ባሁኑ ከባድ ነበር | ከሰባት በላይ ህንፃዎችን ያፈረሰው የሰሞኑ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ earthquake in Ethiopia Addis Ababa

  Рет қаралды 53,208

ሶስት ማዕዘን - Triangle

ሶስት ማዕዘን - Triangle

Күн бұрын

Пікірлер
@tsigeredaghebreyesus716
@tsigeredaghebreyesus716 Күн бұрын
እንደእኛ እንደእኛ ይሄም ሲያንሰን ነው ዘረኝነትና ጥለቻን ካላቆምን ከእዚህም ይብሳል ወደ እግዚያብሔር ፊታችንን እናዙር
@SaronasfawSaron
@SaronasfawSaron 3 күн бұрын
እንደዎም በጣም እየታገሰን ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ውስጥ መስቀል ከመርገጥ በላይ ሀጥያት አለ
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 2 күн бұрын
መወቃቀሱን ትተህ መፀለይ አይሻልም እ/ር እኮ ጨዋ ምህረቱ የማያልቅ እንደሆነ ነዉ መፅሀፍ ቅዱስ የሚነግረን
@buzazewde8499
@buzazewde8499 3 күн бұрын
ፈጣሪ እባክህ ይቅር በለን
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 2 күн бұрын
ፈጣሪ ይቅር በለን😢😢😢
@YonasGmichael-be7mw
@YonasGmichael-be7mw 3 күн бұрын
የሰውን ድካሙን አንተ ታውቃለህና ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነት ይሁንልን
@EtsegenetBetiremaram
@EtsegenetBetiremaram 20 сағат бұрын
ጌታ ሆይ ድረሰልን አቤቱ አሰበን እንደበደላችን አትሁን ይቅርም በለን ኢትዬጵያ ሀገሪን ህዝቦቿን ጠብቅልን አሚን
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 2 күн бұрын
እ/ር ሆይ ህዝብህን ከድንገተኛ አደጋ ታደግ
@kuw6095
@kuw6095 3 күн бұрын
ሁሉም ሰው ክፊቱን ትተው ወደ ፈጣር ይለምን ማረን ዘረኝኘት ይቅር እየሱስ ያድናል ይታደጋል ማረን ምህረት አርግልን አንተ ሁሉን ትችል አለ የኔ ጌታ😢😢😢😢😢😢
@BekaBelay-zp6gs
@BekaBelay-zp6gs 3 күн бұрын
ተው የሰው ልጆች በመጥፊያችን ምልዕክቶች ስብር ብለን ወደ እግዚአብሔር እንፀልይ ለማንም በምድር ላይ ልብችሁ ላበጠ አጭበርባሪዎች ተው እግዚአብሔር ዕድል ሰጥቷቹኋል
@meaza5096
@meaza5096 3 күн бұрын
@@BekaBelay-zp6gs ቆይ ሙስሊም ነሽ ወይም ነክ መጽሐፍ ቅዱስ አታንቡም እንደ ታዳ ኢየሱስ ክርስቶስ ሸወዱሊ እያላችሁ ነው ኢየሱስ አይመጣም እያላችሁ ነው ይህ ሁሉ እንድ መሆኑ ኢየሱስ አልተናገረም አሁንም እኔ በድጋሜ ለበለሸ ኢየሱስ በደጅ ከእንቅልፍ እንነሳ ምሳሌውንም ከበለስ ተማሩ እናንተ ደግሞ ይህን ሁሉ ስታዩት በደጅ እንደ ቀረበ እውቁ ። ማቴዎስ 24=51 አንብበው ኧረ ሰው መጽሐፍ ቅዱስ በቃ ረሰቶለ ማለት ነው ጋይሰ
@WelansaGachena
@WelansaGachena 4 күн бұрын
አቤቱማረን ይቅርበለን መተላለፋችንን አትመልከትብን እግዚኦ እግዚኦ ተንስኡ ለፀሎት ለፀሎት ተነሱ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 күн бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ማረን ይቅር በለን
@endalegebre2083
@endalegebre2083 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን።
@yonatanababu9896
@yonatanababu9896 3 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 2 күн бұрын
Zenegaro meneden nawo?
@yomsey2011
@yomsey2011 4 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን
@አሊያ
@አሊያ 3 күн бұрын
የኔየኔ እያላችሁ ስገሉ አላህ ሀያልነው 😢😢😢ዴግ አረጋችሁ
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 4 күн бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ❤❤❤❤
@MuhammadMuhammad-np7xg
@MuhammadMuhammad-np7xg 3 күн бұрын
አሏህየ ምህረትህን
@FateYassin
@FateYassin 3 күн бұрын
የአላህ አንተዉ ማረን
@tsehaiabate6389
@tsehaiabate6389 3 күн бұрын
ህዝቡ እንዴት ራሱን መጠበቅ እንዳለበት መረጃ ያስፈልገዋል። የእናንተ ጥሩ ጅማሮ ነው ። ቀጥሉበት በርቱ።
@MaserteBalchotub
@MaserteBalchotub 3 күн бұрын
ፈጣሪ ከዚህ አደጋ የሰው ልጅ እንስሳትንም ሁሉ ይጠብቅ
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 3 күн бұрын
ከዚህየባሰመከራይመጣል የፈጣሪንመሬት የኔብቻየኦሮሞመሬትነው መሬቱብሄርአለው እያልን ፈጣሪመሬቱየማንእደሆነ እያሳየንነው ተውዘረኞች ተመለሱ በሰላምበፍቅርከሁሉምህዝብጋር ተባብራችሁኑሩ ይካልሆነ ፈጣሪያሳየናል
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 Күн бұрын
ተባረኪ(ክ)
@BroumanaGhanna
@BroumanaGhanna 3 күн бұрын
ይእ ውሉ የንስአ ምልክት ነው ነስእ ግቡ ጌታ ሆይ እደ አጵያታችን ሳይሆን እደቸረነት ማርን😢😢
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 2 күн бұрын
ማን እንዲጮህልህ ትፈልጋለህ?ወደላ ጩህ በራሳችን ያመጣነውን ማን....!
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 3 күн бұрын
ጌታ እየሱስ በመጨረሻ ዘመን በልዩ ልዩ ቦታ የመሬት መናወጥ እደሚሆን ተናግሯል ስለዝ መፀለይ ንሰሐ መግባት ነው የሚያስፈልገው የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል
@mesk_erem
@mesk_erem 2 сағат бұрын
አሜንንንን
@emanwelyewayawmamaraytu5919
@emanwelyewayawmamaraytu5919 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እየቀልደ ነው ያለቀው እግዚ አብሔርን ተነሳነው ቆየን ስንት ንፁሀን እዴበሬ ሲታርድ እኛ ሰላም ነኝ ብለው የለለውን ንፁሀን ደሞ አይተው እዳላዩ ዝም ብለዋል ስለዝህ እግዚ አብሔር ይሰገያል እጅ እያዳዱ የጁን ያገኛል😢😢😢😢😢😢😢
@AbcdEfgh-y8c8c
@AbcdEfgh-y8c8c 3 күн бұрын
Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Barakatuh አላህ ይድረስላሴ
@heywotsiyoum5016
@heywotsiyoum5016 3 күн бұрын
Getaye hoye ante lewetewe 😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏
@andarega6800
@andarega6800 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ብቻ የኛ መዳኛ እሱ ምልሱልን
@YohannesGudeta-v5d
@YohannesGudeta-v5d 3 күн бұрын
መች ነው
@የባቢእናት
@የባቢእናት 3 күн бұрын
እግዚኦ ማርበ ክርስቶስ
@hailemariam5133
@hailemariam5133 3 күн бұрын
ያንቺ ቁም ነገር ይሻላል
@TaMBiz-o8o
@TaMBiz-o8o 3 күн бұрын
እንኳን ፋኖ እግዚአብሔርም መዋጋት ጀምሯል !!! ንፁሐን ሕዝቦች በጴንጤ ፖለቲከኞች እየተጨፈጨፉ ልማት አልሚነት ???
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 3 күн бұрын
egezyo 🙏🙏🙏🙏
@ZahroCalixade
@ZahroCalixade 3 күн бұрын
አፋር የዒሳን ንብረት የዘረፉትስ ሐራሚ ሁላ በዛላይስ የኦሮሞ ወታደር በየጠረፉ የሱሌ ንብረት ዘርፎ እየበላ እተም አብቹ በርታልን አሁን ደግሞ ከጎሮቤት ባህር ካልወሰድኩ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ አላህ ዱኩም ዳኩም ያርጋችሁ ቢኢዝኒላህ 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴☝️
@YetiAyele
@YetiAyele 3 күн бұрын
Egzo meaherne krstos😢😢😢
@እኔስየማርያምነኝ
@እኔስየማርያምነኝ 3 күн бұрын
አጥያታችን ሞቶ ፈስዋል ግን ጢቂን በንቀርበው ሞጎዱን እሳቱን ቀጥ ያሚያደርግ አምላክ ነው ያለን ያድግል ልድ መደሐኒት አለም
@accacc5974
@accacc5974 2 күн бұрын
የኑሮ ውድነት የቤት ፈረሳው የፈጣሪምቁጣ እረ ኡኡኡ
@MekdesAmare-n7b
@MekdesAmare-n7b 3 күн бұрын
በኖህ ዘመንም ኖህ ወደ መርከቡ እስከሚገባ ድረስ ህዝቡ የወደደውን ሁሉ ያደርግ ነበር ዛሬም በእኛ ዘመን እንዳንሞኝ ወደ መርከቡ ወደ እየሱስ እንግባ ኖህ እና ቤተሰቡ እንዳመለጠ እናምልጥ ይሄ የመሬት መንቀጥቀጥ ምልክት እንደሆነ ቃሉ ይነግረናል ስለዚህ አምልጡ እናምልጥ
@GobezieMarew
@GobezieMarew 2 күн бұрын
ያዲሳባ ህዝብ በነቂስ ዎቶ ሜዳ ላይ ይተኛ ይህ ድረጊት ፈጣን መጸጸትን ዎደ አምላኩ ያመልክት!!!!
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@አሊያ
@አሊያ 3 күн бұрын
የፈጣሪን ቁጣ እሚመልሰው ንፁህልብነው ፡ኢቶቢ ያልጎረፈዴም የለም😢😢😢😢
@yomsey2011
@yomsey2011 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@TsigeTsige-r3y
@TsigeTsige-r3y 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EmabatEtila-l2h
@EmabatEtila-l2h 2 күн бұрын
Ethiopian ullu legeta cuhu getan xeliyu issun yemisan elem agere ayizosh bicha getan xeluyu😮
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll 4 күн бұрын
G7 ኮንደሚኒየም ላይ ያለን በእዉነት እንቅልፍ አይተናል ሰሞኑን በጣም እየተደጋገመ ነዉ😢😢😢
@fozeyaderbaw387
@fozeyaderbaw387 3 күн бұрын
ከምድረገፅያጥፉችሁክፉታችሁነውጴንጤሁሉ
@emanwelyewayawmamaraytu5919
@emanwelyewayawmamaraytu5919 3 күн бұрын
የግፍ አምላክ አይተኛም
@ZBG9119
@ZBG9119 3 күн бұрын
ስሜት ኮንደሚኒየምም ተመሳሳይ ነው። መረጃ እየየተስጠ አይደለም። አሁን በዚህ ሰዓት እየራደ ነው???? አዋሽ እየተስራ ያለው ግፍ ምንድነው??? ክርስቶስ ሲሰቀል ፀሐይ ጨልማ ንበር ጨረቃም ሌሎችም??? ክርስቶስ ላይ ግፍ ሲስራ እይተው???
@አሊያ
@አሊያ 3 күн бұрын
ኢቶቢን ሲሳችሁነው የጭራቅሀገር ፡ ይበል ሀይሉን እዩት
@tirunshlulu6113
@tirunshlulu6113 3 күн бұрын
የአምላ፡መንግሰት፡ሊቋቋም፡ደርሶአል፡የምጥ፡ጣር፡ተጀመረ፡ወደመንግሰቱ፡የሚያሰገባን፡መንገድ፡መፅሐፍ፡ቅዱሰ፡ያሰተምረናል፡ፀልዩ፡
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 3 күн бұрын
Mother yelewm sheregnoch sent sherachuh meret adelem gena semayun yanqeteqtal naal tushtush wurre hula allah ymitzolmbetn hints hulu demtmatun yatfaw..azawoch ytezolemut embassy yet yihid..yalehisab ymiseraw andachim sera yelem allah sheyttanoch
@AsterAbabee
@AsterAbabee 4 күн бұрын
Marak
@girmaa5480
@girmaa5480 3 күн бұрын
ye Korider mengistachin ,, Addis Abeban lay bich yemutign bilo kere min yidereg bilachihu new ... so sad !!!
@hannahhannah-r4c
@hannahhannah-r4c 3 күн бұрын
ምድር በንፁሃም ደም ሰልችታለች
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 3 күн бұрын
Beeeqa Alan siyamnew dua yishalal...beeeeqan wegene zulm bzulm mechemalequwan alemu indicator nwna..arfeh duahn arg duam argeh neja bwettah..allahumehfezna weahlena wemayhubuna weashabena wejemialmuminin minkullil messed a.een
@teaeaw3895
@teaeaw3895 2 күн бұрын
ከዚህም በላይ ሆኖ መቀጣት አለበት አስፈላጊ ከሆነ እኔም ልጥፋ። በሀይል እስከ ሀያ ሬክተል እስኬል በገባና ባለቅን መጸለይ አያስፈልግም በየቤቱ በዩቱብ በፌስቡክ በቲክቶክ በኢሞ በሗትስ አፕ ብቻ በማንኛውም ሚዲያ ከሰላም ይልቅ ግደለው በለው እረደው አጥፋው አንተ ሎሌ አንች ገረዳ አንተ/ች ካሀዲ ምናምን እየተባለ ቀየመሸታቤቱ ያለው ዝሙት ስካር ድብድብ ደም መፋሰስ እናትና አባትን መግደል ማሰቃየት ምክራቸውን አለመስማት አለመታዘዝ። ኧረ ስንቱ በቃ እንጥፋ እንጥፋ እንደሰዶምና ጎሞራ በሆነ። ጌታ እኮ ታገሰን ቻለን በተለይ ኦሮሞና አማራ መጥፋት አለበት ጌታ ቸው ሆኖጅ።
@HananKedir-n2g
@HananKedir-n2g 3 күн бұрын
አላህን መለመን ነው መፍተው ለመረት መቀጥቀጥም መንግስት ተጠያቅ ነው ልትል ባልሆኔ
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Күн бұрын
ምንም ህንፃ ሳያፈራርስ ምንም ህየወት መጥፋት ሳይሆን ዛሬ እሳተ ጎመራዉ ፈነዳ። እ/ር አሰራሩ ልዩ ነዉ ስለተመረጡት ብሎ የጭንቅ ቀናችንን አሳጠረ እ/ር ይመስገን! እ/ር ታላቅ ነዉ
@SisayketemaAhmed
@SisayketemaAhmed 3 сағат бұрын
እነ ሁሉ ኬኛ ለምን መሬታችን ተንቀጠቀጠ በሉዋ ተማሩ ከዚህ
@mesfenyehune1734
@mesfenyehune1734 Күн бұрын
ምነው። አገሩ ሁሉ የኦረሞ ነው ያሉ የኦረሞ አራጆች። መሬት መሬት መንቀጥቀጥን። አያስቆሙትም ይገርማል
@meaza5096
@meaza5096 4 күн бұрын
እኛ ክርስቲያኖች በዚህ ሁሉ ደስ ይለናል ለምን ካላቸው ኢየሱስ ክርስቶስ በደጅ ነው ስለዚ እጀግ እጀግ በጣም እኔ ደስ ይለናል ማቴዎስ ሃያ አራት ማንበብ በጣም ጥሩ ነው ወገኖች
@Sade948
@Sade948 3 күн бұрын
ጂልጥ
@ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
@ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን 3 күн бұрын
😂😂😂ምን አዘገጂታሻአል
@FatumaMohmmed-o7g
@FatumaMohmmed-o7g 3 күн бұрын
ይልቅቁንስስስስስስ ወላሂ ወዴ ተፈጠረሽበትትት ሀይማኖትትትት ብተመጭ እሱ እስልምና ነው እና በተዓምረረረ ከስልምና ዉጭ ያለ ሀይማኖትትት ከሳሪነው:: በወሬሳይሆንንን ተማሩ
@IdirbadriSiciid-m9w
@IdirbadriSiciid-m9w 3 күн бұрын
አሁን አንችን ከምን እንመድብሽ የትኛው መጽሃፍሽነው በዚህ አይነቱ ክስተት ደስታን የሚናገረው፣አይ የሰውነር፣አንዱ ምናለ መሰለሽ "ለሰው ሞት አነሰው" አለ ለእንዳንችአይነቱ ደነዝነውእሽ ፣ወደፈጣሪያችን እንመለስ ይባላል እንጅ ዝም ብሎ ይዘባረቃል እንደ
@hhkk4666
@hhkk4666 3 күн бұрын
😂​@@ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
@አሌክስ-ረ7ገ
@አሌክስ-ረ7ገ 2 күн бұрын
የምትገርሚ ቱልቱላ ነሽ
@amsalashagviea2866
@amsalashagviea2866 3 күн бұрын
ገና ይቀጥላል
@anwarahmed8363
@anwarahmed8363 3 күн бұрын
የነዚያ የትግራዋይ እናቶች እንባ ለቅሶ ረሃብ ቸነፈር የሚበሉት የሚቀምሱት በሌላቸው ሰአት መስግድና ቤተ እምነቶች ታንክና ጥይት ይብሉ ብሎ የላከ ህዝብ ገና ገና ቅጣቱ ገና ነው ንስሓ ብትገቡ እንካን በህይወት ስቃያቹሁን ታዩታላቹሁ ግና ግና ለትግራይ ወርቅ ይዝነብልሽ ወርቅ ልበሺ በእሳትና በባሩድ የተፈተና የዘመናችን ድንቅ ህዝቦች ናቸውና
@BirukeLoveBiruktawit
@BirukeLoveBiruktawit 3 күн бұрын
ኧረ ትግራይ ብቻ ነው ይሄን ሁሉ ስቃይ ያየው አማራስ አልተራበም አልተጠማም አልተቸገረም አልታረደም አልተሰቀለም በየ ጨለማ እስር ቤቶች ውስጥ አልታጎረም በዚህ 6 አመት ውስጥ ከ 2 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ንፁሃን ዜጎች አልተገደሉም ምንም የማያውቁ ገበሬዎች ህፃናት ሽማግሌዎች አልተገደሉም የቤተክርስቲያን አገልጋዮች በግፍ አልታረዱም።ይልቁንስ አሁንም ዘር መከፋፈላችን ቀርቶ በአንድ ላይ ሆነን አምላካችንን ብንማፀን ይሻላል ወገኖቼ ከዚህ የባሰ ፈተና ሳይመጣብን ተግተን እንጸልይ ወደ ፈተና እንዳንገባ
@EmebetNigusse
@EmebetNigusse 3 күн бұрын
Jel mn agenagnew
@comcell3831
@comcell3831 3 күн бұрын
አይ ፍርድ በክርስቶስ ወንበር መቀመጥ ነውር ነው ያልበደለ የለም ይማረን እንጅ😢
@RahelMelaku-o4m
@RahelMelaku-o4m 3 күн бұрын
ጦርነት በዓላዊ ጨዋታቹ ነው
@Nunubirh
@Nunubirh 3 күн бұрын
​@@RahelMelaku-o4m🤣👍
@fdf-ps1dj
@fdf-ps1dj 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Topg-f7xስበርራያ
@Topg-f7xስበርራያ 21 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@GlxyA-y3e
@GlxyA-y3e 7 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН