አባ ገብረ ኪዳን እጅግ ልዩ የስብከት ወንጌል 10 ጊዜ መሰማት ያለበት😭

  Рет қаралды 529,815

የአባ ገብረኪዳን ስብከቶች aba gebre kidan

የአባ ገብረኪዳን ስብከቶች aba gebre kidan

2 жыл бұрын

#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #ስብከት

Пікірлер: 631
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru Ай бұрын
ድንግል ማርያም አትለይኝ እኔ ደካማ ነኝ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን
@mamaminas502
@mamaminas502 2 жыл бұрын
ማር እና ወተት እንደተመገብኩ ያህል ልቤ ረካች የሰማሁትን ለፍሬ እንዳላውለው እንደ ወፍ ከሚለቅመው ጠላት ዲያብሎስ ፈጣሪዬ ይጠብቀኝ ። አባ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም የአገልግሎት እድሜን ከጤና ጋር ለኛ ሲል ፈጣሪ ያድልልን
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 2 ай бұрын
💚💛❤🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr Ай бұрын
እውነት ነው እኛንም እስክናፈራ ድረስ በፀሎታቸው ያግዙን የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ደሰ ብሎኛል
@zineayalwe
@zineayalwe Ай бұрын
@maycoensakmedia5381
@maycoensakmedia5381 Ай бұрын
ሀ​@@FikirteAsres-ng6bp
@addissineshaw1080
@addissineshaw1080 Ай бұрын
አሜን
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 Жыл бұрын
አለማመኔን ደካማ እምነቴን በቸርነትህ እርዳው ጌታ ሆይ አምላኬ መዳኒቴ አዳኜ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ደካማዋን እርዳኝ
@bekibera
@bekibera Жыл бұрын
እዲሚና ጠና ያብዛልን
@nigistazanaw6381
@nigistazanaw6381 Жыл бұрын
አሜን
@mahletgaltigray
@mahletgaltigray 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ አባቴ ልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ⛪
@forhumanmined
@forhumanmined Жыл бұрын
አባገብረ ኪዳን ሆይ የስጋ ሞቴን ከእርሰወ በፊት ያድርግልኝ አምላክ ክፉወትን በአይኔ አያሳየኝ በጆሮየ አያሰማኝ
@craiaaiby5941
@craiaaiby5941 8 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏
@craiaaiby5941
@craiaaiby5941 8 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏
@essettume1251
@essettume1251 2 жыл бұрын
በዕድሜና በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችንን
@user-do1ur3qc7i
@user-do1ur3qc7i Жыл бұрын
የህ ታላቁ ኣባታችን እግዚአብሔር የኣገልግሎት እድሜ ይስጥልን
@emu4664
@emu4664 11 ай бұрын
እግዚአብኤር ረጅም እድሜን ግን ይስጥልኝ
@lemlemmamo4770
@lemlemmamo4770 9 ай бұрын
​@@emu4664አባ፣አባታችን፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን፣ምናለ፣ሁሉም፣እደርሰወ፣አም
@MertiAbi-jf7nt
@MertiAbi-jf7nt Ай бұрын
አሜንንንንን
@TigistiMahray
@TigistiMahray 7 күн бұрын
አባቴ የእርሶ ፀጋ የተለየ ነው በረከቶ ይደርብን አሜን
@user-ip4wr5vd3v
@user-ip4wr5vd3v Ай бұрын
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከዚህ በላይ ቅድስት ቤተክርስቲያን የሚያገለግሉበት እድሜን ጤና ያድልልን
@AlakDay
@AlakDay 29 күн бұрын
.አባቴበጤናያኑራወት
@user-st1vz2de7v
@user-st1vz2de7v 11 күн бұрын
አባታችን እመቤቴ ትባርክህ
@Savedbygraceet
@Savedbygraceet Жыл бұрын
“ሁላችን እንደ ርኩስ ሰው ሆነናል፥ ጽድቃችንም ሁሉ እንደ መርገም ጨርቅ ነው፤ ሁላችንም እንደ ቅጠል ረግፈናል፥ በደላችንም እንደ ነፋስ ወስዶናል።” - ኢሳይያስ 64፥6
@tarikamelo8924
@tarikamelo8924 Жыл бұрын
✝✝✝✝አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን ።
@belyeadisubelyeadisu512
@belyeadisubelyeadisu512 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አባታችን
@DemssuHunde
@DemssuHunde 25 күн бұрын
ድንግል ማርያም አትለየኝ እኔ ደካማ ነኝ መምህር ፀጋዉን እና በረከቱን ያብዛለዎት
@user-kn6sv3fw4c
@user-kn6sv3fw4c Ай бұрын
አባታችን ቃልዎ እንደወተት በውስጤ ፈሰሰ ። በውስጤም ረግቶ በእምነቴ እፀና ዘንድ በእጅጉ ፈጣሪዬን ለመንኩት ። ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።
@masetewal6914
@masetewal6914 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 Ай бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-lp7wt5mz4z
@user-lp7wt5mz4z 6 күн бұрын
አሚን ❤❤❤❤አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ዘመነወትን ያርዝምልን❤❤❤😊
@Yeshu-ol4kr
@Yeshu-ol4kr 12 күн бұрын
አባ የሰወን ስብከት ሰሰማ ከህመሜ እፈወሳለሁ አባ እድሜወን ያርዝምልን ጤናወትን ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@aschutegeng3340
@aschutegeng3340 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠወማልን.ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን.አሜን...
@yeshimebratu7266
@yeshimebratu7266 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ለአባታችን በረከትዎ ይደርብን በእዉነት እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
በእኝህ የወንጌል ጠላት በረከት ሳይሆን የሚያድርባችሁ መርገም ነው አትታለሉ ወንጌል አይሰብኩም ስድብና ንቀት እንጂ
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የናቱን Kድስተ Kዱሳን ድንግል ማርያም ሀገር ተብKልን Kልሔወት ያሰማልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@mante_1993
@mante_1993 Жыл бұрын
ሁለት ሰዎች ለጸሎት ወጡና አንደኛዉ እግዚአብሔር ሆይ እኔ በሳምንት ሁለት ጊዜ እጾማለሁ አስራተን እከፍላለሁ እንደዚያ ሰዉዬ ሃጢያተኛ ስላልሆንኩ አመሰግንሃለሁ አለ አንደኛዉ ደግሞ እግዚአብሔር ሆይ እኔ ሃጢያተኛዉን ይቅር በለኝ አለ እዉነት እላችኋለሁ ከሁለቱ ማን የሚጸድቅ የመስላችኋል ሃጢአቱን የተናዘዘዉ ነዉ አለ ጌታ እየሱስ በጸምና በራስ በመመጻደቅ ሳይሆን ንሰሃ በሚገባ አንድ ሃጢያተኛ እግዚአብሔር ደስ ይለዋል መምህር
@msksisia777
@msksisia777 Жыл бұрын
እና እናንተ ንስሐ ታውቃላችሁዴ
@EsubalewSawuagengew
@EsubalewSawuagengew Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን ትምህረት እንደወሀ እሜያዘንቡልን ከብረ ይሰጥልን እደሜ እንደማቱሳላ የረዘመልን ቸሩ አባታቸን
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን አባታችን እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልን ጸሎትሁ ከኔ ከደካመዋ ልጅወት ጋር ትሁን።
@user-kx2iv6kd9l
@user-kx2iv6kd9l Жыл бұрын
እኚህ አባታችን ስወዳቸው እግዚአብሔር የማቱሳላ ዕድሜ ይስጣቸው♥
@user-wb8bc3nt2q
@user-wb8bc3nt2q Ай бұрын
ከእርኩሶች መካከ ለተገኙ ቅዱስ አባት ትልቅ ክብር አለኝ ለአባታችን
@fasikabera9704
@fasikabera9704 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥሆት 🙏🙏🙏
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 Жыл бұрын
ቃለህይውት ያሠማልን አባታችን በዉነት እረሡወን የሠጠን እግዚያብሔር ይመሥገን የማንንም ህይወት የሚቀይረ ትምህረት ነወ
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወልደ የዋንስ ተብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤
@seblewengelnahusenay5434
@seblewengelnahusenay5434 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tarikuatimo4180
@tarikuatimo4180 Жыл бұрын
እ/ር በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን አባታችን::
@fasikatube1513
@fasikatube1513 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ። ሙሉውን ይፃፉ፤
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek 14 күн бұрын
በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን ❤❤❤👏👏👏
@mulatuhabtemariam3661
@mulatuhabtemariam3661 Ай бұрын
አባቱ አምላኬ ሆይ ይህን የሕይወት ቃል እንድሰማ ስላበቃኸኝ አመስግናለሁ፣ አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@fasikaergete1373
@fasikaergete1373 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን
@awokeworkie2370
@awokeworkie2370 8 ай бұрын
ቃለ-ሕይወት በሚል ይስተካከል።
@yenguseamare9107
@yenguseamare9107 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሙሉ ጤናና ዕድሜ ይስጠዎት አባቴ
@user-nk9qu2zl6j
@user-nk9qu2zl6j Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን🙏🙏🙏
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን 💔💔😢😢😢😢😢😢🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿😢😢😢😢😢😢
@azebnegash7792
@azebnegash7792 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ቅጠነተ ህሊናን ሁልግዜም ይስጠን እባታችን እድሜና ፅጋውን ያብዛልን እገራችንን ከእለችበት መከራእውጣልን እቤቱ እንደችርነትህ ይቅርታን ስጠን
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን መምህራችን የተማርንውን በቦናችን ያሳድርብን 🙏
@user-cx5vd3sl7p
@user-cx5vd3sl7p Жыл бұрын
በእድመና በጠና ይጠብቀልን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏
@user-ng6ms6ku2i
@user-ng6ms6ku2i 22 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማሌን አባታችን
@user-zu1dd4um2n
@user-zu1dd4um2n Ай бұрын
ቃል የለኝም እዴት እዳመሰግን አጥትን የሚያለመልም የእውነት የተማርነውን ሰሚዎች ብቻ እዳንሆን እ/አብሄር ይርዳን ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ዘመኖት የተባረከ የተቀደሰ ይሁን
@AlemuChoto
@AlemuChoto 21 күн бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን❤
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🏾
@user-ni3iu9lt9r
@user-ni3iu9lt9r 19 күн бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልሁ ቃለህይወት ያሠማልኖ
@EmebetDessie
@EmebetDessie 10 күн бұрын
ቃሊሒወት ያሰማልን አባታችን
@mamebelachew1890
@mamebelachew1890 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንዳህ አይነት አባት ማግኘት መታደል ነው እግዚአብሔር በፀጋው ን ያድልዎት
@zawdeneshbelachew6513
@zawdeneshbelachew6513 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቺን እድሜ ራጅም ይስጥልን
@masetewal6914
@masetewal6914 Жыл бұрын
እመብርሃ ከነልጇ ትጠብቀወት መምራችን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት።
@nitsuhmoges2269
@nitsuhmoges2269 23 күн бұрын
አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@mekedesalemu8944
@mekedesalemu8944 Жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ያብዛልን በዚሕ ዘመን ለሚጠፉ ትውልድ ሀይልና ጉልበት ይሁኑን። እንሳሳልዎታለን፦!!!
@sintayohbekele5228
@sintayohbekele5228 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@asterworku9645
@asterworku9645 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬው ይደርብን💚💛❤️💒💒💒💞💞💞💞🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@mikiyastesfahun3738
@mikiyastesfahun3738 2 жыл бұрын
ክፉ አይንካብን አባታችን ትምህርተወት አይለየን
@weynikuskwam8712
@weynikuskwam8712 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ያድሎት አማኑኤል ይጠብቅልን
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Жыл бұрын
kzbin.info/door/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@endaledejenie4035
@endaledejenie4035 Жыл бұрын
እግዚዓብሔር እድሜ ይስጥልን አባ
@marym792
@marym792 Жыл бұрын
አባታችን በእውነት እድሜያችሁ ያርዝም እየሱስ ክርስቶስ ለመናፍቃን ቦታ አሰጥም
@omaobi8282
@omaobi8282 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ፀጋ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@kalemnagasa5731
@kalemnagasa5731 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ያቆይልን አበታችንን🙏🙏🙏🙏🙏
@masetewal6914
@masetewal6914 Жыл бұрын
እማአምላክ ከነልጇ ትጠብቀዎት አባ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eyerusalemashengo3503
@eyerusalemashengo3503 Жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Жыл бұрын
kzbin.info/door/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@meti2758
@meti2758 2 жыл бұрын
አባቴ በጣም ነው ምወዶት በረከቶ ይደርብን
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Жыл бұрын
kzbin.info/door/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@user-fr7qt1oj4g
@user-fr7qt1oj4g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@ZelalemEthiopia
@ZelalemEthiopia Ай бұрын
Amen qale hiwot yasemalin abatachin.
@simonsiyoum6086
@simonsiyoum6086 Жыл бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ድንግል ትጠብቆት !!!!!
@Htilahun420
@Htilahun420 14 күн бұрын
I am pente but i love this man ‘s teaching 🙏🙏🙏😳
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንአባታችንእድሜናጤናይስጥልን
@research_review
@research_review Жыл бұрын
“ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥27
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 Жыл бұрын
ክርስቶስ እኛን ሀጢያተኞችን ፍለጋ እኮ ነው የመጣው : እርሱ የጠፋውን ሊፈልግ እንጂ ለፃድቃን አልመጣም
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 Жыл бұрын
Memhrachin Egziabher yistln Kalehiwet yasemaln Mengstesemayat yawurzln Mulu tenawen yistln Yagelglot zemenwen yarzmln Ftsamewen yasamrln Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MAli-xb3lr
@MAli-xb3lr 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠመልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዚአበሔር አምላክ ፀጋዉን ያጎናፅፍልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርብን💒💒💒
@medihintadese7390
@medihintadese7390 2 жыл бұрын
ቃል ኅይወት የሠማልን ኣባታችን✝️
@user-el1ud2lq8f
@user-el1ud2lq8f 19 күн бұрын
አባቴ ተባረክ ለዘላለም ኑርልኝ
@yohannesbogale3230
@yohannesbogale3230 Жыл бұрын
ፅድቅን በራሳችን አናቆምም አባ ገብረፃዲቅ ።
@user-bq7se8yw5y
@user-bq7se8yw5y Жыл бұрын
astewl wendm yohans enkuan yetenagerutn litadamt simachewnm alyazkewm aba gebre kidan nachew
@getanehtadele7673
@getanehtadele7673 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@mewdedmariam3562
@mewdedmariam3562 Жыл бұрын
የለም የኔ ጌታ ስወዳቹህ ቃለህይውት ያሰማልን አባቴ
@mimekebede5623
@mimekebede5623 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማዎት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@selamselam699
@selamselam699 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ሠላም ኢትዮጵያዊ ተዋሕዶ ናችሁ
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 22 күн бұрын
Amen Amen Amen qal hiwet yesmalna ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@user-iz7fz3zj5t
@user-iz7fz3zj5t 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን💒🙏👏
@aliuaq9039
@aliuaq9039 Жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅህ 😘🥰🥰እድሚ እና ጤናዉ ይስጥልኝ 😘😘
@molatekeste5361
@molatekeste5361 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም አባታቺን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 11 ай бұрын
ስሰማዎት ውየ ስሰማውት ባድር አልጠግብውትም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአባታችንፀጋውንያብዛሎት
@santakidgosaye643
@santakidgosaye643 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን የአገልግሎትን ዘመናቸዉኝ የባርክለቸዉ እድሜ እና ጤና የደልልን
@haah5357
@haah5357 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንግል ማርያም ሆይ ፍቅርሽን በልቦናየ አሳድሪብኝ😥🤲
@user-eq3qv8kg8f
@user-eq3qv8kg8f Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የኛእንቁመምህር ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን እኛም ሰምተን30 60 100 እንድናፈራ የሱ መልካም ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን፫ አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልንአሜን፫
@zinashyigzaw3046
@zinashyigzaw3046 Жыл бұрын
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ከእግዚአብሔር የሆነ ትምህርት
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
አባታችን በእድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን 🤩😘😘😘🇲🇱
@SisGos
@SisGos Ай бұрын
Amen
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 Жыл бұрын
አባታችን አድሜና ጤና ይሥጥልን ቃለህይወትን ያሠማልን
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Жыл бұрын
kzbin.info/door/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@AshenafiMoges-dv5tj
@AshenafiMoges-dv5tj 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getahungebrye2449
@getahungebrye2449 Ай бұрын
አባታችንን በድሜ በጤና ያቆይልን እንደ እርሶ ያሉትን አባቶችን ያብዛልን ።
@hailemeskeltessema4182
@hailemeskeltessema4182 Ай бұрын
አባታችን ይረቱኝ
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 220 М.
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 18 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
ስብከተ ወንጌል በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ
46:15
አልፋና ኦሜጋ®️
Рет қаралды 4,1 М.
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 3,2 МЛН
“Айбек бейтаныс қызбен көлікке мініп кетті”
25:04
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 235 М.
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 13 МЛН