ድንግሏን አቃጥለዋለው ቪዲዮ እየቀረፀኩ🤣 ሳሚ ዛሬ ተቀየረብኝ🤣🤣

  Рет қаралды 38,948

Samicho tv

Samicho tv

5 ай бұрын

#couples #ebstv #asfawmeshesha_ebstv #donkeytube ‪@samemu‬ ‪@yontube-03‬ #samichotv #sam&emu #yontube #nahitube

Пікірлер: 518
@samichotv
@samichotv 5 ай бұрын
ሰላም ውዶች ትታያላችሁ ትስቃላችሁ ግን ላይክ አታደርጉም ግራ ገብቶኝ ነው አሎደዳችሁትም እንዳልል ወዳችሁታል ለምንድነው?😂❤
@user-wx3sh4wv4q
@user-wx3sh4wv4q 5 ай бұрын
ጥሩ አዝናኞቻችን ናችሁ የሳሚ ንዴት እዴት ደስ እደሚለኝ
@user-wx3sh4wv4q
@user-wx3sh4wv4q 5 ай бұрын
ጥሩ አዝናኞቻችን ናችሁ የሳሚ ንዴት እዴት ደስ እደሚለኝ
@user-wx3sh4wv4q
@user-wx3sh4wv4q 5 ай бұрын
ጥሩ አዝናኞቻችን ናችሁ የሳሚ ንዴት እዴት ደስ እደሚለኝ
@TaibaEthopia
@TaibaEthopia 5 ай бұрын
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 5 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@sadikAman-hz6sm
@sadikAman-hz6sm 5 ай бұрын
Salalhu aleehyii wasallam ❤❤
@cgf8399
@cgf8399 5 ай бұрын
ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉
@Sitemhmm-my2yj
@Sitemhmm-my2yj 5 ай бұрын
ሱበሀነ አለሀ ደነ ነክ ጠፊታሀል
@user-vg8pk3bg7j
@user-vg8pk3bg7j 5 ай бұрын
የነብያችን ሲም የአህበሺ እነ የሱፍይ መነገጀ ሆነ ዘንድሮ አይይይ ለዘውም ዩቶብ ሰርተሺ ዩቶብ የወለድ ብር ልከፍልሺ ለወለድ መነገጀ የነብየችን ሲም መጠቀም በአንድ ሙሲልም ነኝ ከምል ሰው አይጠበቅም
@user-we4nd7sn5y
@user-we4nd7sn5y 5 ай бұрын
Sellelahu aleyhi weselem 🥰
@Geni-mx3wc
@Geni-mx3wc 5 ай бұрын
ሳሚ ሲናደድ ደስ እሚላችሁበላይክ ኣሳዩኝ የመዳምቅመሞች
@zed7090
@zed7090 5 ай бұрын
😂😂😂😂 ይደገም የምተሉ ፕርክ ላይክ አረጉላቸው ❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 5 ай бұрын
ዋው እሙ በጣም ነው ደስ ትላለችው ግን ሣሚ ንግግሩ በሣቅ ነው የሚገለው ምርጥ ኮሜዲ ነህ በርታ😂😂😂😂😂😂😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-um3yr4kq4r
@user-um3yr4kq4r 5 ай бұрын
እኔ ትግሬ ነኝ ግን በጣም ነዉ የምወጃቹ ❤❤❤❤ሁሉ ግዜ ነዉ የሚካታተላቹ❤❤❤❤❤😍😍😍💊🌏❤💛💋
@awelmuhatube6341
@awelmuhatube6341 5 ай бұрын
የኔውድ ሰውብቻሁኝ ምንምሁኝ እንወድሻለን ❤❤❤
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 5 ай бұрын
ተጋሩ❤❤❤❤❤
@hirut758
@hirut758 5 ай бұрын
ሰው የሚወደደው ወይም የሚጠላው በተግባሩ እንጂ በብሔሩ አይደለም እዚህ ጋር ምንም ብሔር የሚያስጠቅስ ነገር የለም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው
@user-pl3cc1xq7q
@user-pl3cc1xq7q 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wy1tt8oi9w
@user-wy1tt8oi9w 5 ай бұрын
እእእእእእእእእጭጵጵጵጵጵጵጵ
@hiwot8723
@hiwot8723 5 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የማታ እንጀራ ይስጠን😢አሜን በሉ
@user-jl8hv5yr9q
@user-jl8hv5yr9q 5 ай бұрын
አሜን
@baldabebaw9495
@baldabebaw9495 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habtamuyebeltal9040
@habtamuyebeltal9040 5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@user-ib4mr7wk3w
@user-ib4mr7wk3w 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rb5iy9qk2p
@user-rb5iy9qk2p 5 ай бұрын
ሣሚ ወላሂ ጎበዝና ንፁህ ወንድ ነዉ ስነ ሥርአቱ በጣም ደሥ ይላል
@asterbede4961
@asterbede4961 5 ай бұрын
እሙዬ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ይህ ሁሉ ሀሳብ እንደት ይመጣልሻል የኔ ማር ስወዳችዉ ❤❤❤😂😂😂😂
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 5 ай бұрын
አረ የሷስ ካፋ ክክክክክክክክክክ አያልቅብሽ
@buzunashdadhi4143
@buzunashdadhi4143 5 ай бұрын
Ergizinawu newu 😂😂😂ebet sila mithon tonkol sitasib tiwulalech😂😂😂😂
@MilomBd-wz1pr
@MilomBd-wz1pr 5 ай бұрын
ረ ወይኔ ከፍቶኝም ደብሮኝም ነበር ብቻ ፈታ አደረጋችሁኝ የምር ባልየው ግን ለእውነት የቆመ ነው እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ አችንም ድንግል ማርያም ሁለት ታርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aprime9998
@aprime9998 5 ай бұрын
😂😂😂😂አሁን ገና ገባኝ ለካ ሠው ቁጭ ካለ የማይመጣለት ሀሣብ የለም አይ እሙ ገራሚ ነሺ ። ሳሚ ምርጥ ሠው እመለካከትህ እሥማርት ይመቻችሁ ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤❤❤
@Dubai890-tl7vm
@Dubai890-tl7vm 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤
@HanaHana-dg3kd
@HanaHana-dg3kd 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 5 ай бұрын
ክክክክክ የሳሚ የዋህነትኮ የተለየ ነዉ የተባረከ ልጂ ያሳቅፍችሁ በሳክ መሞቴ ነዉ😂😂😂
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 5 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ🤲🤲 እሙ አያልቅብሽ ለሳሚ ግን ሲናደድ አዝንለታለውም ደስም ይለኛል😂😂😂
@zina5085
@zina5085 5 ай бұрын
😂😂😂😂 ወይኔ የእሙ ከምታመጣቸው ሃሳቦች ሲገርመኝ የሳሚ ንዴት እንዴት ልቤ ቁስል እንደሚል❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 5 ай бұрын
ምግዜም ሳሚ ያዉራ ወላሂ ወሬዉ ፍታ ነዉየሚርገኝ 😂😂😂😂
@Kenna865
@Kenna865 5 ай бұрын
Qoyi ati kana hunda esuma fidaa imu 😂😂😂😂😂 sami ati goota dhugaa rabbii ❤❤❤❤❤❤
@user-vj3lk9yv4m
@user-vj3lk9yv4m 5 ай бұрын
ሳም ምርጥ ነው እዳተ ወድ አይቸ አላቅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍራካቹ ትምርት ያለነው የምሰሩት ኡሉ ምርጥ ነው ቀጥሉ❤❤❤
@user-bb1wh3yt4z
@user-bb1wh3yt4z 5 ай бұрын
ክክክክክ ወይኔ ሳሚ አቤት ንዴትህ እንዴት ደስ እንደሚል እሙዬ ሳቅሽን ስወዳት 😂 የምርኮ ሱስ ሆናችሁብኛል
@fedilatube3812
@fedilatube3812 5 ай бұрын
የፍች መብዛት ምክንያት ክብረ ንፅህናቸውን ስለማይኖራቸው ነው ብለዋል እናንተ ያላገባቸው ሴቶች ሆይ እስካሁን ካላስረከባችሁት በጥንቃቄ አስቀምጡት አለዚያ ትዳር ሙሽኪላ
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 5 ай бұрын
Tikikil bizu sew bezik mikiniyati metemamen yitefali
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 5 ай бұрын
ልክነው ያስከብራል ያስተማምናል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekiamekia459
@mekiamekia459 5 ай бұрын
እሙዬ ከነ ተንኮልዋ😅 ተከሰተች ሁሌም መግቢያ ስሪ ❤❤❤
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 5 ай бұрын
ወይ ሳሚ እንደ ዛሬ አስቀከኝም አድንቄክም አላውቅም
@oneallahbcha
@oneallahbcha 4 ай бұрын
እኔ ዩቱብ ቻናል ላይ ካሉ ዩቱበሮች ከሳሚዉጪ ተመስጨ የምከታተለዉም የሚያስቀኝም ፈታ ሚያደርገኝም ሰዉ የለም አይይይይ ሳሚ የሆንክ ግትር አሳቂ ጨዋ ስረአት ያለህ ወጣት ነህኮ 😂😂😍😍ግትር ስል ስድብ አይደለም በቃ እዉነተኛ ግልፀኛ እዉነትን የሚፈልግ የማይዋሽ ለማለት ነዉ 😍😍😍😂😂😂😂😂😂
@MeriLove-wd9xs
@MeriLove-wd9xs 3 ай бұрын
Me tooo❤❤❤
@ZuzuMohmmed
@ZuzuMohmmed 5 ай бұрын
የት ሂዶ ነው ያጣችው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ሆዴ በሳቅ እሙየ የኔ ውድ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ፍቅርየ ❤❤❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 5 ай бұрын
ቆይ ልይና እኮምታለው የናንተ ጉድ አያልቅም የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂😂😂😂
@seni_21
@seni_21 5 ай бұрын
ዋውው በጣም ነዉ ደሰ ትላላችሁ ማርያምን እወዳቸዋለሁ ❤
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 5 ай бұрын
አየ እሙየ ተይ ካለቀኑ ልገለው ነው ፍትህ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AzizaSweet-pt3qd
@AzizaSweet-pt3qd 5 ай бұрын
እብድ የሆንሽ ልጅ ማታመጭዉ የለ❤ አይ ሳሚ ተዋጋችሁ አላለም በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
@Love-bk2ek
@Love-bk2ek 5 ай бұрын
አይ ሳሚ የት ሄዶ ነው ምታጣው አላለም😂😂❤❤
@gelaneguta6205
@gelaneguta6205 5 ай бұрын
Samii garaa lafee keenyaa baraa jireenyaa keessaan yaa ebifamuu ❤
@natinuke
@natinuke 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂dingilanm hulet ayinet NW inde simi & EMUYE long life 🎉
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 5 ай бұрын
ወሰደ ሄደ የሳሚ ንደት ደሰ ሲለኚ ለምን ቤት ይዛዉ አልሄደችም ይኸንን የሻገተ ይዛ ልትሄዲ ነዉ 😂😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 5 ай бұрын
ጎበዝ እንኳን መግቢያ ሰራሽ👍👍👍👍
@user-wy1tt8oi9w
@user-wy1tt8oi9w 5 ай бұрын
ኧረተውእንኑርበትበሳቅእትጨርሱን😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@AstrSeliman-nm3rj
@AstrSeliman-nm3rj 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ፍተህ ለሳሚ ወይኔ ሆድን አመመኝ ዛሬ በመሳቅ እውነት ነው በትክክል ሳሚዪ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እሙዬ የኔ ቆንጆ የሳሚ ንግግር ግን 😂😂😂😂😂😂በሳቅ ነው ፍርስ የሚያደርገው😂😂😂
@martayilma4447
@martayilma4447 5 ай бұрын
አይ እሙ ያንቺስ ከፋ😂😂😂😂 ያስተማሪ ነገር ሳሚዬ ግን ሲያብራራ አይቻልም ❤❤❤
@ANANIsalale
@ANANIsalale 5 ай бұрын
Wey emu gena eko stjemiri nw ene mskew😂😂😂😂😂😂ena ye samiw tirgum albaw kal ende ketele nw er ye sake minchoch swedachu ekooo❤❤❤❤❤❤❤
@mohila123e7
@mohila123e7 5 ай бұрын
እሙየ አያልቅብሺ በርቱ ❤❤👍👍👍
@tamema8928
@tamema8928 5 ай бұрын
ውይ እሙ ተጫወትሽበት ሳሚ የሻገተ😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ የምር አተ ስትናደድ እደት እደምስቅ 😂😂😂😂😂
@seadetube8022
@seadetube8022 4 ай бұрын
አያልቅብሺ 😂😂😂 በሳቅ ❤❤❤አሳድጓችው እረ በፍጣሪ❤❤❤
@adan1376
@adan1376 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣እደው ወላሂ እሙየ በሳቅ ገደልሽኝ እህ ሀሳቡው እደት ነው የሚመጣልሽይ
@user-sq7zd5op1m
@user-sq7zd5op1m 5 ай бұрын
😂😂😂😂 አቤት ተንኮል አቃጠልሽው እኮ ክክክክክ በዛውም እመብረሃን በሰላም ትፍታሽ
@user-wo8ks7de1c
@user-wo8ks7de1c 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ድግልኛ አደኛ ሁለተኛ አለዉ እደ ወገን 😅😅😅😅😅😅
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 5 ай бұрын
አያልቅብሽ😂😂😂😂😂😂😂😂 እሙዬ ነስሩን የህክምና ባለሞያ አማክሪ ማማከሩ ጥሩ ነው አንዳንድ ነፍሰጡር በእርግዝና ጊዜ በተለያየ ምክንያት ደም ይፈሳቸውና ከሚወልዱበት ቀን አሳልፈው ይወልዳሉ አንችም ከመውለጃሽ ቀን ቢያልፍም በነስሩ ምክንያት ስለሚሆን እንዳትጨናነቂ ለማንኛውም ባለሞያ አማክሪ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ ምጥሽን ያጥር ወፍ አትስማ እወዳቹዋለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ib5rv4cr8p
@user-ib5rv4cr8p 5 ай бұрын
የእኔ ውድ❤❤❤ስወዳቹህ እኮ ሳሚዬ ግን ንደትህ ደስ ይለኛል እሙዬ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 5 ай бұрын
እሙየ የሳቄምጭ 😂😂ወላሂ ፈታነው የረግሽኝ ደሞየሳሚንደት ወይኔ ፈታረአገኝ😂❤
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣denigil gude amexa waye emu yemacheshi Sam atenadade ba mariyam 😢😢😢❤❤
@getnetabate3244
@getnetabate3244 5 ай бұрын
😂😂😂😂 degele kexefa koya😂😂😂😂😂emu ayalkebesh. Feta nw yalkute
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ልጅቱ ከየት ነው እምታመጣው ❤❤
@alshaibani8594
@alshaibani8594 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንድ ደም ማፍሰስ ስለሚወድ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yn4jy8kc7r
@user-yn4jy8kc7r 4 ай бұрын
Are gud eko new kanuni mulu yenaniten video eyayu walkugn ❤❤❤❤❤ sira fatahu
@user-rj1oh6ds8p
@user-rj1oh6ds8p 5 ай бұрын
በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂መጣባት አላለም😂😂😂😂
@user-tj5xd3wz3z
@user-tj5xd3wz3z 5 ай бұрын
ወኢ እሙ አያልቅብሽ ስወዳቹ❤❤❤
@abdubaley6721
@abdubaley6721 5 ай бұрын
ልጁ ሲያወራ ሲያስቅ😂😂😂😂
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 5 ай бұрын
የሳሚን ንደት ማነው እደኔ የሚያዝናናው😂😂
@Helen-bf9gj
@Helen-bf9gj 4 ай бұрын
ወየው በሳቅ 😂😂😂 ሰወዳችሁ እኮ እናተ ምርጦች ❤❤❤❤
@fgbh865
@fgbh865 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ዛሬ ሆዴን ቢያመኝ ያውልሽ እሙ ❤
@user-mk3fs7cc4z
@user-mk3fs7cc4z 5 ай бұрын
እረ የዛሬውሥ ከፋ እሙየ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 5 ай бұрын
የሻገተውን ልትሰጠው😂😂😂😂😂
@fanafani2638
@fanafani2638 5 ай бұрын
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳቹህ❤❤ ሁሉ ግዜ ነው የሚካታተላቹህ❤ፈጣሪ እድመና ጤና ይስጣቹህ❤
@MomMom-nt8vc
@MomMom-nt8vc 5 ай бұрын
ጓል ዓደይ ኣነ ለ ብጣዕሚ እየ ዝፈትዎም❤
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 5 ай бұрын
ቲሽ ኧረ ምን ሁናቹሁ ነዉ ጎበዝ ብዙ ኮመት አነበብኩ እኔ ትግሬ ነኝ የሚል ሆ እግዚአብሔር የሚያዉቅሽ ሠዉ መሆንሽ ብቻ ነዉ ቆይ እደኢርትራ ተገጥላችሗን እዴ ኧርጎበዝ የምታዉቁ ንገሩኝ ኢትዮጲያ መሆን ያሳፍራችሗን እዴ ኦ ጌታሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢😢
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 5 ай бұрын
ብሂርሽን ማ ጠየቀሽ
@MomMom-nt8vc
@MomMom-nt8vc 5 ай бұрын
አረ ኣታካብዱ እንዴ ትግራወይቲ ነኝ ሰለላች ምን ኣናዳዳቹ መብቷ ነው ኣሁንም ነን ኮ 😘
@taibah5903
@taibah5903 5 ай бұрын
ብሄረነመነአመጣዉ
@mahletseda8807
@mahletseda8807 4 ай бұрын
ውይይይ አሁንስ አሳዘነኝ።ጠበሽው እኮ!በቅርብ ቀን ጨጓራ በሽተኛ ነው የሚሆነው
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 5 ай бұрын
ለየት ያለ ነገር ነዉ የምሰሩት ደስ ትላላቹ እሙ ከየት እንደሚመጣላት አላቅም ታስቁኛላቹ❤❤❤❤❤
@yasminwerkeneh6873
@yasminwerkeneh6873 5 ай бұрын
አይሣሚ ያተ ቢደወ በሣቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂
@lisen888
@lisen888 5 ай бұрын
እኔኮ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ይህ ሁሉ ሀሳብ እንደት ይመጣልሻል 😂😂😂
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 5 ай бұрын
ክ😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ጉዴ እናንተ ልጆች በጣም ነው የምታስቁት
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 5 ай бұрын
ተራረዳቹ እንዴ አላለም?😂😂😂😂😂 ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ሳሚ ፈርዶብህ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@a04eadco85
@a04eadco85 5 ай бұрын
አራ ሳሚ ስትናደድ ትመቸኝለክ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@eyerusalemtilahun921
@eyerusalemtilahun921 5 ай бұрын
ወይ ሳሚ ሚሰኪን ወይ ፈተናህ ሁሌ ትጫወትብሃለች የኔ የዋህ
@srvsrv5806
@srvsrv5806 5 ай бұрын
ማርያምን የናተ ቪዲወ ፍርፍር አርጎነው እማያሥቀኝ😂😂😂😂😂ይመቻቺሑ❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 5 ай бұрын
አደኛ ነኝ የሳቄ ምጮች ስወዳቹህ የመዳም ቅመሞች እዴት ናችሁ ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ እኳን ለጥምቀት በአል አደረሳቹህ
@user-wo4dl3mr3c
@user-wo4dl3mr3c 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣way sami dingina parte towu ale end 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@HayatHayat-pi3vh
@HayatHayat-pi3vh 5 ай бұрын
እሙዬ እና ሳሚዬ ስወዶቸሁ ❤❤❤❤❤ የዛሬው ይለያል😂😂
@cgf8399
@cgf8399 5 ай бұрын
ክክክክወይአተድግልና ይዝህዋልበላ እንዳዉ አያልቅብሺምእሙ ክክክክሁለተኛድግልናደምነዉ አላለም
@Lulu-55555
@Lulu-55555 5 ай бұрын
የምር ስወዳችሁ❤❤❤
@TiGSTGUBSA
@TiGSTGUBSA 4 ай бұрын
አትናደድ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እሙ ተኮልሺ
@KebekiOfficial541
@KebekiOfficial541 5 ай бұрын
Omg min yeserash new gin zare😂😂😂😂😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 5 ай бұрын
እሙየ & ሳሚ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ ሳሚ ምርጥ ባል ነው ❤❤❤
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 5 ай бұрын
ክክክክ ወይኔ የሣሚ. ንደቱ ከልቡነው
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 5 ай бұрын
ወይ ሳሚ ጥሩ ተከራከሪ ናክ ለወንዶች እናም ተናንቻለሁ😂😂😂
@user-cn1yc8lt8r
@user-cn1yc8lt8r 5 ай бұрын
😂😂😂😂አሶሰደችው😂😂
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 5 ай бұрын
_መጥቶባት ካልሆነ ምንድ ነው እሱ አይ ሳሚ ምን ይሻልሃል!! ተራረዳችሁ😂😂😂😂_
@user-zd4bq2gq8g
@user-zd4bq2gq8g 5 ай бұрын
ኸረ ወይኔ በሣቅ ሞትኩኝ ክክክክክክክክ
@A14Cell
@A14Cell 5 ай бұрын
Yet hido 😅😅😅😅 ena metet newu yewesedewu😅😅😅😅😅
@user-og3zo6to2t
@user-og3zo6to2t 5 ай бұрын
የሳቀ ምንጭ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@hayathadra1424
@hayathadra1424 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂weyna besak ay sami.......😅😅😅😅😅😅asosedeshiw😅
@mabatube677
@mabatube677 5 ай бұрын
አለህ አይለያቹ❤❤😂😂😂 እሙዬ አለህ በሆድሽ ዪለዉን በእጅሽ ያሰቅፊሽ❤❤❤
@user-vc9nv8nc2i
@user-vc9nv8nc2i 5 ай бұрын
እና መጠጥ ነው ድንግልናን የዎሰደው አላለም ዎይኔ🙆‍♀️ 😂😂😂😂
@user-qi7gr8gx2t
@user-qi7gr8gx2t 5 ай бұрын
የኔውድቸ ስወደቸሁ እሙየ ትለያለሸእኮ የኔውድ አይ ሳሚ😂😂😂😂
@safia1290
@safia1290 5 ай бұрын
Ye parti 2 demi new hyii sami😂😂😂
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 20 күн бұрын
ውይ ሳሚ ንግግርህኮ የለለ ነው በሳቅ ነው የምትገሉኝ❤❤
@RutaTube472
@RutaTube472 5 ай бұрын
የዝች ልጅ ግፊ ስታስቁኝ😂😂😂😂😂
@mohmmed702
@mohmmed702 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እህህህህ በጧቱ😂😂😂ሞኩ
@user-dk9mt5kj2c
@user-dk9mt5kj2c 5 ай бұрын
ወሰደ ሄደ😂😂😂😂
@user-mv2nd3tf2n
@user-mv2nd3tf2n 5 ай бұрын
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ ❤ በሰላም ውለጂ
@ganatganat6080
@ganatganat6080 5 ай бұрын
Atti waqaa qoyibesumaa si dhufaa ani du.ee kolfan 😂😂😂😂😂❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 5 ай бұрын
ሳሚ ባለጊዜ ነህ እንዴ❤😘😘😘😘
@user-cz7tf3dh8s
@user-cz7tf3dh8s 4 ай бұрын
😂😂😂yhltegna delglena nwe allem erewywe 😂😂😂😂😂
@user-io4nj3mg9j
@user-io4nj3mg9j 5 ай бұрын
እረ ወይኔ እኒህ ልጆች በሳቅ ሊደፉኝ ነዉ😂😂😂😂😂😂
@user-qi7gr8gx2t
@user-qi7gr8gx2t 5 ай бұрын
አረ ሳሚ በሳቅገደለን😂😂😂😂😂😂
@user-in9mw4qg2y
@user-in9mw4qg2y 5 ай бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ ሁሌየም መግቢያ ስሩ😂😂😂😂😂😂😂
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 49 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 67 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 163 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 49 МЛН