በፍቅር የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት እናውቃለን? Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 74,764

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 271
@Mekdes-u2t
@Mekdes-u2t 4 ай бұрын
❤❤❤ፀሎት አድርጉልኝ አባቴ መደሀኒአለም ትክክለኛውን መንገድ ይግለፅልኝ
@rahelhmariam8905
@rahelhmariam8905 5 жыл бұрын
ሁሌም ጥያቄ ሚሆንብንን ነገር ነው ሚያቀርብልን በተለይ ለወጣቶች ብዙ ነገር ተምሬለሁኝ ወደ ሂወቴም እየቀየርኩት ነው ጠቅሞናል ሁሉም ትምህርቶት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምታቀኑት ግን። እኔስ መቼ ይሆን እንደናንተ የማውቀው? ? ? ?
@ወለተማርያም-ከ9ነ
@ወለተማርያም-ከ9ነ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባቴ ሆይ እኔ ከንቱ ሀፅያተኛ ነኝና አንተ ያልከዉ ሁሉ በህይወቴ ይሁንልኝ አምላኬ ሆይ እርዳኝ ንፁህ አፍቃሪን አድለኝ
@አዲማር
@አዲማር 5 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 5 жыл бұрын
እንኳን እብሮ አደረሰን መምህራችን ቀሲስ ይህ ምክርህ ለኔ በትክክለኛ ሰዓት ነው የለቀቅከው ብዙ ተምሬበታለሁ ቀሲስ አምላክ ቢፈቅድ እእየሩሳሌምን ማየት የዘውትር ምኞቴ ነው እባክህ በፀሎትህ አስበኝ ደጁን እንድረግጥ ሒሩተ ሥላሴ አንድ አቡነዘበሰማያትና ሰላምእለኪ ድገምልኝ ወደ ኢትዮጵያ በሰላም ተመለስ ቃለህይወት ያሰማልኝ ተባረክ ከነቤተሰቦችህ አሜን!
@TelemiroTelemiro-hy4mj
@TelemiroTelemiro-hy4mj 5 жыл бұрын
መምህራቺን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአቤሔር ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥልን አሜንንን እምወደው የልጅ አባት አሁን አብሮኝ የለም እግዚአቤሔር የወደደውን ያደርጋል መጀመርያም የኔ አልነበረም ማለት ነው ብየ ብቻየኝ እየኖርኩ ነው በሰው አገር አንገቴን ደፊቸ ፈጣሪ መጨረሻቺን ያሳምርልን እኛ የፈለግነውን ሳይሆን ይሚያሰፈልግን ይሰጠን አሜንንን ይሁንልን ይደረግልን አሜንንን
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@ብርሃንየማርያምነኝ
@ብርሃንየማርያምነኝ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sumayahassan755
@sumayahassan755 5 жыл бұрын
Tabraki
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@assiassi9863
@assiassi9863 5 жыл бұрын
ስላም ይብዛ ቀሲስ አሽናፊ የተባረከውን ትዳር ይስጠን ሁሉ የጌታ ፍቃድ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yebarkhi Memher 🙏🙏🙏
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mebeamengestu8330
@mebeamengestu8330 3 ай бұрын
🙏.አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሻሼነኝየማርያምልጅ
@ሻሼነኝየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
አምላካችን የሚኒወደዉን በፍቃዱ ያድርግልን👏👏👏👏
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen thank you so much ❤❤❤🙏🙏🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ቀሲስ እራሴን እንድአውቅ ምክንያት ስለ ሆናችሁ ክብር ይስጥልኝ ለእኔ በጣም ወሳኝ ግዜ ላይ ወሳኝ ትምህርት አገኘዉት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዕድሜያቹን ያርዝምላችሁ ✝️
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 ай бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን እንደፈቀደው ይሁንልን🙏🙏🙏
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ 5 жыл бұрын
*እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን እንኳን አደርሳችሁ በድጋሜ በፍቅሩ በቸርነቱ በርህራሄው ይመልከተን*
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ 5 жыл бұрын
አሜን፫
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@ኣደይዓለመይ-ሰ8መ
@ኣደይዓለመይ-ሰ8መ 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@qdvqdbwdbwfqfb5633
@qdvqdbwdbwfqfb5633 4 жыл бұрын
እኔ የፖሮሰታት እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም ነው ይህ ትምህርት መሰማት የምወደው በረታ እናመሰግናለን
@amanualeman9330
@amanualeman9330 Жыл бұрын
ይሄን ትምህርት በመስማቴ በጣም እድለኛ ነኝ በወሳኝ ሰአት ነው ትምህርቱን የሰማሁት ቃለ ሂወት ያሰማልኝ?
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ ከመላው ቤትሰበው ጋር አደረሰን አባታችን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
Amen Amen Egzabher yemesgen 🙏 Enamesegnalen 🙏😀💚💛❤️
@meazagmichael9505
@meazagmichael9505 Жыл бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥ ልንቃለህይወት ያሰማልን
@mereyemaresma8897
@mereyemaresma8897 Жыл бұрын
አሜን ፀጋውን ያብዛልን
@amharatube1
@amharatube1 10 ай бұрын
እግዚአብዜር ረጅም የአገልግሎት እድሜ ያድልልን
@limat7146
@limat7146 4 жыл бұрын
መምሕር አሸናፊ የህይወትን መንገድ ነው ያሥተማርከን ፀጋውን ያብዛልህ
@ለሁሉምጌዜአለው
@ለሁሉምጌዜአለው 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን የእግዚአብሔር ፈቅዶ ነው ብለን ስንጠጋቸው ወደ አልሆነ ሒወት ያስገቡናል ስናፈቅራቸው ይጎድናል ይርቁናል ከዛ ሠልሠን ሠዎ ማመን ይከብደኒል እፉፉፉፉ
@ብርሃኔነሽማረያም
@ብርሃኔነሽማረያም 3 жыл бұрын
መምህሬ ለኛ ደግሞ እን የግዚኣቢሔር ፍቃድ ይሁንልኝ ጥሩ ትዳር ይስጠኝ ለሁላችን 🙏🙏🙏
@tigistasefa9848
@tigistasefa9848 2 жыл бұрын
Amn amn
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 9 ай бұрын
ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን በጣምነዉደስያለኝ 🎉🎉🎉🎉
@atalaayalew4353
@atalaayalew4353 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀሲስ አሸናፊ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ከነጎድጉአዳማው ዝናብ ጋር የእግዚአብሔር ቃል በጣም ደስ ይላል። እየሩሳሌምን ማየት በጣም እጉአጉአለሁ። ጌታ ይፍቀድልኝ።
@hiyimanotmasfin9534
@hiyimanotmasfin9534 4 жыл бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ሁሉ ያብዛለዎት
@seniabe1415
@seniabe1415 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን እድሜና ጤና ያስጥል ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን አሜን ፫
@samrisamri9676
@samrisamri9676 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሶት ከነቤተሰቦት መምህር ፡፡ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ትምህርቱ በልቤ የሚመላለስ ጥያቄ ነበር፡፡ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይርዘምልን፡፡
@kalkal4543
@kalkal4543 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ቀሪው ዘመንክን ይባርክልን እኔ የህርሶን ትምህት ከሰማው ወዴ ብዙ ነገርን አውቃለው ተለውጫለው የህርሶ ልጅም ሆኘለው ሁሌም ብሆን ከጓኖት ነን ፈጣሪ ያኑርልን አሜን
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬ ጥያቄየን መልሰ አገኛሁ አመሰግናለሁ
@ሜሪነኝየማርያምልጅ
@ሜሪነኝየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ሁላችንም በውሥጣችን ጥያቄ የሚሆንብንን መልሥ ሥለሠጠከን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ትምህርትህ በጣም ደሥ ይላል ወድማችን
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 5 жыл бұрын
ሥለቃአሉ የቃአሉ በአለቤት እግዚሀብሄር ይመሥገን ቃአለህይወት ያአሠማአልን አባአቴ ተባአረኩ
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 3 жыл бұрын
AmenAmenAmen.waqayyoo.sagalee.jirenyaa.sin.haa.dhagechechisesuu.amenamenamen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 3 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልንመምህሬ.ጸጋዉንያብዛልን.እግዚአብሔርየዘላለም.ፋቅርመርጦይስጠን
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ዘቢብሁሉምበግዜዉይሆናል
@ዘቢብሁሉምበግዜዉይሆናል 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ በቅርብ ግዜ ነዉ ያገኘሁት ይሀ ቻነል ግን በጣም ደስ የምልና ት ።ት አለዉ ጥያቄዎችን ነበረኝ እንዴቶ ላገኘዎት
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳን🤲🤲🤲♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
በእውነት የእስራኤል አምላክ ቅዱስ መደሀኒያለም ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሳማልን መምህራችን
@አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ
@አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልን
@BtremaramMihret
@BtremaramMihret Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን በጣም እምወደዉ ፍቅረኛነበረኝ ቤተሰብ አልፍቅድልን አሉ እኝም ተለያየን በመለያያችን በጣምልቤተሰብሮነበር አሁን በሰማሁት ትምርትግን ተፅናናዉ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን
@ኢትዪጲያኢትዪጲያ
@ኢትዪጲያኢትዪጲያ 5 жыл бұрын
እናመስግናለን መምህራችን እድሜና ፀጋ ያብዛልህ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ላገባው የታጨሁት ልጂ አለ እግዛብሄር ይርዳኝ ልጁን ወድጀዋለሁ ወዶኛል ግን ቤተስቦቸ ብዙም አልወደዱልኝ
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 5 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አቤቱ ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦናን ስጠን
@bettyerimias7886
@bettyerimias7886 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል።ቴሌፍን ካለህ ብትጽፍልን ደስ ይለኝ ነበር።
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በእውነት ቃል ህወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@wurkuhatsege6629
@wurkuhatsege6629 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu 5 жыл бұрын
አሜን!!! መምህራችን ቃላ ሕይወት ያሰማልን። በጠም ምርጥ ትምህርት ነው እንደ ሐሰቡ እንድንሆን የጌታችን ኢያሱስ ክርስቶስ ፍቃዱ ይሁን።
@lamlamdainku951
@lamlamdainku951 4 жыл бұрын
መምህር አባቴ መካሪየ አድሜ አና ጤና አብዝቶ ይሰጥለን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)
@ልቤበእግዝእብሔርጸና
@ልቤበእግዝእብሔርጸና 5 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን. ቃል ህይውት ይስማልን እባታች እግዝእብሔር ይኑርልና
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@wurkuhatsege6629
@wurkuhatsege6629 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ጤና ከረጅም እድሜጋ ይሥጦት አባታችን
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቀስስ አሸናፊ እስራኤልን ሰላም በልልኝ በፆሎትህ ኣስበን
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ጨቆኝ ነበር
@saraaaa6665
@saraaaa6665 4 жыл бұрын
Inkwan abroo aderesen memihir igzabiher idmena xena yisxilin bexam desimil timirti newu ina mesginalen💚💛💖⛪⛪⛪👍
@ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ
@ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ 5 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን እግዚሐቤር ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@tiruworktesfu4244
@tiruworktesfu4244 4 жыл бұрын
መምህር ሁሌም ትምህርትህ መግብ ነው
@genetgebe4840
@genetgebe4840 5 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እዲሜነአ ጤንነት ይሥጥልን
@aynalemmathewos9533
@aynalemmathewos9533 3 жыл бұрын
Tebarekilgn
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 3 жыл бұрын
ቃለሂወትይሠማልንለመምህራችን
@eyrusedesalgne5599
@eyrusedesalgne5599 3 жыл бұрын
Tebareke
@chfhh1472
@chfhh1472 4 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ተባረክ
@mekdiyehenoktafese8286
@mekdiyehenoktafese8286 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት።
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 жыл бұрын
በእዉነት ግን ሂወት የሚለዉጥ ትምህርት ነዉ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@አዩነኝቤተሰቦቿንናፋቂ
@አዩነኝቤተሰቦቿንናፋቂ 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን
@AliAli-cr3ns
@AliAli-cr3ns 5 жыл бұрын
በሓቂ ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችን
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
አሜን(3) እንኳን አብሮ አደረሰን!ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን
@ሰላሜነሽማርያም-ቀ7ኸ
@ሰላሜነሽማርያም-ቀ7ኸ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@ፀጋአለም
@ፀጋአለም 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሒዎትያሠማልን
@እግዚኣብሔርእረኛዩነው
@እግዚኣብሔርእረኛዩነው 4 жыл бұрын
ቃለ ህወት ይሰማልን ኣባታችን ፀጋው ይብዛልኝ
@محمدعبدالله-ي9ض3ج
@محمدعبدالله-ي9ض3ج 4 жыл бұрын
አሜን፡ቃለ፡ህወትን፡ያሠማን፡መምህራችን
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 5 жыл бұрын
እግዚእግዚአብሐር ይመስግን አባታችን ቃለ ህይዉት ያሠማል ጸጋዉን ያብዞል በእዉነት
@aynadswende3963
@aynadswende3963 5 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@atsedealebachew921
@atsedealebachew921 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን 5 жыл бұрын
ቤርያ kzbin.info/door/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg
@እረናወለተሀና
@እረናወለተሀና 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏Amen Amen kal hywet yasmalen🙏🙏🙏♥
@EnatAsheber
@EnatAsheber 4 ай бұрын
Kalehiyiwetin.yasemalin.abatachin
@gg5092
@gg5092 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል እድሜናፀጋ ይስጥልን
@Salam-ci2pw
@Salam-ci2pw 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን ጥሩ ትምህርት ነው
@samerahabitt6556
@samerahabitt6556 3 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራች "ዛሬ የጥያቄየን መልስ አገኛሁ" እግዚአብሔር ይመስገን እመሰግናለሁ መምህራችን የ አገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክልን ኧረ ግን አነሰ ዛሬስ ደቂቃው እግዚአብሔርን ሳልጠግብ አያለቀብኝ ነው
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 жыл бұрын
እውነቴን ነው፡ እኔስ መቼ ይሆን እንደናንተ የማውቀው?? ምክንያቱ በዚ ጉዳይ እንዴት እንደተሰቃየሁ እኔነው ማውቀው!!!
@emutyu7395
@emutyu7395 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen Kale. Hiwten yasemlne. Mmhirachen
@ድንግልሆይእምዬ
@ድንግልሆይእምዬ 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜንንን
@ፍሬአዳማ-ሠ1የ
@ፍሬአዳማ-ሠ1የ 4 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው...አሁን የእግዚአብሔር ፍቃድ ምን እንደሆነ ገብቶኛል
@mahlymiu3275
@mahlymiu3275 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን(3)
@ethiopianlloveyou6831
@ethiopianlloveyou6831 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@bethelhembetty6374
@bethelhembetty6374 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bayushgetaneh8078
@bayushgetaneh8078 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
@olve-tf2ol
@olve-tf2ol 4 жыл бұрын
መምህር እናመሰግንአን ቃለሂወትንያሰማልን
@samrawitzelealem9667
@samrawitzelealem9667 Жыл бұрын
kalehywet yasemaln 🙏🙏🙏🙏🙏
@alaaabualsoud94
@alaaabualsoud94 Жыл бұрын
,አሜን
@ayslneshaklilu1271
@ayslneshaklilu1271 2 жыл бұрын
Abatachin kale hiwetn yasemalin betmiroto betam eyetelewetkubet new
@likiwentfrw7312
@likiwentfrw7312 4 жыл бұрын
ትክክልነው ቃለሄወት ያስማልን💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@User-yr6wg
@User-yr6wg Жыл бұрын
❤😂❤❤
@salamaragu2889
@salamaragu2889 5 ай бұрын
😢😢😢 kale hiwet yasemaln
@raheldebiea9661
@raheldebiea9661 4 жыл бұрын
your bible steady is my best frome another teacher y chang my life i don't know how y get oll ths plse i want be ateacher to my kids plse tell me the skill how .egzabhare edmae ena tena kmla betsebo yestot
@abdulemalik8848
@abdulemalik8848 2 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen.
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ለመምሕራችን
በወንድሽ እንድትፈቀሪ ይህንን ዋና ነገር አድርጊ። Kesis Ashenafi.
25:55
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 62 М.
ወንድ አንቺ ላይ ለምን እንደዚህ ይሆናል?Kesis Ashenafi.
26:11
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 42 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ተስፋ መቆረጥ ለጀመራችሁ ሁሉ። Kesis Ashenafi
28:09
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 16 М.
155ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የአባት እዳ ለልጅ ማለት ይህ ነው አቤት ጉድ በስመአብ
3:39:05
ግንኙነት ዘ ሩካቤ መንፈሳዊው አንድምታ።Kesis Ashenafi
25:32
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 27 М.
ፈቃደ እግዚአብሔር ክፍል ፩
30:00
መለከት Meleket
Рет қаралды 825
ፍቅራችሁ ሲበላሽ ይህንን አድርጉ። Kesis Ashenafi G.mariam
24:39
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 91 М.
ግድ ማወቅ ያለብሽ ድብቁ የወንድ ባህሪ። Kesis Ashenafi
23:41
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 80 М.
ተራራ የሆነባችሁ ምንም ነገር ቢኖር ይህንን በሉ። Kesis Ashenafi
21:23
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 17 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН