የዘላለም ሕይወት በኢየሱስ ወይስ...// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ /

  Рет қаралды 11,320

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@SolomonAlemu-ur5fo
@SolomonAlemu-ur5fo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ የዘመናችን ፓዉሎስ ሆነዉ የተገኙ ድንቅ የጌታ ባሪያ እዉነቱ ይሄና ይሄ ነዉ የባረኩ መሪጊታ ጵጌ ስጦታዉ
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 ай бұрын
ሰው አለው እግዚአብሔር!
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 2 ай бұрын
አመሰግነዎታለሁ መርጌታ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሰው ከንቱ ነው ያለ ክርስቶስ
@ZeFitireti-sc4vs
@ZeFitireti-sc4vs 2 ай бұрын
መሪ ጌታ ጰጌ እናመሰግናለን 🙏 እድሜና ጤና ይሰጦት ተምረናል ተለዉጠናል ::
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 2 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን ጆሮ ያለው ይስማ ይሕ የሕይወት ቃል ነው
@BirhaneKahsay-qq7rs
@BirhaneKahsay-qq7rs 2 ай бұрын
ትክክል።እየሱስ ብቻውን ቤዛም አዳኝም ነው።
@Netenal-p8z
@Netenal-p8z 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ብዙ ጊዜ ስንፀልይበት የነበረው ፀሎታችን ሰምቶ እናተን መልስ አድርጎ ለሰጠን ጌታ ክብር ይሁንለት
@jostayeturyelij
@jostayeturyelij 2 ай бұрын
እኔ ፔንጤ ነኝ የእርሶ ትምህርቶች ግን አምልጦኝ አያውቅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@ym8739
@ym8739 2 ай бұрын
When it comes to God's word, there is no pente or tehadeso....we are one, and Christ came to establish one.
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
እግዚአብሐር ሆይ የልባችንን አይን አብራልን አሜን አሜን ጌታ ይባርኮት መሪ ጌታ
@B2024-k5y
@B2024-k5y 2 ай бұрын
ተባረኩ መሪጌታ እረጅም እድሜና ጤና ተባረኩ መጽሐፍ ቅዱስ በእውነት እጂ በውሸት አያባብለንም❤
@selometsemru8026
@selometsemru8026 2 ай бұрын
ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል ኢየሱስ ጌታ ነዉ🙏🙏
@user-lu3ek4zu9k
@user-lu3ek4zu9k 2 ай бұрын
እናመስግናለን መሪጌታ በርቱልን እነሱም እግዛብሄር ወደልባቸው ይመልሳቸው🎉🎉🎉🎉
@መናስጦታ
@መናስጦታ 2 ай бұрын
ጌታ ይባርከወት መሪ ጌታ መላው የከሳቴ ብርሃን አገልጋዮች ተባረኩ እናመሰግናለን ስለምትሰጡን እውቀት ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ እባካችሁ ስትወጡ ስርገቡ ራሳችሁን ጠብቁ ኢየሱስን የሰቀለ ሰው መሃል ስለምትኖሩ
@AsegedechGebre-xr2jm
@AsegedechGebre-xr2jm 2 ай бұрын
መሪጌታ ጌታ ፀጋውን ያብዛሎት ጌታ በደሙ ይሸፈኖት ብርክ በሉልኝ።
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 Ай бұрын
መር ግታ እግዚአብሔር:አብዝቶ:ይባርክዎት:አንበው እንድህ:መዳን:እግዝአብሔር: መንገድና:እውነት:ነው::❤
@YosefGeresu-q8o
@YosefGeresu-q8o 2 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ የወንጌል አርበኞ ደስ ሲሉ ኢየሱስ ጌታ ነው
@endaleseifu7841
@endaleseifu7841 2 ай бұрын
ልኡልእግዚአብሔር ይባርኮት ።
@AshenafiWyohannes
@AshenafiWyohannes 2 ай бұрын
❤❤❤ መርጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት ተባረኩ እውነት አርነት ያወጣል።በርቱ።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ!!❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት እውነቱን ቁልጭ አድርገው በማስተማር መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ እውነት ነው።
@DanielkebedeV
@DanielkebedeV 2 ай бұрын
የተባረኩ አባት እግዚአብሔር ዘመኖት ይባረክ
@genetmohemmdemohemde7703
@genetmohemmdemohemde7703 2 ай бұрын
እውነት ነው ጌታ ይርዳቸው መምህር ተባረኩ እስይ አዎ ያስጮኦአል ❤❤❤❤
@deaconabrham
@deaconabrham 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መሪጌታ። በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ያሉ ውዳችን ጌታ ኢየሱስን የጋረደብንን አራሙቻ ትምህርት እያጸዳችሁት ስለሆነ።
@TilayeMekonnen-y9x
@TilayeMekonnen-y9x 2 ай бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክ።እኔ ማውቅወት በይነጋል መጽሐፍወ ነው።የግል ጥቅምወንና ደመወዝወን ስለ ወንጌል በመሰደድ አለምን ንቀው ያውም የባለቤትወን ህማም ችለው ስለ ክርስቶስ መከራን የተቀበሉ ወንድም ነወት።አዲስ አበባ መጥቸ በአካል እስክንገናኝ ድረስ ሰላም ይሁኑ።
@AbemOumer
@AbemOumer 2 ай бұрын
በጣም አጠር ምጥን ባለና እጅግ በጣም ጥሩ ብሎ መግለፅ በሚየንሰው የቋንቋ ችሎታ በሚሰጡት ገለፃና ትምህርት ብዙዎች ተጠቃሚ ስለሆን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክዎት እላለሁ።
@AdoniJudi
@AdoniJudi Ай бұрын
በጣም እጅግ ያሣዝና ኦርቶዶክስ እየሱስ ክዳለች ገድሎን ስንክሳሩን ይዙ እንጦሮጦስ የመዳን ቀን, ዛሬ ነው ንሰሃ ግቡ ::
@meazakidane72
@meazakidane72 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን ያዘጋጃቹ የወንጌል አርበኞች ናችሁ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
@elenitewabe4977
@elenitewabe4977 2 ай бұрын
እንዴ አረ በኢየሱስ ስም እኔ ኦርቶዶክስ መሆኔን አውቃለሁ ፅጌ ማሪያም ስትደርስ እልል ብዬ ቀኑ ናፍቆነኝ ስመላለስ የነበረው እውነት በዚህ ነበር?? ወይ አምላክ እውነት እንዴት ነው የታገስከን ??? ጌታ ይባረክ ዛሬ ቤዛዬን ክርስቶስ ኢየሱስን አግኝቼ ከብዙ አረፍኩኝ ።እንዴት እፎይ ብሎ መኖር እንደሆነልኝ። ፀጋው ይብዛሎት መሪጌታ።
@lekidusyared6072
@lekidusyared6072 Ай бұрын
ጥራዝ ነጠቅ አትሁኚ እህቴ ረጋ ብለሽ ተማሪ አንድ ቀን ሰንበት ትምሀርት ቤት መማር አልችል ብለሽ በ 20 ደቂቃ መሳደብ ከሀይማኖት መውጣት ያሳፍራል ረጋ ብለሽ ተማሪ !!!
