KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በምወዳቸው ጓደኞቼ በሰርጌ ዋዜማ ተደፈርኩና ተሰደድኩ..ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ ያደረገቸው ትልቁ ሚስጥር! #rukiya#marakiweg#gizomaraki
2:00:37
በገዛ እጁ እሳት ውስጥ የገባው አርቲስት እና የሃበሻ ወንዶች ጉድ ጭራሽ እንደሴት...
26:41
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
የገጨኝ መኪና አመለጠ! የአሳዛኙ ታሪክ መጨረሻው ምን ይሆን? አሁንስ?
Рет қаралды 151,218
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 450 М.
Maraki Weg
Күн бұрын
Пікірлер
@yourdiyourdi5754
10 күн бұрын
ሁሌ የሀብታም ቤት ብቻ ሳይሆን እንዲህ ጠንካራ ሰወችንም ማበረታታት ደስ ይላል በርቱ ማራኪወች
@Yesheger_Lij
10 күн бұрын
ስኬታማ ሰዎችን ማየትም ብርታት ነው።
@temabrand3382
11 күн бұрын
ጎበዝ በርች ትረዳ የምትሉ👍👍👍
@semiraabdela5479
10 күн бұрын
ትባርኩ
@דבריהטקאה
9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amalal3376
10 күн бұрын
አበሲት Tube ይከፈትላት ምትሉ❤❤❤ እጅ አዉጡ ግዜ ምርጥ ሰዉ ተባርክ❤❤❤
@HannaLemessaOfficial
10 күн бұрын
የጥንካሬሽ ምንጭ ማነው? እግዚአብሔር !! ደስ ይላል ዋው😍😍
@SusususuM2m2am2
11 күн бұрын
ማራኩወግ እናመሰግናለን ወድሜ አላህ ይስጥህ እደዝህ ያልታዩ ሰወችን ማሳየትህ ከልብ ክብር ይገባሀል ተባረክ❤❤❤❤❤
@Salam-pe8yg
9 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ባንች ብዙ ነገር ተምሬአለው ማራኪ ወግ ፈጣሪ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
@SebeleAden
9 күн бұрын
የጥንካሬሽ ሚስጥር ማነው እግዚያብሔር እንዴት ደስ ዬላል ቤዛ ጀግና ናት ምትሉ🎉
@TizitaNigussie-s2l
9 күн бұрын
ግዛቸው እቺን ድንቅ ቆንጂዬ ሴት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤🎉🎉🎉
@yenesewnigus
11 күн бұрын
ጀግና ያስብሻል ጎበዝ ግዝሽ ወድሜ ዘመንህ ይባረክ በጣም አስተማሪ ተሪክ ነዉ መጨረሻሽ ይመርልሽ እህቴ
@zuzuwolloyewa9024
10 күн бұрын
ወላሂ በጣም ጀግናና ጠንካራ ለብዙወቹ ተምሳሌት የምትሆን ሴት ናት ብዙ ተስፋ የሚቆርጡ እህት ወንድሞቻችን አሉ እና ለነሱ ይሄ ትምህርት ነው ካች ብዙ ነገር እጠብቃለን አብሺሪ❤❤
@tewodrosfekade9233
11 күн бұрын
በእሳት የተፈተነው ያወርቅ አንቺ ነሸ ጀግና ሴት ጎበዝ በርቸ ፈጣሪ ካንቺ ከጎንሽ ይሁን በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ግዞዬ አንተም ጀግና ነህ ❤❤❤
@tigi273
10 күн бұрын
እኔ ሙሉ አካል እያለኝ እንዳንቺ ጠንካራ አይደለሁም ጎበዝ ነሽ በርቺ👌👌👌
@teamemebrahtu8031
10 күн бұрын
በወጣው ይሙላልህ ማራኪ ሾው ሰው ሁነህ ሰው ማገዝ በጣም ደስ ይላል የሰው ጥግ ነህ በርታልን❤❤🎉🎉🎉
@sebliethiosun
10 күн бұрын
በለው ቤዛ ቀጠቀጥሽኝ ይሄን ያየሁበት ደቂቃ ላይ እያለቀሱ እያማረርኩ ነበር ምክኒያቱም እንግሊዝ አገር ከሄድኩ 8ሆኖኛል ግን ይሄን ሁሉ ዘመን ልጆቼ እያሳደኩ ነበር ግን ስራ ባለመስራቴ ቤተሰቦቼን ባለመርዳቴ እነሱን ባለማየቴ እንደገና ደሞ ገና የሞርያ ፈቃድ ባለማግኜቴ ሁሌ እማረር ነበር እና ልክ ስማረር መዝሙር ልስማ ብየ ቲቪ ስከፍት የመጀመሪ ፕሮግራም ሆኖ ሳየው ከፍትኩት እና ይቅር በለኝ አምላኬ ብየ አመሰገንኩ ጎበዝ ቤዚ
@rakeb6029
10 күн бұрын
Amazing women and story may God bless her.እንደዚህ አውረተው ሳይሆን ኑረው የሚያ ያሳዩንን ስሞች ማበረታታት አለብን,thank you for sharing her story
@የጉራጌአዶትyoutube
10 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ እኛ ኢትዮፒያን ሴቶች እኮ ከወርቅ በላ የተፈተንን ነን ያልተወራላት ብዙ ያልተባለላት ችግር የሰባበራት ግን ሰብራ ምትወጣ ጠካራ ነች ክብር ለሀገራችን ሴቶች ቃል ያጥረኛል አይዞሽ አልልሽም አቺ ጀግና ነሽ ጎበዝ
@MignoteFikre
10 күн бұрын
እጅግ በጣም ጀግና ቁንጮ የማትሰበር በርቺ ❤❤❤አመሰጋኝ ሁሌም አያጣም ❤ማራኪ ወግ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@feteheyaKedir
10 күн бұрын
ጀግና ነሽ አችን ዬለማድነቅ ንፉግነት ነው እናተ ደግሞ እደዚህ እዳሳመራችሁላት ኑራችሁ ይመር በርቱ መልካምነታችሁን ቀጥሉበት
@FritaAbera
10 күн бұрын
ኦ በጣም የምገርም ታርክ ነው ጥንካሬ ከእምነት ጋር ከጥበብ ጋር ሰቶሻል በጣም ጠንካራ እና ጀግና ነሽ ። እኔ ሁሉ ነገር ተሰቶኝ አምላኬን አማርራለሁ በእውነት እያለቅስኩ ነው ይቅርታ የጠየኩት እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ክብርና ድል ይስጥሽ ልጅሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ ❤❤❤❤ በእውነት የሰው ደስታ የምያስድታቹ ፈጣር ያላሰባችሁትን ደስታ ይስጣቹ ማራክ ወግ ክብረት ይስጥልን ❤❤
@AmsaluMan
10 күн бұрын
የኔ ጠንካራ አብሮ አደግ ጓደኛዬ ከድሮዉም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺልኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ጠንካራ የኔ ጎበዝ
@MonaMona-z7t
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት መልካም ሰው ነህ በወጣው ይተካልክ አጠያየቅ ሰትችል አዳማጭ ኡፍፍፍፍ ምን ልበልክ ትህትናክ 👌👌👌የኔ እናት አንች የጀግና ሴት ነሽ በእምባ 😢😢😮 ጀምሬ ቡምስጋና ጨረስኩት እግዚአብሔር እዳመሰግን አድርገሽኛን እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤
@menagedlu3406
9 күн бұрын
ማራኪ ወግ ጌታ ብርክ ያርግህ ከመላዉ ክሩ አባል ጋር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ይባርካችሁ ቃል የለኝም እንዴት እንደተደሰትሁ ጌታ ለመልካም ስራችሁ የሚመልስ ነዉና ጌታ ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
@Bourtukal
10 күн бұрын
የረዳሸ እግዚአብሔር ላመሰግን የታባረክሸ ጃግነ ሴት ነሸ አሁንም ጌታ ያብዛልሸ ለብዞች የባረካት ምንጭ ያርግሸ እግዚአብሔር ❤❤❤❤
@SerkalemAyalew769
9 күн бұрын
ስቶቻችን ነን ሙሉ አካል እያለን ፈጣሪን እማናመሰገን በተሰጠን ነገር ተመስገንልኝ አምለኬ።
@daaOmerta2015
11 күн бұрын
Wawu gize amazing history.. The Great and respected women.example to all strong women..God bless her strong hand!!❤❤❤
@FekerAlemu-r9n
10 күн бұрын
ያመቱ ምርጥ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምርልሽ😥🙏ማርክየ እግዚአብሔር በጥብቡ ይጠብቅህ
@sositadess8432
10 күн бұрын
ጠንካራ ነሽ ራሴን ሳይ ሰነፍ መሆኔ ተገነዘብኩ ፈጣሪ ይመስገን ይህን ስለተማርኩ
@tigistadmasu3410
Күн бұрын
እግዚሐብሄር ክብሩን ይውሰድ! በጣም ደስ የምትል ድንቅ ወጣት ሴት ነሽ ።አምላክ ልጅሽን ባርኮ ያሳድግልሽ።በርች ገና ብዙዎችን የምትረጅ ትሆኛለሽ። ማራኪ Thank you ❤
@helenkader7896
9 күн бұрын
ባወጣኽው መድሐንያለም ይሙላል ማራኪዬ በጣም አናመሰግናለን ያልታዩትን እያወጣህ በማሳየትህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
@Mesichilot
10 күн бұрын
ዋውውውው እጅግ ጠንካራ ልጅ ነሽ ቤዚየ ነገ የተሻለ ቀን እንደሚሆንልሽ ተስፍ አለኝ ማራኪ በጣም የተረጋጋህ ምርጥ ልጅ ነህ አንተም በርታ እንደዚ የሚያነቃቁ ልጆችን በድጋሜ እንደምታቀርብልን ተስፍ አለን እናመሠግናለን
@debritubezalem2352
11 күн бұрын
ይሄን ሁሉ ነገር መቋቋምና በኢኮኖሚም በሀሳብ ጥገኛ ሳትሆኝ በራስሽ አቅም መቆምሽ❤በርቺ!!!! አንዱ ልጅሽን ተስፋሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ። ለሁሉም እግዚአብሔር ይስገን።ወንድሜ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ።ማስተዋወቅህ ራሱ በቂ ነው።ዝናሮችም እንዲሁ።
@Hannagetaneh21Hanna
10 күн бұрын
ማራኪ ወግ እህታችንን ደስ እንዳሰኘሀት ዘመንህን ሙሉ ደስ ይበልህ ወንድሜ ተባረክ እኔ ሙሉ ጤና እያለኝ ቤት ቁጭ ብዬ ነው እግዚአብሔርን የማማርረው አንቺ ግን ፈተና ሳይበግርሽ እዚህ ደርሰሻል ነገ ደግሞ የተሻለ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን በርቺ❤❤❤
@helenayana239
11 күн бұрын
Maraki Weg the best program. Big fan and respect 💕💕
@hameretibebu2947
10 күн бұрын
ግዞ ምን አይነት መልካም:ጠንካራ:እግዚአብሄርን አመስጋኝ ሰው ነው ያቀረብክልን ለሁም ሰው አስተማሪ የሆነች
@ConfusedFloatingIceberg-kb4js
10 күн бұрын
እንደኔ በደስታዋ ደስ ብሎት ያለቀሰ ማነው🎉🎉🎉😊❤
@YeshiemembetMeknnon
7 күн бұрын
ማራኪዎች ሁላችሁም የሚገርምና ፈጣን የሆነ ሥራ ጌታ ይባርካችው ቤዛ ጎበዝ ጀግና የሴት ቁንጮ ነሽ በብዙ ይሙላልሽ በርቺ
@semutimohamed8744
11 күн бұрын
ከምር ጠንካራ ነሽ በርቺ ደሞ ስታምሪ 😊👏
@ferdosyoutub9854
9 күн бұрын
ጀግና ነሽ ይገባሻል እንደናተ አይነት አስተዋይ ወንድሞች ኢትዩጵያ ታስፈልጋት አለች ኑሩ በደስታ🎉
@saramisgana7775
5 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ለዚህ ሁሉ ጠባቂሽ ተስፋሽ እግዚአብሔር መሆኑን በማወቅሽ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይሰራልሻል። የእግዚአብሄርን ትልቅነት በማወቅሽ
@Abenezrr
10 күн бұрын
ለመልካም ነገር የታደላቹ ወጣቶች ዘነናቹ ይባረክ በረዛን እንደአዳቹ ፈጣሪ እናንተን ይርዳቹ ክብር ይገባችዋል በርቱ!!
@GenetTilaye-h9m
4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ለሁሉም ምሳሌ ነሽ በርቺ ከዚህ በላይ የተሻለ ቦታ ትደርሻለሽ። ድርጅቱ ላይ ከነበረው ቀረፃ በጣም የምወዳት የማከብራት ስልጠና የሰጠችኝን እሙ አይቻታለሁ። ለሰው ልጅ ያላትን ክብር እንዲሁ በቃላት መግለፅ አልችልም። እሙ በጣም እወድሻለሁ
@መልከማሪያም
10 күн бұрын
ደስ ስትል ጥንካሬዋ ትልቅ ቦታ እደምትደርስ ጥርጥር የለኝም እግዚያብሄር ልጂሺን ይባርክልሺ❤😢
@Nani2-m1h
9 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ብዙ ነገር ተማርኩብሽ አደነኩሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤
@mohammedjamal7352
10 күн бұрын
ወድሜ ዘመንህ ይባረክ በጣም አስተማሪ ተሪክ ነዉ መጨረሻሽ ይመርልሽ እህቴ
@Nani2-m1h
9 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ብዙ ነገር ተማርኩብሽ አደነኩሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤ደግ ልብ ያለህ ግዛቸዉ ድሮም አከብርህ ነበር በበለጠ አክብሮቴ ጨመረ እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏
@burtekandemeke802
10 күн бұрын
ማራኪ ወግ ተባረክ ጀግና አንቺም ፈጣሪ ይባርክሽ ከዚሕ በላይ ፈጣሪ ይርዳሽ
@hirutwoldemichael6278
9 күн бұрын
እህታችን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን 🙏 ፈጣሪ ጤናማ እና ብርቱ ስላደረገሽ ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
9 күн бұрын
ዋዉዉ እህታችን ጀግኒት ልባይ ይገባል ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ግዝሽ ወንድማችን ተባረክ ቀጥልበት❤❤❤
@almazworkneh8255
7 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው መሆን ያለበት ይህ ነው ገንዘብ እየወጡ ለሚለምኑት ሳይሆን ለሚሰሩት ማገዝ ትልቅነት ነው ማራኪ ወግ እንደስምህ ማራኪ ስራ ነው በርታ ቤዚ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ ያስፋሽ ቡዙ እምቅ ኃይል ውስጥሽ አለ
@MekdisethilAsfaw
6 күн бұрын
አተ ምርጥ ልጅ የወጣትነት ዘመንህ ይባረክ ቆንጅትዬ ጀግና አይገልፅሽም❤
@mulugetemoch8079
10 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ነው የምታቀርበውን የምወደው, በጣም የተረጋጋህ ነህ በርታ... አህቴ በጣም ጠንካራ አና ብርቱ ሴት ነሽ ብዙዎቻቺንን የሚያስተምር ነው ህይወትሽ በመከራ ያልተሰበረ ስብህና ነው ያለሽ... ለረዳሽ ድርጅት አግዚአብሔር ይባርካቸው... 🙏
@sbekele4200
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እንዲህም ጠንካራ የሆኑትንም ለሌሎቹ ምሳሌ እንዲሆኑ ማቅረብህ በርቺ እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርከው❤❤❤❤❤❤
@SamrawitGirma1
3 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እግዛብሔር ይጠብቅሽ የማይከዳው አምላክ ሁሌም ከጎንሽ አይለይሽ አንተቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ ማንም ሊያሸማቅቅሽ አይችልም ወንድሜ ተባረክ አንተ ላደረከው ሁሉ ክፍያህ ከ አምላክህ ነው ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤
@MissSalam-x9r
10 күн бұрын
ማራኪ ምርጥ ስው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምታቀረባቹው ሁሉ እጀግ አስተማሪነው በርታ ጎበዝ
@እረህመት-ዘ5ተ
11 күн бұрын
ጀግና ነሽ ሰርፕራይዝ ማድረጋችሁም ደስ ይላል
@jemo5716
10 күн бұрын
አንቺ❤❤❤❤❤❤❤❤አንቺ ቆንጆ ነሽ።።። ጎደሎ አይደለሽም ጎደሎ ያሉሽ እነሡ ናቸዉ የጎደሉ አንቺ ይሕ የመኪና አደጋ ደርሦብሽ ሑሉን አሸንፈሽ አለሽ አንቺ ለሌሎች አርአያ ነሽ።።የፕሮግራም አቅራቢዉ ተባረክልኝ። ግን የትራማ አገልግሎት ቢጀመርላት ከባድ ነዉ PTSD የተደፈሩ ልጆች እሕ የደረሠበት ያቀዋል።አገር ቤት የትራማ አገልግሎት በነፃ ቢሠጡ
@DereseBelay-mc2um
9 күн бұрын
መባነን እንድህ ነው፡ ቶሎ በራልህ ለነዚህም ጊዜ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ደስ የምሰኝበት ማራኪ (Maraki show) የበለጠ ተከታይ የሚያፈራበት መንገድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EdiEfi-e4v
6 күн бұрын
ተባረኪ እህቴ ማራኪ ወግ ተባረኩ የሚገርም ታሪክ ነው😮😮 ጠንካራ ሴት ማነሽ 😯😯😫😫😥😞😞
@EdiEfi-e4v
6 күн бұрын
አዎ ትረዳ በመልካም ነው👍👍👍
@tigistgirma3883
10 күн бұрын
ተባረኪ እግዚአብሔር ያሰቀደምሸ ጀግና አሱ ይረዳሸ❤
@nationalbeauty9885
10 күн бұрын
ጠያቂው በጣም humble ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ,ዘመንህ ይለምልልም
@ethiopiakebede5931
10 күн бұрын
የምትገርም ጎበዝ ሴት ናት ❤ለብዙ ስው አርአያ ትሆናለች እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም ሁሌም ምስጋና ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ነገ ትልቅ ሆቴል ከፍታ ልጇም ጥሩ ደረጃ ደርሶ እናያታለን የተጠጉትን የማይሳፍር አምላክ ነው ያለን ሁሌም ክብር ለጌታ ማራኪ ወግም ከሀብታም ቤት ወጥተህ ይሄንን ጥሩ ነገር ስላሳየሀን እናመስንሀለን🙏🏾❤️
@tigestzrufael3779
10 күн бұрын
በጣም የምታስቀኝ ጠንካራ ሴት ነሽ በዉነት እግዚያብሔር ከፍ ያርግሽ
@aklilumamo1846
11 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚ መረዳዳት ጥሩ ነው ጠንካራ ልጅ ነች!
@meryambekelemery
10 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ትክክለኛውን ቡታ ህይወትህ ፎፎ ይበል ወንድም ተባረክ ሰላም አገሪ ❤❤❤🎉🎉🎉
@welansatesfaye5384
10 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እንዲህች አይነትዋን ነው መርዳት ፊት ለፊት እምታዩትን ይሄ ማንም እየተነሳ እንዲህ እንዲያ አላምንም!!
@hindbedr9347
10 күн бұрын
በርቺ ቤዛዬ የኔ ጀግና ለሁላችንም አርአያ ነሽ ጀግኒት የሰለጠነች ሀገር የሰለጠነ መንግስት ቢኖረን ኖሮ ላንቺ የሚገባሽ ላሜራ ቤት ሳይሆን ቪላ ቤት ነበር ግን ደግሞ አንቺ ጀግና ጎበዝ ሴት ስለሆንሽ ሰርተሽ በስምሽ ቤት ይኖርሻል ኢንሻ አላህ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ አንተም ባለ ሀብት ሴቶችን ከምታቀርብ እንደ ቤዛ አይነቶችን ብታቀርብ ይሻልሀል ምድረ ሀብታም አቅርበህ የነሱን ሀብት የምናይበት ጊዜ አበቃ 1ብር መስጠት ከማያስደስታቸዉ ሰዎች ጋ ከምትሄድ ድሆችን አቅርብልን
@almazali4784
9 күн бұрын
ጉረኛ ዘላቹ መንግስት ላይ ፊጥ ትከሻ መለካካት ወረኛ ቪላ ቤት ለመን ተሰቶ ነው ለሷ የተለየች ሆና የሞሰጣት ከሷ የበሳ ስንት አለ ጤነኛ ናት ሰርታ እየበላች እራሷን የቻለች ጀግና ሴት ናት እንዳንቺ ወረኛ መንግስት አልደገፈኝም አላለቺም ወረኛ ሰገጤ የፃፍኩት ላንቺ አይነት ከብቶች እንዲያነቡ ነው ደደብ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Hana-gm1ob
9 күн бұрын
በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ🎉 ማራኪ ወግ ተባረክልን❤❤
@ፔaiንኪlleር
10 күн бұрын
እውነተኛና አማራጭ የሌለው እግዚአብሔር ነው የመጽናናት ምንጭ።የኔ እህት እውነትሽን ነው የአዲስ አበባ ህዝብ ሩህሩህና አዛኝ ህዝብ ነው ለዚያም ነው በብዙ ችግር ውስጥ የፈለገ የኑሮ ውድነትና ችግር ውስጥ የሚኖረው ውድ ግዜክስ ይህን የመሠለ ስቱዲዮ ይዘህ ሶፍት መኖር ነበረበት እንዲህ እያለቀሰች ዕምባዋን በእጇ መጥረግ አልነበረባትም
@yodit
10 күн бұрын
እንዴት ጠንካራ ሴት ነሽ ቆንጆም ነሽ! አይዞሽ የኔ ማር
@AhammadAhammad5-v7m
8 күн бұрын
ባዛዩ የኔ ዉድ ሰለይሁሸ በጣም ደሰበለኝል እግዚአብሔር የተመሰገነ ለሁሉም አገር 😢😢😢😢😢
@hamelmalworku5575
6 күн бұрын
በጣም የምትደነቂ ነሽ እምነትሽ አድኖሻል የአባትሽ ምርቃት ደርሷል እመቤቴ ማርያም ሁሌም ከጎንሽ ትቁም። በርቺ በርቺ እህቴ።
@selamtube2793
7 күн бұрын
ብዙ ነገር ካንች ተምርያለሁ የኔ ጀግና እህት ልጅ ስለለሽ ደግሞ የበለጠ እድለኛ ነሽ❤❤❤❤
@AsfarTradingማሒ
9 күн бұрын
ዋው በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ግዝሽ ተባረክ ትለያለሕ
@hanamaryam4599
8 күн бұрын
ማራኪ ወግ እግዚአብሔር የማያልቀውን እንጀራ ይስጣችሁ ቤዝዬ ጀግኒት ነሽ በምን ቃል ልግለፅሽ
@hiwottesfaye26
10 күн бұрын
እ/ር የሚታመኑበትን ያዉቃል ❤ ተባረኪ አሁንም ተስፋሽ እ/ር ብቻ ይሁን ብሩክ ነሽ አበርትተሽኛል 🥰 ማራኪዎችም በ ብዙ ተባረኩ መልካም ሚዲያ ነዉ በርቱ❤
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
10 күн бұрын
እግዚአብሔር በይ ውዴ እንደዚእ አይፃፍም የእግዛብሔርን ቃል ግን ይቅርታ እኔም ከሌላ ሰው ተምሬ ነው
@ቲጂይቶብ
8 күн бұрын
በጣም ጠካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብዙ ተምሬብሻለሁ🥰❤💪
@merongeta2149
8 күн бұрын
በጣም ቃላት የለኝም የውነት እኔ እግዝአብሔርን አማርራለው አነቺ ወይ በራሴ አፈርኩ ቤዝ ጀግና ነሽ እግዝብሔር ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@Sewitakalewold
4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ጀግኒት ተባረኩ
@genitabeebe3342
10 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካዝ የባላጤ ማስታዋል ይስጥሽ አንቺ ትላያለሽ 🎉🎉🎉እኔ ካንቺ ቡዙ ታማርኩ 🥺አይዞሽ ባርቺ የኔናት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@enatethiopia5206
7 күн бұрын
በጣም በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ቤዚ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ ለማየት ያብቃን ልጅሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤
@Sidaamit
5 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነች አንተም ትሁት ምርጥ ልጅ ነክ ፈጣር ይጨምርልህ❤
@aberashhune
10 күн бұрын
የኔ እናት የምር ጀግና ነሽ🙏
@tigistgugssa1174
10 күн бұрын
አምላክ ለማራኪ ፕሮግራም ይባረከ አብልጦ ይሰጡ ❤❤❤🎉
@betelasrat2255
8 күн бұрын
እግዛብሔር ይስጥህ ይስጣቹ ኣዲሳባ ስው የደግ ደግ ነው ያራዳልጅ እዲህ ነው እንኮን ደስ ኣለሽ ገና ትልቅ እድል ኣለሽ ያርግልሽ❤
@Glorysoundministry
11 күн бұрын
“የኀጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር ስጦታ ግን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ነው።” - ሮሜ 6፥23 (አዲሱ መ.ት)
@hailemariamatinafu7556
Күн бұрын
ማራኪ በጣም እናመሰግናለን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይረዳሽ🙏
@samuelleul8082
10 күн бұрын
Thanks!
@marakiweg2023
6 күн бұрын
@@samuelleul8082 Thank you
@MahletDgg
10 күн бұрын
በጣም የሚያስተምር ነዉ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ ማራኪ ወግ❤❤❤❤❤❤
@diotggae8674
10 күн бұрын
እንኳን ።እሳ።እኒም።በጣም።ነው።ደስ።ያለኝ። እግዚአብሔር ።ይስጥህ።ተባረክ።እንደዚነው።አገረ።ስመጣ።እዛ።ነው።ምግብ።የምበላው።❤❤❤❤❤
@genetyilma7717
10 күн бұрын
ለምን ስትፅፍ ይህን ያህል ለምን ብዙ አራት ነጥብ ተጠቀምክ አልገባኝም
@MarimaAli-l3v
10 күн бұрын
@@genetyilma7717ተምቸሽኝ❤😂😂
@MarimaAli-l3v
10 күн бұрын
ምንእይነትፅሁፍነውዲኮርነነጥቡ😂
@MesertTibubu
10 күн бұрын
ጀግነሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩ
@Maryam-ms4ut
10 күн бұрын
ማራኪ ወግ በናትህ ሰለሞንን አገናኛት አርቴፊሻል እግር እንዲሰራላት ሰለሞንን ምታቁ ሼር አርጉለት ይተባበራት
@senaitmulalem5603
11 күн бұрын
ጎበዝ ጀግና በርቺ መጨረሻሽ ይመር❤
@فطوم-ن4غ2ج
7 күн бұрын
ማራኪወግ፣እናመሰግንሃለን፣ሁሌም፣እምትረዳ፣ያድርግህ፣ወንድሜ፣በርታ❤
@almazalmaz4574
9 күн бұрын
Bexa zobezi yejegina jegina seheti nati lebizu asitehemar yehonechi seheti❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GanetGanet-ku6ic
4 күн бұрын
ገወጣቶች ተባረኩ ማራኪዎችም ጌታ ይባርካቸ❤❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏
@TawakkalKk
10 күн бұрын
እዉነትም ማራኪ ካቺይ ብዙ ተምሬየ አለሁ
@SirgutGech
10 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ። እናንተም እግዚአብሔር ይስጣችሁ😮😮😮
@almazabiyo4776
6 күн бұрын
ተባረኩ ፡ ኡፍ ፡ ቃላት ፡ አጠረኝ ማራኪ ፡ እንደስምህ ፡ ነህ ፡ በርታ ጀግና ፡ ነሸ ፡ ቤዛ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያስፋሽ ፡ በልጅሽ ፡ እረፊ ለሃገሬ፡ ስበቃ ፡ ቡና ፡ ከእጅሽ ፡ ለመጣት ፡ ያብቃኝ Love you all!!!
@EdenAbebe1969
10 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አንቺ አንደኛ ነሽ በርቺ ❤❤❤ታሪኩሽ በጣም ያሳዝናል
@ልጅናሆምዩቱቤ
8 күн бұрын
ዉይ እንዴት ደስ እንዳለኝ አግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሰካላችሁ ማራኪ &ለደካማቹትም ወንዱሞች ፈጣሪ ያክብርልኝ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉
2:00:37
በምወዳቸው ጓደኞቼ በሰርጌ ዋዜማ ተደፈርኩና ተሰደድኩ..ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ ያደረገቸው ትልቁ ሚስጥር! #rukiya#marakiweg#gizomaraki
Maraki Weg
Рет қаралды 167 М.
26:41
በገዛ እጁ እሳት ውስጥ የገባው አርቲስት እና የሃበሻ ወንዶች ጉድ ጭራሽ እንደሴት...
YD TOM
Рет қаралды 5 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
9:16
ደዚ ኦሮሞኛ ቋንቋ መናገር ቻለች!!!
Yemu Record
Рет қаралды 49
1:40:05
የእኔን ልብስ ለብሳ የእኔ ቤት ገብታ ጠበቀችኝ || ምህረት ወርቁ || እንተንፍስ #44
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 167 М.
45:29
በ ምሽት መቃብር ላይ ተጥሎ የተገኘ ህፃን እናት አገኘ! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 15 М.
1:03:47
አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:17:19
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg
Рет қаралды 195 М.
1:18:40
ምን ፍቅር ቢኖረው ነው 6000 ካሬ መሬቱን የሰጠኝ? #dinklejoch #comedy #standupcomedy #bayarea
Donkey Tube
Рет қаралды 40 М.
29:19
//የቤተሰብ መገናኘት// ተመልሼ እንዳልጠይቅ አስምለውኝ ነው ልጄን የወሰዱት... ወደ DNA ያመራው ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 113 М.
54:43
የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል! እየጨከነች የመጣችው ሚስቴ መጨረሻ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 90 М.
34:19
📛 የኢቲሳው አንበሳ "ጻድቁ አባታችን" ተአምራቸውን ገለጡ ፥ ከሰው ወደ አውሬነት ተቀየረ
ORTHODOX TUBE 2
Рет қаралды 34 М.
1:38:54
ለምን ሴቶች ውሸተኛ አፍቃሪን ያፈቅራሉ? | ለምን ሴቶች እውነተኛ አፍቅሪን ይገፋሉ? |ከልብ ስላፈቀርኩኝ ሞኝ ተባልኩኝ | አሸናፊ ካሳዬ |እንተንፍስ #43
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 170 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН