ሴራ እና ስራ ይዘን ነው የመጣነው | አሸዋ የሰለጠነ ወታደር እና ተራራ ላይ የሰለጠነ ወታደር | ሰሜን ተራራ ላይ የሚደረግው ውጊያ በጣም አደገኛ ነው

  Рет қаралды 75,390

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

Пікірлер: 522
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 Ай бұрын
ወንድሜ ስዩም ተሾመ በኢትዮጵያ ታሪካዊ አመጣጥ እና ጆግራፊያዊ አቀማጥ ከአለም ኢኮኖሚያዊ ፍላጎትን በማገናዘብ በእውቀት የተደገፈ ትንታኔህን የምታቀረብበት ኢትዮጵያዊ ስሜትህ ወኔ ቀስቃሽ ብሎም ስለአገራችን ያለንን ፍቅር በከፍተኛ ደረጃ የሚጨምር እውነት ስለሆነ እናመሰግንሀልን እንተ እውነትም የመከላከያ የክብር አባል በመሆንህ ልትኮራ ይገባሀል በርታ
@mulunehlemma2758
@mulunehlemma2758 Ай бұрын
እውነት ለመናገር፣ ሀገር መውደድን ካንተ ተምሪያለሁ። ስዬ ወንድሜ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Ай бұрын
Kkkk. dedeb. ASAMA 🐷. ABEY 666
@KOOKS276
@KOOKS276 Ай бұрын
​@@youtubeethiopia8768 ደደቡስ አንተ በአውሬ ልክ የምታስብ‼️ በብሔር ተወጥረህ የምትዳክር‼️ አንዱ ስዩምን የምንወድበት ምክኒያት አንተና መሰሎችህን ደህና አድርጎ ስለሚያበስልልን ነው‼️ ጀዝቡሌክስ
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Ай бұрын
❤ወንድሜ ዘርህ ሁሉ ይባረክ። ለአስርተህ አመታት የጎረገርኩትን፣ በሃስብ ለማስረዳት የተሟገትኩትን፣ ሴራውን ለማስረዳት ከቤተሰብ እና ከጓደኛ እንድቆራረጥ፣ ያደረገኝ፣ ከዚያም አልፎ ከመመረዝ ሞት ያዳነኝን የእግዚሃብሄርን የውሃ ስጦታው የእናት ፍትፍት አድረገህ ህዝቡን እያነቃ ስለሁነ ተባረክ። ይህ ቪዲዪ በቲቪ በተላለፍ እለበት።
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Ай бұрын
yehe Asama koy yetebek 👎☠️
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 Ай бұрын
እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ የአርበኛ ልጅ ከራስ አልፌ ለሌላ የማስብ!!!⚓️⚓️⚓️
@vofbtsofficial
@vofbtsofficial Ай бұрын
ስዬ ጀግና ኑርልን።ሱስ ነው አንተን መስማት
@omerhabtmuhunde
@omerhabtmuhunde Ай бұрын
ሥዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 Ай бұрын
VICTORY FOR ETHIOPIA 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🌹🌹🌹🌹KEEP IT UP BROTHER'S
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
እባክኸን ስዩሜ እንደአንተ የአገርን ሚስጥር የሚያውቅና በቆራጥነት ለአገር ተቋርቋሪ አንድ አምስት የምስራቅ አፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ አምርትልን ይህንን ብቻ እለምንሃለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@DemisBefirdu
@DemisBefirdu Ай бұрын
ቡሽቲ በለው ተከፍሎት ነው ይኤ ጫታም
@husentirfu3454
@husentirfu3454 Ай бұрын
ፈረሱ ላይ ያሉት እማ እንደሌሎቹ አፍሪካውያን ሊገርፉን አስበዉ የመጡትን አዋርደዉና ቀጥቅጠዉ በክብር ቀና ብለን እንድንሄድ ታሪክ የሰሩ ጀግኖች አባቶቻችን ናቻዉ የነሱ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@kediyas4605
@kediyas4605 Ай бұрын
ታላቋ ኢትዮጵያ በሚገባት ልክ በታላላቅ ኢትዮጵያውያን አንደበት ለኢትዮጵያውያን ብቻ የምትቀርብበት የኢትዮጵያውያን ምርጥ ማዕድ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohammedAli-qd4mp
@MohammedAli-qd4mp Ай бұрын
Siye ...ethiopian...brave.....a citizen of the globe..thank u
@Selamg1
@Selamg1 Ай бұрын
Dear Seyoum, Thank you for such analysis presented in data & historical facts. God bless 🙏🏾 God bless Ethiopia 🇪🇹🙏🏾
@HakimMusa-y2z
@HakimMusa-y2z Ай бұрын
ስዩሜ የታላቋ የሀገራችን ኢትዮጵያ የአየር ክልል እና የጠላቶቻችን እና የባንዳዎች ጅምላ ጨራሽ ዘመናዊ መሳሪያችን ትልቁ የምንኮራብህ ሀብታችን ነህ በንቃት እና በብልሀት በአይነ ቁራኛ ነቅተን ነው ያንተን ደህንነትና ሰላምህን ከጠቅላያችን ባልተናነሰ ነው የምንከታተለው ሰላምህን ያብዛልን አባቴ ስንቱን ሴራና የባንዳን ተንኮል እንቅልፍ እያጣህ ያከሸፍከው መቼም አንረሳህም እንወድሀለን 2017 ጠላቶች ጠፍተው እረፍት አግኝተህ ከቤተሰቦችህ ጋር ዘና የምትልበት ዓመት ይሁንልህ
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Ай бұрын
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያውያኖች መገዛት አለመደብንም ለምን ቢባል እኛ ኢትዮጵያውያኖች ነን እናመስግንሃለን ወንድማችን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ ወፍዬዬ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@hirpagemechu5502
@hirpagemechu5502 Ай бұрын
ሲዩ በጣም የምያካብር ውድ ጃግና ናህ !!!በርታልኝ እለሌሁኝ!!!
@foziatabit8428
@foziatabit8428 Ай бұрын
ሠላም ስዩሜ ወፉ አቦ አላህ መከላከያችንን እና እንደ አንተና መሰሎችን ያብዛልና ድልን እኝጎናጸፋለን ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከራ ለዘለዓም ትኖራለች።❤❤❤❤❤
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 Ай бұрын
ስዩምዬ ፣ አንደኛ ያራዳ ልጅ፣የ🇪🇹ልጅ 👍👏👏እንወድሀለን❤ጌታ ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አቦ🙏🙌
@KOOKS276
@KOOKS276 Ай бұрын
የቡዳ መድሀኒት ሰያ💪💪💪 እንኳንም በኔ ዘመን ኖርክ‼️ ወደኋላ ቢሆን ሳላውቅህ አልፋለሁ ወደፊት ቢሆን በታሪክ ልሰማህ ነው እንኳንም አሁን ሆንክ በኔ ዘመን ተፈጠርክ‼️
@YonasDadi-y6n
@YonasDadi-y6n Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊያን አንበሶች አላችሁልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 Ай бұрын
ስዩሜ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቱን የወያኔዎች መድሀኒት ነህ በርታ።
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 Ай бұрын
ስዬ ጀግናችን በርታልን የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹❤🇪🇹🌹🇪🇹🌻🌼🇪🇹
@tsehaijima845
@tsehaijima845 Ай бұрын
👍u are great in the analysis and the answer too thank you Seumye
@eilyasgirma8732
@eilyasgirma8732 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ❤❤ስዬ ታሪክ ሁሌ ታስታውስሀለች በርታልን 🙏🙏🙏ድል ለውዲቷ ኢትዮጵያ ሀገሬ 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z Ай бұрын
አንበሳው ስዬ በርታልን ።
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Ай бұрын
ASAMA PIG 🐷. kkk
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Ай бұрын
ABEY 666
@gersutadros5960
@gersutadros5960 Ай бұрын
❤ሥዩምን ,,አርአያ በናንተምክንያት ለወገኔ ለሀገሬ የበለጠ በጣም ነወ ደስ የሚለኝ ወንድ ናቸወ ሸገር ይመርመሩ ጥሩ ሰወ ነበር
@wosenmaru
@wosenmaru Ай бұрын
ይፈትኑን ይሆናል አይበትኑንም የህዳሴ ግድብ እደገደብን የባር በራችንን እናስመልሳለን በርቱ ኢትዮጵያ ልጆች ።
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 Ай бұрын
አርቆ ማሰብ በማይችል ሕዝበ ባለበት አገር እና የኔነት ሰሜት ስለዝሕ ማስተዋልን ይስጠን እውነት ለመንገር አብቹ የኛ መሪ መሖን አይገባውም ምክንያቱም ፍጥነቱ እውነተኛ አየር ወዳድነቱ ቡቻ ለሑም እግዚአብሄር ይጠብቀው ነው ይምለዉ
@kedirgo
@kedirgo Ай бұрын
ተባረክ ስዬ ። እስተምረህናልና እናመሰግናለን ።
@user-ei4sc3wy3h
@user-ei4sc3wy3h Ай бұрын
Egypt is the gift of Nile, but Nile is a gift from Ethiopia 🇪🇹. አባያችን ኩራታችን ነው እነሱ ግብፅ የአባይ ስጦታ ናት ሲሉ እኛ ደግሞ አባይ ከኢትዮጵያ የተሰጠ ሰጦታ ነው እንላለን።
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l Ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
@YihuneNegatu-d4s
@YihuneNegatu-d4s Ай бұрын
ሰዬ ጅግናችን ጅኦ ፖሎቲክሰ ይገባክ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@HannaTeGi
@HannaTeGi Ай бұрын
ኢትዮጵያዊያን ባርነት እንቢኝ ብለን በጦር በጋሻ ነጮችን ቂጣቸውን ገርፈን ያሶጣንበት ያሸናፊነት የአዷዎ የአባቶቻችን የድል ተምሳሌታችን ነው👏👏👏👏👏🇪🇹 እኛ አልተገረፍንም በባርነት 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@berhanudema8941
@berhanudema8941 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ልብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስንት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኢትዮጵያ ጀግና ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት ማነው እውነቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስዬ ትለያለ ❤❤❤❤❤❤❤
@mussahussein4143
@mussahussein4143 Ай бұрын
እዚህ ቤት ውስጥ ያሉ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያንን አስተያየት ማንበብ ልብ ያሞቃል!
@samsonayele4044
@samsonayele4044 Ай бұрын
ስዩም አንተን ለኔ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን😭🙏🙏
@kedirmohammed3434
@kedirmohammed3434 Ай бұрын
ስዩሜ የኔ ማር የሀገር መከታ ሰላም ላንተና ለነፃ ሚዲያ ቤተሰቦች ይሁን የኢትዮጲያ ከፍታ ጊዜዉ ኣሁንነዉ ከድርነኝ ከወራቤ ❤❤❤❤❤
@HannaTeGi
@HannaTeGi Ай бұрын
አባይ የኢትዮጵያዊያን የእግዚአብሔር ስጦታ ሕልውናችን ነው ግብፅ የተሰጣትን ይዛ ሰላም ብታረግ ነው የሚሻላት በሰው ሐብት ድርቅና የለም 🇪🇹💪💪🇪🇹💪
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
ስዬ እኔ የማልናገረው ሰው! በ74 ዓ/ም ነው አንተ ስትወለድ በኢ /ያ ማዕከላዊ ፖሊስ በለገዳዲ ማዕከላዊ ፖሊስ ማሰልጠኛ ለአንድ አመት ሰልጥዬ ነው ወደ ሰሜኑ ክፍለሃገራችን ከጓዴቼ ጋር ገባሁ ለአገሬ ተዋገሁ ቆሰልኩ ደማሁ ሻቢያና ህወሓት ተባብረው ገደሉን ለምን አስታወስከኝ ?
@lulaabraham3686
@lulaabraham3686 Ай бұрын
YALE BOTAH LEMN HEDK ,LETWER HIDEH TADYA MEN TFELGALEH ,SLEZIH WENDMOCHE AMAKRECHEW YELE BOTAW MEHED YALKATEN NEW MTAGEGNEW ,
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Ай бұрын
ስዬ ዘንድሮ ባንዲራችንን ማርስ ላይ ነው የምናውለበልበው 💪😂🇪🇹ያዬ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
የመልካ ምድሩ ባሌቤት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራውት የሰው ሀገር ወሮ አያቅም
@burafelsimen7390
@burafelsimen7390 Ай бұрын
ሱዩሜ የምራል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑር ለዘላለም ።
@GezahegnAbroOfficial
@GezahegnAbroOfficial Ай бұрын
ስዬ የቀጠናው ቁልፍ ሰው ኑርልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zd820
@zd820 Ай бұрын
ሰዩም የኢትዮጵያ ኩድ ቁልፍ ነህ ኑርልን እንወድሀለን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ህዝቤ ሆይ መከላከያን ተቀላቀል መሪነት ከፈለክ የኢትዮጵያን ካለዝያ ዝም ብሎ ስልጣን አይገኝም ካለመሰዋትነት
@temesgenhabte-d5n
@temesgenhabte-d5n Ай бұрын
Gobez
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Ай бұрын
አንተ የት ሆነህ ነዉ ታዲያ ሌላዉን የምትቀሰቅስ😂
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
በዛብህ ጴጥሮስ ጠይቀው የአየር ሀይሉ ንጉሱ
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@leultilahun6112
@leultilahun6112 Ай бұрын
ብሽሽቁን ተወው ...እየገደልከው ዝም የሚል የለም..እኩልነት ካለ ብቻ ነው ሀገር ሰላም የሚሆነው።
@lulaabraham3686
@lulaabraham3686 Ай бұрын
💯👌👍🙏
@Sally-ob8vp
@Sally-ob8vp Ай бұрын
My brother all the information that I got from you l lisen carefully because I Lan a lot kep it up. God bless you and your family. Everyday l wache your Chanelle.
@africaunite3823
@africaunite3823 Ай бұрын
Ethiopia ለዘላለም ትኑር!!!😊
@MeirgaGudesa
@MeirgaGudesa Ай бұрын
ሰለሞ.ለኢዮጵያ.💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯💯💯💪💪💪
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ወታደራው አቆም በቀጠና ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ነች
@abiyt247
@abiyt247 Ай бұрын
Djibouti 🇩🇯 is a parking garage for all countries
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
ስዩሜ ተባረክልኝ!!!
@IssayasYehdego
@IssayasYehdego Ай бұрын
Dear Sirum nice information
@ሪታሪዮ
@ሪታሪዮ Ай бұрын
ስዮ ወንድሜ አንተ ብቻ ተንትን 👍💪♥️🇪🇹።ግን ፍትህ ለነፃ ሚድያ ቤተሰብ ወፉ ወፋ መተዋወቅ እንፈልጋለን 👍👈😊መጋረጃው ይገለጥ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ስዬ የምንንወድህ እኮ በምክንያት ነው እውነት ነው ሊባኖን ውሃ የላትም መብራት የለም blessed አቢሲኒያ ከሊባኖስ
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Ай бұрын
ሥዩሜ ለኢትዮዽያዊነትህ ያለህ ቅናትና ትምክህትህ ደስ ይለኛል እደንቃለው ኢትዮዽያ የማንንም ግዛት ተመኝታ ለመውረር የተዋጋችበት ታሪክ የለምና የኢትዮዽያን አንድነትና ታላቅነትን ትንሽ ለማድረግ የቆሙ ከውጭ ጠላት ጋር የቆሙ ባዳዎችንና ባንዳዎችን እንዲስተካከሉ እንመክራለን እንቢ ካሉ እንፈጫቸዋለን በኢትዮዽያ ታሪክ ለሽምግልና የሚላኩትን የሚገሉ ደንቆሮ ባንዳዎች ድሮም ነበሩ እሁንም አሉ የኢትዮዽያ እሴት የፈረሰው ስልጣንን እንጂ ለሀገርና ለህዝብ ደንታ የሌላቸው በዝተዋልና ክብር ለመከላከያችን እና ለክቡር ጠ/ሚኒስትር አቢይ እህመድና ለእውነተኛ ኢትዮዽያውያን 😊😊😊
@samsonassefa8232
@samsonassefa8232 Ай бұрын
ምርጥ ትንተና ለ2ኛው ግድብ እንዘጋጅ
@aregahegnalmaw1215
@aregahegnalmaw1215 Ай бұрын
@....ጎሽ የኔ ጀግና የልቤ ሰው! ደንቆሮ ፖለቲከኛ ዝቅጥ ያለ ባለስልጣን ነው ያለው። አቢቹ ትግሉ ከጥቂት የገባቸው ሙሁራን ጋር ሀገሬን ያስፈነጥራታል። እርግጠኛ ነኝ ! አንዳንዴ ሙሁር ያልከው የዶንቆሮ ትንታኔ ፣ ምክናቲያዊ ነቀፌታን ሳይከተልና የተጠና ችግር ፈቼ መፍትሄን ሳያመጣ የድንጋይ ዘመን እሳቤ ላይ ተቸንክሮ የቀረ በርካታ ነው። ይብቃኝ... ። መልካም ነው ታላላቅ ሀገራት በጥቂት ሰዎች እሳቤ ነው የበለፀጉት ።ስራ መስራት የግድ ነው። በርቱ! ሀገራችን ትለምልም።
@berhanudema8941
@berhanudema8941 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ልብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስንት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HabtamuGetachew-j7c
@HabtamuGetachew-j7c Ай бұрын
ስዬ ሞሳድ ሀገራችን ገብቷል በዚህ ነገር ላይ አንድ ነገር በለን
@semerefeleke5415
@semerefeleke5415 Ай бұрын
Seyoum Anbesaw Berta ❤️❤️♥️
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 Ай бұрын
ስራ እንዳንሰራ በዓላትን በየቀኑ እንድናከብር ከጳጳስ ጋር ትሰጠን ነበር።ጠላትነቷ ከጥንት ነው።
@AbdelaNasser
@AbdelaNasser Ай бұрын
እንደ አንተ ስንቱ የእምነቱ ተከታይ ይህንን እውነታ ተረድቶ ይሁን??
@gizechakisso9703
@gizechakisso9703 Ай бұрын
That makes sense. ሆኖም ሴራን አውጥተን ሜዳ ላይ ካወራነው ግን ሴራው በራስ ላይ ጎል እንደ ማስቆጠር ይሆናልና መጠንቀቅ ይበጃል።
@SittySabir
@SittySabir Ай бұрын
አፍ ማር ያዘባል ምርጥዬ
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Ай бұрын
😂😂😂😂አሽቄ ብሎ ዝም😂
@mengistudidena178
@mengistudidena178 Ай бұрын
ወይ ነዶ!!! ህይወትችን የስዖል እንዲሆን ለዘመናት ሲሰራብን የነበረውን ማወቃችን ያለፈውን መመለስ ባንችል መጪውን ጊዜ መቀየር እንድንችል ያደርጋልና ስዬ እግዚአብሔር ይስጥልን። ያንተ ትንተና በጣም ይመቸኛል።
@noahnoah1454
@noahnoah1454 Ай бұрын
አሪፍ ትንታኔ !!!!!!
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 Ай бұрын
I agree with u siye except our pm
@tsehayuamare9032
@tsehayuamare9032 Ай бұрын
ስዬ ስማላውቃቸውንና አልፎ አልፎም የማቃቸውን ነገር ስለምታስተምረኝ አመሰግንሃለሁ ❤ እባክህ አርአያ ተስፋማርያምን ሰላም በልልኝ። እወድሃለሁ
@yasinabraha5522
@yasinabraha5522 Ай бұрын
ስየ በቃ ተባረክ
@HenokErdino
@HenokErdino Ай бұрын
የባህር በር የግድ ነው
@berhanudema8941
@berhanudema8941 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 siye your presentation really wow great to day number one my Ethiopia 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YosefSenai
@YosefSenai Ай бұрын
ስዬ።ማንአባቱ።ነው።ሚደፋረን።።ለሀገሬ።ሞታሐው
@YosefSenai
@YosefSenai Ай бұрын
አንሞታለን።ለሀገራችን።ምድረ።ፈሳም።አራሙቻ።ሁሉ
@HassenAhmed-n5j
@HassenAhmed-n5j Ай бұрын
እንደሱ ነው መሆንም ያለበት! ሁሉንም በራሱ ልክ ማናገር,,,!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ስየ ደረስክልኝ ሰሜን ተራራ ላይ ኢትዮጵያ ነግሳ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ተንትንልኛ ስየ ያራዳአ ልጂ ስራ ሴራ
@ErtaAbyssinia-d1q
@ErtaAbyssinia-d1q Ай бұрын
Ethiopia should have a million army for the next year. Besides, the you must participate in military v service since most of Ethiopia bayou is unemployed. This unemployed youth manpower must be redirected and used for nation building
@eritrea700
@eritrea700 Ай бұрын
Nation building that’s Eritrean 🇪🇷 style. We so smart before we build a house we build our Nation!!! Take a Note✍🏻✍🏻✍🏻😎😎😎
@berhanudema8941
@berhanudema8941 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስዬ እኔ የሚኖረው አዳማ ነው ነገር ግን ነዳጅ እንደ ሽንኩርት ይሸጣል በሃይላንድ ከት መጣ ይህ ሰው ከጅቡቲ አላመጣም አንድ ቀን በጣም የገረመኝ ነገር አንድ ታጣቂ በዚህል የት ይሸጣል ስል ኤሽ ማነው ሕግን የሚያስከብር ሰውዬው ወደ ፍትህ አስፈፃሚ ወደ ዋላ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እና ማነው ችግሩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ምሳሌ እኔ ወታደር ነኝ አሁን ስብል ነኝ ግን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GetechawKerebo
@GetechawKerebo Ай бұрын
ስዬያችን የእትዩጽያ የቡዳ መድሃንት አቦ እድሜ ካጤና የድልህ ።
@romariyohhailu2355
@romariyohhailu2355 Ай бұрын
Pride to be Ethiopian 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d Ай бұрын
ሥዬ እንዲህ ንገርልኝ ጦሩንም ጨምረህ ረጅም ዕድሜን ተመኘሁልህ ።
@alemalemye4812
@alemalemye4812 Ай бұрын
ሰዬይዬ ወጥር 👍👍👍🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@hidatfetur5164
@hidatfetur5164 Ай бұрын
Dream is free!!!
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 Ай бұрын
ጀግና ጊዜ ነው:: ብትማረክም ጥናት ካለህ ማርሻል ሆነህ ያፈረስከውን ጦር ደግመህ ትገነባለህ::
@BirhanuTamiratTizazu
@BirhanuTamiratTizazu Ай бұрын
ስዩሜ በጣም ነው የምወድህ ግን አላደንቅህም ም/ቱም አድናቆት ጊዜያዊ ነው። ግን...የኢትዮጵያን ነገር ችላ ካልክ እኔ "ክርስቶስ" ስላልሆንኩ በጣም እጠላሀለሁ።አስከዚየው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ...!!!
@KingDagi-tb5cb
@KingDagi-tb5cb Ай бұрын
Siyoume betam timechegnaleh❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
ስዩሜ❤❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@betanyabetanya3786
@betanyabetanya3786 Ай бұрын
አዋሽ አርባ ላይ የሚሰቃየው ኢትዮጲያዊ በኢጣሊ ወራሪ ሃይል ነው እንዴ ወዳጄ ስዮም😂😂😂😂😂
@HibaAbdu-js5mm
@HibaAbdu-js5mm Ай бұрын
ምችት ይበላክ ተቸከኝ ተስፋችን አለመለምከው
@rozageberhiwot7000
@rozageberhiwot7000 Ай бұрын
ስዬሚዬ እንደት ሞራል እንደምትሆን ልዬ ነህ ያንተአይነቱን ያብዛልን በሪታልን❤❤❤❤❤❤❤
@kingof15aiz23
@kingof15aiz23 Ай бұрын
Thank you seyeum
@user-15345
@user-15345 Ай бұрын
ጀግናችን ሥየ የምትናገረው ቨምክንያት ነው
@samuelaraya6636
@samuelaraya6636 Ай бұрын
Seyum tubo af neqtenal yewusthin qews wedi beshasha alchalechim ena ajenda meqeyerya anhonm aysemam new melsachin eyemetu new eyemetu new enlalen. Betechemari Eritrea lastawsih bye new ahun yalechiw kemanm hager sgat yelatm ante yemtlew ahun alfenewal.
@abdulazizkedir307
@abdulazizkedir307 Ай бұрын
ሰያ ያንተን ፕሮግራም በተቻለኝ መጠን ሁሉንም ለመከታተል እሞክራለሁ በጣም ትመቸኞለክ። ነገር ግን ሰያ ትንሽ ለማሳጠር ሞክር።
@TedyTeklu
@TedyTeklu Ай бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@ኢቲዮቢ
@ኢቲዮቢ Ай бұрын
አይ ስዩሜ ይመችህ አባቴ ደመችንን አኮ ነው የምታሞቀው
@NAZEBMEDIA
@NAZEBMEDIA Ай бұрын
ከልቡ(እስካውን እንዳየነው በወሬ ሳይሆን) ሀገሩን የሚወድ ማንም ሰው፣ በዚህ ሰዓት ባንዳ ካልሆነ በስተቀር ለእናት ሀገሩ መቆም አለበት። አውን የመጣው ዘራችንን መርጦ ሳይሆን ሀላችንንም ልያጠፉን ወይም እንደ ሀገር ልሰብሩን ነው። Wake up my people .
@gizachewaman8886
@gizachewaman8886 Ай бұрын
Nice one seya
@zidankedir1287
@zidankedir1287 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 60 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 30 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4,2 МЛН
#አህያ_ለናፈቀው_በዲያቆን_ሄኖክ_ሀይሌ_የተሰጠ_ምላሽ@NEGASHMEDIA
51:56
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 60 МЛН