በአሜሪካ ብቻ የሚገኘው የነዳጅ ክምችት በትግራይም ተገኘ

  Рет қаралды 56,361

Ethio Addis

Ethio Addis

Күн бұрын

በትግራይ የተገኘው ነዳጅ

Пікірлер: 190
@tajumahammed2156
@tajumahammed2156 Ай бұрын
ለኢትዬጲያ የሚሰፈልጋት ትልቁ ማእድን ሰላም ብቻ ነው
@NeguseKibret-cr4gy
@NeguseKibret-cr4gy Ай бұрын
መጀመርያ በውሥጣችን ያለውን የክፋት ነዳጅ እናጥፋ!!የመኪና ነዳጁን ሠላም ሥንሆን ልጆቻችን ያወጡታል።ልብ
@Kidane-y1n
@Kidane-y1n Ай бұрын
ትግራይ በኢትዮጵያ የተጨፈጨፈች ሃገር ናት ፣መጀመርያ ሃገርነትዋ ይታወጅ ከዚያ በኋላ ነዳጁ ኣብሮ መጠቀም ይቻላል።
@edeletube700
@edeletube700 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ሀብት የሚወጣው እኛ አፈር ከበላን በሗላ ነው
@mezmurebirhan8711
@mezmurebirhan8711 Ай бұрын
የአለት ነዳጅ ማለት Oil Shell መኖሩን በጥናት ከተደረሰበት ቆይቷል።አለቱን ማቅለጥ ግን ቀላል ነገር አይደለም።ይሁንና የትግራይ ህዝብ የሚፈልገው ሰላም ነው በኃይል የተነጠቀው ግዛቱ እንዲመለስለት የተፈናቀለው ህዝብም ወደ ቀዬው እንዲመለስ ነው።
@AbelSeid-q7l
@AbelSeid-q7l Ай бұрын
ግዛቱ አይመለስም ተገንጠሉ
@GebretatyosHadush-yb9su
@GebretatyosHadush-yb9su Ай бұрын
​@@AbelSeid-q7l ኣህያ
@Fasika-jn5ym
@Fasika-jn5ym Ай бұрын
ወያኔ ምንጊዜም ሰላም የለውም ተጀምሮ እስጨረስ ድረስ እስቲ ታደሱ ::
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 Ай бұрын
የአማራውን ሀገር ሠርቃችሁ በጉልበት ወሰዳችሁ ፣ በጥጋባችሁ የተነሳ ፣ እግዚአብሔር ነሳችሁና ለባለቤታቸው መለሰላቸው ፣ ቁርጥህን አውቀህ በነበረህ ቦታ ኑር
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 29 күн бұрын
ሳይደግ አይጣላም ይባላልና እግዚአብሔር ቢቀጣም ያምበሸብሻልና እግዚአብሔርን አጥብቀን እንመን ስንል በመጽሐፍ ቅዱስ መመራት ማለት ነው።
@TibebeDiemsse
@TibebeDiemsse Ай бұрын
ሰላም ከሌለ ወርቁም ነዳጅም ዋጋ የለውም ከንቱ ነው ። ሰላም ሰላም ሰላም ። ቅድ ሚያ ለሰው ልጅ ክብር ነፃነት ፍትህ እኩልነት የአህግ የበለይነት የሚከበርባት አገር ስትኖረን የተፈጥሮ ማአድናትን በጋራ በፍታዊነት እንጠቀምባቸዋለን የትም አይሄድብንም ።
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg Ай бұрын
ድሮስ መቼ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ነዳጅና መዕድን መች አጣች ይህን አውጥተን እንዳንጠቀም አደል ዘመናችንን ሁሉ በጦርነትና በድህነት የምንጨርሰው አረ አሁንስ በቃን ይለፍልንና ከስደት እንገላገል
@NFx-d4h
@NFx-d4h Ай бұрын
እውነት ነው
@AyalewAlemu-m5y
@AyalewAlemu-m5y Ай бұрын
ትግራይ ኢትዮዽያ አይደለችም ያላት ጋዝ ይሁን መአድኖች ለኢትዮዽያ የሚመለከት አይደለም።
@TedhomeWoldesemayat
@TedhomeWoldesemayat Ай бұрын
ደስ ይላል ። ለምን ኢሮፕ አትሄድም ?
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w Ай бұрын
Ah. Ok Madagaskar😂😂
@AlemAlem-om4xh
@AlemAlem-om4xh Ай бұрын
ትግራይ ኢ/ያ ናት : ሴረኛው ማለሊት የዘራው ዘረኝነት ኣያስፈልገንም:: ትግራይ ሎምን ፅባሕን ኢ/ያ እያ ኢ/ያ ወይ ሞት::
@DerejeDagne-f9n
@DerejeDagne-f9n Ай бұрын
ይሄ የጠበበ አእምሮ ነው አልሰፋ ብሎ ጠባብ አእምሮአቸው ከስልጣን አውርዶ ግማሹን መቃብር በላቸው ቀሪዎቹም እየተባሉ ወይ አልኖሩ ወይም ህዝቡን አላኖሩ። የግለኝነት ቫይረስ ስላለቀቃችሁ ኢትዮጵያውነት አላርጂካችሁ ነው።
@hageretigray-m5c
@hageretigray-m5c Ай бұрын
ኢትዮጵያ የትግራይ ህዝብ ከገፅ ምድር አጥፍታ የትግራይ ነዳጅ መጠቀም ትፈልጋለች
@marcelllyewsang5485
@marcelllyewsang5485 Ай бұрын
ተገኘ ከተባለ በኋላ ጥናት እየተደረገበት ነው ?
@-vb1gj
@-vb1gj Ай бұрын
እንኳን ነዳጅ ተገኝቶ በባዶ ልገንጠል የሚል ትውልድ ባለበት ሀገር ነዳጅማ ቢወጣ ተጫረስን በለኝ ጎመን በጤና ድህነት ውሎይግባ እኛ ክፉ ህዝቦች ነን ሰው በገዛ ሀገሩ አንተ ከኛ አይደለህም ተክልላችን ውጣ በሚባልባት ሀገር ምንም የማያውቁ ንጹሃን ሴትና ልጅ አርሶ አደር ገበሬ ሆዳቸው እንጀራ ጠግቦ ያላደረ ለግራቸው ጫማ የሌላቸው ዜጎች በማንነታቸው በቋንቋቸው እየተመረጡ በግፍ ተገለው በጅምላ መቃብር በሚደፈኑበት ሀገር የጤፍክምር የቦቆሎ ጎተራ በሳት በሚቃጠልባት የጉድ ሃገር ነዳጁም ወርቁም ለምኔ ? ድህነት ማጣት ውሎ ይደር😢😢😢
@NFx-d4h
@NFx-d4h Ай бұрын
እውነትህ ነው ። ኣሁን ራሱ ትግራይ ከፍተኛ ወርቅ እየወጣ ነው ግን ለኛ ቸራሱ ሰጋት ሆኖናል ኣደገኛ ኬሚካል እየረጩ ነው የሚያወጡት ። ዶሞ የፀጥታ ሃይል ሳይቀር ነው የሚሳተፈው ። ኣሁን ነዳጅ ቢገኝ ማ ይጫረሳሉ ። እኛ ሰላም ነው ምንፈልገው ሁሌም ።
@msamuel2857
@msamuel2857 Ай бұрын
We are rich, indeed, but nothing like peace and unity, we must make fast the national dialogue to resist western and eastern pressures, peace to the world!
@IRFMEDIA216
@IRFMEDIA216 Ай бұрын
Ethiopian first 🎉🎉🎉🎉
@SamiYatachuhat
@SamiYatachuhat Ай бұрын
አራባክህን ወንድሜ አታስቃን፣ብልፅግና ከመጣ ወዲህ በኢትዮጵያ የተገኙ ማዕድናት ቁጥር ስፍር የለም። ዝናብ፣ነደጅ፣ዩራኒየም፣ወርቅ ወዘተ ነዉ።ግን እስካ አሁን አንዱም ወጥቶ ለሀገሪቷ አልጠቃማም።ይባስ ብሎ ዉሃ ዋጋ ጫምሯል፣ ነደጅ ጫምሯል፣ የወርቅ ዋጋ ጫምሯል።
@soyegerado2153
@soyegerado2153 Ай бұрын
ofcource, Ethiopia has plenty of natural resource including minerals and oil, but ,most of the leaders of the country become greedy/selfish, and abuse these resource for themselves.
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 Ай бұрын
" ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን ግን ኣላይም ! በህልምህ ቅቤ ጠጣ
@YbrahGebrealif-bd9ho
@YbrahGebrealif-bd9ho Ай бұрын
ነዳጅና ወርቅ ይቅርና በማሳችን የዘራነው እህላችን እንዳንበላ አብይና ሻዕብይ ከአፈርና አሸዋ ቀላቅለውት እኛን ገድለው የሄዱ እነሱ ምድር ላይ እያሉ ትግራይ ሰላም የለም
@metiworku1601
@metiworku1601 Ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያ እርስ በእርሱ ጦርነት ስትጨራረስ እነሱ በምድር ውስጥ ለውጥ ያግዙታል ምክንያቱ ኢትዮጵያዊ ታውሮ ለሥራ አልታደለችም ለእስ በእርስ መጨራረስ እንጂ !
@embaye-kp7he
@embaye-kp7he Ай бұрын
ምን ማለትህ ነው " ቄሱም ዝም ፡ መጽሓፉን ዝም " ቄስ እና መጽሓፍ የወሬህን ማጣፈጫ ሳይሆኑ በተዋሕዶ ልጆችና በእውነት ፈላጊዎች ዘንድ የተከበሩ ናቸው ።
@Pitanc
@Pitanc Ай бұрын
Qesuko ye gedilagedil Ina,dirsanat,ye debtera metsahift ye molabat nuchiko::
@WIZBiniboy
@WIZBiniboy Ай бұрын
የትግራይ ማኣድን ልትግራይ ህዝብ ነዉ።
@AlemAlem-om4xh
@AlemAlem-om4xh Ай бұрын
ከ ኢሳያሳውያን በምን ተለየህ ታድያ :ባህር ለብቻችን ኢ/ያ ለሁላችን ከሚሉ መጅገሮች
@Bisratmp
@Bisratmp Ай бұрын
TKELDALEH YA HULU FABRICA EKO YEWEDEMEWN TEWEWNA SAYTATEK YEWEDEMEW BE BE MEKELAKEYANA BESHABIYA ENDIHUM BEHULUM NEW ENA AHUN MEN AMARACHU.​@AlemAlem-om4xh
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS Ай бұрын
የኦጋዴኑን መች ነው ዉሃ የበላው ? የሀገራዊ መግባባትን መፍጠር ባልተቻለበት ኣሁናዊ የሀገራችን ሁኔታ የኡጋዴን ነዳጅን አውጥተን ለመጠቀም የሚያስችል እድል የሌለ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል ።
@Mustafa-o6y
@Mustafa-o6y Ай бұрын
Oil -Shale is found in Tigray as well as BG & Many parts of Oromia, SNNPR etc. Congratulations
@Kidane-y1n
@Kidane-y1n Ай бұрын
ትግራይ በምሁራን ወጣቶች መመራት ኣለበት፣ ትግራይ ሃገር ትሁን!!
@demozzeru
@demozzeru Ай бұрын
ነዳጅ በመላ ኢትዮጵያ በሽ በሽ ነዉ።ምን ዋጋ አለዉ የባለሥልጣኑ የዉጭ ተፅዕኖ በአግባቡ እንዳታወጣና እንዳትጠቀሞ ምክንያት ሁነዋል።
@mohammednurleramo1837
@mohammednurleramo1837 Ай бұрын
እንኳንም ተገኘልን።
@ዳባቴዋፍኖ
@ዳባቴዋፍኖ Ай бұрын
ነዳጂ+ነዳጅ +ነዳጂ=0 በሀገራችን በኢትዮጵያ ይህ ነው መልሱ 😢😢
@mathyasglinde-jo8rf
@mathyasglinde-jo8rf Ай бұрын
ደብተራ መከራ ጉስቁልናን ችግርን እንጂ ነዳጅ አያወጣም ።ምስክርነት በ3000 ዓመታት ውስጥ አንዳችም ጠብ ያለ ነገር የለም ።ዋቴ ሁላ!!!
@KalaebKifle-uq8qz
@KalaebKifle-uq8qz Ай бұрын
ኮተታም ምቀኛ ቀናተኛ ሁላ በቀን ስራ ትመጣታለህ
@aklilutefera3350
@aklilutefera3350 29 күн бұрын
ኪኪኪኪ ያድርግላችው
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e Ай бұрын
እናዉቀዉም አለን ትናግረናልም ከይትም ከትፕትም እንዳለም ነግረናም ቢትሮንም ከደቡብንም በትልቅዉም በኪንያም ሱድንም ሱዳም በብዛትም እንዳለም ተናግረናልም ህዝብንም ሚጠቅም ከጦርነትም ማንጣትም ትታችሁም በልማትም ሀገርንም በኢንዱስትሪያልም ማበልጠግም ሚችልም ነዉም
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 Ай бұрын
የሆንክ “ ም” ነገር
@fikruman1069
@fikruman1069 Ай бұрын
ደነዝ በኢትዮጵያ ተገኘ አትልም
@hagoskidane-f8n
@hagoskidane-f8n Ай бұрын
ፋንዲያ ነህ ግን ማንን ለማታለል ነው የትግራይ ህዝብ ሃብት ሰው ነው።
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
Tigray denegye nate setelu haku gene nedaje becha syehone werke qemchet alate lezihem new tegaru werke nachew yemibalew❤ enante dengaye rasoche😂😂😂
@GolgotaProductionMedia
@GolgotaProductionMedia Ай бұрын
የድንጋይ አገር አላላችሁንም እንዴ ? አሁን ምንአገባችሁ? ትግራይን የናቁ በእግራ ስር ትሰግዳላችሁ።
@yonasdawit8382
@yonasdawit8382 Ай бұрын
Yhe hulu selam kelele hlm bcha new. Nedaj alen blachu ene france kawarachu nedaju endaiweta wana telatoch nachew. Mknyatu yena madeg aifelgum
@achagre3721
@achagre3721 Ай бұрын
Enkuwane tegegne selezyhe welkayte ena raya telemetene tegedene ersu bemederachehu kuru tetekemu yesewe atemegnu
@SaraTube10
@SaraTube10 Ай бұрын
ተገኘ ተገኘ ተገኘ 😊😊😊 አይ እኛ ትግራይ መሬቱ ሁሉ ወርቅ ነው በልጅነታችን ወርቃማ ድንጋይ እየሰበሰብን አመዝነን በአንድና ሀለት ብር ምናምን እንሸጥ ነበር 😂😂😂 ምን መሆኑ አናውቅም የልጅነት ንገር😊😊😊
@NFx-d4h
@NFx-d4h Ай бұрын
ትግራይ ብመዓድን ሃፍታም እያ ግን ይትረፈና እዞሥ ርገማት መራሕቲ ትግራይ ናሃለው ካልእ ዕግርግር ክፈጥረልና እዮም ድማ ። ካብ ዛ ናይ ወርቂ ምዕዛብ ይከኣል ጀነራላት ወይቀረዩ ታይ ይገብሩ ኣለው ።
@SaraTube10
@SaraTube10 Ай бұрын
@HabeshaFx-d4h ወጣት ክነቅሐሎም አለዎ ይአክል ሞት ተረከብቲ ዓዲ ይአክል ስደት ትምህርት 70%አብ ትግራይ የለን ናቱ ከይሓስቡ ንወንበሮም ይባልዑ አለው😭ማሓዙትና የሕዋትና ንከንቱ ተሰውኦም ምድረ አረጊት ፀልአዮም እየ😰
@temisha6831
@temisha6831 Ай бұрын
በሌለ ኣለ ኢያላችሁ ችግር ኣታምጡበት ህዝቡ, ኣህንም ወደ ፌደራል እየወሰዳችሁ አደለም..
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd Ай бұрын
ትግራይ ውስጥ ተጠንቶ የታጠ ነገር ቢኖር ነዳጅ ብቻ ነው ምን ታወራለክ? ወርቅ ብትል its ok ጋዝና የጋዝ ዘር የለም አባቴ
@temisha6831
@temisha6831 Ай бұрын
ይህ ድራማ ባማራ እልት እየገደሉ ኤረ ተገልን እንደሚሉት ነው.
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
Enezih sewochi qulqualen knedaji melyet alchalum malet newu?
@ShillaShilla-y4c
@ShillaShilla-y4c Ай бұрын
Mehayem ahya,Tigray/Axumawian civilised people...
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 Ай бұрын
Ethiopia nomor
@getachewkebede282
@getachewkebede282 Ай бұрын
Woschtam ,yetigray Politic encan nedag ,feas yelachho. Gena wode dengaei zemen tehedalachu.⚰️
@HamadyOsama
@HamadyOsama 6 күн бұрын
አማራጤፍ፣እሩዝስደ፣ያመርታል፣ኦረሞ፣ቡና፣ስደ፣እሩዝ፣ያመርታልትግራይነዳጅከቻለችማከበርንበለኝ
@YbrahGebrealif-bd9ho
@YbrahGebrealif-bd9ho Ай бұрын
ልታጋድሉን ምቹ ፕሮፖጋንዳ አገኛቹ እንስማማለን ተስማምተን ነዳጁን ይሁን ወርቁን እንጠቀምበታለን
@zegeyealene4360
@zegeyealene4360 Ай бұрын
That was a news long time ago
@Merebet-l3t
@Merebet-l3t Ай бұрын
ወላጆቻችን ሲነገረን የነበረ አፈታሪክ የሚመስለው የነዳጅ ክምችት በዜና መልኩ መጣ?
@anondes1099
@anondes1099 Ай бұрын
ነዳጅ አለ ይሚሉህ በ ተልቀው መመቆፈር ሊዘርፉ ነው ::
@AlemAlem-om4xh
@AlemAlem-om4xh Ай бұрын
ያ ጎተኛ ከፋፋይ ማለሊት እያለ ምንም አይኖርም
@AsdAs-z2l
@AsdAs-z2l Ай бұрын
በቃ ተግራይ የዬ እኛጋ ሳወድ በቻ የሚገኘውም አለን ተተናችሁ ሸው
@AhmedAman-m7i
@AhmedAman-m7i Ай бұрын
Layer parte ......???
@emeemebtemebt9384
@emeemebtemebt9384 Ай бұрын
እኔ ምንም አልፈልግም እነሱ ብቻ ይተውኝ😅😅😅
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Ай бұрын
ልክ ነህ ተባረክ እኛም ትንሳኤያችን ካንተ መለየት መሆኑን እናውቃለን ።
@TsegayAlemu-i3f
@TsegayAlemu-i3f Ай бұрын
ትግራይ የድንጋይ አገር ምንም የሌላት ድህነት በነሱ ምክንያት ነው የመጣብን እያሉ ሲዋርዷትነበር ዶክተር አርቲስት ኪሮስ አለመየሁ ግን ትግራይ የወርቅ ና የሌላሀብት ባለቤት መሆንዋ በዘፈን ነግሮን ነበር አሱ እንዳለው አሁንም የወርቅና የነዴጅ ባለሀብት መሆኗ ተነገረን ከና ሌላማእድንም ይገኛል። አቲእምኒ ወርቂ እዩ ብሎ ተዘፍኗል ።
@NFx-d4h
@NFx-d4h Ай бұрын
ነዳዲ ተዘይህሉ ይሐሸና ። ወርቂ ኸመይ ኸም ዝሰርቅዎ ንርኢ ኣለና ኾ ነዳዲ ተሃልማ ብጦር ኽበኣሱ እዮም ። እዞም ርጉማት መራሕቲ ትግራይ
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 Ай бұрын
ወሬውን ብቻ እየሰማህ ትሞታለህ
@kedirhassen9892
@kedirhassen9892 Ай бұрын
ኢተትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች: የተፈጥሮ ልዩመዕድን: ሊትቀረሚት አትችልም:: ምክንያቱም ቅኝገዥነች::
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 Ай бұрын
ከድንጋይ አልፎ ነዳጅ አቤት ውሸት ወርቅ እየሠረቁ ያሥቸገሩ ባለሥልጣን ዛሬ ደግሞ ነዳጂ ሊሠርቁ ነዎ ቀዳዳዳዳዳዳዳዳ ሁላ የሌለ አስገንጣይ ተደሠተ በለኛ
@Lililove.-yz9xl
@Lililove.-yz9xl Ай бұрын
አንዳንድ ምቀኞች ካሁኑ እየተንጨረጨሩ ነው እንግዲያውስ ሌልም ታምር ትሰማላችሁ
@habenomgedey9898
@habenomgedey9898 25 күн бұрын
Dream Hulu
@Adi-p7b
@Adi-p7b Ай бұрын
ከንግዲህ ነዳጅ የሃይል ምንጭ አይሆንም አማራጭ ሞልቷል ስለዚህ ተፈላጊነት የለውም😅
@BetyTolaa
@BetyTolaa Ай бұрын
ዉሀም የለም ከ ትግራይ ቀዳዳ ዘጋቢ
@ባዜንካህሳይ
@ባዜንካህሳይ Ай бұрын
ፈሳም የት አባ ታርቀዋለህ ትግራይ
@ShillaShilla-y4c
@ShillaShilla-y4c Ай бұрын
Ahya, wuha brk nw,mulu Tigray me'aden,nedag,yekeber dngay.... nw🤗
@BetyTolaa
@BetyTolaa Ай бұрын
mehayimochi
@ባዜንካህሳይ
@ባዜንካህሳይ Ай бұрын
@@BetyTolaa ደንቆሮ ሀጠራው ባትማሪም ትንሽ አታሲቢም ሃሬ
@Lemishe
@Lemishe Ай бұрын
እውነት ያርገው የትግራይ ህዝብ ከዘላለም ጠኔ ችጋር ይወጣል ለሰፊው አማራ ህዝብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ካንሰር በሺታ ሆነው አይቀጥሉም ራሷቸውን ይችላሉ የኢትዮያ ምድር መአድን በአድን አለ ሙሉ የአባይ ተፋሰስ መአድን በመአድን ነው የወሪኢሉ የመተማ እንዲሁም በሆለደሬ አካባቢ የነዳጂ ክምችት ያለበት ምድር ነው
@Mulugata-y6g
@Mulugata-y6g Ай бұрын
አንተ፡የሰይጣን፡አምላኪ፡ትግራይ፡አለም፡ያወቀው፡በታሪኳ፡ከሷ፡በተወለዱ፡ልጆች፡ኢትዮጲ፡የተባለችው፡እንዳንተ፡ከዶሮ፡ጭንቅላት፡ያነሰ፡አእምሮ፡ካላቸው፡መቆጠር፡ነውር፡ነው፡የትግራይ፡ህዝብ፡ከኢትዮጲያ፡ቢገነጠል፡እኔ፡የሁልግዜ፡ምኞቴ፡ነው፡ምክንያቱም፡ያንተ፡አይነቱ፡ሰው፡የሰይጣን፡ልጅ፡መቆጠር፡አልፈልግም፡፡
@meklitalemu8781
@meklitalemu8781 Ай бұрын
Tenyam Ema amara new zelalemun be lemena yemitedader
@selamselam2754
@selamselam2754 Ай бұрын
አይ ቶጵያውያን 😂 ስድብ የሆናቹ ህዝብ ::
@ShillaShilla-y4c
@ShillaShilla-y4c Ай бұрын
Ahya,ante sew honeh,enante nachu haymanot ,fidel ,,zemen akotater,lebs melbes,bet west menor, law....yastemaruh🤫🤫🤫
@eshetudaba4952
@eshetudaba4952 Ай бұрын
ነዳጅ አያስፈልገንም መጀመሪያ ሰንግባባ እትዮጵያን መፍረስ ነዉ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
Bakih weshetun new..dedeb..yehe leba new..Ethiopia wist nedaj enkwan tigre..somalem yelem..
@FiranolErmias
@FiranolErmias Ай бұрын
Yihene degmo yetplf sera yihonal nedajina werk silalen iniwagalen bilew hizbun lematerames yihonal
@rasrif1978
@rasrif1978 Ай бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ የአስተሳሰብ ለውጥ እናምጣ።
@ZelalemTesfaye-n7c
@ZelalemTesfaye-n7c Ай бұрын
ነዳጅ ነው ወይስ አናዳጅ?
@eessyassamiel7030
@eessyassamiel7030 Ай бұрын
ኦዉ እዞም ሕዝቢ ደኣ ሓሚሞም እንድዮም
@anwarmohamed-aty
@anwarmohamed-aty Ай бұрын
የመቸ ነው የቆየ ነው
@ddyy5110
@ddyy5110 Ай бұрын
ነዳጁ መኖሩ ከታወቀ ውይቶዋል ነገር ግን ኣለት ኣቅልጥህ ነው የሚወጣው። ወጪው፡ቀላል ኣይደለም። ሲቀልጥም መርዛማ ጭስ ስሚተፋ ሌላው ችግር ነው። ስለዚህ ይህን ከፍተኛ ኢብቨስትመንት ከየት ይገኛል
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 Ай бұрын
Kedada Attention diversion !!! Turinafa Akalik ende nedaj yinded Wore eyefeterik tibeterekalek... BITRIK
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 Ай бұрын
አትሞኘ ስምጠ ሸለቆ ውስጥ ነዳጅ አይየገኝም።
@MelakuAkele
@MelakuAkele Ай бұрын
ትበላዋለህ
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 Ай бұрын
ኤርትራን ለቅቅ አርጉዋት እባካቹ የኩዕንቲ ክምር እንዳይሆን አረጋግጥ
@yoseftechnologysolution5993
@yoseftechnologysolution5993 Ай бұрын
Yemetshat ken yemetal
@simales781
@simales781 Ай бұрын
waregna
@ዳባቴዋፍኖ
@ዳባቴዋፍኖ Ай бұрын
ወያኔ ነዳጂ ካገኙ ነገ ጥዋት ተገነጠሉ 😂😂😂😂
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec Ай бұрын
Shale deposit is not good at all because it is heavy and not good for the environment. It's found almost everywhere. This is not good news at all.
@wesenambaye1200
@wesenambaye1200 Ай бұрын
Abat hexbehen tabeke
@girmasitotaw2425
@girmasitotaw2425 Ай бұрын
እውነት ነው በዓለም የማይገኝ ምን በአሜሪካ ብቻ የምቀኝነት የተንኮል ሀገር የማፍረስ ክምችት የሚገኝበት የትግራይ ምድር ነዳጁን በአወጣችሁትና በነዳጁ ስትቃጠሉ ብትኖሩ ይመረጣል
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Ай бұрын
ኣጋንንት ፅዮንን ሲያይ ይቃጠላል ።
@abrnyiosasfha7698
@abrnyiosasfha7698 Ай бұрын
Kkkkkkkkkk mehayem merz teblalah benorem yetigray neaw dedeb aheya seymrh yekeral
@Bisratmp
@Bisratmp Ай бұрын
EWNET NEW!
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg Ай бұрын
አይ ትጎራይ ተገኘ የምትለው ወርቅከለገንድቢ የተጫነው የወርቅ አፈር ነው ይሁንላችሁ
@Hari21217
@Hari21217 Ай бұрын
anadaje engi nedaje yelem ethiopia weseti
@ermiasabebe9261
@ermiasabebe9261 Ай бұрын
Mognhn felg yetasebewn sew.yakal ena mn ytebes
@WendeAmare
@WendeAmare Ай бұрын
ተገኘ 😂😅 እልልልልልል
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
ወያኔ ነዳጅ ካገኘ እገነጠላለሁ አይልም ትላላችሁ?
@ermiasabebe9261
@ermiasabebe9261 Ай бұрын
Ybelu eyetelanachew kegna ga keminoru ygentelu yknachew egna betlacha bemanakew eyeferedn fetari.Lb eskiseten eyetebalan ennorslen
@WendeAmare
@WendeAmare Ай бұрын
ቆለጥ​@@ermiasabebe9261
@SaifSaif-v3s
@SaifSaif-v3s Ай бұрын
😂😂😂ትጊረይ
@zayon1313
@zayon1313 Ай бұрын
😂😂
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
ውሸታም በአሁኑ ሰዓት ለትግራይ የሚያስፈልገው ዜና ይኸ ነው እግዚአብሔር ይገስፃችሁ በትግራይ የሚደረገው ግፍ ሓገሪቱን ይዞ ገደል ይገባል እንጂ ውጤት አያመጣም።ይኸ ሶራ ነው ሰው የሚፈልገው ሰላም ነው።
@yonasdawit8382
@yonasdawit8382 Ай бұрын
Mnm eka ethiopia nedaj binorat nedaj mawtat gn ke merabawyan bzu tekawmo ydersbachewal . Hzb ers be ers mabalat ke gorebet ende jib matalat enji Ethiopia wey Eritrea serto endubelexgu aiwedum. Lemsalie Ethio Eritrea selam sihon ene france almetum gn aby ahmed sle tlacha syawera gn ferance be ethipia gon honech. Mkyatum ena sntala bemilion dillar le and mesarya agerschn le mafres engezalen enesum demo yadgalu.
@ermiasabebe9261
@ermiasabebe9261 Ай бұрын
Metfo comment yemiset.hulu yehzbn.hasab yemiwekl bihon noro etiopiawinet yasafr neber bergt yegna achebchabinet yasafral le mangnawm Lemangnawm dehna menegst letiopiy hzb yemismam.slehon.fetari ymesgen ygebanal
@ismailali7021
@ismailali7021 Ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk.......
@MussieSolomon-yu1qc
@MussieSolomon-yu1qc Ай бұрын
Hahahahahaha min aynet new hahahhah
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 Ай бұрын
😂😂😂
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 Ай бұрын
ምንጭ???????????
@TadesseBirehane
@TadesseBirehane Ай бұрын
የዩቲዩብ ነዳጅ ብሽ ነዉ
@dejenasfaw5123
@dejenasfaw5123 Ай бұрын
አሜሪካና ሕወሓት ተቀናጅተው የሚሠሩት በዚህ ምክንያት ነው ማለት ነው ?
@Tsehaye-tp9mn
@Tsehaye-tp9mn Ай бұрын
የሸርሙጣ ልጅ ነህ አሁንም ህውሓት ትላለህ ትላም የትላም ልጅ
@AbrahamTeferi-im9xz
@AbrahamTeferi-im9xz Ай бұрын
የምዕራቡ ሴራ ማሸነፍ ይቻላል የአገር ውስጥ መጠላለፍ ግን አሸናፊ የለውም አስፈርውም እሱ ነው በትግራይ ውስጥ ብቻ ያለ የውስጥ ለውስጥ ሽኩቻ በጣም ከባድ ነው የትግራይ ሕዝብ ካለ ጦርነት ኖሮ አያውቅም ይህም የሚሆነው እናውቅልሀለን ባዮቹ መሪዎቹ በምፈጥሩት የስግብግብነት አመል እንጅ ሰፊው ሕዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ ታሳቢ ያደረገ አይደለም።
@ShillaShilla-y4c
@ShillaShilla-y4c Ай бұрын
Genocider 🤫🤫🤫
@antenehgobezie6491
@antenehgobezie6491 Ай бұрын
የምናዉቀዉን እና ጸሃይ የሞቅርዉን ነገር እንደ አዲስ ይዘህ ታናፋለህ።
@Hari21217
@Hari21217 Ай бұрын
enatema tawekalachu egna nene engi negeruna akafeluna jebo
@ሀገሬቲዩብ-ወ7ሠ
@ሀገሬቲዩብ-ወ7ሠ Ай бұрын
ተባልቶለማለቅ
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 Ай бұрын
ጠላ ማለትህ ነው?
@samyy3559
@samyy3559 Ай бұрын
Kkkkkkkk oh Kkkkkkkk oh so I said please go get independent tgrea but axum is historical in amara
@ShillaShilla-y4c
@ShillaShilla-y4c Ай бұрын
AmaraAmharic is letter, 190 years ,Axumawian 3000 years 🤫👋👋
@teshomegsenbet4156
@teshomegsenbet4156 Ай бұрын
Dear, What's is your intention twoards broadcsting this rough news. Please first confirm the news from Ethiopian authorities, If not dont come again on this fake news....
@MekonenKidanemariam
@MekonenKidanemariam Ай бұрын
Fake news
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
ዝብኢ ዝቅየሩ ሰባት፣ ታሪኽ ዝሰነዶ ሓቀኛ ዛንታታት፣
20:20
ZARA FLTET ዛራ ፍልጠት
Рет қаралды 188 М.
የኦሮሞ ታሪክ/History of Oromo ቦረና እና ባሬንቱ
14:01
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 154 М.
ትኩሳት | ትራምፕ ግድቡ ላይ ፈረዱበት!
8:17
Is This Accidental Discovery The Future Of Energy?
13:27
Undecided with Matt Ferrell
Рет қаралды 1,4 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН