"ብዙ የፍቅር ጥያቄዎች ይቀርቡልኛል" አዝናኝ ቆይታ ከድምፃዊ ይርዳው ጤናው ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 236,796

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 230
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 жыл бұрын
አቅራቢወቹን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ለይርድሽ ለሰጣችሁት ክብር እናመሰግናለን ለርድሽ እድሜና ጤና ይስጥህ
@senaittt2356
@senaittt2356 2 жыл бұрын
በጣም የምንወደውንና የምናደንቀውን ይርዳውን ስለጋበዛችሁልን ደስ ብሎናል ዘፈኖቹ ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምናዳምጣቸው ኑርልን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ መቅዲ አስፊቲ ናፍቆትዬ ደስ ስትሉ በጣም እንወዳችሁአለን ኢቢኤሶች ምርጦች ናችሁ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 2 жыл бұрын
፦ሰኾ
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
የማይቀየር ድምፅ በጣም የምንወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ በናፍቆት ነው የምንጠብቅህ ኢቢኤሶች ስላቀረባችሁት እናመሰግናለን
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
የልጅነትና የት/ቤት ትዝታ መቼም አይረሳም አሁን አሁን መሰለኝ የምር በትዝታ ጭልጥ አልኩ ይርዳው፣ጎሳዬ፣ታምራት፣ቴዲ፣ትግስት በቀለ ፣ትግስትና አበባ ፣ታደለገመቹ፣ቀመር የሱፍ ፣አህመድ ዲንቢ እነዚህን ሁሉ ዘፈን ስሰማ በትዝታ እሄዳለሁ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 2 жыл бұрын
ዘጠናወቹ እኔም ሰሰማ ትዝታ ይዞኝ ይሂዳል
@abeltesfaye836
@abeltesfaye836 2 жыл бұрын
I am with you ❣️
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
ይርዳው ጨዋታም ሙዚቃም ያማይጠገብ ነው እድሜ ጤና ይስጥ ebc ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር አገራችን ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አርጐ ይጠብቅልን
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
ማለት
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
ይርድየ የኛ ልበ ብርሀን መድሀኒ አለም ይጠብቅህ እረዝም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ🙏🙏🙏
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 2 жыл бұрын
ይርድሻ ያንተ ኢንተርቪው እኮ አይጠገብም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ!
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 2 жыл бұрын
ኢቤሰ እናመሰግናለን !!ለይርድሽ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ilovetravelin6951
@ilovetravelin6951 2 жыл бұрын
Unforgettable memory ever, God bless you with many more bright futures
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 жыл бұрын
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል የሌለኝም ይኖረኛል ስታምን በሙሉ ልብህ ስትመካ በአንዱ ጌታህ ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪 ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
Amine 💖💖💖💖💖
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 2 жыл бұрын
Ameen.
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ይርዳው ውድ ወንድማችን እንወድሀለን ዘመን የማይሽራቸው ሙዚቃ ነው ያለህ ልጅነት ጊዜዬን ያስታውሰኛል
@maazahiskyas6331
@maazahiskyas6331 2 жыл бұрын
Jojo
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 2 жыл бұрын
ይርዳው ጤናው እጅግ በጣም የምንወድህ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በርታ በሉልን ።
@prosperity4427
@prosperity4427 2 жыл бұрын
ናፍቆት ሚዚቃ ከባለሙያ በላይ የገባት ! ፍቅር የሆነች አቅራቢ :
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰጦታ ነው ይርድሽ ልበ ብራሃኑ ደሰ የሚል ድምፅ ነው ናፈቀህናል እንኳን መጣህ ኢቤሰ እናመሰግናለን !!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
S 🙏🙏❤️❤️
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
🙏👍🙏👍
@efremkiros7118
@efremkiros7118 2 жыл бұрын
ይርዱ አንደበትህ እኮ አይጠገብም እድሜ ከጤና ላንተ ተመኝሁ
@awetkelifaseid7013
@awetkelifaseid7013 2 жыл бұрын
ይርድዬን ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው ምወደው እናንተም ተወዳጅ ናችሁ
@ewnetg
@ewnetg 2 жыл бұрын
ድምፅህ በጣም ጥሩ ነዉ እንደበፊቱ ነው ያለው አልበም አውጥተህ አድናቂዎችህን የበለጠ እንደምታስደስት ተስፋ አደርጋለሁ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ 2 жыл бұрын
በማለዳዉ ጀምበር በሚለዉ ትልቅ ትዝታ አለብኝ ሰላማችሁ ይብዛ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ይርድሽ በጣም ነው የምወደህ ሀገር እያለሁ በጣም ነበር የምሰማው ዘፈንህን ደግሞ ተጫዋች ነህ ደስ የምትል ልበ ብርሀን ናፍቂ እና አስፊ በጣም ደስ የሚል አክብሮት ነበራችሁ thank you 🙏🙏
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ 2 жыл бұрын
ዋውይርዳውጤናአይጌዜ።ብዙትዝታአለብኚ
@alemuberta6264
@alemuberta6264 2 жыл бұрын
ድምፅዊ ይርዳዉ ጤና እናመሰግናለን በተለይ ላፍ ላፍ አርጋት በሚለዉ ዜማ በጊዜዉ የማይረሳ ነዉ በጣም አጫዉቶን አዝናንቶናል። ለሚቀጥለዉ ሥራዉ መልካሙን ሁሉ እመኝለታለዉ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ዛሬ በጣም አምሮባአችኋል ኢቢኤሶች ይርድዬ ድምፀ መረዋዉ
@shimemedia
@shimemedia 2 жыл бұрын
Wow amazing Ethiopian musician Yirdaw We love you and your lovely and amazing works/Musics በጣም እንወድሃለን እናመሰግናለን 🙏❤🙏
@mediTube01
@mediTube01 2 жыл бұрын
ይርዳዉ በጣምነዉ እምወዲህ በርታ ካተብዙ እጠብቃለን❤👍👍🙏
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 жыл бұрын
ይረዳው ጥበቡ ሚጣፍጥ ድምፅ አለህ ሰላምህን ያብዛልን
@ሙናእሸቱ
@ሙናእሸቱ 2 жыл бұрын
አሰፍሸ የደነሰው የድሮ የኛ ዳንሰ ነበር ውይ ይርዳው ዘፈን ላፍ አድርጊያት አበድንበት ግን ትዝታ ትቆሰቁሳላችሁ ያውም በሰው አገር ለማንኛው ውቢት ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያዬ ቤቴ ሰላምሸ ይብዛልኝ
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህ የማከብርህ አድናቂ ነኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 😘😘😘😘
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 2 жыл бұрын
የኔ ተወዳጅ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን
@toybayoutube3285
@toybayoutube3285 2 жыл бұрын
ይርዲሺየ ድምጽ መረዋው በጣም አድናቂህ ነኝ
@susutube2726
@susutube2726 2 жыл бұрын
ይርዳው ጤና በጣም ነው እምወደው ዘፈኖቹ ውስጥ ሰርስረው እሚገቡናቸው እድሜ እናጤና ይስጥህ
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል 2 жыл бұрын
ይረድየ ምናለ መድሃኒያለም ወረድ ብሎ ብረሀንክን ቢገልጥልህ በጣም የምወድህና የማከብረክ ይረድየ ገና ካተ ቡዙ እንጠብቃለን ወድማቹን ኖረልን
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 2 жыл бұрын
የኣገር ይሁን የፍቅር የዘፈን ቆንጆ የለውም እግዚአብሔር ለማመስገን ኣንደበትህ ይክፈትልህ ወንድማችን
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
ስፈልገው የነበረውን ኮመንት አገኘሁት ጌታ በሁሉም ቦታ ልጆች አሉት ምስክሮች አሉት፡፡ የጌታ ስሙ ይባረክ፡፡
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ይርዳው እኮ የብዙ ተስጦ ባለቤት ነው በተለይ አለምነሕዋሴን ቁርጥ ዋው
@fkrtubፍቅር
@fkrtubፍቅር 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይርዳውን ስለጋበዛችሁልን ይርሽ አንደኛ እንወድሀለን😘😘😘😘😘
@ሰላሚዝምሐበሻ
@ሰላሚዝምሐበሻ 2 жыл бұрын
ይርድሽ ዘፈኖችክን ገራሚ ናቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ ልበ ብርሀን
@aaaaa5260
@aaaaa5260 2 жыл бұрын
ይርዳው ድምጽ አሁንም አይቀየርም የኔ ወንድም እድሜና ጤና ይስጥሕ
@Seada521
@Seada521 2 жыл бұрын
ይርድዬ የዘጠናዎቹ ፈርጥ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን!
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 жыл бұрын
ይርዳዉን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
ናፍቆት አምሮብሻል ማሻአላህ ቀሚስሽም ያምራል ይርዳዉ ለእኔ አንደኛ ነክ
@mabiratelukas2386
@mabiratelukas2386 Жыл бұрын
ebesochi kebre Lenate keberulige 🙏👍👍🥰🥰🥰🥰
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ 2 жыл бұрын
ይርዳውየ የኔ መልካም የኔ ንጉስ ሽአመት ኑርልኝ ስወድህ በዓንተ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ
@newlife2805
@newlife2805 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ይርድሽ የልዩ ትተስጦ ባለቤት ዘመንህ ይባረክ ድምፀ መረዋው 🇪🇹🇪🇹
@hayute
@hayute 2 жыл бұрын
ኡፍ ላያሰችል አይሰጠም አልሃምዱሊላህ 🥺🥺🥰🥰🥰🥺🥰አላህ ያበርታህ
@amiramouhamad6226
@amiramouhamad6226 2 жыл бұрын
የኔ፣መልካም፣ሰው፣ይርዳው፣ጤና፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣ወንድሜ፣የኔ፣ሳቂተኛ
@mame4059
@mame4059 2 жыл бұрын
ይርድሽ አይነ ብርሃንህን አላህ ይክፈትልህ እንወደኻለን
@baraka267
@baraka267 2 жыл бұрын
በጣም የምወድክና የማደንቅክ አንጋፋው ይርድሸ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥክ ፈጣር አይነ ብርሃንክ ይግለጥልክ
@aaaaa5260
@aaaaa5260 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሕ 🥰🥰🥰
@enattsega8370
@enattsega8370 2 жыл бұрын
ይርዳው ጨዋታ አዋቂ ምርጥ አርቲስት በርታ
@rahmetali2463
@rahmetali2463 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ።
@habtemariamht6017
@habtemariamht6017 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እናመሰግናለን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
እንኳንሰላም መጣህ ይርዳው
@bezabeza2163
@bezabeza2163 2 жыл бұрын
ሰሞኑን ሳስብህ ነበር ይርዳው ጠፋ እያልኩ አድሜና ጠናህ ብዝት ይበልልኝ
@amarefetene6300
@amarefetene6300 2 жыл бұрын
Yirdaw you are amazing 🤩 man inspiration for all peoples thank you for everything you do ❤️👏
@gamaalahmed1659
@gamaalahmed1659 2 жыл бұрын
አክባሪክ ነኝ ወንድሜ ይርዳዉ ሙሉ ጤና ይስጥክ
@dandi704
@dandi704 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ሰላምሽ ይብዛ ደስታሽ ደስታችን ነው
@abebaasires1672
@abebaasires1672 2 жыл бұрын
ይመችህ
@walte3994
@walte3994 2 жыл бұрын
ይርድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@onelove6356
@onelove6356 2 жыл бұрын
ወይኔ ይርዳው ሰፍሰፍ የሚያደርግ የማስመሰል ብቃት በጣም ከልብ ምወደው ማደንቀው አርቲስት ይርዳው ጤናው! please ማስመሰል ስልምትችል አሁን ያሰማህንን ድምፃውያንንና ሌሎች አክለህ በቀረፃ ብትመጣ ደስ ይለናል ለአሁኑ👍👍
@fanuelworku9971
@fanuelworku9971 2 жыл бұрын
ስወደው ይርዳውን
@mekiemekie2856
@mekiemekie2856 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ያድልልን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
ልበ ብሩህ, ከሚያዩት የበለጠ ልበ ብርሀኖች እና አይምሮቸው ብሩሕ ነው !🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹🫶🏽
@elizabethgizachew9114
@elizabethgizachew9114 2 жыл бұрын
Light spirited people, I like you all.
@ya336
@ya336 2 жыл бұрын
ይርድዬን ከመውደዴ የተነሳ አባቴ ነው የምለው የአባቴ ስም ይርዳው ስለነበር እናቴ ልክ የሱ ዘፈን ሲመጣ አባትሽ መጣ ትለኝ ነበር ልጅነቴ ላይ ትልቅ አሻራ አሳርፏል ባገኘው ደስ ይለኛል እውነት ይመስለኝ የነበረው አባቴን ስለማላውቀው ነበር😥🥰
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 2 жыл бұрын
በጣምየመውድውዘፋኝ እንኳን ሠላም መጣህ
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 2 жыл бұрын
Am Eritrea 🇪🇷 guy ewedachu Alew. Yeregaw yene meret sew
@hgplaysyuh
@hgplaysyuh 2 жыл бұрын
ናፍቅዬ ስታምሪ ቀሚስሽ ዳንስሽም
@fatumadem8868
@fatumadem8868 2 жыл бұрын
ምረጥሠው እድሜጤናይስጥህ
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አምሮበታል እሄ ሰው አሁን ደሞ በቀደም ከስቶ አይቼው በጣም አሳዝኖኝ ነበር
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
ስካር አለበት ለዛ ነው 😥
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
አላህ ያሽረው ኢንሻ አላህ
@ሰአዳይመረ
@ሰአዳይመረ 2 жыл бұрын
የ90። እንቁ ወንድማችን ሰላየንህ ደሰ ብሎኛል ❤
@endyzema
@endyzema 2 жыл бұрын
.... 83 ጥር 7... የማስታወስ ችሎታ 👏👏👏
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 2 жыл бұрын
ይርዳው ጤናው እናከብርሀለን
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
💗❤💗ሰላም ሁላቹ የኛ ኩራቶች❤💗ebs🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💗❤
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፍኙ ነው ትውስታዊች አሉ
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
Yirdaw super fantastic performance, Nafkot as always you are the perfect fit for this media and you have everything like education, discipline, manner, beauty, preparation, knowledge and all lot of things, please say hi Your amazing husband "Biruk Endale" I think
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph 2 жыл бұрын
ይርዳው ጤናው በጣም አክባሪው አድናቂውም ነኝ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
ተወዳጁ ይርዳው 🥰🥰🥰
@fozefeker6964
@fozefeker6964 2 жыл бұрын
ሰራችልኝ እና በማለዳው ጀንበር መቼም ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው❤❤❤❤
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
ይርዳዉዬ ምርጥ ሰው
@yoditaberahm3064
@yoditaberahm3064 2 жыл бұрын
እኔም በአጣም ነው ማፈቅረው የኔ በቆንጆ
@kedirmkoonn6463
@kedirmkoonn6463 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ኢቶ ውስጥ ፣ ጃሉድ፣ፋሲል፣ ይርዳው ፣ምን አለ ሁልግዜ እንተርቢው ቢቀርቡ ብየ እመኛለሁ የምር በጣም ነው የምወዳቸው።
@semharasmelashi7546
@semharasmelashi7546 2 жыл бұрын
ይርዳው ጤናው በጣም ነው እምወዲህ አህት 🇪🇷
@dimariaderu6434
@dimariaderu6434 2 жыл бұрын
መቼም ቢሆን የማይሰለቹ እና የሚወደዱ ሰዎች ቢኖሩ አንዱ ይርዳው ነው❤💛💚
@zgbcturkey9960
@zgbcturkey9960 2 жыл бұрын
betam yemiwedo zefan from eritrea we love yrdaw tenaw
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 жыл бұрын
ዋዉ አልገለጥም አለ ተጋርዶ ሰፈራዉ ቀረዉ ዋዉ ይርድዬ ትዝታዉ መጣብኝ
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 2 жыл бұрын
hi ebs I am so happy to you a very week nafkot you are so happy we love ❤️ 😍 💖 you 🙌 guys beautiful 😍 so nice God bless you 🙏 🙌 ❤️ 😊 💖
@henoktadesse8332
@henoktadesse8332 2 жыл бұрын
ይርድየ በጣምነዉ የምወድህ በርታልኝ
@ሀቢብሀበሻዊ
@ሀቢብሀበሻዊ 2 жыл бұрын
ይርዲሽ ዲምፀ ጥኡም እኮ ነህ በርታ
@khadijakh5830
@khadijakh5830 2 жыл бұрын
Wow yirdaw betizita tefan iko Sulakerabachulin kelib inameseginal inwedehalen
@abimedia8554
@abimedia8554 2 жыл бұрын
ይርድዬ ስወድህ የ90 ወቹ ፈርጥ ባተ ሙዚቃ ነው ከውዱ ባሌጋ የተገናኘነው ይርድዬ እርሜናጤና ይሥጥህ
@aschalewwubeta8154
@aschalewwubeta8154 2 жыл бұрын
ይርዳውን ስሰማ በጣም የሚገርም ስሜት ነው እሚሰማኝ
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 2 жыл бұрын
ይርዳው እንወድካለን
@noormohd2761
@noormohd2761 2 жыл бұрын
ይርዳው ጤና ማኛ ሰው 👌💗
@DojuMelody
@DojuMelody 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ 👍👍👌
@yilmabelayne7211
@yilmabelayne7211 2 жыл бұрын
I love yerdaw my Best
@ሺዊትየራያዋ
@ሺዊትየራያዋ 2 жыл бұрын
ይርዳዉዬ ስወደዉ
@sefaudinbirrmeka2875
@sefaudinbirrmeka2875 2 жыл бұрын
አንድ ጊዜ ይርዳው በራሱላይ የቀለደው ቀልድ ጋዜጠኛ ቃለመጠየቅ ሊያረግለት መጣና ጋዜጠኛው ይርዳው ወደቃለመጠየቁ ከመግባቴ በፊት አይነስውር ለመሆን ምን አነሳሳህ ሲለው ይርዳው በጥያቄው ስለተናደደ እንዳንተያለውን ገልቱ ላለማየት አለው
@kflomkesete8518
@kflomkesete8518 2 жыл бұрын
ይርጠናዉ ብጣዕሚ 🇪🇷🇪🇹 ይምንየሉ
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
በጣምየምወደውእና የማደንቀው ሰው ክበርልኝ
@yo-yo8964
@yo-yo8964 2 жыл бұрын
Yene geta yerdye
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 30 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 4,2 МЛН
ገና ነህ አታገባትም ተባለ እዮብ ያልጠበቀው ምላሽ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 135 М.
Betoch | “አሜን ኮበለለች” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 485
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 74 М.
ከልቡ መሳቅ ላማረው ሰው ብቻ ይርዳው ጤናው  Yerdaw Tenaw
26:59
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39