በኢየሱስ ስም የመጣው ሰው ሰራሹ ማሽንና የዚች ዓለም ፍጻሜ......ይቺ ዓለም ወዴት እየሄደች ነው?

  Рет қаралды 102,425

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Күн бұрын

Пікірлер: 318
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እርጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልልን🙏🙏🙏
@etsubdinkbekalu
@etsubdinkbekalu Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን ❤
@elsayimer1448
@elsayimer1448 Жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም አሁን ያሳየህው እየሱስ ነኝ ባዩ ቲክ ቶክ ላይ ምርት ቪዲዬ ላይ አለ ልጄ አሳይቶኝ ይሳለመው ነበር እና አንድ ቀን ቀፈኝ ለልጄ እዚህ አፓድህ ላይ ምንም ምስል ብታይ አትይ አትሳለም ፌክ ነው አልኩት ዝም ብዬ ስለቀፈኝ ብቻ አሁን ስሰማ ገረመኝ በስመአም በጣም ነው የደነገጥኩት እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን እዩአቸድው በተቻለ መጠን እንደው እንዴት ከባድ ጊዜ ነው በስመአም የበለጠ ደሞ አሁን የናተን ስሰማ አስረዳሃቸው ትንሿ ደሞ እስክሪን ሴቨር አርጋዋለች ደነገጠች ብቻ ግን ጉድ ነው እናት በርቱ እግዛብሄር ይስጣችሁ
@alemyosef3199
@alemyosef3199 Жыл бұрын
ለንስሃ ሞት አብቃኝ ጌታዬ
@ayinadisadmasu
@ayinadisadmasu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ Жыл бұрын
👌👌👌አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር መጨረሻችንን አሳምርልን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን 🙏
@melkammelkam9554
@melkammelkam9554 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 7💔💔💔
@biskut6932
@biskut6932 Жыл бұрын
አባቶች የሰባክያን ከዘረኝነት የፀዳ የወንጌል ትምህርት ስበኩ የማገዳደለሰ ስብከት ይቅር
@lidiazappia640
@lidiazappia640 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከመንገድህ እንዳንሰት በሀይልህ ጠብቀን ። ይቅር በላቸው አግዚኦ መሀረነ ክርሰቶሰ ምን አመጣብን ዳቢሎሰ ? አሰተዋይ ልቦናን ሰጠን ። ሊቀ መምህራን እግዚአብሔር ይሰጥልን አሰቀድመን መሰማታችን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በእውነቱያሰደነግጣል ። የባሰአታምጣ አሁን ነው አምላኬ ፈጥነህ ገሰፅልን ሰው ደካማ ፍጡር ነውና በቶሎ ድአሰልን ። መንጋዎችህ አንዳይበተኑበህ በምህረትህ አሰበን ። አሜን (3 )
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
መምህረየ መምህረየ ናይ ተዋህዶየ ወተሃደር ቃል ሂወት የስማዓለይ ክቡር ሓወይ ቃልልልልል ሂወት የስማዓለይ ዓስቢ ቅዱሳን ይሃበለይይይይይይ🙏🏾💠⛪😭💐💐💐💐💐🕊️🌍💐🇪🇷
@EmbatSebahat
@EmbatSebahat Күн бұрын
ቃለሂዎት ያስማለን መምህራችን እግዛብሔር እንድሁ አይተዎንም እና እንደነዚህ አይነት መምህሮቻችንን ያብዛልን .
@MedhanitAgezew
@MedhanitAgezew Жыл бұрын
Egezabeher hoye agerachen tebekelen Abatachen kalhiwot yesemalen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@AlemSurra
@AlemSurra Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማለን መምህራችን!!!
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ልባችን ካተዳፈነ በስተቀር እኮ ፈጣሪን ፈጠርነው እያሉን እኮ ነው የእጃቸውን ስራ ትክክል ነው ብለን እንደንቀበል ይህም ማለት ጣኦት ማሰመለክ ነው፡፡ ክርስቶስ ሆይ ታደገን! ከማይናገር ጣኦት ወደ ሚናገር ጣኦት ቀይሮ አመጡት ዲያብሎስ እግዚአብሔር ይገስጽህ!!! የተመረጡትንም እስኪያስት ድንቅን ስለሚያደርግ አይደንቅም! ታደገን የአብ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ሆይ ታደገን ይህንን እየሰማንና እያየን ላለነው ልጆችህ ከችግች በላይ አድረገን!!!! አሜን!
@mekonnenabera9532
@mekonnenabera9532 Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እማኝ በመሆኔ ኮርቻለሁ ቃለህይወት ያሰማልን።
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 Жыл бұрын
እጅግ እናማሳግናለን ማምራችን ❤️❤️❤️
@አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ
@አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ Жыл бұрын
እግዚኦ ተስአለነ ወልደ እግዚያብሄር 😢😢😢😢😢😢
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
መምህሬ የምወድህ የማከብርህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ከዚህ ነገር ይሰውረን😢😢😢😢ለንስሃ ሞት አብቃን ወይኔ ጉድ አይሰማ የለም😢 ቀኑ ቀርቦል እንደው ስደትም አያስፈልግ ሳስበው ወገኖቼ
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu Жыл бұрын
ምን ይሁን ላይክ አንዴ ብቻ ሆነ..መምህራኖቻችን ሊቀ መላአክቱ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን ...
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 Жыл бұрын
❤kale hijwet yasemalin❤
@liya7235
@liya7235 Жыл бұрын
መድሀኒአለም ክርስቶስ ከእቅፉ አያውጣችሁ አያውጣን አሜን አሜን አሜን
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
ሃሰተኛዉ ክርሰቶሰ 666 አቤቱ ጌታሆይ ትንቤቱ ሁሉ ሊፈፀም ነዉ የሃንሰ አራእይ ትንቢት ደረሰ ፉካሬ እየሱስ ላይ የምንሰማዉ ሁሉ አየሆነ ነዉ 💔💔
@zewedneshreba3138
@zewedneshreba3138 Жыл бұрын
እንዴት ነው እባካችሁ ወዴት ወዴት የፈጠረንን ንጉሥ እርሱን እንፍጠር አሉ ኧረ ቅዱሱ እግዚአብሔር ኧረ ቶሎና እስከ መቼ ነው ተሳቀንና አዝነን የምንኖረው የምወድህ ንጉሥ ቶሎ ና ቶሎ ና ቶሎ ና
@sarajungo6499
@sarajungo6499 5 ай бұрын
Kedus Michal yetabekan Yameshaten geze yatekelen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 Жыл бұрын
Kalehewoten yasemalen memehirochachen erajem edema ena xenane yadelelen Egziabher amelake ❤❤❤❤❤
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የትንብቱ መፈፀሚያ አያድርገን ይህን ክፉ ዘመን በንስሀ ሆኖ መሻገር እራሱ ትልቅ የነብስ ተጋድሎ ነው መድሀኒአለመ አሻግረን አባት ሆይ
@adebebechebezabih3382
@adebebechebezabih3382 Жыл бұрын
ዳቢሎስ ክንፉ ይሰበር መምህር እንደ እርሶ አይነቱን
@አርሴማ-ሰ9ረ
@አርሴማ-ሰ9ረ Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏እግዚአብሔር ይህን ጊዜ የምናልፍበትን ጥበብና ማስተዋል ይስጠን በእምነታችን ያጽናን🙏
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 Жыл бұрын
አድነኘ አምላኪ ጥላት አዳይጥለኘ የዘመኑ ፍፃሚ ምልክት አበቃ 😢😢😢
@AmenyunAmen
@AmenyunAmen Жыл бұрын
አቤቱ፡ጌታ፡ሆይ፡አድነን፡ድረስልን፡መምህሮቻችን፡ቃለህይወትን፡ያሰማልን፡የአገልግሎት፡ዘመናቹን፡ያብዛልን።
@almazanagaw5185
@almazanagaw5185 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@konjo7249
@konjo7249 Жыл бұрын
መምህራቺን ቃለህይዎት ያሠማልን በፀጋ እግዚያብሄር ይጠብትልን በርቱልን እኛም እየሠማን እንነቃለን😍😍😍😍😍😍😍😍
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በሃይማኖት በምግባር አፅናን የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን።
@edensolomon5057
@edensolomon5057 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እድሜ ይስጥልን
@Mndayenesh
@Mndayenesh 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ለንሰሃ ሞት ያብቃን መጨረሻችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ክርስቶስ
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያስማልን 🙏🏽 እጅግ ግሩም ትምህርት ነበር እግዚአብሔር በምህረቱ ለንስሓ ያብቃን🙏🏽
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ መምህር ሰለሞንን አይቼ ማለፍ አልችልም።
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v 6 ай бұрын
ዘንዶው አፉን በኀይል ከፈተ ስድብንም ተሳደበ ይሄ ስድብ ነው።😊😊😊
@እሙ-በ6ፈ
@እሙ-በ6ፈ Жыл бұрын
የኔ ውድ 🥰 መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እንዳንተ አይነቶን ያብዛልን አሜን🙏
@yemaryoseph3914
@yemaryoseph3914 Жыл бұрын
መምህር ቃለምልልሱ ሕይወት ያሰማልን በፀጋ ያቆይልን በርቱ እግዚአብሔር ለስጋ ወደሙ ያብቃን አሜን
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
ሰው ሰራሽ ማሽንን ለሚያምን መጨነቁ አይቀርም ግን ኢየሱስ ክርስቶስ በቃሉ ተናግሯል የጥፋት እርኩሰት ሲመጣ ስታዩት አንባቢው ያስተውል ተብሏል፡፡ ምስል ቀርፀሕ አታምልክ ያለውን የተቀበለ ማንም አያምነውም ስለዚህ አምላክ ስራው ድንቅ ስለሆነ የማያስፈልገንን ነገር እንዳናመልክ ትልቅ ትምህርት የሚሰጠን አምላክ ነው ቅዱስ ቃሉን የሚያነብ ሰው ይህ ትንቢት ሊፈፀም ግድ ነው፡ለማናውቀው እስከ አሁን እውቀት ለሌለን ቃሉን ለማናነብ በዘፈቀደ ለምንነዳ ትልቅ ትምህርት ሊሰጠን ስለሆነ አምላክ ተዓምሩን የገለፀበት ዘመን ነው እላለሁ፡፡ እንኳን ምስል ይቅር እና በቅርቡ ክርስቶስ ነኝ ያለ ባለትዳር የልጆች አባት እየተሰገደለት አይተናል፡፡ እንኳን ምስል ስለዚህ አምላክ እያጠራ እያጠራ እምነታችንን በትክክል እያወቅን እንድንሄድ ቃሉን እንድናዳምጥ ቃሉን እንድናነብ ያደርገናል መደንገጥ ምንም አያዋጣም፡፡ የእውነት አምላክ ሰማይና ምድርን የፈጠርክ አምላክ በእምነታችን እንድንጠነክር በየጊዜው ታስተምረናለህ እኛ ግን ገና ምንም ስለማናውቅ እርዳን አማኑlኤል አንተ እውቀቱን ጥበቡን ስጠን ለቃልሕ እንድንገዛ አድርገን፡፡
@birukmechal4398
@birukmechal4398 Жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ÷ ጤና እና የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን፡፡
@belayneshabebe7632
@belayneshabebe7632 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እንደዚህ ዘመኑን የዋጀና አንቂ ትምህርት ያስፈልገናል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ካልተጠነቀቅን መጪው ጊዜ አስፈሪ ነው
@SurafelDinku
@SurafelDinku Жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@thewodrosabosh5848
@thewodrosabosh5848 Жыл бұрын
10q orthodox family 10q to of them 10q my brother
@ferahywotgetachew4344
@ferahywotgetachew4344 Жыл бұрын
😢እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን ዘንድ በፀሎት እንትጋ
@haileselassieayele4699
@haileselassieayele4699 Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ደርሷል አቤቱ በሰማያዊ መንግስት አስበን
@dgtube8511
@dgtube8511 9 күн бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ፡፡ እንኳን ለብርሃነ ጥቅምቱ በሠላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን!! ጥምቀት በቅዱስ አባታችን አዳም አማካይነት ወደሰው ልጆች የተላለፈው ጥንተ አብሶ በልዑል አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት መሠረትነት ተደምስሶልናል፡፡እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል ደስ ይለናል፡፡ነገር ግን የመስቀሉ ጠላቶች በጠላትነት መነሳታቸው አይቀርም፡፡በዚህ ዘመን የተመረጡትን እንኳን ሣይቀር የሚፈታተንበት ወቅት በመሆኑ የሐሰተኛው የዲያቢሎስ ደቀመዝሙሮች የሆኑት ይዋሻሉ፣ያታልላሉ በክፋት እየባሱና እያስባሱ ይሄዳሉ እንጂ በንሰሐ አይመለሱም የይቅርታ ልብ የላቸውም፡፡ከነዚህ ደግሞ ሽሹ ራቁ እንጂ ክፉ ሥራቸውን እያያችሁ ከቤተክርስቲያን አትለዩ ወደ ፈጣሪ አመልክቱ እንጂ ውዝግብ ውስጥ አትግቡ፡፡ የእግዚአብሔርን ትዕግስት የሚፈታተኑ ኃጢአትን ለዓለም ሕዝቦች በድራማ መልክ እያለማመዱ ሲሆን በዲፕሎማሲ ካልሆነ ደግሞ በግድ በኃይል ለመጫን የሚደርጉ ኃያላን ተብለው የሚጠሩ ደካማዎች የጨለማው ዓለም የመናፍስቱ ዓለም አምላኪዎች በሐገራችንም በአምልኮ ቦታዎችም ጭምር ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል፡፡"እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋት ርኩሰት በተቀደሰችው ሥፍራ ቆሞ ስታዩ አንባቢው ያስተውል" ፡፡ማቴ 24፡15፡፡እግዚአብሔር ይታገሳል ካልተመለስን ግን ያጠፋናል፡፡እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አላዋቂነታችንን አይተህ ልባችንን ወደ ቀናው መንገድ መልስልን፡፡አሜን፡፡
@andinatworku78
@andinatworku78 Жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ልቦና ስጠን
@melessekebie4563
@melessekebie4563 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማቹ እመቤታችን በምልጀዋ አትለየን አሜን።!!!
@meri147
@meri147 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 Жыл бұрын
Memeheratene kale heywte yasemalene end ersero yale enkue astemare yabezalegne 🙏❤️
@dimatube4847
@dimatube4847 Жыл бұрын
አረ ትውልዱ ጠፋ አቤት መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማን ቃል የለኝም
@sileshimamo9899
@sileshimamo9899 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 Жыл бұрын
መህራችን ቃልይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@mekdeshailu4670
@mekdeshailu4670 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@zteshome75
@zteshome75 Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ አንቺ ከለላ ሁኝኝ ጠብቂኝ እኔንም ልጆቼንም ከሀሳዊ መሲ ጠቢቂኝ ሀገራችንንም ከዲያብሎስ እስራት ታደጊያት ለንስሀ ሞት አብቂኝ
@biskut6932
@biskut6932 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንዳንሰናከል ጠብቀን ሰለ እናትህ ድንግል ማርያም አፅናን
@alemberihu5297
@alemberihu5297 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ትክክለኛ ከልብ በተግባር አጋላለፅ እናመሰግናለን እግዛቢሔር ያበረታልን
@yosefe5083
@yosefe5083 Жыл бұрын
አለሙ አምላክን በመጥላት ስካርን ተላምዷልና የቀኑ ማለቅን እያሳየን ነው ስለዚህ ሰው ሆይ ንቃ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ Жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ቻናል ነውና እባካቹ ቤተሰብ ሁኑ ዘመንን ሲመረምሩ እንከታተል በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱ
@amanfreta9814
@amanfreta9814 Жыл бұрын
Memhr mesfn xega yebzhalka fetari❤🙏
@heybestieeeee
@heybestieeeee Жыл бұрын
መምህር እንዴት እንደምወድህ ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት ❤+++
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 Жыл бұрын
መምህር በጣም እግዚአብሄር ይስጥልን በተለይ ስለንነፍስ ያነሱት ትክክል ነው ይህ ይኞ ጊዜ ነው የመስማትና በተግባር ማዋል የእያንዳንዳችን ሐላፊነት ነው እናንተ ትጥራላችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@youshiindala9948
@youshiindala9948 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን ፫🙏🙏🙏
@betmariam3696
@betmariam3696 Жыл бұрын
Egziabeher yakeberlen 💚💛❤🙏🙏🙏
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ❤❤❤
@TomasYohanes-h1j
@TomasYohanes-h1j Жыл бұрын
ደስ እሚለው እግዚያብሔር ፈጣሪዬ በመሆኑ ደስተኛ እና አሸናፊ ነኝ ማንም ምድራዊ ሀይል ሊለያየኝ አይቻለዉም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ክፉ መንፈስ ለዘልአለም ከኔ ራቅ
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤ GOD BLESS !!! 🌳🌳🌳🌻🌻🌻🌹🌹🌹
@Hana_tube
@Hana_tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልብ ይስጥልን ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር
@Ye-Tsiyon
@Ye-Tsiyon Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ለእኛም ኣስተዋይ ልቦናን ይስጠን
@ደሐክ
@ደሐክ Жыл бұрын
k 🎉🎉🎉🎉ዐሀ😊፣9😊ፕል9ሞሞ😊😅😊😊😅😊😅😅😅😊😊😮😊😊😊😊😅😅😊😊😊😅😅😱😊😒😅😅😅😅😓😅😊😓😊😒😅😒😓😅😅😊😊😅😅🤕😊😊😅😅😊
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Abet AMLAKE hoy maren😢😢😢😢
@TeslaOne-mr7tn
@TeslaOne-mr7tn Жыл бұрын
መልካም የሆነ መልእክት ነው።ጋዜጠኛው ጣልቃ እየገባሕ ሀሳብ እትምራ ሊናገር የፈለገውን እያቋረጥከው ወደአንተ ሀሳብ እየመራህው ነበር አስተካክል።
@youshiindala9948
@youshiindala9948 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ማስታዋልን አድለን በመገድክ ምራን አታጥፋን እግዚዓቤሔር ሆይ ማረን 🙏🙏🙏
@halimaalshamsi1426
@halimaalshamsi1426 Жыл бұрын
Ehunet new memeher ❤❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤🙏❤አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ቆርቦ ከማፍረስ አምኖ ከመካድ አንተ ጠብቀን አባት ሆይ ከእቅፍህ አታርቀን እኛ ደካማ ነን አብሶ እኔማ የሚጠቅመኝኖ ትቼ የሚጎዳኝን ሳስብ ስመኝ የምኖር ከንቱ ፍጥረትህ ነኝ የሥም ክርስቲያን ነኝ 😢😢😢😢በዚህ ህይወት መኖር ሰልችቶኛል ግን መዉጣቶ አቃተኝ አግዘኝ አባት ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን😢😢😢😢 በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹህ በሀዛብ ሀገር ሆኘ ፈተና መቆቋም ያቃተኝ የጠፈሁ ደካማ እህታቹህ ነኝ😢😢 ነኝ፣?
@adenogetahun1962
@adenogetahun1962 Жыл бұрын
Kale Hiot Yasemalen
@ameleworkeyadonebse
@ameleworkeyadonebse 7 ай бұрын
ምንም አጠራጣሪ አይደለም አምሉኩኝ ማለቱ አኔ ክርስቶስ ነኝ ሊል ይችላል
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@edenhabeshawit924
@edenhabeshawit924 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎት እንበርታ
@wedinashi3888
@wedinashi3888 Жыл бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏💒💚💛❤🌺
@SerawitTadesse-dw6vz
@SerawitTadesse-dw6vz Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ልጆች በርቱልን🙏
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሀሳባቸዉን ከንቱ ያድርገዉ፣ ብለዉ ብለዉ የጉግል ክርስቶስን አመጡልን? ? ?
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር ይበላቸው በዚ ዘመን እናንተን የመሰለ አስተማሪ ያብዛልንና ትውልድ ይዳን!!
@gdysguhdteyc9654
@gdysguhdteyc9654 Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰመልን መምህር
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@samitesfaye3065
@samitesfaye3065 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አሁን አደረኩ እባካችሁን አድርጉ።አንዱ ትግል ይህ ነው።
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ መንፈሰ ቅዱሰን ያላብሰልን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ውድቀት ለዳቢሎስ መምህሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ለንስሐ ሞት ያብቃን
@BilenFre
@BilenFre Жыл бұрын
amen
@elizabettesfaye2451
@elizabettesfaye2451 Жыл бұрын
አጀግ ድንቅ መምህራኖቻችን የዓለሙ መሪ መደሃንይ ዓለም ከፍ ያርጋቸሁ. አውቀታቸሁ ይደንቀኛል
@alemekidane5192
@alemekidane5192 Жыл бұрын
የኔውድ አባት እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን
@wendwesenminalu9566
@wendwesenminalu9566 Жыл бұрын
በአጋዕዝተ ቅድስት ስላሴ ስም፣ በወላዲተ አምላክ ስም፣ በሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብራኤል ስም ይህን ሰዉ ሰራሽ ቁስ እቃወማለሁ፡፡ ስረመሰረቱ ከቅድስት አገር ኢትዮጵያ እንደጢስ በኖ እንደ አመድ ይበተን፡፡ የካቶሊኩ ሊቀጳጳስ የክህደት ሴራ ነዉ፡፡ ከእግዚአብሄር ያልሆኑ ይቀበሉታል፡፡ ላይኩን፣ ላይኩን፣ ላይኩን፡፡
@እማሆይወለተሃና
@እማሆይወለተሃና Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም አስተዋይ ልቦናና ይስጠን እናመሰግናለን መምህራኖችን
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen memher egzabher tsegu yabzaleh. Edema tenahen egzabher yarzemeleh. Ema amlak tetebekachu hulachum 🙏🙏🙏
@zewdityitbarek6976
@zewdityitbarek6976 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መጸለይ ነዉ ጌታ ማሰተወልን ይስጠን።
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 148 М.
የፀሐይ መጥቆር የጨረቃ ደም የመልበስ ዘመን እየመጣ ነው
48:53
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 49 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ጉድ ነው ሰው ሰራሽ ሚስቶች ተመረቱ  ይቺ ዓለም ወዴት እየሔደች ነው
42:09
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 56 М.
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 185 М.
በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል
51:19
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 129 М.
ዳግማዊት ባቢሎን ተገለጠች አሜሪካ ሰው ሰራሽ ምጽአት ልታደርግ ነው
47:28
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 80 М.
በድንግል ማርያም ዘላለማዊ ድንግልና ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች የማያዳግም መልስ
50:08
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 69 М.
ይህንን ድንቅ ነገር ሳታዩ እንዳታልፉ....እመቤታችን ድንግል ማርያም የቆመችበት ስፍራ
24:36
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 63 М.
"ለወንጌላዊ" ያሬድ የስህተት ትምህርት የተሰጠ መልስ
47:55
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 30 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН