በጦር ፈንታ ሞፈር አንሱ ተው ታገሱ ፡ ታሪክ አስተርአየ ብርሀን - ጦቢያ @ArtsTvWorld ​

  Рет қаралды 73,499

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@rasdejen4948
@rasdejen4948 Жыл бұрын
ታሪክ ጥበበኛ ብቻ ሳትሆኝ ኢትዮጵያም ነሽ፤ አምላክ ከጥበብ ያለፈ ጸጋ ይስጥሽ!
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hasinaethiopia5261
@hasinaethiopia5261 Жыл бұрын
❤❤💛💛💛💚💚💚♥️♥️♥️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 7 ай бұрын
የኔ ውብ ፀጋውን ሁሉ ያብዛልሽ ።❤❤❤❤❤ ባያት ባያት የማልጠግባት እንቁ ንግሥት ኢትዮጲያዊ💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yoditm6728
@yoditm6728 Жыл бұрын
መቸም ችሎታሸን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ትወናሸ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏❤️
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Жыл бұрын
መኖር ከተባለ አለን !ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው ።አለን ከኢትዮጵያ ውጪ ሌላ አገር የለም ።አለው ይበለን በቃ ይበለን መድሐኒያለም አለን 💚💛❤🕊💕💕🎉🎉💚💛❤🕊💕💕🎉🎉
@teklewoinabebe9981
@teklewoinabebe9981 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም የኔ ልዩ እግዚአብሔር ይክፈልሽ❤❤ እንዲህ ኢትዩጵያዬንን የገለፅሽበት ውበትሽ አቤት ኮራሁብሽ ❤❤❤❤ ዘርሽ ይባረክ ሽ ሁኚ እህቴ ሁሌም በመገረም ነው የማይሽ ማሬ ስብርብር አልኩልሽ ኢትዮጵያውያየ እናቴ😢😢😢😢 እግዚአብሔር አለሽ እናቴ ተው
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene Жыл бұрын
" እያዳለጠን ደፉ እየጠለፈን ግፉ ተው በያቸው ይታገሱ !! ሀገሬ !
@sholawanza1136
@sholawanza1136 Жыл бұрын
ግሩም ፕሮግራም ነው ድንቅ ልጅ በርቺ እጅግ አደንቅሻለሁ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace and love for Ethiopia people forever 💚💛❤️💛💛❤️💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zuriashworkzelelew4172
@zuriashworkzelelew4172 Жыл бұрын
ሁሌም አደንቅሻለሁ ግሩ ም. ልጅ ነሽ!!!
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
ድንቅ ችሎታ!!!! እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭 አምላኬ ሆይ ምህረትህን ላክልን😭
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
Beautiful in side and out ታሪክዬ you're so talented, our beautiful stay blessed always❤ለእኛ በወረወሩት አንች እንዳትመች ነው። ያ የአማራ ህዝብ ነው ሃገሩ እንዳትፈርስ በሰውኛ ሁሉን ማድረግ እየቻለ ዝም ብሎ የሚሞት😢😢
@እየሱስጌታነው-ቘ5ኸ
@እየሱስጌታነው-ቘ5ኸ Жыл бұрын
ሁሌም ታለቅሽኛለህ እግዚአብሔር ሀገራችን ፈውሶ እህቴ በሌላ ርዕስ ላይ ስትውኝ ማየት ናፉቆቴ ነው።
@elenikifle4315
@elenikifle4315 Жыл бұрын
ተባረኪልን እህታችን 🙏🏽✊🏾 💚💛❤️
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
ምን ቃል ይገልፅሻል ሁሌም እንዳስደመምሽን ብቻ ተባረኪ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
God blessed alls Ethiopia people forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zerihuntemesgen5077
@zerihuntemesgen5077 Жыл бұрын
እማምላክን አንቺ እኮ ትለያለሽ ግሩም ድንቅ ሀገር ወዳድ ተዋንያን ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅልን በጥበብ አለም ከፍ ብለሽ ድመቂልን፡፡ ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ታሪክ አስተርዕዬ(ታሪክ እንኳ ይቅር ይላል) እስኪ መሪዎቻችን ሀገርን ለጥበበኞች ተውልን በአንዲት መድረክ ላይ ያለ ተመልካች እንዲህ በጥብ አእምሮውን ለጥበብ አስገዝቶ ጆሮውን ለጥበበኛው ሰጥቶ ሲመለከት ስታየው ሀገርም እንዲህ በጥበበኞች ብትገዛ ብዬ አስባለሁ…..ምን ያደርጋል አወቅን ያሉ ባለታሪክ ህዝብን እያፋጁት ነው፡፡
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ሞፈር የሚያሲስ መንግዝት መቺ አለ ሰላማችን ነሳን 😢😢😢😢
@johnethiomedia9829
@johnethiomedia9829 Жыл бұрын
ድንቅ ነው በርቱ አለን ለሀገራችን ❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
ታሪክዬ ላንቺሲል ኢትዮጵያን ያድን ፈጣሪ ሁሌም ስታቀርብ የማለቅሰው እኔብቻነኝ ግን?😢
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@Makuye
@Makuye Жыл бұрын
Yes we Ethiopians are there Tarikye, you are amazing Ethiopian. Egzuabher yidreslin.
@tewodrosamsalu2582
@tewodrosamsalu2582 Жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ ስራ በምትገርም ልጂ ሲቀርብ ዋው
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 11 ай бұрын
ድንቅ ትወና ነው 💗💗💗
@yohannesyohannes5769
@yohannesyohannes5769 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን እንደ ቅዱስ ዳዉት የሆነዉን መልካም ንጉስ ይስጠን
@nuhameniteshome200
@nuhameniteshome200 Жыл бұрын
ሀገሬ
@Etagu-d4c
@Etagu-d4c Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ ሀገሬ ቀና ትያለሽ
@web4924
@web4924 Жыл бұрын
ሠላም ውድ ኢትዮጵያ ታሪኳን ሀይማኖቷን እያጠፉ ኦነግ እና ትህነግ ጥቁር ጣሊያኖች በእዚህ ግዜ ፀሎት እና ትጥቅ እጂ የሚያዋጣው ጥበብእና ምሣሌም ግዜ አለው
@etatumama3538
@etatumama3538 Жыл бұрын
ሁላችንም አለን እስከመጨረሻው
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@alexmulu4092
@alexmulu4092 Жыл бұрын
What is the eye image on your logo. Please explain or ur .....
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 Жыл бұрын
Min All Endachi ye Hager fiker bigebani Anchi raseshi shinanshi nuri tsegaw yebazalshi fetari yetabakishi❤❤❤
@gedam626
@gedam626 7 ай бұрын
የኛ ጀግና ምናለ ሺ ብትሆኝ ሰላሞችን አምላክ እስራይል ይመልስልን በዉነቱ የሀገራችን ነገረ ያስስብናል መንግስት የለም💚💛❤
@kkenso7571
@kkenso7571 Жыл бұрын
አዲሲቱ አለም ጸሃይ ወዳጆ!!
@takyos8190
@takyos8190 Жыл бұрын
PLEASE SHARIN አድርጉት። ሁሉም ይህንን ድምጽ ይስማው ። ምናልባት እኛ ልጆችዋ እንፈወስ እንደሆነ ። አጥፊውም ጠፊውም ልጆችዋ ነንና። እግዚአብሔር (አላሕ) በህጻናት ልጆቻችን ለይ አድሮ እየመከረን እንደሆነ ማን ያውቃል? ጆሮ ያለው ይስማ።
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 Жыл бұрын
እዉነት!!!
@libamset
@libamset Жыл бұрын
ምስራቅ❤ ታሪክ❤
@AlemneshBeyene
@AlemneshBeyene Жыл бұрын
Alen 😢❤ yemiademash lijish hono endalgelew eyasasagn endaltewew banchi mexa.❤
@bananacow6798
@bananacow6798 Жыл бұрын
Tebarekilegn Abo!!!
@tigistkebede794
@tigistkebede794 Жыл бұрын
ልዋጭ አገር የለንም:: እግዚአብሔር ይርዳን::
@wendsenbedani4303
@wendsenbedani4303 Жыл бұрын
አለን
@rarecell8397
@rarecell8397 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እህት
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 Жыл бұрын
እሚገርም ነው አስለቀስሽኝ
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Жыл бұрын
Anhe enke warke nashe ❤❤❤🌹🌹🌹🌹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@kassahunretta8826
@kassahunretta8826 Ай бұрын
Dear fellow citizens Artist media, kenesewon taokewalesh, want watch please?🙏❤
@HBSH16
@HBSH16 Жыл бұрын
ታሪክ💚💛❤
@EbrfurnirhreWed
@EbrfurnirhreWed 7 ай бұрын
Wow
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Hussen-r4r
@Hussen-r4r Жыл бұрын
ድንቅ!
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 Жыл бұрын
በስደት ብርቅም እማማን ግንባሯን ሳሙልኝ እኔም አለው
@nesruawel904
@nesruawel904 Жыл бұрын
በርቺ በጣም ጥሩ ቅንብር ነው የዓለም ፀሐይ ወዳጆ ተተኪ ግን ምነው አጃቢዎች የእንድ ሐይማኖት ሀገር አስመሰሉት? ከለሩ ሙስሊሙን የሚያካትት ቢመስል ወይንም plain ማድረግ ይችላል
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 Жыл бұрын
Well come to Arts media Tobia
@kindalemdemewoz2513
@kindalemdemewoz2513 3 ай бұрын
በርቱ ሰ+ው
@alexmulu4092
@alexmulu4092 Жыл бұрын
How much did they pay u to put the eye image
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ለታሪኬ 🥰🥰🥰🥰
@hulumlebegonew3870
@hulumlebegonew3870 Жыл бұрын
ጀግኒት
@IdiAmanxaxa-no1og
@IdiAmanxaxa-no1og Жыл бұрын
Go way Nafxnaa Amarha shaxaanaa Finchley Fanoo black nazii
@AlemneshBeyene
@AlemneshBeyene Жыл бұрын
Her sound was so good but she was just far away from 🎙️ mic
@madinasediu9826
@madinasediu9826 Жыл бұрын
😢😢😢
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
ድንቅ ደፋር እውነትን በአደባባይ የምታወጣ ሀገር ወዳድ ጥበበኛ ተውነቴ
@TINTAG.S
@TINTAG.S Жыл бұрын
ስምዋን እንዳይጠሩ...ለአፍ የቀፈፋአቸው: ይቺ ሀገር እያሉአት አቃለው በአፋቸው:: በክፉ ያያትን ትውልድ የወቀሰ: የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ! ጥላሁን ገሠሠ: የጠላሽ ይጠላ...አለ እያለቀሰ: የአባት እርግማኑ...አልቀረም ደርሰ: የዘራውን አጭዶ መከር እያፈሰ::
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ethiopian asebat amelake🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b Жыл бұрын
እማማዬ የጠላሽ ይጠላ እናቴ💚💛❤
@Davil1234-iv8cf
@Davil1234-iv8cf Жыл бұрын
የአማረዜና
@Davil1234-iv8cf
@Davil1234-iv8cf Жыл бұрын
3:46 3:52 እማማኢትቤያ
@Davil1234-iv8cf
@Davil1234-iv8cf Жыл бұрын
❤❤❤😅😮
@muluemebetdegefe7394
@muluemebetdegefe7394 7 ай бұрын
ጀግኒት ችሎታሽ አደንቃለሁከዲሲ
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
@habtamugebeyehu598
@habtamugebeyehu598 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
@zkebede8763
@zkebede8763 Жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
ESUBE DENEKE 🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤😘😘😘😘🌷😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹
@libamset
@libamset Жыл бұрын
💚💛❤️ 💕
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Жыл бұрын
ነበረች ውብ ሐገር እንደዛሬው ሣትሆን በረሐብ ሣትቸገር ለውጭ ጠላቶችዋ ታሥቀናቸው ነበር
@ayenewwude3329
@ayenewwude3329 Жыл бұрын
Ere yachis yileyal bkatsh
@Yitze-o4m
@Yitze-o4m Жыл бұрын
የአዲስ አበባ ሰው በቃ ቁጭ ማጨብጨብ ሆነ??? ወጦ ለሀገሩ ለክብሩ እንደመታገለ😡😡😡ትንሽ ቆይተው ይሄንንም ይከለከላሉ, ያነ ይመሻል
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
ESUBE DENEKE ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
@eliassani141
@eliassani141 Жыл бұрын
እናንት እነማን ናችሁ
@beletemota-h8p
@beletemota-h8p 4 ай бұрын
wedy wedddddd
@leulayele67
@leulayele67 Жыл бұрын
Temren endaltemaren,waga ata yegnam enba
@eyasubirh
@eyasubirh Жыл бұрын
alen
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
አንተ እያለህ እንደሌለህ የተቆጠርህ ፣ቤትህ እየፈረሰ ፣ንብረትህ እየተዘረፈ ፣ጭራሹኑ ተወልደህ አድገህና ህይወትህን ከምትመራባት አዲስ አበባ እንድትለቅና ለማኝ እንድትሆን በትላንት መጤ ሹመኞች የተፈረደብህ ህዝብ እነዚህ አርቲስቶች ከዚህ በላይ ምን ይንገሩህ? ወኔ ሰንቀህ ለትግል ተነስ ታግለህ ራስህን ነጻ አውጣ
@YeabGod
@YeabGod 10 ай бұрын
sraw mulu huno sale kehuala background lay tobya milew lay ye 1 ayn mlkt maskemet mknyatu allgebagnm
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ Жыл бұрын
ማሞ ሌላ መታወቂያ ሌላ አሉ ውሸታሞች ሁሉ ድርሰት ልቦለድ ብቻ በፍፁም መሬት ላይ ያለውን እውነት አይገልፅም የሚሞተው ሌላ የሚኖረው ሌላ ከንቱ ሁሉ
@eliassani141
@eliassani141 Жыл бұрын
እነሱ እነማን ናቸው ። እናንተስ እነማን ናችሁ ።
@EndalkZerfu
@EndalkZerfu 4 ай бұрын
@efaabera7602
@efaabera7602 Жыл бұрын
የትምኪተኞች መፍለቂያ የሆነው አርትስ ቲቭ ከህግ በላይ የሆነበት አግባብ ግልስ አይደለም።ውሃ የማነሳ ድስኩር። Arts tv boycot.
@ahmedosman9532
@ahmedosman9532 Жыл бұрын
ኢትዬጵያ የምታለቅሰው ኣ*ራ ሲመታ ነው 😂 አይ የኣማራ ኣርቲስቶች 😢😢😢
@eliassani141
@eliassani141 Жыл бұрын
ባልቴቷ ጦቢያ ሞታለች በእረሪታ አትመለስም እርማችሁን አውጡ ።
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ መቼም አትሞትም።
@እሙሳድቃ
@እሙሳድቃ Жыл бұрын
አተ። ይትከል
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Жыл бұрын
ሀገሬ
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН