የፓስተሩ ምላሽ | መጋቢ ሀዲስ ፓስተሩን ቀድሜ አልገባም ያሉበት መድረክ | Ethiopia | paster Kasahun | Megabi Hadis

  Рет қаралды 784,556

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

2 жыл бұрын

#Ethiopia #Yegna_Tube
የፓስተሩ ምላሽ | መጋቢ ሀዲስ ፓስተሩን ቀድሜ አልገባም ያሉበት መድረክ | Ethiopia | paster Kasahun | Megabi Hadis
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 321
@user-us5sk6fi4j
@user-us5sk6fi4j 2 жыл бұрын
የመጋቢ ንግግር የአእምሮ ምግብነው አላህ ርጅም እድሜ ከጤናጋ ይ ስጦት ቁምነገርን በቀልድ እያዋዙ ሚመከሩ ምርጥአ ባት ደግሞ ብዙ ጊዜ ንግግሬ ረዘመ ብለው ይጨነቃሉ የርሶን ንግግር መስማት አይስለችም የማንንም እንቶ ፎንቶ ስንስማ ነዉ ምንውለው
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@MIKIMOGES302
@MIKIMOGES302 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ደስ ይልኛል 😍 ኑሩልኝ 🙏 🙏
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 2 жыл бұрын
@@MIKIMOGES302 እሺ
@libilibu5921
@libilibu5921 2 жыл бұрын
@@kybayisapky5368 ኢiኢmiiiiኢiiiነiኒiኒiምኒሊክ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!!! kzbin.info/www/bejne/fnfdo6SbqaqEgqM
@YaredLimalimo
@YaredLimalimo Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ጤና...ቅል ህይወት ያሰማልን
@abenezerbirhanu7580
@abenezerbirhanu7580 4 ай бұрын
የኛ ድንቁ መምህራችን እመቤቴ ከነቤተሰቦት እድሜና ጤና ትስጦት ። ስብከቶት ትልቅ መልእክት አለው።
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 10 ай бұрын
መምሕራችን መጋቢ አድስ የትሕትና ቸዉ ነገር ስወዳቸዉ እረጅም እድሜ ይስጥልን በእዉነት ደስ ይላል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሙን ይላክልን 🤲🤲🥰🥰❤❤❤❤
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር መጋቢ ሀዳስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን አብዝቶ ይስጦት ስወዳቸው በማርያም
@user-jg1td5rq5p
@user-jg1td5rq5p 2 жыл бұрын
🇪🇹✝️🇪🇹🙏
@Zbenboy
@Zbenboy 2 жыл бұрын
እመቤቴን እኔ ራሱ። አሜን ረጅም እድሜ ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን።🙏🌿
@yonasazene9417
@yonasazene9417 Жыл бұрын
ኣሜን
@seblemark6705
@seblemark6705 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 2 жыл бұрын
መምህር መጌቢ እድሜኤ ፀጋ ይድልልን
@user-jg1td5rq5p
@user-jg1td5rq5p 2 жыл бұрын
🇪🇹✝️🇪🇹🙏
@harlove2985
@harlove2985 2 жыл бұрын
መምህር መጋቢ አዲስ እግዚአብሄር ዘመኖትን ይባርክልን ፓሰተር ካሳሁን የምወደው ዘማሪ ዘመንህ ይባረክ 💚💛❤️
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀድስ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥልን በእውነት ስለሰላም ብዙ ይነገራል ግን አንደበት ርዕቱ በሆኑ በመጋቢ ሀድስ ሲነገር ደስ ይላል።
@fekerii332
@fekerii332 Жыл бұрын
የኔ አባት አንደበት ብሩህ እመብርሃን እድሜና ጤና ታድልልን ትምህርቶትን ብሰማው ብሰማው አልጠግብም ቃል ህይወት ያሰማልን 💒💒✝️✝️
@yoseph6990
@yoseph6990 Жыл бұрын
+
@user-vh5ub2gz7q
@user-vh5ub2gz7q Ай бұрын
መጋቤ ሀዲስ እሸቱ እርሶን እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦቹ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@FikaduMekonne
@FikaduMekonne 4 күн бұрын
መጋቢ ጤና ይስጦት በጣም እወዶታለው የኔ ልበ ብርሀን አባት
@mulugetatsega2036
@mulugetatsega2036 Ай бұрын
ልበ ብርሐኑ መጋቤ ሐዲስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
መምህር መጋቢ ሀድስ እድሜ ከጤና ይስጠወት ስወደወት
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
መምህራችን የእኛ እንቁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
@user-nj2rb3hi7u
@user-nj2rb3hi7u 5 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ ረጂም እድሜ ይስጥወ።
@yenemedia8187
@yenemedia8187 2 жыл бұрын
ፓስተር ካሳሁንና መጋቢ ሀዲስ እ/ር ይባርካችሁ ።
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
መምህራችን የኛ እንቁእረጅም አድሜ ይሥጥልን ሁላችንንም ያዋደን ያፍቅረን
@user-bz6mx1nh6t
@user-bz6mx1nh6t 2 жыл бұрын
መጋቢ አዲስ እሼቱ እድሜና ጤናዎትን ከነ ሙሉ ቤተሰቦ ይስጥልኝ
@user-jg1td5rq5p
@user-jg1td5rq5p 2 жыл бұрын
አሜን 🇪🇹✝️🇪🇹🙏🙏
@tesema.tesema5636
@tesema.tesema5636 2 жыл бұрын
ፓስተር ሌማ እና መጋብ ሀዲስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@rahatahesh4183
@rahatahesh4183 Жыл бұрын
አሚን
@SinahMohamed
@SinahMohamed 28 күн бұрын
የኛ አባት ኑሩልንየድንግል ማርያም ልጅ
@nilevet.clinic6871
@nilevet.clinic6871 2 жыл бұрын
ረጂም እድሜ እና ጤና ለትክክለኛ አባቶቻችን ይስጥልን
@AbrishTruth
@AbrishTruth Ай бұрын
ስለ ሠላም ምትሰብኩ ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ መጋቢያችን ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏❤️መምህራችን መጋቢ ሀዲስ ትምርት ቁም ነገር ያለው ከቀልድ ጋር እድሜ ያርዝመው
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን መምህ መጋቤ ሐድስ እሼቱ በረከታችሁ ይደርብን።
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል:: መጋቢ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት እንደእናንተአይነቶችን ያብዛልን:: እንደታናሽነትህም ፖስተር እግዚአብሔር ያክብርልን::
@sami-bm9in
@sami-bm9in Жыл бұрын
መምህር መጋቢ ሀዲስ እግዚሐብኤር እድሜ ጤና ያድሎት
@user-ft8te9we6z
@user-ft8te9we6z Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@kachure2274
@kachure2274 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የመድረክ መሪው በጣም ተመችቶኛል ... ኮሜዲያን ወንደሰን ስለ አባቱ ሰያሜ የተነገረው... እንዲሁም ያቀረበው ግጥምና ቀልዶች ... ለታዳሚው ትልቅ አክብሮት እንዳለው ያሳየበት ነው። ኮሜዲያኑ በሚገባ ተዘጋጅቶ ለመምጣቱ የታዳሚው ፈገግታና ጭብጨባ ትልቅ ምስክር ነው። አንዳንድ መድረክ መሪዎች በቂ ዝግጅት ካለማድረጋቸው የተነሳ በእንግድነት የመጣውን ተናጋሪ ስም እንኳን ለመጥራት ሲያዳግታቸው አስተውያለሁ ። እንደ ወንደሰን ዓይነቶቹን መድረክ መሪዎች በርቱ ማለት ይገባልና መልእክቴ ባለበት ይድረሰው። የኛዎች ለሁሉም የሚያስመሰግን ሥራ ተመልክቻለሁና በዚሁ ቀጥሉበት እላለሁ።
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@yabibal9510
@yabibal9510 Жыл бұрын
መምህሬ የኛ አባት ማሬያምን ልዩ ነወት እረጅም እድሜ ሙሉ ጤናን ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️
@user-tl7vq2wn3f
@user-tl7vq2wn3f 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀድስ ሲናገሩ አፌን እደከፈትኩ አለቀብኝ በስመአብ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 2 жыл бұрын
መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ግፅሙ ተመችቶዋቸዋል የኔ ውድ አባት
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@farida1771
@farida1771 2 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሚ ይስጥልን
@asteramare1173
@asteramare1173 Жыл бұрын
መምህራችን መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@SSh-fv6hx
@SSh-fv6hx Ай бұрын
አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድሎት ከነቤተሰቦት ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-mc8ne7xx2g
@user-mc8ne7xx2g 6 ай бұрын
አባታችን አረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድለልን ቃለሒወት ያሰማልን
@fadeesanhfrcas1367
@fadeesanhfrcas1367 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር መጋቢ ሀድስ
@user-jo9ob6ge9w
@user-jo9ob6ge9w 2 жыл бұрын
መምህርና ፓስተር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@AbelFantahun-el5ls
@AbelFantahun-el5ls 2 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-oc8fh1tc1y
@user-oc8fh1tc1y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያኑሮት አንደበቶት ማር ነው ለጆሮም ተስማሚ ነው እድሜ ከበረከት ከፀጋ ጋር ያድሎት አባቴ
@mesyfeker8682
@mesyfeker8682 Ай бұрын
መምህራችን መጋቢ አድስ የትህትና ቸዉነገር ስወዳቸዉ እረጂም እዲሜ ይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@eliasfirdawek4359
@eliasfirdawek4359 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ሰላም ነው !!!! ፓ/ር ካሳሁን ፓ/ር ካሳሁን ና መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@shewamediaservice
@shewamediaservice 2 жыл бұрын
ቢመሽም ይነጋል ፓ/ር የእርስዎን መዝሙር አውቃለሁ የእርስዎን መዝሙር መጋበ ሐዲስ እሸቱ እናመሰግናለን 🙏 ❗❗❗
@Babi24_get
@Babi24_get 2 жыл бұрын
ፓስተር በጣም ገራሚ ነግር ነው የተናገርከው በራሳችን እስካልደረሰ ድረስ የሰላም ዋጋ አይገባንም ህዝብ ቢነቃ ጥሩ ነው በኛ ሊደርስ ማንፈልገውን አለማድረግ አለመመኘት አለማሰብ ይሄ የሁላችን ተግባር ቢሆን አለማችን ምነኛ ሰላም በሆነች እግዚአብሔር ይርዳን ለሱ
@leulleul6461
@leulleul6461 Жыл бұрын
ፓስተሩ ደነዝ ነው
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 Ай бұрын
​@@leulleul6461😮😮😂
@user-ge4ts9sg8w
@user-ge4ts9sg8w 2 жыл бұрын
ቀደምቶች ሁሌም ያስቀድማሉ የምትባለውን ደስ ትለኛለች መጋቢ ሓዲስ እምናከብርህ የኦርቶዶክስ ፍሬ
@user-gc2il3vw4h
@user-gc2il3vw4h 3 ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@temesgenTadele-n4z
@temesgenTadele-n4z 5 күн бұрын
ለመጋብ ሀድስ የአግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 23 күн бұрын
ቃለ ህይዉት የሰማልን መምህራችን❤❤❤
@KalkidanKasu23
@KalkidanKasu23 Ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት
@TibebuTekle-rw7mo
@TibebuTekle-rw7mo 27 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ሙሙሉቀን ብሰማዎት ብሰማዎት አልጠግብም ሰሰላምና ጤና ይስጥልን
@rafaelmussie5779
@rafaelmussie5779 2 жыл бұрын
thank you pastor ksssahun and megabi Haddis
@BukayuSaka-mf6rp
@BukayuSaka-mf6rp 2 ай бұрын
መጋቤ እሸቱ ቃለህይወት ያሰማልን መናፍቁ ደግሞ ሴጣን ለሴጣን ከሠሠ
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 2 ай бұрын
ኣባባልሽ ተመቸኝ ሰይጣን ሰይጣኑን ከሰሰ😂
@BazeTsegay
@BazeTsegay Ай бұрын
ስለ ሰላም እውነትን ለመፈለግ ተሰብስበን ሰይጣን በእርሶ በኩል ሰውን ሲከፋፍልና ሲሳደብ አሁን ገባኝ። ዛሬ እንኳ ክፋ ልብሽን መቆጣጠር አቃተሽ? ታዲያ እንዴት ሰላም...
@user-yq5si4lg4i
@user-yq5si4lg4i Ай бұрын
ራስህን/ ሽን መግዛት ለምን አቃተህ/ሽ ? ራስ መግዛት የመንፈስ ፍሬ መሆኑን ረሳህን/ሽን ?
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 Ай бұрын
የባለጌ ሰው አሳብ
@girmamoges247
@girmamoges247 Жыл бұрын
ፓስተር አመሰግናለሁ
@adanedegu4391
@adanedegu4391 2 жыл бұрын
Wow ጌታ ሁሌ ማስተዋልን ይስጠን ደግሞም አንድ ያድርገን!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ከ ዘማሪው❤
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን
@ahaduabe8364
@ahaduabe8364 2 жыл бұрын
Our father Megabe Hadese Eshetu, may the Almighty God grant you long life and protect you from all evils. Your teaching is full of wisdom. God bless you.
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
መጋቢን ስወዳቸው እመቤቴን 💞
@Uuu-zz6ce
@Uuu-zz6ce 3 күн бұрын
memhiracn mekaby adiys kalhiywet yasmalen❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 жыл бұрын
ሁለቱም የማከብራቸው የምወዳቸው ናቸው ተባረኩ
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@yabsiraseyoum5076
@yabsiraseyoum5076 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ በማንኛውም በሀገርም በግልም ጉዳይ ተጨንቃቹ ተጠባቹ ተሰብራቹ ላላቹ እቺን የምህር ዘበነ ስብከት ልጋብዛቹ። እኔ ሁሎ የሚያረሰርሰኝ እሄ ስብከት ነው። እነሆ copy past argelachuhalew
@yabsiraseyoum5076
@yabsiraseyoum5076 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sKDMkoaQortgb6c
@mamushmamush5162
@mamushmamush5162 10 ай бұрын
❤❤❤
@MeleseYalew-jl2xi
@MeleseYalew-jl2xi Ай бұрын
Lakilegn sebketun
@yabsiraseyoum5076
@yabsiraseyoum5076 Ай бұрын
@@MeleseYalew-jl2xi kzbin.info/www/bejne/sKDMkoaQortgb6csi=NePP6DzqZnB8giaI እግዛቤር ካለህበት ሀሳብ ያውጣህ::
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 2 жыл бұрын
መጋቤ እድመ እና ጤና ይስጣቹ ትምርቶት ውስጥ ነው ሚገባው እየሳቅ ትማራለክ ዋዛ ምስ ቁምነገር ደስ ኢሉካ ትሰምዖ ትምርቲ
@Zbenboy
@Zbenboy 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን።🙏🌿
@jebeli6313
@jebeli6313 Жыл бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ኔኝ፤ መምህር መጋቢ ሀዳስ ምን እንዴ ምሎት አለቅም በጣም ነው ደስ ይሉኝ እንደዚህ አይነት ሰው ለአገራችን እ/ር የብዘልን። ፖስተር እንወዳለን።
@eyerusalemgirma57
@eyerusalemgirma57 Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር
@user-vo9km7ng6o
@user-vo9km7ng6o Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦወት
@emebettecan6255
@emebettecan6255 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እመ ብርሃን ጠትጠብቅህ
@dagmawiberhanu9703
@dagmawiberhanu9703 2 жыл бұрын
መጋቢ ሃዲስ የነገሩን አብዛኛዉ በንግግር ደረጃ ትክክል ነዉ። እርስዎ ሲናገሩ የሚያጨበጭበዉ ግን ከአዳራሽ ሲወጣ ድንጋይ የሚወረዉረዉ ለምንድነዉ? እኔ ልመልስልዎት። ጊዜያዊ ስሜቱን የሚኮረኩር ነገር ስለሚናገሩ ነዉ። አጨብጫቢ ደግሞ በሞቀበት ሁሉ የሚዘፍን ድንኩዋን በተጣለበት ሁሉ ሙሾ የሚያወርድ ስለሆነ እርስዎም ንግግርዎን አይተዉ። እነርሱም ሙሾአቸዉን ይቀጥሉ።
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 жыл бұрын
You said it right the price of peace is PRICELESS period!! May God give us peace surpass all understanding. Specially in Ethiopia its like foreign language. The government of Ethiopia they need to start doing a good background check before they are giving position.
@IAM-777
@IAM-777 2 жыл бұрын
There is nothing priceless, you must lose something to gain whatever it is you want or need.
@beleteheramo9278
@beleteheramo9278 2 жыл бұрын
Pastor kasu egziabher yibarkeh Yeselamu aleka eyesus becha new!
@manyawkalabate
@manyawkalabate Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ልክ ብለሀል ፓስተርዬ ቀደምቶች ቀዳሚ ናቸዉ
@derejesus3897
@derejesus3897 2 жыл бұрын
megabi kasish tebarek megabi hadisme tebareku
@alemneshgashaw930
@alemneshgashaw930 2 жыл бұрын
Tebarek abatachn
@user-nu8tj6ix8z
@user-nu8tj6ix8z Жыл бұрын
Grateful, God bless you
@ilmalammii471
@ilmalammii471 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@melkameyirga2540
@melkameyirga2540 Жыл бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን መምህር
@Overcomer925
@Overcomer925 2 жыл бұрын
God bless you brother Kassayun
@workabebaketema173
@workabebaketema173 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ ተባረኩ ፓስተር ተባረክ
@birhanalemu608
@birhanalemu608 Жыл бұрын
የተለያዩ ሰወችን መጋበዙ ጥሩ ነው
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
@ElfSaron
@ElfSaron 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tadelegetu6835
@tadelegetu6835 2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
ግሩም መልዕክት ነው በርቱልን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ቤተሰብ እንሁን ወገኖቸ በቅንነት
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 2 ай бұрын
የውሾ ሳይኮሎጂ nice example 👏👏👏 በተለይ አሁን ያለነውን ማህበረሰብ ገላጭ ሀሳብ ነው።
@addisalemshiferaw6667
@addisalemshiferaw6667 2 жыл бұрын
u r amaizing my dear father pastor..be blessed!
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 2 ай бұрын
ተባረኩልንመምራችን
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 2 ай бұрын
የምንኖረውን አናወራም የማንኖረውን ነው የምናወራው😢😢
@abrhamashebr9191
@abrhamashebr9191 24 күн бұрын
Ere megabie hadis 1000 amet nuruln ❤❤❤❤❤❤
@eyobgebremariam7656
@eyobgebremariam7656 2 жыл бұрын
ጥሩ መደብ ነበረ ሰው ከዚ መደብ ከተማረ
@user-bz6mx1nh6t
@user-bz6mx1nh6t 2 жыл бұрын
መጋቢ አዲስ እሼቱ ሁሌም አሜሪካንን ይሄዳሉ ለምን ታድያ በመስቀሎ ባረከዋት አይመጡም
@eldagramkalato4592
@eldagramkalato4592 2 жыл бұрын
be blessed
@agegnehubalcha7471
@agegnehubalcha7471 Жыл бұрын
geta yibarekachu!!!! ewunet new eyesu kirstose selamachin new!! hulem kerisu gare eninure...geta eyesus kekifu balejera yitebiken!!!
@SolomonKiros-di8qz
@SolomonKiros-di8qz Ай бұрын
መጋቤሀዲስ ደስስስስስስስስ ይላል
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 2 жыл бұрын
ተባረኩ የተወደዳቹሁ ❤❤🙏🙏
@girmamoges247
@girmamoges247 Жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ከጎንዎ ትሁን ኣሜን
@netsanetbouzouolo4813
@netsanetbouzouolo4813 2 жыл бұрын
እደሱስከረሰቶስገታነዉ ገታየባረክፈሰተራቸነ
@user-pw6gc7py9g
@user-pw6gc7py9g 6 ай бұрын
እንደነዝህ መካሪ ስው ይብዛልን
@user-oz3jb7sf1q
@user-oz3jb7sf1q 2 ай бұрын
both are greatly appreciated 🥰
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 33 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН