ብዙዎችን እያነጋገረ ያለው ጋብቻ. ሚሊዬነር ስለሆነ ነው ያገባችው ይሉኛል

  Рет қаралды 520,636

Zena Jokers

Zena Jokers

Жыл бұрын

ብዙዎችን እያነጋገረ ያለው ጋብቻ. ሚሊዬነር ስለሆነ ነው ያገባችው ይሉኛል

Пікірлер: 1 400
@ZenaJokers
@ZenaJokers Жыл бұрын
ይህ ዩቱብ ቻናላቸው ነው youtube.com/@surafelzerihun4927
@admasworkmekonenn4458
@admasworkmekonenn4458 Жыл бұрын
😢
@fambintali7082
@fambintali7082 Жыл бұрын
ከምር እናተ ትለያላቹ በዙዎቹ ከሉበት ጨለማ ሰበብ ሆናቹሃል አሏህ ይጠብቃቹ ደግሞ አትጥፉ ....
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ በተለይ ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ሰነሰርሃት ያላት ባልዋን አክባሪ አላህ በፈጠረው ሰው ተቀባይነትዋ የሰው ልጅ በማንነቱ የሚኮራ ሰው ደሰ ሲል ሁለታችሁም በጣም የማደንቃቸው ለዶክተሩም ጀግና የጅግና ልጅ በማንነቱ የሚኮራ ቆራጥ ሰው በጣም ደሰ ሲል ቤተሰቦቻቸውን አክባሪ እናቱን አባቱን ያከበረ አላህ ያከበረው ነው በጣም የምትከበሩ ባልና ሚሰት ሁሉም ከእናንተ መ ማር አለበት አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ወለድ ክበሩ ከናንተ ብዙ ሰው ይማራል በጣም ትልቅ ክብር ለሁለታችሁም ተምሩ ለሰው የምታሰተምሩ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ ደሰታችሁ ብቻ ከሚሊየን ብር ሰው ይበልጣል ሁለታችሁም እናት አባት የናተ አይነት መቶ ይወለድ
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
የተማርክ ነህ ማሻአላ ጎበዞች🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Antchi gen gobez nesh. Endih aynet neger yizesh mezorsh. Sefi appetite alesh. Alga layis? Andu wede lay andu wede tatch ayhonem wey? Men endemimesel le megemet tesanegn. 🎃😻
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o Жыл бұрын
ቁመቱ ረዝሞ ጭንቅላቱ ከሚያጥር ቁመቱ አጥሮ ጭቅላቱ የረዘመ በጣም ይበልጣል ዋናው ልብ ነው አላህም ሚያየው ቁመትና መልካችን ሳይሆን ልባችን ስራችን ነው በጣም ታምራላቹ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
😂😂 ስህ ወላ
@biruktawittesfamariam-vz4tr
@biruktawittesfamariam-vz4tr Жыл бұрын
That’s true
@niema8807
@niema8807 Жыл бұрын
እውነት ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
በትክክል ፕ ገጥመሽዋል የመችሽ የኔ አስተዋይ❤❤
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 Жыл бұрын
ቆይ ኮሜዲ ነው ወይስ ምንድን ነው ክክክክ
@wiloAwllo
@wiloAwllo Жыл бұрын
ልጁ እስማርት ነው ቁጂና አዴኛ ንግግረ አድኛ ኮፊዴስ አዴኛ ማሻአላህ ጀግና ነህ በእውነት በተለይ ተመረህ ለቁነገረ ስለበቃህ ለቤተሰብችህ በረካ ይሁኑ❤
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 Жыл бұрын
በትክክል
@emteemte3985
@emteemte3985 Жыл бұрын
2 degree yizo confidence ma gid new
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
በትክክል
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
@@emteemte3985 memaren atakabdew. !!!! #Sew. Ke fedel yebeltal. !!!!! Le. #Konfedent. #Fedel mekoter. Aysfelgem. !!!!!!
@eijleeij
@eijleeij Жыл бұрын
በጣም😘 ደቭን አይመስልም? ዘፋኙን
@hewot4076
@hewot4076 Жыл бұрын
እንደ ፍቅር የሚያስደስት ነገር ምንም የለም እዚህ ምድር ላይ የፍቅር አምላክ ፍቅራችውን ያብዘላችው❤
@sabiamboo
@sabiamboo Жыл бұрын
አረ እንደዚህ አይነት ሰው አብዛልን ዩቱዩብ ላይ የምናያቸው ሁሉም ተስፋ የሚያስቆርጡን ነበር ❤❤❤
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ከመልካም ፊቶች መልካም ልቦች ይበልጣል ስታምሩ ማንንም አትስሚ ❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅር ያሸንፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@almaalma5293
@almaalma5293 Жыл бұрын
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አይልያችሁ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን 🙏 ❤💛💚
@shilmatgetahun6551
@shilmatgetahun6551 Жыл бұрын
Konjo ye Maryam amlakna abat for your information
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l Жыл бұрын
ውይ ጠፋክሳ እኳን ሰላም መጣክ
@bnnhjalleged4141
@bnnhjalleged4141 Жыл бұрын
በእዉነት መማርእንዲህነዉ ትዳራቺሁን እግዚያብሔር ይባርከላቺሁ😘😘😘
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 11 ай бұрын
አሜን
@kebronlakshe6762
@kebronlakshe6762 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ሞገስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁግን አንድ ነገር ዋና ነገር ያስፈልጋችኋል እርሱም የዘለአለም ህይወት የሆነው ጌታ እየሱስን በማመን የዘለአለም ህይወት ያስፈልጋችኋል በእየሱስ አዳኝነት አምናችሁ የዘለአለም ህይወት አግኙ።ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤
@rutaas2865
@rutaas2865 Жыл бұрын
😂😂😂😂ወይ እናንተ እሺ ኦርቶዶክስ ስለሆኑ የዘላለም ህይወት የላቸውም ማለት ነው ጴንጤ መሆን እሚዘጋኝ ለዚህ ነው እውነተኛ ክርስትናና ክርስቶስ ያለው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ነው ፋሲካ እና ገና ሲመጣ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፆማ ስታከብር አብራችሁ እምታከብሩት ምን ይሆን ግን?🤔
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
❤ልባም እሴትን ማን ያገኛታል የባሏ ልብ የታመንባታል👌 ሁሉም የእግዚአብሔር ፉጥረት ነን የሰውን ወሬ አትስሙ ንጹሁ ፉቅር ይኑር 👌❤❤ትዳራችሁ ይባረክ😊😘
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
"የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው " የአብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ በጣም ነው የምታምሩት በእውነት በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ወልዳችሁ ክበዱ ዘራችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weynemariamtesfaye1804
@weynemariamtesfaye1804 Жыл бұрын
May the Almighty God Bless you, gives you more and more WISDOM.
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 Жыл бұрын
በነገራችን እሱ በጣም ቆንጆ ወንድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን የብዛላችሁ በልጅ ይባርካችሁ ስታምሩ ❤❤
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Жыл бұрын
እረረረረረ አንበሳ ልጅ ነህ
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 Жыл бұрын
@@user-gy9gm3tk1g በጣም ደስ አይልም እጅግ ደስ ካለኝ አንዱ በወጣትነትህ ፈጣሪህን አስብ የሚለዉን እሱ ተጠቅሞበታል በርታ ወንድሜ
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Жыл бұрын
You write he so handsome ❤
@abebateklemariam4929
@abebateklemariam4929 Жыл бұрын
በጣም፣ታምራላችሁ፣ከንፈርሽን፣ቀለም፣አትቀቢ፣
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ አነጋገሮ ሲያምር ስነስራቱ ደስ የሚሉ ፅዶች ማሮቸ ማሮልኝ ዋናዉ እግዚአብሔር ባርያ ማግኘት ነዉ ስጦታዉ ከላይ ነዉ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጠን ለሁላችንም🙏 ደም ግባት ቆመት ከቱ።
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ወንዶች ናቸው እንጅ ሴት ላይ ትንሽ አካላዊ እንከን ሲያዩ የሚፀየፉት እኛ ሴቶች እንድህ ነን
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
እውነትሽን ነውኮ እመቤቴን 🥰👍
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ትክክን እንኳን እንከል አይተው ወፈርሽ ከሳሽ ብለው የሚተው ቆሻሾች ናቸው::
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እውነት ነው
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
ትክክል
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m Жыл бұрын
ሳህ ወላሂ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
እሷ ሳታወራ አበቃ በሳል ነህ እድለኛ ነሽ ምርጥ አስተዋይ ቆንጅየ ባል ነው ያገባሽው ረጃጅሞች አጣጥበህ ደፋሀቸው ይመችክ በራስ መተማመንህ አንደኛ ነው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Basu bota isuwa biton nurew mitaweratun saibewu
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Жыл бұрын
እድሉ ሲሰጣት እኮ ብዙ ቦታ ተናግራለች
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
@@demwezeassefa5221 ቀጣይ አለ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 ይህንኑ የምፅፈው ሰው መሆን በቂ ነው ሲቀጥል ምን ጎደለው አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ ነው ዋናው አእምሮ ና መልካምነት ነው
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም የምገርም ልጅ ነው ሁለታችሁም በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ።
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v Жыл бұрын
ከጀርባችሁ ያለው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ 🙏💕
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Жыл бұрын
​@@user-dm3ji5rd9h ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@gomegu3557
@gomegu3557 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ihavefaithingod.godisgood.1188
@ihavefaithingod.godisgood.1188 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
አቦ አላህ አይለያቹ ስታምሩ ፍቅራቹ የዘላለም ያድርግላቹ የሰው ልጅ ሆይ ሰው ሁን ብቻ
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!! "መልእክቱን ይጠብቁህ ዘንድ ስለአንተ ያዛችዋል"ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ!!!
@msertdaig5134
@msertdaig5134 Жыл бұрын
እናተን እምገልጥበት ቃል የለኝም ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ ሺ ይሁን❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ትዳራችሁ ይባረክ እውነት በጣም ደስ እሚሉ ጥንዶች ናችሁ ልባም ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
@user-vt7yf3dv6b
@user-vt7yf3dv6b Жыл бұрын
❤❤❤❤ልባም ሴትን ማን ያገኛታል ዋገዋም ከቀይ እንቁ ይበልጣል❤❤❤❤❤❤የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ ድንግልን መንፈሳዊ ቅናት አስቀናችሁኝ😢❤❤❤❤
@semirasefo5034
@semirasefo5034 Жыл бұрын
ልባም ሴት ልባም ወንድ ያገኛታል
@user-vt7yf3dv6b
@user-vt7yf3dv6b Жыл бұрын
@@semirasefo5034 ሀቅ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
እግዚአብሔር ህይወታችሁ ይባርክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ትልቅ ልብ ያለህ ልጅ ነህ የበለጠ ውጤታማ ትሆናለህ!!!
@my_raya1109
@my_raya1109 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ልጂቷን ሳላደቃት አላልፍም በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ኮፊደሳን ወድጀላት አለሁ ፈጣሪ ውለዱ ክበዱ የሰውልጂ ሰው በሞሆን ብቻ መከበር አለበት የሚለውን ካች ተማርኩ❤❤❤
@user-ml5wy2kr5v
@user-ml5wy2kr5v Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንለቹ እያልኩኝ ንግግር አዋቂነትህ ፣አስተዋይነትሀ፣ ብልህነትህ፣ቀና እይታህ ደስ ይላል ለብዙዎችም ጥሩ ምሳሌ አድርጎሀል ።
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 Жыл бұрын
አበሻ ምቀኛ ነዉ የሰዉነት ማጠር ሳይሆን ዋናዉ ጭቅላት ነዉ ማርያምን በጣም ታምራላችሁ መዳንያለም ፍቅሩን ጨምሮ ጨምሮ....ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@abdurahaman1859
@abdurahaman1859 Жыл бұрын
ፈጣሪ ደስታዉ ያዝልቅላችሂ ማርያምን
@mulugetnet8992
@mulugetnet8992 Жыл бұрын
በእናታችሁ ኮሜንቴን አንብቡ በጣም ደስ ይላል ልጁ እሷም እንደዛው ከሚያቃጥል ወንድ ትንሽ የቁመት ማጠር ምንም ችግር የለው ሳቁ ብቻ ይበቃል ታድለሻል ነው የምለው
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi Жыл бұрын
ልጁ ሲያምር ፈጣሪ በፍቅር የኑራችሁ❤❤
@martinendres5657
@martinendres5657 Жыл бұрын
She is also beautiful 😍 they two are so beautiful, wonderful…
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi Жыл бұрын
አዉ ቆንጆ ናት ልጁ ግን እውቀትን መልክም ሰጥቶታል ሁለቱም ያምራሉ ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያማረ ትዳር ያድርግላቸው ምኞቴ ነው ውዷ
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
ሁሌ ደስ ይበላችሁ ሁሌ ሣቁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እውይ ስታምሩ !መልካም ጋብቻ 🌹 🌹🌹🌹
@tigistbalcha-mw4kt
@tigistbalcha-mw4kt Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርከው ወልዳችሁ ሳሙ የሰው ልጅ ዋናው ፀባዩ ነው ሁለታችሁም ከጨዋ ቤተሰብ እንደመጣችሁ ታስታውቃላችሁ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
ሲያምሩ በተለይ ልጁ ጎበዝ በሳል ነው 😊 ትዳራችሁ ፍፃሜው ያማረ ይሁንላቹ 🎉
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
ምንምአይጎልህም አባ ሀበሻወሬኛ ነዉ ማንም አትስማ ኑሮህንኑር ቁመትምንምአይሠራም ዋናዉ ጥሩአስተሳሠብይረዉአለቀ ❤❤❤❤አይለያችሁ
@romanbdilu
@romanbdilu Жыл бұрын
የልጅቱ ኮፊደንስ ነው በጣም የሚያስቀናኝ፣ በጣም ጠንካራ ሴት ነች። መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ።
@hanaabebe765
@hanaabebe765 Жыл бұрын
በውነት ጠንካራ ባል በራሱ የሚተማመን ደስ እሚል ባል ነው ከሁሉም በላይ ቆምነገር ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው
@dlshhe4706
@dlshhe4706 Жыл бұрын
እህታችን በጣም ረጋ ያለች ትመስላለች ፣ ለባልሽ ዝቅ ብለሽ ለመታዘዝ እግዚአብሄር ፅጋው ይብዛልሽ ❤❤
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሑ አይለያችሑ ካይን ያውጣችሑ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት የኔ ወንድም መጥፎ ኮሜንት ለሚፅፉ ሰዎች ልብ ይስጣቸው አንገትህን ዝቅ እንዳታረግ ከነሱ የበለጠ ንፁህ ልብና ልዩ ውበት ይታይብሐል ወደፊት እንጂ ወደኃላ እንዳትል ማማዩ አንቺ ደሞ ከምንም በላይ ታማኝ ሚስት ሑኝለት አይዞሽ በርቺ ❤❤❤
@user-iu6mg8nm9j
@user-iu6mg8nm9j Жыл бұрын
😂
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w Жыл бұрын
በቃ እናንተን እምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ የጠብቃቹሁ እማምላክ ትዳራቹሁን ታሞቁላቹሁ ❤❤❤በጣም እኩ ነው እምታሰቀኑት ❤❤❤ ኑሩልኝ
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh Жыл бұрын
ልባም ሴት ነሽ ደስ ይላል ለብዙዎችም ጥሩ ምሳሌ ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁአሜን ::
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ ደስ ስትሉ እመብርሃን በቤታችሁ ትሁን ለሁላችንም መልካም አፍቃሪ ይስጠን መዳህንያለም💕❤❤❤❤❤❤👏👏ሴታምሩ
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
ሁለቱንም እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው ከምን አይነት ቤተሰብ እንደመጡም ያስታውቃሉ እጅግ መልካም ጋብቻ እስከ ህይወታችሁ ፍፃሜ ትልቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ድጋፍ ያልተለየው ለደካሞች እምታስተምሩ ያድርጋችሁ በልጆች በልጅ ልጆች የተከባችሁ የምትከባበሩ እጅግ እግዚአብሔር የባረከውን ኑሮና እድሜን እመኝላችኃለሁ ወንድሜ አንተ ዩኒክና ብርቅ የተለይ እግዚአብሔር ሌሎችን ሁሉ እንዲደነቁብህ አድርጎ የፈጠረህ ልዩ ነህ አንተም ከሱ እጅ አክብረህና ተደስተህ እያመሰገንክ ስለተቀበልክ እሱም ገና ባለህ ላይ ሁሉ እየጨመረልህ ይሄዳል ያላወቁ የእግዚአብሔርን ስራ የማያውቁ በተሳሳተ መንገድ ሊተረጉሙት ይችሉ ይሆናል እህቴ ደግሞ እጅግ በጣም ጎበዝና የእግዚአብሔር ስራ የሚገባት በግዜ የነቃች ምርጥና ልዩ ሴት ናት ሁሌም ሁሌም ፍቅራችሁ እየጨመረ ሰላማችሁ እጅግ የበዛ መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ በጣም የወደድኳችሁ ያከበርኳችሁ ባለትዳሮች ናችሁ❤
@samritube9007
@samritube9007 Жыл бұрын
እረ ምን ይጎለዋል በጣም እኮ ነው የሚያምረው ትዳራችውን አምላክ ይባርክ
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Жыл бұрын
ሁለቱም ውቦች ናቸው
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልላችሁ በማርያም ደስ ትላላችሁ ልባም ሴት ነሽ ጀግና ኩሩ ነሽ ❤❤❤
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ የእሷ መረጋጋት የአንተ በራስ መተማመን የእውቀትህ ጥግ ግሩም ነው ለልጅ ያብቃችሁ አቦ❤🎉
@michaelfekade7445
@michaelfekade7445 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሀ🙏🙏🙏🇪🇹
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
አሏህ ሙሉ አርጎ ፍጥሮታል ማጠሩ ከሆነ ርጅም ምን ያርጋል አጪር ሠዉ ብስል ነዉ በሚለዉ 😊
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ሳቃችሆ ግን በጣም ደስ ይላል ወደፊትም እየሳቃችሆ በፍቅር ነፍ አመት ኑሩልኝ የኔ የፍቅር ተምሳሌዎች ናችሆ በቃ ቃል የለኝም እናንተን ለመግለፂ ደሞ ቁንጃጂዬ ናችሆ ወላሂ ❤❤❤ዉለዱ ክበዱ ዘራችሆ ይባረክ 👨‍👩‍👦‍👦
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
አተ ላይ ያለው በራስ መተማመንና ዲስፒሊን ሳይ ካሳደጉ ቤተሰቦችህን አመሰገንኩ እድሜ ይስጥልህ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እውነት ነውበጣም ብዙ ስው የቤተስብ ውጤት ነው
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ውለዱ ክበዱ😍😍😍😍😍
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 Жыл бұрын
አስተዋይ ንግግሩ እራሱ ይማርካል❤🎉🎉🎉
@jemlaje-lq7tb
@jemlaje-lq7tb Жыл бұрын
ልጁ ራሱ ደስ የሚል ወንዳወንድ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
አጭር ብቻ ሳይሆን ልጂ እኮነዉ የሚመስለዉ ፊቱ የኔ ድቡሺብሺ❤❤❤❤አይለያችሉ
@evanaasefa5603
@evanaasefa5603 Жыл бұрын
እግዚአብሄር በልጆች ይባርካችሁ አይለያችሁ ያብራሀም የሣራ ያግርግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@Sinework
@Sinework Жыл бұрын
wow to be honest, he inspired me. the way he talk ,the way he think , and everything he said is so inspirational . god bless you all
@2tedros
@2tedros Жыл бұрын
I must admit to that too. I don't him very well, but I know he has made his mark very well, in Ethio celebrate arena.
@hananbk37
@hananbk37 Жыл бұрын
He inspired me too. He is smart. Its all about our mental. All up in the head
@sewanchilene1987
@sewanchilene1987 Жыл бұрын
በጣም ይደንቃል ቁመታቸው አጥሮ አስተሳሰባቸው ላጠረ እና ኮንፊደንስ ላጡ ሰዎች ምሳሌ ነኽ አድናቂህ ነኝ። ትዳራቹ ይባረክ።
@woynitu
@woynitu Жыл бұрын
ወንዳ ወንድ ቆጂየ ነው ቁመት ቢረዝም ምን ይሰራል ፍፃሚያችሁ ይመር አቦ ውቦች ስታምሩ❤
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
እዉነት ነው ጽቅና መንግስቱን ፈልጉ ሌላዉ ነገር ሁሉ ይከተላችኋል አይምሮ በሩህ ነህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ጌታ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏👍👍👍👍👍
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k Жыл бұрын
ድንቅ ሴት ነሺ ኮራሁብሸ እህቴ ምረጥ ባል ነው ያገባሹ በልጅ ይባረካችሁ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌🙏🙏🙏
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 Жыл бұрын
He is so smart and mature guy. May God bless you guys marriage 🥰🥰
@bright4105
@bright4105 11 ай бұрын
He is extremely intelligent smart አርቆ አስተዋይ ነው ተባረኩ:: ቅዱስ እግዚአብሄር የትዳራችሁ ምሰሶ ይሁናችሁ:: ሰው ክፉ ነውና ትዳራችሁን ብዙ በሶሻል ሚዲያ አታሳዩ::
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከዉ ዉለዱ ክበዱ❤
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 Жыл бұрын
ትዳራችሁ ይባረክ ያብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ አሜን።
@sikosilo1259
@sikosilo1259 Жыл бұрын
ፈጣሪ ለኛም አፍቃሪ ባል ስጠን 🙏🙏😭
@bewkamro877
@bewkamro877 Жыл бұрын
Ere alen
@abenezerbelaytegegn-fi7vp
@abenezerbelaytegegn-fi7vp Жыл бұрын
ለኛም አፍቃሪ ሚስት ይስጠን በibox እናውራ😅
@sikosilo1259
@sikosilo1259 Жыл бұрын
@@abenezerbelaytegegn-fi7vp አሜን ይስጣችሁ 🤣
@dodygebre7143
@dodygebre7143 Жыл бұрын
I’m so impressed how you explained the questions. I can see how much you love each other. May God be with you all the time. 🙏♥️🙏♥️🙏♥️
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ሁለታችሁም አስተዋይ ናቹ ውለዱ ክበዱ ምርጥ ጥዶች❤
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Жыл бұрын
ደስ የሚል አስተሳሰብ ያላችሁ ያብርሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ደግሞ ሁለታችሁም ፈገግታችሁ ደስ ይላል ይጋባል ሰዉ ላይ❤❤
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Жыл бұрын
❤ታምራለችሁ ❤
@abebateklemariam4929
@abebateklemariam4929 Жыл бұрын
ሁሉ፣ነገራችሁ፣ያምራል፣የከንፈር፣ቀለም፣ብቻ፣ይቅር፣የኔ፣ልጅ፣
@abebateklemariam4929
@abebateklemariam4929 Жыл бұрын
የኔ፣ልጆች፣ትዳራችሁ፣ብርክ፣ይበል፣በቀልድም፣ቢሆን፣ተንሽም፣ቢሆን፣ጥል፣አታስገቡ፣ፎቅር፣ብቻ፣ተባረኩ፣ልጆቼ፣
@abebateklemariam4929
@abebateklemariam4929 Жыл бұрын
@MazaTesema-fs5gd
@MazaTesema-fs5gd Жыл бұрын
Oh astesasebiy Desi yilali
@tarikukebu9680
@tarikukebu9680 Жыл бұрын
ለሁለቱም መልካሙን ተመኝሁላቹ ሚሰቱ ከሜካፕ የፀዳች ሴት ናት ❤ጥፍር ቀለም እራሱ አለተቀባችም አያቿት እወነት በጣም ልባም ❤ሴት ናት ባልዮም ኮፊደሱ ድምፁ ያምራል በረቱ ጌታ ከእናተ ጋር የሁን
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ቤታችሁን ይባርካችሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አብሮ ያፅናችሁ።
@souoo6477
@souoo6477 Жыл бұрын
😮ግን እኮ ልጁ የተለየ ውበት አለው😳😮😮ዋውውው ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ዘና ጆከር ጥያቄ አለኝ እሚሸመግለው ጥንዶችን እሚያስታርቀው ግርምሽ ነው ማነው እምትለው የት አለ😳🙆
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 Жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው
@atsbakib9337
@atsbakib9337 Жыл бұрын
ደስተኛ እና ብልህ ሴት ሁሌም ከጎንክ ካለች ደስተኛ ነው የምትሆነው ደስታችሁን ያብዛላቹ የድንግል ማሪያም ልጅ
@helenabraham5705
@helenabraham5705 Жыл бұрын
ከ ረጅሙ ጀልጃላዉ ባሌ አንተ 10 እጅ ሞገስ አለህ።መልካም ትዳር ያድርግላችሁ።❤💐💐🎊
@user-lm1bc7tz3p
@user-lm1bc7tz3p Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጆች ድንግል ትጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ❤❤❤የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች❤❤❤❤
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አማን ተንሰአ መዳኃኒነ አ ታምራላቹ በመሐላቹ ማንም እዳታስገቡ ከንሰሃ አባታቹ በስተቀር በተለይ ጓደኛ ብላቹ እንዳታስቡ እግዚአብሔር አስቀድመው መጨረሻ ይመር
@genetabebe2128
@genetabebe2128 Жыл бұрын
Yemer zefagnun Dawiten meslogn never melamine gabcha
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሰለነዚህ ሁለቱም ቃል ያጥረኛል አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ የጀግና ጀግና ልጆች ብያለሁ ወለድ ክበሩ ከእናንተ ብዙ ሰው ይማርየእናንተ አይነት መቶ ይወለድ ፈገ ግታችሁ ይበቃል ከዶክተሩ አነጋገር ብዙ ሰው ይማር በማንነቱ የሚኮራ አላህ በሰጠው ደሰተኛ ይህ ነው የሰው ልጅ እናት አባት ወለደችው ወለዳት በጣም የተደሰትኩባችሁ ወለድ ሺህ ሁኑከናንተ ብዙ ሰው ይማራል በፍቅራቸው ደሰ የሚሉ ማሻአላህ በርቱ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Жыл бұрын
የአብርሀም የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ ሰታምሩ ተባረኩ በልጂ በጤኖ በእደሜ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
አቤት አቤት የልባቸዉ ፍቅር በፍታቸዉ ብርቶ ይታያል ፍቅራቹም የአበበ የደመቀ ይሁን 🙏🙏ዉድድድ ነዉ ያረኳቸዉ ዉልዱ ክበዱ 🙏🙏❤❤
@shorifashorifa1791
@shorifashorifa1791 Жыл бұрын
Wooow baxamii dasii yilaliii
@user-ve2fv9yb5s
@user-ve2fv9yb5s Жыл бұрын
ወይ ልጂ ሲምረ ምን ይወጣለታል እረ እኔም እዳተ ያለ ባኘሁ የኔ ጀግና
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
❤❤❤የእዉነት የሚያስቀና ትዳር ነዉ ያላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዉለዱ ክበዱ ሽ ሁኑ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሚስት ለባሏ ዘዉድ ናት ማለት ይሄንን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Жыл бұрын
ተባረኩ ፍቅር ማለት ከላይ የሚታይ ነገር ብቻ አይደለም ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏
@tesfayeabebe6120
@tesfayeabebe6120 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው እ/ር ትዳራቸውን ይባርክላችው ተባርኩ
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
በጣም ታምሪልች መልካም የሂወት ይሳምሪ ጀግና ነሸ ውዶችዬ በርቱ ደም ልጅችሁን የሚናይ ይሁንል
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
እንዴው ማሻአላህ ሁለታችሁም ውቦች አስተዋዮች ናችሁ አቦ መጨረሻችሁ ይመርላችሁ ለኛም እዉነተኛ ፍቅር እና ትዳር ይወፍቀን
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
ጀግና ናቹ እ/ር በዘመናቹ ሁላ የደስታ ህይወት ምድረ ግላቹ ሰው ምንም የማያገባው ሰው ወሬ ለማሞቅ ሲሯሯጥ ማየት ያሳፍራል እናተ ወደፊት መሄድ ብቻ ነው❤❤❤እድሜ ጤና
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አላህ ይባርከው ትዳራችሁን ።በልጅ በፍቅር አላህ ይጨምርላችሁ❤🙏
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ለምን አነሰ ምን አይነት ጥያቄ ነው እናተ ግን ተባረኩ ለዛ አላችው ትዳራችው ይባረክ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ያማር ይሁን❤❤😊
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov Жыл бұрын
Oh my God ! Surafel You’re one in a million very intelligent young men May God bless you and your family ❤
@Orange06909
@Orange06909 Жыл бұрын
ትዳራችሁ የተባረከ ወልዳችሁ ሳሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋይ ይስጣችሁ::
@mimidave1
@mimidave1 Жыл бұрын
Beautiful couple ❤ May God continue to bless your life together 🙏🏿💕 May God bless you with healthy children 🙏🏿
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ተባረኩ
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 Жыл бұрын
በጣም ስማርትና አስተዋይ ልጅ ነህ! ፋሲካም ፍልቅልቅ ልጅ ነሽ! እውነት ለመናገር ለብዙዎቻችን ብዙ ትምህርት ነው ያስተማራችሁን።ትዳራችሁን ይባርከው🙏
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ወልዳችሁ ሳሙ በቤታችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ይስፈን ታምራላችሁ
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
መልካም ልጆች ናቹ እንደ ሸንበቆ ቢመዘዝ ምን ዋጋ አለው በጣም የበሰልክ አስተዋይ በእምነትህም ጠንካራ ኮንፊደንሰህ ደስ ሲል ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ነው ጎበዞች በርቱ በርቱ
@herut6745
@herut6745 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ መድሀኒአለም ትዳራችሁን ይባርክ ወለደ ክበዱ
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምሩት ልጁ ቆንጅየ ነው እሷ ደሞ ቅን ልብ ያላት ትመስላለች አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ አሚን🙏🙏❤🥰
@temesgenworku4400
@temesgenworku4400 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ በሁሉ ነበር ሙሉ ናችሁ፡፡ ከምንም በላይ ከልቡ እግዚአብሔርን የሚፈራ ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው ሰው በአሁኑ ጊዜ አይገኝም፡፡ ሰው እግዚአብሔርን ስፈራ በሁሉ ነገሮች የተሳካ ፍቅር የሞላበት መከባበር ብዙ ነገር በእርሱ ውስጥ ስለሚኖር በጣም እህቴ እድለኛ ነሽ አስተዋይ ባል አግኝተሻል፡፡ ትዳራችሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅላችሁ፡፡
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
ታምራላችሁ ደሞ ፈገግታው ደስ ይላል እግዚያብሄር ትዳራችሁን ይባርከው ወልዱ ክበዱ ታምራላችሁ ❤❤❤
@tigtigyoutube1956
@tigtigyoutube1956 Жыл бұрын
ልጁ በቁጅና ይበልጣታ ❤❤❤❤❤
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
ሁሉም ቆንጆዎች እግዚአብሔር በአምሣሉ ውብ አድርጎ የሠራቸው🎉ናቸው 🎉🎉🎉🎉🎉
@emteemte3985
@emteemte3985 Жыл бұрын
Betam kumetu bcha new enjii
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር የእጁ ስራ ሁሉ ውብ ነው
@fruitlife3922
@fruitlife3922 Жыл бұрын
You guys are the most beautiful 🥰🥰🥰🥰 couples I ever seen. May God the almighty bless your marriage and May your love for each other continue to grow.
@christiangebar8569
@christiangebar8569 Жыл бұрын
ጎበዝ እና እግዝኣብሄር ምትፈራ ሴት ነሽ ትዳራቹ ይባረክ ስራ በጉልበት እና አካል ሙሉ የሆነ ነው የሚሰራው ብሎ በማመን ምንሰርቶ ሊያበላሽ ነው እንዴት ሊሰራ ነው እያሉ ከማጋባት እሚከለክሉ ባለበት ሀገር እንዲ አይነት ውሳኔ በመወሰንሽ ጎበዝ እና ደፋር ሴት ነሽ ክብር አለኝ ሌሎቻቹሁም እንዲ ሆነ አካል ጉዳት ለደረሳቸው ደፍራቹ አግቡ ቤተሰብም እንዲያገቡ ፍቀዱላቸው ዘመኑ የጭንቅላት እንጂ የጉልበት ወይም የአካል ሙሉ መሆን አይደለም እና
@fgff4871
@fgff4871 Жыл бұрын
በጣም ደስ ነው የምትሉት ፍቅር ያብዛላችሁ ገንዘብ አይደለም ፍቅር ነው እኔም ባሌ አጭር ነው እኔ በጣም እረጅም ነኝ ግን ባል ምንም የለውም ገንዘብ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤
@alemwoin3630
@alemwoin3630 Жыл бұрын
God bless your marriage really I am proud of both of you let almighty lord bless your heart watching you from Canada 🎉🎉🎉🎉🎉❤
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 19 МЛН
Countries Treat the Heart of Palestine #countryballs
00:13
CountryZ
Рет қаралды 29 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
ወንድሟ የአሟሟትን ሁኔታ ተናገረ
10:56
Zena Jokers
Рет қаралды 4,6 М.
ሁለት አይኑን በካንሰር ያጣው ህፃን
29:18
neba tube ነባ ቲዩብ
Рет қаралды 1 М.
Заставили ЖЕНИТСЯ на НЕКРАСИВОЙ девушке 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,2 МЛН
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 3,3 МЛН
ТОҚАЛМЕН АЛЫСҚАН ЖЕТІМ ҚЫЗ/ KOREMIZ
46:54
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 373 М.
Who will eat Nutella? 🥳 Challenge #shorts
0:18
Balashik show
Рет қаралды 10 МЛН
ЕГОР СЪЕЛ ИНСТРУМЕНТ? 😳😅  #shorts
0:19
Зубландия
Рет қаралды 18 МЛН