@FisehaZena
@FisehaZena Ай бұрын
ስታዳምጡ ሥልፍሳችሁ እያሰባችሁእናመጽሐፍ ቅዱሳችሁንእያመሳከራችሁ በክርስታናዊ ሥነምግባር አሳብ እንስጥ አገልግሎታችሁን ጌታ ይባርካችሁ
@user-lu3ek4zu9k
@user-lu3ek4zu9k 2 ай бұрын
እግዛብሄር እናንተን ስላስነሳልን ሁሌም አመሰግነዋለሁኚ😢😢😢😢😢
@TebebuAssefa-m3q
@TebebuAssefa-m3q 2 ай бұрын
ጌታ ይባርኮት አባቴ አስተማሪይ እርሶን ስላወቅኩኝ ብዙ አትርፌያለው ጸጋው ይብዛሎት
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ብዙ ተጠቅሜያለሁ ጸጋ ይብዛሎት በእውነት ብሩክ ኖት🙏❤️🙏
@teshomegetaneh701
@teshomegetaneh701 3 күн бұрын
Ames,ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@sisaymokonnen2781
@sisaymokonnen2781 2 ай бұрын
ትክክል! እግዚአብሔር ይባርኮ::
@mserefnigatu7340
@mserefnigatu7340 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ፀጋውን ያብዛሎት!!!!!!
@dawittube1786
@dawittube1786 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ : ብዙ ጊዜ ቤተክርስቲያን ወንጌል ለመማር ስሄድ መምራኖቹ መፅሃፍ ቅዱሱን ገልጠው ማስተማር ትተዋል: ይሄ ደግሞ ስለሰለቸኝ ቤተክርቲያን መሄድ ካቆምኩ ብዙ አመት ሆኖኛል።የኦርቶዶክስ አስተማሪዎች ወንጌል ገለጥ አድርጎ ማንበብ ይቀራቸዋል።ታላቋን ቤተክርስቲያን እያዋረዷት ነው።ዘበነ ለማ:ምህረትአብ ወዘተ የተረት አባቶች ናቸው።ወንጌል መስበክ የሙሉ ጊዜያቸው ዋና ነገር ሳይሆን የትርፍ ጊዜ ስራቸው ነው።በተለይ በተለይ ስንት ጥሪ ተደርጎ ምመናን ተጋብዘው ያ ሁሉ ሰው ከየቦታው ለመማር መጥቶ ከ 5 ያላነሱ መምራን ተጋዘው ለመስበክ ተጋብዘው ያ ሁሉ ሰው ሁለት ሰዓት ቁጭ ብሎ ታድሞ 10 ደቂቃ ወንጌል ሳይማር ወደ ቤቱ ይመለሳል።በጣም ያሳዝናል።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ቀድሞ ነገር ወንጌል መቼ ይስበካል ተረት ስምተን እልል ብለን መውጣት ብቻ ነው ወንጌልን ብይስተምሩንማ ነገር ሁሉ መቼ እንዲህ ይበለሻሽ ነበር ነጠላ እጣፍቶ መመላለስ አያድንም
@deaconabrham
@deaconabrham 2 ай бұрын
እውነት ነው
@LIKNEWSEWNETMENGESHA
@LIKNEWSEWNETMENGESHA 2 ай бұрын
አለቃ ገብረ ሀና ወንጌላዊ ነበሩ አሉ እናም ህዝቡ ወንጌል ሲነግሩት ይቃወማል ቀልድ ሲነግሩት ይደሰታል በመጨረሻም አለቃ ምን አሉ ይህ ሕዝብ የሚጠቅመውን የሚነግረውን ሳይሆን የሚቀልድበትን ነው የሚወድ ብለው ቀልደኛ ሁነው ቀሩ ይባላል አሁንም የገጠመን ነገር የአለቃ ነገር ነው
@GechTsegaye
@GechTsegaye 2 ай бұрын
እውነት ብለሃል
@wondwosensolomon
@wondwosensolomon 2 ай бұрын
እውነት ነው
@laveleable
@laveleable 2 ай бұрын
ትክክል ትክክል ትክክል !!!🙏✝️👌
@amanualdebele9607
@amanualdebele9607 2 ай бұрын
እንኳን በዚህ ዘመን ተወለዱ የተኛውን ምእመን ያንቁ እኔ ብዙ እየተማርኩ ነው
@ritaaraya3439
@ritaaraya3439 2 ай бұрын
“ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።” - ሮሜ 5፥15
@DanielkebedeV
@DanielkebedeV 2 ай бұрын
የተባረኩ አባት
@habtamutesfaye-gg8gs
@habtamutesfaye-gg8gs 2 ай бұрын
ፀጋ ሰላም ይብዛላችሁ ዘመናቹ ይባረክ
@HanaBekele-d8k
@HanaBekele-d8k 2 ай бұрын
አባቴ ቃል አጣሁላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊
@jesusislord288
@jesusislord288 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም እውነተኛ ያድርግ እውንትንም ያናግርህ በጣም ጥሩ ብልሃል
@Betelhem-i2k
@Betelhem-i2k 2 ай бұрын
አክሊሎት በሰማይ ነው አባቴ እግዚአብሔር ይባርኮት!!!
@yorda106
@yorda106 2 ай бұрын
ጸጋ ይብዛልሕ
@cherenetseyoum5699
@cherenetseyoum5699 2 ай бұрын
መሪጌታ ፀጋውን ያብዛሎት ተባረኩልኝ
@TRINITYWORLDGOSPEL953
@TRINITYWORLDGOSPEL953 2 ай бұрын
Hallelujah
@MelakuDegene
@MelakuDegene 2 ай бұрын
ትምህርተ በእውቀት ይህነው
@MaserashaTesfaye
@MaserashaTesfaye 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው መድኃኒት ነው ቤዛ ነው
@deretizu
@deretizu 2 ай бұрын
ዓለም ሳይፈጠር በፊት በፊቱ ቅዱስና ነ ውር የሌለን እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 2 ай бұрын
God bless you ❤❤❤
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 2 ай бұрын
በርቱልን!!
@firaollemecha814
@firaollemecha814 2 ай бұрын
Geta Ybarkot መሪ ጌታ ጰጌ እናመሰግናለን Kidasew Hula Getan new Bemil yalutin Srat 1 Gize Bnayachew Des ylegnal Ketechale
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso Ай бұрын
በጸሎት አግዙን! በዝርዝር ጉዳዮች ላይ በስፋት ለመምጣት የምንችልበትን መንገድ እየፈላለግን ነው! በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጸጋና ምኅረት ሰላምም ይብዛልን!
@ritaaraya3439
@ritaaraya3439 2 ай бұрын
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። … ³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 2 ай бұрын
Meri geta tebareku ❤
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤ Dr GOD bless you and your family 🙏🙏🙏
@joeking2028
@joeking2028 2 ай бұрын
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤ Dr GOD bless you and your family ❤❤❤🙏🏻
@hirutbogale8510
@hirutbogale8510 Ай бұрын
Geta yibarkiwot ❤❤❤❤
@Emanu2018
@Emanu2018 14 күн бұрын
ተባረቁ ቀሲስ
@amanualdebele9607
@amanualdebele9607 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ
@elenitelelew3768
@elenitelelew3768 2 ай бұрын
ሁል ጊዜ እከታተሎታለሁ አባቴ ትምህርቶት መቼም ድንቅ ነው!!! እባኮትን ስለ (ዮሖአ) እና ስለ መንፈስ መቅደስ አስተምሩን🙏
@sanegash
@sanegash 2 ай бұрын
🎉 Amen Amen Amen Geta ybarkot xegaw yabzzalot.
@Thomas-ho8vr
@Thomas-ho8vr Ай бұрын
Adrashachehun askemtuln
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso Ай бұрын
አዲስ አበባ አጥቢያ መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማ ጀርባ ፤ ግሬት ኮሚሽን ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። በሌሎች ከተሞችም ስላሉን ጉባዔዎች መረጃ ለማግኘት በ0912021106 ይደውሉልን!
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 2 ай бұрын
Meregeta tesge Egzeaber yebarkowot Amazing
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug 2 ай бұрын
እንኳን ቄስ ዳቆን ቀርቶ ቤተክርስትያን በጥበቃ ለመቀጠር ከ60ሺህ -100 ሺህ ይጠየቃል ብዙ ጉድ ነው ብዙነገር አሳወቁኝ ሽፍንፍኑን ገላልጠው አሳይተውናል ተባረኩ እድሜ ከጤና እመኝለዎታለሁ ።
@KidusHabte-k8t
@KidusHabte-k8t 2 ай бұрын
Temsgen geta ybarkh
@fraolmengistu7552
@fraolmengistu7552 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፡የእርሶን ትምህርት ብዙ ግዜ እከታተላለሁ በተለይ ፊቱን ሳያሳየን ከሚሞግቶት ጋራ ያለው ሙግት እጅግ ለእውነት የሚደረግ ትግል እንደሆነ አምንበታለው።ነገር ግን ለነዚህ ሁሉ ጥያቄዎች የኦርቶዶክስ መምህራን እና ሊቃውንቶች ለምን መልስ እንደልሰጡ እና ዝምታን እንደመረጡ ትልቅ ጥያቄ ሆኖብኛል።
@HHa-q9m
@HHa-q9m 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምን ያር ልጅ ሚደበቀው ያገሉኛል ብሎ ነው
@HHa-q9m
@HHa-q9m 2 ай бұрын
ምናገባቸው መልስ ሚሰጡት እነሱ ቲክቶክ ላይ አቧራ ያስነሱ
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 2 ай бұрын
እደዚ ፊለፊት ተጋፍጦ ቀላል አይደለም መሪ ጌታ ዋጋዎት በሰማይ ታላቅ ነው እግዚአብሄር ከእርሶ ጋር ይህን ሞገስ የመፈስ ቅዱስ ሃይል የቃሉ ጥብ እለት እለት ይሙላቦት ❤❤❤❤ ለሚሰማዎት ለዚ ትውልድ ማስተዋል ይስጥ በርቱልን በረከቶቻችን ናቹ❤❤❤
@markosmeskele
@markosmeskele 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almaztesfamariam868
@almaztesfamariam868 2 ай бұрын
Tebarek buruk hawey nizelalem.
@blain2636
@blain2636 2 ай бұрын
መሪ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት:: መፅሀፍ ቅዱስ የሚያስተምረንን እውነት እንዲህ በግልፅ ያለመቀላቀልሲያስተምሩ ሳይ ሁሌ እንዴት እንደምደሰት::
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 2 ай бұрын
መምህር ጌታ ኢየሱስ ዘመኖት ይባርክ ኦቶዶክሥ ቤት ያለው ኮተትና ቆሻሻ ቀጌታ በኢየሱስ ሥም ከአገሬ ከኢትዮጵያ ይፍረሥ ትውልድ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን
@zekariasgetahun4946
@zekariasgetahun4946 2 ай бұрын
መለኮት ከተባለች ከአብ ወልድና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተካከለች ነች እያሉ ነው።
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 2 ай бұрын
እውነትን አለመፈለግና ከለመዱት ላለመላቀቅ አለመፈለግ ነው እንጂ መፅሀፉማ ጨርቅ አልብሰውት ጠረጴዛ ላይ አስቀምጠውታል
@destaneshbekelebalcha6237
@destaneshbekelebalcha6237 2 ай бұрын
መሪ ጌታ ግን እንደት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ በልቦት ዘልቀው የገባው ታድሎ እንዲህ ክርስቶስን በሃይል እና በብርታት መስበክ እንደት መታደል ነው
@ErmiAbeba
@ErmiAbeba 2 ай бұрын
ቅድስት ማሪያም "ያለድንግል ማሪያም አማላጅነት አለም አይድንም " እሚል አለ በትልቅ ባነር መግቢያ ላይ አለ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የኢየሱስን ወንጌል ብቻ ትስበክ
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 2 ай бұрын
Begeta yemlemnachhu bekirb sle ntketn ena sle Danial 70 subaye metsehaf kidus endet endemiastemr program siruln Meri geta adera adera
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሰሰብትን ሃሳብ ከዳር ያድርሰሎት ጥበቃው አይለዬት ፀጋዉ ይብዛሎት!!!
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 2 ай бұрын
እነዚያ ራሳቸውን ከፍ ለማድረግ ራሳቸውን የሚሰገድለት ፃድቅ ያደረጉ የኦርቶዶክስ ነገስታቶች ታሪክ ከመስራት ይልቅም ታሪክ በመፍጠር የተጠመዱ በዘመኑ ስግደት፣አምልኮ፣ዝማሬ ለእግዚአብሔር ብቻ የሚሉ የወንጌል ሰባኪያንን አፍንጫቸውን የቆረጡ ምላስ የቆረጡ በተለይ አፄ ዘረ ያዕቆብ ለዚህ ሁሉ ተረት ምክንያቶች ናቸው።
@Ask_why1
@Ask_why1 2 ай бұрын
Ewnet lemenager Orthodoks wust teterakmo yalw tereteret metsedat alebat 😢
@yanetassamenew1911
@yanetassamenew1911 2 ай бұрын
Yeyhohnes wengel: merfe 3:16 please hulachenme enabebwe
@amanuelalemu7115
@amanuelalemu7115 2 ай бұрын
ጊዜው ሲደርስ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ በምድር እንደተገለጸ ሁሉ ቀን ሲደርስ የተኛችትንና በክህደት የተጨማለቀችዋን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማንቃት ተንስታችኋልና የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ይብያላችሁ መስዋዕትነት መኖሩ አይቀርምና እንደጳውሎስ በሞቱም ልትመስሉት ተዘጋጁ በምንችለው ሁሉ ከጎናችሁ ነን።
@Netenal-p8z
@Netenal-p8z 2 ай бұрын
“ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት - ኢሳይያስ 59፥16ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤ ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
@ZenebeHiwot
@ZenebeHiwot 2 ай бұрын
😮😮😮🎉🎉🎉❤
@TigiBetw
@TigiBetw 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 2 ай бұрын
ምድሪቷ እንዴት ትፈውስ ?እንዴት ክልመና እንወጣለን?ክርስቶስን ከሚያስክድ ክፉ ከሖነ ከአጋንታዊ አልኮ
@beenz8114
@beenz8114 2 ай бұрын
በተኩላ መሀል ገብቶ ስለ በጎችን ማውራት ሀጢዓትም ክህደትም ነው።
@ManeWo
@ManeWo 2 ай бұрын
ነገሩ እንደዚህ ከሆነማ ዋናዋ መናፍቅ ኦርቶዶክስ ናት ማለት ነው ።
@Ewunetin
@Ewunetin 2 ай бұрын
እናንተን ያሥነሣልን እግዚአብሔር ይመስገን እንጂ እየው ሥንት ዘመን ሢንከባለል የመጣ የሐሠት ተረት ተረት ነበር ሢግቱን የነበረው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አዳኝ የማንም የደብተራ ድርሰቶች መጫወቻ ሖነን ነበር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አዳኝ አማላጃችን ኢየሱስ ብቻ ነው ።
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 2 ай бұрын
Meri geta jegna not egzihabher yakbrot bzu bzu astemrewnal
@GkxghjghThhjjgh
@GkxghjghThhjjgh 2 ай бұрын
እኔምለው እንዳው መፅሀፍ ቅዱስ ክርስቶስ የሚሰራው ሁሉ ለማረያም ግን ለምን እውነተኛመንገድነው ለምን መፅሀፍ አንብበው አይረዱም
@gudukassa1478
@gudukassa1478 2 ай бұрын
ጥያቄ?? የቅዱስ ያሬድ ዜማ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ ነው ታዲያ እንዴት ነው የምንቀበለው?
@HHa-q9m
@HHa-q9m 2 ай бұрын
እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን ግራ ገባኝ ለምን መልስ አይሰጥበትም
@phun4379
@phun4379 Ай бұрын
ማንኛውም መንፈስ የእየሱስ ክርስቶስን ሥልጣን የሚያከፋፍል ወይም እሱን ገለል አድርጎ ሌላ ከፍከፍ የሚያደርግ ከሰይጣን ነው
@biniyam8228jd
@biniyam8228jd 2 ай бұрын
የ ምርጌታ ተለፎን እፈልጋሎው
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso Ай бұрын
+251911344917
@Emanu1532
@Emanu1532 2 ай бұрын
ቅድስትና ብፂት የሆነችው የኢየሱስ እናት ማርያም ውሸት፣ማስመሰል፣ለጣኦታትመስገድ፣ለቅሶ፣ዘፈን፣ዝሙት ትጠየፋለች ያለችበት ቦታ ውሸት ለመደገፉ አይደለም ለዋሸ ሰው ለመከራከር ያቅታል ክርስቶስ ነው ሁሉን ሀጥያታችንን እና ዋናውን በእርሱ ያመኑትን በግምባራቸው የሚያይ መፅሀፉ ገልጦ ታሪካችንን የሚነግረን እርሱ ብቻ ነው ተሰቅሎም ማዳን የሚችል እርሱ ብቻ ነው ክርስቶስ እንጂ ብፂት ሀጥያታችንን ለመሰረዝ ወይ ለማሰረዝ አትፈቅድም ማማለድ እንኳን ብትችል ኖሮ ሀጥያታችን ይከረፋታል ታለቅስብናለች ልጇን ስላሳዘንን ታነባ ይሆን እንጂ እኛ የሚመስለን ምልጃ የለም አትዘናጉ ብፂት ስራዋን በምድር ጨርሳ ሄዳለች ሰው ነች። ሴጣን በማርያም ወይ በቅዱሳን ትድናላቹህ እስከዛ ተደሰቱ ይላቹሀል በደብተሮቹ አማካይ እንዳትሸወዱ ክርስቶስ ደሙ ያለ አማላጅ ነው ያዳነን አንጠራጠረው ስለሱ የሚያስተምሩትን አባቶች ማውገዝ በድንጋይ መውገር አቁሙ ኋላ ቁጣውን አትችሉም☝
@yanetassamenew1911
@yanetassamenew1911 2 ай бұрын
Aba meche new betcherstyan temsrtolen kerstosen eyamelken yemnenorebet church yemeniren kerso gone nee wish ngeroche eskestkakelelote
@teshomegetaneh701
@teshomegetaneh701 2 ай бұрын
አቤት ተረት !! ተረት ሲለካ ።።።።።።።።። ኦርቶዶክስ ነች ለካ። ።።።።።። ያስብላል ። ።። እየሱስ ያድናል።።።።
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 2 ай бұрын
እውነታው እየገባው እሸቱ እንዴት ለሚዲያ ተቀባይነት የሚያደርገው አካሄድ ያሳዝናል እሸቱ ቆም ብሎ ማሰብ.....😪😪😪
@WarquuMelala-td2lq
@WarquuMelala-td2lq 2 ай бұрын
መርጌታ ቱላዳ ዘሮቡ (እሮብ የምደገም የቱላዳ መፃፍ) ላይ እርግማን አሌ እንዴ? እርግማኑ ካሌ ምናልባት ምእመኑን ይዞ ይሆንን?
@Betelhem-i2k
@Betelhem-i2k 2 ай бұрын
ሆድ አምላካቸው ስለሆኑ እንጂ አውነቱን እያወቁ ህዝቡን ገደል ከተቱት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው!!!
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Ezekiel | ትንቢት ህዝቅኤል
3:57:13
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 1,4 МЛН
ምሥጢረ ጥምቀት   ዮሐ ፫፣፭፤ /3:5/  ክፍሊ 2
44:34
Kesis Seifu Gebreegziabher
Рет қаралды 109
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:59:18
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.