ኡስታዝ ወሒድ ባይብል አኘ ሰርቶ ብልግና ቃል ጨመረበት? ወቸው ጉድ..ቅጠፈቱ እንደቀጠለ ነው

  Рет қаралды 4,987

Al haq  Ethio

Al haq Ethio

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@kalokalo901
@kalokalo901 17 күн бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከእነዚህ አጨበርባሪዎች ሶብር ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@Neima-k9t
@Neima-k9t 16 күн бұрын
ለኡስታዝ ወሂድ የማይቆፍሮት ጉድጓድ የለም እላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና❤❤❤❤❤❤
@ሀቢባሽኩር
@ሀቢባሽኩር 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ለዚህ እኮነውመፀሀፋቸውን መረዳትያቃታቸው አላህ ያጣመመውን ማንም አይመልሠውም
@amanmohammedaman4259
@amanmohammedaman4259 17 күн бұрын
ወንድሞቼ አላህ ይውደድላችሁ እውቀትን ይጨምርላችሁ እልህ ሱብሃነወተኣላ ሰብሩን ይስጣትሁ ። እነሱ እንደሚሉት ሙስሊሞች ዋሽተዋል ቀጥፈዋል ሲሉ እናንተ ኮፒ ባታረጉዋቹው ተሳዳቢዎቹም ቀጣፊዎቹም ነገ የኛው ወንድሞች መሆናቸው አይቀርምና ምክንያቱም የናንተ ዳእዋ እያበጠራቸው በሸይጧን የተሞላ እውቀታቸው የውሸት እውቀት እየተራገፈ ጭንቅላታቸውን እየከነከናቸው ነው በ ሚሊየን የሚቆጠሩቱ እውነት ፈላጊ ክርስቲያኖች እያዳመጡአችሁ ነው ና ጉዞቸውን ወደ ኢስላም ያረጉ ፤ግማሽ መን ግድ የደረሱ፤ ጫፍ ላይ የደረሱ፤ መሃል መንገድ ፤የቆሙ ና ዝም ብለውም የሚኖሩ ሰዎቻችን በነዝህ አጥማሚዎች ምክንያት ከእስልምና መራቅ የለባቸው ስለዚህ የአትማሚዎችን ቃል አትተቀሙ እነሱ ሙስሊሞች ዋሹ ይበሉ ተዋቸው እንዳልዋሻችሁ እሳይዋቸው እንደ ኡስታዝ ውህዲ ባለሁኔት ❤❤❤ አላህ ይውደድለት ወንድማችንን ግን ክርስትያኖች ውብ አትበሉ የክርስትና አስተማሪዎች ውብ ቀጠፋ ብሉ እነዚ ንፅኃን ምንም የማያውቁትን የነገን ወንድሞቻችንን በዝህ በኮፒ ቃል ብቻ ሞራላቻው ይነካና ይርቃሉ ከ እስላም በመሃል እሳት ይበላቸውል 😢😢😢😢 ከዝያ ጋ ግራ ገብቶቸው ለጥያቄቸው መልስ ፍለጋ ላይ ሳሉ
@temrietemrie
@temrietemrie 16 күн бұрын
ኡስታዝ እዲሁም ወዲሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ🤲🤲🤲🤲👍👍
@hamadosman1321
@hamadosman1321 17 күн бұрын
በአላህ ላይ ልጅ አለው ብለው የቀጠፉ ናቸው፡፡ የወሂድ አይገርምም
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 17 күн бұрын
እነማን ??
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 16 күн бұрын
ውነት ነው ከካሀዲ ምን ይጠበቃል ይኸው ነው
@lolotoutube6002
@lolotoutube6002 16 күн бұрын
ኡስታዚ አላህ ይስብረህ ❤❤❤❤❤አላህ ይክሊ ለና
@LolBaba-si7oc
@LolBaba-si7oc 15 күн бұрын
ይገርማል እምነታቸውም ላይ እንደዚህ ነው የሚያስተባብሉት
@مرضيالنمشان
@مرضيالنمشان 16 күн бұрын
ግን የኛ ልጆች ውስታዝን ጨምሮ ያልገባቸው አንድ ነገር አለ አልገደሉትም አልሰቀሉትም እሚለውን መፅሀፍ አናዷቸው ስለሆነ የቤትስራ እየሰጡን ነው ውሾቹ ይጮሀሉ ...........
@HdHd-i2g
@HdHd-i2g 16 күн бұрын
አው ለዛም ነው አልገደሉትም አልሰቀሉትም ለዛም ነው ልባቸው አሮ ከስሎ ነው
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 17 күн бұрын
እንደዚህ ሲዋሹ እጅ ከፍንጅ ሲያዙ ደስ ይላል 😂😂
@sameerasoso6094
@sameerasoso6094 16 күн бұрын
ያርቢ የዛሬው ድግሞ ሲያሥጠላ ከይቅርታ ጋ ኡስታዝ ውሂድ ግን ትንስ በተርጋጋ መንፍስ ስውችን ብትርዳ ከስውች ሀሳብ ቢቀበል አሪፍ ነበር አላህመርጋጋትን ይሥጥህ
@ኢሙኢብራሂምነኝ
@ኢሙኢብራሂምነኝ 17 күн бұрын
ማሸአላህ ማሸአላህ የኛ ጀግናዬ ኡስተዝችን. 💪💪💪💪👍👍👍👍👍
@rime2494
@rime2494 16 күн бұрын
ኡስታዝ ወሂድ ግን አሏህ ይጠብቀውና ዛሬ በጣም ተናዷል ትንሽ ቢረጋጋ ጥሩ ነበር
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 17 күн бұрын
ትላንትና በየ ኮመንቱ ጌታ ተወለደ እያሉ ነው የዋሉት አይ ቅዱሳኖች 🤭😁😁ስትቀጥፉ እንኳ በልኩ ቅጠፉ😁😁
@HdHd-i2g
@HdHd-i2g 16 күн бұрын
ያው አሁን የክርስታኖች አመትባል ደረሷል ለዛም እየዛላሉ ይገኛሉ
@HdHd-i2g
@HdHd-i2g 16 күн бұрын
አምላክ ተወለደ እያሉ 😅
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 17 күн бұрын
😮ለምድነዉ ሚዋሹት አይን በአይን አረ ኡኡኡ😅😅😅ግእዙላይ ይኖራልነዉ ያለዉ ዉስታዝ ወሂድኮ❤😢😂😂😂ወላሂ ሶብርህ ዉስታዝ
@rukiya6481
@rukiya6481 17 күн бұрын
አይ ካፊርዎች መች መፅሀፋቸዉን ያነቡና ስህተት የሚመረምሩት ነብዩ ሙሀመድ አስር አገቡ ህፃን አገቡ እያሉ ያላዝናሉጂ
@EfoyretEdris-z2c
@EfoyretEdris-z2c 16 күн бұрын
Ustazachin gn le ewnet ymotal yarebi allah ytebkln ya allah ❤❤❤❤😅
@ZeheraJemal
@ZeheraJemal 17 күн бұрын
የዛሬው ውይይት ደስ አይልም ወሒድ በጣም እየተቆጣ ነበር ያአላህ መረጋጋትን ስጠው
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 17 күн бұрын
ኤንደዉም ትግስተኛ ነዉ አይን በአይን እየዋሸዉ ነዉኮ
@RodaRoda-s8i
@RodaRoda-s8i 16 күн бұрын
አሚንንንያረብ 😢
@ZeheraJemal
@ZeheraJemal 16 күн бұрын
@@FhfGnf-tn6sm ቢዋሽም ቀስ ብሎ ማስረዳት ይችል ነበር ሙሉውን ካዳመጥሽ እየተቆጣ ነበር ሲያናግራቸው የነበረው ዛሬ ብቻ ሳይሆን ከዚህም በፊት አይቸዋለሁ በዚህ አጋጣሚ ጀግናችን ነው አላህ ይጠብቀው
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 16 күн бұрын
@ZeheraJemal አይ ዘሀራ የሆነ ነገር ስታይ በራስሽ አምጠሰተሽ ተመልከችዉ የሰሄን ያክል ራሱ አንታገስም ጀግና ነህ ትግስተኛ ነዉ አላህ ስራዉን በኢህላስ አድርጎ ዱንያ አሄራዉ ይመርለት
@AlhaqEthio
@AlhaqEthio 16 күн бұрын
ልጆቹ አይደሉ በደንብ ይቆጣቸው ኡስታዝን ካልተረዱ
@AdreesAhmed666
@AdreesAhmed666 16 күн бұрын
مشاءالله الله وكبر
@ማማhus
@ማማhus 16 күн бұрын
ያኢላህ በዚህ ልክ ክህደት 😢በህዝብ ፊት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 17 күн бұрын
እኔ የሚመሥለኝ ግን መጸሀፍ ሲጽፉ አድ ሁለት ቀመስ እያረጉ መሰለኝ ምናለ ሲሳትሙኳ ባይጠጡ😢😂
@temrietemrie
@temrietemrie 12 күн бұрын
እኒግን አዲጥያቄ አለኝ ሴጋ ማለት ምንማለት ነዉ ???? አዲስ ስለሆነብኝነዉ እዳሰርቡኝ አዴራ👍
@hhgfrgdg88
@hhgfrgdg88 16 күн бұрын
جزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم
@GgGg-g1l5h
@GgGg-g1l5h 16 күн бұрын
ሱባሀን አላህ☝️ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 ቆይ እስከመቼ እራሳችሁን ታታልላላችሁ ውሸት
@user-zj7gr7nv8cRahma
@user-zj7gr7nv8cRahma 16 күн бұрын
ስብሃናላህ ኡስታዝ አጠገብ እንዲ ሚዋሹት ከሱ ጀርባ ምን ያህል እንደሚቀጥፉ ተረዳውኝ
@RodaRoda-s8i
@RodaRoda-s8i 16 күн бұрын
አሏህበእዝነቱይጠብቀውሶብርይስጠው
@LemraSolomon
@LemraSolomon 3 күн бұрын
ሰበብ ይፈልጋሉ ሙስሊሞችን ለመስደብ ስም ለማጥፋት አይተኙም....
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 9 күн бұрын
ሰም ለማጥፍት ነው
@NejibuAbubeker
@NejibuAbubeker 17 күн бұрын
ከራሱ አንዳች ነገር ማድረግ ያልቻለዉ ነብይ አምልኮ ይገባዋል (አምላክ ነዉ)ብለዉ የዋሹን ሰዎች live ላይ ቢዋሹ ምኑ ይደንቃል?
@HussenSeid-q3i
@HussenSeid-q3i 17 күн бұрын
ለመወሻት እንደዚ ይዘጋጃል ሰው እንዴት አያደምጥም
@HdHd-i2g
@HdHd-i2g 16 күн бұрын
ግን ርዕሱ ግራ አግባኝ
@Ramlayt
@Ramlayt 16 күн бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ
@ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ 17 күн бұрын
ኡስታዜአላህ ይሰብረህ ዛሬ ትንሺ ተቆጥቷል
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 17 күн бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ ዉስታዞቸ
@RodaRoda-s8i
@RodaRoda-s8i 16 күн бұрын
ርዕሱ ቀይሩት ማነው የዚህዩቱብ ባለቤት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 17 күн бұрын
😮😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@حياةمحمد-ل1ت
@حياةمحمد-ل1ت 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mohammedshifa8482
@mohammedshifa8482 14 күн бұрын
ፈጦሪን እመኑ በተባለበት ጦርነት ሰውን መዋጋት ስም ማጥፋት ዘመቻ ይገርማል::እንደውለታ መቁጠር ሲገባቸው🙆‍♂
@habibezedin-bs7pq
@habibezedin-bs7pq 17 күн бұрын
አጂብ
@zed9651
@zed9651 17 күн бұрын
እርእሱ ምንድነዉ ኡስታዝ ዉህድ ምን አጠፋ ???
@MekeyaAbebaw
@MekeyaAbebaw 16 күн бұрын
Allah wekber Allah wekber Allah wekber muslim hulam heqn felaGinew weshtam new lju derq bemecheresha 1amena smachin bitefam Allah kegnaGanew
@MdEndris-m3s
@MdEndris-m3s 17 күн бұрын
Allah ketitegnawun minged mirachew
@user-iq1wv3gg2t
@user-iq1wv3gg2t 17 күн бұрын
ላይክ አረጉ
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ 16 күн бұрын
አጂብ ወላ
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 17 күн бұрын
ሴጋ ግን ምንድነው የምታውቁ ንገሩኝ እና እናጠፋዋለን
@Osman-by8sh
@Osman-by8sh 17 күн бұрын
"ማስተርቤሽን ።/ራስህን በራስ ማርካት ማለት ነው።
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 17 күн бұрын
​@@Osman-by8shእሺ ጀዛከላህ ኸይርን እሺ እናጥፋው ወይስ
@AlhaqEthio
@AlhaqEthio 17 күн бұрын
😂😂😂​@@Jemila-s4e
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 17 күн бұрын
@@AlhaqEthio ተው አትሳቅብኝ ስላላወኩት ነው የጠየኩት 😁
@RodaRoda-s8i
@RodaRoda-s8i 16 күн бұрын
አኡዙቢሏህ እኔምአላቅም ነበር​@@Osman-by8sh
@رابياكايدا
@رابياكايدا 17 күн бұрын
😂😂😂❤❤❤❤
@HhHh-oy9ju
@HhHh-oy9ju 17 күн бұрын
✅✅✅😍😍😍☝💪😂😂😂😂😂😂
@YessufDawed
@YessufDawed 16 күн бұрын
ኡስታዜ አሰስገሰስ ቶራ ቦራ የባልቴትወሬ ልክነህ በማስረጃ በመረጃ አጣቅሰዉ አይሞግቱም ❤ዉሸታሞች ናቸዉ ሸለፈታም ሁላ 😂መፀሀፉ እዳለዉዉዉ
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂
አግቡኝ በአላህ ስትል ሁሱ አፈረ😁
23:05
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 23 М.
ቄሱ በኤርሚ ቤት በ አንድ ሺ ሰው መሀል ተዋረደ
53:29
Naod Tube ናዖድ ቲዩብ
Рет қаралды 404
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
የወገኖችን ጥያቄ ማስተናገድ...ክፍል 2
1:54:04
የወገኖች ቅጥፈትና ውርደት እንደቀጠለ ነው....
1:22:19
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 2 М.
ትንሹ ዳቆን ሁሱ ጋረ ገጠመ ደንብርብር አለው ሚስኪን
30:03
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 71 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН