አባ ገብረኪዳን እውነቱን አፈረጡት " እርሶ ግን ጳጳስ ኖት " አቡነ ሩፋኤል ጉድ በል ethiopian orthodox tewahedo

  Рет қаралды 70,222

NaKi React

NaKi React

Күн бұрын

አባ ገብረኪዳን እውነቱን አፈረጡት " እርሶ ግን ጳጳስ ኖት " አቡነ ሩፋኤል ጉድ በል ethiopian orthodox tewahedo
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 የ ቴሌግራም :t.me/naki251
🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Пікірлер: 192
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏 በኛ ዘመን ቤተክርስቲያን አትዘጋም የምትሉ ከሆነ ይሄን 👇👇ቻናል SEBSCRABE በማረግ የተለቀቁ ቪዲዮ በማየት የራሳችንን ድርሻ እንወጣ🙏👇 youtube.com/@betehage_media?si=wHklqjXpzWPYkKqX
@askaleknife6615
@askaleknife6615 4 ай бұрын
ለአባታችን ለአባ ገ/ ኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደሳቸው ያለ አባትን እግዚአብሔር ከነፀጋቸው ይጠብቅልን ::
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 ай бұрын
እውነት ብለዋአ አባታችን ከዚ አይነት ይሁዳ ጳጳሰ የሞተ ሃገር ቆጠር በትክክል ይህን ሰውዬ በሰላማዊ ሰልፍ ማሰወገድ ነው አቡነ በርገር ምነው ጠገቡ ቀዝቀዝ ቢሉ ይሻላል እግዝዬ 😂😂😂😂
@muluwijira2440
@muluwijira2440 4 ай бұрын
Amen
@ራኬብ
@ራኬብ 4 ай бұрын
እምዬ ተዋህዶ እናቴ ጠላትሽ አበዛዙ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ግን ያልፋል
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
በትክክል 🙏🙏😢
@BayoushAndargie
@BayoushAndargie 4 ай бұрын
ይህ ንግግር ከአንድ ጳጳስ ቀርቶ ከአንድ አህዛብ አይጠበቅም አግዚአብሔር ልቦና ይሰጥህ
@salima44-z8w
@salima44-z8w 4 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሁሉንም ማድረግ ትችላለህና ከዚህ ክፉ ዘመን አሸጋግረን🙏🙏🙏🙏🙏
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 4 ай бұрын
አሜን
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 4 ай бұрын
አሜን ፫
@medilema9481
@medilema9481 4 ай бұрын
Amen be ewunat😢
@Ye-maryam
@Ye-maryam 4 ай бұрын
ያልፋል ያልፋል እያልን ዝም ስንል በዛ የተዋሕዶ ቤተሠብ ምን እንጠብቃለን ዝምታችን ይሰበር
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
በትክክል በጣም በዛ 😢
@EphremkassaEpha
@EphremkassaEpha 3 ай бұрын
እሺ ምን እናድርግ
@tigistbekele
@tigistbekele 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን ቤትህን አፅዳ ቅዱስ መንፈስህን አሳድርብን ማደጉን ዘመን አምጣልን የሚሳንህ የለም ጌታ መድሃኒአለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 4 ай бұрын
እባከሺ እመቤቴ እኛሰ ቋሺሸናል ከልጂሺምህረትን ለሚኝልን😭😭😭😭😭😭
@zizitino6797
@zizitino6797 4 ай бұрын
ሁላችንም ለተቃውሞ እንነሳ የሳዎሮስ ግሩፕ ባጭሩ መቀጨት አለበት
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 4 ай бұрын
እኔም በአባቴ ኦሮሞ ነኝ። አቡነ በርገርን በሚያራምደው ፖለቲካ ነክ መልዕክት እቃወማለሁ። 7ኛ ፓርያሪክ ኦሮሞ መሆን አለበት ብሎ መወሰን ኦሮሞ ሕዝብ በእምነቱ ደካማ አድርጎ ማየት ነው። ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል፤ ስለሚል በምስጢር በፀሎት መጠየቅ እንጂ በአደባባይ ማወጅ በራስ አለማመን ነው። ሰውዬው ሲጀመር ኢ አማኒ እንደሆነ ያሳያል።
@SolomonEshete-g5d
@SolomonEshete-g5d 4 ай бұрын
በደሙ የመሠረታትን ይሕችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እራሱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይዋጋላት!!! እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው።
@RedietTaha
@RedietTaha 4 ай бұрын
እግዝኦ ማህርነ ክርስቶስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠብቅልን እባክክ ከዘመኑ አዉሬዎች ጠብቀን እኛን ኦርቶዶክስን❤
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 4 ай бұрын
ሩፋኤል የሚባለውን ጳጳስ የተዋህዶ ልጆች ማውገዝ አለብን ዘረኞች ጳጳስ ነን ባዮች በተገኙበት አለመገኘት ኦርቶዶክስ እንደነሱ እንድትበታተን የሚፈልጉ ፕሮቴስታንቶች ይገኙ
@Rakb553
@Rakb553 4 ай бұрын
አሁን መጨረሻው ሰአት ደርሷል🔔🔔🔔 የቅድስት ቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሰአት ነው ሁላችንም ጠንክረን መቆም አለብን እግዚአብሔር ይርዳን ያግዘን ከነበደላችን በምንጸልየው ጸሎት አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😥😥😭😭😭
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 4 ай бұрын
እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም ይህንን የጨለማ ዘመን ቸሩ መድሀኃኒያለም ያሳልፍልን🤲🙏ለአባታችን ለአባ ገብረ/ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🤲🙏💒💝
@وسنمكاشا
@وسنمكاشا 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻ ነን ያሳምርልን 😢😢😢
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 ай бұрын
ዘረኝነት ከሐይማኖታቸው በለጠባቸውና ጭንቅላታቸው ውስጥ ትል እየተተራመሰ ማሰቢያቸውን ለወጠው፣ እነሱ እርኩስ ናቸው በሐይማኖት ነጋዴዎች፣
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይርዳን ጊዜው መጥፎ ነው
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥክ ኦርቶዶክስ ቤሄር የላትም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 ай бұрын
በትክክል የላትም ይህንን ሰውዬ ከየታባቱ የመጣ ዳቢሎሰ ነው እንዴት ነው ጵጵሰና ያገኘው ኧር መድሃንያለም ይጥርግልን ይሄ ውሻ ነው በሰመ ኦሮሞ አታጭበርብር ውሻ ነው
@demissielegese4959
@demissielegese4959 4 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ ሆይ ሁሉንም ማድረግ ትችላለህና ከዚህ ክፉ ዘመን ቶሎ አሳልፈን
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 ай бұрын
አሚን አሚን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ምርጥ ትምህርት ነው ምን ግዜ የሚያሰተምሩን ❤❤❤
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 4 ай бұрын
እዲህ ከመቅለል ይሰውረን መዳንያለም .ማርያምን ተሳስቶ ይሆናል በውነት ምነካቸው አመማቸው
@BetelotWasu
@BetelotWasu 4 ай бұрын
ይህ ንግግር ከአንድ ጰጰስ አይጠበቅም 😂😂😂😂😂😂
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ኣሮማዉች። ጉበዝ። ናች። በንሱ ሰም። ምረበቩት። እግዝአብሔር የግሰፀችው
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 4 ай бұрын
Kale hiwotn yesemaln wedemachn EGZEABEHEIR betkrtstanachn yetabkln❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
አሜን 🥰🙏🙏
@ተረትተረት-ጨ1ቀ
@ተረትተረት-ጨ1ቀ 4 ай бұрын
ከ ዚ ሩፋኤል ከሚባል ጳጳስ ኢዩ የሚባለዉ መናፍቅ ሳይሻል አይቀርም ለምን ክብሩን ገፋ ቤተክርስትያን እንደማታሰናብተዉ አላወቅንም በጣም በጣም ፈትኖናል ንቆናል::
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
በትክክል 😢😢
@ElfSaron
@ElfSaron 4 ай бұрын
የተማመነውን ተማምኖ ነው እንዲ የሚበጠረቀው እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን 🙏
@ethio-bi9vy
@ethio-bi9vy 4 ай бұрын
ገና ሲጰጵስ የተቃወመ ነበር ለፖለቲካው አስፈላጊ ስለሆነ አለሙያው የተሾመው
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 4 ай бұрын
Qobuen auleqo wedee koere negacha yigba betolo.
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 ай бұрын
እሱም ከዛ ኛው አይሻልም ሁሉም በቁማቸው የሞቱ ናቸው፣
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 4 ай бұрын
አቡነ ሩፋኤልማ ብቻቸውን አይመስሉኝም የምር,, ይቅር ይበልዎ ብቻ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 4 ай бұрын
እውነት
@AtoZ-cy4qj
@AtoZ-cy4qj 4 ай бұрын
ይሄ ወሮ በላ ማነው ጳጳስ ይሁን ብሎ የሾመው እንዲህ አይነት ወሮ በላ እንኳንስ ጳጳስ ደረጃ ሊደርስ ተራ የኦርቶዶክስ አማኝ መሆን እንኳን አይገባዉም። ይሄ የአብይ ወታደር ነው። ባለጌ ና ስድ አደግ ነው።
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 4 ай бұрын
እባክህ የድንግል ልጅ በቃን ፊትህን አሳየን እኔ በበኩሌ ሰቆቃ ሰለቸኝ እባክህ ታረቀን
@Dawitwakalu
@Dawitwakalu 4 ай бұрын
ልቦና ይስጣቸው ይህን ያሠበው የሳቸው ጭንቅላት ነው።የእኛ ሀሣብ ከእኛው ጋር ስለሆነ ብዙም ቦታ ባትሠጡት።
@User-rh8di
@User-rh8di 4 ай бұрын
አይይይይይይ ስለእውነት የሚኖር ይጥፋ አምላኬ ሆይ 😭😭😭😭😭
@fantufantu306
@fantufantu306 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 4 ай бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር አደበቶትን ይዝጋው 😭😭😭
@Abelkiros-jd3gw
@Abelkiros-jd3gw 4 ай бұрын
እግዚአብሔርይባርክህ፣በኦሮመኞ፣ለቤተክርስትያን፣ድምፅየሆናችሁ፣ሀይማኖታችሁንአስቀድሙ
@sosenakasia
@sosenakasia 4 ай бұрын
ዝርኝነት መግሰተ ሰማያት የሚያውርሰን ይመሥል እንባላለን አቤቱ አንተ ታርቀን
@seladngay2906
@seladngay2906 4 ай бұрын
yehane dury sgemr manew papas argo yesomew
@FiqrAwke
@FiqrAwke 4 ай бұрын
አቢቱ,በቸርንትህ,ብዛት,ስላምን,አምጣልን,ለሰው,የማይቻልልግዛብሒር,ይቻላል,❤❤❤😢😢❤❤❤❤
@zinashtezera190
@zinashtezera190 4 ай бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 4 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ግን ጵጵስናው ይቅር ክርስትያን መሆኑም ያጠራጥራል ቤተክርስቲኗ ማውገዝና ማባረር አቁማለች የዝምታዋ ውጤት ነው ይሄ ሰውዬና የሳዊሮስ ጉዋደኞችም ጭምር
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 4 ай бұрын
Teru Adergesche Anerareteschwale Yename Hasebe Newe .
@TigstBanti
@TigstBanti 4 ай бұрын
የብፅዕ አቡነ ማትያስ በረከታቸው ይድረሰን
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ማረን
@AkilogYitbarek
@AkilogYitbarek 4 ай бұрын
ዮሐንስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንዳትሰናከሉ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። ² ከምኵራባቸው ያወጡአችኋል፤ ከዚህ በላይ ደግሞ የሚገድላችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል።
@israel.demdlash
@israel.demdlash 4 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ በዘረኝነትሰክሯል የፖለቲካካድሬ እንጂ ጳጳስበፍፁምአይመጥንም
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 4 ай бұрын
አንዳንድ የኦሮሞ ልጆች አትበሉ አንድም ኦርቶዶክሳዊ ከሌባው በስተቀር እነሱንም መንግስትን አይደግፍም ፈርቶ እንጂ።
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 4 ай бұрын
የእዉነት የኦሮሞ ኦሬቶዶክሶች በጣምነዉ የሚሳዝኑኝ ግን ምንም ማድረግ አልችልም በጣምነዉ የምሳሳላቸዉ የእዉነት ጠካራናቸዉ በሌባወች እየተፈተኑ ተሰቃዩ😢
@Askutezu1977
@Askutezu1977 4 ай бұрын
እባካችሁ እንዳትሸወዱ ስውዬዉ ኦሮሞ አይደለም።
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 4 ай бұрын
ሆነአልሆነ ምንጥቅም አለሁ ያስቸገረ አስመሳይ መሆናቸዉነዉ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 4 ай бұрын
Egi sewya ilumunate,666 naschwe weyme kemibetebetu bemotu yeschale nebre
@Wul06-x6q
@Wul06-x6q 4 ай бұрын
ኦሮሞ እኔ ሳቀው ፍቅር የሆነ ሰው ነው እሱ የኦሮሞን ህዝብ አይወክለውም ፈጣሪ ወደ ልቦናው ይመልሰው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 4 ай бұрын
የእውነት አምላክ ይርዳን ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር ይፀዳል የእውነት ቀን ሲመጣ ይህ የዳቢሎስ መንግስት ሲወገድ ምላሳቸው ይቆረጣል ሁሉም የስራውን ያገኛል
@fikirteyirgu2772
@fikirteyirgu2772 4 ай бұрын
ኧረ ወዴት እንደበቅ ይህንንመስማት አያስፈልግም ይሄ የቤተ እምነትን ስረዓት አይመጥንም
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 May God continue strengthen us,the Orthodox parishners, believers who know the right path to the Lord teaching!
@bethelehem4989
@bethelehem4989 4 ай бұрын
ሰለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏻 ወንድማችን የምታስተላፈው መልክቶችን እከታተላለሁ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ሁላችንን በቤቱ ያፅናል ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ከኃላ ላሉ የስእለ አድህኖች ላይ ያደረከው መብራት( Christmas light) በቤተክርስቲያናችን ስረአት ይፈቀዳል ወይ አንተስ ለምንድነው የምትጠቀመው❓❓❓አመሰግናለሁ
@TadfieTazebew
@TadfieTazebew 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማረን
@BrketMan-hp1yh
@BrketMan-hp1yh 4 ай бұрын
አረ በድንግል ባዛኝቷ ለ አ×ሩፋኤል ቃላት አጣሁ አጠረኝ ይሄን ተናግሬ መግባት ካለብኝ ሲኦል ልግባ ይሄ ቆሻሻ አጋሰስ ሆዳም ደነዝ ደዘደዘ ዱዝ ዱርዬ ሆዳም አጋሰስ ዘረኛ በ ሩፋኤል በነቀዘ ፖለቲካ ሴራ ቅድስት ቤተክስቲያናችን እንደተዋረደች እውነተኛ አማኝ መነኮሳት በግፍ እንደተገደሉ አይቀርም አሁንስ በዛ በጣም በዛ እግዚአብሄር ሆይ ፍረድ ዝምታህ ትእግስትህ እስከምን ድረስ ነው።
@chritingeorge2072
@chritingeorge2072 4 ай бұрын
ታቦት አቁሞ የእግዚአብሔርን ዉሳኔ መወሰን ፈጣሪን አንተ አታዉቅም ያንተ ዉሳኔን አንፈልግም ማለት ነዉርና ሀጢያት ነዉ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሰዐቱ የመረጠዉን ይሾማል ኦሮሞ ፓፓስ የሚሾመዉ ውሳኔዉን ለፈጣሪ ስንተዉለት ብቻ ነዉ ማስተዋል ተገቢ ነዉ በተለይ ቆቡን ያደረገ ተኝቶ መነሳትንም የእግዚአብሔር ፈቃድ መሆኑን እያወቁ ሞትን የሚያክል ነገር ተሸክመን ለምን ከፈጣሪ እንደምንጣላ ይገርመኛል ከፈጣሪ ተጣልተን ማነዉ የሚያስታርቀን እባካቹ እግዚአብሔርን እንፍራ ንስሀ እንግባ
@Wosene-y4b
@Wosene-y4b 4 ай бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን ምን ጉድ ነው የሚሰማው መቼም እግዚአብሔር አይተወንም ቄስ በላይን ከርቸሌ ያወረደ አምላክ እነኚነም ጉደኞች ጳጳስ ተብዬ እግዚአብሔር መላ ይበላቸው
@TegadidAntine
@TegadidAntine 4 ай бұрын
ወደሚ በወነት ትልቅ ትምህርት ነወ የወሰድኩት ግን እኔ ያለውበት ቡታው ይከብዳል እና እመኝታዬ ላይ ተቀምጭ ነው ፅሎት የማደርገው ችግር አለው ከቻልክ በወሰጥ መሰመር ብትነግርኝ ምን አድርጌ መፀለይ እዳለብኝ❤❤❤❤
@EskinderGebreyohannes
@EskinderGebreyohannes 4 ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ደመወዝ አልፈልግም ብለው በነፃ የገሙን ዳቤና መቁነን ብቻ እየተመገቡ የሚያገለግሉ ድንቅ የበቁ ታታሪ አባት ናቸው::
@chuchu-hl2xk
@chuchu-hl2xk 4 ай бұрын
ለራሱ የስልጣን ጥማት ሲል የኦሮሞን ህዝብ መቀስቀስ ሼም ነዉ።አይ አቡነ ሩፋኤል አንተ እኛን ወከልከን ግን???
@meazasemereab7296
@meazasemereab7296 4 ай бұрын
❤️❤️❤️Kale❤️❤️❤️ hiwet ❤️❤️❤️yasmalna ❤️❤️❤️
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 4 ай бұрын
ቸሩመድሀኔአለም ደጉንቀን አምጣልን😢😢😢😢
@aynalemmersha9001
@aynalemmersha9001 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው። ምን አልባት ዋቃ ጉራቻ ጠርቷቸው ይሆን?
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 4 ай бұрын
በጣም እኚህ አባት ይለያሉ
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
🥰🥰🙏
@leuoladdis
@leuoladdis 4 ай бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር የቅር ይበለኝና እኒህ የአርቶዶክ ልጆች አባት አይደሉም ሊሆኑም አይችሉም ምክንያቱም በሲአይ ኤ ሰይጥነው በመሐል የገቡ ተኩላዎች ለመሆናቸው የፍስሐ የዜን መፅሐፍ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵየን ማየት መልካም ነው
@Buzunash417
@Buzunash417 4 ай бұрын
Qalee hiwoot yasemaleen wendimochachin🙏 langi abatim egzaber lebonaa estachoo 🤲😭😭😭geen atisadebu ketechale endimekeru enadergi enjii sedeb egzaberin maskefat new wulachenem leniregaga yigebal hit wendimochee ❤❤❤orthodoox tewhidoo lee zelalem tinoralechii🤲🤲🤲
@WaseGizaw-zt2oo
@WaseGizaw-zt2oo 4 ай бұрын
አባቶቻችን እባካቹ አንድ አርጉን
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 4 ай бұрын
እውነትህን ነው ወንድሜ ባሮክ አይናችንንን አናነሳም።
@yafet-2
@yafet-2 4 ай бұрын
አምላካችን ሰላም ያውርዲልን ለእምነቱ እጂ ለሆዱ ያደርን እሱ ያፅዳልን እሱ ምን ይሳነዋል ይሄ ብሄር ይሁንልኝ ብሎ የተወለደ የለ እሱ እደፈቀደ ነው እጂ
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 4 ай бұрын
አቡነ አይባሉም የሞተ ህዝብን ቆጠረ።
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 4 ай бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Geta Hoyi Le Hagerachin Ethiopianina Le Hizibuw Selamun Lakeyin Mareyin Yikir Beleyin Eraralin 🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 4 ай бұрын
Leuelachuime Kala Hiyewoitne Yesamalne
@AkilogYitbarek
@AkilogYitbarek 4 ай бұрын
ዮሐንስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንዳትሰናከሉ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። ² ከምኵራባቸው ያወጡአችኋል፤ ከዚህ በላይ ደግሞ የሚገድላችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል።
@tarikuashagire2804
@tarikuashagire2804 2 ай бұрын
አባታችን አባገብረ ኪዳን በእድሚ በጸጋ ይጠብቅልን መድሀኔአለም ከጎጠኝነትና ከሙሰኝነት መሪወች እግዚአብሄር ያንጻን አሜን
@tarikuashagire2804
@tarikuashagire2804 2 ай бұрын
ቤተክርስቲያኒቱ ምንም አትሆነው ጠባቂዋ ሰማያውይነው መሪዎቿ በሳሳቱም ግን ቅጣቱ ከባድነው
@alemgetachew1618
@alemgetachew1618 4 ай бұрын
እሳቸው እኮ ሀይማኖቱን ረስተው ሰተት ብለው ፓለቲካ ውስጥ ገብተዋል፣ ህዝቡን ከቋንቋችሁ ውጪ እንዳትሰሙ የሚሉ ጉድ ናቸው እኮ ሲጀመር ጥፋቱ የሳቸው ሳይሆን የሾማቸው ነው በየሄዱበት አውደምህረት የሚናገሩትን ሰብስቦ ማዳመጥ ይበቃል ስለእሳቸው ለማወቅ በጣም ልብ ይሰብራል
@danbole1233
@danbole1233 4 ай бұрын
ድሮ ጀምሮ ቦርጫም ቄስ …ወዘተ። አላምንም።
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm 4 ай бұрын
መንግስት በሃይማኖት ውስጥ ጣልቃ የማይገባ ከሆነ አባቶችን አትወጡም አትገቡም ባዩ ታዲያ መንፈስ ነው?????አይጠቅምም ለማንም
@tarikuashagire2804
@tarikuashagire2804 2 ай бұрын
ቢተመቅደሱ በሙስና ስለጎደፈ እግዚአብሄር መሪወችን ይምረጥ አሁን እውተኛ አባት ማን እንደሆነ የሚአውቀው እግዚ አብሄርነው
@Kirubeltsegay
@Kirubeltsegay 4 ай бұрын
በእውነት የቤተክርስቲያን አጥር ግንብ ይሆናል ተብሎ እየታዩ የግል ጥቅም አሰከብሩልኝ የሚል ምልጃ ነው በታቦቱ የተነገሩት በእውነት የቤተክርስቲያን እውቀት የላቸውም የእኔ ሳይሆን የእግዚአብሔር ሀሳብ ይቅደም ነው የሚባለው
@ዘተዋህዶ-ጠ1ሰ
@ዘተዋህዶ-ጠ1ሰ 4 ай бұрын
መመረጡንይመረጡ ከዚያስ?መንብለዉ ሊሰቤኩ?ምንሊሉን?መንግስትህ በሰማይ?ወይስ በኦሮሚያ?ሰማይና ምድርንማን ፈጠረ ብለዉ ሊያስተምሩን?ለማንኛዉም ፍርድ ከቤተ እጀምራለሁ ይላል ቃሉ፡ፍርዱንከርስዎ ሊጀምር ይሆን?በማን ስም የፈቱ ይሆን ?ቄሳርና ክርስቶስን ያለዩአባቶች አሉንማለት ነዉ?ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ የዚህ ሁሉ እልቂትመነሻ እናንተ መሆናችሁን ገለጠባችሁ ግን የቋን ቋ መከ ፋፈል መንስኤ ምንእንደሆነ አዉቀዋልአሁንም የክፋት ትብብራችሁንየማያግባባ ቋንቋ ፈጥሮ ይበታትናችሁ አይአባት? ጣሪ የናንተን ነገርማ ቤቱን መነገጃ ?ፈጣሪ ሃሳባችሁን ብትንትን ያርገዉ!!!! እኛንምይቅር ይበለን!!!!!!
@tarikuashagire2804
@tarikuashagire2804 2 ай бұрын
አቡኑን ተዋችው አለማዊ መሆናቸው አያስደንቅም ይሁዳ ከ12ቱ ሀዋርያት መካከል እንደተጋለጠ ሌሎቾም በደብቅ የሚኖሩ ብዙ አስመሳዮቾአሉ ግን ይጠራል ቀኑ ሲደርስ
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 4 ай бұрын
ጳጳስ ዘር የለዉም። ሩፋኤል የሚባል ሊቃዉንት አባቶች ጳጳሳት መሐል የገባ ይሁዳ አምሳያ ያለዉ ነዉ። እግዚሐብኤር ለቤቱ ቀናተኛ ነዉ። በጎቹን ለአዉሬ አይሰጥም። ቸር እረኛ ነዉ። እነፀልይ።
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 4 ай бұрын
አንሰማማም ኦሮምኛ ተርጉመው
@sisayassefa-yb8en
@sisayassefa-yb8en 3 ай бұрын
Original video የት አለ የምናገኝበትን link አስቀምጥልን
@AndinetTigre
@AndinetTigre 3 ай бұрын
አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው እኛንም በፀሎቻቸው ይጠብቀን
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 4 ай бұрын
እኪ የክርስቶስ ልጆች ከመከፋፈል አድኑንን ኦሮሞ ሁሉም የእግዚአብሔር ልጅ ሁኖ ሳለ ዘረኝነት 😢😢😢አንተ ፍረድ እግዚአብሔር ሆይ 🙏🙏🙏
@asterzeleke-t5s
@asterzeleke-t5s 4 ай бұрын
ኧረ አባት ለህዝበ ክርስቲያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምን አስበዋል?ለፅድቅ መፋቀርና መፈቃቀር አይሻልም ወይ?ለበጎች እረኞች አይደላችሁም ወይ?
@asfawbono8250
@asfawbono8250 4 ай бұрын
ምኖት ያኬሳሃ አትመኝ ክፉ የመንጋ እሬኛ ስሌሆን ለመንጋ የማትጬኔቅ መንጋው የማትራራ ስሌሆንክእግዝአቤሔር አይሴጥህም እኛም እንዳይ ሰጥህ እየፀሌይን ነው እግዝአቤሔር ቤውስጥህ ያሌውን አስቄድሞ ያውቃ ለቴኩላ ቤጎችን አይሰጥምና አሜን
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 4 ай бұрын
ሩፋኤል ታመዋል። ከባድ የአህምሮ ሕም ላይ ናቸዉ። የእግዚአብሔር መንፈስ ርቋቸዋል። ፀበል ይግቡ። ኦሮሞእንዲህ መቀለጃ መነገጃ ይሁን??
@YohanesTerefe
@YohanesTerefe 4 ай бұрын
ሩፋኤል ዘረኝነት የተጠናወታቸው ምን ይባላል ከአንድ ጳጳስ የማይጠበቅ
@Hagere2184
@Hagere2184 4 ай бұрын
ሩፋኤል ቢመረጥ ክርስቲያን አስራት በኩራቱን ለገጠር አብነት በመስጠት የአራት ኪሎን መዳዬ ሙፃት ባዶ ማድረግ አለበት
@wendesenkabeta1936
@wendesenkabeta1936 4 ай бұрын
የአባቶችን ለአባቶች...
@halasaade8338
@halasaade8338 4 ай бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
😢
@habtamumamoleben1365
@habtamumamoleben1365 4 ай бұрын
Abba Rufaa'eel nagummaafii akkas isaan raasaa jamaa. Qalbiitti deebh'aa jedhaanih adaraa.
@demissielegese4959
@demissielegese4959 4 ай бұрын
Amantaan ilma namaa hundaaf malee saba tokkof hindhaabanne siyysatu saba tokkof qofa dhaabata siyaasiinifi amantaan gargari
@demissielegese4959
@demissielegese4959 4 ай бұрын
Abuuna Rufaa'eel Waaqayyo siyaasa sagnii lakkawuu keessaa isin baasee lubbuu ilima namaa hundaaf waliqixa akka yaaddan Goofta` Iyasuus kirstoos qalbii amantaa afuura qulquluu isiniif haakennu
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
Dhuga ket 🙏🙏 gosumaf amanitan wolin hin demu 🥰 tokko kesa filachutu baribachisa🙏
@EOTC_React
@EOTC_React 4 ай бұрын
​@@demissielegese4959🙏🙏
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 4 ай бұрын
ሩፋኤል ሹመት ከፈለገ ለምን ወደ ፖለቲካው ላሽ አይሉም የዚህን ሰውዬ መስቀልስ የሚሳለም ምእመን አለ ?
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 4 ай бұрын
ኦሮሞ ለሀይማኖቱ ይሞታል ።ዘረኝነትን ያወግዛል ።
@fikrubelay5033
@fikrubelay5033 4 ай бұрын
አይይይ😢😢😢😢
@birehanumola9099
@birehanumola9099 4 ай бұрын
Ewnet betam yemiyasafru abat nachew fetari ykrybelachew
@tadlowendante7102
@tadlowendante7102 4 ай бұрын
አይ አባ ገብረ ኪዳን ይሕን ትምሕርት ከሑለት አመት በፊት ነው ያስተማሩት ውሸት አታቀነብር
@alifoayichew9846
@alifoayichew9846 4 ай бұрын
ኦሮሞ የሀንክ ሁሉ እነ ከልባውን ሩፋይን ቨነቀሲስ በላይ መኮነን አይን እዩ ።
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 4 ай бұрын
qale.hiwet.yasemalen❤❤❤❤
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 4 ай бұрын
Egiziyabehere libi yisitoti hayimanoto zerighineti ayisebikim fetari yimaren
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 24 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН