ዶክተሩ ባሌ የቤት ሰራተኛዉ እንደነበርኩ ከ30 አመታት በኋላ በልጆቼ ፊት አስታወሰኝ ||

  Рет қаралды 122,697

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 470
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 2 ай бұрын
ዶክተሩ ባሌ ከ30 አመታት በኋላ የቤት ሰራተኛዉ እንደነበርኩ በልጆቼ ፊት አስታወሰኝ። አንቺ እኮ የቤት ሰራተኛዬ ነበርሽ ለኔ አትመጥኚኝም አለኝ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ትክክል ውርደቱ ለሱ ነው ባለጌ ባለሞያ ሰለሆንሸ ሰላሰፍለግሸው ነው ያገባሸ ቅሰምሰ እንዳይሰበር እህቴ ዘበኛዬ ነክ አንተ በይው የምን ዶክተር የከብት ዶክተር ነው
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
ትክክል ይህ ምንዘበኛ እረኛ ገብጋባ ቆሻሻ አፈርአባቱይብላ ምን አይነት ምድር ፈጠረው ከየትአባቱ የመጣ ዶክተር ነው እግዝዮ ይህ ውሻ ቢድፋው
@kukugirma6075
@kukugirma6075 2 ай бұрын
0l00​@@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
@@SaraBarKot የስድብ ትችት ፡ ሰዎችን በመልካም ስነምግባር አያንፅም።
@SenaitChekole
@SenaitChekole 2 ай бұрын
P​@@TigistTeklehaymanotGebreselass
@Azebyimer-q9y
@Azebyimer-q9y 2 ай бұрын
የኔ ምስኪን የዋህ አንቺ ሳትማሪ የተማርሽ ምርጥ ሴት ነሽ ልጆችሽ ደርሰውልሻል እድሜ ላንቺ ዘር ተካሽለት ሰው አረግሽዉ ቢገባዉ አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ከየዋሆች ጋር ነው
@FoziaMuzeyen
@FoziaMuzeyen 2 ай бұрын
❤❤
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭በትክክል
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 2 ай бұрын
እሱም እኮ ሽማግሌ ነው የሚሆነው አ30አመት በፊት ትልቅ ሠው የሆነ
@zed8332
@zed8332 Ай бұрын
በትክክል😢😢😢😢
@HelenTilahunGebregiorgis
@HelenTilahunGebregiorgis Ай бұрын
🙏❤️
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 2 ай бұрын
እውነት ነው። በጣም የሚገርም የተፈጥሮ እውቀት ነው ያላት። ንግግር አልችልም ትላለች እንጂ፣ በጣም ነው የምትችለው። ምን አይነት ታጋሽ፣ ደግ፣ አስተዋይ ሚስት ነበረች።
@MenaGetachew
@MenaGetachew 2 ай бұрын
የባሏን አይምሮው በደንብ አንብባ ተረድታዋለች ጎበዝ ጠንቃቃ ብልህ እናት ናት😢
@Roman_Tadesse
@Roman_Tadesse 2 ай бұрын
ቤትሽን የሚያውከው ክፉ መንፈስ ነው:: ፀሎት ላይ በርቺ! አምላክ ፊቱን ይመልስላችሁ🙏
@feven1919
@feven1919 2 ай бұрын
አቤት የድሮ እናቶች እኛ ዛሬ ቆመን ስንሄድ ደልቷቸው ያሳደጉን ይመስለናል ያሳለፋችሁትን ችግር specially ልጆቻችው ስትሉ ክብር ሁሉ ለናንተ ይገባል
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Ай бұрын
እውነት ነው 😢😢
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
በህክምና ስህተት ብዙ ሰዎች ሞተዋል ተበላሽተዎል የዚህ አይነት ሰካራምና እርኩስ መንፈስ ያደረበት ዶክተር ነው ህይወታችን ን የሜያበላሹት እግዚአብሔር ይሰዉረን
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Ай бұрын
እውነትሽን ነው 😢😢
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m Ай бұрын
በጣም
@muluwork5313
@muluwork5313 2 ай бұрын
በጣም በተፈጥሮ ከዶክተር ባይ ነኝ ባሏ የተሻለች አዋቂና አስተዋይ ሴት ናት። ልጆቿን የምታኮራ እናት ናት። ይህ የተማረ ማህይም ባሏን መድሃኔአለም ልቦና ይስጠዉ።
@meditajc
@meditajc 2 ай бұрын
እንደዝህ አይነት አባቶች ለልጆቻቸዉም ለትዳራቸዉም ጠንቅ ናቸዉ አጥፍተዉ ጠፍዎች ናቸዉ እግዚአብሔር በራሱ መንገድ በህይወት ይገላግልሽ የኔ እናት
@telelawoldeyes-pn8vn
@telelawoldeyes-pn8vn 2 ай бұрын
የሴት ጀግና እግዚአብሔር እውነት እንባሽን ያብስልሽ በልጆችሽ ተደሰቺ እግዚአብሔር ይርዳሸ የኔ ጀግና የኢትዮጵያ ጀግና ነሽ ለእኔ ቃላት የለኝም
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 2 ай бұрын
አንቺ ጀግና ጠንካራ ጐበዝ እናት ነሽ ልጅሽን ፀበል ውሰጂው ይድናል 🙏🏽 ይሄ ሰውዬ ሰይጣን ሰፍሮበታል እሱንም እግዚአብሔር ይማረው
@HelenTilahunGebregiorgis
@HelenTilahunGebregiorgis Ай бұрын
🙏❤️
@hanaaddis5207
@hanaaddis5207 2 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ ፈተና የሀበሻ ወንዶች ፈጣሪ የፍረድባቹው አቦ
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 2 ай бұрын
በደንብ ይፍረድባቸው
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 2 ай бұрын
ቶቢያ ወንዶች ሩጉማች ናቸዉ
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 2 ай бұрын
አው እግዚሀብሄር ይፍረድባቸው
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
@@gideyhaila5302 መልካም ባሎች እንዲሆኑ ፡ በሕፃንነታቸው በጥሩ ስነምግባር አሳድጓቸው ፤ እናቶች ፦
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ወንዶች ፡ የሴት ልጅ በረከት እንዲሆኑ ከተፈለገ ፡ ከሕፃንነት ጀምሮ ፡ በስርዓትና በግብረገብነት ፡ ልጆቻችሁን አሳድጉ ፤ እናቶች ፦
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 2 ай бұрын
ሁሉ ነገር በፀሎት ይሰበራል እህቴ ተስፋን የሚሰጥ ጌታ ነውና ልጆችሽ ደርሰውልሻልና ጌታ በልጆችሽ ይካስሽል ጠንካራ ሴት ነሽ በርቼ ለባለቤትሽም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው
@hannge7073
@hannge7073 2 ай бұрын
ምን ችግር አለ ስትሰሪ አለሽ እንጅ ስትሸረሙጭ አላለሽ ልትኮሪ ይገባል ልጆችሽም ኩራት ነው የሚሰማቸው
@GenetTesfaye-mu1un
@GenetTesfaye-mu1un 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት በሽተኛ ጨካኝ ሀኪም ሲያድን ሳይሆን ሲገድል ነው የሚውለው በጣም ያሳዝናል
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Ай бұрын
እውነትሽን ነው ይሄኔ ስንቱን ስው ጨርሱዋል 😢😢
@emmy1365
@emmy1365 2 ай бұрын
እጅግ በሳል ሴት!! የባህሪ ችግር ካለ መማር በራሱ ምንም አይሰራም!! ጌታ ይርዳሽ 🙏
@miia2450
@miia2450 2 ай бұрын
እዚህ ምክር አገልግሎት መምጣትሽ በራሱ ጎበዝ መሆንሽን ያሣያል።
@selamselina1321
@selamselina1321 2 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ትልቁ ልጅሽ የአባቱ እርኩስ መንፈስ ተጠናውቶታች ባልሽና ልጅሽ ክፉ የዛር መንፈስ አለባቸው አንቺ ቢያንስ ፆም ፀሎት ስግደት አድርጊ ልጅሽን አስጠምቂው እነዚህ አብዛኛዎች ሀኪሞች እብዶች ናቸው ፀልይ እናቴ ያንቺ መቻል ለኛ መማሪያ ነው
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 ай бұрын
የኔ ምስኪን እናቴን ነው ምትመስይው በእምባ ነው የስማሁሽ አይዞሽ ጌታ አለ🥺🥹
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 ай бұрын
እኔም 😢ወላሂ አዛዝናች የልጆችዋ ጭንቀት
@DirreGirma
@DirreGirma 2 ай бұрын
ይሔ ሰውዬ ስንቱን ይሆን ያበላሸው😢አይዞሽ የኔናት እንኳንም ልጅ ኖረሽ በልጅሽ ትካሻለሽ
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 2 ай бұрын
እንዲህ አይነት ክፉ ሰው ቶሎ አይለቅም ፈጣሪ አቅም ይሁንሽ ለፈጣሪ ተይለት የሱ ውቀት የሱ ሞያ የት አደረሰው ይህው እስከ ዛሬ እያልከሰከሰው እያዋረደው ያኖረዋል ክብረ ቢስ ክብር የት ያቀዋል አንቺ ጀግና ነሽ የተባረኩ ልጆች ሰቶሻል በርቺ ልጆችሽን ሰብስቢ እሱ ድብን ይበል ወራዳ ነው
@YonasGmichael-be7mw
@YonasGmichael-be7mw Ай бұрын
የኔ ጀግና እናት ገና እገዚአብሔር በልጆችሽ ይባርክሻል❤❤❤
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 2 ай бұрын
የተማሩት ናቸው እኮ የሚበጠብጡት ያልተማረው ምን ይቃል
@rahwagere4062
@rahwagere4062 2 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ ፈተና የኢትያጰያ ወንዶች ፈጣሪ የፍረድባቹው አቦ 😢
@tigih.7181
@tigih.7181 2 ай бұрын
እናትዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ የባሰ ሳይመጣብሽ ከዚህ ሰው ልጆችሽንም እራስሽን አሺሺ እንዲህ አይነት ሰዎች መቼም አይቀየሩም የእኔም አባት እናቴን እንዲህ እያረጋት 47 አመት ለውጥ የለም ጭራሽ እያረጁ ስሄዱ ይብስባቸዋል እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ
@meseehallu1001
@meseehallu1001 2 ай бұрын
እንደው እርቅመእድ ሰውየው ማለትም ዶክተር ተብየው የስው ነው የእንስሳት ወይስ የእፅዎት ሀኪም መሆን እለበት
@tsehaitesfu7142
@tsehaitesfu7142 2 ай бұрын
Ascherst hasabwa semat Atchekul .
@SaraHassen-h1f
@SaraHassen-h1f Ай бұрын
የኔ ጃግና እናት ኑርልኝ ዛላልም ጎባዝ እናት ነች
@Kiyou-n8l
@Kiyou-n8l 2 ай бұрын
መሀይሙ ዶክተሩ እንጂ አንቺ አይደለሽም ልጅሽ የተባረከ ነው ችግርሽን እግዚአብሄር አግዚአብሄር አይቶሻል።
@MeseretMersha-q2d
@MeseretMersha-q2d Ай бұрын
አባት ተምሮ ያልተማረ እናት ሳትማር የተማረች ጀግና
@nitsuh8222
@nitsuh8222 2 ай бұрын
ጠብቂ የግፍ እንጀራ ትበያለሽ ! በልጆች ትካሻለሽ ! ይች እንባ ግን የት እንደምትወድቅ ታያለሽ!
@TsinatGashe
@TsinatGashe 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ እህት አቺ ጥፉተኛ አይደለሽም ሴት ልጅ እድሎን ነዉ የምትመስለዉ አይዞሽ እርሱ ቅሌታም ነዉ በልጆች ተባርኮ ነበር ታሞ ይሆናል አማኑኤል ዉሰዱት ወይም ይፀለይለት
@utty3720
@utty3720 2 ай бұрын
የሴቶች መጨቆንና ማልቀስ ሰለቸን የኔናት አንች ያልተማርሺ ስለሆሺ እሱ ስለተማረ "አችን መናቁነዉ ለስሜቱ ማብረጃ ብቻነበር የሚፈልግሺ እሱን ብሎ ዶክተር እኔ ወዶችን መበቀል እፈልጋለሁ ለወንድልጂ ጥላቻ ካደረብኝ ቆይቷል በሴቶች ላይ የሚሰሩት ግፍ 😢😢😢
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 2 ай бұрын
ተይ እኅቴ በቀል የእግዚአብሔር ነው😢
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Ай бұрын
እኔም እንዳንች ነኝ ወንድ ስው መስለው አይታዩኝም የልጆቸ አባት ምንም ጠብ ሳይኖረን በድንገት ፈታኝ ለማመን ነበር ያቃተኝ ነገር ግን እኔ ጠንካራ ነኝ ህመም ከባድ ቢሆንም ግን ወዲያው እሱን ረስቸ የእራሴን ኑሮ ከነልጆቸ መኖር ጀመርኩ ከዛ በአመቱ ቤተስብ ለምኖ ልታረቅ ብሎ መጣ እኔ ግን ከውስጤ ስላወጣሁት አልፈልግም ብዬ ይህው ኑሮዬን ከልጆቸ ጋር እኖራለሁ ሌላ ወንድ ለጋብቻ ሲጠይቀኝ እንዴት እንደሚያስጠሉኝ ስው አይመስሉኝም ጅብ ጨካኞች ናቸው
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 Ай бұрын
ሁሉም ያልፋል የልጅሽን አእምሮ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እህቴ አጥብቀሽ ፀልይ ጌታ ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣው!!!
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 2 ай бұрын
አለመታደል ባሏ ግን የቤተሰብ ጣጣ ሊኖርበት ይችላል ሁላቹንም እግዚያብሔር ይርዳቹሁ❤❤❤
@tagitadesse8154
@tagitadesse8154 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ወለድሽ ልጆችሽ ናቸው ሐብቶችሽ እሱ የዘራውን ያጭዳል
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 2 ай бұрын
በደንብ እረዳሻለሁ እንዲህ አይነት ባሎችን ቤት ይቁጠራቸው
@simretaychew8789
@simretaychew8789 2 ай бұрын
በጣም የምታሳዝን የዋህ እናት ነሽ አይዞሽ ልጆችሽ ደርሰውልሻል።እሡ እራሡን ነው ዝቅ ያደረገው።30 አመት አብረሽ ቆይተሽ ይህን ማደረጉ ተገቢ አይደለም።
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 ай бұрын
ምን ችግር አለው ሰራተኛዬ ነበርሽ ቢልሽ? እሱ ከእናቱ ሆድ ዶክተር ሆኖ አልወጣም ተምሮ እንጂ ፤ አንቺም ኑሮሽን ለማሸነፍ ብለሽ በወጣትነትሽ ሰራተኛ ሆንሽ እንጂ እድሉ ኖሮሽ ተምረሽ ቢሆን ኖሮ ከሱ ትበልጪ ነበር
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 2 ай бұрын
የዚች ሴትዯ መጨረሻ አሳዉቀን እባክህ እንዳልክ በጣም ታሳዝናለች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd 2 ай бұрын
አንድ ሰው ዶክተር ስለተሆነ ወይም ስለተማረ ያስተሳሰብ ለውጥ ከሌለው እንዳልተማረ ነው ሚቆጠረው።
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
ገረድ ማለት አገልጋይ ባሪያ ማለት ነው እንዳንድ ሰው ትርጉሙን ሳያውቅ ስድብ እየመሰለው ይጠቀመዋል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኔ ለልጄ ገረድና ባሪያ ነኝ ብላለች እኔም በሰው አገር የሰው ቤት ገረድ ነኝ ገረድ ብለው ሲጠሩኝ አይከፍኝም ምክንያቱም የእነሱን ቆሻሻ እኔ ባላፀዳ ተግማምተው ነበር በተለይ ደግሞ ፊደል የቆጠረ ሰው ይሄንን ቃል ሲጠቀም ሊያፍር ይገባዋል አንቺ ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽ ደርሰውልሻል ዶክተር ተብዬው ግን በጣም የወረደ ሰው ምንም እውቀት እንደሌለው ነው እሚቆጠረው አንቺ ሳትማሪ የተማርሽ ነሽ ❤❤❤ክብር ለእናቶቻችን 🩵🩵🩵🙏🏻🙏🏻
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Ай бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ የልጆችሽ አባት እእግዚአብሔር ይማረው የጤንነት ምልክት አይደለም የሚያሳየው depressionነው
@Yeneneshi-gc6qi
@Yeneneshi-gc6qi Ай бұрын
እኔ ግን ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም እናታችን በጣም ታጋሽ ናት ፈጣሪ የልፋቱአን አይቶ በልጆቿ ይካሳት የኔ ምስኪን
@HirutDesta-zm2qf
@HirutDesta-zm2qf 2 ай бұрын
የበሰለ ነገር የሞተ ነገር ነዉ ❤🎉ሰዉበእህል የሚገምትሰዉ😮አይደለም አምላክ እንዲአይነትሰዉ ልቦናይሰጥ😊
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
የኔ ጀግና እናት አይዞሽ ጌታ በልጆችሽ ይካስሽ
@romanmamo11
@romanmamo11 2 ай бұрын
የኔ እናት የአንች አይነት ሂወት በየቤቱ አለ ቤት ይቁጠረው ሞራልሽ እንዳይነካ አንች ጀግና እናት ነሽ ማሀይም እሱ ነው ሳትማሪ የተማርሽ ነሽ እግዚአብሔር ልጆሽን ክሶሻል ልጂሽም ጤንነቱ ይመላል አይዞሽ
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
የቀለም ትምህርት በግብረገብ እውቀት ሲደገፍ ፡ መልካምና የበለፀገ ዜጋን ይፈጥራል።
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 2 ай бұрын
የኔ እናት የተባረኩ ልጆችሽ አምላክ ይጠብቅልሽ አይዞሽ ይሄ ክፉ ሴዉዬ ልጅሽን ተከታተይዉ ትልቁን ላንቺ ጠበቃሽ ነዉ
@feven1919
@feven1919 2 ай бұрын
ልጆችሽን ሺ ያድርግልሽ ሁለት ፀጉ አውጥቶ አልከበር ካለ ወደዛ መሸኘት ነው በዚ እድሜው ጧሪ ካላስመኘው ምን ታደርጊዋለሽ የኔ ጠንካራ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 ай бұрын
ሱብሀነክ ያረብ ቆሜ መቅረቴ ትርጉም አለው ለካ 😢😢😢 እውቀት ከላይ ሲሰጥጂ ዶክተር ስለሆነ አይገኝም❤❤
@حياهبوبا
@حياهبوبا 2 ай бұрын
ወዶ አይስቁ አሉ አሳቅሽኝ
@KhanKhan-bv2zi
@KhanKhan-bv2zi Ай бұрын
በጣም ከደዚህ ይሻላልuser..skvp2wd6r.3
@SofiyaAliMohammad
@SofiyaAliMohammad Ай бұрын
Ayzoshe moma lahyer new nabyou Ibrahim alhiselam taricen asetawshe
@wosenbiza
@wosenbiza 2 ай бұрын
የኔ ሚስኪን እኔን በጣም ነው ውስጤን የነካሽው አንቺ ሳትማሪ የተማርሽ እሱ ተምሮ አይምሮው የተደፈነ እሱም ብሎ ዶክተር
@SofiyaHaji-ov8he
@SofiyaHaji-ov8he 2 ай бұрын
ወሏሂ ውሰጤነው የተነካ ልጂሺን በደብ ተከታተይ በኡነት በጣም ከባድ ነው የሰነልቦና ሃም ይየው
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 2 ай бұрын
የኔ ሚሰኪን እናት የለፍሸበት ነገር ከባድ ነው ጠንካራ ነሸ አይዞሸ ሁሉም ያልፈሀል
@DgycdCbehu
@DgycdCbehu 2 ай бұрын
ልጆችሽ አቀባረው ያኖሩሻል አይዞሽ
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ልጅዋን ፈውስላት ይህን ቤተስብ ልጆችዋን ፍውስላት::
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m Ай бұрын
እኝህ እናት ታግሰው ልጆችን ባቶልድልት ዘር ሳይተካ ያረጅ ነበር እኝህ እናት ግን መሸለም አለባቸው ጌታን
@kedyH
@kedyH 2 ай бұрын
አሁን ግን ከልጆቻ ጋር ስብስብ ብላ መኖር አለባት ባይ ነኝ። ይበቃሻል። ልጆችሽም ከዚ በላይ ባይጨነቁ። የሱ ጦስ ልጆችሽን ይበላል።
@danielworku4883
@danielworku4883 2 ай бұрын
ምርጥ እናት ! አባታቸው ግን አውሬ ነው።
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
በጥቅም ላይ የተመሰረተ ወዳጅነት ፡ መጨረሻው ላያምር እንደሚችል መገመት ፡ ብልህነት ነው።
@SisayEnat
@SisayEnat 2 ай бұрын
ሙህሯ እናት አንቺ ነሽ አሁንም ብርታቱን ይሥጥሽ እድልሽ ሆኖ ነው እንጂ ለእንደዚህ አይነት ሠው አትገቢም ነበር እ/ር እነኝህን ልጆች ፍሬ ከእርሱ ሥለአደረገ ነው
@0276Jerry
@0276Jerry 2 ай бұрын
እንዳልክ አጠያየቅህን አስተካክለሀል...good job..ድሮ አታስወራም ነበር እኮ😢..
@gebrelema579
@gebrelema579 2 ай бұрын
እውነት ይህ ሰው ሰው ነው እግዚአብሔር ይማረው ባንተ የታከመ ሰንቱ ተበላሽቶ ይሆን ጌታ ሆይ!
@hawaedris4833
@hawaedris4833 2 ай бұрын
እናት አይዞዎት እና ልጅችዎት ደርሰዋል ምንም አይሰመዎት. ሰርቶ መብላት አያስነውርም ሰውየው አርጅቶ ይሆናል ልቦና ይስጠዎት አይዞዎት❤እናት❤
@AsnakechRebira
@AsnakechRebira 2 ай бұрын
እጊዛብሔር ጠንካራ ስነልቦና እና ጠንካራ ልጆች ሰቶሻል።አይዟሽ የድከምሽንና የልፋትሽን ዎጋ ታገኛለሽ!!!!ለሱ ይልባኝ;
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ✅ እጊዛብሔር ❌
@Maryg05
@Maryg05 2 ай бұрын
ርጉም አባቱ እናቱንና ወንድሞቹን ሰለረዳ ቀንቶ አሰተብትቦበት ነው ወደ ፀበል ልጅሸን ውሰጂና አትርፊው
@Aaa1-k8o
@Aaa1-k8o 2 ай бұрын
አንቺ ጀግና ጠንካራ ጉበዝ እናት ነሽ ልጅሽን ውሰጂው ይደናል❤🙏🙏😥
@Yenuyarsemalij
@Yenuyarsemalij 27 күн бұрын
እኔ የምላቹ እኔ ተመስገን ልበላ ይኼም አለ እ ለአምስት አመታት ተቀልዶብኝ ምን የመሰለ ልጅ ወለድኩኝ ከዛን አልፈልግሽም ተብዬ አሁን ከሱም ተገላግዬ እናቴጋር ልጄን ይዜ አለው በደስታ እነዛ ያለቀስኩበት አመታት አለፉ ተመስገን ወንዶች ግን 😢😢😢😢😢😢
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 2 ай бұрын
አይዞሽ የመከራው ጊዜ አለፍሽው እኮ እጅግ በጣም ጠንካራ ነሽ ልጆችሽ ሰብሰብ አርገሽ ወደ ፈጣሪ ቤት መሄድ መልካም ነው እግዚአብሔር ያረጋጋል ይመስለኛል የልጆችሽ አባት ጤነኛ አይመስለኘም ብትችሉ ወደ ፀበል ብትወስድት ለ30 ዓመት በጣም ረጅም ጊዜ ነው የጤና ጉድለት ሊሆን ይችላል አይዞሽ ልጆችሽ ደህና የሚሆኑት አንቺ ስትበረቺ ነው:: ልጅሽ እግዚአብሔር ወደራሱ እዲመለስ ያረጋጋልሽ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 ай бұрын
Icce Tsabal tsabale xaaotaam hulla
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
የአህያ ዶክተር መሆን አለበት ተጋበቶበት ይሆናል
@ademHalen
@ademHalen 2 ай бұрын
😂😂የከብት ሃኪም ይሆናል
@ዘዉድነሽዘዉድነሽ
@ዘዉድነሽዘዉድነሽ 2 ай бұрын
😅😅😅omg
@ሰላምአባቴ
@ሰላምአባቴ 2 ай бұрын
አህያ ከሱ ይሻላል ለሸክም ያገለግላል አህያ ይህ ሰው ዳብሎስ አረመኔ ነው እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው
@sosinaasrat3147
@sosinaasrat3147 2 ай бұрын
ተው አህያ ብልህ አገልጋይ ነች እነሱን ማከም ሳይሆን ይገድላቸው ነበር
@zetamful
@zetamful Ай бұрын
Miskin ahiyam tuturu sow yefelegal
@MissSalam-x9r
@MissSalam-x9r 2 ай бұрын
የእኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይድጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@userphone9487
@userphone9487 2 ай бұрын
አቺ ጀግና እናት ነሽ❤❤❤❤❤
@gebrialaboy7610
@gebrialaboy7610 2 ай бұрын
የኣንድ ሰምቶ ኣይፈረድም እንደው ይቅርታ ችግሩ እናትየው ይመስላል ሴቶች ኣባት እና እናት ኣንድ ዓይነት ባህሪ እንዲኖራቸው ኣትጠብቁ, ኣባት ሆኖ ልጆቹን ሰው ኣድርገዋል ክብር ለኣባቶቻችን።
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 2 ай бұрын
እሱ እራሱ ህክምና ያስፈልገዋል
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Ай бұрын
ብልህ እናት ናቸው: ጠባሳው የእድሜልክ ቢሆንም ምህረት እድትጎ መቀጠል በተለይ ለልጆቹ ርምሮ ሲባል ቡተረፍ ትምህርት ስጭ ነው: እግዚአብሔር ልጆችሽን ቤተስብሽን ይጡብልሽ:
@ferehiwotbantiwalu7843
@ferehiwotbantiwalu7843 2 ай бұрын
የኔ ውድ ልዪ ነሽ ከስው ምን ይጠበቃል አይዞሽ አንች ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ካች ጋ ነው ልጆችሽም አድገዋል ይመስገነው !!!
@azebkebede6651
@azebkebede6651 2 ай бұрын
ሰዉየዉ በሽተኛ ነዉ ጠንካራ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለዉ
@HD202v
@HD202v 2 ай бұрын
ፀበል ውሰዱት ወዶ አይደለም ሰይጣን ነው። ዶክተር ነው ብላችሁ አትሸወዱ እድሜልክ እንደዚህ የሚያሰቃይ በስተርጅና ደግሞ በክብር እንዳይኖር የሚያደርግ ስለዚህ ወደ ፀበል ቤተሰብ በሙሉ ይጠመቁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@eftah21
@eftah21 2 ай бұрын
የመምህሬ ተማሪዎች❤❤❤ሁሌም መልካም ምክራችሁ ሳይ ይለኛል ❤የኔክላስሚቴዎች🎉🎉🎉🎉🎉
@TigerKnight-vc7kk
@TigerKnight-vc7kk 2 ай бұрын
L
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 2 ай бұрын
የእኔ እናት አይዞሸ የድሮ እናቶች ሁሉን ቻይ 😢😢
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 2 ай бұрын
የኔ ጠካራ እንካንም ዘርሽን አበዛሽ አይዞሽ በልጆችሽ ትካሻለሽ
@MarthaWondimu-qo6ny
@MarthaWondimu-qo6ny 2 ай бұрын
አስተዋይ ሰዉ ነሽ የባልሽን አይነት ባህሪ ያላቸዉ ሰዎች አዉቃለሁ በጣም የሚያሣዝነዉ እራሣቸዉን ነዉ ሚጎዱት እዘኝለት ከነ ልጆችሽ የፈለገዉን አስመስላቹ ኑሩ አትበሳጪ እመኝኝ በገዛ ጥፋታቸዉ ሲሞቱ በጣም ነዉ የሚያሣዝኑት
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 ай бұрын
አይ የኔ እህት ጌታ የሰጠሽ መልካም የተፈወሰ አእምሮ አሁንም እንኳ እያወራሽ ያስታውቃል በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እንኳንም መጣሽ ርዳታ ስነልቦናሽን የሚፈውስ ርዳታ ታገኛለሽ እሱን ተይው አልገባውም እንጅ ገረድ ያለው ምን ያክል የወረደ ሰውነቱን ያሳያል ከዚህ ወራዳ ጋር ወርደሽ እንዳነጋገራ አንች ሳትሆኝ የማትመጥኝዉእስሱ አንች አጠገብ መቆም አይችልም
@RukeyaYimer
@RukeyaYimer 2 ай бұрын
እባክህ አምላኬ ሁለት ልጆቼን ባርክልኝና እንደዚች የዋህ ታሪክ ሆኖ ላውራ እነሱን ለማሥተማር እየወጣሁ እየወረድኩ ነው
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 2 ай бұрын
እህቴ ይሔ ክፉ የቤተሰብ አምልኮ ሲመለክ ሲገበር የኖረ ክፉ መንፈስ ነው በሰውየውም አትፍረድ ወዶ አይደለም ሰይጣን ትውልድን እየተበቀለ ነው ። ብኛ አካባቢ ብዙዎቹን እምነት አስቀይሯል ብዙዎቹን እራሳቸውን እንዲያጠፉ አድርጓል ትውልድን በማይነቃበት መልኩ ነው የሚጫወትበት ክፉ መናፍስት ነው። የናንተን የሚመስል ብዙ ታሪክ በ KZbin ምስክርነት ሲሰጡ ሰምቻለሁ ።ግዴለም ወደ እግዚአብሔር በርትተው ጸልዬ ሰይጣን በጸሎት ይዋረዳል ።ሰውየው ወደው አይደለም ።
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
እኔ የገባኝ ነገር የአባትዮዉ እርኩስ መንፈስ ወደ ልጁ ገብቶበታል ፀበል ዉሰጂዉ
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 2 ай бұрын
ድሮ እናቶች ትያለሸ በአሁኑም አሉ ብር ልባቸውን ያሳበጠው ዘላለም የሚኖር የሚመሰለው ካሀዲ አለ ቤት ይቁጠረው እናት
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 ай бұрын
😅😅😅😅ጎበዝ እናት ይሄሁሉ መንፈስነዉ ይማርልሽ ያኑርሽ❤
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 2 ай бұрын
እንዳልክ አሠፋ ድሮ በሬድኦ ሥለምንሠማህ ውይ ድምጽህ ሢያምር ዛሬ ግን በአካል እናይሀለን
@sarashewangizaw9120
@sarashewangizaw9120 2 ай бұрын
ይቅርታ አርጉልኝ ካጠፋሁ ግን አድ ወንድ የመጀመሪያልጅ ወልጄለት treated ሳያደርገኝ ለምን 3 ወይንም 4 ልጅ እወልዳለሁ ከዚህ ከቆሻሻ ሰውዬ። የሱን ድግሪ እና የሱን ብር ቀ ቅሎ ይብላው።
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 2 ай бұрын
Women older days were sacred to leave their husbands because of financial and social stigma of being a divorced woman
@LemraSolomon
@LemraSolomon 2 ай бұрын
ል ክ አ h መሆንን ለማወቅ እውቀት ብስለት ይፈልጋል...የተሻለ ነገር እንደ h አልታያትም... ሥታ ሳዝን😢😢😢
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ልጅ ወልደን ነው የሚባለው:: ልክ ነሽ መድገም የለብሽ ይሆናል:: ግን ከተፋታሽም ከኖርሽም ውጤቱ/ ጉደቱ ተመሰሰይ ነው ብዙ ልዩነት አይኖረውም:: ሰፊ ልዩነት የሚኖረው ባትወልጅ ነው::
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn Ай бұрын
የኔ ጀግና እናት ለልጆችሽ ጥሩ ቦታ መድረስ ያንቺና ያንቺ ልፋት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@zewdugetachew762
@zewdugetachew762 Ай бұрын
የትሞት መደሀኒቱ ልጅ ነው። እልህ ልጅ ሰቶሻል አይዞሽ እልህ ነገን ብሩሕ ያርግልሽ አንች አይደለሽም እሱ ነው የአንች ዘበኛ የወረደ ዝቃጭ አተላ ነው።
@SelamawitAbebe-c3m
@SelamawitAbebe-c3m 2 ай бұрын
የሁሉ ሰው ቤት ችግር ነው እግዚኦ ወንዶች እባካችሁ ልብ ግዙ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 ай бұрын
ልጆች በጣም ጥሩ ናቸው አላህ አባታቸው ልብ ይስጠው እናት የከፈልሹ ትልቅ ሀላፈትነት ነው ያስታውቃል ሰውነትሽ አብሽሪ ልጆች ግን በጣም ደስ አሉን ምክንያት ለልጆች ብላ የለፋት እናት ልፍትዋ ስታገኘ ደስ ይላል አላህ አባታችሁ ልብ ይስጠው ልጆች ነጊም አዳራ እናት እናት እናት ከሁሉም በላጭ ብሉአል ረሱል
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ነገር ግን በተቃራኒው ፥ - የማይታዘዟችሁና የምትፈሯቸውን ሴቶቻችሁን ፡ ተቆጧቸው ፡ ምኝታችሁን ለይታችሁ ፡ ምቷቸው ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፴፬)። 📖👈🏾🫢
@zownow-h2d
@zownow-h2d 2 ай бұрын
እሡንድሮናበር ማሰብአልጋላይሳይወጣ የሡዶክተርናት የአሥተሳሰብ ደሐናው እሷአልካደችሰራተኛመሖኗን እንኳንወለደች ባለጌአባት
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
ትልቁ ልጅ ተሰቃይቶ ስላደገ ትንሽ ወንድሙ በነፃነት እንዲያድግ ፈልጎነዉ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ፣ እንዳልክ እባክህ ሶፍት አዘጋጅ ይቅርታ
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
እንዳልክየ ጺምህ ሸበትክ እኮ ኧረ ገና ገና ነዉ ምን ጉድ ነዉ ወገኔ ያለ እድሜያችን ማርጀት መሸበት ህምምምም ኧረ ፈጣሪ ድረስልን ትዉልድህ ግራ ገባዉ የስራ ማጣት የኑሮ መወደድ የሰላም ማጣት ኧረ ስንቱ ፈጣሪ እባክህ ያች የሰላምና የፋቅር ሃገር የጉግማንጉግ መናኸሪያ ሆናለችና የቃልኪዳን ምክርህን አጽዳ !!!!
@tigetad5649
@tigetad5649 2 ай бұрын
በምታምኚው እምነት ለባለቤትሽም ለልጅሽም ፀሎት ማድረግ ነው : ካልተስማማችሁ ደግሞ በሰላም መለያየት !!!
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 2 ай бұрын
ደክተር ታይሆን አርነው የሠው ልጅ የሠውነው እሥዋ ገንዘብ ሥለሌላት ልትሠራ ገባች አፈቀራት ወለደች ዛሬ እንዲህ ይባላል ደነዝ አይዞሽ የኔህት
@birtukansholeleburte9624
@birtukansholeleburte9624 Ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት እንዳችአይነትሴቶች አደባባይመዉጣት የፈሩ ቤትይቁጠራቸዉአንችአደባባይ መዉጣትመንገድትሆኛለሽ፡፡
@Milky13225
@Milky13225 2 ай бұрын
ሁላችንም ሚገርም ቁስል በጀርባ አዝለን ልባችን እንክትክት ብሎ ዛሬ በስው ሀገር መቆም አቅቶን ድፍረት አተን አንገታችን ቀና ማረግ አቅቶን ስው ሚናገረን አልገባ ያለን በእንደነዚ ከሴጣን እስፕርም ከተፈጠሩ አባቶች የተወለድን ቤት ይቁጠረው😭😭😭😭
@eftah21
@eftah21 2 ай бұрын
ሚ ቱ😢😢😢ቁጭ አባቴን😢ግን በጤናቸዉ እንዳልሆነ አዉቃሉ 😢እናቴ እንዴ ብርታቱን እንደሰጣት ሳስብ 😢😢😢
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 ай бұрын
እንደዉ ወዶች ምን እናደርጋቸዉ😢😢እግዚአብሒር ይፍርድባችሁ😢😢
@MamamiaMominia
@MamamiaMominia Ай бұрын
አይዞሽ እናት ልጅሽን ይማርልሽ እመቤቴ ትጎብኝሽ
@የግብፅህይወትአባይ
@የግብፅህይወትአባይ 2 ай бұрын
ልጁን ግን ፀበል አደራሽን
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 37 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
akimmmich & bimo - Mazalamaiyn | cover
2:51
akimmmich
Рет қаралды 118 М.
Asqar Bozorov - Yetardi | Аскар Бозоров - Етарди
3:50
Sevinch Ismoilova & Alisher Bayniyazov  - Oh yarim (Official Music Video)
3:15
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - ҚАЛАУЫМ (official video) 2024
2:27
Жандос ҚАРЖАУБАЙ
Рет қаралды 284 М.
Betsy, Мария Янковская - Сигма Бой (official Audio)
2:15
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
2:54
ROSÉ
Рет қаралды 76 МЛН