ለራስ የሚሰጥ ከልክ ያለፈ ግምት ግንኙነትን ይረብሻል እንመካከር ከትዕግስት ዋልተንጉስ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 53,896

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@wondimubeshah6837
@wondimubeshah6837 4 жыл бұрын
እህቴ ሰአትሽ አነሰ ከልቤ ነዉ የምወድሽ ሰአቱ ትንሽ እንኳን ብትጨምሪልን
@dinukeyradin5617
@dinukeyradin5617 4 жыл бұрын
ትይግስት በጣም በጣም አድነቂሽ ነኝ ወደ ኢቢኤስ እንኳን በደህና መጠሽ ፋጠሪ ይጫምርልሽ
@ሶሊያናቅድስት
@ሶሊያናቅድስት 4 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ ፕሮግራሞችሽ በጣም አስተማሪ ናቸው
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
አመለካከታችን አንድነታችንን ያጠነክራል !
@marthabezabihzenebe299
@marthabezabihzenebe299 4 жыл бұрын
ፒተር በጣም ጎበዝ መምህሬ ነበረ ፣በርታልን
@sarajosh7261
@sarajosh7261 4 жыл бұрын
you described 100% about my life . teach us how to survive with this kind of person
@asterhailu1954
@asterhailu1954 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ በርቱልን👏
@kokebendale6936
@kokebendale6936 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው
@konjitgebre6732
@konjitgebre6732 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የገረመኝ ስለኔ ቤት በጣም ይገርማል ስለኔ ትዳር የምትናገሩ ነዉ የመሰለኝ አስተምሮኛል አመሰግናለሁ !ግን ምን ባደርግ ይሻለኛል ቲጂዬ መፋትሄ ካለዉ ንገሪኝ ተባረኩ
@lidiyagulte4535
@lidiyagulte4535 3 жыл бұрын
Narcissism is one of the subjects I always wondered how our society can be exposed to get awareness. I am glad to learn the correct terminology in Amharic. I personally came across narcissism and the disorder in recent times, therefore I felt like there must be lots of people out there who are not aware of the major issues that we are facing in our society due to this problem in families, friendship, at work and marriage. I appreciate the fact that narcissism is addressed and people can be get the knowledge of this trait to be able to handle and deal with it.
@konjitgebre6732
@konjitgebre6732 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የገረመኝ ስለኔ ቤት ትዳር የምትናገሩ ነዉ የመሰለኝ አስተምሮኛል አመሰግናለሁ !ግን ምን ባደርግ ይሻለኛል ቲጂዬ መፋትሄ ካለዉ ንገሪኝ ተባረኩ
@elianayegeta809
@elianayegeta809 4 жыл бұрын
I really like this show. Tg keep it up!
@victoriaalemayehu8727
@victoriaalemayehu8727 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናል
@haimeyilma8884
@haimeyilma8884 4 жыл бұрын
Great program. Thank u
@alexyona4043
@alexyona4043 4 жыл бұрын
You are great Tigist. I really appropriate your program. Your program is one of the Top rated and really useful for the society. You are giving a therapy for many. Thank you for your guests too. All are great professionals. Please keep it up and come as frequently as possible. Thanks.
@unk_mee
@unk_mee 2 жыл бұрын
i like this kind of personality
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
" ሁለት እስሳዎችን በእኩል ብናሳድጋቸው ሁለቱም በፍቅር መኖር ይችላሉ "
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
ትግስት እዬ አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ
@yosefhalfom3004
@yosefhalfom3004 4 жыл бұрын
Tg betam wesagn negerochn nw yemetaneshew tnx.
@samiritimima4210
@samiritimima4210 4 жыл бұрын
Tg konjoo I appreciate your ideas and your thoughts on the topic
@EOTKA595
@EOTKA595 4 жыл бұрын
Interesting!
@tezetakebede57
@tezetakebede57 4 жыл бұрын
የኔ የ2አመት የቤቴ ታሪክ ነው አምላክ ስለሚወደኝ ነኝ አውቶኛል🙏🙏🙏🙏🙏
@negashmarta6769
@negashmarta6769 3 жыл бұрын
የኔደሞ 18 አመት
@bruktaytabate3497
@bruktaytabate3497 4 жыл бұрын
I really like this show...keep it up 👌👈
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
" ወንድንና ሴትን መለየት የሚቻለው በሴክሳዊ ፆታ ነው '
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 2 жыл бұрын
finally i found my proplem! my GOd im so shocked
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
ስው የሚቀይረው የገዛ ባህሪው ስለ ባህሪ ከአንበሳና ከነ ብር ማወቅ ይቻላል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ይሄ የኔም ቤት ታሪክ ነው
@negashmarta6769
@negashmarta6769 3 жыл бұрын
የኔም
@HAS-n3c
@HAS-n3c 3 жыл бұрын
እኔም ቅርብ ሰው ኣውቃለሁ 😂
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 4 жыл бұрын
ኢቢኤስ ትዉልድ ለማነጽ ትልቅ ዋጋ ከሚከፋሉት የእርቅ ማእድ አዘጋጆች እህታችን አንዳ ነሸ እኔ በምትሰጪው ሀሳቦች ብዙ ተምሬያለሁ በቴሌቪዥን መለኮት ያየሁሸ ለት ለራሴ እሰኪገርመኝ ባዶ ቤት የቦረኩት ልክ ሀገሬ ገብቼ ከቤተሰቤ የተቀላቀልኩ እሰኪመሰለኝ ቴሌቪዥኑ የሰአቱ ጉዳይ ይታሰብበት አናሳ ነው ላንቺ የጠየቅሻቸውን ሁላ ቢከፋሉሸ ላንቺ ይገባሻል ።
@meronwollie1163
@meronwollie1163 4 жыл бұрын
Where is their practice
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@johannadyson1375
@johannadyson1375 3 жыл бұрын
please help me to contact you am in the same situation am not in the country but i really need your help to save my marriage.
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
" Formality For Weeding "
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 4 жыл бұрын
Grum new yebelete mawok enfelgalen
@senaityemanne422
@senaityemanne422 2 жыл бұрын
There is so many you tube videos about NPD
@asseabatee1810
@asseabatee1810 4 жыл бұрын
Interesting piece.. Tons of thanks. I reality am impressed with the host girl. She is professional enough. Could you please share me Ato Petros's( psychiatrist) contact (email or mobile).
@ሁለገብYoutube-q2o
@ሁለገብYoutube-q2o 4 жыл бұрын
እዚህ ቤት ያላቹ ደንሩኝ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
wow this is big teach please contact to me
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 4 жыл бұрын
ታዲያ ዶክተር አብይ ፐርሰናል ዲስኦርደር ችግር የለበትም ላለማለት እንችላለን እንዴ???? what do you thinking about him?? I THINK HE NEEDS A DOCTOR
@Fistum-kabi
@Fistum-kabi 2 жыл бұрын
What about you ? You need a doctor too but dr Abiye is no personal disorder are you crazy
@GT-ve1wy
@GT-ve1wy 4 жыл бұрын
Please እ እ አትበይ
@sgossaye
@sgossaye 4 жыл бұрын
Please stop ehh... ehh..ehh...ehh ..... sound
@zenittube2398
@zenittube2398 4 жыл бұрын
ሠብሥክራይብ አርጉኝ እመልሣለሁ
@konjitgebre6732
@konjitgebre6732 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የገረመኝ ስለኔ ቤት ትዳር የምትናገሩ ነዉ የመሰለኝ አስተምሮኛል አመሰግናለሁ !ግን ምን ባደርግ ይሻለኛል ቲጂዬ መፋትሄ ካለዉ ንገሪኝ ተባረኩ
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
''መተማመን ጠፍቷል፤ መካካድ ተበራክቷል''
54:31