KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከትዳር ጀርባ - new ethiopian full movie 2023 ketidar jerba | new ethiopian movie ከትዳር ጀርባ 2023
1:20:17
ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023
1:21:02
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
3:17
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
"Идеальное" преступление
0:39
ባልሽ እና ሚስቴ - new ethiopian full movie 2023 balishina mista | new ethiopian movie ባልሽ እና ሚስቴ 2023
Рет қаралды 442,987
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 225 М.
Marken Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер
@Mነኝየሶሊናፋቂ
Жыл бұрын
እረ በስማም ምርጥ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አለልኝአባቴመድኸን
Жыл бұрын
ዋው ሶል ካራክተርስሙ ትክክለኛ ስሙን አላወኩትም ዋው ነው ሁለቴ አየሁት ከተዋናይ ዳንኤል ተገኚ ጋ በጣም የሚመሣሠሉ እንደታባቱ ያምራል ሁሉም ቆጆናቸው እማማቤት የሚሰራውም አድጎ መጣ ቆጆ ፊልም የኢትዮ ፊልም ኢንዱስትሪ እያደገነው በስማም አሪፍ ነው
@sawa8227
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mulubelay3831
Жыл бұрын
በስማም. ሳይሆን በስመአብ ይስተካከል
@Mነኝየሶሊናፋቂ
Жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@hiwotnegesse
Жыл бұрын
WOW ❤❤❤❤
@hiwiamila6628
Жыл бұрын
የፊልሙን አጨራረስ ካምት ላይ ምታብራሩ ሰዉች ፊልሙ ከማየታችን በፊት ካመት ምናይ ሰወች ስላለን ፊልሙን እንይበት😂😂😂😂😂
@Mነኝየሶሊናፋቂ
Жыл бұрын
እውነት ነው
@kalkidan5311
Жыл бұрын
እውነት ነው❤😂😢
@selamawit7917
Жыл бұрын
Betam tikikil
@zenebechamdetsion7745
Жыл бұрын
😅😅
@aklesayakassahaile6294
Жыл бұрын
የዕውቀት ማነስ ምልክት ነው ምን ይደረግ ሁሉን ማሰልጠን ይከብዳል🙄🤷♀️
@makayadmsa8201
Жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ አይቶ ሙሉዉን ለማየት የመጣ👍👍
@bellatube6486
Жыл бұрын
TikTok is for under 17 for time pass
@abcdfato8968
Жыл бұрын
እኔ😅
@ImanBeze
Жыл бұрын
Ena
@Tehaymulu
Жыл бұрын
እኔ😂😂
@ቲቲTube-p5p
Жыл бұрын
እኔኔኔኔተድፍቸ ነበር😂😂😂😂
@jamilaabdalrahman7474
Жыл бұрын
ዉድ የእስልምና ተከታይ እህት ወድሞቸ በሀገር ዉጭም በሀገር ውሥጥም ያላችሁ እኮን ለ 1444 ኛዉ የኢዶል አረፋ በአል በሠላም አደረሳችሁ አደረስን የዞሬ አመት ኢሻላህ ያላገባን አግብተን ያገባችሁ ወልዶችሁ የሜንገናኝ ያድርገን ለሀገራችን ፍቅርንና ሠላምን ያስፍንልን አሚን ያረብላለሚን
@saeda-ne7zn
Жыл бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@Hananeguse-ul2fi
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፊልሙን ሳያይ ኮመንት ለማንበብ የሚሮጥ😂😂😂😂
@fiurjrufurjrj3480
Жыл бұрын
እኔ ወላሂ
@ermiaskero7866
Жыл бұрын
Ene negna
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Жыл бұрын
❤❤❤እኔ
@FjFh-o6v
10 ай бұрын
እኔም
@messymessy5966
Жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ እባካችሁ የሰራችሁትን ፊልም የሚአፈርስ ነገር ሴቶቹ አለባበሳችሁን አሰተካክሉ ኢትዮጵያዊ አለባበስ ልበሱ እባካችሁ
@yewoggata-lo2iw
Жыл бұрын
ደስ ሲል በርቱልን መጨረሻዉ ሲያምር❤
@AbebaAsfeha-o3c
Жыл бұрын
Wow betami arf temherty yalow drama fker yaseinfaly ❤❤❤e/r yatamerow manim ayeilywum🎉😍🥰🙏
@Tube-zc2qc
Жыл бұрын
መጨረሻው ዋው
@ertselam
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ተባረኩ መጨረሻው በጣም ያምራል በየነበሩበት ሊመለሱ ነው ብየ አዝኘ ነበር ቀጥሉበት አለባበሳችውን ሴቶች በፈጠራችው አስተካክሉ ።
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
8 ай бұрын
ደስሲል ለነሱ ፊልምነው ኮሜተሮቹ ይህን ፊልም አይታቹህ እደምትማሩ ተስፋ አለኝ ትምርት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@GoGoman-zj4lw
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤት አቤት ምርጥ ፊልም ወደ ኋላ መመለስ የለም
@صوفياصوفيا-خ8ح
Жыл бұрын
በጣምያምራል ዳኒእና ዳናይት ተመቹኝ መጨረሻዉያምራል ❤❤❤❤❤❤
@Hgit9gi
Жыл бұрын
በጣም አሪፍነው ወድጀዋለሁ በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@KeyeruHaseen
Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ድራማ ነዉ ወለህ አስለቀሰኝ ቀጥሉበት❤❤❤ዋው
@rifyt7329
Жыл бұрын
እውነት ደስሚል ፊልም ነው ❤❤❤❤ገና ከጂምሩ ነው ደስ ያለኝ😊
@MihratuYegeta
Жыл бұрын
ብልግና የሞላበት ፊልም ነው አብዛኛውም 11:47-12:00 ግን አጨራረሱ ያምራል! 🥰
@azebTsegay172
Жыл бұрын
👍👍👍
@NUrit242
Жыл бұрын
😂😂😂
@NUrit242
Жыл бұрын
ትክክልነሽ
@Life-16
Жыл бұрын
እነሱ መስታወት ናቸው በህዝቡ ላይ የሚፈጠረው ሆነ የተፈጠረው በድራማ ያሳዩናል።
@Life-16
Жыл бұрын
እነሱ መስታወት ናቸው በህዝቡ ላይ የሚፈጠረው ሆነ የተፈጠረው በድራማ ያሳዩናል።
@destaminale6410
Жыл бұрын
የልጅቱ መገላለጥና የአስተናጋጁ ሱክ ሱክ ባይነት በጣም ያስጠላል
@amenat9146
Жыл бұрын
😅😅😅😅ምን ያዲርስ እሡ ተገልጦ ሲያይ
@عبدالوهاب-ظ7ذ
Жыл бұрын
የጀሃነም በር ላይ ነው ያላችሁት ፈጣሪያችሁን ይቅር በለን ብላችሁ ተመለሱ ወይም ድገሙ እና ወደ ውስጥ ግቡ
@hirutyilma3488
Жыл бұрын
ማንም ሀጢያት የሌለበት ቢኖር ይውገራት!!ፈራጅ አለና አንፍረድ
@Life-16
Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ፊልም ነው። በተለይ ያስተናጋጁ ኣዝናንቶኛል❤🙏
@madenam830
Жыл бұрын
😂😂😂
@salamam9532
Жыл бұрын
ሊቀያየሩ ነው ብዬ እርግጠኛ ሆኜ ነበር ያላሰብኩት ሆነ 😂😂😂😂😂😂😊❤❤❤
@MujahidJr10
Жыл бұрын
Nice arif timret nw enamesegnalen
@husab29
Жыл бұрын
❤❤❤ሴቶቹ እራቁታቸውን ነው የሚሂድት❤❤❤በተረፈደስ ይላል
@Magmatic23246
Жыл бұрын
Kkkk
@kidustefera5703
Жыл бұрын
Wowwwwwww❤❤❤❤❤❤❤
@ZyadaNatey
Жыл бұрын
Wow Thank ❤❤❤❤❤
@خديجهه-و1ز
Жыл бұрын
አለባበሳችሁ ሲያስጠላ ሴቶች አይ እናተ ለለበሳችሁት ተሳቀቅን ለማየት በቃ እራቁታችሁን ካልሆነ መስራት አትችሉም ማፈሪያወች
@GoogleId-n2h
3 күн бұрын
መጨረሻው ደሥይላል 😊😊😊😊
@YishakMathewos
Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው በጣም የተረገገ ለመያት ደስ የሚል ክፉ አይንከችሁ ❤❤
@uniquetube1064
Жыл бұрын
ወይኔ ዴናይትን መስላ የምትተውነው እፀገንን ነው የምትመስለው ደሞ ቆንጆ ፊልም ነው❤️❤️❤️👍
@mentyochuteketataydrama
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ምርጥ ያልተጠበቀ አጨራረስ
@ምሰኩሉብፍቅሪ
Жыл бұрын
በጣም ደሰ ሲል❤
@HanaTomas-hn3hf
Жыл бұрын
ዛሬ ገና ፊልም አጨራርስ ሳላውቀው ቀርሁ እውነት ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም
@yenealemgenene
Жыл бұрын
enem 😂😂
@Natsant-g2r
Жыл бұрын
በጣም.አረፈ ፊልሙ ❤❤አስተነገጁ.ታመችህቶኛል ይመቻቹ.በርቱ 😂😂
@Fuigjc
Жыл бұрын
አሁን ነው ማስረገዝ በማሪያም ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkiedanmoges9799
Жыл бұрын
እሙ ቆንጆ የመቄቷ ውብ ጎበዝ በርችልን ሌሎቻችሁም በርቱ እሙ የኛውን መቄትም ብዙ ያልተነገረላት ስለሆነች አርስቲስቶቻችን ተስባስቡና አንድ ደህና ስራ ስሩ
@bezamengesha22
Жыл бұрын
ገራሚ ነው ምርጥጥጥጥጥጥጥጥ ነው በርቱ❤❤❤
@YABSRA-jg3vo
Жыл бұрын
ይሄ ፊልም እስኪያልቅ ማነው እንደኔ የተጨነቀው
@heyatheyatmohammed7903
Жыл бұрын
እኔ😌😌
@Jana-fy2hz
Жыл бұрын
የአስተናጋጁ ነገር 😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቱ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@lishanlatta5695
Жыл бұрын
Wow perfect movie we LAUREN LET GOOD JOB❤❤❤
@fatumatiku9910
Жыл бұрын
በጣም ያምራል መጨረሻው
@najaatkadir4895
Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው አስተናጋጁ ደረቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Mነኝየተዋህዶልጂ
Жыл бұрын
በጣም ከአፋቸዉ ገባኮ😅😂😂
@BnmHjk-l1s
3 ай бұрын
😂😂😂
@ልጂሀዩ
Жыл бұрын
ሴቶቹ ቆጆ ናቸው😊❤
@sammyadane6991
Жыл бұрын
Yanchin yizow nw
@MeritanaMamo
Жыл бұрын
Yale Duket bayeshachew.. endet endemiyasetelu
@asratkorasa4449
Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ♥️♥️♥️♥️🥰🥰
@marshte2107
Жыл бұрын
,በጣም አሪፍ ነዉ የአንገታችሁ መሰቀል ደሰ ይላል
@djjxj5974
Жыл бұрын
ወለሂ አስተማረ ፊልም ነዉ ❤❤❤❤❤ሀገሬ ኢቶጰያ ሠለምሽ ይብዘ
@SaraSara-wn3qb
Жыл бұрын
Yameral yasetameral 👌👍🥰🥰🥰🥰🌟
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
ደቭ ያለበት ፊልም ሁሉም ያምራል ደቭን አይቼ ነው የመጣውት
@TatiAmeno-je6tt
Жыл бұрын
Wow yalikunet film. Derasiwun adinikulign. Tewanayochu they did it!
@SubehanAlah-db1qs
Жыл бұрын
ክክክክክክ አሥተኔጋጁ ተመቸኝ
@rich..57
Жыл бұрын
Andegna yehone film new betaly mechereshaw yamiral❤❤❤❤
@ma_molla
Жыл бұрын
ፊልሙ ሀሪፍ ነበር የሴቶቹ አለባበስ 0 እኔ የታዘብኩት ወንዶቹ አለባበሳቸው በጣም ያምራል በተቃራኒው ሴቶቹ የወንዶቹን ያህልኳ አለበሱም ኸረ ተው እህቶቸ መገላለጥ የእንስሳ ብቻ ነው እንደት ሴት ልጅ ታፋዋን ጡቷን በዚህ መልኩ ታሳያለች 😢😢😢😢😢
@Tigist-sy5lk
Жыл бұрын
Ene❤❤
@SaronSaron-d9t
Жыл бұрын
መኖ እዴኔ film በጠም ምወዲ❤❤❤❤❤❤
@kelemsyum9466
Жыл бұрын
Wow መጨረሻው 😄🥰🥰🥰
@ayinalemnugusu2620
Жыл бұрын
Awo betam Aref felm 🆕 gen Are be Fatri Xutishen Shefen Argi
@degnettube
Жыл бұрын
አዝናኝ አስተማሪ ትልቅ መልክት ያለው ፊልም ነው ዋውውውውው
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
Жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን አለባስላይ ግን ኢትዮጵያዊ ይወክልም በተለይ ዳናይት ተብየዋ 🙁
@dubai1280
Жыл бұрын
ዋዉ❤ ሊቀያየሩ መሥሎኝ ደብሮኝ ነበር😮😂
@kidistyohannes7761
Жыл бұрын
ደሞ ለፊልም ነውእውነተኛ ህይወት ላይ አይሰራም እንዳትጃጃሉ
@NUrit242
Жыл бұрын
😂😂😂
@mekdesEnawgaw
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂eko yegna hizbe eko megemeriyachewn felega yegemiru yehonal eha ahune ena edegmewlehu yeamaregna filme kewenet yerake film mesrat yewedalu hoooo
@husab29
Жыл бұрын
ዋዉዉ ደስ ይላል❤❤❤❤
@mekdesselemonselemon4189
Жыл бұрын
እጅግ በጣም አዝናኝና ደስ እሚል ፊልምነው
@FgjjHsgf-dd3uz
Жыл бұрын
እስተሜካቧ ነው የምተኛው
@Sofia-hr6vn
3 ай бұрын
oo🎉🎉❤❤❤😮
@HubetenGimite-uk7me
Жыл бұрын
Woooooow mentioned film
@kikayejo9852
Жыл бұрын
Waw 👌👏👏👏 mechershaw asetenajagume arife kememe nw enamesgnalen mejemeriyaw wedet eyehed nw eyalkuge nber gen betam des yelale 💚💛❤️
@menberehabete1446
Жыл бұрын
አስተማሪ ደስ የሚል ፊልም❤❤❤❤❤
@mesihaile5782
Жыл бұрын
WUYI AHUNIS YII LA SET GAR BAHONA AGATAM MEGENAGNAT FEKER MAJEMER MATALAT TAMALISO MATARAK ALAKA FILIM SIYASITELA
@hedrdenur-ob4yo
Жыл бұрын
ወዉ ደስ መል አጨረረስ ልክ ነቹ
@vcjffygghjf1960
Жыл бұрын
ዴቪየ ሥወድህ❤❤❤❤
@MisraaAbaadir
4 ай бұрын
Mirx filmnaw❤❤❤❤❤❤
@ልዪወርቅሞላ
Жыл бұрын
❤❤❤❤ደስስስይላል
@maitamaita7391
Жыл бұрын
ዋው😂😂 ደሥ ሢል
@kalkidan5311
Жыл бұрын
አሪፍ ነው❤
@amanuelakalu5590
Жыл бұрын
መጨረሻ በጣም ነው ደስ ያምልው
@atalay1437
Жыл бұрын
ባጭሩ ትችላላችሁ
@myQueenraya
Жыл бұрын
በጣም አስተማር ፍልም ነዉ
@miracle5475
Жыл бұрын
Wow gin setochu seyameru
@toybaorymam1466
Жыл бұрын
የያዛቹሁትን ጠበቅ አድርጉ ሰዎች❤❤❤❤
@nahom91m86
Жыл бұрын
Wow amazing
@sameerasameera8083
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ቲጂነኝያጣዬዋቲጂነኝያጣዬ
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ሰራተኛዉ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂
@Eyou653
Жыл бұрын
አሪፍ ነው አይገመትም
@siyonesadou6440
Жыл бұрын
Wow 😂😅😅❤❤❤❤❤
@RashaHamad-wk6bg
Жыл бұрын
❤❤😮😮😊😊❤
@zenalemma5635
Жыл бұрын
ዳናይት ተብዬ ምን ያህል ብታምሪ ነው ከነሜካፕ መኝታ አንዴዴዴዴ ምንድነው come on guys try to make it real
@erahmetyassin8008
Жыл бұрын
🎉አአስተናጋጅ እንደኔ ያሳቀው ማነው ❤❤❤
@FgjjHsgf-dd3uz
Жыл бұрын
አዝናኝ እና ደስ የሚል ፊልም ነው
@tsehaytesfaye3945
Жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን የልጂቱ መገላለጥ ይደብራል
@AdemAhmed-n2p
Жыл бұрын
እርፊ❤
@A.A-oj5nf7ip9e
Жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው ግን ኮሜቶች ፊልሙን እንይበት
@ቃልነት
Жыл бұрын
ወይኔ ሊለወወጡነው ብዬ ደሜ ፈልቶ ነበር😂😂 ደቬ ምርጥ ሰው❤
@EteganDamen-gs6co
Жыл бұрын
😂😂እኔስ ብትሉ ሊለዋወጡመስሎኝ ነበር
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Жыл бұрын
እኔ እራሡ በተለይ የጉርሻዉ ነገረላይ ልቤቀጥልትልነበር😅😅😅
@tijyphone1714
Жыл бұрын
👍👍👍
@sameiraf2450
Жыл бұрын
ዋው
@rosakejela1459
Жыл бұрын
Awon ahun new mayet ♥ endih kehone Filmi Aznagn astemary mirti acerares abo yimechachu Degmo hulachinm befikir new yemiwodachu
@nardossisay8400
Жыл бұрын
Bebii
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ
Жыл бұрын
ፍልም አቻለው ያስቃልም ያሳዝናልም❤❤❤❤
@hgh8912
Жыл бұрын
አስተናጋጁ አድርቅ😅😅😅
@bezidani7105
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@SebleAshagre7233
10 ай бұрын
የአሰተናጋጁ ነገርስ😂😂😂😂
@ZukriyaZukriya-kd3js
Жыл бұрын
አለባበሦ በጣም ይቀፋል😊
@saidasaid467
4 ай бұрын
እኔ ያለሁበት ህይወት አሁን😢😢😢😢😢😢
@martabelete-y9i
2 ай бұрын
Wawww ምር ነው
@ftyuftyu8561
Жыл бұрын
የበግ ላት ይመስል ጡታቸውን የማሳዩ ሴቶች አሁንስ አስጠላችሁ😏
@aminanuredine4278
Жыл бұрын
😂😂
1:20:17
ከትዳር ጀርባ - new ethiopian full movie 2023 ketidar jerba | new ethiopian movie ከትዳር ጀርባ 2023
Marken Entertainment
Рет қаралды 197 М.
1:21:02
ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023
Blata Media
Рет қаралды 635 М.
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
0:39
"Идеальное" преступление
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
1:29:23
New Amharic Movie 2023 Altetsafem አዲስ አማርኛ ፊልም 2023 አልተጻፈም
Aurora Media
Рет қаралды 269 М.
1:24:41
የተማ ሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yetemari Feker 2024 Full Length Ethiopian Film Yetemari Fikir 2024
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 606 М.
3:42
የምድር ሹክሹክታ Whispers of Earth 0023 NK
ተጓዥ ኪነ-ጥበባት Teguadz Arts
Рет қаралды 3,7 М.
1:50:53
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
Addis Films
Рет қаралды 766 М.
1:32:06
ቅኔ ሙሉ ፊልም | Kine full Amharic movie 2023 [ New Ethiopian Amharic movie ] @maya.flicks
Maya Media
Рет қаралды 1,4 МЛН
1:22:17
አሳስቀሽ ሙሉ ፊልም | Asasekesh | Full Length Ethiopian Film 2023 Hamus Media
Hamus Media
Рет қаралды 602 М.
1:31:20
መልካም ሴት - Ethiopian Movie Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
28:33
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
ebstv worldwide
Рет қаралды 774 М.
20:06
ደማቅ የገና ዋዜማ ድባብና ገበያ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች |Anazing Ethiopian Christmas Eve Street Market. Walking Tour.
Addis Ababa Close-up
Рет қаралды 4,3 М.
1:40:55
ኩራዜ ሙሉ ፊልም | Kuraze | Full Length Ethiopian Film 2023 Hamus Media
Hamus Media
Рет қаралды 682 М.
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.