ባህርዳር ላይ ያነጣጠረው ፋኖ..የጎጃምና ጎንደር ጥምር ሰራዊት ድል ደብረጽዮን ‹ጌታቸው ስልጣን ይልቀቅ›

  Рет қаралды 49,097

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 86
@emagag8161
@emagag8161 Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ፋኖ ይቾላል! የፋኖ ትግል የፍትህ ነው!የህልውና ነው!!
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n Ай бұрын
ድል ለተገፋዉ አማሀራ ፋኖ ድል😢😢😢
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
@FhCg-s2b
@FhCg-s2b Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ ጀግኖቸ የሜጀር ጀኔራል ውብአንተ ልጆች ታኮሩናላሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@user-il8ql9jv1f
@user-il8ql9jv1f Ай бұрын
አወ እውነት ነው ትግላችን ይቀጥላል በረቱልን
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut Ай бұрын
ድልፍኖኖኖኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lovleytigraye
@lovleytigraye Ай бұрын
ድል ለፍኖ
@esayaslove5758
@esayaslove5758 Ай бұрын
ድል ለትንታጉና ለአይበገሬው ለአማራ ፋኖ 💪 ውድቀትና ሞት ለከፋፋዩችና ለዶላር አፍቃሪ የዲያስፖራ ስብስብ።
@BilalSeesay
@BilalSeesay Ай бұрын
በርቱ
@bkethio1876
@bkethio1876 Ай бұрын
ብቅል ጠጥቶ የሆዱን እንደሚዘረግፍ ሰካራም በየሚድያው እየወጣችሁ አትለፍልፉ የሆዳችሁን በሆዳችሁ ይዛችሁ ለብልቡት ።
@tsion4649
@tsion4649 Ай бұрын
Yemidiyawoch chigir eko new !
@zehabeshapsycho
@zehabeshapsycho Ай бұрын
ይሄኮ በራሱ የስነ ልቦና ጥቃት መፈጸም ነው!!
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
If you don’t talk no money
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Ай бұрын
በሚስጥርያዙየወታደራዊይስምሪትበሚድያአትግለፅጥንቃቄ፡
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Ай бұрын
ማን ያዘዋል ፋኖን እደፈለገ ይሽከረከራል በክልሉ ወጥር ጨርስ ሚገባውን ሁሉ❤
@tesfayeassefa5677
@tesfayeassefa5677 Ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@OneOneone-u1m
@OneOneone-u1m Ай бұрын
ለምን ሚስጥራዊ አይሆንም የሰማችሁትን ሁሉ እየለፈለፋችሁ ጠላት እንዲዘጋጅ የምትታደርጉት ለምንድነው?????😮😮😮😮😮😮😮
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 Ай бұрын
ፋኖ ፋኖ ,...
@mulefish8503
@mulefish8503 Ай бұрын
እኔ ሚገርመኚ ።እቆጣጠራለሁ ብሎ ወሬ ማውራት ተገቢ ነው መረጀ መስጠት ።
@getachewamare-e3y
@getachewamare-e3y Ай бұрын
ሰለማይቆጣጠሩት ነው ቀድመው ለአገዛዙ የተናገሩት
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Ай бұрын
ዘመን እኮ በውያኔ ወረራ ጊዜ ራሱም ከመዋጋቱም በላይ የወደፊቱን በ የ አብይን እቅድ ወድሞ በመረዳት ለዛሬው ፋኖ ወጣቶችን በስፋት ያሰለጠነ ጀግና ነው። እስክንድርን ከዘመነ ጋር ጭራሽ ማወዳደር ተገቢ አይደለም
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 Ай бұрын
📍"እንበርታ ብቻ! እንበርታ! ወደፊት!" ስለተጨፈጨፉት አማራ ወገኖቻችን ! በየእለቱ በአረመኔው አብይ አህመድ ወሮበሎች ስለሚደፈሩት እህቶቻችንና፤ በየእለቱ ስለሚታገቱ፣ ስለሚሰቃዩና ስለሚሞቱም ወገኖቻችን፤ ለትግሉ በቆራጥነት በመፋለም ስለተሰዉ ጀግኖቻችን፤ ብሎም ስለሁሉም አማራ ህልውናችን 📍"እንበርታ ብቻ! እንበርታ ! ወደፊት!" 📍የአማራ ድል ዋና ምሰሶ የመላው አማራና የአማራ ፋኖ ከብረት የጠነከረ 📍አንድነት ! 📍አንድነት! 📍አንድነት! 📍አንድነት! 📍አሁንም 📍አ!ን!ድ!ነ!ት! ነው።
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 Ай бұрын
‼️ በየትኛው የጦርነት ሥልት ነው አንድ የሽምቅ ተዋጊ ነገ ወይም ሰሞኑን ይህን ከተማ ልቆጣጠር ነው ብሎ የሚናገረው ?? ነው ወይስ ማዘናጊያ ነው ... በዚህ በኩል መጣንብህ ብሎ ሌላ ቦታ ላይ ማጥቃት ::
@tefwraababe6217
@tefwraababe6217 Ай бұрын
በትግራይ ክፍፍል ፋኖ በኢትዮጵያ አንድነት ከሚያምነዉ ቡድንጋር እንደሚሠለፍ ይታመናል.
@TaddesseY
@TaddesseY Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-xh6xs2no8d
@user-xh6xs2no8d Ай бұрын
እኔ በዘመነ አዘንኩ😢ስልጣን ወዳድ ❌
@ethioabyssiniyatube1940
@ethioabyssiniyatube1940 Ай бұрын
Eshe be eskinders tedsetk 😅
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Ай бұрын
እስክንድር አውቲስቲክ ፍጥረት ነው። ስጀመር አዲስ አበባ እያለ እንጂ አማራ ብሎ አልተነሳም ነበር። አማራ ይሁን ምን ተናግሮ አያውቅም። አማራ ክልል ሄዶ የሚበጠብጠው ለስልጣን እንጂ እሱ ፍሬ ያለው ሥራ አይሆንለትም።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rs3xy5og8u
@user-rs3xy5og8u Ай бұрын
እድል ለፋኖ
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Ай бұрын
Ayyy weyyane getachewn end eka tetekmewbbet syabeka ahun amra new yewllo sew new allamatan liset new malet.kidat.new
@teferiestifanos225
@teferiestifanos225 Ай бұрын
ፋኖዎች ትላልቅ ከተሞችን እንደሚቆጣጠሩ ብዙ ጊዜ ከዚህ በፊት ሰምተናል። በእርግጥ ለጥቂት ሰዓታት ወይም ሙሉ ቀን መያዝ ይችላሉ፤ ይሁንና እንደተለመደው መልሰው እንደሚለቁት ስለምናውቅ seriously እንደዜና ለመውሰድ ይቸግረናል። ፋኖ አዲስ አበባን አይደለም የአማራ ክልልን በሚቀጥለው አመት ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠራል ለማለት ይከብዳል ። አገዛዙ ቢያንስ 2017ን እየተንገዳገደ ይቀጥላል። እምብዛም ተስፋ ሰጪ ነገር አይታይም።
@solomon3431
@solomon3431 Ай бұрын
“ 🙏🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።” 🙏 ዘዳግም 1፥11 _____ “🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥...”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ______
@AbrhamAdan-lm7rs
@AbrhamAdan-lm7rs Ай бұрын
አሁን ፋኖ ባህርዳራን መያዝ አለበት።
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 Ай бұрын
*ፋኖአችን ተፈራ* 1.1. ሕዝብና አገር አጋች ፣ አረመኔ ጨካኝ፣ 1.2. ላልወጣ ላልገባ "ሙት በቃ" ፈርዶብኝ፣ 1.3. በሃሳብ ስዋትት የማደርገው ጠፍቶኝ፣ 1.4. የተፈራ ፋኖ መድህን ደረሰልኝ። 2.1. እውነት አያረጅም፣ እውነትም አይሞትም፣ 2.2. አሸናፊ ሆኖ ይኖራል ዘላለም። 3.1. የእውነት ጠበቃችን ፋኖአችን ተፈራ፣ 3.2. እንዳይጠፋ እንዲኖር ነፃነቴ በራ። *መታሰቢያነቱ*:- 1. በአረመኔዎች ለተሰዉ አማሮችና ፋኖዎች 2. በአረመኔው አገዛዝ እስር ቤቶች ለሚሰቃዩ አማሮችና ወገን ኢትዮጵያውያን 3. ለመላው የአማራ ሕዝብ 4. ለመላው የአማራ ፋኖ 5. በዚህ ክፉ ጊዜ ከአማራ ሕዝብና ፋኖ ጎን ለቆሙና ለሚደግፉ የሰው ልጆች ሁሉ
@samatayosfitness6082
@samatayosfitness6082 Ай бұрын
ኧረ ቀድማችሁ ስለ ኦፕሬሽን አታውሩ ፋኖ
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 Ай бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ኃይሉ ጀርሱ ነው በሉ!!!
@sofaneabaytset
@sofaneabaytset Ай бұрын
❤እስክድርን ከአማራ ትግል አስወጡት ለመከላከያ አሳልፍችሁ ስጡት ወይም ይገድል ወይ ይታሰር ትግሉን እያበላሽው እና ፍኖወችን አገደለ ነው ከውጭ ካለው ቡድን ጋር እያሴር። ሳትቀደሙ ቅደሙ ጋሽ አስግድም ግሎት ቢሆን ዛሬ አይያዝም ነበር
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Ай бұрын
ድልለፋኖሠራዊይትሞትለብልፅግናወራሪአብይዝምይውደምይውደም።
@abebeabebe460
@abebeabebe460 Ай бұрын
እስክድር ነጋ እግር ያለው እባብ ነው ጥንቃቄ
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od Ай бұрын
A❤❤❤❤❤
@muluw.tsadik9864
@muluw.tsadik9864 Ай бұрын
Good news.
@alebachewnadie165
@alebachewnadie165 Ай бұрын
ሳይደረግ ለምን ቀድመሽ መረጃ ታወጫለሽ
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Ай бұрын
ጎጠኛው ሚዲያ ሮሃ ይህ ከፋፋይ ስራችሁ የትም አይደርስም ከአማራ ህዝብ ጀርባ የመከራችሁ ምክራችሁ እየከሸፈ ነው።
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 Ай бұрын
ሲጀመር አገው አማራውን ኮረኔል ጌታውንን ለመግደል ይበርታል በሀርዳር መቼም አሄድም አንቺ እባብ
@abebeabebe460
@abebeabebe460 Ай бұрын
360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@MeseretEmira
@MeseretEmira Ай бұрын
@embiltatube3433
@embiltatube3433 Ай бұрын
የኦፐሬሽን እቅድን ዜና አርጎ ማቅረብ ስተት ነው
@birhanuyigletu72
@birhanuyigletu72 Ай бұрын
በተሰሩ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች በዜና መልኩ ቢነገር ችግር የለውም። ግን ገና ለመሰራት የታሰበን ኦፕሬሽን በሚዲያ መግለፁ ለምን አስፈለገ?
@seay2550
@seay2550 Ай бұрын
ህወሓት እንደ ባህር ላይ ኩበት ተንሳፎ ካልቀረ ምን አለ በሉኝ!
@tirutiru2948
@tirutiru2948 Ай бұрын
የትግራይ ህዝብ አንድ ሚሊዮን ያስጨረሰው ማን ይጠየቅ ይህን ህዝብ ለዚህ አስከፊ ችግር የከተተ ማን እንዲጠየቅ ነው አሁን ደግሞ በርሃብና ጦርነት ጠማን ህዝቡን አጥፉት ስልጣን ተረክበን ኢትዮጵያን መውረር እንችሌለን አረ በቃቹ
@zehabeshapsycho
@zehabeshapsycho Ай бұрын
ይሄ ትውልድ እጅግ የነቃ ትውልድ ነው። እስክንድር ነጋ ኢትዮጵያኒስት ኖ!!
@getachewamare-e3y
@getachewamare-e3y Ай бұрын
እና መረጃውን ለአገዛዙ እየሰጣችሁ ነው? ወይስ የስነ ልቦና ጦርነት ነው?
@Ambassador-38
@Ambassador-38 Ай бұрын
ብልፅግና ውሸታም ነው
@ewnetuhailemariam4823
@ewnetuhailemariam4823 Ай бұрын
ባህርዳር ጎንደርና ወጣቱ ነብሩ አቦሸማኔው ነበልባሉ ዝናቡ በቀጥታ ቢጣምሩ እሰከአሁን ቢመሩት ኖሮ ይቆጣጠሩት ነበር!!!!!
@TekesteMulugeta-gg3yd
@TekesteMulugeta-gg3yd Ай бұрын
አይ መዓዛ ዕውነትም ስምሽን እያጠፋ ነው በሚል እቃወም ነበር።አሁን በሆነ ወገን በኩል አመጣጥሽና አሰላለፍሽ ተስፈኛ ሆነሽ መሰለፍሽን ለመረዳት ችያለሁ
@Me-cy2un
@Me-cy2un Ай бұрын
Aye Fanno mesakeya yehone sebeseb. Beye menderu gebahu wetahu chewata lay new hoya hoye chifera asmeselew ekko
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Ай бұрын
ገንዘብ ለማስባስብ በ27 በጠራችሁት ዝግጅት ላይ የፋኖ ትግል መሪዎችም ይገኛሉ ተብሏል ለመሆኑ እነማናቸው መሪዎቹ???
@amele1378
@amele1378 Ай бұрын
በመጀመሪያ እስክንድር የሚባል እና እነ ሀብታሙን ከአጠገባችሁ አርቁ
@user-pr6gp7ih5x
@user-pr6gp7ih5x Ай бұрын
ጎጠኛሁላመልካምመቃጠል😂😂😂😂😂😂ጎደርጎጃምሸዋወሎወደፊትአድአማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያጋሜየጋላየብአደንካድሪወችመልካምመቃጠል😂😂😂🐍🐍🐍🐍🐃🐃🐃🐃🐃🐃🦓🦓🦓🦓🦓🦓😏😏😏😏😏😏😏👹👹👹👹👹👹👹
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Ай бұрын
Before action talk many information this is not good only for you tube many !!!
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
If you don’t talk no money
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha Ай бұрын
እንዴት አይነት ነገር ነው? እቅዳችሁንም ለሕዝብ ነግራችሁ ነው እንዴ የምትዋጉት ' ባህርዳርን ለመያዝ' ገለመሌ እያላችሁ እቅዳችሁን እያዝረከረካችሁ የትም አትደርሱም
@user-deme1221
@user-deme1221 Ай бұрын
Dil lefano
@muluw.tsadik9864
@muluw.tsadik9864 Ай бұрын
ካፕቴን ማስረሻ ?
@user-xh6xs2no8d
@user-xh6xs2no8d Ай бұрын
ዘመነ የሚሠራው ስራ ልክ አይደለም አማራ ለአማራ እያጋደለ ነው ኮነሬል ጊታሁንን ምን አድርግ ይለዋል ?❌❌❌❌😏
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 Ай бұрын
ሐምሌ፤ሐምሌ፤ሐምሌ፤ሐምሌ፤። ሐምሌ19, 67፤የጭቁኖች ልደት የቤት ኪራይ የታወጀበት።አለ ደርግ።ህዝቡ ላ ይ ተጫወተበት፤።ወያኔ 1983 ገባችን አሁንም ዝረፊያ ጀመረች ህዝብላይ ተጫወተበት።አሁን ደሞ አዳነች አበቤ የመንግሰቱ ለጅ ህዝብ ላይ እየተጨወተች ነዉ፤ጠቀላዩ ሰረሁ ብለዉ መብራት በመብራት አድርገዉታል ሽታ አጠፋን እያሉን ስነቶቻችሁ ትስማማላችሁ?
@mesfintaye5578
@mesfintaye5578 Ай бұрын
Fake mews
@ewnetuhailemariam4823
@ewnetuhailemariam4823 Ай бұрын
ዘመነና እሰክንድር እረፍት ቢያደረጉ ለወጣቶቹ እድል ቢሰጥ ይፈጥን ነበር
@user-gl5pd9bo5k
@user-gl5pd9bo5k Ай бұрын
#እውነቱን አጋልጥ #ጉድጎድ ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር ጉድጎድ ድንገት ተደርምሶ አንተን እንዳይቀብርህ #ለሰው የቆፈርከው ጉድጎድ ለአንተ እንዳይሆን ተግተህ ፀልይ #አሰግድ በመንግስት ኃይሎች ከመያዙ ጥቂት ሰዓታት በፊት በሥራ አስፈፃሚው ምን አሶስኖ ነበር? ውሳኔውን አስከትሎ ለጊዎን ሚዲያ ምን አይነት ሙግለጫ ሰጠ? ከሚመራው ሰፊ ሰራዊትና በመቶዎች ከሚቆጠሩ ኩማዶ አጃቢዎቹ ተሰውሮ ከአንድ አጃቢው ጋር ለምን ጠፋ? #አሰግድ መኮንን በቅድሚያ ለስልጣን ካለው ቅጥ ያጣ ፍላጎትና ለእስክድር ነጋ ከፈጠረው ጥላቻና ፋክክር የአማራ ልጆችን እርስ በእር ለማፋጀትና የግል የስልጣን፣ የጥቅምና የዜና ፍላጎቱን ለማርካት የምስራቅ አማራ ፋኖን ለማነሳሳትና እስክድርን ለመውጋት በማሰብ እራሱን ቀይሮ ወደ ቆቦ ግንባር ለማቅናትና ለመዳረስ ሲንቀሳቀስ በኮቦልቻ አካባቢ እያለ ከGPS በተገኘ የስልክ መረዳ ተጠልፎ ያለበት ቦታ ድቴክት በመደረጉ የመንግስት ኃይሎች ከነ አጃቢው በቁጥጥር ስር እውለውታል። ይሄንን አጋጤሚ ለግል ጥቅሙ ለማዋል ደግሞ ዘመነ ካሴን የቀደመው አንድም ሰው አልነበረም። በእውነት ዘመነ ካሴ ማን ነው? እንዲህ የሚያረገው ያልተገራ ከባድ ፍላጎት የምንድን ነው? የስልጣን? የጥቅም? የዝና ወይስ እልህ? አልያስ ዩብልፅግና ቅጥረኝነት? ጠይቅ! ሮሃስ እና ጊዎን ሚዲያ እንዲህ በውሸት ዜና የሚቦጫረቁት ለምንድን ነው? ምን ለማድበስ ነው? ፈስ ያለበት ዝላይ... ጠይቅ! #የጎጃም ሜጫ ፋኖ እና የጎጃም መቸከል ፋኖ የእርስ በእርስ ጦርነት እና የወረዳው ማህበረሰብ ቁርሾ ምን አንድምታ አለው? #በጎጃም ፋኖ ተይዘው የተረሸኑት ንፁሃን እና የመቶ ሽብር ቅጣቱ የህልውናውን ትግል ወዴት እየወሰደው ነው?
@FitsumAbebe-p7k
@FitsumAbebe-p7k Ай бұрын
Lenante habt ,lewegenoche motin mamechacha hone tigil tebiyewuko !.
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Ай бұрын
ወሬ አታብዙ..... ትራምፕ!
@salamerke5811
@salamerke5811 Ай бұрын
አለም ሳጋ ከባድ ዝርፊያ አለ ጥንቃቄ ቢደረግበት ሰዉ መቀሳቀስ አልቻለም
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car Ай бұрын
ጎጃም ነው😢
@salamerke5811
@salamerke5811 Ай бұрын
@@Arab_20_Car ደብረታቦር የሆነ ከባድ ጫካ አለ ሰዉ መዉጣት አልቻለዉ
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car Ай бұрын
@@salamerke5811 አይዞን ሰሜን ጎንደር እራሱ በጣም አሰቸጋሪ ነው ወጣቱን ፋኖ ነህ እያሉ ያፈናሉ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@YeneSew-w3b
@YeneSew-w3b Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 41 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 34 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
Full Debate: Biden and Trump in the First 2024 Presidential Debate | WSJ
1:38:19
The Wall Street Journal
Рет қаралды 22 МЛН
Gene Magna ተቀበል is live
Gene Magna ተቀበል
Рет қаралды 47
ሰበር ዜና ጷጉሜ 2/2016 //ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 15
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 41 МЛН