በአንድ አመት 22 ሚሊዮን ብር ለፈረንጆች ጭምር እርዳታ ሳደርግ ነበረ ከቅን ልቦች ጋር የነበረኝ ቆይታ fraoletecha YouTube JFRO 2024

  Рет қаралды 4,867

Jfro 2024

Jfro 2024

Күн бұрын

Пікірлер: 404
@GTFurniture-fo1lc
@GTFurniture-fo1lc 9 күн бұрын
ፋሬ እባክ አላየሀውም ህልሜን አሳካልኝ❤❤❤❤❤
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es 8 күн бұрын
እግዚአሔበር ይባርኮት እድመና ጠና ይጨምራ❤❤❤❤❤
@AbenezerFikremarim-f5f
@AbenezerFikremarim-f5f 7 күн бұрын
ፊራዬ እኔ የማቅህ ቲክቶክ ላይ ከ 5 ገና እንደመጣህ ነው ነገር ግን አንድም ቀን እንደዚህ አርግልኝ ብዬ አላቅም ለሰዎች ከምታረገው መልካም ነገሮች ከመደሰት በቀር ዛሬ ግን አንድ ነገር ብቻ ተረዳኝ እኔ ስራ መስራትና እዳዬን መክፈል እና ካለብኝ ጭንቀትና ብዙ እንቅልፍ ማጣት ህይወት ወጥቼ ልጆቼን ማሳደግና ለልጆቼ መኖር ነው የምፈልገው እባክህን ብትረዳኝና ጥቂት ብትረዳኝ ሰርቼ ሰው መሆንና መኖር እፈልጋለው እባክህን በጌታ ፍቅር እለምንሀለው 🙏🙏🙏
@DejeneGirmaA-x2m
@DejeneGirmaA-x2m 8 сағат бұрын
ከአንድ ሰው ክስ ውስጥ ይህን ያህል በአመት ወጣ ማላት ይህስ እግዚአብሔር ካልረዳ በስተቀር በጣም ከባድ ነው ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ይበልጥ
@mallasaaSis-b1t
@mallasaaSis-b1t 8 күн бұрын
Bemetet eyetesakayehugn new sira yelrgnim Erdagn. Nagargaarii dhiroo!!
@tube-gk8fb
@tube-gk8fb 9 күн бұрын
Fira አንድ ጓደኛ አለችኝ የምትኖረው አሜሪካን ነው ትዝታ(እሙዬ) ትባላለች ይቺ ጓደኛዬ በጣም እንዳንተ ደግ ነች ጌታ የባረካት ነች እና በእኔ በኩል በአቅሟ እናቶችን ትረዳለች ስትልክላቸው በደስታ ነው ምን ጎደለ ሁሌ ትጠይቃለች ለእነሱ ስረዳ ጌታ በቃ ቤቴ ይባረካል ሁሌ ሙሉ ነው ምን ለማለት ፈልጌ ነው እንዲ ሁሌ ሳይሰለቻችው የምትረዱ ሰዎች ጌታ እየሱስ ይባርካችው ሁሌ የምትሰጡትን አትጡ ,አሜን
@Tigisthailu-qb4tp
@Tigisthailu-qb4tp 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 tebarekilign
@MarMark-o4f
@MarMark-o4f 10 күн бұрын
ኡኡአየ አንተ ደግነት አምላክ ይባርክ የምለው የለኝም በጣም ኮራሁብህ ደግ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SerkalemSerkalem-y8s
@SerkalemSerkalem-y8s 9 күн бұрын
ወድሜ እ/ር ጨምሮ ይስጥህ አንተ ትለያለህ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 10 күн бұрын
በእውነት አንተ ጀግና ሰው ነህ ስትሰጥ እግዚአብሄርም ይሰጥሀል እኔ ምን ገጠመኝ መሰለህ አንዲት እህት ወደአሜሪካ ትሄድ ነበር ለልጀ እንደምታስተምረው ቃል ገብታለት ነበር እና ቅድስተ ማርያም ይኒፈርስቲ እንደሚመዘገብ ነገራት እናም ለአንድ አመት አስተማረችው ሚማረው አራት አመት ነው ከዛበኋላ አቆመች ምን እንደማረግ ግአራ ገባኝ ዊዝድሮ ልሙላ አለኝ አይሆንም ያስጀመሰ እግዚአብሄር ያስጨርሳል አልኩት እግዚአብሄር መልካም ነው ያገኘሁትን ስራ እየሰራሁ ልጀን ለማስተማር በቃሁ ጌታ መልካም ነው በዜሮ የሚያኖር እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ከሁለት ወር በኋላ ይመረቃል❤❤❤❤❤
@MeskermwTayye
@MeskermwTayye 8 күн бұрын
Ebiifamii 🥰🥰 waqayoo siiyaa ebiisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeskermwTayye
@MeskermwTayye 8 күн бұрын
Anii baaye natii tooletee ❤❤❤❤
@EyobEyobdesalge
@EyobEyobdesalge 10 күн бұрын
ጨምሮ ይስጥ ግን ወድሜ ባለእበት አገር እተጋ ሰላምክን ያአብዛለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hebestutenaw
@hebestutenaw 9 күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን ሀገራችንን በመልካም ነገር በማስጠራትህ
@AbiyotAtumo
@AbiyotAtumo 10 күн бұрын
Fraol benat Redayin betam chigre wust negn be geta froal
@RitaRita-mb6yt
@RitaRita-mb6yt 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልህ እባክህን እኔንም እርዳኝ ወንድም መስራት አልቻልሁም ወድቄ አረብ አገር ነው ያለሁት በእግዚአብሔር ነው ምለምንህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsionSeme
@TsionSeme 10 күн бұрын
የሰጪእጅ ሁልጊዜ በላይ ነው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል በአንተ ተፈፅሞ እየሁ ክብር ለጌታ ይሁን።
@sahardubai4637
@sahardubai4637 10 күн бұрын
ፍራወል እግዚአብሔር ይባረክ ፈጣሪ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MekdesGodegna-oe5ko
@MekdesGodegna-oe5ko 8 күн бұрын
እረ ፊራ የሚረዳኝ የለኝም ከጌታ በቀር እባክህ አንድ ሙያ ልማር ፈልጌ ነበር ግን ከኔ አቅም በላይ ሆነ እና እባክህ አስመዝግበኝ
@ethiopianpastorbikalewadem6119
@ethiopianpastorbikalewadem6119 8 күн бұрын
የኔ ወንድም አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ። ደሞም ፍራዬ የወንጌል አማኞች ስንባል ብዙም ቤተክርስቲያናችን በክራይ ውስጥ ብሆኑም ግን ቃርጣ ቤት ውስጥ ነን። ብያንስ በክልል ከተሞች ላሉት ጌታ በውስጥህ እንዳስቀመጠ ደገሞ ለወንጌል አቅም እንድንሆን ብትደግፈን ብየም አስባለው የወንጌል ልብ ስላለኝ።
@SeadaSeadamahommed
@SeadaSeadamahommed 10 күн бұрын
የሰው ልጂ ምስክሩ ስራው ነው 🎉🎉🎉 እድሜ ይጨምርህ ወንድሜ
@MahderMatewos
@MahderMatewos 10 күн бұрын
ፊራዬ ተባረክ ❤❤❤
@mamitasgedom
@mamitasgedom 9 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ለኔም ብታግዘኝ ለአገሬ አገልግየ ጥሮታ የወጣሁኝ ነው ❤ሰርቼ መለወጥ ፈልጋለሀ ልጄ❤
@emebetseyfu
@emebetseyfu 10 күн бұрын
ቅንነትህ አይወሰድብህ ለምድራችን ጥላሁነህ ቀጥል በዘመንህ ሁሉ የእግዚያብሄር አብሮነት አይለይህ
@YabTsega-t2r
@YabTsega-t2r 10 күн бұрын
ታስፈልገናለ እግዜር እድሜ እና ጤና ከእኔ በተሶቦቺክ ይስጥልኝ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@degaregeAyichew
@degaregeAyichew 9 күн бұрын
አንተ ጥሩ ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ 0:54
@AnnoyedGym-un3ny
@AnnoyedGym-un3ny 10 күн бұрын
ፍራ እግዚአብሔር አምላክ በደስታ በጤና ያኑርክ የኔ ወንድም ❤
@WudeKibamo
@WudeKibamo 9 күн бұрын
ተባረክ የምትገርም ሰውነሕ እኔ በዘመኔ እንዳተአይነት አይምሮ የተከፈተለት ሰው አይቼ አላውቅም
@WudeKibamo
@WudeKibamo 9 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ ዘመንሕ ይባረክ
@feruzahmed5506
@feruzahmed5506 6 күн бұрын
ተባረክ በወጣ ይተካ ❤❤❤❤
@Beki-f9b
@Beki-f9b 8 күн бұрын
መልካም ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱሰ በጎዳለው ይሙላልህ 👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@lealenahailu-zx8rq
@lealenahailu-zx8rq 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልህ🙏🙏🙏🙏🙏
@GenetEijgu
@GenetEijgu 10 күн бұрын
ጤና ይስጥህ ጌታ በብዙ ይጠቀምብካል እኛም ካንተ ብዙ እንማራለን
@BRTUKAN5TUBE
@BRTUKAN5TUBE 9 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AlexsBlackman-o4f
@AlexsBlackman-o4f 10 күн бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@Birketefera3720
@Birketefera3720 10 күн бұрын
ተቆጥሮ የማያልቀው በረከት ይሰጥህ ❤
@BirhanuDejene-m7v
@BirhanuDejene-m7v 9 күн бұрын
ፍራ በምታደርገው ነገር ሁሉ ጌታ ይባርክህ በውስጥ ላወራህ ፈልጌ ነበር
@MuluneshfocheEltiro
@MuluneshfocheEltiro 10 күн бұрын
ስጡ ይሰጣቹዋል ተብሎ ተጽፏል ።እድለኛ ነህ ታባረክ
@Bezaastu
@Bezaastu 10 күн бұрын
እግዚአሔር ይጨምረረልህ ዉንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TemesgenAchamo
@TemesgenAchamo 8 күн бұрын
ፊራዬ እባክ የእናቴንም የኔንም ህልም እውን አድርግልኝ እባክ አምላክ ሌሎቹን ባሳየክ አይን እኔንም እየኝ Please Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ትምርቴን ጨርሼ እናቴን መጦር እፈልጋለው እባክ እርዳኝ የጌታ ልጅ እባክ እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@RametuSide-d7o
@RametuSide-d7o 8 күн бұрын
ሀይ ውድሜ ሠለም እኔ ለተይኝም ትችላሌክ ግን ስለምተረጋው ድርግቶች በጠም አደቀሀለሁ እና ወደፈት የወጡሰወች እደአንቴ ሁሉ ብተሰሰብ በጠምእጅግ ያስደስተኛል እኔ ለመርደት እንድ ብያደርግ ብዬአመኛለሁ ግን ለግዜ ዬለኝም አንቴን ሰይደስ ይለኛል ሰለዚህ እኔምንም አልልህም ጤና ና እድሜ ይጨምርል እለሀለሁ ወንድሜ።
@DjfjfjFjfjd-m2v
@DjfjfjFjfjd-m2v 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤
@ElaAddis
@ElaAddis 8 күн бұрын
መልካም ሰው ነህ። ስራህን እግዚአብሄርም ይደሰትበት።እኔም አንዱ የሚገባኝ ሰውን ነኝ እና አስታውሰኝ። ክበርልኝ ሰላምህ ይብዛ።
@MeskeremtilahunMeskeremtilahun
@MeskeremtilahunMeskeremtilahun 8 күн бұрын
ከእግዚአብሄር በምድር ላይ ለደካማዎችና ለተቸገሩ የተሰጠከን ነክና እባክ በእፃናቶች ልጆቼ ስም ተበርክኬ እለምንሃለዉ እርዳኝ
@MezenuGebre
@MezenuGebre 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ እግዚአብሔር ጥሩ ያስብልህ
@bontuwaliso8440
@bontuwaliso8440 8 күн бұрын
Ebbifamii firoo
@YabTsega-t2r
@YabTsega-t2r 10 күн бұрын
ፊራ አባቴ ፈጣሪ እንዴ እና እንዴ አይነቶቺን ያሳይልን ሌላ ምንም አልልም ካወኩክ ጀምሮ ከችህገር እንዲታወጣኝ እየጠየኩ ነው አዉንም አሎጣዉም ተስፋ አለኝ እንዴ ምታየኝ ኑርልኝ 🙏🙏🙏🥰🥰
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 10 күн бұрын
ጌታየሱስ ዘመንህን ያለምልመው🎉🎉🎉🎉የኔንም እረሳህው
@admasudesta
@admasudesta 4 күн бұрын
ውድ ወንድሜ ተባረክ! እወዳሀለውኝ በርታ ድረስልኝ
@Rosatube21
@Rosatube21 10 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ የባርክህ 🥰😘😘
@GelilaTadese
@GelilaTadese 10 күн бұрын
ጥሩነት ለራስነው ለኔ ያረክልኝነገር የለም የራስጉዳይ ጌታ ይባርክ
@HaymiHaymi-t2z
@HaymiHaymi-t2z 10 күн бұрын
የኔ ጀግና አባክህ ምንም ስራ የለኝም አርዳኝ ኑሮ መሮኛል ጌታ ይባርክህ
@melakukasay6843
@melakukasay6843 10 күн бұрын
ከገባችሁ ይግባችሁ ሥጦታው ትምርት አዘልነው ለመርዳት እደሡ እሥኪተርፋችሁ አጠብቁ የሠውልጅ ባለው ደርሥ ያራሡ በቂነው
@HabtamneshTsegaye
@HabtamneshTsegaye 10 күн бұрын
እግዚያብሄር ካለህ ላይ ይጨምርልህ ልበ ቀና የሆንክ ሰው ፍራኦል መቸ ነው ግን እኔ ሰው ሆኜ እንዳንተ ሰው ለመርዳት የምችሉው የሚያበቃኝ እኔ እንጃ አላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MillionDamene
@MillionDamene 9 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@Saralema9859yourhandie
@Saralema9859yourhandie 10 күн бұрын
ጌታ yebark ዎደማቺን ❤❤🙏🙏
@GetachewSolomon-kx6ho
@GetachewSolomon-kx6ho 10 күн бұрын
ለድሃ ቸርነትን የምያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል ። ምሳሌ 19፥17
@Bekiyeenatu
@Bekiyeenatu 9 күн бұрын
ትለያለ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ❤️❤️❤️
@SimretSeid
@SimretSeid 10 күн бұрын
ፊራ ፈጣሪ ይጨምርልህ❤
@danielsimegn2714
@danielsimegn2714 10 күн бұрын
ፊራ የመንግስት ስራተኛ ነኝ በእውነት ኑሮ ውድነት በጣም እያሰቃየ ነው
@AzebWolday-i3i
@AzebWolday-i3i 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤geta yberk a+zeti ysetk
@hyuhyuhyuhyu
@hyuhyuhyuhyu 16 сағат бұрын
በጣም ነው የሚያስደስተው ቅንነት ከእግዚያብሄር ነው እና ይጨምርልህ የኢትዮጰያን ችግር የሚያቃልል አይመስላችሁም እና እሰቲ ፈራኦል ጠቅላይ ሚኒስተር ይሁንልን በሉ የየቤቱን ችግር በደንብ እንዲያይልን
@tiruyadane3080
@tiruyadane3080 10 күн бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@FastorMathewosKuma
@FastorMathewosKuma 10 күн бұрын
እባክ፡ፍራኦል፡ተባረክ፡አንድ፡አስብት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusemana
@eyerusemana 9 күн бұрын
ተባረክ
@mekitmulugeta8004
@mekitmulugeta8004 10 күн бұрын
እኔ የምመኝልህ ጤና ህን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ተመኘውልህ
@TigistgirmaGirma-x1f
@TigistgirmaGirma-x1f 10 күн бұрын
አንድ ነገር ብቻ ልጠይቅ እባክ መልስልኝ እዚ ባረብ አገር ሳውዲ ኑሮን ለማሸነፍ ብለው ወተው ሳይሳካላቸው እራሳቸውን እያጠፉ እና እያለቁ ነው እግ ያለ አይመስልም ስንቶቹ ልጆቻቸውን ለማሳደግ ብለው ወተው እያለቁ ነው እና ምን አለ ቢያንስ ወዳገራቸው መግባት የሚፈልጉትን ብትረዳ ማንም ሰው ወዶ ወደሞት የወጣ የለም በቀን ስንት እህቶቼ እያለቁ ነው በሰማው ቁጥር በሰቀቀን አለኩ
@selima4387
@selima4387 9 күн бұрын
ትንሸደገፍአድርገኝፊራየ
@MekonenHussen
@MekonenHussen 8 күн бұрын
ፍርኦለ እጀግ አደቃሃለሁሉ ፈጣሪ ባለህ ላይ ይጨምርለህ ሁልጊዜም አትጣ ወድሜ ::
@Hirut-h1v
@Hirut-h1v 9 күн бұрын
መማር የምፈልገው ትምሕርት አለ ብትረዳኝ ደስ ይለኛል
@Tseg12
@Tseg12 8 күн бұрын
E/gbre mulu zemanihn yebarak fira
@BilenWorkh
@BilenWorkh 9 күн бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤
@TemesgenAchamo
@TemesgenAchamo 8 күн бұрын
ፊራ እባክዎ እርዳኝ Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መማር እባክ መማር እፈልጋለው ግን በገንዘብ ምክንያት ትምርቴን አቁሚያለው እባክ እርዳኝ የጌታ ሰው እባክ ትንሽም ነገር ትሁን እባክ ፊራ Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TinaYi-f1p
@TinaYi-f1p 8 күн бұрын
እባክህ ፓስፖርቴ አስድ ስ ልኝ በ እግዝአብሔር ስም እለምንሀለው እባክህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@TinaYi-f1p
@TinaYi-f1p 8 күн бұрын
እባክህ ፍራኦል ወንድሜ ፓስፖርቴ ን እማሳ ድ ስበ ት እርዳኝ በ እግዝአብሔር ስም እለምንሀለሁ titak ላይ ብዙ ግዜ እልምንሀለ አሁን አይተህ እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ ንበእግዝአብሔር ስም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@danielsimegn2714
@danielsimegn2714 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምር አንተ እኮ በጣም ትለያለክ
@wendmagenAbera
@wendmagenAbera 10 күн бұрын
ፌራዬ በጣም ቸግሮኛል የቤት ክራይ ምከፍለውን ብቻ እረዳኝ
@WageyaWageya
@WageyaWageya 10 күн бұрын
እባክህ
@Jonney-m4u
@Jonney-m4u 10 күн бұрын
እባክ ውድሜ ባለቤቴ የልብ ታማሚ ነው ኑሮ ከብዶኛል ከክምና ጋር ወድሜ ይከብዳል 😢
@HaymyEshte
@HaymyEshte 10 күн бұрын
አተ ጥሩሰው እድሜ ይስጥ መግስት ፍላወርን መደገፍ አለበት ስለፍላውር ጥሩነት አቅርቡኛና ልመስክር ፍጣሪ ይባርክ ለሰው ስትረዳ በጣም እከታተላለው
@MahdyMahady
@MahdyMahady 10 күн бұрын
ያባቴ ልጅ ተባረክ በየሱስ ደም ተሸፈን
@AbayBayisa
@AbayBayisa 10 күн бұрын
Ebbifami waqayoo si yaa ebbisu dachaa bafate si yaa ebbisu ❤❤❤❤❤❤❤
@ZenashBirhanu-k8j
@ZenashBirhanu-k8j 10 күн бұрын
ይገርመል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@asmamawbelachew7612
@asmamawbelachew7612 9 күн бұрын
የእውነት አንተ ትለያለህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏
@seniseni5757
@seniseni5757 9 күн бұрын
እንደው ምን ጉድ ነህ አቦ ተባረክ እኔንም አስበኝ ፊሬ
@raki-l4b
@raki-l4b 10 күн бұрын
Wow yih kelay yeteseteh tesega new ahunm abzto yibarkh ❤❤❤❤❤❤❤
@TecnoEilsa
@TecnoEilsa 9 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረክ
@BulchaWeyesa
@BulchaWeyesa 8 күн бұрын
Hiryoottaa wara durii sana beta firiyaol
@DawitShowafera
@DawitShowafera 9 күн бұрын
ይህን ይሚጠይቅህ መልስ ኣትስጥ እውንት ኣምላክ ነው ለጡሩ ስራ ነው ያዋልከው ዉንድሜ በርታ ታግኛለህ ከኣምላክ እውንት ነው ታግኛለህ
@YosefBeyene-q2v
@YosefBeyene-q2v 7 күн бұрын
ተባሬክ የጌታ ሰው
@EsayasGirma-o2h
@EsayasGirma-o2h 8 күн бұрын
ፊራ አንድ ሹፊር ብልቱን ሽፍቶቸ ቆርጠው ት ምታከሚያ ሚያስባስብ አሳዛኛ ስው ቲክቶክ ላይ አለ እነ አብነትን በመላክ አጠርተ እረዳው 3 ልጀም አባት ነው ለነብስ ይሆንሀል
@birkiemihret2059
@birkiemihret2059 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ❤
@geliladimpl9027
@geliladimpl9027 10 күн бұрын
ተስፋ ሳልቆርጥ እፅፋለሁ የወንድሜን ሚስት አግዝልኝ እባክህ
@JamuGirma-s3r
@JamuGirma-s3r 10 күн бұрын
Eebbifamii waaqqayyoo gariidhaa ❤
@AgerneshAgezew-d8b
@AgerneshAgezew-d8b 8 күн бұрын
ልመና የማይሳካልኝ😭😭
@yaredbiza5976
@yaredbiza5976 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ስራ ተበላሽቶብኛል አግዘኝ
@SamsonWondemu
@SamsonWondemu 10 күн бұрын
ፊራ አንት እኮ ተለያለክ እኔም ጋር አንድ ቀን ተደረስ የሆናል ተሰፋ አለኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@SamiiSami1103
@SamiiSami1103 10 күн бұрын
ለልጆቼ ትምህርት ሊያቆሙብኝ ነዉ እባክህን እርዳታህን እፈልጋለሁ ወንድሜ።😂😂😂😂😂
@KebebushLikasa
@KebebushLikasa 10 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉 jiraadhuuu firaayyee❤❤❤
@DereseRockstar
@DereseRockstar 10 күн бұрын
እኛስ
@KusachimdiKusa-f7y
@KusachimdiKusa-f7y 10 күн бұрын
Ija waaqayyooti Ati firaa keenyaa waaqayyoo umuriikee nuuf haa dheeressu
@ChaltuWakgar
@ChaltuWakgar 9 күн бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን ፍሮ
@Birmadummaa-kristoos
@Birmadummaa-kristoos 9 күн бұрын
God bless you
What are you in God's eyes?
3:01
Abirham Ayele Official
Рет қаралды 712
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
አስደናቂ ምስክርነት እና ድንቅ ስብከት ጃል ፊራ
35:56
ብፁዓን blessed ones Tube Jhon 3:16 official
Рет қаралды 772
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 45( BY BRUNO )
47:20
Awra Tube
Рет қаралды 58 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19