ባል በሚስቱ ላይ ያሉት ሐቆች

  Рет қаралды 46,397

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Күн бұрын

#fendisha ባል በሚስቱ ላይ ያሉት ሐቆች #Hassenbelayneh #አልኢሕሳን
==================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBel...

Пікірлер: 426
@alain8492
@alain8492 4 жыл бұрын
ኢሻ አላህ ኡስታዝ ለባሌ ታዛዥ ለመሆን ዝግጁ ነኝ. ላጤወች አላህ ይጀውዘን ያረብ
@zemzemedris6754
@zemzemedris6754 4 жыл бұрын
አሚሚንን ያረብ
@sartsatu614
@sartsatu614 6 ай бұрын
😂😂😂
@RahmaaMohammed-u2q
@RahmaaMohammed-u2q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤መሸአላ
@እናቴYoutube
@እናቴYoutube 4 жыл бұрын
አደበተ ጣፋጭ ኡዝታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@LES..Saliha2940
@LES..Saliha2940 Жыл бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝ
@endriswollotube5152
@endriswollotube5152 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ ወበርካቱ አህለን ኡስታው እስኪ ትንሽ ግጥም ልጋብዛችሁ የባል ―እና ―ሚስት― የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ❤ባል :― አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሁነሽ ❤ሚስት― አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ ፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ። ❤ባል:― የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል ❤ሚስት:― የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ ❤ባል:― የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል! ❤ሚስት:― የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ ❤ባል:― ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር ❤ሚስት:― እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና ❤ባል: እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ ❤ሚስት:― ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ
@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ
@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ 4 жыл бұрын
ዋውደስየሚል ግጥምነው ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ አላህ እንደዚህየእውነት የተግባር የምንፈቃቀርያድርገን ያረብ
@alawiaalawia9741
@alawiaalawia9741 4 жыл бұрын
ማሻአላህ 👍👍👍👍👍
@endriswollotube5152
@endriswollotube5152 4 жыл бұрын
@@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ አመሠግናለሀለ ሀያቲ አሚን ያርብ💐💐
@MMmm-uh4hg
@MMmm-uh4hg 4 жыл бұрын
👍👍👍🌷🌷🌷
@ኡሙኢማንነኝእናቴናፍቂ
@ኡሙኢማንነኝእናቴናፍቂ 4 жыл бұрын
ጀዛክምአላህኸይር ውድ
@SH-jh3tn
@SH-jh3tn 4 жыл бұрын
ዋአለኩምእስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላኸይር ኡስታዝ አላህ ለባሎቻቸው ታዝዥ ያድርገን
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ እንሻ አላህ ለባሌ ያለኝን ሁሉ ለመታዘዝ ዝግጁ ነኝ ብዙ ተምሬያለሁ አለሀምዱሊላህ እድሜ ለስደት የማላረግለት ነገር የለም በሀራም ነገር ላይ እስታላዘዘኝ ድረስ ደስ እያለኝ ነው የምሰራዉ ያለኝን ሁሉ መርሀባ ለማለት አላህ ሷሊህ አድርጎ ሷሊህ ባል ይስጠን ለሁላችንም ኩሉ አሚን ከስደት መልሶ
@Aeman-s4r
@Aeman-s4r 7 ай бұрын
ጀዛኪአላህኸይረ ኢንሸአላህ❤❤
@tube9895
@tube9895 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሥታዝ አተም በተናገርከዉ እኛም በሠማነዉ የምንጠቀም አላህ ያዲርገን አላህ ይጠብቅህ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ከእወቀት ላይ እወቀት ይጨምርልህ ኢህላሱ አላህ ይወፍቅህ እሻአላህ የተግባር ሰዎች ያድረገን
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 4 жыл бұрын
_ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ኡስታዜ አህለን እደት ነህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አቦ ላላገባነዉም አላህ ጥሩ ትዳር ይስጠን ላገባችሁትም እህት ወድሞች የባላችሁን የሚስታችሁን ሀቅ የምትወጡ ያርጋችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞_
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sartsatu614
@sartsatu614 6 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤❤
@assajod3146
@assajod3146 4 жыл бұрын
ማሻአላ ትምርቱ በጣም ደሥ ይላል አላህ ሠምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@የአላህባሪያነኝወሎየዋ
@የአላህባሪያነኝወሎየዋ 4 жыл бұрын
አላህ ሷሊሁን ትዳር ይወፍቀኝጅ እሱ ባለኝ እከባከበዉ አለሁ ኢሸአላህ ያላገባን አላህ ሷሊሆን ትዳር ይወፍቀን ያገባችሁ ደግም አላህ ትዳራችሁን ያሰምርላችሁ
@alimaothman9700
@alimaothman9700 Жыл бұрын
አሚሚሚንን
@utgj2354
@utgj2354 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚያርገን ያረብ
@ያርብአልሀምዱሊላህ
@ያርብአልሀምዱሊላህ 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝና በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@አልሃምዱሊላአለኩሊሃልል
@አልሃምዱሊላአለኩሊሃልል 2 жыл бұрын
ሥለሏወአለይህ ወሰለም በሠማነው የምን ጠሸም ያዲረገን ያረብ ለኛም ለነሡም ልብ ይስጠን ያረብ ኡዚታዙና ጂዛኩምላ ኸይረን ኢንሻ አላህ እንግዲክ
@Gggg-ev5rv
@Gggg-ev5rv 4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡሥታዜ ኢንሻ አሏህ እኔ በጣም ታዛዠ ነኝ ያንተን ዳእዋ በጣም እወደዋለሁ እከታተላለሁ ከአንተ የኮረጂኩትን ትምህርት በፋጥነት ወደ ተግባር እቀይረዋለሁ አንድ ቀን ምን ባደርግ ጥሩ ነዉ ከዉጭ ሢገባ መብራቱን አጠፋሁት ብዙ ሀረካቶችን ተጠቅሜ አዝናናሁት አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልኝ ለሁላችንም ትዳራችንን አሏህ ያሣምርልን ያረብ ኡሥታዜ አላህ ያቆይህ
@um3178
@um3178 3 жыл бұрын
ጀዛከ አላሁ ሀይር አቡ አብድርህማን ኡስታዜ ኢንሻአላህ ለወዶችም ለኛ ክብር እዲሰጡን አላህ ያድርጋቸው አተም በተናገረከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድረገን ያረብ
@eyeyeyy5369
@eyeyeyy5369 4 жыл бұрын
ወድሜ ጀዛክ አላህ ኸይር ወላሂ ባሁን ሰአት ወዶች በጣም ሰለሚስት ሀቅ ማወቅ አለባቸዉ የሁን ዘመን ባል አረብ ሀገር ሰዶ እነሱ ቁጭ ብለዉ ብር መቁጥር ብቻነዉ የሚቁት
@MedinaFentawHussen
@MedinaFentawHussen 22 сағат бұрын
ጄዛካለህ ሀይር
@wswd4207
@wswd4207 4 жыл бұрын
ጀዛኩማ አላህ ኡስታስ ምርጥ ምክር ነው ወላሂ በሰማንበት እምንጠቀም ያድርገን ያረብ እንሻ አላህ
@farhansahada9552
@farhansahada9552 3 жыл бұрын
مشاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا 👌👌
@user-yi8et6pp8w
@user-yi8et6pp8w 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር. በጣም ጡሩ ምክር ነው ታዛዥነኝ ውዱ ባሌ እንሻአላህ. ባለኝ አቅም እከባከብሀለሁ. ።።። እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ውስታዜ.
@አሚነኝከወሎደሴ
@አሚነኝከወሎደሴ 4 жыл бұрын
ታዳ ምን ዋጋ አለው ሴቶች በብዙ ግሩፑች እየተማርን ነው ወንዶቹ ግን ...ተከድኖ ይብሰል ተገላቢጦሽ ነው ነገሩ ሴት ወንድ ወንዱ ሴት ሀላፊነታቸውን አላወቁም እኛም ትዳር እየጠላን ብቸኝነትን እየመረጥን ነው አላህ ይሁነን በተለይ በስደት ያለን ሴቶች
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 жыл бұрын
አትጥሊ ዱአ አርጊ ኢንሻ አላህ
@ዘይባኡመርየአላህባሪያነኝ
@ዘይባኡመርየአላህባሪያነኝ 4 жыл бұрын
ወላሂ ውነትሽን ነው
@aumfarih4802
@aumfarih4802 4 жыл бұрын
አብሽሪ ዉዴ
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እሀት አላህ ሂዲያ የስጣቸው
@በህርያነኝየጉመር
@በህርያነኝየጉመር 3 жыл бұрын
ዱዋ አርጊ
@amaamm7679
@amaamm7679 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩም ኧላህ ኸይር ትምህርትህ በጣም ነው ደስደስ የሚለኝ። ምንም ሳትጨምርበት በዚ አይነት ቀጥቀጥልበት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👎👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እኔ ደስ የላለኝን ኮሜት አልጵፍም
@ዜድወሎየዋአላህብቻበቂየነ
@ዜድወሎየዋአላህብቻበቂየነ 4 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ አብዱራህማንን ሰላም በልልኝ ደሞ አትጥፋ ጀዛከላህ ሀይረን አላህ ስደትን በቃ ብሎን በአገራችን አግብተን በደስታ የምንኖር ያርገን አሚንንንንን
@fatemafateem2406
@fatemafateem2406 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ኡዝታዝ የሰኡዲ ወዶች ብራችንን እጅ ሴቶችን አያፈቅሩም
@ሰአዳያላህባሪያየረሱልወዳ
@ሰአዳያላህባሪያየረሱልወዳ 4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል አሁን ጊዜ ወዶች ሴቷን ሳይሆን እሚያፈቅረው ገንዘቧን ነው
@susu-js3wk
@susu-js3wk 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@eyeyeyy5369
@eyeyeyy5369 4 жыл бұрын
ትክክል 5አዉቃት ሷላት በስረአት የሚይሰግዱ. ወዶች ሁለት ይመኛሉ አረ የሳኡድ ጉድ አያልቅም
@فففمبمب
@فففمبمب 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@fah200
@fah200 4 жыл бұрын
የኔ ን ባል መቸም ከዘመኑ ወንዶችም ሆነ ከሳኡድ ወንዶች አብራችሁ አትስደቡብኝ ያጠፉትን እየለያችሁ ስደቡ የሚስቱን ሀቅ ጠቅቆ የሚያውቅ በዛላይ የሚተገብር ባል አላህ ወፍቆኛል አልሀምዱሊላህ
@jemila-il5qy
@jemila-il5qy 5 ай бұрын
ኡስታዛቺንጀዛሁላኸይር❤❤❤
@jemilaibrahim6912
@jemilaibrahim6912 4 жыл бұрын
አሏህ ሷሊሁን ባል ይስጠኝ እንጅ እኔ ለመታዘዝ ዝግጁ ነኝ ኢንሻአላህ
@ፉፊይይቶብ
@ፉፊይይቶብ 4 жыл бұрын
እስቲ እኔም ወደትዳርይው አለም ልገባነው ዱአ አርጉልኝ ያከዋቲይ ትዳር እንዲስምርልኝ አሚን እላለሁ አደር ይችን ጸሁፍ ያነበብ ዱአ አርጉልኝ ያከዋቲይ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
አላህ ሳሊሁን ይስጥሺ አንቺም ትግስት አዲርጊ ወንዶቺ ብዙ ይናገራሉ
@MisMis-pb1eb
@MisMis-pb1eb 6 ай бұрын
Enem gena nikah taserku allah yasakalen🤲
@hawaaethiopia779
@hawaaethiopia779 4 жыл бұрын
ጀመዛክም አላህ ኸይር ኡስታዜ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ወላሂ በጣም ነው የተመቸኝ አላህ ይጠብቅህ እያም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
@ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ 4 жыл бұрын
ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ አህሊን ኡዙታዝ እንኳን በደህና መጡ ጃዛክ አላሁ ኸይረን ታናፋቀቹ ኸይረ እንሻ አላህ
@wollotube781
@wollotube781 4 жыл бұрын
ፎዚየ ቤተሰብ እንሁን
@Habesha0765
@Habesha0765 4 жыл бұрын
@@wollotube781 ነይ ከኔ ቤት ማማዬ
@wollotube781
@wollotube781 4 жыл бұрын
@@Habesha0765 እሽ
@zd-tube5378
@zd-tube5378 4 жыл бұрын
ያአላህ በጣም ደሥየሚልምክርነዉ ጀዛኩምአላህኸይር ዉሥታዝ ቡዙ አብባ ቀሰምኩለት የሱንአላዉቅምእጂ ያአላህተዴትያለዉትገትመኝይሆን
@TajuWabela
@TajuWabela 4 ай бұрын
አላህ ሀቅ ጠባቂ ያርገን
@madeenamohammed8430
@madeenamohammed8430 4 жыл бұрын
ያረብ የባሌን ሀቅየምወጣ አዲርገኝ በርቀትላይ ሑኖግን እደትነው ሀቁን የምጠብቅለት ያኢላሒ
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z Күн бұрын
እሩቅማ ሁነሽ ብር ላክለት ያልጋውን ስትሄጅ እንሻእላህ እኔም ልጅ ያጅ አድርገው ተሰድቻለሁ እምንገናኝበትን ቀን አላህ ያቅርብልን
@SsSs-gq6hv
@SsSs-gq6hv Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ከሁሉም ነገር
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 3 жыл бұрын
ወሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይርን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ👍👍👍👍☝☝
@utgj2354
@utgj2354 Жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህ መቱ ላሂ ወበር ካትሁ ጀዛከላህ ኸይር
@Rቢንትባባየሁረልዓይንተማ
@Rቢንትባባየሁረልዓይንተማ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሊሏሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛከአሏህ ኸይር በሰማነዉ ተጠቃሚ አሏህያርገን
@GhGh-tt9hs
@GhGh-tt9hs 2 жыл бұрын
ኡስታዝጀዛከላኸይርያረብ።ያረብ ጡሩባልይወፍቀኝ
@tube4311
@tube4311 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩምሏህ ኸይርን ግን ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ እሡም ባል በሚስቱ ገንዘብ ላይ ሀቅ አለዉ ወይ???ማለትም በስራ ላይ የምታገኘዉን ገንዘብ ብዝወቹ ሀቄ ነዉ ይላሉ ይሄ እዴት ይታያል??
@rahima.4568
@rahima.4568 4 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛክአላህ ኸይረን ኡስታዝ
@MekeyaMohammed-z7x
@MekeyaMohammed-z7x 6 ай бұрын
ኢሸአላህ ❤❤
@አላህበቂየነው-ኸ5ጨ
@አላህበቂየነው-ኸ5ጨ 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ኢሻአላህ አላህ የባሎችን ሀቅ አምንጠብቅ ያዲርገን
@zamzam-vc3jx
@zamzam-vc3jx 4 жыл бұрын
ጀዛኪሏህ ኽይር ኡስታዜ አላህ ጡሩውን ይወፍቅን እኛንም ጡሩ አድርጉ ምክኒቱም ሻይሂ ያለ ስኮር አይጥምምና እኛ መጥፎ ሁነን እሱ ጡሩ ቢሆንኮን ከለታት አንድቀን መጥፍ መሆኖ አይቀርምና ውድ እህቶቸ ቅድሚያ እራሳችን ጡሩ እንሁን ከዛ አላህም ብሎን ጡሩውን ወንድ ለጡሩይቱ ሴት ነው ብሎናንና ከሪሙ ጌታችን
@ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ
@ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ 4 жыл бұрын
ዋአለኩም ሠላም ወራህመቱሌሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ኡዝታአዝ እኛም በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን እኔሥ ተማርኩልህ እማላቅህ ባሌ ክክክክክክክ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 жыл бұрын
ያሠላም፡ ጀዛክ አላህ ኡሥታዝ አላህየ ሁሉን ም ነገሮቺ ያሣምርልን ያረብብብ
@user-rx4lu2gb5e
@user-rx4lu2gb5e 4 жыл бұрын
ሳህ. ጀዛአክ አላህከይርን. እንዳው. ኡሥታዝ. አላህ. ልቦናችንን ይክፈትልን ወላሂ.
@TajuWabela
@TajuWabela 4 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ወላሂ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁአላህ ይጨምርልህ
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z Күн бұрын
ሱለላህ አልሂ ወሰለም ፍራሽ ላይ አብርን አይደል እምንተኛው ባይጠራኝም ለተኛ እሄድ የለ እስከምሄድ ይጠብቅ እንጅ ምን አቻኮለው
@tube6264
@tube6264 4 жыл бұрын
ኡሥታዝጀዛኬላሁ ኸይር መሻአላህ አላህይጠብቅህ
@user-ff3jg2cb2i
@user-ff3jg2cb2i 4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝና
@MMmm-uh4hg
@MMmm-uh4hg 4 жыл бұрын
ጃለካለህ ኸይር ኡስታዝ
@endrisjemal3244
@endrisjemal3244 9 ай бұрын
❤❤ አላህ ይጨምርልህ!!!
@rakivrakiv8223
@rakivrakiv8223 4 жыл бұрын
ጀዛአህ አላህ ከይር ኡሥታአዝ
@سعيدالحبشي-ن6ل
@سعيدالحبشي-ن6ل 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር አላህ ሷሊህ የሆነችዉን ይወፍቀን እኛንም ሷሊህ ያድርገን ያረብ
@مدينه-ط2ش
@مدينه-ط2ش 2 ай бұрын
ጀዛከላህ ኽይር
@omu.mubrakhabshwe2487
@omu.mubrakhabshwe2487 3 жыл бұрын
ማሻላህ
@አብዱእብራሂም-ሠ7ፈ
@አብዱእብራሂም-ሠ7ፈ 4 жыл бұрын
እናመሰግናል ኡስታዝ አላህያቆይልን
@hadyagishen9299
@hadyagishen9299 4 жыл бұрын
😁😁😁😁በጣም የሚገርም ምክር ነው ጀዛክላሂ ወድሜ ኢሻአላህ እኛንም ሷሊሆች ያድርገን ያረብ☝️☝️☝️☝️
@AhmedAhmed-of1zm
@AhmedAhmed-of1zm 4 жыл бұрын
ወአለይኩሰላም ወራግመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-fi1gw6tk3j
@user-fi1gw6tk3j 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኡስተዝ ምክሮችህ ወላሂ በጣም ነው የሚያስደስተኝ ጀዛካላህ ኸይርን ሁላችንም እምንከባበር ያዲርገን ያርብ
@شمسالديننورالاسلام
@شمسالديننورالاسلام 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰለም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ እስቲ ንገራቸው በኪ
@محمدمحمد-س8ك9ف
@محمدمحمد-س8ك9ف 4 жыл бұрын
አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያርገን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኸ2ሠ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኸ2ሠ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@samisas4880
@samisas4880 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ክይር ኡስታዝ
@jfdhff9230
@jfdhff9230 4 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህኸይረ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-fp9ts6oc7u
@user-fp9ts6oc7u 4 жыл бұрын
አለህ ስልሁን ይውፍቀን እኛንም ስለህ ያድሪገን እለሂ
@fudygufy8397
@fudygufy8397 4 жыл бұрын
ጀዛሁን ኸይር
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 4 жыл бұрын
ወወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ኡስተዝ ጃዛክአለህከይረንጃዛ አለህ ይጠብቀህ ወለሂ ከይርስረህን አለህ ይቀበሊህ ሚርጥትምህርትነው ኡስተዝ አመና በዱአአትረሰኛ
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 3 ай бұрын
ያሁኖቹ ምግብእጅ ፍቅር የለ ማክበር የለ መትከን ብቻ የደረሰበት ያቀዋል😢
@በጣሹነኝቁራሌው
@በጣሹነኝቁራሌው 4 жыл бұрын
‏وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أستاذ جزاك الله خيرا بارك الله فيك الله يطول عمرك إن شاء الله حبيبنا
@fdiafadia1859
@fdiafadia1859 3 жыл бұрын
ሰላማ አሊኪም ወራመቱላሂ ወበረካቱ እሻ አላህ ኡስታዝ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@Kadaria-ws1mp
@Kadaria-ws1mp 5 ай бұрын
Masiailh
@ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ
@ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝና
@mustetorshin8771
@mustetorshin8771 6 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤
@sm2734
@sm2734 4 жыл бұрын
እነሱ ጥሩ ከሆኑልን ሲጀመር እኛ ጥሩ ነን
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 Жыл бұрын
ኢሻአላሕ
@toyobakonjo7920
@toyobakonjo7920 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ከይር
@zabeebazabeeba2653
@zabeebazabeeba2653 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ምክርህ በጣም ደስ ይላል
@zinetseid1377
@zinetseid1377 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዝ አላህ ይጨምርህ
@zahrahalghusan9419
@zahrahalghusan9419 4 жыл бұрын
Jazklihu kayren Ustaza
@fdhk7348
@fdhk7348 4 жыл бұрын
ማሻአላህሁዝታዝናጀዛኬላህኸይርበጣምድሥየሚልትምርትነዉ
@الحمدلله-خ1ل9ق
@الحمدلله-خ1ل9ق 10 ай бұрын
መሻአላህ
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq Жыл бұрын
ሽኩረን ኡስጣዜ
@ሀዩየአላህባሪያ-ሸ8ነ
@ሀዩየአላህባሪያ-ሸ8ነ 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስዝታ ጀዛከላህ ኢንሻአላህ እሱን ለማስደስት የማላደርገው የለም
@አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
@አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ 2 жыл бұрын
ክብር አያቁም የኛወዶች ገዘብ ብቻነው የሚፈልጉት ለሚስቱ ክብር የትሲያወቁ
@مرحبا-ض3ت
@مرحبا-ض3ت Ай бұрын
Esha Allah jezak Allah
@sofiamohammed7591
@sofiamohammed7591 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዙና
@حوىمحمد-د1خ
@حوىمحمد-د1خ 4 жыл бұрын
ጀዛክአላሀኡዝታዝአኚም በሠማአወተጠቃማያረገን
@lubabaendris9748
@lubabaendris9748 2 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ምክር ነው ጀዛክ እልህ ከይር
@somalis4005
@somalis4005 3 жыл бұрын
ማሸአለክ።ኡስታዝ
@ሠሚራፍቅር
@ሠሚራፍቅር 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@ብንትነኚየኡሚነፋቅልዩነት
@ብንትነኚየኡሚነፋቅልዩነት 4 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካቱ አህላን ኡስተዝ ጃዛኽ አላህ ኸይር ኢሻ አላህ የወዳፊት የምመጣው ባል ሀቁን የምወጠ ሴት ጃግነ አላህ የድርገኚ ኡለቹም ኢሻ አላህ
@leylamohamed9703
@leylamohamed9703 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ለባሌ ታዛዢ ለመሆን ዝግጁ ነኝ
@susukonjo6341
@susukonjo6341 4 жыл бұрын
አይ እህቴ አላህይድረስልሽ በርግጥ ስለሚወድሽ ነው ግን እኔ ያለያየን ቅናት ነው በተለይ በርቀት ስንሆን ከባድ ነው እኔ ሌላ ሀገር እሱሌላገር ነን በጣም እንዋደድ ነበር ቅናት ሲበዛ ወደስድብ ወደያልተባለቦታ ይገባል አላህይድረስልን እኛም ቻይ ያርገን
@lubabaa1160
@lubabaa1160 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት አላህ ሁላችንንታዛጂ ያርገን
@zaytunamohammad8328
@zaytunamohammad8328 4 жыл бұрын
ማሻ አለህ ሁስተዝ በጠም ደስ የሚል ምክር ነው አንድ በንድ ለመተግበር ዝግጁ ነኝ እንሻ አለህ ቅርብ ግዜ
@najemanajema1023
@najemanajema1023 4 жыл бұрын
ጀዘኩሙለህ ኸረን
@sharaalter8783
@sharaalter8783 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረከቱሁ ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ
@dxa8286
@dxa8286 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር ኡስታዝ
@makiyaahmad1024
@makiyaahmad1024 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ምርጥ ምክር ነዉ
@semuadu2135
@semuadu2135 4 жыл бұрын
እንሸአላህ ጀዛክ አላህ ኡስቶዙና
@semirahussen3698
@semirahussen3698 Жыл бұрын
ማሻአላህ 👌👌👌👌
@susukonjo6341
@susukonjo6341 4 жыл бұрын
ውስታዙእነ ጀዛካላሁ ኸይረን
አላህ ከነሱ አድርገን!
3:50
Omu Salhadin
Рет қаралды 750
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 35 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 51 МЛН
ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ ነጥቦች❗
33:58
ለሴቶች  🌷ባል ከሚስቱ ምን ይፈልጋል?
26:09
ኢምራን ቱዩብ
Рет қаралды 17 М.
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН