ባህላዊ ዶሮ አገነጣጠጠል

  Рет қаралды 36,740

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@ላይችልአይሰጥ21
@ላይችልአይሰጥ21 4 жыл бұрын
አሁን ይሄ ምኑ ነው dislike የሚያስደርገው እኔ አሁን ለምሳሌ ዶሮ መገንጠል አልችልም እማርበታለሁ ካልፈለጋችሁ አለማየት በስደት ያለነው ብዙዎቻችን የምግብ አሰራር አንችልም እና እነዚህን አይነት ሰዎችን ማመስገን አለብን አይከፈልበትም::
@fekerethiopian5160
@fekerethiopian5160 4 жыл бұрын
Enemy alichilmy
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 жыл бұрын
ትክክል-♥
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
ትክክል ወይም ከቻሉ ማሳየት እንዳለችሁ የሁሉም ሙያ ይለያያል
@helena8722
@helena8722 4 жыл бұрын
Wey Tebarekilegn !!
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 жыл бұрын
እራስሽን ወክይ እኔ ሁሉ እችላለሁ
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 4 жыл бұрын
ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ስረሽ ሁሉ ፀጥ የለ ነው ጨጨተ ዬለ ሙዚቃ ዬለ ተመቸሽኝ ጎበዝ በርቺ
@meskeremgebregiorgis4589
@meskeremgebregiorgis4589 4 жыл бұрын
Thank you betam! It reminds me of my child hood. your description of how we skin it... etc... Balemuya!
@habeshagirl5369
@habeshagirl5369 4 жыл бұрын
Thank you so very much l appreciate it l'm from canada and it really helped me God bless you!!!
@freedompeace3359
@freedompeace3359 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ👍 ሰላም ለሒወትሽ እስከነ ቤተሰቡሽ👍 ጥያቄ አለኝ! ፈረሰኛውን ለምንድነው ለየት ብሎ የሚቆረጠው?
@የድግልማርያምልጅነኝ-ዸ3መ
@የድግልማርያምልጅነኝ-ዸ3መ 4 жыл бұрын
ለአባወራ የሚቀርብ ስለሆነ ነው
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
ትክክል ሁሌ አባት ነው የሚበላው ፈረሰኛውን
@abinetodlander5891
@abinetodlander5891 4 жыл бұрын
Ejishi yibarek quchi endachi negn enem tebarek
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረኽ በቀላል መንገድ አሰየሽን
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
12 ሀሀሀ ጌታ እናትሽ ባሉበት ጌታ የጣፈጠ ነገር ይስጥልኝ አንቺን የመሠለ አሣድገዋልና ባሉበት ምስጋናዬ ይድረሳቸው
@Ethiopia_
@Ethiopia_ 4 жыл бұрын
ሲበላ ብቻ ነው ቀላሉ 😍😍😍😍ዉይ መላላጫው ላይ እሱ ለሰራችው እኔን ደከመኝ 😂😂😂
@danaytabraham6882
@danaytabraham6882 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ባለሙያ 😘😘
@godisgood2672
@godisgood2672 4 жыл бұрын
Thank you Happy Easter!!
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 4 жыл бұрын
Ejishi yibark
@fozeaffff3370
@fozeaffff3370 3 жыл бұрын
ዋው
@tube8393
@tube8393 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማአዚ
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 4 жыл бұрын
የክንፍ ቆዳ ይላጣል እንዴ? በተረፈ ግን በጣም አሪፍ ነው።
@mastyasfaw9176
@mastyasfaw9176 4 жыл бұрын
No ayilatm
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
መልካም የፉሲካ በዓል ይሁንላችሁ በማለት መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ thank you Meazi
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
ማርያምን አልችልም እኔ አመሰግናለሁ መዓዚ መልካመ በዐል ከመላው ቤተሰቦችሽጋር
@እናትሀገሬጎንደር
@እናትሀገሬጎንደር 4 жыл бұрын
ፈርሰኘውን ከገነጠልሽ በኋላ ከሁለት ቆርጠሽ አንዱን የጣልሽው ምድነው አልገባኝም
@meadmead8535
@meadmead8535 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ እና መሰግን አለን ዱለት አሰራር አሳይን
@elhamyehibaenat6886
@elhamyehibaenat6886 4 жыл бұрын
Meaziye yena balemuya enkuwan afereshi melkam beal❤❤❤
@zeharazari1009
@zeharazari1009 4 жыл бұрын
ade dore yeha hele sate tnxp
@yemaryamyemaryamlije5659
@yemaryamyemaryamlije5659 4 жыл бұрын
Egezaber yestlen yena mert enat sewedshe eko
@zemahiwot9590
@zemahiwot9590 4 жыл бұрын
Siwedish eko meaziye enameseginalen betam
@meserettamirat4964
@meserettamirat4964 4 жыл бұрын
Enamsegenalen
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 4 жыл бұрын
Good job
@shafialewan
@shafialewan 4 жыл бұрын
ዋው ማዚ በርቺ አሪ ነው እኔም ሠርቻለው ገብታቹ እዩልኝ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ባሉ ይገኝ እንጅ ሙያውንስ ካንች ከእቴ ተማርኩት እደጉድ አመሠግናለሁ
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you sis 🥰
@AeZemraMeseganwe
@AeZemraMeseganwe 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
እውነትም ባህላዊ አገነጣጠል ፈረሰኛዋን አሳመርሻት 😀
@Toybakelaka
@Toybakelaka Жыл бұрын
የኛአስተማሪ እኖድሻለን አረብሀገር ያለንሴቶች ክክክክክክ መዳም ቤት አራትቦታ ስምትቦታ መቁረጥ ጅ ከዚህውጭዜሮ ክክክክ እሆ
@amaamm-mc9zj
@amaamm-mc9zj 21 сағат бұрын
የተመታሽ ክክክ
@meserettamirat4964
@meserettamirat4964 4 жыл бұрын
Sewadish eko ijesh yebarak
@branifayera6959
@branifayera6959 4 жыл бұрын
Wowww
@emebetmaseresha3940
@emebetmaseresha3940 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማር 😘😘
@wegayehugatahun4258
@wegayehugatahun4258 4 жыл бұрын
ውይ ሁሌ ግራ እንደገባኝ አለሁ ብቻ ተመስገን ባሌ ምርጥ አድርጎ ይገነጣጥላል እኔ ዜሮ እፍፍፍ ማዚ እጅሽ ይባረክ
@eskatube3056
@eskatube3056 4 жыл бұрын
Sinesreatuwa Erasu mirt Ethiopiawit.....siwedsh Meaziye.
@AbCd-hu6wq
@AbCd-hu6wq 4 жыл бұрын
ክንፉ ግን ጫፉና አናቱ ከታች ዳሩ ብቻ ነው የሚቆረጠው
@mekdykzy2608
@mekdykzy2608 4 жыл бұрын
Wow 👍
@ቅድሚያእወቅእውቀትብርሀን
@ቅድሚያእወቅእውቀትብርሀን 4 жыл бұрын
ዱለት አሠራርሽን አሳይን ማማየ
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
ጓንት ባታረጊ የበለጠ ይመችሽ ነበር :: ጥሩ ነገር ወቅታዊ ነው ያስተምረናል መላላጫው ላይ ስደርስ ስለማልችልበት ዝም ብዬ ከታትፌ ነበር የምሰራው ከዛ ፈረሰኛው ወፍ የለም ...😜ኪችንሽ ያለችው ዶሮ ታስፈራኛለች🙁🙁
@yabsiragetahun5601
@yabsiragetahun5601 4 жыл бұрын
thank u
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Mine bismamatnew endih kitwa tenefto egrwa atro sibe beseibe yehonechiwe endeee astekayechin eko bamwalechesh kutir ejeshen eyeferahu hooo enamesagenalen wude
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ደምሬሻለው ደምሬኝ
@ገጠሬዋነኝ-ኸ6ጘ
@ገጠሬዋነኝ-ኸ6ጘ 4 жыл бұрын
እህለን እህቴ እስኪ ልመልከትሽ እኔ አልችልበትም እድሉን አላገኘሁትም እማየ አላስተማረችኝም
@derartutashoma3497
@derartutashoma3497 2 жыл бұрын
Hi
@ethiohagere1926
@ethiohagere1926 4 жыл бұрын
ዶሮ ከየት ነው የምትገዥው????
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 жыл бұрын
ኡኡ መላላጨው በጣም ይከብዳል
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
እኔም ምኩበደኝ እሱ ነዉ ክክክ
@bekenetibekenetfetarihooyk2920
@bekenetibekenetfetarihooyk2920 4 жыл бұрын
Maree yalemikiniyat new miwedish
@Mimid5
@Mimid5 4 жыл бұрын
Tininsh dorowoch alu ensu tenkara nachew ensun tru nachew
@abebechderara2790
@abebechderara2790 4 жыл бұрын
Wowww i am the first one
@mastyasfaw9176
@mastyasfaw9176 4 жыл бұрын
Era gena yekeresali megeteli
@zemahiwot9590
@zemahiwot9590 4 жыл бұрын
Dislike miyadergew moya yelelew sew new 😄
@urjiurji5861
@urjiurji5861 4 жыл бұрын
Yene konjoo tabarakelinye
@mohammedhussen6906
@mohammedhussen6906 4 жыл бұрын
Wow
@amanawit1598
@amanawit1598 4 жыл бұрын
ኧረ፡ተይኝ፡ከቻይና፡ሱቅ፡ጠንካራ፡እየገዛሁ፡ነበር፡ዘንድሮ፡ከፍሬድ፡ማየር፡ገዝቼ፡አስራ፡ሁለት፡ሳይሆን፡plus 2 የጨመረ፡መሰለኝ፡፡
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 4 жыл бұрын
Aman Nati እህት ካንቺ ባላውቅም ከቻይና እስቶር ምትገዛዋ ትክክለኛዋ ትንንሿ እሷ ናት ጥሩ ለጣህምም ለጤናም::ይሄ ዝም ብሎ ሽሮ ነው ሚሆነው ጣህሙም ሆነ እሳት ላይ የመቆየት አቅሙ በጣም ትንሽ ነው
@wollodesie2116
@wollodesie2116 4 жыл бұрын
@@alemtadesse5560 ትክክል
@amanawit1598
@amanawit1598 4 жыл бұрын
@@alemtadesse5560 ልክ፡ነሽ፡የምገዛው፡ጥሩ፡ነበር፡ገና፡ገንጥዬ፡አስቀምጬዋለሁ፡ቅዳሜ፡በነጭሽንኩርትና፡በዘይት፡ኦቨን፡ውስጥ፡ለሰላሳ፡ደቂቃ፡ጠብሼ፡ነው፡ወጡስት፡የምከተው፡ከዛም፡ትንሽ፡አንተክትኬ፡አወጣዋለሁ፡አለበለዚያማ፡ገንፎ፡ነው፡የሚሆነው።
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
አወ ይሄ ጣሙም አይጣፍጥም ሁሉ ነገሩ አስቸጋሪ ነው። እስኪ ከቻይና ቤት ያላችሁትን እገዛለሁ አመሰግናለሁ።
@addikarri8982
@addikarri8982 4 жыл бұрын
ለምንድነው ስጋው የበለዘ ይመስላል ይቅርታ! ትንሽ ደስ አይልም?
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 жыл бұрын
እዚህ ያለው ደሮ ደሞ ምን ደስ ይላል እህቴ ፍሬዙር ስለሚሆ ታርዶ
@jyearsiilij7076
@jyearsiilij7076 4 жыл бұрын
Selam maze ❤
@jyearsiilij7076
@jyearsiilij7076 4 жыл бұрын
Enkun adersesh marr
@alamitoashur1580
@alamitoashur1580 4 жыл бұрын
Wwwow
@eahim8151
@eahim8151 4 жыл бұрын
🙏
@יצחקסטין-ד1ק
@יצחקסטין-ד1ק 4 жыл бұрын
ሀይ
@mahzelnatv5337
@mahzelnatv5337 4 жыл бұрын
ሕቶና ምስትምልሱ 50€ ትስለሙ 👉kzbin.info/www/bejne/a16thZt5fquliKc
@fevenfev4809
@fevenfev4809 4 жыл бұрын
Maziye harif temert nw yeyazshw emaychel bezu yenorale ena...Ena gn emelaw dislike emetargu gn lemn ATADBUM gn saa mndnw chegerachw lemasetamar eko gizawan seta nw EDIT arega metlakw nw ye dislike Harara nw yeyazachuht sent emayeraba emeyawerw channeloch eyalu Sera emeyasetamerutn atasnfwachw abo
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ አሁን.እናንተ ይህን እምትገዙት ማን እዳርደው ታውቁታላችሁ ወይ????- ለምሳሌ እኜ አርብ ሀገር እምንኖር እንደዚህ እንዳንቺ ነው እየገዙ እሚያመጡት እና ሙስሊም ነው ያርደው ብለን ስጋ እሚባል ነገር አንበላም እናንተስ እንዴት ነው በም ታውቁታላችሁ ነው የክርስቲያን ገበያ ነው እምትገዙት????
How to cut whole chicken Ethiopian way የዶሮ አገነጣጠል (ye doro agenetatel)
13:10
Seble Cooking show ሰብለ ኩኪንግ ሾው
Рет қаралды 818 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
Ethiopian Food ዶሮ ግንጠላ ክፍል ፪
14:59
Ethio Kitchen
Рет қаралды 38 М.
ባህላዊ ጥሬ ዱለት እና ለብለብ ዱለት
16:35
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 41 М.
የዶሮ አገነጣጠል በኔ ቤት ከተሳሳትኩ አርሙኝ
11:19
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 24 М.
ለወላድ ፣ለወገብ ህመም ጠጋኝ የሆነ የተልባ አጥሚት
14:55
ቅባት አልበዛበት ዶሮ ወጥ
20:14
Adot አዶት tube
Рет қаралды 10 М.