በወንድሽ እንድትፈቀሪ ይህንን ዋና ነገር አድርጊ። Kesis Ashenafi.

  Рет қаралды 62,344

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 580
@ነገርሁሉለበጎነው-ተ5ወ
@ነገርሁሉለበጎነው-ተ5ወ 5 жыл бұрын
ሁሌም እከታተላለሁ ግን ኮመት አልሠጥም ደስ የሚል መልክት ነው
@tolahazenebcht1579
@tolahazenebcht1579 5 жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@birtukantesfu9115
@birtukantesfu9115 5 жыл бұрын
Hi
@ኪዳነምህረትእናቴ-የ8ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-የ8ፈ 5 жыл бұрын
እኔም እንዳቺ ነኝ ግን በጣም አስተማሪ መልክት ነው
@ዉበቴነሽማርያም
@ዉበቴነሽማርያም 4 жыл бұрын
እኔም
@genzebe.genzebe2986
@genzebe.genzebe2986 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ትምህረትህ አስተማሪ ነው
@soliyanayoutube6391
@soliyanayoutube6391 5 жыл бұрын
ትምህርት ሁሌም እከታተላለው ግን ኮመንትላይ ችግርአለብኝ አላደርግም። ትምህርትህ እጅግበጣም ደስይላል ባንተትምህር የስንቱን ትዳር ፍቅር ታድገሀል። በጌታስም ከልብእናመሰግናለን ከፀጋላይፀጋ ከእድሜላእድሜ አብዝቶ ከነቤተስብህ እግአብሔር ይስጥልን።
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-በ4በ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-በ4በ 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይብዛላቹ ወገኖቼ መምህር የእወነት እግዚአብሔር ያክብርልን እረሶን ሰስማ ወሰጤ መፈሴ ይታደሳል የበለጠ እፀናለወ እግዚአብሔር ይመሰጌን አሜንንን
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen bweneti
@hsshhahahaaaa508
@hsshhahahaaaa508 5 жыл бұрын
ትምህርታችሁ ሂውት ነው❤❤❤
@mubaratbangky4564
@mubaratbangky4564 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@noraawetshe5463
@noraawetshe5463 4 жыл бұрын
hsshhahaha aaa ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን
@assa1689
@assa1689 4 жыл бұрын
Besdet.slemnor.bzusamarr.neber.ahungnbeshtetie.bzutemarkug.egziabhier.ymesngen.memhrachn.kalehywet.yasemaln.amem😍😍😍😍💓💖❤💗👌👌👌
@edenhailu6766
@edenhailu6766 5 жыл бұрын
እውነት ይህን ትምህርት ስሰማ 2013የሱዳንን በረሀ ያለፍኩ ጠንካሬ ሴት መሆኔን ሳስበው በእግዚአብሔር ደስ አለኝ
@samrialemnew5360
@samrialemnew5360 5 жыл бұрын
ጎበዝ መጀመሬያ እራስን መሆን ጥሩ ነው በርቺ
@saharaetupia4706
@saharaetupia4706 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔወድ
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️እኔም
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
@@samrialemnew5360 እኔም
@hiwetshiferaw1406
@hiwetshiferaw1406 10 ай бұрын
የኔ አባት የምን መቀየም እሂን የመሰለ ትምርት እድሜወትን ያርዝምልን የድንግል ማርያም ልጅ ከነ ቤተሰበወ
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን 5 жыл бұрын
ምርትነሽ kzbin.info
@አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ
@አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ 5 жыл бұрын
እኳን በሠላም መጡ
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 5 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጡ መምህራችን
@waitedtoop4650
@waitedtoop4650 5 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን
@ttty3386
@ttty3386 5 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ መምህራችን ማካሪአችን
@aychewbiruk5173
@aychewbiruk5173 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሂወት ያስማልን ምንግሥት ስማያትን ያውርስልን
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት
@rahelastatike5744
@rahelastatike5744 5 жыл бұрын
ኳመት አርጌ አላውቅም ገን በጣም ነው የማዳምጠው በህይወቴም ለውጥ አምጥቻለሁ መምህር በድሜ በጸጋ ይጠብቆት
@Almanal-q5b
@Almanal-q5b 25 күн бұрын
አባታችን በጣም ጠቃሚ ምክር የመከሩኝ እውነት በራሴ እንድኮራ አድርገውኛል ሁሌ እራሴ ምንም እነደማላቅ ነበር የማስበው አሁን ግን በራስ መተማመኔ ጨምራል❤ እረጅም እድሜ ከጠናጋ ይስጥልን❤❤
@monebone1824
@monebone1824 4 жыл бұрын
ወድሜ ስላተ ትምህርት ስሰማ በቃ እራሴንም ፈጣሬየን ማሠብ ጀምራለሁ እኔ እራሴንም ፈጣሬን ም የሠሳሁ ሴት የኝ ግን ባተ ትምክርት አደበቴ ተቀሳቀሰ አምላክ ይባርክክ የውነት እደኔ አይነቶች ስት አለ አምላክ ይቅር ብሎ መገዱን ይክፈትልን አሜን
@ማራናታፍቅር
@ማራናታፍቅር 5 жыл бұрын
ትምህርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን የዛሬው አስቆኛል ለምን እኛ ሴቶች እምንለውን ቁጭ ነው ያደረጉልን እናመሰግናለን፡፡
@ተመሰገንአምላከይ
@ተመሰገንአምላከይ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይሰጥልን አባታችን
@wbalawbala6006
@wbalawbala6006 4 жыл бұрын
ፀጋው ያብዛሎት እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት ብዙ ግዜ እከታተል አለሁ ለኔ ብዙ ተጠቅሜበተላሁ ደስ የሚል የፍቅር ሂወት ውስጥ እንድኑር እረድቶኝ አል ስለሁም እግዚአብሄር ይመስገን
@desisetelwecell8154
@desisetelwecell8154 5 жыл бұрын
በስመአም በጣም ደስ ይላል ትምህርቶትን በፍቅር ነው የምሰማው ፀጋኦት ከዚህ በላይ ይብዛሎት
@ማህሌትአድሴ
@ማህሌትአድሴ 3 ай бұрын
መደሀኔያለም እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አባክህን መልካም የሆነ የትዳር አጋር ስጠኝ እኔ ድክም ብሎኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ayienlemeasfa4880
@ayienlemeasfa4880 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@ገኒየማርያምልጅ-ጰ5ጐ
@ገኒየማርያምልጅ-ጰ5ጐ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስለን 👏👏👏🙏🙏🙏
@نتيتتثتثنثح
@نتيتتثتثنثح 5 жыл бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-አ7ጀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-አ7ጀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኳት አባታችን ሁሌም የእርሶን ትምህትርት ስሰማ ደስታዬ ወደር የለውም ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meliymariyamlij2387
@meliymariyamlij2387 Жыл бұрын
አባታችን የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚጠቅመንን ትምህርት ነው ያስተማሩን እኔ ሁሌም ያን የድቅድቅ ጨለማን የሱዳንን በርሃ ያሻገረኝ እግዚአብሔር ሁሌም አመሰግነዋለሁም ምክኒያቱም ጥንካሬን አስተምሮኛል ሁሌም ከኔጋር እንደሆንም አሳይቶኛል
@EnanyeDessie
@EnanyeDessie 7 ай бұрын
የኛ አባት ቃላት የለኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጠወቶ ኦረ አንቀየመወትም በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው የሚያሥተምሩን በተለይ አረባገር ላለነው
@AmaledDese
@AmaledDese 11 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.ፀጋውን.የብዛልነ.መምህር..🙏🙏🙏❤❤❤
@beza2625
@beza2625 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መድኃኒአለም ይጠብቆዎት አባታችን
@user-mh2om1dh6v
@user-mh2om1dh6v 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማች በርማ በፀጋ ያቆይልን በጣም እናመሰግንአለን
@ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ
@ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ 5 жыл бұрын
ሰላማችው ይብዛ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እዴት አረፈዳችው
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ 5 жыл бұрын
ሠላም ናቸው ወገኖቼ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት በናተ ትምህርት ብዙ ነው እና የተማርኩበት እና እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ ምንግስት ሰማያት ያዋርስልን
@antiandtsitube8621
@antiandtsitube8621 3 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ; ሁሌም ትምርህትን ስሰማ ውሀ ጠምቶኝ ስጠጣ እንደምረካ :ነው ነፍሴ የምትረካው ;የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏
@mekdsshiferawu-gk2gd
@mekdsshiferawu-gk2gd Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ምን እንደምለውት አለውቅም በእርሰዎ ትምህርት በጣም ብዙ ተለውጫለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን እዴት እደምረዳቸው ምክሮችህን ፀጋውን ያብዛልክ እድዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልባችን ያኑርልን
@feremamo5754
@feremamo5754 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መካሪያችን እናአመሰግንሃለን❤❤❤❤❤"ቃለይወትን ያሰማልን
@messyfekret4019
@messyfekret4019 5 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ሁሌም ትምርቱን አዳምጣለዉ ግን ኮመንት አልሰጥም የሚገርም ትምህርት ነዉ እግዚአብር ፀጋዉን ያብዛልህ ያንተን ትምህርት እየሰማዉ እራሴን መርምሬ እንዳገኝ እየረዳኝ ነዉ ተምሬም ተግባራዊ እያደረኩኝ ነዉ ባንተ ትምህርት እራሳችንን እድናይ ያደረገዉ እግዚአብሄር ይመስገን🙏❤
@chaltoch9249
@chaltoch9249 5 жыл бұрын
Batem in masaginalen wandimachin yante timirti hiwotin yamikeyirnew egzbher tsagawun yabizalih
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን የሚያወሩት ነገር ሁሉ ግልፅ ነወ
@ኤደንስጦታው
@ኤደንስጦታው 4 жыл бұрын
እውነትነው የአርብ ሀገር ኑሮ ድክመትነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ለቤተሰቦቸም ደህናነኝ ተመችቶኛል ምናምን እላለሁ እናቴብቻ ማንአየሽ ልጅ እደው ደህናነኝ ትይኛለሽ ትላለች ግን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@kiyayisak1347
@kiyayisak1347 5 жыл бұрын
እናመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል መልእክት ነዉ
@makdieth6760
@makdieth6760 5 жыл бұрын
እፍፍፍእዉነት ነዉ አባታችን እግዚአብሔር በሰጠን ስጦታ ስንጠቀም ይጨመርልናል ለማንስ ብዬ እራሴን ዝቅ አደርጋለዉ !! ጌታዬ ይክበርልኝ ድንቅ አድሮጎ ፈጥሮኛል ዉስጤም ዉጭዬም በራሴ እኮራለዉ በራስ መተማመን ያኮራል ተባረክ
@ንሴብሖለእግዚአብሔር-ሸ8ቘ
@ንሴብሖለእግዚአብሔር-ሸ8ቘ 5 жыл бұрын
በዚህ ርዕስ እሚያስተምረን መምህር ቢኖር ብዬ እመኝ ነበር በተለይ ከተዋህዶ አባቶች ይሂው ደረሰ ቀኑ የጌታዬ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን.. ......እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ነገ እንዴት መልካም ሴት መሆን እንደምችል ተምሬለው መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@snaytesnayte4568
@snaytesnayte4568 2 жыл бұрын
ዉይ ፈጣሪየ ኢሄን ትምህርትከሰማሁ በሆል ልቤነዉ የተነካ ተመስገን ፈጣሪ ሁሉነገር ቅይሮታል ተመስገን ከዚበሆል መቸምአልማርርም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መኖርበተስፋ
@መኖርበተስፋ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጣቹ ልኡል እግዚኣቢሄር
@eyerusalemeyerusalem4605
@eyerusalemeyerusalem4605 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ያንተን ትምርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በሂወቴ ትልቅ ለዉጥና መረጋጋት አግኝቻለው ተባረክልን
@meseretdejene1920
@meseretdejene1920 5 жыл бұрын
ሁሌም እሰማሀለሁ ፅፌልህ ግን አላውቅም ሰባት ዘርህ ይባረክ አቦ! እባክህ ሁሌም አስተምረን!
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ልኑርለእናቴ-ገ2ሐ
@ልኑርለእናቴ-ገ2ሐ 5 жыл бұрын
ቀሲስየ ተባርክ ። በታኦሎጎስ tvስታስተምር ጀምሬነው የምከታተልህ አንተንና ጎደኞችህን በጣም ነበርየምወዳችው ።ግን በምሀል ብዙ ሲወራ ሀይማኖት ቀየሩ ሲባል በጣም ነው ያለቀስኩት ለምን መሰለህ ስለእውነት እምታስተምሩ ትምህርት የእውነት ወንጌል ስለሆነና ከጨለማ የሚያወጣ፡ስለሆነ እናተን መጋቢችንን አጣን ብየነበር ግን የእሰራኤል አምላክ እ፡ር ስሙ ለዘላለም ይባረክ። በዚህ ስላገኘውህ በጣም ደስ ብሎኛል። በምታገኛው አጋጣሚ ስታገኘቸው ለበጋሻው ደሳለ እናለመምህር በርሁን የከበረ የጌታ ሰላምልታ አቅርብልኝ። ዛሬም ሁሉን ታግሰው ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሰው ማየት እመኛለ።እ፡ር እንዲመለስልን ፀለቴ ነው
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን 5 жыл бұрын
እነርሱ ወጥተዋል
@ብርሃኔነሽማረያም
@ብርሃኔነሽማረያም 3 жыл бұрын
💒🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏💒💒ኣምላኸ ጤነህ ብዝት ይበልልኝ መምህራችን
@የግዕዝጉባኤቤት
@የግዕዝጉባኤቤት Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ ተባረክ እንዴት እደወደድኩት ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ትምህርትህን
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 3 жыл бұрын
ይገርማል ቀሲስ ትልቁ ችግሬን ነው የነገርከኝ። ማውራት ያለኝን ነገር ለማሳየት ሳስብ እፈራለሁ አፍራለሁ አቅሜን ደብቄ ነው የምኖረው። ቁንጅናየን ሲነግሩኝኳን ያሳፍረኛል። ብዙ ትልልቅ ነገሮች እያሉኝ ያሉኝን ነገሮች ግን ራሳቸው ሲያውቁ ይወቁት የሚል እምነት ነው ያለኝ ግን ትክክል እንዳልሆንኩ ነው የገባኝ!!! ከዛሬ ጀምሮ ይህንን አመለካከቴን እቀይራለሁ!
@helenwassie5904
@helenwassie5904 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌ ነው የምከታተልህ ግን ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ስራ እየሰራው ስለማዳምጥህ ትምህርቶችህ ሁሌም እራሴን ዞር ብዬ እንዳይ አድርጎኛል አላገባሁም ጓደኛም የለኝም ግን አዳምጣለው ለወደፊት ህይወቴ ስለሚጠቅመኝ በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@ሄለንሄለን-ቈ6ዸ
@ሄለንሄለን-ቈ6ዸ 5 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣሜን ፀጋውን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ያድልልን ኣሜን እኔ በእርሶ ትምህርት ተለውጫሎህ እግዚኣብሄር ኣምላክ ዋጋውን በሰማይ ይክፋልልን ልጅህም የተባረከች ነች
@sraayele840
@sraayele840 5 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብኤር ይባርከዉ
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 5 жыл бұрын
ህይወት የሚሠጥ ትምህርት ነው እግዚሀብሄር ፀጋአውን ያአብዛአሎት አባአቴ በፀሎቶት አሥቢይ
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 5 жыл бұрын
ፀጋውን ብዝትትትትት ያድርግልህ የእኛ መምህር
@alem6447
@alem6447 5 жыл бұрын
እውነት ነው ትክክል ብዙ ሴቶች እንዲህ አይነት ድክመት ይታይባቸዋል በተለይ በራሳቸው ላይ ምኑም እምነት የማይኖራቸው ሴቶች እኔ እንኳን ሴት ሆኜ ሁል ግዜ ስለ ኑሮዋ የምታማርር ሴት አትስበኝም ጉዋደኝነትዋንም አልፈልገውም እንኴን ወንድ ቀርቶ በእውነት ገንቢ ትምህርት ነው የሰጠህን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@betiterefe7886
@betiterefe7886 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ እኛም በምንማረዉ ትምህርት 30,60,100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳን እዉነት ነዉ ይህ የሁላችንም ችግር ነዉ ፈጣሪ አስተሳሰባችንን እንድንለዉጥ ፈጣሪ ይርዳን
@ttty3386
@ttty3386 5 жыл бұрын
መምህራችን እኔ ቃል አጠረኝ በውነት እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቱ ይስጥልን ትምርትህ ሁሌም አዳምጣለሁ ግን ኮሜንት አልፅፍም እጂ አይዞህ ባያችን ነህ እናመግናለን ጎዴቸ
@almazalmaz3161
@almazalmaz3161 4 жыл бұрын
በውነት ይህ ትምህርት የበለጠ እንድበረታ ኣድርጎኛል መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@AmaledDese
@AmaledDese 11 ай бұрын
እውነት.ነው.መምህር..ባለነ.ነገር.እናማርራለን...ይቅር.በለነ.አምላካችን.ስለእውነት.ጥሩ.ትምህርት.ነው.መምህ..እግዚሀአብሄር.ፀጋውን.ያብዛልነ..ቃለ.እይወት.ያሰማልነ...👏👏👏💞💞💞
@asresuchekol4122
@asresuchekol4122 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@AmaledDese
@AmaledDese 11 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.መምህር..ሰላም.ሰላም.ቤተሰብ.በያላቹህበት..🙏🙏🙏
@AlamAlam-np9wi
@AlamAlam-np9wi Жыл бұрын
ሰለም አባተችን የእግዘኣብሔር ይድረሲ እኛ ሰዉን ዬምንችለዉን ነገር ፍቅር ኢንሳጣሌን ግን ከሰዉ ደስታ አናገኝንም. ለምን💔💔💔???💚💛❤ እናመሰግናሌን አለትምህርት.
@ethiopiafeker8376
@ethiopiafeker8376 4 жыл бұрын
አወነትነው መምህር ትምህርትክ አበረታኝኝ አጠነከረኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ሙሉዬሀበሻዊት
@ሙሉዬሀበሻዊት 4 жыл бұрын
አባቴ በምንቃል እንደምገልፅህ አላውቅም ላንተ ቃላት ያጥረኛል ከማንም ያላገኘውን እውቀት እየሰጠህን ነው እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ፅጋውን ያብዛልህ
@ሚኒሊካዊቷየደረጄልጅ
@ሚኒሊካዊቷየደረጄልጅ 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ መምህር በሞገስ በግርማ በጥበብ በቤቱ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ🙏🙏🙏
@rutiruti1559
@rutiruti1559 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ነዎት ያሰማልን መምህራችን
@z_amen87
@z_amen87 5 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አመሠግናለው❤❤❤❤❤
@GiasBd-lt9sd
@GiasBd-lt9sd 5 ай бұрын
❤❤❤❤መንፈሳዊ ጋ ምክር መሆኑ ደስ ይላል በርጋ መንፈስ ❤
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
በእውነት የአብራሀምና የሰራን ህይዎት ያድላን መደሀኒያለም መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን
@adkhokon6397
@adkhokon6397 4 жыл бұрын
Amen(3)
@ማንጠግቦሽእንግዳ
@ማንጠግቦሽእንግዳ 5 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦወት
@ወልትስንበት
@ወልትስንበት 4 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም ማራኪ የሆን ተምርት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን
@bayobayo782
@bayobayo782 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በማያልቀው እጁ አብዝቶ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@helenhelen1291
@helenhelen1291 4 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው ሁሌየ እሰማለው እሚመለከተኝንም እማይመለከተኝንም ያው ለማወቅ ማወቅ ባይጠቅም እንኳን አይጎዳም ግን እደፈሪሳዊይ ለማወቅ የሚሰሙ አሉ ከልብ ለመለወጥ የሚሰሙ አሉ እናንተ ከየትኛው ናችሁ እናንተ እና ፈጣሪይ ያውቃል የሚል ቃል ተናግረው ነበር በሌላ ቪዲዮ ያው እኔየ ከምኑም ስለሌለውበት ነው ለማወቅ ብቻ እምሰመው ግን ኑሮን ስጀምር እደምጠቀምበት ተስፋ አደርጋለው
@gigicell4247
@gigicell4247 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesiyhaftshenathdh8637
@mesiyhaftshenathdh8637 5 жыл бұрын
ብውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስለን ። ብጣም መሳጭ ትመህርቲ ነብር ። እኔ ቡዙ ነገር ትማርኩብት ብውነት እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥለን ቸሩ መድሃኒ ኣለም !!!
@alama4747
@alama4747 5 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዚአብሄር፣ይስጥልን፣ቃለሂወት፣ያስማልን፣የእሜ፣ዘበን፣ክን፣ይባርክልን፣ወንድማችን
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ ተባረክ አሜን በእውነት በጣም የተደመምኩበት የትዳር ስንቅ የሆነ ትምህርት ቀሲስ አብዝቶ ይባርክህ በትዳር ውስጥ እንዴት ሆነን እንደምንኖር አስተምረኽናል ዘመንህን ይባርከው
@merrymerry8269
@merrymerry8269 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ
@AddiseTamerat
@AddiseTamerat Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ትምህርትህን እግዚያብሄር እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@aldaam6689
@aldaam6689 5 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalen
@የማርያምልጅነኝ-አ8ረ
@የማርያምልጅነኝ-አ8ረ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን
@hiwetz8444
@hiwetz8444 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ልጆች እድህእየወጣችው አስተምሩን እግዚአብሄር ፀጋውንያብዛሎት
@selamutubeselsmutube9471
@selamutubeselsmutube9471 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቀስስየ ዘርህ እንደ ምድር ኣሸዋ ና እንደ ከባኩብት ሰማይ ያብዛልህ
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይ ይጠብቅልን የሰማነውን ባስተዋይ ልቦና ባንደበታችን ይሳልብን
@አትለይኝድንግል
@አትለይኝድንግል 5 жыл бұрын
ሆ አረ አልቀየምህም እኔም ኮመንት ስፅፍ ለመጀመርያ ግዜ ነው ትምህርትህን በጣም ነው እምሰማው በእውነት በጣም ነው ደስ እሚለኝ እግዚአብሔር ጤና ይስጥልን
@anguachwubet8335
@anguachwubet8335 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን
@zenebechmerga9478
@zenebechmerga9478 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት የብዞቻችን ችግር ነው እና መሰግናለን
@mamefulas3823
@mamefulas3823 5 жыл бұрын
ቤትህ በበረከት ይትረፈረፋል አምናለሁ ስስታችን ነህ እንደአንተ አይነት የሰጠን ጌታ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በድሜ በጤና ይፀብቅልን መምህራችን እናመሰግናለን 💛❤💚
@ጎዶሊያስ-ቸ1ጘ
@ጎዶሊያስ-ቸ1ጘ 4 жыл бұрын
ፀጋውን ይብዛላችሁ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ጂጂየባልዋቀበጥ
@ጂጂየባልዋቀበጥ 4 жыл бұрын
amen amen amen ene gena zare new yawekwot askezare ene alneberkum arasen flegalay negn menfes kudus kene erko neber agziabher yimesgen ahun berso mikr endemlewet lela kerto fikregna alegn gin fikrachn wedeknat eyamera telat kemehal eyegeba yigegnal be dingl maryam sim wedebefitu endemimeles etralew enantem betholetachhu asbugn wegenoche...kale hiwet yasemaln amen amen amen
@melatwoldeyohanes421
@melatwoldeyohanes421 5 жыл бұрын
አሜን kesis 🙏🙏 ቃለ ሂይወት ያሰማልን መቀየም የለም ይሄን የመሰለ ምህርት ተምረን!
@setayhu2294
@setayhu2294 4 жыл бұрын
አቦ በማይጠገብ የእግዚአብሄርን ቃል መክረክ ስላረሰረስከን ፈጣሪ ያላሰብከውን ከድሆችጋ ተካፍለክ የምትበላ የማያልቅ አርዝቅ ይስጥ አባታችን ከነቤተሰቦችክ ፍቅር ጤና ይስጥክ አሜን አሜን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
አሜን(3)ቀሲስ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎትህ በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 5 жыл бұрын
ሰላም ወዶቼ እውነት የኔን ድክመት በሙሉ ነው የተናገርከው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ የሰማሁት ቃል እንድቀየር የድንግል ልጅ ይርዳኝ ሁላችንንም ይርዳን
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 3 жыл бұрын
መምህር ከምለዉ በላይ ቡዙ ተምሬለዉ እናመሰግናለን አምላክ አብዝቶ ጠገዉን ይስጥልን
@ብሥሪየድግልልጅ
@ብሥሪየድግልልጅ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጠናይስጥልን 🤲🥰
@lovegirl1103
@lovegirl1103 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏🙏🙏
@kalkaltamrat3797
@kalkaltamrat3797 3 жыл бұрын
በእውነት ጸጋውን ያብዛለዎት መምህር
@desstayrga2780
@desstayrga2780 5 жыл бұрын
ቄስ አሸናፊ እግዛብሄር እግዛብሄር ይስጥክ በውነት በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው አመሰግናለው
@firewordefa4608
@firewordefa4608 5 жыл бұрын
አንቀየምህም መምህር ጸጋውን ያብዛልን ገንዘብ ከፍለን ብንማር እንኳን የማናገኘውን እውቀት ሰላካፈልከን ልኡል ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ምክርክ ሱሆኖብኛል ምግብም ነው አመሰግናለሁ
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር በአንተ በእንቁ መምህራችን አድሮ እንድማር ለፈቀደልኝ ክብር ምስጋና ይድረሰው በትምህርቶችህ ሂወቴ ለምልማለች ድምፅህን ስሰማ ነብሴ ትደሰታለች ከጭንቀትም አርፋለሁ በእድሜ በፀጋ ያኑርልኝ ልጆችህ ትዳርህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@uaeanan6742
@uaeanan6742 5 жыл бұрын
ቃለ፣ሕይወትን፣ያሰማልን፣ተስፋ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያውርስልን፣ትምህርትህ፣የኔን፣ሕይወት፣ይወክላል፣አባታችን፣እስካሁን፣በግፊት፣ነበር፣የምኖረው፣አሁን፣ስተቴን፣አወኩት፣እግዚአቤር፣በእርሶ፣ላይ፣አድሮ፣ሊያስተላልፍልኝ፣ነው፣የወደደው፣ስለ፣ስሙ፣ይክበር፣ይመስገን
ፍቅራችሁ ችግር ሲገጥመው..... Kesis Ashenafi
27:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 41 М.
ያፈቀራችሁ ይህንን እወቁ። Kesis Ashenafi
24:47
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 22 М.
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,5 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 135 МЛН
ወንድ አንቺ ላይ ለምን እንደዚህ ይሆናል?Kesis Ashenafi.
26:11
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 42 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 17 М.
ግንኙነት ዘ ሩካቤ መንፈሳዊው አንድምታ።Kesis Ashenafi
25:32
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 27 М.
ሴቶች ለወንዱ እናት ሳይሆን ፍቅርንና ሚስት ሁኑ። Kesis Ashenafi G.mariam
25:02
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 34 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 142 М.
ግድ ማወቅ ያለብሽ ድብቁ የወንድ ባህሪ። Kesis Ashenafi
23:41
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 79 М.
ያየሽ ሁሉ እንዲወድሽ ይህንን አድርጊ። Kesis Ashenafi
21:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 32 М.
እህቶቼ ተጠንቀቁ ከዚህ። Kesis Ashenafi
21:07
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 46 М.
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,5 МЛН