaaleema1559
@aleemaaleema1559 Жыл бұрын
Waaaw betam yamral ❤❤❤❤
@serkalmtefera5627
@serkalmtefera5627 2 жыл бұрын
አሥተማሪነዉ አሥቂኝነዉ
@tewebechtesfaye5411
@tewebechtesfaye5411 3 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ ያለበት ፍልም ደስይላኝል
@tigistdejenemuger3639
@tigistdejenemuger3639 2 жыл бұрын
Inem indeanch
@milikihacalu1701
@milikihacalu1701 3 жыл бұрын
ግን ደራስው ለሴት ልጅ ክብር የለውም
@ልዩየወሎልጅ
@ልዩየወሎልጅ 3 жыл бұрын
😄
@reemjofd9068
@reemjofd9068 3 жыл бұрын
ዋውው ደስየሚል ፍልም
@zdneg6966
@zdneg6966 3 жыл бұрын
አሪፍነው
@ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
@ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 жыл бұрын
የሌለ ፈታ እሚረግ ፌልም ነው አይ ሸዋፈራው
@TigistAssefa-qj5pi
@TigistAssefa-qj5pi Жыл бұрын
efuuuu shewaferahu 💗💗💗💗😘😘😍😍
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 3 жыл бұрын
Bexam dess yemeli film new
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 жыл бұрын
ዋውው ያምራል ያላያችሁ እዩት
@yokabidiganta696
@yokabidiganta696 3 жыл бұрын
Shewafera betam nw madenkih ,,....gn wetader malet mistun mayakebri nw malet aydelem.., btam yastelaleeeee
@የደሙፍሬነኚ
@የደሙፍሬነኚ 3 жыл бұрын
ምን አይነት ፊልም ነው አረ ለናቶች ክብር ይኑራችሁ የቁም ስእል አደረጋት እኮ ሚስቱን 🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂
@bitch6931
@bitch6931 3 жыл бұрын
ة ح
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 3 жыл бұрын
Hé play with alote of perfection, i enjoiy it god blessé you WE need Moore movie you are the only one éthiopien star planète acter out shiferaw🇪🇹💘💓💐💐💐🌈🌈
@صوفيصفيه
@صوفيصفيه 3 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነዉ😎
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 3 жыл бұрын
ምርጥ የጥበብ ሰው ሸዋፍራው
@emishawdesalegn1235
@emishawdesalegn1235 3 жыл бұрын
ኤዶም ጎበዝ በርታ !!!!
@mekyayasin394
@mekyayasin394 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህ ለሁሉም ለሳኡድም ለገራችንም ያረብ 😭😭😭😭😭
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopian selamon yabazalan
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 3 жыл бұрын
VERY GOOD JOB.
@henokwendmu7966
@henokwendmu7966 2 жыл бұрын
ይህቼን ኮመንት የምታነብ ሁሉ ሰው ሰላም, ጤና,ፍቅር, የአበቶቻቺን በይል ብዚት ይባልላችሁ ውይም ይካታልላችሁ🙏❤ እኛ በመጀመርያ ማኞር የምንቺሎ ፈጣሪ በሚመራ መንገድ ብቻ ነው! በዚህች ምድር እያለኝ!? የኛ ነው የአበቶቻቺ ነው የእውነት ፍቅር???___________? A, የኛ B,አበቶቻችን
@hon237
@hon237 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ነው "በዚ ዘመን"?
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Are bedro zemen lemalet felgew new
@kbe7628
@kbe7628 3 жыл бұрын
Wawwww new
@embetabera2627
@embetabera2627 3 жыл бұрын
ምንም አይልም 👍
@ወለተጻዲቅ-ዐ5ቸ
@ወለተጻዲቅ-ዐ5ቸ 3 жыл бұрын
የኔዋ
@እሙየተዋህዶልጅ
@እሙየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ኧረ ኡ ወታደርባል ነውየማገባው ብየነበር በቃተኩት ወታደርባል ሚስቱን እደዚህነው የሚያሰቃየው😁ሆሆ
@badernawaf3351
@badernawaf3351 3 жыл бұрын
Muzekaw medenew eseposeraheu new
@beimniyealemlij7228
@beimniyealemlij7228 3 жыл бұрын
ሸዋ ስወደው እሱ ያለበት ፊልም ድምቀት አለው
@bettymoni2973
@bettymoni2973 3 жыл бұрын
25 ደቂቃ ላይ ውሀ ነው የደፈባት ካክስ ፀጉርዋ ተተኮሰ እኮ 🤣🤣🤣
@almazsime4584
@almazsime4584 3 жыл бұрын
አይ ሸዋፈራው ሙሉንማ አባነህ አባነህ ጨረስካት እኮ!
@abdishatube3742
@abdishatube3742 3 жыл бұрын
ወየው ሽማግሌው በሳቅ ገደለኝ
@ፉፊ
@ፉፊ 3 жыл бұрын
ፕ የሴት ልጅ ክብር የት ሄደ ደራሲው ደደብ ነው ልበል
@sofyasoso1103
@sofyasoso1103 3 жыл бұрын
አይገልፀውም
@ለምለምጋልትግራይስደተኛ
@ለምለምጋልትግራይስደተኛ 2 жыл бұрын
ሚስትን ሳያከብሩ ሃገር ማክበር ዩለም
@ethopiakwt1697
@ethopiakwt1697 Жыл бұрын
አወ ትግራዋየ
@FfuyFyug
@FfuyFyug 11 ай бұрын
የኔ ፍቅር ዊይ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
ሳያት - new ethiopian full movie 2022 sayat | new ethiopian movie ሳያት 2022
1:29:03
🔴 የምንመካበት መስቀል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
1:06:10
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 42 М.