ባቢሎንና የኪዳን ምንነት | ክፍል ሁለት | ዘፍጥረት 6-11| የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) | |March 5, 2021

  Рет қаралды 20,515

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
ለመሆኑ ከጥፋት ውሃ በኋላ የኖህ ልጆች በየት ሰፈሩ?የባቢሎን ግንብ ለምን ተሰራ? ለምንስ የ ቋንቋ መደባለቅ ሆነ? ኪዳንስ ምንድነው? ስንት አይነትስ ኪዳን አለ? የሚለው የዛሬው የትምህርት ክፍላችን ይሆናል..... ቃሉን በደስታ ይመገቡ

Пікірлер: 62
@yohanisgemedajooo3716
@yohanisgemedajooo3716 8 ай бұрын
ኑሪልን ጌታ ፀጋን ያብዛ ልህ❤❤❤❤
@Giyosime
@Giyosime 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ አባታችን
@degefuililogifatodegefuili8823
@degefuililogifatodegefuili8823 Жыл бұрын
ተባረክ አባዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abewada4784
@abewada4784 2 жыл бұрын
Paster bebizu tebareku egzabiher yibarek sile abel zer ina sile kael zere memar felegalew
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ፓሰተርዬ ዘመንህ ይባረክ አንተ ማለት የወንጌል አርበኛ ነክ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ተባረክልኝ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
ተባረክ አባቴ
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 Ай бұрын
ፓስተራችን እድሜና ጠናህን አብዝቶ ይጨምርልህ እያልኩኝ የመዝሙሩን ባለቤቶች እየነገርከን ብሆን ከይቅርታ ጋር
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት እንዲሞላ ስለምታደርገው ጥረት ለመግልጽ ቃላት የለኝም፡፡ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ይሁን፡፡ ዘመንህ ይለምልም!
@abewada4784
@abewada4784 2 жыл бұрын
Egzabiher yibarek egna hager bizu sewo be erav yetesekaye naw xelilgn lene paster and kal
@ሩትየደሙፍሬ
@ሩትየደሙፍሬ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክ 📖🤲💯
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 Ай бұрын
Tebarekilin paster
@yonathanashenafi6629
@yonathanashenafi6629 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ባንተ ላይ ያለው የማስተማር ፀጋ እንደ ጣፋጭ ፍራፍሬ የማይጠገብ ነው በርታ አንተ በጎ የኢየሱስ ወታደር በጌታ ፍቅር አከብርሀለሁ
@abebalolamo3233
@abebalolamo3233 3 жыл бұрын
አሜን!!አ ሜን!!አ ሜ ን!!አ ሜ ን!!መጋብያችን!!ዘመንህ ባስቴማርከን በእውነት የጸጋ ቃል ይለምለም 🙏🌽🌾🌴🌽🙏 ትልቅ እውቀትና መሬዳት አግቻለሁ !!እንወድሃለን 💕💜💙💕
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 3 жыл бұрын
Amen amen pastor geta Eyesus yebarkih betam enameseginalen! mezmuru degmo betam des yelal tebarek!
@משהאדגו-כ6ו
@משהאדגו-כ6ו 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@hirutbogale8510
@hirutbogale8510 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@samuelsemere9578
@samuelsemere9578 3 жыл бұрын
ተባረክ ቡሩክ ኢኻ ናይ ኣምላክ ሰብ
@hannajesus5594
@hannajesus5594 3 жыл бұрын
Asetwolu lesema sew Betam tekami new pastor tsigawon yabezalik
@teberihg3548
@teberihg3548 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@gedamawitethio6915
@gedamawitethio6915 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@senaitmahari4764
@senaitmahari4764 3 жыл бұрын
Geta Abizto Yibarkih Pastor and Whole Your Family
@gedamawitethio6915
@gedamawitethio6915 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ነው አርነት የሚያውጣው
@hailemichaeldebalke2403
@hailemichaeldebalke2403 2 жыл бұрын
Very amazing God bless you
@diamonapeniel5328
@diamonapeniel5328 3 жыл бұрын
ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏 ፓስተር
@eyesusyadinale4048
@eyesusyadinale4048 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አመን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ።ተባረክ።❤❤❤🙏🙏
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
የጌታ ስም የተባረከ ይሁን የእግዚአብሔር ቃል እጅግ የከበረ ነው ነፍስን ደስ ያሰኛል እውቀትና ጥበብን ይሰጣል ቃሉን የሰጠን አምላካችን ስሙ የተባረከ ይሁን ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የቃሉን እውቀትና ጥበብን ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ሀይሉና ፀጋውን ያብዛልህ አይምሮህ ይባርክ በትምህርትህ እጅግ ተባርከናል በስራ ምክንያት ላይቭ መግባት ባንችልም በዩቱብ መካፈል ስለቻልን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እናመሰግናለን
@derartutola2579
@derartutola2579 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ስለሁሉም ነገር
@mebrateasaminew8030
@mebrateasaminew8030 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር አሜነ አሜን አሜን
@kennabayissa4913
@kennabayissa4913 2 жыл бұрын
**Thank you so much, God bless you**
@user-eh4rc1lp5w
@user-eh4rc1lp5w 2 жыл бұрын
Amen
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አመላካችን ከባቢሎን መንፈስ 🤲 ይጠብቀን ፓሰተርዬ ተባረከልን🤲❤❤❤❤
@zegeyealene2994
@zegeyealene2994 3 жыл бұрын
You got wrong profile picture? Abiy man of genocide of his own people.
@temnsera3152
@temnsera3152 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ
@meronbedru888
@meronbedru888 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU! PASTOR ASFAW BEKELE! 🙏
@meronbedru888
@meronbedru888 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU! PASTOR ASFAW BEKELE! 🙏
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ እኔ እየተማርኩ ነው ብዙ
@chalaalemu2239
@chalaalemu2239 2 жыл бұрын
really all are currently happened in our country Ethiopia please shout loudly !! blessed pastor
@jesusislord2785
@jesusislord2785 3 жыл бұрын
Geta Jesus yibarkih Pastor 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tesfayejoanna897
@tesfayejoanna897 3 жыл бұрын
Amen!! God bless you, pastor.
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 3 жыл бұрын
You are blessed 🙏🙏🙏
@zegeyealene2994
@zegeyealene2994 3 жыл бұрын
Your profile picture is a son of devil. Prove , he hired a foreign army to kill and rape his own people. He has stated that raping women is okay ..
@Mihireteab_Belete
@Mihireteab_Belete 3 жыл бұрын
Shabbat shalom. Shalom aleichum
@yohsnesalula5372
@yohsnesalula5372 3 жыл бұрын
Thank you Pastor!
@ramayouns9321
@ramayouns9321 3 жыл бұрын
God bless you all the family again and again
@nigistyegeta279
@nigistyegeta279 3 жыл бұрын
Amen! Amen!
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 3 жыл бұрын
Thank you pastor blessing
@johnnyhm6282
@johnnyhm6282 3 жыл бұрын
GOD bless you pastor we love you
@arfasedaye362
@arfasedaye362 3 жыл бұрын
Amazing preach. God bless you.
@shalomshalomgod7884
@shalomshalomgod7884 3 жыл бұрын
Paster zef 1_6btasetmren tebarek
@samri-pt4xb
@samri-pt4xb Жыл бұрын
Aman
@tesfashworkmathewos6021
@tesfashworkmathewos6021 3 жыл бұрын
God bless you
@gedamawitethio6915
@gedamawitethio6915 2 жыл бұрын
እውነትን ተናገር እኛም እንስማአለን
@hannajesus5594
@hannajesus5594 3 жыл бұрын
Ye Egezabhir sew eni ye zari 25 Amete 3 gizi new yasewordkote gen zari getan tekebye Adessi fetert hogalehu eyesus geta new Geta mehirtu bezu new hizebi ewokte kematatu yetenisa tefa ewokte sayenorgi Egezabhirn bebezu bedeyw neber
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ ክፍል 2 ነው የሚለው ግራ ገባኝ ግን እኮ ይሄ ወደ 8 ክፍል መሆን አለበት ?
@hannajesus5594
@hannajesus5594 3 жыл бұрын
😍❤❤❤
@HenokTeka-r6b
@HenokTeka-r6b 3 ай бұрын
2024 july 17 God is great
@abewada4784
@abewada4784 2 жыл бұрын
T/ ermiyas 51_44
@nebiyusamuel2022
@nebiyusamuel2022 3 жыл бұрын
መምህር አምስቱ የህግ መጽሀፍት በቪዲዮ ትምህርት አለህ እንዴ?😊😊
@Mihireteab_Belete
@Mihireteab_Belete 3 жыл бұрын
שלום עליכום.
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 3 жыл бұрын
shabbat Shalom my friend!
@asnakeleda9738
@asnakeleda9738 3 жыл бұрын
@@asfawBekelepastor ፈጣር ፀጋ ይብዛልህ!.በጣም ከልበ እወድሀለው፡፡
@yeshitlamulat5703
@yeshitlamulat5703 Жыл бұрын
P
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 49 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 78 МЛН
መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ከፍለን እንረዳው? | ሶስት
28:11
ከምኞት ወደ ተስፋ
54:42
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 27 М.
ጌታ እንዲጠቀምብኝ ምን ላድርግ?  Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
55:07
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН