🔴 በአእላፋት ዝማሬ ላይ ምን ተፈጠረ " በጣም አዝነናል " ለምን ይሄን አሉ

  Рет қаралды 35,626

NaKi React

NaKi React

Күн бұрын

በአእላፋት ዝማሬ ላይ ምን ተፈጠረ " በጣም አዝነናል " ለምን ይሄን አሉ #ethiopia_orthodox_tewahedo
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Thank you for watching and subscribe to our channel for more reaction videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
:t.me/eot_react0
#mahteb media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ১৫০
#Samuel Asres | Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews
Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA Y৪ ২১৫ ২২৪
#Quanquayenesh Media
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham#eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #০৮৭৭২ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #ナ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile # /ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #۸۶۲۷° #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #NC_Њ #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #ナヤ *#Yeneta_Tube_official #৭১৫০১_१९.९ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #৯৫৮৮ #০১০- #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
#eot_react
X
Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ৯৯৫ ৫८०, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ४९ ९,
ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ንያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
#yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #NC_Њ #today #henok_haile #ethiopiannews #ナ
mahteb media, Donkey Tube, + - Mahtot
Tube, Nisebiho Mezmur - 7 Samuel Asres I Official Channel, yekidusan zekere ९५९१ ዝክር,ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi,+ ৮০৭ Bete Rama, 21 MEDIA ۶۲ ৮১৫ ሚዲያ, Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ,ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media, EOTC TV, Mahibere Kidusan, masresham, አማኑኤል,አማኑኤል,ስንክሳር ዘወርኃ ግንቦት 28,
#ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian
news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ৯৮৮৫८° abel birhanu abel news ethiopia: ÔNG diakon henok haile ethiopia- Њ feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ९८ ५९৮ ৯৯৯ yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Himamat ሕማማት ሙሉ ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ live ሕማማት ክርስቶስ ሕማማት ክፍል 1 ሕማማት መግቢያ eotc tv ልደታ ማርያም ashruka Et news The book of enoch መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ መፅሀፈ ሄኖክ Yonas moh Upwork ethiopia ምን ልስራ ሲኖዶስ መግለጫ ዳግም ትንሳኤ ethiopian news daily amharic news esat tv tigray tv news ৯১৯৭৫ መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ ኤልዛቤል ማን ናት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት abiy ahmed eot react

Пікірлер: 86
@BourteHeth
@BourteHeth Ай бұрын
እኔም በጣም አዝኛለሁ የያዘንኩበት ምክንያት ደግሞ ይህ የመሰለ የመንግስተ ሰማያት መግቢያ መዝሙር ቦታው ላይ ሆኜ ባለመከታተል እና ባለመዘመሬ ነው ስደት አይኑ ይጥፋ ስደት ላይ ያላችሁ እህትና ወንድሞቼ እግዚአብሔር ሁላችንም ለቤቱ ለሀገራችን ያብቃን አሜን
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 Ай бұрын
እኔ ግን በተቃራኒው ነኝ! ሀገራችን የሚያስፈልጋት እና ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የሚወደው ይሄ Show አይደለም! ልመና ነው፡ እግዚኦታ!! አቶ አብይ አህመድን እና እነዛን የሀሳዊ መሲሁ ክርስቶስ መንገድ ጠራጊ ጴንጤዎችን ያናደድን እና ያሸነፍን መስሏቸው ሁሉም ከየ ቤቱ ነቅሎ ወጥቶ Show አሳየ፡ አንዳንዱማ የጭፈራ እና የጩኸት ጥማቱን ሊወጣ እንጂ ሊያመልክ አልሄደም፡ ይሄኔኮ መርቅኖም ሰክሮም የሄደ ይኖራል፡፡ የኛ ጌታ ግን ይህንን አይቀበልም፡ ለሀገራችንም ጠብ የሚል ነገር አይኖርም፡፡ እግዚኦታ ቢያካሂዱ ኖሮ ጌታችንም ልመናቸውን ይቀበል ነበር!!
@kongitgizaw3853
@kongitgizaw3853 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!!
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ 29 күн бұрын
አሜን፫ እኔ ግን እንኳን ተሰደድኩ ምክንያቱ ባልሰደድ ሃይማኖቴ በደንብ አያውቃትም ነበር ተመስገን መሰደድየ ለበጎ ነው❤❤
@meazakefeni678
@meazakefeni678 28 күн бұрын
አይዞኝ እግዚአብሔር የልብን ያያል
@yimerzelalem6386
@yimerzelalem6386 25 күн бұрын
እፐግዚአብሔር በሠላም ያድርሠን እና ለ2018 ፈጣሪዬ ጸሎቴን ሠምቶ ከሠጠኝ ባለቤቴ እና ፈጣሪ ባደራ ከሠጠኝ ልጆቼን ይዤ ለመሳተፍ ፈጣሪ ይርዳኝ ጸልዩልኝ። ድንቅ አምልኮ።
@AyalneshAssefa-e2z
@AyalneshAssefa-e2z 28 күн бұрын
ተባረከ ምርጥ ዝግጅት ነው ኦርቶዳክ ተዋህዶ ምድርን በሞላ ይውረስ አሜን
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Ай бұрын
ለወንድም ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ ‼‼‼‼ የጀመርከው ስራ ብርሃኑን እያየን ነው 👏👏👏👏 በጣም አመሰግንሃለሁ ተባረክ 👏👏👏👏👏 አስከ ቤተሰቦችህ 👏👏👏 እግዚአብሔር 🙏🙏🙏ስምህን በወርቅ ቀለም ይፃፍልን. አሜን ፫ 🙏🙏🙏 በጣም ግሩም ነው ይሄን ሁሉ ህዝብ ወደ እውነት ማ ምጣት ቀላል አይደለም 👏👏👏👏 እንኳን ደስ አለህ ምርጥ ስራ ሰርተሀል አመሰግናለሁ በድጋሚ 👏👏👏👏 እልልልልልል አንተ ላይ ሆኖ ይህን ሀሳብ ያፈፈለቀ እግዚአብሔር ይመስገን ። 🙏🙏🙏🙏 ኦርቶዶክሳዊ ያን ከሌሎች ጋር ባለ መጨቃጨቅ ክብራችንን ፣ 👏👏👏ሐይማኖታችንን ፣ 👏👏👏እናስከብር ታምራላችሁ እወዳችሆለሁ 👏👏👏ፍቅር ያሸንፋል ፍቅሩ ሲገባቸው ወደ እውነት ይመጣሉ 🙏🙏🙏🙏🙏 በእግዚአብሔር ስም መደነስ እውነት አይደለም 🙏🙏🙏 አናታልለውም 👏 የልብ አምላክ ነው ሁሉንም መርምሮ ያውቃል ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏 በተረፈ ሁሉም ምርጥ ነው አቅራቢው ወንድማችን ተባረክ ምርጥ ነው 👏👏👏👏 አመሰግናለሁ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 29/4/17
@HirutSeyoum-c7p
@HirutSeyoum-c7p 28 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር ዲያቆን ሃይሌም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ተባረክልን
@yimerzelalem6386
@yimerzelalem6386 25 күн бұрын
ኦርቶዶክስ የሠላም የ ፍቅር የ አንድነትን... ተምሳሌት።
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 26 күн бұрын
ውይ ሲያምር አልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ኣሞኝ ነበር ኣልጋ ላይ ሆኘ ነው ያየሁት አውነት ቀናው ቀናው❤❤❤❤
@TesfaDege-n6h
@TesfaDege-n6h 29 күн бұрын
ዲያቆን ሄናክ እድሜህን የብዛልን
@Beza-f2k
@Beza-f2k Ай бұрын
ተምስገን በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተውህዶ ለዘለዓለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@FikerA-k9s
@FikerA-k9s 28 күн бұрын
Amen Dk Henokin Egziabher amlak tenawun yistilin!!!
@Asresash-f8n
@Asresash-f8n 29 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ኦኜ ባይሆን ኖሮ ምንኛ በቆጨኝ ነበር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shewayedilnesie8397
@shewayedilnesie8397 27 күн бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውን ካለው ይተርፈዋል የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጣሉ ያም ሆነ ይህ እናትና ልጁ ሁሉንም በመልኩ ያስገዙታል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aimerogelaw
@aimerogelaw 29 күн бұрын
አዘጋጆችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን !!!
@saray4418
@saray4418 Ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤🙏👏🏻💒💒🌹⛪️💕👏🏻እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል አቤት ጌታዬ ኢትዮጵያውያን 😢 እንዲ ጠብቃት
@Bsh-gt7oc
@Bsh-gt7oc Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዝያብሄር ይመስገን እነሱም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወደ እውነተኛ መንገድ ይመልሳቸው ኦርቶዶክስ መሆኑን መታደል እኮ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EmuyeEthiopia
@EmuyeEthiopia 26 күн бұрын
እውነት. ባለመገኘቴ መንፈሥ ቅናት አድሮብኞል የአመት ሠው ይበለን አብረን እናከብራለን የአመት ሠው ይበለን ክርሥቲያን ሆኜ በመፈጠሬ እድለኞ ነኝ
@LemlemHabtemariam-sf1zw
@LemlemHabtemariam-sf1zw 26 күн бұрын
ተባረኩ ሁሌመ ያብዛን እነም ጃንደባውን እደግፈለሁ
@Amarech-mb9ru
@Amarech-mb9ru 28 күн бұрын
tebareku tewahido lijoch❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigeredakahasaye8588
@tsigeredakahasaye8588 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@MdStc-h8o
@MdStc-h8o Ай бұрын
ተመሰገ አምላኬእእእእእእልልልልልልልልልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MskramMas
@MskramMas Ай бұрын
Egazabeher yimasgan ortodakis lazalam tinur 🙏🙏🙏⛪⛪⛪✝️✝️✝️✝️
@KebedeKelbu
@KebedeKelbu 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል እኛም ተከፋይ እንድንሆን ያብቃን አሜን ❤
@TeferaMekonnen-zg3gd
@TeferaMekonnen-zg3gd 29 күн бұрын
ሰይጣን በብዙ መልኩ የቀናል። እናንት ባለችሁበት ጸንታችሁ ቆዩ።ኦርቶዶክስ ምን ጊዜም አሽናፊ ናት። እመኑኝ!!!🎉
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 22 күн бұрын
እባካችሁ ለጥምቀትም እንዲሁ አለባበሳችን ነጭ በነጭ ይሁን በተለይ ሽፎል ዝንጉርጉር ልብስ እንዳንለብስ አደራ አእላፍ ዝማሬን ተመልከቱ ለእግዚአብሔርም ለሰውም ደስ እንደሚል ይህንን እንቀባበል
@marituasfaw9528
@marituasfaw9528 28 күн бұрын
wyne kzih almegegnete kochegn henok haile betam enamesegnalen tadleh tilk sew neh betam zmare melayikt yasemalin
@لانتتىت
@لانتتىت Ай бұрын
እግዚቤርይመስገን,,እኳን,አርሳችሁ,ወድማችን,ተባርክ,መላአክት,ያሰማልነ👏👏
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን
@jackpark3349
@jackpark3349 29 күн бұрын
እነዜህ ጴንጤዎች ተዋህዶን አልቻሉም በቅርፆቿ እና በመገልገያዋ ልጆቿን የሜወስዱ እየመሰላቸው እንዳበደ ዉሻ እየተልከሰከሱ ነው ባአጭር ጌዜ ውስጥ የመላዕክትን ምስል ባደራሻቸው ሲያመሰግኑበት እናያለን ያድርሰን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር መስገን አራ መናፍቃን ምነው ከፈለጋችሁ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱው 😢😢😢
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
❤❤
@alemshiferaw45
@alemshiferaw45 29 күн бұрын
Be Hulum Hagr Adbarat Endikber Yideregilin!
@solomonabebe6871
@solomonabebe6871 29 күн бұрын
ተመስገን ነው እንዲሁ በመንግስተ ሰማያትም ሁላችንን ይሰብስበን። አንዳንዶች ግን የምንሄድበትን አላማ በደንብ እንወቅ ለአምልኮ ለጸሎትና ምስጋና ቢሆን። ይሄ ከሆነ ቸሩ እግዚአብሔር ብቻ ቢያየንና ቢሰማን ይሻላል። ለምን በአለሙ እንድንታይ የፈለጋል ለካሜራ ለሞባይል ሩጫ ዋጋ ያሳጣል። ''ቀኝ እጅህ ሲሰጥ ግራህ ...?'' አዘጋጆችን እመሰግናለው የሰሙን ረጅም ጣፍ ብቻ ቢያዘጋጅ ክፍያው ቢቀር።
@SnaietDame
@SnaietDame Ай бұрын
Amen Amen Amen temsgen betam dese yelle egzbeyer yemsegen sell ulem ngr 🕯 🙏 🙌 ❤️
@Mekdiayalew
@Mekdiayalew 29 күн бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ
@MahaAl-b7w
@MahaAl-b7w 29 күн бұрын
አድቀንይሞላልናል 🎉🎉🎉🎉ለዚቀንይበቃናል🎉🎉🎉🎉🎉
@SenaitHailu-t1e
@SenaitHailu-t1e Ай бұрын
Lemelaw le tewahdow ljoch bemuluw zmarey melakt yasemaln Melkam ye ldet beal❤❤❤❤❤
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩልን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Ай бұрын
Egziabher yimesgn eleleleleeeéee enkon des alachu Zemari melaek yasemalen tewahdox lezelalem tenur amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@alemshiferaw45
@alemshiferaw45 29 күн бұрын
Temesgen Malet Bicha New! Yedngil Mariam Lig Yikber Yimsegen! Amen!
@FatumaBashue
@FatumaBashue Ай бұрын
አምላኬሁሉንቻለለኢትዮጵያምበረከቱንሠጦናል
@Buke-kh8zf
@Buke-kh8zf Ай бұрын
የእልታ ትርጉም እልልልል .....እልልል ተሰፍሮ ተቆጥሮ ተመዝኖ የማያልቅ ምስጋና ለዘለዓለም ለእግዚአብሔር ይሁን ማለት ነው አብዛኛው ሰው አያውቀውም ትርጉሙን አስተላልፍ
@nanieshete6762
@nanieshete6762 Ай бұрын
አላውቅም ነበር። አመስግናለሁ
@ERMIASTEKA-h7r
@ERMIASTEKA-h7r 29 күн бұрын
መቼም ቃሉእንዲፈፀም ግድ ነው ሁሉም ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን መሰብሰቡ(ኦርቶዶክስ በወኔ ኮራው ቃሉ አልገለፀልኝም)
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤
@amanamare7163
@amanamare7163 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asamenechdesta166
@asamenechdesta166 Ай бұрын
Amen amen amen
@misrakabebe8267
@misrakabebe8267 28 күн бұрын
እኔም አዝኛለሁ
@KzarebDo
@KzarebDo 24 күн бұрын
ብስጋዊ ዓይን እየታየ ነው ። ብስጋዊ ዓይን ብቻ ኣናየው በመንፈሳዊ ዓይንም ጭምር ይሁን
@AyuZalqa
@AyuZalqa 29 күн бұрын
Elillllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TsegayeBerhane
@TsegayeBerhane Ай бұрын
ወይ መናፍቃን ምን እንዲህ አሰቃያቸው ዝም ብለው ወደ እናት ሃይማኖት አይመለሱም ?
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
እኮ
@BourteHeth
@BourteHeth Ай бұрын
❤❤
@Yeshi-p3j
@Yeshi-p3j 29 күн бұрын
የለማ ማንነት አይ መናፍቅ ምደድረተኩላ
@MayaMay-w5f
@MayaMay-w5f 29 күн бұрын
Kurja
@Astere-y8g
@Astere-y8g 28 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dgomaaiyla9766
@dgomaaiyla9766 Ай бұрын
❤❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@HaleemHaleem-h5e
@HaleemHaleem-h5e Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@faniyoo6555
@faniyoo6555 29 күн бұрын
አስላ ለይ መደገም አለበት ቀንተናል
@TWuletaw
@TWuletaw 29 күн бұрын
Equal Adersachu dear orthodoxawian it must be world wide. With that Help oe to one or one to five or one to to ten to help others. If we add this we all saved and have full happiness
@ZawaliJordan
@ZawaliJordan Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TeferaMekonnen-zg3gd
@TeferaMekonnen-zg3gd 29 күн бұрын
ትዝታው ሳሙኤል ዘይት ካለቀባቹው አንዱ ነው። ሙሽራው መጥቶ ገብቶ በሩ ተዘግቷል። በረከቱ በሁላችሁ ንቁ የኦርቶዶክስ አማኝ ላይ ይደር።
@ዮርዳኖስይቱብ
@ዮርዳኖስይቱብ Ай бұрын
ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ልልልልልልልልል
@Lidetudarcho-x8q
@Lidetudarcho-x8q 28 күн бұрын
ለምን ጠቅላይ በተክህኔተ በዝህ ጉዳይ ላይ እርምጃ አይዎዝድም ኔዋይ ቅድሳትን ከኦርቶዶክስ እምነት ውጪ ለምሽጡ ሰዎች ላይ እርምጃ መወሰድ አለበት ባይኔኝ።
@kebebushtasew
@kebebushtasew 29 күн бұрын
mene ageban
@tezitube1877
@tezitube1877 28 күн бұрын
This is what Ethiopian protestant Christians want the Orthodox to be. This is just one step toward sprituality, but there are ways to a head to true worship of God. Protest Christians always do spritual conferences during holydays. They don't go to secular concerts. So, Orthodox is copying us which is good and we encourage to elliminate secular songs always not just for Holy days.
@SenaitHailu-t1e
@SenaitHailu-t1e Ай бұрын
Mnm bigagatuw ande tewahdow ayamrum aey menafkan bkers mekirejuw 😂😂😂
@Mekdiayalew
@Mekdiayalew 29 күн бұрын
ወይደስሲል ኦርቶዶክስበመሆኔ ከምስጋናበላይደስታየ ከመጠንበላይነው
@MengistuTesfa-j6f
@MengistuTesfa-j6f 29 күн бұрын
yemigermew kezih hulu biteyek minalbat kegmash belay sgawo demun yemaykebel new enam atshewodu sewoch
@birtukanmetaferia9636
@birtukanmetaferia9636 Ай бұрын
እባህን ዝማሬውን እንመልከትበትየአንተን ፎቶአንሳልን
@amsaleseyoum9974
@amsaleseyoum9974 29 күн бұрын
ወንድሜ ትወዉ ሊቃጠሉብት ነው እንጂ ለሌ ነግር አይደለም
@FatumaBashue
@FatumaBashue Ай бұрын
አይዞሸወደሀገርአትዮጵየትመጣላችሁበዉጭያላችሁወንድምቸእህቶቸ❤
@mekdelawitnegusie4015
@mekdelawitnegusie4015 28 күн бұрын
😂😂😂
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
ጨጓራዬን አልጥም አላይም
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
እኔየምለው በጣም አስቆኛል እኚፕሮቴስታንቶች ሁሉ ኩረጃነው ወይ ጠቅልለው አይመጡም ወደኦርቶዶክስ
@AdanechAgune
@AdanechAgune 29 күн бұрын
ገና ለድንግል ይሰግድሏታል ለጧፍ ሲገርመን
@MengistuTesfa-j6f
@MengistuTesfa-j6f 29 күн бұрын
mezmur mezemer bicha ayatsedkim ene degmo yemitayegn semetawi bicha new enji temesito aytayegnim
@halasaade8338
@halasaade8338 26 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
አለም የተደመመበት የአዕላፋት ዝማሬ
2:09:50
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 132 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
🔴🔴ኖላዊ || እውነተኛው የበጎች በር || 🔴ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022🔴🔴
1:11:19
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 137 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН