#አባ_ገብረ_ኪዳን_በጭራ_ላይ_ያስደገሙት_ድግምት_አለ

  Рет қаралды 24,417

Ge'ez Tube

Ge'ez Tube

6 күн бұрын

#EOTC:-
#My_Media_ማይ_ሚዲያgizetubeጊዜቲዩጊዜቲዩብAxumTubeLalibelaTubeSEBEZTUBESEBATSTUDIOAhaz #HaletaTvMahberMediaMahtotTubeETARTMEDIASaddisTvEthiopMehreteabAsefa #YenetaTubeTewahedoMediaLijBiniTubeMikiZeMichaelAhaduDailysolomonteshome

Пікірлер: 394
@TayechZeynu
@TayechZeynu 4 күн бұрын
በዚ ዘመን አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን የላከልን የድንግል ማርያም ልጅ ይኽበር ይመስገን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 күн бұрын
አሜን
@enataleme375
@enataleme375 4 күн бұрын
አሜን
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u 3 күн бұрын
@@TayechZeynu አሜን አሜን አሜን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 күн бұрын
አሜን
@ayalbeaubatie1939
@ayalbeaubatie1939 2 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-tk7zk5jf2q
@user-tk7zk5jf2q 4 күн бұрын
የአባ ገብረኪዳን ትምህርታቸዉ ለክርስቲያኖች ተስፋ ሰጪ ነዉ በረከታቸዉ ይደርብን
@enataleme375
@enataleme375 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wr8tq8rg9q
@user-wr8tq8rg9q 4 күн бұрын
amne
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hirutseyfu6944
@hirutseyfu6944 4 күн бұрын
የአባ ገብረ ኪዳን ስብከት የተዋህዶ ልጆችን ልብ ሲያረሰርስ የእሱን ልብ እያፈረሰው ነውና አትፍረዱበት ልቦና ይስጠው
@wesenebeyene196
@wesenebeyene196 4 күн бұрын
እውነት ነው ባያልቅ ያሰኛል
@enataleme375
@enataleme375 4 күн бұрын
አሜን
@yaekob
@yaekob 4 күн бұрын
ኧረ ወዴት እንክን ሲያጡባቸው በዚህ ሃሃሃሃሃሃ አትወረዱ በሉ ቀቻናሉ አላጽፈኝ ስላለ ነው በዚህ የጻፍኩኝ ይቅርታ
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@moktad6722
@moktad6722 2 күн бұрын
ግዜው አጋንንት ቤተ ክርስቲያንን የሚከፍልበት ጊዜ ነው ተቀራርበን እንስራ የትምህርት ግጭት በሁለቱ ጉሩፖች የለም ሁለቱም ትምህርት ለኛ ይጠቅመናል .....አጋንንትን ሁላችን በየቤታችን ስቃያችንን ሲያበላን ስላየነው ንቁ መሆን አለብን ...በትምህርት እጦት ወደ ጠማማ እንዳንሔድ ደሞ አባታችን ያስፈልጉናል ሳይገባን አንሳደብ ጸጋ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 4 күн бұрын
አባታችን ፡ አባ ፡ ገብረ ፡ ኪዳንን ፡ የሰጠን ፡ የድንግል ፡ ልጅ ፡ ይከበር ፡ ይመስገን ፡ 🙏🙏🙏በሞገስ ፡ በፀጋው ፡ ይጠብቅልን ፡ እኝህ ፡ ሰው ፡ ማን ፡ እንደሆኑ፡ የማውቀው ፡ ነገር ፡ የለም ፡ እግዚአብሔር ፡ ልቦና ፡ ይስጣቸው ፡ አባታችን ፡ የት ፡ እንደተማሩ ፡ ይታወሳል ፡ ክርስቲያኖች ፡ ባላቹበት ፡ ፀንታቹ ፡ ቁሙ ፡ አሰተኞች ፡ ነብያት ፡ ይነሳሉ ፡ ይላል ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ያባታችንን ፡ በረከት ፡ ይደርብን ፡ አሜን ፡ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ ፡
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 4 күн бұрын
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ሳልሰማ አልውልም አባታችን ፀጋውን ያብዛላቸው የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gz6el3cg6i
@user-gz6el3cg6i 3 күн бұрын
አባታችንን አባገብረኪዳንን የሚቃወም ሰይጣን ነው እኚህ አባት የማናቀውን ትምህርት ያሳወቁ ትልቅ አባት ናቸው
@hanaethiotube5312
@hanaethiotube5312 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የሰይጣን ሰባኪዎች በቤተክርስቲያን ላይ እንዳላገጣችሁ ፍርዱን አግኙት አባታችን ተውልን አባቴ አባ ገብረ ኪዳን አረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 күн бұрын
ሰይጣን አባራለሁ ብለዉ ግን የሰይጣን ማደሪያ የሆኑትን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 4 күн бұрын
እኛ በ አባ ኪዳን ነው ብዙ ትምህርት ያገኘነው ::
@genettesgaya6599
@genettesgaya6599 2 күн бұрын
አረባካችሁ እራሳችሁን እወቁ እናተ ማናችሁ ስለ አባ ገብረኪዳን የምትነቅፊት ለምን ዝም ብላችሁ የእግዚአብሔርን ቃል ብሰብኩ አይሻልም ካሉት ከዘመኑ ሰባኪ አንደኛ አባ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን።
@DaweitLsanwork
@DaweitLsanwork 2 күн бұрын
የስደት አባቴ ብላቸው ይቀለኛል ዛሬ ሳይሆን ትናት አመጣጣቸውን በትንሹም ቢሆን አዉቃቸዋለሁ የምሳሳላቸው አባቴ እግዚአብሄር ይጠብቅልን አባ
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 4 күн бұрын
እሳቸዉን ጉልበታቸዉን ለመሳም ያብቃኝ የአባ ገብረኪዳን ጥጋቸዉን የሚደርስ መ ምህር ይኖር ይሆን እስቲ መጀመሪያ በላያቹ ያለዉን ሰይጣን ተዋጉ ከቻላቹ ዘላቹ ስም አታጥፋ ለነገሩ በእናንተ የሜጠፋ ስም የላቸዉም ስማቸዉ በሰማይ በምድር የተወደደ ለዉ እግዚአብሔ እድሜ እና ለአባ ገብርኪዳን።
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 2 күн бұрын
አባ ገብረኪዳንን ሳስብ "ዘመንን ያለ አንድ ሰው አይተዋትም" የሚለው ቃል ትዝ ይለኛል።
@papaelseifu255
@papaelseifu255 3 күн бұрын
አባ ገ/ኪዳንን በክፉ የምትተቹ ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ፣የእየሱስ ጠላቶች ናችሁ።
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 4 күн бұрын
ለአባ ገ\ኪዳን የኔ አባት እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@user-ee4su6cd8z
@user-ee4su6cd8z 4 күн бұрын
አባታችን አባ ገ/ክዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የዕድሜ የጤና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ያአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን 💖 🙏በእውነት በህፃን አንደበት ከማር ከወተት የጣፈጠ ቃለ እግዝአብሔርን መስማት ምንኛ ደስ ያሰኛል እግዝአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ እንደጅማሬው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኛ እንቁ💖 🙏
@AsayeAsterey
@AsayeAsterey 4 күн бұрын
ተልኮ አላቸው እነዚህ ሰቦች አባን መንካት አይቺሉም አባታችን 100000000.. ዓመት ይኑሩልን 🙏🙏🙏🙏
@muluderaamera9238
@muluderaamera9238 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማች አባ ገብረኪዳንን የመተቸት አቅምም ክሎትም የላቸውም እግዚአብሄር ለዚህ ዘመን የሰጠን ሃዋርያት ምርጥ አባታችን ናቸው መልሱን አባ መልሰውላቸዋል አባን የሚተቹ ዝንቦች ናቸው አባ ግር ቁጭ ብለው ቢማሩ ያተርፉበታል በመተቸታቸውም ጋሃነም ይወርዱበታል
@bezawit1148
@bezawit1148 4 күн бұрын
እረ እኛ የሳቸው ትምህርት በጣም ነው የምገባን ለሱ ነው የማይገባው አጋንንት ሰለተፀናወተው እነደ አባ ገብረኪዳን ሰብከት ልብን የምያረሰርሰ የለም እኛማ ለይተናል ማንን መሰማት እንዳለብን ገና ገለባውና ፊሬው ይለያል ዘንድሮ
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u 4 күн бұрын
ለምን ተነካን ብለው ነውኮ እንደዚህ እሳቸው ላይ የዘንደው አፍ እመጮኸው
@bezawit1148
@bezawit1148 4 күн бұрын
@@user-lt7en7cq4u ብሆንማ ነው እንደዝህ የምንጫጩት ሰጀመረ ከነሱ ትምህርተ የተማርነው ብዙ የአጋንነት ሰሞችንና እርሰ በራሳችን እንድንጠራጠርና እድንፈራራ ጎሮቤት ሄዶ ቡና መጠጣት ምግብ መብላት እንድንፈራ ባጠቃላይ አላማቸው ሰው ከሰው ጋ እንዳይገናኝ ነው ፊላጎታቸው ከ ኢትዮዽያዊ መንነት መለየት ነው አላማቸው ቶሎ ህዝቡ ካልነቃ አባ ገብረኪዳን ግን እድሜ ይሳጣቸው ቃለ እግዚአብሔርን እንድያሰተምሩን
@onlymine4294
@onlymine4294 4 күн бұрын
ብዙው የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ጥበብ እያሉ በመንፈስ የተዋረሱ ናቸው ምን አዲስ ነገር አለ
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 4 күн бұрын
አንድ ነገር ልንገራችሁ ማን ትክክል እንደሆነ እግዚአብር እራሱ መልስ ይሰጣችዋል ይኸውም እጃችን ተመልከቱ። ሁለት እጅ የሙሴ ፅላት ፣አስሩ ጣት እግዚአብሔር አስሩ ህግጋት ለሙሴ የሰጠው፣አምስቱ ጣት አምስቱ መ እነሱም መፆም፣ መፀለይ፣ መስጠት፣ መስገድ ፣መቁረብ ናቸው። እነዚህን የፈፀመ ሁሉነገር እግዚአብሔር ይገልፃል። አቅራቢው አትሳሳት ቅባ ሜሮኑን ካህን ብቻ የሚነካው ።ቅባቅዱስ ግን በካህን ተባርኩ ወንድ ምዕመና መንካት ይችላል አንብ ወይንም 5መ ፈፅምና እግዚአብሔር ይገልፅልሃል አማኔ።
@user-mo3xz6fg3h
@user-mo3xz6fg3h 3 күн бұрын
አንተስ ማን እንበልህ ወንድሜ አባን ለመንቀፍ ምጀመሪያ እንት ሰው መሆን እለብ ወይ ጉድ መቸም ሰይጣን ተኝቶ አያድር
@WoiniWoldeyohannes
@WoiniWoldeyohannes 4 күн бұрын
አባ ገብረኪዳን ስራ ጠፍቶባቸው ከእናንተ ጋር ሲመላለሱ እኔ እንደሚመስለኝ አንተን የሚያስለፈልፍህ እላይህ ላይ ያለው መንፈስ ብቅ ሲሉ አንደበታቸው በክርስቶስ የተሞላ ስለሆነ አቁነጥንጦት ነው
@dinsirwaqo
@dinsirwaqo 4 күн бұрын
አባ ገብረኪዳን ወንጌልን አስተማሩ እንጂ ሌላ ምን አረጉ?አድናለሁ እፈውሳለሁ አላሉ፣ ስገዱልኝ እኔ የተለየሁ ነኝ አላሉ ??? ወይ ጉድ
@WoiniWoldeyohannes
@WoiniWoldeyohannes 4 күн бұрын
@@dinsirwaqo እንደሳቸው አይነቱን ያብዛልን ይሄንን ሁሉ እውቀት ተሸክመው እኔ ምንም አላውቅም የሚሉ ትሁት አባት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 4 күн бұрын
ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን! ወንድማችን የውስጥ የመሳሪያ ቅንብር ድምፁን ቀንሰው በጣም ይረብሻል! የትኛውን እንስማ!
@mulugetahadush4847
@mulugetahadush4847 4 күн бұрын
ewnet new background yemesariya qinberun qensew weyim atefaw
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 4 күн бұрын
ትክክል
@haniasmare6130
@haniasmare6130 4 күн бұрын
Enam yehen malet felega nbr tebareki
@user-wc6id8ze1z
@user-wc6id8ze1z 3 күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ማድመጥ የነፍስ ምግብ ነው ❤❤❤❤❤
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u 4 күн бұрын
እነዚህን አጥማቂ እሚባሉ ሰወች የኔ መድኃኔዓለም ልቦና ሰጥቶ ወደራሳቸው ይመልስልን እረ አበዙት አሁንስ😢😢😢😢
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 4 күн бұрын
ሁሉን አትጨፍልቂ
@MersieLakew-bj4vt
@MersieLakew-bj4vt 3 күн бұрын
Eneman yileyu​@@ituneethiopia8427
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 күн бұрын
@@ituneethiopia8427ሁሉም መተተኛ ነው፡
@luhhh8942
@luhhh8942 3 күн бұрын
Aአቤቱ አምላኬ ሆይ ክፋታችን በዝቷል ና ከዚህ ከመጥፎ ዘመን ሰውረን
@user-tr4sz3oy7e
@user-tr4sz3oy7e 4 күн бұрын
እረ እባክህ ወንድሜ ወደ እራስህ ተመለስ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ መምህር ናቸው አምላክ ይጠብቃቼዋል
@user-gq6ys2qw1v
@user-gq6ys2qw1v Күн бұрын
ምናገባዎት አርሶ አባ ገብረኪዳንን የሰጠን መዳኒአለም ይመስገን የሚሠሩ ሰራ ካጡ እርሶ ለራሶት ጸልዩ መተቸት ተው ልቦና ይስጦት።
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 4 күн бұрын
እረ አሁንስ በዛ ይህን ያህል አባቶቻችንን በድፍረት አትናገሩ እባካችሁን ጥሩ አይደለም እናስተውል❤🎉❤ ከክፉ አንደበት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን አሜን❤🎉
@nahomdejenetamiru973
@nahomdejenetamiru973 Күн бұрын
መስቀል ስለያዙ ካህን ናቸው ብዬ አላምንም አባ ገብረ ኪዳን መንፈስ ቅዱስን ያደረባቸው አባታችን ናቸው በረከታቸው ይደርብን
@lovelet0124
@lovelet0124 4 күн бұрын
አቤት ቅሌት እንደ መምህር ተስፋየ አበራን መሰሎቹን አስሮ ነበር መግረፍ፣ እኔ አባ ገ/ኪዳን በደንብ አውቃቸዋለሁ እግዚአብሔር ልዩ አድርጎ የፈጠራቸው ገራሚ አባት ናቸው ፣ እነ ተስፋየ አበራ ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርጋቸው ።
@Yayeshe
@Yayeshe 20 сағат бұрын
ሁሉም በራሡ ትክክልነዉ አባቶችም የተሠጣቸዉ ፀጋ ይለያያል የማሥተማር ፀጋ የመፈወሥ ፀጋ የተለያየ ፀጋ አላቸዉ አባ ገብረኪዳን ትምህርታቸዉ ጥሩ ቢሆንም ሥለመናፍሥት ዘመኑንን የዋጀ እዉቀት የላቸዉም መሠበክማ ሥንት አመት ተሠበክን ገን መንፈሣዊ ለዉጥ ያመጣነዉ በሌሎቹ አሥተማሪዎች ነዉ ለምሣሌ እንደ መምህር ተሥፋዬ ያሉ መምህሮቻችን ለብዙሠዉ ቅዱሥ ቁርባን መቀበል ምክንያት ሆነዋል ለሁሉም እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥልን
@beleteargachew5574
@beleteargachew5574 4 күн бұрын
በእውነት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እንዲሁም ይህች ህፃን በመንፈስ ቅዱስ እድታድግ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ አድገሽ ለማየት ያብቃን በሏት።
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 4 күн бұрын
በዚህ ተስፋ በሚያስቆርጥ ዘመን አባታችንን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏼
@aziebtadesse3411
@aziebtadesse3411 Күн бұрын
ያባ ገብረኪዳን ጸሎታቸውና በረከታቸው ይደርብን ለዘላለም አለም አሜን አሜን አሜን
@samarr1112
@samarr1112 4 күн бұрын
በነገራችን ላይ ስለ አባ ገብረ ኪዳን ሚናገረው ሰውዬ የራሱን ነው ሚያወራው ቴሌግራም ላይ ምን እደሚሰራ እናውቀዋለን
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 4 күн бұрын
አባታችንን አትንኩብን አኛ ማንን እደምንሰማ እናውቃለን ምድረ ምቀኛ ልቦና ይስጣችሁ አባታችን ፀጋውን ያብዛላቸው በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@rozinazerihun6595
@rozinazerihun6595 3 күн бұрын
በትምህርታቸው ላይ ህጸጽ ሲያጡባቸው ምን ይበሉ ታዲያ ተሳዳቢው ሰው አጥማቂ ናቸው እኔ ድሮም አጥማቂ አሎድም ምጠላቸው በምክንያት ነው አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት መምህሬ
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይ ያዋርስልኝ አሜን፫ ሰዎች እባካችሁ እናስተውል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን
@meseretgebrehiwot6882
@meseretgebrehiwot6882 4 күн бұрын
የአባ ገ/ኪዳን ትምህርትማ መሠረቱ የጌታችን የመዳኒታችን ወንጌል ነዉ
@weineshetassefa8998
@weineshetassefa8998 4 күн бұрын
አቅራቢው እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ለአባታችን አባ ገብረኪዳን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት መምህር ወመገሥፅ ትምህርታቸው እውነት ስለሆነ ጠላት ዲያብሎስ ሰውዬውን መሳሪያ አንደበት አደረገው ይህ የሚጠበቅ ነው ። እግዚአብሔር ለአባ ፅናት ብርታት ይሁንልን አሜን ።
@BuskuteTaye
@BuskuteTaye Күн бұрын
እዉነት እላችኋለሁ እኔ እልም ያለ ገጠር ዉስጥ ነዉ ያለሁት የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ባይኖር ጠፍቼ ነበር እሳቸዉ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸዉ እባካቹ ፈጣሪ ይታረቀነን።
@berkyetekle6171
@berkyetekle6171 Күн бұрын
የፃናቱ እምላክ አባገብረ ኪዶንን ይጠብቅልን
@memerel6732
@memerel6732 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እዳባታችን አባ ገብረኪዳን በዚህ ዘመን የተሰጡን ድንቅ እንቁ ስጦታችን ናቸው ደግዋ ባሳቸው መጣችሁ እግዞ ምን ይሻላችኃል ምህረቱን ያውርድላችሁ አባታችን አባ ገብረኪዳን ፀጋ በረከትዋት ይብዛልን እንወድዋታለን እድሜ ይስጥልን
@Hanna12930
@Hanna12930 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ቢያድለኝ አባ ገብረ ኪዳን እግር ስር ቁጭ ብዬ ብባረክ አምላኬ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ምን ይሳንሃል።
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 күн бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልዎት ለልጃችን እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ በማስተዋል ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ከድፍረት ኃጢያት ይሰውረን❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ጠፍተሃል ወንድማችን ❤❤❤
@hannaandu7037
@hannaandu7037 4 күн бұрын
ስማ ስለ አባ ገብረኪዳን አንተ ማነህ ዲያቆን ነኝ እያልክ እንዴት ነው ሳምንቱ አሸወይና የምትለዉ አሸወይና ማለት ምን ማለት ነው ስማቸዉን እንዳታነሳ እግዚአብሔር ይገስጽልህ አንተ ላይ ሆኖ አባቶቻችን የሚዘልፈዉን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጽልህ።
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 4 күн бұрын
እኔምለው አባገብረኪዳን ጠንቋይናቸው እያላችሁ ነው እግዚአብሔርመዓቱን አይንሣችሁ ምድረ ሣየይጣናም
@Ethioenate
@Ethioenate 4 күн бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ተባረክልን እድሜና ጤንነት እግዚአብሔር ይስጥህ
@saratedes4086
@saratedes4086 Күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-cu2ub2zb2z
@user-cu2ub2zb2z 3 күн бұрын
አባታችን አባ ከብረጊዳን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እሳቸውን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገ ❤❤❤❤
@MulugetaHabte-ud6jr
@MulugetaHabte-ud6jr 4 күн бұрын
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ሳልሰማ አልውልም አባታችን ፀጋውን ያብዛላቸው የኔ አባት
@user-ub5pg4ev1i
@user-ub5pg4ev1i Күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን አባታችን መጽናኛችን
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 4 күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ስወዳቸው💚💛💖 እግዚአብሔር ከነዚህ አውሬዎች ይጠብቃቸው፣ እግዚአብሔር ይባርካቸው፣ አባ ገብረኪዳንን በፍሬአቸው ነው የወደድናቸው፣ እሳቸውን የሚቃወም ግርማ የሚሉትን ጠንቁዋይ የሚደግፍ እራሱ የዳቢሎስ አሽከር ነው፣
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 2 күн бұрын
እግዚኦ እግዚኦ አምላኬ ሆይ የሚንገሩትን አያዉቁምና ይቅር በላቸው አባታችን አባገብረኪዳን እንቁ አባት ናቸው ፈጣሪ በቤቱ ያጽናቸው እንጂ አሁን በየሚደው አጥማቂ ነን የሰይጣንንሰራ ብቻ እያወራቹሁ እየዋላቹሁ አባገበረኪዳንን መንቀፍ ተገቤ ነውን ለሳቸው ክብር ነው ለእናንተ ግን ወዮላቹሉ በእውነት ልቦና ይሰጣቹሁ ዩቲቤው ላይ ተቀምጦ የሰይጣንን ታሪክ መዘርዘር ዋጋ የለዉም አጥማቂ ነን ብለው ከመጡ አንስቶ ነው የቤተክርስቲያን ህገ ደንብ የተጣሰ ሚስጥር ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚሰጠው በየሚዳው በየሻንጣቸው በየሱቁ እየሸጡ አርከሱት 🇨🇬😭😭😭😭የቤተክርስቲያን አምላክ ይፋረዳቸው ደግሞ አያፍሩም አባገብረኪዳንን ሲናገሩ ለእሳቸው ክብር ነው ለቤተክርስቲያን ግን ሰቀይ መከራ እየጣሉብን ነው በእውነት ዝም ከተባሉ ሊላም ይላሉ
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቡ ሐወደቀ ሐለዘነ ሕዝብ በየዘመኑ አጵናኜ አበረታታች አስተማሬ ያዛል። አሁን ባለንበት ወቅት አበገብረኪዳን ን የሰጠን አምላክ ይመስገን። ክፉ አንደበት ከሳጥናኤል ነዉ። ይኼ መርዝ የሚረጭ ሰዉ ሳይሆን በዘመኑ የተረገመ ነዉ። አባገብረኪዳን ሊቀ ሊቃዉንት የምህርነትን መንፈስቅዱስ የተሞሉ ትምህርታቸዉ የተጨነቀ ልብን የሚያጵናና ነዉ። ወንድሜ እግዚአብሔር ብርሃን ይስጥህ።
@ennanakassa6438
@ennanakassa6438 3 күн бұрын
አባ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-ho6nx8hl6v
@user-ho6nx8hl6v 2 күн бұрын
ፍስ፡ያለበት፡ዝላይ፡አይችልም፡አባ፡ገብር፡ኪዳን፡ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን፡ባሉበት፡እመቤቴ፡ከልጇ፡ከውዳጇ፡ጋር፡በድሜ፡በፅጋ፡ትጠብቅልን፡ብርቅዬ፡አባታችን፡ኖት፡ኑሩልን❤❤❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 4 күн бұрын
አቤት አቤት የእግዚሃብሄር መንፈስና አጋንት አንድላይ ይኖራል ምን አይነት አመለካከት ነዉ ልቦና ይስጣቸዉ
@user-pi1xj8pt8e
@user-pi1xj8pt8e 4 күн бұрын
ቆይ ወዴት እየሄድን ነው ምን አይነነት ቀስ ነቸው በስው ላይ ጣታችን ከመቀሰር እራሳችንን ብናይ አባ ገብረኪዳን ምን ሲሉ ሰምተህ ነው የለን ያህል ልትናገር የቻልክ እኔ ሲመስለኝ እረሶ የሚያስተምሩት መእመን የአባገብረኪዳጋ ትምህረተ ተጋጨቦት ወደረሶት ተመለሱ ልቦና ይስጠልን
@MuluRega
@MuluRega 4 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባየ❤❤❤🙏
@kaleb3028
@kaleb3028 3 күн бұрын
ቃለህትወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏❤❤❤
@LeyikunAbereham
@LeyikunAbereham 4 күн бұрын
በእውነት አሁን ገና የቤተክርስቲያን ለዛ ያለው ዬቱቨር አገኘሁ በርታ አባት
@yenebecha7099
@yenebecha7099 3 күн бұрын
አቤት ፈጣሪ በዚህ ልክ መዝቀጥ መሀረነ ክርስቶስ እርስ በእርሱ የሚቃረን
@mekadr842
@mekadr842 4 күн бұрын
ይህ ክፍ መንፈስ ያለበት ሰው ስንቱን አሳሳተው እግዚአብሔር ያፀፅትህ እንዳንተ አባ ገብረኪዳን ለሰይጣን ጊዜ የላቸውም
@enataleme375
@enataleme375 4 күн бұрын
እዉነት ነዉ ግዜ የላቸዉም በእግዚአብሔር ኅይልጠላትን እየቀጠቀጡት ነዉ ረጅም እድሜ ለኣባ ገብረ ኪዳን!
@user-fh4uq1po8s
@user-fh4uq1po8s 3 күн бұрын
❤🎉 እኚህ አባት አንድ ነገር ቢሆኑ አይተንሀል የትም አታመልጥም ዋዋዋዋ አንለቅሀም❤🎉❤🎉
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 4 күн бұрын
አሜን አባታችን በረከት ይደርብን።
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
@Hana-3838
@Hana-3838 4 күн бұрын
እግዛብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ጠናይሥጥልን
@Amejr27
@Amejr27 4 күн бұрын
አዎ ወንድሜ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው የማይገባ ነገር እየተናገሩ ሰውን ያሰናክላሉ!!!
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@africanwomen916
@africanwomen916 4 күн бұрын
ተባረኪልን፡እደጊልን፡፡ ለአለም ህዝብ ትረፊ፡፡ እደጊልን፡፡ኑሪልን፡፡
@tadia7796
@tadia7796 3 күн бұрын
አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልጃችንን ያሳድግልን አድገሽ እግዚአብሔርያሰብሽውን ያድርስሽ ጣፋጭ የምታሳሳ ናት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 4 күн бұрын
መንግስተሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏
@bettykenaw
@bettykenaw Күн бұрын
እሱ እራሱ ጠንቆይ ስለሆነ ነው ሚያስለፈልፈው አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን
@geresugezahegn8390
@geresugezahegn8390 4 күн бұрын
መድኃንዓለም ይስጥልን
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 22 сағат бұрын
ወይኔ ትረካህን እንዴት መስማት እንደምወደው ተባረክ
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 4 күн бұрын
.አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@enataleme375
@enataleme375 4 күн бұрын
አሜን 🙏🏾ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባ ገብረ ኪዳንን መንፈሱ ሲያይ ይንጫጫል ምክንያቱም የክርስቶስ አገልጋይ ስለሆኑ ፡ለዚ ነዉ ሰዉየዉ ላይ ያለዉ አጋንንት ነዉ የሚያስለፈልፋቸዉ አትፍረዱባቸዉ!
@ew5374
@ew5374 4 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን
@BIZUBIRU-if7vt
@BIZUBIRU-if7vt 4 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን!
@sayiethiopia
@sayiethiopia 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤
@user-xm9qq3qp4e
@user-xm9qq3qp4e 4 күн бұрын
በጣም እየሰማሁ ነው በሱላይ ያለወ አጋንት ነው የሚ ያስለፉል ፍቸዉ
@user-pg5vv5tp3q
@user-pg5vv5tp3q 3 күн бұрын
Amen Amen Amen
@tigaethio
@tigaethio 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገጽክ አረ ሰራት ያዝ አባታችን መናገር አትችልም ኬት እንደመጣህ እራስህን አድን አጋንነት ያለብህ እራስህ ነው
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን
@emukebede826
@emukebede826 3 күн бұрын
ቅናት ነው እሳቸው እግዚያቤር ፀጋውን አብዠቶላቸው ነው እግዚያቤር እድሜ ከጤና ይስጥልን እናተ ዓይነ ልቦናች ይፈውስላችሁ
@mekdessiyum3831
@mekdessiyum3831 4 күн бұрын
መንግሦተ ሰማያአት ያውርስልን
@user-ub9rq3xz5i
@user-ub9rq3xz5i 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን❤❤❤
@jfdy3618
@jfdy3618 4 күн бұрын
ቃለህወትያሰማልን አባታችን❤❤❤
@tigaethio
@tigaethio 4 күн бұрын
እራሡ አጋንነት አለበት አባታችን ድንቅ አባት ናቸው በከታቹ ይደረብን
@etenesh8056
@etenesh8056 Күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@tsegayteklu8715
@tsegayteklu8715 3 күн бұрын
Aba gebrekidan❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Күн бұрын
እረ አዲስ ገቢ ነኝ አባ ገብረ ኪዳንን ማነው የተናገራቸው ጨሼ ልስማ እና እኮምታለሁ 😊
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 4 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElsaGete-zb7sp
@ElsaGete-zb7sp 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በዕውነት መጀመሪያ የማፀዳው ከቤቴ ነው ያለው እውነት ነው ወንድሜ ልበልህ የራስህን ጉድፍ ሳታይ የሰውን ጉድፍ ለምን ታያለህ የራስህን ይዘህ መጓዝ መብትህ ነው ማንም አይሰማህም ዝንብ አትሁን ።
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla 4 күн бұрын
ለአባ ገ/ኪዳን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ew5374
@ew5374 4 күн бұрын
አቤት እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎት እንዴት በካህን አፍ እንደዚህ ይላል በዝች ህጻን አንደበት ይህን ስንሰማ ድንቅ ይላል በህጻን አንደበት ምስጋናን እናገራለሁ !!!
@GdgDh-tt2yg
@GdgDh-tt2yg 4 күн бұрын
እረ ከባድ ነው በእውነት እግዜያበሔር ማሥተዋሉን ያድለን ግን ከመንቀፋችን በፊት እርጋ ብለን ብናሥታውል መልካም ነው ⛪️🤲👈ሥለቤተ ክርሥቲያን
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m 4 күн бұрын
ሲኖዶሱ በነዚ አጋንንት ጎታቾች ጉዳይ አንድ መፍትሔ ለምን አያመጣም ከነተከታዮቻቸው አንድ ሊባሉ ይገባል
@AwetHaileyesus
@AwetHaileyesus 2 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 9 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 22 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
መንሱር ጀማል እውነቱን አመነ28 June 2024
1:21:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 333
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 9 МЛН