በጣም ነው የገረምሽኝ 😡

  Рет қаралды 24,730

Fani Samri

Fani Samri

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 Күн бұрын
ሳምሪ ግን አንድ ነገር ልንገርሽ ስራ ቦታ ላይ ማውለቅ ትችያለሽ ነገር ግን ከስራ በሗላ ማረግ ትችያለሽ በቂ ምክንያት አይደለምና ስንት ዶክተሮች መህተባችዎ አድርገው ነው እሚሰሩት ላንቺ ብቻ ነው የከበደሽ ለማንኛውም በእምነትሽ አትደራደሪ ከምንም ከማንም በላይ እምነታችን ነው ሌላው ሁሉም የዚህ አለም ነገር ቀሪ ነው .ፋኒ ግን አንድም ቀን የባህሪ ለውጥ አይተንብህ አናቅም በጣም ጥሩ ትህትና ያለህ የልጅ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yemaryamlij7261
@yemaryamlij7261 5 сағат бұрын
ትምህርቴ እስኪጨርስ አለችእኮ
@MatiMatikids
@MatiMatikids Күн бұрын
ፋኒ ለተመልካቾችህ ያለህ ክብር ደስ ይላል
@saudihosen8183
@saudihosen8183 2 күн бұрын
ሳምሪ ለዩቲዪብ ቤተሰቦችሽ ክብር ይኑርሽ እንደድሮሽ ሁኚ ተረጋጊ
@እኔነኝ-ፐ1ቐ
@እኔነኝ-ፐ1ቐ 2 күн бұрын
ሳምሪ ምላሷ ስለረዘመ አዋቂ የሆነች እየመሰላት ነው አብዛኞቻችን የፋኒ ስርሃት ስለሚስበን ነው እንጂ ከመጀመሪያ ጀምሮ ስንከታተልሽ ለነበርነው ክብር ይኑርሽ አትመፆደቂ እናውቅሻለን
@tadsawodaje1162
@tadsawodaje1162 2 күн бұрын
በትክክል ሳምሪ እኔም nurse ነኝ ጥፍር ምናምን አይቻልም she is right
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 2 күн бұрын
@tadsawodaje1162 I agreed with nail, but I always wear my necklaces . They know it's religious.
@HaimiHaimi-l6n
@HaimiHaimi-l6n 2 күн бұрын
ተረጋጊ እናቱ😂😂😂😂ሆ ዛሬ ጂጂ ናት አሉ😂😂😂ለማንቸዉም የሴትልጅ ዉበቷ ስነስርአታ ነዉ ለተመልካችም ለባልሽም ክብር ይኑርሽ
@brunofernandes310
@brunofernandes310 5 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ሰዎች ናቹ ግን ንሰሃ ግቡ ስጋወደሙ ውሰዱ እግዚአብሔርን አገልግሉ
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ Күн бұрын
የአንቺን ሀገር ህግ አላውቅም መሀተብ ችግር የለውም ጥፍር ወዘተ ልክ ነሽ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 2 күн бұрын
ፋኒ ፈጣሪ ይባርክህ ትግስቱን ይስጥህ ምንም እኮ እደዚህ ኢሚያደርግ ነገር አልተፈጠረም ተረጋጊ ሰው ሲያድግ እያስተዋለ እየተረጋጋ ይሄዳል አቺ በተቃራኒው ነሽ ኢትዮጵያ ገብተሽ እራሱ እኮ ባዶ ነበርሽ ⁉️ሃይማኖትሽን በደብ እወቂ አባይ ቲቪ ላይ ጥያቄ 0⁉️ስለዚህ አስተዋይ ሁኚ ለልጆችሽ ምን ልታስተምሪ ነው ያሳፍራል ስለ እምነትሽ ያለሽ ፍቅር እውቀት 0⁉️ያሳዝናል ሃይማኖት ያለው አራዳም መሆን ይቻላል እሺ እደዚህ ስለፃፍኩ ሶሪ ከመጀመሪያው ጀምሬ ተከታያችሁ ነኝ እና በጣም ስርዓት አልባ ንግግር በጣም ጎልቶ እየወጣ ነው እና ኮሜቴ ከደበረሽ ብሎክ አድርጊኝ እሺ ⁉️
@VyrusCitrus
@VyrusCitrus Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tiji-R8
@Tiji-R8 2 күн бұрын
ቀስ ብለሽ ተናገረይ ሳምሪይ ሆ 😂
@KalkidanTesfaye-qu2fu
@KalkidanTesfaye-qu2fu 2 күн бұрын
ማስረዳት አይጠበቅብሽም ውዶ
@Meski-od7yc
@Meski-od7yc Күн бұрын
ሳምሪ ና ፋኒ እንዴት ናችሁ እንደፈለግሽ አውሪ የተሰማሽን መብትሽ ነው መሞላቀቅ ሳይሆን ባህሪዋ ነው ተዋት 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 күн бұрын
ብዙ አትመጻደቂ ሳምራዊት እናትሽን እየመሰልሽ ነው አንዳንዴ ንግግርሽ ::ስርዓት ይኑርሽ ሰው የወደዳቹ ስርዓት ስላላችሁ ነው ::ብሽቅ በጣም ነው ያናደደችኝ ::ተረጋጊ
@LidetYacob
@LidetYacob 2 күн бұрын
ወዴ አረ አይባልም እናቷን ምን አስጠረሻ በፈጣሪ ሰውን በደካማ ጎን እየገበን ባናሸማቅቅ ሰው እራሱን መሆን አይችልም
@MistakeBirhan
@MistakeBirhan 2 күн бұрын
እረ አትሳደቢ
@Kalebalemu_h
@Kalebalemu_h 2 күн бұрын
እሷ ባወራችው ምነው አንቺን በላሽ ምቀኝነት አይናችላይነው ስታስጠዪ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 күн бұрын
እኔም አንዳንደ እየመሰለችኝ ነው የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ ነው 😡😏
@bontuwaliso8440
@bontuwaliso8440 2 күн бұрын
@abebeche722negash. የእናቱዋን ጦስ እዘሽ ጋዳል ግቢ ቡዳ, እናቱዋን ባልተሽ ዳግሞ ዋዳ ልጁዋ ታላላፍሽ? ባይ ዋራድ ባይ ባቡዳሽ እንዳት ባይያት.
@blueblue8966
@blueblue8966 Күн бұрын
ሳምሪን ስታዮ ጭንቅላታችሁ ውስጥ ጂጂ ስላለች ነው ብዥታው እና ሳምሪ ይመችሽ የ Nursing Ethics ከባድ ነው ቤት የገዛችሁ ክፍያ የጀመራችሁ መወረሳችሁ ስለማይቀር ብራችሁን አስመልሱ ስደተኞች ብላክ ማርኬት ነው የምንመነዝረው ሀገር ደሞ ክብር ምንጭ እያሉ ነው😊
@rahel6824
@rahel6824 2 күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይሁን ፋኒ እና ሳምሪ ምክንያትሽን ሰማነው አንቺ ነሽ የትምህርት ቤትሽን ሕጉን የምታውቂው ነገር ግን ነርሲንግ በራሱ ውስጡ ብዙ ወንጀል የሚሰራበት ነው ብዙም ጥሩ ነገር እንዳለ ሆኖ morphine የሚሰጠውስ for end of life ማህተብሽን አውልቀሽ የምታማሪው ትምህርት እንደገናም በስራው ውስጥ ደግሞ ስትገቢ በነፍስ የሚያስጠይቅሽን ስራ ነው የገባሽው እናም ለነፍስሽ ኑሪ በዚህ ምድር ላይ የሚኖረን ነገር ሁሉ ከንቱ ነው "ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?” - ማቴዎስ 16፥26
@sofu1548
@sofu1548 2 күн бұрын
ሰምሪ ሰምሪ የምትሉት የጀመአ ምንአለች ለጥየቄ መልስ ሰጠች እጂ እጪ አበዘቺት
@SeadAewl
@SeadAewl 2 күн бұрын
የኔ ጥያቄ ለምድነው ስላቦትሽ ማውራት የተውሽው አገርም ሂደሽ አቦቴ ጋር ስትይ ሰምቸሽ አላውቅም ግን ደህናናቸወይ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 күн бұрын
ይሄ የእኔም ጥያቄ ነው።ለምን ስለፋሚሊዋ አብራ መሆን እና መቅረብ እንደማትፈልግ እኔ አላውቅም ።ግን ሁሌም ይሄነገር ጥያቄ ይሆንብኝል።
@YiftuAbebe
@YiftuAbebe Күн бұрын
taking without rest take rest samri not good for u
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 2 күн бұрын
እባክሽ ተረጋግተሽ አስረጂ የተደጋገመ ጥያቄም ቢሆን ስትመልሽ በስርአት እንደዚ አልነበርሽም ምነው ?
@Biyu151
@Biyu151 9 сағат бұрын
ክር ብቻንብታደርጊስ ሳምሪ አንገትሽ ጋር የጠበቀ ማለት ፤ ግን ሁሉም እንዳንቺ ፍላጎት ነው ጰነጠጥኩ ማለትም እኮ ትችያለሽ ግን እምነቱ ስር እስካለሽ ያው ላንቺም የምነቱ ተከታይ ነኝ ለሚል ምልክት ነው ምስክርነት ነው እና ላንቺ ነው አይጎዳሽም ብታረጊ እምነት በልብ ብቻ አደለም፣ በተግባርም ይመሰከራል❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳን thanks.
@Ethiokumneger
@Ethiokumneger Күн бұрын
ክር ማድረግ አልፈልግም ነው የሚባለው እንጅ ፍላጎት ካለሽ ወደታች እረዘም አድርገሽ ማድረግ ትችያለሽ ባጅ ቁልፍ ሁሉ በአንገታችን ነው የምናደርገው ቀለበትና ጥፍር አይቻልም አንች ግን ተረጋጊ እናትሽን ሆነሽ ቁጭ አልሽ ባልሽን ምሰይ ካልሆነ ሶስተኛ ማስወለድ ነው እንድትረጋጋ
@elsabetmicheal6726
@elsabetmicheal6726 Күн бұрын
Samri Nigigiriishin astekakiy. Mahtebu mitekimew lanchi new, sew concerned hono meteyku mewedein yasayal. Hule yeneberubetin mersat aygebam. Remeber this. always
@meryambekelemery
@meryambekelemery 2 күн бұрын
ሳምሪ ፋኒ መስቀላችሁ እሰሩ በድጋሚ❤❤❤🎉🎉🎉
@RBtube589
@RBtube589 Күн бұрын
Hello samry yeny konjo I am so proud of you and keep up the hardwork. I hear you sis. I did not know you before but I have heard your interview that you had in Ethio and I loved your Germany accent. I will share your KZbin channel for my natural smart sister that working in your field(Nursing). If you have a question, she can help out as might be challenging as student.she is very positive and definitely understand your situation. I honestly loved your honesty and everything a bout you. Maygod bless you and your family(beautiful two kids, Hasband and etc).
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 2 күн бұрын
ሳምሪ ዋናው እሚከለክሉት ለ sanitation ነው to avoid contamination ነው ጌጣጌጥና ሻሽ ጥፍር እሚሚከለክሉት
@caterinaenrico5470
@caterinaenrico5470 2 күн бұрын
Hulum ye"Enrico Pastry" copy lemadreg eyemokeru tesebaberu eko... From the beginning Enrico's pastry specializes in mini cakes. Maybe Koba can satisfy your cravings for a bigger slice next time.
@SlameTaye-o7b
@SlameTaye-o7b 2 күн бұрын
Samri betam tekfiylsh kotetam
@YoyoY-n2d
@YoyoY-n2d Күн бұрын
ልክ ነሸ
@meronbelay1500
@meronbelay1500 Күн бұрын
ፋኒ ስነስርዓትክ አንደኛ
@mylovelyfamilygg4000
@mylovelyfamilygg4000 Күн бұрын
ግን ለምን በቀላል የሚወጣ የሚገባ ኣታደርጊም፧ ወታደር ካልሆነ በስተቀር እሱ ደሞ ከልብስ ውስጥ ትደብቅያልሽ። እኔም ነርስ ኒኝ ግን ማዕተብሽ ኣውልቂ የሚል ትእዛዝ ኣልመጣብኝም። ጥፍር ቀለም ወይም ማርዘም ኣልፈቀድም። የእጅ ትንሽ ይሁን ትልቅ ጌጣጌጦች ኣልፈቀደም። ግን ተናንሽ ጥብቅ ያለ የጆሮ ይፈቀዳል። ረጅም ልብስ ወይ እስከ ጣንህ ኣልፈቀድም። ጫማ የስፖርት ነው። ሂል ወይ ትልቅ ሶል ኣይፈቀድም።
@tsegahewa547
@tsegahewa547 2 күн бұрын
የሚያናድድ ጥያቄ ነው።በየቪዲዮ እየገባችሁ የሰው አንገት እያያችሁ ማህተብ ማህተብ ምትሉ ስታስቁኝ።የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ
@awetkifleysusaraya9291
@awetkifleysusaraya9291 2 күн бұрын
❤🎉🎉
@DailyZena-d9f
@DailyZena-d9f 2 күн бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ ምንነትና ማንነት ሞጣ ቀራንዮ ገልፆታል
@elsaposchl5165
@elsaposchl5165 2 күн бұрын
Hi Samy, ich mag dich du bist toller Mensch du bist einfach gut mach so weiter❤❤
@melatteshome9827
@melatteshome9827 Күн бұрын
መጀመሪያ የእምነቱ ተከታይ ለምን አንገታችን ላይ ማህተብ እንደምናደርግ መምህራኖችን ጠይቂና እወቂ/አንብቢ ለማሰር ቢያቅትሽ እንኳን ስታስረጂ ለጠየቁሽ ክብር።
@SenaiatBogale
@SenaiatBogale 14 сағат бұрын
Tesamri traz netek English 😂yaskegnal Zare demo it doesn't make a sense new 😂😂
@yaseen5272
@yaseen5272 Күн бұрын
አረ ምላስሽ ረዘም ባልሽ እደት ነዉ አብሮሽ የምኖረዉ😮
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Күн бұрын
ሰላም ሳምዬ የኔ ውድ እወድሻለሁ አንች ታውቂያለሽ ስለራስሽ ስለስራሽ ውዴ እኔበበኩሌ ምንም አስተያየት አልሰጥም ግን እወዳቹሀለሁ ፊሎየን አዳምን ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidistKidist-s2m
@KidistKidist-s2m 2 күн бұрын
ሳምሪቲ ደና ናችሁ
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 күн бұрын
ጅጅን እያመሰለች ነው ዋው ስግርም
@tgalextubemeheret
@tgalextubemeheret 2 күн бұрын
IT is not only in Germany that is Nursing Ethics i learn & work in Ethiopia now am in Germany am working as a Nurse Nurse
@Feryweldelchel8502
@Feryweldelchel8502 12 сағат бұрын
Samrey is very clever plus obviously mature person no ignorance her husband very tolerancely so they're really respectful both of them, don't blame her. I have known her since was her mother house so I didn't see her talking that disrespectful She is mature enough not badly.
@mogosserkalem3731
@mogosserkalem3731 Күн бұрын
ማተብ ግን የትም ቤሆን አውሉቁ ሲባል ማስረዳት ይቻላል እኛም እንዳንች ተምረናል ብዙኅ አታካብጅ
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 2 күн бұрын
ከአዉሮፖ ሄደሽ ሀገርቤት መብራት ታደንቂያለሽ የአንድ ሀገር እድገት በመብራት ይለካል🤔 በዉጭዉ ሀገር መብራት ይቆጥባሉ በእኛ ሀገር በየዛፋ ሰዉ በቤቱ የለዉም🤷🏾‍♀️
@ApolloOffice-d8o
@ApolloOffice-d8o Күн бұрын
በሰላም ነው?? ምንድ ነው ?? ያላወቅነው ነገር አለ? እሺ vacation ስቶኚ ለምን አላረግሽም ? ክብርሽን አታውርጂ
@RodasYitbarek
@RodasYitbarek 2 күн бұрын
errr terggi samir😂😂😂😂
@Betty-1993
@Betty-1993 2 күн бұрын
እና ወደቤትሽ ስትመጪ መሃተብሽን አድርጊያ ጠባቂሽ ነውኮ ረዘም አድርጊና
@RozaTalegin
@RozaTalegin Күн бұрын
Keru new mitebekat😂😂😂😂
@SofiSofi-yu8pg
@SofiSofi-yu8pg 2 күн бұрын
Appreciate
@yosephabebe5311
@yosephabebe5311 Күн бұрын
ባህሪሽ ተቀይሯል ፈጠን ፈጠን ቲያለሽ እና ለማንኛዉም ስለሀይማኖት ሽ ብታስቢ ይሻላል ማህተብሽን አርጊ
@ሰላምይሁን6
@ሰላምይሁን6 Күн бұрын
በጣም የገረመኝ የኮመንታተሮች ውርጅቢኝ ነው፣ ሳምሪ ስትሞላቀቅ በተለይ አማርኛ አልችልም ስትል እቃወማታለሁ፣ እዚህጋር ግን ጥፋቷ አልታየኝም፣ ሳምሪ ፈጣንና የራሷ ባህሪ አላት ደፋር በራስመተማመን የመሳሰሉት፣ ተለማማጭ ተፈጥሮ የላትም፣ ነርሲንግ ስትማር ጌጣጌጥ ጥፍርማሳደግ የመሳሰሉት አይፈቀዱም፣ ያንገት ጌጥ ለታማሚው ብቻ ሳይሆን ለእንክብካቢው ሰጪም ቢሆን አደገኛ ነው ቁጡ ታማሚ በአንገት ጌጥህ ሊጎትትህ ሊያጠቃህ ይችላል፣ ስራ ከጀመርክ በኋላ ግን ያንተ ፍላጎት ነው ወሳኙ ጥፍሩን እንዳሞራ የሚሰራ አለ ጌጣጌጥ እሚያረግ አለ፣ ኦርቶዶክሶች ሰው አታስጨንቁ አስመራ ስኖሮ ከትምህርትም ከስራ ስንወጣ ያለነጠላ በተክርስትያን እንሄዳለን ዘወርብሎ የሚያየን የሚቃወመን የለም፣ ኢትዮዽያውስጥ ሁሉም ችግር ነው፣ መንገድላይ መብላት ነውር መፀዳዳት ኖርማል፣ ሰው እንደናንተ እንዲሆን አታስጨንቁ፣ መስቀሉ ልቧላይ አለ ዋናው አስርቱን ትዛዛት ማክበር ነው፣ ተፋቷት እሷ በልጅነት አግብታ ትዳሯንና ኑሮዋን ለማሻሻል የምትሮጥ ጀግና ሴት ናት።
@AlmazAmen
@AlmazAmen 2 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍
@dawitkahsay2679
@dawitkahsay2679 Күн бұрын
Ena tifrna meskel mn agenagew haymanot kemnm kemanm belay new kegebash😮😮😮
@kukiyou6838
@kukiyou6838 23 сағат бұрын
ይቺ ልጅ ግን ምኗም አላማረኝም ቺት ለመደች ወይም ጀምራለች የሚታዩ ምልክቶች አሉ ፋኒ ተከታተል የሆነ ነገር አለ እኔ ብዙ ምልክት እያየሁባት ነው የውጭ ዜጋ ጠበጠባት መሰል
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Күн бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኚ እንጀዉ ስለአባትሽ አንድነገር አትይም ልትረጂዉ ይገባል እናትሽንም አንደዛዉ ተንሽ እንደናት እያት ምንም ሆነ ምንም ለዚህ ያበቃችሽ እናትሽናት በጀርመንብርድ ተቃጥላ አሳድጋሻሐይ ልታጠፉ ትችላለች ግን እናት እናትነች ስታጫት ያንገበግብሻል አይምሰልሽ ምንም ብትሆን መከበሪያሽነች ጂጂበጣም ጀግናእናትነች ልጆቿ ሲነኩ የማቶድ አንችስ ምን ነካሽ እናቱ ያወቅሽ እንዳይሠስልሽ ቁጪብለሽ እራስሽን ጠይቂ
@ፍቅር-ኢትዮጵያ
@ፍቅር-ኢትዮጵያ Күн бұрын
❤❤ፍቅር
@MargSwarobet
@MargSwarobet 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@EyerusLove-os7ft
@EyerusLove-os7ft 2 күн бұрын
ሳምሪ ስርአት አተሻል
@RasheedRasheex-x5n
@RasheedRasheex-x5n 2 күн бұрын
ጉድ ጉድ
@soratech
@soratech 2 күн бұрын
የሳምሪ መለወጥ የገረመኝ እኔን ብቻ ነው
@tigih.7181
@tigih.7181 Күн бұрын
ውይ እቺ ልጅ ተቅለበለበች እሱ እንደተረጋጋ ባለበት ነው ያለው በ25አመት እንደ ቲኔጀር መሆን ደስ አይልም ተረጋጊ
@obamaadisu3730
@obamaadisu3730 2 күн бұрын
አረ ማዘር አይቆጡ🙄
@HarenL-fh5yw
@HarenL-fh5yw 2 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@FanosYouTube
@FanosYouTube 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@Kalebalemu_h
@Kalebalemu_h 2 күн бұрын
እንዲ ያናደዳትን መረዳት ሲቀል መጮዋ ታያቸው ማይገባውን ለማስረዳት ማብራራቷ
@fayikamuhammed8536
@fayikamuhammed8536 2 күн бұрын
Samri,don’t listen anyone.Just do what makes you happy.Most people are just jealous and they hate your mam.
@saramonhmad7497
@saramonhmad7497 Күн бұрын
😂
@arditube7340
@arditube7340 2 күн бұрын
ሳምሪ አዎ ተክክል ነሽ ነገር ግን i don't like the way you talk girl OMG what's wrong you need to calm down
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 2 күн бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤
@yosephabebe5311
@yosephabebe5311 Күн бұрын
ማህተብሽን ዝንብለሽ አርጊ ሰበብ አታድር ጊ ምንም አያገናኘዉም እዉነት የማህተብ ማድረግ ፍላጎት ቢኖርሽ ፀጉርሽን ከስራ ዉጭ እንደምትለቂዉ ማህተብሽንም ማድረግ ትቺያለሽ
@zufanmiheretu9425
@zufanmiheretu9425 Күн бұрын
Samerye ❤sew ksew erase aywerdm no worries
@DiluJhon
@DiluJhon 8 сағат бұрын
ድሮስ የማን ዘር ነች መጨረሻዋ እንደ እናቷዋ ትሆናለች አካሄዷዋ ያስታውቃል
@ArsemaTigistuCreation-nk4hg
@ArsemaTigistuCreation-nk4hg Күн бұрын
እንዲህ ከሆነ ምክንያቱ ጥሩ ነው ዋናው ሃይማኖት በልብ ውስጥ ይኑር ነው እና አንዳንድ አሉ አደል ክሩን ብቻ አንገታቸው ላይ አርገው ጠንቋይ ለጠንቋይ ቤት የሚሄዱ ግን ይቅርታ ይህን በማለቴ እና በሃይማኖት ያፅናን😊😊
@samritame
@samritame Күн бұрын
ተሾመች ክትፎ ቤት እኮ የድሮ ነው, ግን የክትፎ ጣዕም መቼም ተቀይሮ አያውቅም.
@godlovesus404
@godlovesus404 Күн бұрын
ፋኔ እርጋታህ እንጄ እንደሳ ብታወራ ማንን እንሰማ ነበር
@JhdhJdjjse
@JhdhJdjjse Күн бұрын
ኧረተረጋጊ ቀዳዳ ምንአይነቷ ስረአተቢስናት ንግንሯሲደብር
@LolLol-r1w
@LolLol-r1w 2 күн бұрын
ሳምሪ ሰው ላንች ብሎ ነው አትቆጭ ስትመልሽ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 2 күн бұрын
እርጉዝ መስለችኝ እና መብቷነው ስተት አላየሁባትምም።።።።❤
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጤና ሚንስትር ሰምታችዋል ይህን ህግ ተጠቀሙበት
@seranatube1366
@seranatube1366 2 күн бұрын
Enatesh meselsh enatesh meselsh. Men malet new ayibalem
@Amdo.m
@Amdo.m 2 күн бұрын
Fani samri በጣም በጣም ያሳዝናል ቤት የምሰረሁት ሁሉም ሌቦዎች አጭበረበሮዎች ነች እኔም እንዴ እናንተ ኦቪድ ላይ 2016 ዓ.ም ጥቅምት ወር ከውጭ ሄጅ ከግማሸ ባላይ ከፍዬ ነበረ ብሩ ከወሰዱ ቦኃላ ወዴ መንግሥት ሥራ ገቡ የእኛን አቁሞ ደግሞ ዉሉን አፋረሶ ከታዋዋለን ካሬ ቀነሰዉ አሁን ሥራ ዉን መሠራት ጀምራዋል ካሬዉን ቀነሰዉ በራሳችሁ ግዜ ቤት አልሞች ግመሺ ብር ከወሰዱ ቦኃላ ሥራውን ያቆማዋሉ ሰለዚ ዉጭ ያለችሁ ወገኖዎች ገና የምጀምረው ቤት ከምትገዛ ከቻለችሁ ያለቃ ቤት ግዝ ገና የምጀምረው አትግዙ ቤት አልሞች በሙሉ ዉሸታም ነችሁ😢😢
@Ametube-ws7dg
@Ametube-ws7dg 2 күн бұрын
ከሐይማኖት የበለጠ ነገር ምን አለ. እናት ሁሉም ያልፋል ማሕተምሽን ግን አታውልቂ የፈለገውን ቢሆን
@RozaTalegin
@RozaTalegin Күн бұрын
😂😂😂
@fikirtube4084
@fikirtube4084 Күн бұрын
ቢስሚላህ በጤናሽ ነው ሴትዮ እረ. ተረጋጊ እናትሽን ለመምሰል እየጣርሽ ነው ጥሩ እናት እንዳለው ሰው 😂😂😂
@AizezaHaleba
@AizezaHaleba 2 күн бұрын
ግን እኔ ሙስልም ናኝ ግን ሀይመኖትሽ ጋያምያጋጭሽ ስር ላምን ትሳራሌሽ አላያቹም ሙስልም ታመርዎች ትምህርታቻዉን ባህጃብ ምክናት አቆርጣወል
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 2 күн бұрын
አንደኛ ከተማዋ በመሬት መንቀጥቀጥ ላልታለች ።ሁለተኛ በዶላር ንረት እንኩዋን ሪል ስቴት መኖርም አልተቻለም ሪል ስቴት የከፈላችሁ ተበልታችኃል የካድሬ ወሬ አትስሙ ኑሮ በጣም ይደብራል ኦነግ ሃገሩን ከቦ እንደተኩላ እየቦረቦረን ነው እግዚአብሔር ይፍረድባትሁ ያንሳችሁ
@zinashmekonen2855
@zinashmekonen2855 2 күн бұрын
ትንሽ ጠባይሽ በጣምተቀይረሻል ወደቦታሽ ተመለሽተረጋጊለምንትጮያለሽ ለአንቺ አይታወቅሽም እሱላይ አትጩሂበት
@NETSANETGIRMA-mita
@NETSANETGIRMA-mita 2 күн бұрын
Kezi befit argeshi nbr so mnm affect alaregeshim nbr eko
@redwan905
@redwan905 2 күн бұрын
ከትንሽ ግዜ ቡሀላ እንደእናቷ ባለጌ ነው እምትሆነው😢😢
@እኔነኝ-ፐ1ቐ
@እኔነኝ-ፐ1ቐ 2 күн бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም
@Workm9
@Workm9 2 күн бұрын
Anchi nesh balege
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 күн бұрын
ስርአት የሚባል ነገር አልፈጠረብሽም እንዴ ከፋኒ ጋር ለረጅይ አመት ኖረሻል ስርዐትን ከሱ ውሰጂ ኦዲየንስ ነው እዚህ ያደረሰሽ እንዳረሽው ቀስ ብለሽ ለጥያቄሽ መልስ ስጪ ነው የናትሽ ተጋባብሽ ማህተቡን ብትፈልጊ አርጊው ባትፈልጊ አስቀምጪው ኦዲየንስ ችግር የለበትም አንቺ ግን አትንኳኪ😮
@99yordi
@99yordi 2 күн бұрын
ቅመሞች ደምሩኝ❤😢
@FanosYouTube
@FanosYouTube 2 күн бұрын
ሀይ ሰላም ነው
@esayasfaris76
@esayasfaris76 2 күн бұрын
እስከመጨረሻው አየሁት ምን አደረገች ይች ልጅ ለጠየቃት ትክክለኛውን መረጃ መልስ ሰጠች!!ሳምሪ ሁሌም እራሷን ሆና የምትኖር ጎበዝ ልጅ ነች ከናቷ ጋር አታመሳስሉዋት።
@MeseretTsega-o7g
@MeseretTsega-o7g 2 күн бұрын
l agree with you ❤
@tigist6595
@tigist6595 2 күн бұрын
አትበጣጠሺ ገለቴ ተንጣጣሸበት ሆሆሆ ቀዝቀዝ በይ 🙄😏🤔
@Luwamzemichael1001
@Luwamzemichael1001 2 күн бұрын
Samri ehete mejemra kes bleshi tenageri menaded tiru aydelem beterefe endachi new keazawun yemiseraw ena mateb mnamn werqi yekalikdan qelebet ayfeqedim yilalu gn demo lela qerito mateb mareg tchilaleshi let’s sey musilmochi ye all the world hijab ayesmelikum mkinyatum haram new yilalu ena yfeqidalu. Ena enagnam endezi malet enchilalen. Weyn demo mlu Libs malet angetish yemshefn ena matebish betachi adrigeshi mehed tchilaleshi ene endezi new yaderekut ena anchim tchilaleshi. ❤️🥰🇪🇷🙏
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 17 сағат бұрын
Egnam.hospital new minseraw segeba awelkewalew seweta aregewalew rezem aderege qelebet menem aynet get even ye joro ayfekedem bacteria ena virus selemyez new wanaw mekenyat sew mekded kodachew ses new eaer bet yehe ene alakem.eswa space lay tehonalech
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 2 күн бұрын
ማተብ ምን ችግር አለው ጥፍር እሺ ግን ማተብ የምነት ስረአት ነው ይኸ እደት ይከለከላል ይገርማል
@Miamha-x9e
@Miamha-x9e 2 күн бұрын
Gigin eko lithogni naw bushti dirom gala gala naw
@HawiMohammad-y8h
@HawiMohammad-y8h 2 күн бұрын
yes gala nat yee Ethiopia king 👑 ❤
@Miamha-x9e
@Miamha-x9e Күн бұрын
​@@HawiMohammad-y8hTabaji abo😂
@Miamha-x9e
@Miamha-x9e Күн бұрын
​@@HawiMohammad-y8h ተበጂ galit😂
@HawiMohammad-y8h
@HawiMohammad-y8h Күн бұрын
@ yes am galaa yee Ethiopia nugus 👑💃🏽👂👈
@HawiMohammad-y8h
@HawiMohammad-y8h Күн бұрын
@ yee qomaxa zar 🧟‍♂️🤣👈
@MesfinHaile-n5o
@MesfinHaile-n5o 2 күн бұрын
መሀይም ቦታ ያገኘበት ዘመን
@nanatberhe4982
@nanatberhe4982 Күн бұрын
Tkkl nat enem temari negn ena ezi Europe kebad new enkan maeteb tsegur enkan endefelegk melkek aychalm So ltredat mekuru tfr marzem aychalm
@MistakeBirhan
@MistakeBirhan 2 күн бұрын
ለኛ አገር ሀኪሞች ንገሬልን
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt Күн бұрын
ግን ለምድነው እምትስድቦት ሳምሪና ፍኒ የኛ እስማሪቶች በርቱ
@MekdesAlemu-gx1ik
@MekdesAlemu-gx1ik 2 күн бұрын
Awo
@GeezawitDemissie
@GeezawitDemissie Күн бұрын
ትንሽ ተረጋጊ ትእቢት ውድቀትን ታፋጥናለች
ዛሬ በኢሳም አፈርኩ😌
27:36
Esam & Ekram
Рет қаралды 73 М.
የቤታችንን እቃ አውጥተን ጣልነው
20:22
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
ሚስቴን ና ልጄን ትቻቸው ወደ ድሬደዋ …….
27:01
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 17 М.
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 261 М.
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН