KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መጠጥ ቤት ውሰደኝ ሄለን አስቸገረች 😳
24:06
እወነታውን ማወቅ ፈልጋለው ፡ ፍቅረኛ አለሽ ወይ ? 🥹
38:43
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
በጣም ታሳዝናለህ ለካ አላውቅህም ነበር 😡
Рет қаралды 131,984
Facebook
Twitter
Жүктеу
12000
Жазылу 100 М.
Helu Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 2 000
@AlazarAlaka08
2 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤
@nivcnnv9478
2 ай бұрын
ቻለው
@አዳበኛዋ
2 ай бұрын
የሄሉ መከታ ❤❤❤
@GhFd-v7w
2 ай бұрын
የጥፊው ነገር ተመቸህ😂😂😂😂😂
@ElsaWubit
2 ай бұрын
እውነትም ጀግና ሴት ነች
@BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
2 ай бұрын
@@AlazarAlaka08 ሳያይህ ዝብየ ፍቅር ጠግሮሀል አላዘር 🤣🤣🤣ፈጣሪ ይርዳህ 🙆🙆🤭🤭
@BirukTuba5335
2 ай бұрын
ሄሉየ ጀግና ጠንካራ ሴት ነች የምትሉ ላይክ
@نورهمنشر
2 ай бұрын
ትክክል
@نورهمنشر
2 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@gjyvng738
2 ай бұрын
በትክክክክ
@Jemela-u5b
2 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@YeshiChanal12
2 ай бұрын
ደምሩኝ
@SasrUae
2 ай бұрын
ሴት እራሶን ስታስከብር ደስ ያለዉ ላይክ❤❤
@KasiA-pn2sl
2 ай бұрын
የምር ሄሉ አነጋገሸን አሰተካክይ አላዛር ያንቺ መልካም ሰዉና ዉበትሸ ነዉ ሰለዚህ ቃላት አጠቃቀምሸን አሰተካክይ ለይክ ይምትሉት😂😂😂👍👍
@Neyma-d4p
2 ай бұрын
ጂልጥ ነገር ናት
@yonatanteshome2121
2 ай бұрын
@@Neyma-d4p Ayibalem balege nesh
@ruthkassu6304
2 ай бұрын
ንግግር አትችልም
@Dibora-me7kp
2 ай бұрын
የምር ትስታካክል
@yonatanteshome2121
2 ай бұрын
@@Dibora-me7kp kentesh newou
@SonySony-b1w
2 ай бұрын
እሄ ጥያቄ ወዲፊት በዉነቱ ይመጣል የምትሉ ሄሉየ የኔ ቆጆ ፖራክ ነዉ ስትባይ ተረጋጊ 🎉🎉🎉❤❤❤👍👍👍
@mercydemissie674
2 ай бұрын
የሰት
@ታገሠችየጌታልጅ
2 ай бұрын
እሪግጣኛ ነኝ ወደ ፊት እሄ ጥያቄ ይኖሪ ይሆናል ግን ?
@EkimaIemlem
2 ай бұрын
ያሰበዉ ነዉ ያዎጣዉ ወላሂ ሄሉኜ የኔ እናት😢
@BrukKassa-t9k
2 ай бұрын
@@SonySony-b1w ጊዜ ይፈልጋል የተሰበር ልብ ቶሎ አይጠገንም አላዛር መቼ ማቅርብ እንዳለበት በዚህ ፕራክ መልሱን አግኝቶል
@DaniRoyal-n6k
2 ай бұрын
ሴትነት በግልፅ ሲታይ😘😍ንግስቷ💪
@SamsungA05-je6sw
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@AsA-yk7sr
2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@mamemame6-et9dj
2 ай бұрын
ዳኒ ደሞ ወደሷ እዳዞር😂😂😂
@SamsungA05-je6sw
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SelamFantu-k7n
2 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት 💪💪💪💪ጎበዝ ግን ደግሞ ሰድቡ ይደብራል አላዞር ጥፊውን ቻለው እንግዲ❤❤❤😂😂😂😂
@Redu78978
2 ай бұрын
እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ❤❤🎉
@MsrtDmsei-yz8cx
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ያመትሰው ይበለን🙏🙏🙏
@setedegnuw4503
2 ай бұрын
አሜን ውዴ ደምሪኝ እባክሽ አትለፊኝ
@Liikki
2 ай бұрын
Amen 🙏🙏
@tregeocell2094
2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@AbebaAbaba-c4u
2 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@sihamTube8091
2 ай бұрын
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።* *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።* *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"* *አሉት።* *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"* *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።* *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት* *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"* *አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"በአላህ ተወከል"አሉት* *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን* *እፈልጋለው" ሲላቸው?* *"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።* *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።* *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል* *"አንተም እነሱ የወደዱትን* *ውደድ" አሉት::* *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል* *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም* *አለብህ" አሉት።* *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"* ሲላቸውም* *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።* *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ* *እፈልጋለው" ሲል* *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።* *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል* *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።* *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ሀራም አትብላ" አሉት::* *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው* *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት* *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው? *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ሰውን አትበድል" አሉት* *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"* *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።* *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል* *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
@maryamendrees524
2 ай бұрын
ላኪልኝእስቲይህንፅሁፋ
@ኡሚአላሜ
2 ай бұрын
ማሿ አላህ ስለለሁ አለይሂ ወሰልም
@MryamHdjjs
2 ай бұрын
saw saw saw ♥♥♥♥♥
@askask8880
2 ай бұрын
ሱለላሁአለይወሰለም 👍👍
@Tube-gi1tp
2 ай бұрын
s a w❤❤❤
@GalHayelom
2 ай бұрын
ሄሌየ የእናት ቃላቶችሽ አስታካክልል 🥺🥺
@Murshida-z5q
2 ай бұрын
ደመረኩሸ መልሸ
@SolTube-s4m
2 ай бұрын
ይህንን comment ለምታነቡ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ❤️🤲🎉
@SameeraSameera-p7c
2 ай бұрын
አሜን (3)🙏💖
@Bggzb
2 ай бұрын
አሜንንን 🤲🙏
@Jait-il3lr
2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🏼🙏🏼
@danaaklilu-l6p
2 ай бұрын
አሜን
@BirtukanTadese-c5g
2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@AlmazTsegaw-c2b
2 ай бұрын
ሄሉ ግን ኘራንክ ነው ከተባልሽ በኋላ ለምድን ነው እማትረጋጊው ብዙ ጊዜ ኘራንክ ነው ስትባይም እዛው ስሜት ውስጥ ትቆያለሽ መጀመረያ ልክ ነሽ በተለይ በእደዚህ አይነት ኘራንክ ግን ከተነገረሽ በኋላ ግን ተይ
@AlemMelaku-b9cyoutube
2 ай бұрын
ዝምታ ወርቅ ነው
@monashwarga8446
2 ай бұрын
አሁን ምን ብላለች እሺ ሆ
@AlmazTsegaw-c2b
2 ай бұрын
ዝምታ ወርቅ እሚሆንበት ቦታ አለው ይሄ ደግሞ ሰራ ነው እሚታወቅ
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
2 ай бұрын
@@AlmazTsegaw-c2b ያናድዳልእኮውደ ደግአረገችው
@SaMRe-x6t
2 ай бұрын
ድሮ አንስታ ነውኮ ድርቀቷ እንዴት እደሚያስጠላኝ ካነጋገሯ ጭምር እራሷን ማስከበሯ ጥሩ ሁኖ ሳለ ግን ንግግር አችለም 😏
@FatumaMustefa
2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሱብሀን አላህ አላሁ አክበር ላኢላ ሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏህ🎉
@ZuZuHa-u8d
2 ай бұрын
ደምርኝ
@FatumaMustefa
2 ай бұрын
@ZuZuHa-u8d እሽ
@HafizaSied
2 ай бұрын
Selellahu aleyhi wesellam
@Murshida-z5q
2 ай бұрын
@@ZuZuHa-u8dደመረኩሸ መልሸ
@ZuZuHa-u8d
2 ай бұрын
@Murshida-z5q እሽ
@RahamaQtr
2 ай бұрын
ሄሉ ሂወት ይቀጥላል ኡኮ ፍቅረኛሞች ብቶኑ ትመጣጣናላቹ አታስከፊው ጥሩ ሰው ነው
@Soso-by8qk
2 ай бұрын
ሄሉ ተረጋጊ ማሥተዋል እሚባል ነገር አለ
@ProMobile-i3x
20 күн бұрын
ክስገጠ ጋር ፕራንክ አትስሩ
@WoAnd-e9o
2 ай бұрын
አላዛር የፍቅር ቃላቶች አጠቃቀምህ ይለያል ትችልበታለህ❤❤❤❤
@semiraseid1706
2 ай бұрын
ፍትህ. ለወዶች. በጥፊ. ጨርሷቸው. እኮ. ጎበዝ😂😂😂😂😂
@ቅመምነኝየከሪምእናት
2 ай бұрын
😂
@tgyegna5636
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@אמוויטאבאווהאבוואנ
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ደግ አረገች ጀግና
@khadija-rw8hw
2 ай бұрын
የኔ ዉድ ሩታዬ የኔ መምሀርት❤❤❤❤❤የኔ ህሉዬ❤❤❤💪
@IfufVkcif
2 ай бұрын
ጀግና የኔ ቆጆ ከምንም በላይ ክብር ይበልጣል❤❤አኮራሽኝ😢😢😢ዉለታና ክብር በጣም ይለያያል
@የማያእናትነኝልባሟሴት
2 ай бұрын
እር የምትጠቀሚዉን ቃላት ተጠቀቂ አላዛር ማለት ላች የተለየ ሰዉ ነዉ ታቂለሽ የማንንም ቻናል አሳድገሽ አችን ነዉ ያሰደቡሽ አላዛርን አክብሪዉ ምርጥ ጓደኛሽ ነዉ 😢😢😢😢
@madinhaa-jn3eb
2 ай бұрын
ደሞ ዛሬ ምንዲል አለች ቱ
@Bety2026
2 ай бұрын
@@የማያእናትነኝልባሟሴት ያማችኃል እና እሶ እሺ ትበለዉ እንደ ጡሩነዉ ያደረገችዉ ሴትልጅ ክብሮን ማስጠበቅ አለባት
@Bety2026
2 ай бұрын
@@madinhaa-jn3eb እንደዉ የሚገርሙኝ ትንሽ ነገር ነዉ የሚፈልጉት ሄሉየን ለመናገር
@madinhaa-jn3eb
2 ай бұрын
@@Bety2026 ምናውቄላቸው ብለሽነው
@SUSUyoutube-n7e
2 ай бұрын
@@Bety2026 እዉነት ነዉ የሆነ ነገር ሲያዩ ይሰበሰባሉ ለነገር ሲያስጠሉ
@danaaklilu-l6p
2 ай бұрын
ግን ሔሉየ እግዚአብሔር ለትዳር አላዛርን ቢያደርግልሽ እድላም ነሽ ውነቴን ነው አላዛር የተረጋጋ ጭዋ መልካም ልብ ያለው ልጅ ነው
@ሰዉነት
2 ай бұрын
ወዴት ነገሩ በቃ እሺ በይዉ ይሄን ጥያቄ ኦንደሚቀርብልሽ ወደፊት እወቂዉ😂❤❤❤❤
@AbigalAstbi
2 ай бұрын
🤣🤣🤣
@ሜሪጓልካናዳ
2 ай бұрын
😂😂😂
@SAMIRASamira-jq8zn
2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@mekdes-d8o
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@rgdhghsuj9300
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@luluTube-f9p
2 ай бұрын
አረ ሄሉ ይደበራል አትሳደቢ አትማች ቃላት😡😡 አጠቃቀምሽን አስተካክይ እዳመጣልሽ አትለጥፊ አላዛር ምርጥ ሰዉ የኔ ትግስተኛ❤❤❤
@SUSUyoutube-n7e
2 ай бұрын
ልክ ነች ምን ታድርግሽ
@FatumaMohammed-t5u
2 ай бұрын
ጄግናነች ዴግአረገችው ሴትማለት እድህነው ❤❤❤
@luluTube-f9p
2 ай бұрын
@@FatumaMohammed-t5uልክናት ግን ቃላት አጠቃሟ ያስጠላል
@Balee14
2 ай бұрын
እና እሽ እንድትል ነው የፈለግሽው ሆ ልክ ናት100%
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
2 ай бұрын
ልክናት ደግአረገች ራሷንማስከበርአለባቴ100/100💪💪💪
@NanaNana-b7p
2 ай бұрын
ሄሉዬ እራሥነትሽን ማሥከብርሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ደሞ ቀልድ ነው ከተባልሽ መመለሥ ነው በተለይ ቃላትን ምረጪ አላዘር ያቺ የሣቅ ምጭነው መከታሽ ነው ሢከፋቹ አሎድም😢
@HelenMeles-nu5re
2 ай бұрын
ሄለን ግን ስታካብጂ እራስሽ ፕራክ እያደርግሹ ለራስሽ ስትደረጊ ትፍጨረጨራለሽ ለቃላቶችሽ ስራአት ይንሮው
@FatumaMohammed-t5u
2 ай бұрын
አይባልም ጄግናሴትነች ምንአጠፋች
@madinahAlkhater
2 ай бұрын
@@FatumaMohammed-t5uሳህ ውደ
@SamsungA05-je6sw
2 ай бұрын
ልክ ናት ሄሉ አንቺ የምትወጅው ወንድን የምትለማመጥ ሴት ነው
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
2 ай бұрын
እንዴ ሄሉ ስርአት ይኑርሽ ባለጌ ያሳደጋት ሴት ናት በጥፊና የረከሰ ቃል እምትናገረው አስተካክይ ስድብሽ ሲቀፍ ወንድልጂ በጥፊ አይመታም ስርአት ይኑርሽ. እንዴት እደቀፈፈኝ ስድብሽ. አላዛር ትግስቱን ይስጥህ. ሁሌየ ቀሚስ ብለብስ ያምርባት ነበር ግን ያልታደለ የቻይና ሱሪ እርቃናቸውን አጃጃላቸው😢😢
@MekiyaReshade
2 ай бұрын
ሄሉዬ ጨዋነትሽን እኳን ጥግ ድረስ ነው የምመሰክርልሽ ከስሜት ይልቅ ክብር ይቀድማል ብላቹ የምታስብ ምርጥዬ የብታጀራ ልጇች🥰🥰
@MunaMuna-uz7pn
2 ай бұрын
ያ ❤❤❤❤❤❤
@zweduTube
2 ай бұрын
ከመንም በለይ ሰት ልጅ ክብረዋ ስትጥበቅ ደስ ይለያል❤እና ሄሉየይ ዛሬ ኣኮራሽኝ የኔ ጠንካራ❤
@Ema-Tube22
2 ай бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@አዳበኛዋ
2 ай бұрын
@@Ema-Tube22 አሚን
@Bggzb
2 ай бұрын
አሜንንን ይትብቀን
@Alam-gm3pm
2 ай бұрын
አሜን❤
@AyalKefle
2 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@ታገሠችየጌታልጅ
2 ай бұрын
አሜን አሜን የኔ ውድ❤❤❤
@KibenshChichiso
2 ай бұрын
ሄሉ ምንነካሽ ተረጋጊ ምንም ይሁን በዚህ ልክ መሆን የለበትም ስለእውነትነው የ ምልሽ አላዛር ምርጫሽ ቢሆን የታደልሽ ነሽ ግን ለማንኛውም ተረጋጊ እሽ
@BetygirmaBetygirma
2 ай бұрын
ሄሉ ለአላዛር ይሄ አይገባውም አችን ለማስደስትኮ ነው በጣም።አዝነንብሻል ልደታን ትገሪሚያለሽ😢😢😢😢😢 እረ እቺ ነሽ ያናደድሽን ማሪያምን
@meserettadege9387
2 ай бұрын
Ere negerulegn takabedalech ends alazar sew atagegnem
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
2 ай бұрын
አያገባችሁምእነሱይተዋወቃሉ😏😏😏
@hayatHiwe
2 ай бұрын
ስታምሩ አላዛር ፍቅር አይነት ወሬ ስታወራ ሲያምር❤💞💙🫂
@rabiarabu3985
2 ай бұрын
የእኔ አንበሳ ትለያለሽ የሴት በላይ ሄሉየ የእኔ ጀግና❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝💝 አላዛር ምርጥ ሰው
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ደምሩኝ🎉
@etetewami9042
2 ай бұрын
።።። ሔሉ ምን ተይ ቶሎ ተቆጪ አትሁኚ ትእግስት ጥሩ ነው እመጣለሁ ብለሽ ብትቀሪ።።ከመማታት ላንቺ ጥሩና ደስታሽን የሚፈልግ ወንድም ስለሆነ አክብሪው።።
@hanichotube
2 ай бұрын
ሄሉ የኔ ጀግና እሴት ግን አላዛር እኮ ምርጥ ልዩ ስው ነው አይለያችሁ❤❤❤
@SntayewAnmaw
2 ай бұрын
ሔሉ አነጋገርሽን አስተካክይ እሽ ደስ አይልም አላዛር ማለት ላች ያልሆነልሽ ነገር የለም በጣም መልካም ሰው ነው የውነት ቢሆን እራሱ በተረጋጋ መፈስ ሆነሽ ነው መመለስ ያለብሽ ሒወት ይቀጥላል አላዛር በጣም ጥሩልጅ ነው የትኛዋም ሴት የምትመኘው አይነት ወድ ነው አታስቀይሚው ሲከፋው ያሳዝናል ምንም ክፉቃል ካፉ አይወጣም አላዛር የውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አተን ወልዳ በደዚህ አይነት ትትና ላሳደገችህ እናትህ ማህጸኗ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣት መሰረትህ እሷ ስለሆነች ተባረክ እሔትትናህ አይወሰድብህ ወድሜ
@samritube645
2 ай бұрын
*የአላዛር ሲንደሬላ የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና ደግ አረግሽው😂አይ አላዛር በገዛ እጅህ ጥፊ ቀመስክ ሄሉዬ ቀሚስ እኮ እንዴት እነደሚያምርብሽ እስኪ ቤተሰቦች ሄሉን መቶሺ እኔን አስርሺ በሄሉ ስም አስገቡን*
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ደምሩኝ🎉
@HfgRsf
2 ай бұрын
ሄሉ ግን አነጋገርሽ በጣም ይዘጋል አታካብጅ አላዛር ምርጥ እና ጨዋ ነዉ ሂወት ደግሞ ይቀጥላል አካበድሽ ቲሺ😮የሆነ ቀን ግን ትፀፀቻለሽ 😢ለምን እሚያከብረንን አንወድም እኛ ሴቶች😢😢ክብር የለለሽ አች ነሸ
@dasutomso6651
2 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@SUSUyoutube-n7e
2 ай бұрын
ምናለ በሷ ቦታ ሁናችሁ ብታስቡት ለመፍረድ ቀለለሽ ደደብ ሄሉየ የኛ እቁ ደግ አደረገች
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
2 ай бұрын
ኤጭምነውአበዛችሁት እሽትበለውእና ነገአናቷላይይውጣ ወረኞች ብታፈቅረውምቃስብላበሂደትእጅ ዘላእወድሀለሁእድትለውነውየፈለግሽው😏😏
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
2 ай бұрын
@@SUSUyoutube-n7eዝምአትያቸውም ማሰቢያቸውጥጥነው
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
2 ай бұрын
ዱርዬ ነሽ
@Lemi__21yutb
2 ай бұрын
ኦዉዉዉ እስኪ ልዮዉ 😂😂ወንጆች ተጠፈጠፉ እኮ ሩታዬ ጀምረሽ የሆዉ😂😂
@Bety2026
2 ай бұрын
አለቀ በጥፊ😂
@HYEMITUBE
2 ай бұрын
ጥፊው ምንም አይል ግን ካንዳንደየ ንግግርሽ እና ስድብ ጣል ምታረጊው ነገር ያስጠላል አስተካክይው በስነ ስርአት ማስረዳት እረ ብሎ ሰገጤ አትሁኝ
@nuhamin9673
2 ай бұрын
@@HYEMITUBE ንግግር አትቺልም ዛሬ ብቻ አይደለም
@Ryr-bc7py
2 ай бұрын
ደምሪኝ
@masertiemasertie5386
2 ай бұрын
ንግግርሽ ዳግም ስውጋ አያገናኝሽም
@ቦሩሜዳBoruMedaTube
2 ай бұрын
እረ ተይ ሂሉ ወላሂ ይበዛብሻል አላዛራ በጣም መልካም ልጂ ነው ለሴት ያለው ክብረ ወርቅ ነው የምትናገሪውን ቃል ምረጭ
@Zeze-ds6qq
2 ай бұрын
😂😂😂አንች አንድቀን ብታገኘዉ ደፍረሽዉ ታረግዥ ነበር
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
2 ай бұрын
@@Zeze-ds6qqየተመታሽ😂😂😂
@TesfawBirru
2 ай бұрын
@@Zeze-ds6qq ኧረ በሣቅ ገደልሽኝ😂😂😂ይመችሽ ሂሉየ ጀግናናት💪💪💪ደግ አረገች
@ቦሩሜዳBoruMedaTube
2 ай бұрын
@@Zeze-ds6qq አንች ዚባላ ዘላን እኔ አልሀምዱልላህ በስራአት ያደኩ ልጂ ነኝ ሀይማኖቲም ዚሙት አይፈቅድም ከሀጂ ነብይ ወድጋ አልዳራም በስራአት ያደኩ ነኝ ለወድ ክብር አለኝ ምክናየቱም አባቲምን ስለማከብር ወድምቸን ስለማከብር ያአንች ቢጢ ባለየ ወድን በሚያ ያዎርዳል ከድቃላ ምን ይጠበቃል ተመልካቾች ይቅርታ እኔ መሳደብ ፈልጊ አልነበረም አንዳንድ ባለየ ያሳደጋቸው እድንሳደብ ይገፍፉናል
@Zeze-ds6qq
2 ай бұрын
@@ቦሩሜዳBoruMedaTube 😁😁😁😁ክብርም ታዉቂያለሸ ጉድድ አስተዳደግሽ ን በኮመንትሽ ማወቅ ይቻላል ምን ያህል የወረድሽ መሆኑን
@kraasaayitha
2 ай бұрын
እስኪየነዚህ እቁአድናቂወች የትአለችሁ❤❤
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
2 ай бұрын
አለንደምሪኝ
@TesfawBirru
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@مكهالخالدي
2 ай бұрын
❤❤🎉😢እረ ይደብራል ሂሉ አትማች ጥሩአደለም አላዛር ምርጥልጂነዉ❤❤❤
@Bety2026
2 ай бұрын
የተናገረዉ ጡሩ አይደለም ጡሩ አድርጋለች እራሶን ማስከበር አለባት ስት እኮናት😢
@MaserteDameta
2 ай бұрын
baetame,eswoe,baetame,yawoaek,nawoe,eswoa,eraswone,takbedalye
@IfufVkcif
2 ай бұрын
እ እደዚህ አትበይ እየፈተናት እየሆነ ዝም ትበለዉ😢😢😢እዴ ፊት መስጠት ጥሩ አይደለም😢😢እህቴ
@SamsungA05-je6sw
2 ай бұрын
የተናገረው ያስገፋል እኮ
@SUSUyoutube-n7e
2 ай бұрын
@@MaserteDametaደግ አደረገች ይመቻት
@AlainAlfoah-k7q
2 ай бұрын
ሔሉ ግን ፕራክ ስትደርጊ አትቆጪ ተርጋጊ አንቺ ብቻ ስታርጊ ነው ደስ የሚልሽ ሰው አትቆጪ ግን ፕራክ ስትደርጊ አትወጁጂም ፕራክ ከተባልሽ መለስ በይ የአውነት ለሠው ልጅ ስትነጋገሪ መለስ በይ😢❤
@Hayim8970
2 ай бұрын
ዋውውው ጎበዝ ሴት ነሽ በርችልኝ የኔ ቆንጆ ❤️🥰 ስወዳቹ የብታጅራ ልጆች ❤ፅቡቅ
@ShopCafe-nc6nw
2 ай бұрын
ሄሉየ የኔ ጀግና ክብርሽን አሳልፈሽ የማትሰጪ የሴት ጀግና ለሴቶች ተምሳሊት በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤ ግን ፕራንክ መሆኑን ስታቅ መረዳት አለብሽ የኔ ማር ክብርሽን ጠባቂ የሴት ተምሳሊት ነሽ 🎉❤ ምንግዜም እወድሻለሁ❤🎉
@محمد-ز8ط8س
2 ай бұрын
ሄሉ ሄሉ ተይ ተይ አትሣደቢ አነጋገርሽን አስተካክሊ ምንም ፕራንክም ቢሆን ወድልጅ ክበር ይፈልጋል
@Fth4444-f7e
2 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ ገደለ😅😅😅ማታ በህልም ያየህዉ ነገር መሆን አለበት አወራርህ እያሱ🎉🎉😂 ሴደረላዋ የኔ ጀግና አይ አላዘር🎉🎉🎉❤❤❤😂😂 ምን ይሻልሀ🎉❤❤😂አንድ ቀን ፍቅር ትገልፅላታለህ አሁን ሳይሆ በደብ ወደራስዋ ስትመለስ አላህ ይጠብቃቹ🎉🎉🎉🎉🎉😂❤
@Hawultyoutub
2 ай бұрын
እረ ሄሉ አላዛር እኮ ምርጥ ሰው ነው አታካብጅ
@ae7936
2 ай бұрын
ግን ይሄ ወንድ በጥፊ መምታት ከሩታ ወስዳችሁ ወንዶችን የምትመቱ ክብር መሰላችሁ በጣም ብልግና ነው ስ ከሰው መልካም ነገር ነው የሚወሰደው ብልግና አይኮረጅም እረ እባካችሁ ስርአት ያዙ እግዚአብሔርን ፍሩ ካልሆነ እኮ በእርጋታ መነጋገር እና ማቆም ይቻላል በሰለጠነ መንገድ ገገሞች ሴት አሰደቢዎች አያድርስ ነው የምትደባደብ ሴት ቀልድም ይግባሽ ❌ አላዘዛር መልካም ሰው ነህ
@RegatMehari
2 ай бұрын
እጭ አሁንስ አበዛሹ በጣም ሄሉ ሄሉ ስሉሽ ትንሽ ክብር ይኑሩሽ በኡውነት ❤❤
@MuluyeAbay
2 ай бұрын
Dag aragach ina tishlaxlaxlet. Wandoch bagaxami nawu sawuu migamituut. Gobaz heluye yamin marmax nawu baal mahon tafalaga basinasratuu yaalabalaza gadal yigba
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
2 ай бұрын
አያገባሽም ሄሉ ቁጥብጀግናሴትናት💪💪💪💪
@RegatMehari
2 ай бұрын
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ ራስሽ ላይ ስቀያት
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
2 ай бұрын
@@RegatMehari እሰቅላታለሁ የኔእቁሴት
@RegatMehari
2 ай бұрын
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ እሺ
@እራፐሯ
2 ай бұрын
የኔ ውዶች ሁሌም በየቀኑ ንውልን አለሞቼ ሱሶቼ ሄሉነቴ የኔ ወርቅ አላዛርየ የኔ ምስኪን የምትለይብኝ ነገርስ ❤❤❤
@Ziyadaye
2 ай бұрын
የሴደሌራዋ ቤተሰቤች ዛሬ አንደኛ ነኝ 👍👍
@sofiabelay3724
2 ай бұрын
የአውነት ብሆን እንደዚህ ነው በጥፉ የምትመቹው አድንቀሻለው ግን የአውነተ ብሆን እኮ ❤❤❤በጣም ያከብርሻል
@mimi.9272
2 ай бұрын
ሄሉዬ ፕራንክ ነው ስትባዪ መለስ ማለት አለብሽ አንቺስ ታረጊው አይደለም መጨረሻሽም ከሱ እንዲሆንልሽ ምኞቴ ነው❤😘
@zd2543
2 ай бұрын
ስንደሬላዋ የኛ ልዩ ቆፍጣና ጀግና በርችልን ጥፊዉ ይመቻል😅 ሁሉም ጊዜ አለዉ ልክ ነሽ መጀመሪያ ወደራስሽ ተመለሽ ፕራንክ ነዉ ካለሽ በሆላ ይቅርታ በይዉ ታረቁ እሽ አትቆጭ 🥰
@Nurya-q8v
2 ай бұрын
ሄለን በጣም አስጠልሺኝ ወላህ ምንድነው እንደዝ መሆን ግን ሁሉንም አላየሁም መግብያሁ ላይ አይች በጣም ነው የደበርኝ ክብሪ ይኑሪሽ እሺ መብላትም አለመብላትም መብትሺ ነው ጥፈሁንስ ምናመጣ አሲጠላሽኝ. እኔ. ከመዳም ኩሺና እየሮጥኩ. ደስታችሁን ለማየት እየሮጡኩኝ ስገባ የምያሲጠላ ነው. ነገሩ
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
2 ай бұрын
ገለቴካስጠላችሽአለማየትነው ደግአረገች ሴትልጅራሷንክብሯንስጠብቅነው ሄሉነቴየኔእቁሴት💪💪💪💪
@Fikirita-e30
2 ай бұрын
ጉድ ፈላ ዛሬ 🤭🤭🤣 ሄሉነት አይዞሽ ቻይው እንግዲህ ግን እንደዚህ አይነት ፕራክ ይቅር የምትሉ❤የሲንደሬሌዋ ፋሚሊወት❤❤👌H&A💘💘💘❤❤❤❤ጉዞ ወደ ፊት👌💘💘💘❤
@tirhasasefa640
2 ай бұрын
❤❤❤🎉እንኳን ለፅዮን ማርያም እናታችን ኣመታዊ ክብረ በኣላ በሰላም ኣደረሰን🎉❤
@SAMIRASamira-jq8zn
2 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ጅግና የምኮራብሽ ነገር በክብርሽ ሰለማይ ትዳራደሪ እኮ ነሽ የምወድሽ የኔ ልእልት ኣላዛር ጥሩ ሰዉ 💖💖💖💖Ⓐ💝Ⓗ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@Zade-h7p
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢🎉🎉ሄሉዬና አላዛር ሲጣሉ ማያት አፋልግም ያምትሉ ለይክ
@rabiarabu3985
2 ай бұрын
አወ
@murshidahaumad863
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😁😁😁🤣
@emuyeemuye6731
2 ай бұрын
በእውነት በጣም ጎበዝ ስትልጅ እዲህ ስትሆን ደስ ይለኛል የኔ ጨረቃ በጣ።ም እወድሽ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ አላዛር ወንድሜ ቻለው ጥፊው ይመቻል ወድማለሜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንድ ቀን እግዚአብሔር ፍቃዱ በሆነቀን ሰደሬለዋ ያንተ ትሆናለች ማን ያውቃል ከእግዚአብሔር ውጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sasaudi
2 ай бұрын
እኮ የኛ ሰንደሬላኮ ናት💪
@SelamawitDagne-je3gn
2 ай бұрын
ሴንደሬላ ትክክለኛ ስምህ ማንነት ከስምሽ ጋ ሲመሳሰል ሄሉ❤❤❤❤❤
@fentaye9663
2 ай бұрын
እስይ እኳን መታቸህ የኔ ጀግና ሴት ዋዉ👍👍👍
@TigiestAlemu
2 ай бұрын
ስወድሽ ነበር ሄሉ ብሽቅ አይባልም ወድልጅ ከባድ ነዉ😢😢
@workineshiworkineshi6255
2 ай бұрын
የኔሲደሬላወች❤አቤት ውበት አቤት ማማር❤ አይለያችሁ። ጥላታችሁን ድግል ማርያም ታርቅላችሁ🙏 እወዳችኋለሁ የኔ ውበታሞች❤❤❤ እ ግን የጥፊውነገር😂 ጀግና እኮናት
@AlquaAlain-l2c
2 ай бұрын
አይ ሄሉ ብሽቅ አላለችም😂😂😂
@FgsfFሀያት
2 ай бұрын
ዋው ዛሬ ማንም አልቀደመኝ በሴዴሬላዬ ቤት የኔውዳች😂😂❤❤❤❤
@mekdes-d8o
2 ай бұрын
ምርጦች ሄሉ ተረጋጊ አትሳደቢ ካልተመቸሽ ላሽ አትይም እንደ ዝምብለሽ ኡኡኡ አላለችም አላዛር ግን ልምምድድ ላይነዉ አንድቀን እዉነት ይሆናል 😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@ف-م4ذ
2 ай бұрын
እኔ ሄለን እየደበረችኝ ነዉ ምንድነዉ አንደዚህ የምታመናጭቀዉ አላዛር ከዚች ገገማ ጋር ግዜህን አታቃጥል ምንም አላጠፋህም ወሬዋ ሁሉ ይደብራል😮😮😮😮😮😮😮
@Hereya-zz7ji
2 ай бұрын
እኝክ ለላሥ የለሽም
@SwefiehMobile123
2 ай бұрын
ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ትንኝ ሁላ
@medilove1152
2 ай бұрын
የሰዉ ልጅ አንደበቱን ወይም ስሜቱን ሲቆጣጠረ ነዉ ሰዉ ማለት እና ብዙ ግዜ አይቼሻለዉ የቃላት አዎራወርሽ ደስ አይልም ትልቅ ሰዉ ሁኚ🙄እራት it's normal😏😏
@sewnetሠዉነትይቱብ
2 ай бұрын
አቦይመችሽ 🥰🥰🥰
@Bety2026
2 ай бұрын
ኧረ እና እሺ እንድትለዉ ጠብቀሽ ነበር ሴትእኮናት ክብሬን ታስጠብቆ
@nuhamin9673
2 ай бұрын
@@medilove1152 በጣም
@Radetlemi.qh6x
2 ай бұрын
Yetawhido lijoch inkawan lainatachin ladingil maryaam ya amatu adarasachu ya amatu saw yibalan❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FHJGGYuhgun-df9nc
2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen unkani abroo adaresanii😘😘😘😘😘😘😘😘
@HabasiKhfda
2 ай бұрын
6ተኛ ነኝ የኮመትኩት የኣልኣዛረ ኣድናቂ ነኝ በስደት ያለን የዛሬዋ የኣመታዉ ባዓል ፅዮን ማረያም ለሃገራችን ያብቃን😢
@Bggzb
2 ай бұрын
አሜንንን 🙏
@Selamtube-t2r
2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@BrtyeBrtye
Ай бұрын
ሔሉ በጣም ጎበዝ ጀግናናናና በናታችሁ የታል ላይክ❤❤❤❤❤
@JdudududYehehehehrur
2 ай бұрын
ክብሯን የምጠብቅ ሤት ደሥ የሚለው እደኔ❤❤
@ፍቅር-ሰ9ፀ
2 ай бұрын
የኔ ውቦች ጨዋታቹ ሁሉ የማይጠገብ ጨረቃዎቼ ሄሉዬ የፍቅር ጥፊ ነው የመታሽው የጥላቻ አይደለም ውድድድድድድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@dir204
2 ай бұрын
ሄሉዬ ባንድ አለ እኛ እንዘፍናለን ሲል እንኳን ፕራንክ መሆኑ አይገባሽም ይበልሽ ዛሬ ተገኘሽ ግን ይሄን የመሰለ ሰው አታስቀይሚ እራት ቢሆንስ ምን አለበት
@Hereya-zz7ji
2 ай бұрын
አይኖችሽ አይኖቸን እያዩ
@روز-ض7ع3خ
2 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ወደፊት ከጎንሽ ነን❤❤❤💪💪💪
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ጎበዝ🎉🎉
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ደምሪኝ
@dasutomso6651
2 ай бұрын
ሰለማቹ ይብዛ ይሁን ሂሉዬ አልዛርዬ እንኳን በሰላም መጣቹ ሂሉዬ ግን መረገጋት ይኖርብሺ አይደረግም አልዛር ምሪጥ ልጅ ነው ለሴት ክብርያሌ ሰው ነው😢😢😢😢😢😢
@HaimanotSeifu
2 ай бұрын
የምር ሄሉ አነጋገርሽን አስተካክይ አላዛር ያንቺ መልካም ሰውና ውበትሽ ነው ስለዚህ ቃላት አጠቃቀምሽን አስተካክይ ለተመልካችም ክብር ይኑርሽ።
@zenebechYouTube
2 ай бұрын
አንች ያመሻ inde🤔
@emoydseta2899
2 ай бұрын
😮ኤጭ፡ውነት
@emoydseta2899
2 ай бұрын
@@zenebechKZbin😢ማናት😂ታማሜዋ፡ጨርሶ፡ይማረን
@Bety2026
2 ай бұрын
አይገርምሽም ቤተሰበን እንደ ሄለን የሚያከብር የለም እና ማታ 3ስአትላይ ብቻችንኝን ሲላት እሺ እንድትለዉ ነበር የፈለሽዉ ሴትልጅ እኮናትጉድ
@HaimanotSeifu
2 ай бұрын
@@Bety2026 ውዴ አለመፈለግን የሚገለፅበት ብዙ ነገሮች እያለ መበሸቃቀጥ አይመቸኝም ሲቀጥል ቀረፃ ላይ ሆነሽ ለምትናገሪው ነገር ማሰብ አለብሽ ደግሞ እኔ ያልኩት ስለዛሬው ነው።
@ነጭናጫዋ
2 ай бұрын
የኔ ስስቶች ትለያላችሁኮ ሁሌም ፍክት በሉልን ሄሉየ ፕራንክ ሲያረግሽ አትቆጭ ፕራክ ካለሽ ቡሀላ ወይኔ ጥፊዉ😂😂😂😂😂አየ ሂሉየ ቻይዉ😂😂😂😂 አላዛር ብድርህን መለስክ😅😅😅 አለሞቸ💝💝💝💝💝🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫
@vipmb6020
2 ай бұрын
ሄሉ ሂወት ይቀጥላል 👩❤️💋👨👩❤️💋👨👩❤️💋👨👩❤️💋👨🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘
@SeniLove-jw8gv
2 ай бұрын
አይ አላዛር የናቱ ልጅ 😂😂😂😂😂አይዞክ ጥፊዉ የትም የለም ኤሉዬ ግን ንግግርሽን አሰተካክይ ይደብራል ጌታን አላዛር ምርጥ ልጅ ነዉ አታሰቀይሚዉ ❤❤❤🎉🎉🎉
@ሰሚራወሎየዊ
2 ай бұрын
እዉነት ጀግና ነች አዳድ ሰዉች ለራሳችሁ ክብር የላችሁም ክራት እንብላ እኮነዉ ናላት ምን እድትድትለዉ ነበር የጠበቃችሁት
@rhamtistore3951
2 ай бұрын
ጀግናሴት ይመቸኛል እደዚህ የማትሽለጠለጥ የኔ እቁ የኔ ጀግና ምንም ቃል አይገልፅሽ ሄሉዬ እትኳንም ያች አድናቂ ሆንሁ❤❤❤❤❤ አላዛር ጥፊው እንዴትነው😂😂😂😂😂😂😂
@busyline1119
2 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ግን ሄሉዬ ፕራክ ነው ስትባይ ተረጋጊ ንግግሺንም አስተካክሊ ቡልቅ ያዙኝጋብዙኝ ለምንትላላችሁ
@ZewdeGete
2 ай бұрын
የኔጠካራእህት..ጀግና.እኮነሽ❤❤❤❤❤
@AbivaGaghwh
2 ай бұрын
ሄለን ተረጋጊ ትንሽ ነገሮችን ለማየት ልመጅ እሽ ❤
@Ehitnesh
2 ай бұрын
ሄለን አታካብጅ ቢሆንስ አላዛር መልካም ሰው ነው❤❤❤❤❤
@Zahra-b3v6n
2 ай бұрын
አቤት ጀግናያ አችን የወለዱዉ ቤተሰብች መታደላቸዉ ሴትነት ይህ ነዉ ዳይመድ ነሸ ወላሂ ይመቸሸ❤❤❤
@kadeejakadeeja2791
2 ай бұрын
ትክክል
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
2 ай бұрын
እኮ ደግአረገችው💪💪💪💪
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
2 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤ጎበዘ ግን ደግሞ ሰድቡ ይደብራል😂😂
@HayatMm
2 ай бұрын
የሴት አርያነሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SalamSalm-l7v
2 ай бұрын
ሄሉ.ተረጋጌ.ምርጥ.ወድም.ነው.ያገኝሸው..እዳታስቀይሚው.እማ..
@MuliNursedas
2 ай бұрын
የኔ የሴት ጀግና የኔ ዉብየኔ ፍልቅልቅ የዛሬዉ ዉበትሽ ደሞ ምንድነዉ የኔ ዉድ ይቅርታ አርጊለት ለመቀለድነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesertkifle233
2 ай бұрын
አላዛርን መምታት ለቀሽ በሙሉ አይንሽ እንዳታዪው ከምር ደሞ አላዛር እንደማንኛውም ወንድ አይደለም ስለተማታሽ ጀግና ነሽ አልልም ከምር በመልካም ቃል መመለስ ይቻላል ግን ንግግርሽ አሳምሪ ከምር
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
2 ай бұрын
@@mesertkifle233 እናበምንትየው እነሱይተዋወቃሉ አታሽቃብጭ 😏😏😏😏
@MunaMuna-uz7pn
2 ай бұрын
@@አልሀምዱሊላህ-ዙዙእነዚ ጋለሞታዎች አስቸገሩ ምን ይሻላል
@tezezewmengistu3106
2 ай бұрын
ሄሉዬ እጄሺን አታንሺ አስተዉይ ትግስት ይኑረሽ እህቴ አላዛር በጣም መልካም ነው አባባሉ ልክ ባይሆንም አንች ማስተዋል አለበሽ ለፕራክ ሊሆን ይቺላል የሚለውን በትግስት ማሰብ ነው እንዎዳቹአለን በርቱልን እኔንም አበረታቱኝ ዉዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AjebushNigatu
2 ай бұрын
ሄለን ግን ተርጋጊ ፕራንክ ነው ስትባይ አታምሪው እንጅ ለሁሉም ነገር እርጋታ ጥሩ ነው
@sweetAlemu
2 ай бұрын
ኤሉዬ ሂወት ይቀጥላል አድላይ ሁኑ ታምራላችሁ አላዛር አሪፍ ልጅ ነዉ ተንከባከቢዉ
@LidetYacob
2 ай бұрын
ወይኔ አላዛር እንዴት ነው የሄሉ ጥፊ ይጣፍጣል ሄሉ ደግሞ ፕራንክ ከተባልሽ መረጋጋት ነው ግን ጀግና ነሽ❤❤❤
@fufuilu1212
2 ай бұрын
ሄሉ መቼም አትሆንልህም አትልፋ 😂😂😂 አንቴ የዋህ ነክ እሷ ገገማናት ሶ አትረዳህም አሁን ፕርንክም ብሆን ለወደፊት አታስብ እንደወንድምነት ከረዳሃት እንጂ😂😂
@almasababa-x8o
2 ай бұрын
ወይኔ ሄሉ ግን ደስ ስትይ የሴት ጀግነሽ የምር❤❤❤🎉
@mbet1840
2 ай бұрын
ብሽቅ አትበይው አንች አላዛር ሚሰደብ ልጅ ሳይሆን በጣም ምርጥ ልጅ ነው ፕራንክ አረግሽው ፕራንክ አደረገሽ ለምን እንደ ኳስ አትጠሪ ስትሳደቢ ቃላት ምረጭ
@elhammouhmad
2 ай бұрын
በሂይወቴ ብሽቅ ስድብና ግም የሚባል ስድብ በጣም ነው የምጠላው
24:06
መጠጥ ቤት ውሰደኝ ሄለን አስቸገረች 😳
Helu Tube
Рет қаралды 48 М.
38:43
እወነታውን ማወቅ ፈልጋለው ፡ ፍቅረኛ አለሽ ወይ ? 🥹
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 121 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
25:55
በመጨረሻም ተሳካልኝ ፡ መኪና ተገዛልኝ 😱
Helu Tube
Рет қаралды 102 М.
20:46
እንኳንም ወሰድከኝ ተደስቻለው 🥰
Helu Tube
Рет қаралды 69 М.
28:37
በቃ ወድጄሻለው ፡ እንድትለይኝ አልፈልግም ❤️
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 147 М.
25:41
ልጅ አለሽ ለሁሉም እውነቱን ተናገሪ 😳
Helu Tube
Рет қаралды 91 М.
30:02
የእዮብ እና የረዱ እንባ በእንባ የታየበት የማይረሳ የቀለበት ሰርፕራይዝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 654 М.
41:38
የአባቴን ስም ከማስጠፋ ብዬ ከቤት ጠፍቼ ወጣሁ።መከራ ያላደበዘዘው ውበት ሰብለወንጌለ ክፍል 1
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 287 М.
29:25
ያላቅሜ የተሳፈጥኩት እኔ ነኝ ፡ ሁለተኛ አይለምደኝም 🥹
Helu Tube
Рет қаралды 103 М.
24:39
ሙሽራዋ ነፂ // ከህያብ እናት የተላከዉ ስጦታ😱💝
Efrem_Tube
Рет қаралды 155 М.
17:00
ሄለን ተጠለፈች አላዛርና ናቪ ደነገጡ😱
Helu Tube
Рет қаралды 101 М.
18:10
የተንቢ ማሪናን በንዴት አፋጠጠቻት 😲
Marina አትጠገብ
Рет қаралды 172 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН