እባካችሁ እውነታውን ንገሩኝ! ቃልኪዳን እና አሳዳጊዎቿ ፊት ለፊት ተፋጠጡ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 100,324

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 669
@kidu715
@kidu715 2 жыл бұрын
ሰለማንነቷ የማወቅ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን መብቷም ነዉ
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
ሴትየዋ ጨካኝ ናት ለምን እውነቱን አትነግራትም የሆነ የደበቀቹ ነገር ያለ ይመስለኛል
@user-xr9jo6ip6h
@user-xr9jo6ip6h 2 жыл бұрын
ጨካኝ አይደለችም ምክንያቱም መልካም ሴት ናት መሳደጓ እራሱ ቀላል አይደለም አትፍራዱ እሷዋ ልጅ የላትም ።ከወለድ ያሳዳግ ይበልጣል ።
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ልጅቷ ትክክል ናት ማንነትን ነው የጠየቀችው ስለእናቷ የጠየቀችው እናቷን ገለውባት ቢሆንስ ቃል እንዳትለቂያቸው።
@dunidagi668
@dunidagi668 2 жыл бұрын
እናት የሌለው ልጅ ስሙ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይሁንሽ
@user-sr6fd8qh8c
@user-sr6fd8qh8c 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድ
@judi4073
@judi4073 2 жыл бұрын
Absolutely right 😭😭😭😭
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 жыл бұрын
ኣሳድጋታለች አኮ አናት ማለት ናት
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
@@meserettekie1421 አይ እህቴ ማን እንደናት አይቼዋለሁ በየሚዲያ የሚለቅሱት ወደው መሰለሸ የቀመሰ ብቻ ሆድ ይፍጀው
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 жыл бұрын
@@meserettekie1421 እናት ገበናን አደባባይ አታሰጣም እናቷ ብትሆን እንዲህ ጉድለቷን አደባባይ ታወጣው ነበር መልሱን ላንተ ላንቺ
@user-if6fc5jr3g
@user-if6fc5jr3g 2 жыл бұрын
ልጂቷ በጣም ታሳዝናለች እውነቱን እግዚ አብሔር ያውጣልሽ የኔ እህት
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
አሁን እርግጠኛ ነኝ ሎተሪ ቢደርሳት ወይም ገንዘብቢኖራት በወረፋ ነበር ወላጅ ነን ብለው የሚመጡት
@melukongio5148
@melukongio5148 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@hadera3839
@hadera3839 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ወላ በሳቅ እውነትሽን ነው።
@selamawittefera6858
@selamawittefera6858 2 жыл бұрын
Tikekle
@samrayimamu3371
@samrayimamu3371 2 жыл бұрын
So true haha 😂
@hermelamichael8128
@hermelamichael8128 10 ай бұрын
​@@melukongio51481
@ryzenfpzyt3312
@ryzenfpzyt3312 2 жыл бұрын
የእናትሽን ሞት ጉዳይ ይጣራ አንድ የተደበቀ ምስጥር አለው እንዴት መዘጋጃ ቀበራት ሰው ቤት አልነበረም የምትሰራው ኢትዬጵያዊ ነን ጎረቤት እያለ ምናልባት ተገድላ ሊሆን ይችላል ሚስጥር በዛ ይጣራ።
@ryzenfpzyt3312
@ryzenfpzyt3312 2 жыл бұрын
አሳዳጊሽም የናትሽን ሞት አለመስማትዋ ከዛም ቀብሩዋ የተፈጽመበትን ቦታ አለ የት እና ጉዳዩን ከናት አባት ፍለጋ ወደ ጎንደር እህት ፍለጋ ማዞር አንድ እንዲደረስበት ያልተፈለገ ሚስጥር ያለ ይመስላል ክርስትና ያስነሳች ሴት እንዴት የዘመድዋን ሞት ሳትሰማ ቀረች
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 2 жыл бұрын
@@ryzenfpzyt3312 ትክክል ነሺ እህቴ ድሮ ሰው ይተዛዘናል ለመዘጋጃ አሳልፈው አይሰጧትም ደሞ አሰሪወቿ አርሰዋታል ስትወልድ ስትሞት መቅበር አይሳናቸውም ብቻ ውስብስብ ነው ለልጅቷ ሀቋን ፈጣሪ ያውጣላት
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
የእናቷ ሞት ምስጢር የሆነበት ጉዳይ ይገርማል እንዴት የቅርብ ተጠሪዋ አክስቷ ሳይነገራት ተቀበረች ብዙ ጥያቄ ያስነሳል አይ የሰው ልጅ ፈተና
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
@@ryzenfpzyt3312 በጣም ይገርማል እኔም እንዳንች ነው ያሰብኩት እንዴት በዛ ደግ ዘመን በህመም ላይ ብትሆን ወይም አደጋ ተፈጥሮባት ከሆነ እንዴት የቅርብ ተጠሪዋ አክስቷ ሳታቅ ተቀበረች??? አስቸጋሪ ነው
@hanafikr1430
@hanafikr1430 2 жыл бұрын
ትክክል
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች ግን በህግ መጣራት አለባቸው አለም የተባለችው ሴት ለምን ሞተች እንዴት ሞተች??? ሴትየዋ ሲናገሩ በጣም ብዙ አይነት ቃል ነው የሚያወሩት ልጅቷ እውነቷን ነው እኔ ለቃልኪዳን የምነግርሽ በምንም ሁኔታ ወደጎንደር ብለሽ እንዳትሄጂ ተጠንቀቂ አንቺን ያለ ይምጣና ያናግርሽ ሌላው እናትሽን የቀበረው መዘጋጃ ነው ካሉ አመተምህረቱን ከነገሩሽ መዘጋጃ ፋይል አለ በዛ ፋይል መሰረት አሟሟቷን ሊነግሩሽ ይችላሉ እኔ በፍፁም እነዚህን ሰዎች አላመንኳቸውም በደንብ ይጣራልሽ እኔ ሶስቱንም ክፍል በጥሞና ስሰማው ብዙ የተምታታ ነገር ነው የሚሰማው እርቃችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ የዚች ልጅ የውስጥ ጥያቄና የናቷ አሟሟት በጣም መጠናት አለበት
@brtelove4771
@brtelove4771 2 жыл бұрын
ትክክል እኔም ተጠራጠርሁ የተደበቀ ሚስጥር አለ
@asmereteyob8504
@asmereteyob8504 2 жыл бұрын
Rente new setywa bednb metykialbat
@Enebeyekenu
@Enebeyekenu 2 жыл бұрын
Betam sewchu yehone yedebekut neger ale melikyas ebakeh eridat new emilew
@meroleta7430
@meroleta7430 2 жыл бұрын
ትክክል ሲጀመሪ ሴትየዋ የሆነ የደበቀችው ነገር አለ ቃልኪዳን በእግ ሞክሪ ሲጀመሪ እናትሽ እዴት እደሞተች ጥቃቄ አቅሪቢ እውነቱን በደንብ እስከሚት ደሪሺበት
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 2 жыл бұрын
ቆይ ግን ትንሽ የተወሳሰበ ነገር አለ ልጁ ልጅቷ ስትወለድ የ7ተኛ ክፍል ተማሪ ከነበረ እንዴት ቀበሌ ተቀጠረ ሲቀጥል እናትዋ የምትሰራባቸው ሰዎች እቤታቸው እስክትወልድ ድረስ እንደ ልጃቸው ካዩዋት እንዴት ስትሞት አላስቀበሩዋትም ደግሞ የት ተቀበረች ስል ራጉኤል አሉኝ አለች ደግሞ መልሳ መዘጋጃም ቀብሯት ይሆናል አሉ እባካችሁ እስካሁን ስታድግ ከተሰቃየችው አይበልጥም አሁን አትወዛገብ እውነቱን ንገሩዋት በጣም ሀይለኛ ነች አትለቃችሁም የምታውቁትን አሳዩዋት እባካችሁ
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 2 жыл бұрын
ሰዎቹ ለአባት ተብየው ነው የሚጨነቁት ለሱ ያደላሉ ፈጣሪ እውነትን ያውጣ
@ytub8615
@ytub8615 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ሀሳብ ነው እናትየዋን አስሪዋ ራጉኤል ተቀብራ አሉ አባትዋም መዘጋጃ ተቀበረች አሉ። ስለዚ የተደበቀው ባአባትዋ ነው ምክንያቱ አብትዋ ከታወቀ ግዴታ የእናትዋ ይታወቃል ከእናትዋ ኣመማት የተደበቀ ስለዚ እውነቱ እግዚአብሔር ይግልጥልሽ እህቴ
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እውነታውን ይግለጥልሽ አይዞሽ እህቴ እስካሁን ካሳለፍሽው አይብስም ከቤተሰቦችሽ ጋር ተገናኝተሽ በደስታ ለመኖር ያብቃሽ ግን እኔ ማለት የምፈልገው ልጅቷ እርግጠኛ እድትሆን መጀመሪያ ልጅቷን ይዘዋት የነበሩትን ሰዎች ቢጠየቁ እንዴት ልጅቷን እደተቀበሏት እና እናቷ በምን ምክንያት እንዳረፈች አባቷም ማን እንደሆን የበለጠ እነሱ ሊያውቁ ይችላሉ እነሱን ለማግኘት ከተፈለገ ልጅቷን አልሰጥም ብለው የተካሰሱበትን ማስረጃ ፋይሉን ማየት ነው
@selamaf8711
@selamaf8711 2 жыл бұрын
@Yoadan Semu እኔም ግራ ገብቶኛል ምን አስበው ነው ያወሳሰቡት
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው። በየቀኑ አገኛት ነበር አብረን እናድራለን ነበር እያሉ 6ወር ስትጠፋ እንዴት አልፈለጓትም? የሆነ የደበቁት ከባድ ሚስጥር አላቸው።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ዉድ ኢትዮጵያኖች እናቶቻችሁ በሂወት ያሉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ በእዉነት ልጅታ ታሳዝናለች አባትና እናታ ቢሆኑ መጥፎንካን ፀባይ ቢኖራት ይሸሽጉላት ነበር
@whatislove7252
@whatislove7252 2 жыл бұрын
I agree with you!
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
በጣም ያደማል እንዲህ አይነት አይ ዘመን ይቅር በለን አምላኬ
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
ሰትዮዋ ግን የሆነ በጣም ለመናገር የከበዳት ነገር አለ ምን እንደሆነ ብቻ እሷና ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቁት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-zx8mo2fz1f
@user-zx8mo2fz1f 2 жыл бұрын
Enatuwan gelabat yihon esuwan yewesedechat?
@fozyafntawe5107
@fozyafntawe5107 2 жыл бұрын
በትክክል ከብዶታል የሆነ ነገር አለ
@qgmehari5581
@qgmehari5581 2 жыл бұрын
Setyewa tiqim felga new kelijitwa abat sigegn gud ywetal leba nat setiyewa
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ብትናገር ህይወቱአ አደጋ ላይ ይወድቃል ብዬ አስባለሁ መግለፅ አልፈለገችም የአለም ድንገት መሞት ? ማዘጋጃ ቀበረ ?ስዎቹ እናቴን አታስገድይ መናገር መፍራታቸው በስው ተገድላስ ቢሆን መድሀኒለም ይፍታው !
@maharatdame7505
@maharatdame7505 2 жыл бұрын
የኔ ናት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እኔም ትንሽ ጊዜ በእናት ፍቅር ተስቃይቻለው ስሜቱ ይገባኛል አይዞሽ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ጎንደር ከሆነ ወረዳውን ቀበሌውን ከተማውን የእናቷን ቤተሰቦች ሰማቸውን ለአድማጭ ብትገልጡት ለመፈለግ ይጠቅማል ብየ አምናለሁ
@workneshyadata8789
@workneshyadata8789 2 жыл бұрын
ፍለፊት የሚናገር ሰዉ ሀይለኛ ዉይም አብድ ነዉ የሚባለዉ ግን ልጅቷ አዉነት አለ በዉስጣ !ፈጣሪ ይርዳሸ የኔ ቆንጆ
@victoramore9477
@victoramore9477 2 жыл бұрын
Betikikil
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 2 жыл бұрын
እንዲህ ፍንጪ ካለሽ አባት ተብሎ የተጠረጠርው ሰውዮ በፕሊስ ተይዞ የዲኤን ምርመራ ማድረግ ነው
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 2 жыл бұрын
እንዴት ቅን እና በጣም ደግ ሰው ናቸው አባባ ዘራቸው ይባረክ
@user-cf4xq4ji1m
@user-cf4xq4ji1m 2 жыл бұрын
እባክህን ጥግ ድረስሳትደር በስዋ ጉዳይ እንዳትተወው ሚኪ የተደበቀ ሚስጥር ግን አለ
@brtelove4771
@brtelove4771 2 жыл бұрын
የሆነ ልክ ያልሆነ ነገር አለ የተደበቀ ሚስጥር አለ በተለይ ከሰትየዋ ሞት ጋር የተደበቀ ሚስጥር አለ ሲቀጥል የሰዎች ንግግር 2 አይነት ነገር አለ ቀስ ብሎ ይወጣል እውነቱ በጣም ያሣዝናል
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
የሆነ ሚስጥርማ አለ : አጥብቆ መመርመር ያስፈልጋል የእናትየዋን ሁኔታ ምክንያቱም ገለዋትም ይሆናል : ወይ አባትየው ገሏትም ይሆናል please ይሄ ጉዳይ በደንብ ይመርመር
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 2 жыл бұрын
አዎ ገለዋት ይሆናል
@alemtehaynigatu1265
@alemtehaynigatu1265 2 жыл бұрын
Tkkel
@dubaisharjah9321
@dubaisharjah9321 2 жыл бұрын
ታሳዝናለች ልጅታ አላህ ይርዳት ምን አስፈራት አሳዳጊዋ ያለፈ ነገር ነዉ ምን ይላል አባትየዉ
@Kitchen884
@Kitchen884 2 жыл бұрын
ሴትዬዋ ዋሽተዋል❗❗❗❗❗
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
በሰው እጂ ያደጋችሁ ሰዎች ያሳደጎችሁን ከወለዷችሁ በላይ ተከባከቡ ማሳደግ ማለት ቀላል አይደለም እነሱ ተርበው አብልተው ልክ እደወላጂ አርገው አሳድገዋል ማንነትን ቢፈለግ እራሱ በፍቅር ተመካክሮ አስረድቶ ለምኖ ተስማምቶ ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርጥ ኮመንት ሰዎችን ሁሉ ሳይ እኒህን የከበሩ ይሳደባሉ ።ይገርማል ማሳደግ ቀላል አይደለም ።ምናልባት እዛ መጠጥ ቤት አድጋ ቢሆን ህይወቱአ ይበላሽ ነበር። መካን መሆን ከባድ መሆነኑን ተረዳሁ እማዬ ትለኛለች ብለው ቢአሳድጉ ተመልካች ይሰድባቸዋል 😭😭
@zezeze4356
@zezeze4356 2 жыл бұрын
Ewnet new masadge kemweldi belaye yekebidal. Yasadege kibiri yegebawal.
@habtombitewmemory8412
@habtombitewmemory8412 2 жыл бұрын
ግን እኮ እስዋ 5 ዓመት ንገሩኝ ብላ ለምናለች,ግን እዚህ ላይ ሁለቱም የደብበቁት ምስጢር ያለ.ይሰማኛል,ሰውየው ኣንቺ ውጪ ብትሄጂ እኔ ልጂሽ ላሳድገው እችላለሁ,ብለው አዲስ ሃሳብ ማምጣቸው ግራ ያጋባል?
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
እውነት ነው ልጅን ማሰድገ ቀላል አይደለም
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
ችግሩ ምን መሰለሽ እኛ ሀገር የሰው ልጅ ሲያሳድጉ እውነቱን ደብቀው ስለሚሆን(ብዙ ሰው ከሌላ ሰው መንገድ ላይ ነው ሚሰማው) እናም የማንነት ጥያቄ እንዳለችው አምሮዋ የጠየቃት ቀን ማስቆም አትችልም። ያ ደሞ እስከ ማበድ ያደርሳል። ለምሳሌ ፈረንጆቹ በጉዲፈቻ ሲወስዱ ልጆቹ ትንሽ እንዳደጉ ማ እንደሆኑ ይነገራቸዋል የቤተሰባቸው ፎቶ ያያሉ በየአመቱም ለቤተሰብ የልጁን ሁኔታ ለሰጠው ቤተሰብ ያሳውቃሉ የዚህን ጊዜ ልጁ/ልጅቷ ሀቁን አውቀው ስለሆነ የሚያሳድጓቸውን እንደ እናት አባት እያዩ ይኖራሉ። ኮመንቶቹን በብዛት አንብቢያለሁ አሳዳጊዎቿን የሰደበ የለም። እውነት ነው ማሳደግ ከባድ ነው ግን:ህይወቷን ከጠላ ቤቱ ላልተናነሰ አደጋ አጋልጠው ነው ያሳደጓት: ጎዳና የወጣችው ከቤት አባረዋት ነው:ምን ታርግ?? ከታሪኳ እንደሰማሽው ትታት የጠፋችው:የባሏ ልጅ ሊደፍራት ሲል ያልተሟገተችላት:ህፃን ልጅ ውቃቢ ቤት አስገብተው ያሳቀቋት መጨረሻ ላይ ነግርሻለሁ ብለው 5አመት አስጠብቀው:አደባባይ እንድወጣ አድርገዋት ከሁሉ የገረመኝ: ሚዲያ ላይ መተውም አትቸኩል:ልጅቷ ትቸኩላለች የማለታቸው ድፍረት ነው በዚህ 5አመት ውስጥ እኮ አይበለውነና አጓት ያሉት ሰውም በድንገት ይሞት ይሆናል:አባት እራሱ ቢሰማ የምትረዳ ሚስት ከሆነ ያገባው ከኔ በፊት ለሆነ ነገር ይቅር ብያለሁ ብላ እንዲያገኛት ታረግ ይሆናል። ያ አባትም አይበለውና በድንገት ቢሞትስ?? ከ5 አመት በላይ በሕይወት በአድራሻ ያለ ሰውን ማስጠበቅ ይከብዳል። ማሳደግ ከባድ ነው:እንደሷ አርጎ ማሳደግ ግን በተለይ ከስጋ ዘመድ አይጠበቅም።
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳየን እውነት
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 2 жыл бұрын
የተደበቀ ነገር አለ እውነት አልወጣም ሰውየው ምንድነው የሚከላክለው
@saadayimeryimer1615
@saadayimeryimer1615 2 жыл бұрын
የሆነ የደበቁት ነገር አለ ብቻዎን ተከትላ ባትሄድ ጥሩ ነው ቤያስገድሎትስ እውነት እንዳይወጣባችው
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 жыл бұрын
እራጉኤል ቀብር የለም እነሱ አለ ብለው ለምን ይዋሻሉ ውነቱን አውጡና ንገራት
@lmgtube1096
@lmgtube1096 2 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እቺንእናትሽን ግን እንዳታሳዚኛት ተንከባከቢያት ምንም ቢሆን ኦናት ሆናሻለች
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
የማንነት ጥያቄ በጣም ይከብዳል ግን አሳዳጊዋ አንድ ለመናገር ያልፈለጉት የደበቁት ነገር ያለ ይመስለኛል ቃልዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@liyaViral
@liyaViral 2 жыл бұрын
ያስፈራሉ እነዚ ስዎች ተጠንቀቂያቸው።አትመኛቸው ከባድ ሚስጢር ነው አጣብቂኝ ውስጥ ነው የገቡት ለዛ ሊያጠፉሽ ይፈልጋሉና ተጠንቀቂያቸው👌👆🙏
@user-lh7pl4pn9n
@user-lh7pl4pn9n 2 жыл бұрын
😭😭😔😔😔 ልጅቱ ግን በጣም አሳዝነችኝ ለምን እናትዋ ተገላም ሊሆን ይችላል
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
ሊሆንም ይችላል እደኔ ግን የራሶ የሴትዮዋ ልጅ ትመስላለች
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
Ayegerememe wesebeseb yaderegotale yehonema yetdebeke mesetere ale
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
እሽ አባቷ ይቅር አይታወም የእናቷ ቤተሰቦችስ ለምን አገለሏት? የሆነ የተደበቀ ነገር አለ። ከትዳር በፊት የተወለደች ናት ስለዚህ ለሱ ትዳር የምን ጥንቃቄ ነው ልጅቷ የማንነት ትልቅ በሽታ ላይ ናት። እርዷት
@brtelove4771
@brtelove4771 2 жыл бұрын
አወ የተደበቀ ነገር አለ በ6 ቀን ሰው እንዴት ይሞታል ልክ ያልሆነ ነገር አለ ሚስጥር አለ
@user-lp9lm4ep8j
@user-lp9lm4ep8j 2 жыл бұрын
@@brtelove4771 እረ ስሚ ስድስት ወር ነው ያለችው እንደገና ሰው በቆመበት እኮ ይደርቃል በደቂያ እንዴት ተዘነጋሽ ይሄን እንኳን
@Kitchen884
@Kitchen884 2 жыл бұрын
ልጅትን ዋሽተዋታል እባካችዉ ለ independent investigation እንክፈልላት❗❗❗❗❗❗
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
Exactly
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 2 жыл бұрын
በምን መልኩ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
ደስ የምትል ልጅ አይዞሽ እናት
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ሚልኪያስ አመሰግናለሁ ሁሉንም አግኝተህ ስላቀረብክልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃልኪዳን የተመኘሽው ይሳካልሽ ::I love eyoha media 👍🏽❤️👏🏽✊🏽🌺
@Alemnegn7300
@Alemnegn7300 2 жыл бұрын
አሳዳጊ ተብየዋ ግን በፖሊስ ብትጠየቅ የሆነ ሚስጢር አለ እማየ ሴትየዋን እዳትለቂያት እግዚአብሔር አምላክ የብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
@genetreta6418
@genetreta6418 2 жыл бұрын
ምን አጠፋች? አሳደገቻት እንደ ልጇ ምኑ ነው በፖሊስ እንደ ወንጀለኛ የሚያስጠረጥር?
@user-xk1fw3qq5v
@user-xk1fw3qq5v 2 жыл бұрын
אני רוצה
@brtelove4771
@brtelove4771 2 жыл бұрын
ትክክክል መጠየቅ አለባት የተደበቀ ነገር አለ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው አክስቷ በጣም ጥንቁቅ አስተዋይ ናት የአባትየው ህይወት እንዳይበጠበጥ የአይምሮ ችግር ካለበት እንኳን አባት መሆኑን ሊያምን ቀርቶ ህይወታችሁ ላይ ጉዳት እንዳያደርስ መጀመሪያ ቤተሰቦቹን አፈላልጋችሁ አናግሩ ።
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 2 жыл бұрын
ምንም አይል ውዴ ሰው ክፉ ክፉውን ነዉ የሚስበው ግን ምናልባት እናቷን ተገድላ ነው ብዬ አሰብኩ የተደበቀ ነገር አለ መጨረሻውን እናያለን ሚዲያ ላይ የወጣ ነገር ይጋለጣል
@sojoogoj8715
@sojoogoj8715 2 жыл бұрын
ችግር እማ አለ ሚስጥሩ ረቂቅ ሳይሆን አይቀርም
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
ሴትዮዋና አባት ተብየዉ ሚስጥር ይኖረዋል ምክናቱም ባለፈዉ ልጂቱ አባቶን ልጠይቃቸዉ የነበሩት ሠዉየ በዲጋ አባረሮት አለች ሴትዮዋ ሲመስለኝ ሴትዮዋ ትመስለኛለች እናቲቱ
@user-th6kx7ey9n
@user-th6kx7ey9n 2 жыл бұрын
ף
@user-th6kx7ey9n
@user-th6kx7ey9n 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n5qwXoeHd56ZgMk
@Kitchen884
@Kitchen884 2 жыл бұрын
ሴትዬዋ በጣም, እየዋሹ ነዉ , ይጋጫል የሚያወሩት,
@genetbati121
@genetbati121 2 жыл бұрын
የጠቆሙትን ሰው ማንነት ባትናገሩ መልካም ነው ምክንያቱም አደጋ ሊገጥማቸው ይችላል የእናቷም ሞት የተደፋፈነው የሆነ ነገር ያለው ይመስላል ሚኪ በደንብ ተከታተልበት
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 жыл бұрын
ሚኪ የአሳደጓት ሰዎች አንዴ ኦሮሞ ናቸው አሁን ደግሞ ጎጃሜ ናቸው እኔ ሴትዬዋ መደበቅ የፈለገችው ነገር ያለ ይመስለኛል።
@user-lh7pl4pn9n
@user-lh7pl4pn9n 2 жыл бұрын
እእዚጋ ሀሳብ አለኝ አባትየው አሁን በሚድያ ሊሰማ እራሱን ሊደብቅ ይችላል ሁለተኛ ያን ሽማግሌ ሙስሊም አባት ላይናገሩም ይችላሉ ለምን ለህይወታቸው አስጊ ሊሆን ይችላል አሁንም ነገሩ በስሲተም ያዙት !
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔ እንደ አንቺ ነው አሳቤ የነበረው።
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ ለልብስ ሰፊዉም ያሰጋል
@user-lh7pl4pn9n
@user-lh7pl4pn9n 2 жыл бұрын
@@fatmah6936 በጣም 😔
@gfgru7164
@gfgru7164 2 жыл бұрын
ግን ቢምን ምን ችግር አለው በፊት ሥለሖነ ችግር አይመጣም የሚል አለኝ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
@@gfgru7164 ሚስቱን ስለደበቀ ችግር ይመጣል ብሎ ይፈራል ህሌናዉ ካልወቀሰዉ መካዲም ይችላል ጋብቻ የለዉም እናቷ የለችም ብቻ ጡሩ ሰዉ ከሆነ ቀላል ነዉ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 2 жыл бұрын
ሴትየዋ የሆነ የደበቀችው ነገር አለ ፈጣሪ ይወቀው እውነቱን ተናግረሽ ነብስኝ አሳርፊ ልጅቷም ትረፍ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ሚልክያስ በጣም ክብር ይገባሀልእግዚአብሔር ይባርክህ አስተዋይ ወጣት ነህ ተባረክ🙏🏾
@joaquimpereira8646
@joaquimpereira8646 2 жыл бұрын
አንድ ትልቅ ሚስጥር አለ አባቱአ ምንአልባት ባለስልጣን ይሁናል ሰዎ የሚፈራው ለመናገር
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 2 жыл бұрын
አንቺ እህቴ ግን እራስሽን ጠብቂ ነገሩ ይከብዳል ልጅ አለኝ ብለሻል ለልጅሽ መኖር አለብሽ 😥😥
@Kitchen884
@Kitchen884 2 жыл бұрын
ሴትዬዋ እናቷ ነች, በጣም ይመሳሰላሉ💕💕💕💕
@melukongio5148
@melukongio5148 2 жыл бұрын
ክክክክክ አይ የተደበቀ ነገር አለ እንጂ እናቷ ብትሆን እንዲህ አትቆርጥም ነበር
@zizitino6797
@zizitino6797 2 жыл бұрын
ድንግት ሞተች ማለት ምን ማለት ነው? ትልቅ የተደበቀ ነገር አለ
@getealamdew1632
@getealamdew1632 2 жыл бұрын
እውነቱን ንገራት የማወቅ መት አላት እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
ማዘጋጃ የሚቀብረው በቀባሪ የሌለውን ነው ሴትየዋ (እናት) የተባለችውን ያኖሯት የነበሩትስ እቺን ልጅ እስከ 7አመት ያሳደጓትስ ቢያንስ በደራሽ እንግዳ ሊቀብሯት ይችላሉ የሆነ ውሸት አለ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
ሴትዮዋ ናት ወልዳ ለጣለቻት
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 2 жыл бұрын
ግን ቃል ኪዳን ያሳደጉሽ ቤተሰቦዎችሽ መልካም ሰዎች ይመስላሉ እርጋታቸው ትትናቸው ደስ ይላል በፀባይ ያዣቸው አላህ ይርዳሽ ለተበዳይ አላህ ሀቅ ያውጣለት ያረብ አላህ ይጠብቀን እራሳችን የምናሳድጋቸው ሶሊህ ልጆዎች ይስጠን ወላሂ በሂወቴ ከምፈራው ነገር ልጆዎቼ ባዳ ሊገለምጥብኝ አልፈልግም ገና አልወለድኩም ግን ያሳስበኛል እስኪ ድዓ አድርጉልኝ አላህ ሶሊህ ልጆዎች እንዲሰጠኝ ለሁላችንም ያረብ መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ብለዋል ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-gk4dk8vz1i
@user-gk4dk8vz1i 2 жыл бұрын
አይ ካሜራ ፊት ስለሆኑ ነው በዘመድ ቤት ከማደግ እግዚአብሔር ይሰውራችሁ እናት አባት እንደ ልጅ አድርገው ቢያሳድጉም በልጆቻቸው በጣም ይገፋሉ ስለዚ ማንም ሰው በዘመድ ቤት አይደግ
@judi4073
@judi4073 2 жыл бұрын
@@user-gk4dk8vz1i ewente new
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 2 жыл бұрын
Setiyoha xiru seet satihon baxaam maxifo sawe nache lamin tikikilangawen nagare atinagarimme mideya silahona nawe yamikilasalasut balina miste yehona yedabakut nagare allachawe
@fozyafntawe5107
@fozyafntawe5107 2 жыл бұрын
ሴትዮዋ በጣም የከበዳት ነገር አለ ብቻ ከባዲ ነው
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
እናቷን ነው የፈለገችው ስለእናቷ ይነገራት : እኔ ብሆን ፖሊስጋ ሄዳለሁ ምክንያቱም የተደበቀ ነገር አለ እግዚአብሔር የእናቷንም ሀቅ ሊያወጣ ይሆናል እላለው እናትየዋን ገድለዋት ይሆናል ይጣራ ይሄ ነገር
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 2 жыл бұрын
እውነት ስውቹጥሩናችው ግን የተደብቅነገር አለ እውነት በደብ መጣራት አለብት የማንነት ጥያቂ ከባድነው
@samueltareke8600
@samueltareke8600 2 жыл бұрын
100 ከ100 የሰውየው ልጅ ነች ዲኤኤ ቢደረግ ጥሩ ነው
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ብዙ ነገሮች ።ተፅህኖ አድርጎባታል። ፈጣሪ ይርዳሽ
@superplayboyplayer
@superplayboyplayer 2 жыл бұрын
ጐበዝ ልጅ ናት አላሕ ሐሣቧን ያሣካላት አሣዳጊዋም ክፋት አላየሑባትም ነገሮች እንደፈለጉት ሑኖ ስለማይገኝ ነው እንጂ
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የጠየቅሽው ጥያቄ ትክክል ቢሆንም ልጅ ሆና አስቸጋሪ ነበረች ለሚለው ነገር የኛም እናቶች ይህንን ይሉታል ያን ያህል በደል ሆኖ ልታወሪው አይገባም እሳቸውም እኮ ልጄ ብትሆን ይሄ አይከፋትም የሚለው ሀሳብ ሊመጣባቸው ይችላል። ይሄንን ደሞ ቁም ነገር አድርገው ወሬውን ያወሩልሽ ሰዎች አይጠቅሙሽም ። ባጠቃላይ ተረጋጊ።
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ይሁላችንምበለጀንት።እክሊታችገራለችይላሎ።ካገት
@kelemuargaw9835
@kelemuargaw9835 2 жыл бұрын
በትክክል
@yadotden6703
@yadotden6703 2 жыл бұрын
አይ ተይ የናት ቅጣትና ያሳዳጊ ቅጣት እኩል አይሆንም ቁስሌን አመመኝ
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እናት አባትም ቢሆኑ ከዚህ በላይ ይላል ሰወቹም ቢሆኑ አሳድገው እዚህ ማድረሳቸው ጥሩ ነው ግን የሰው ልጅ የሰው ነው የሚባለው እውነት ነው ማን እንደ ራስ ልጅ
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 жыл бұрын
@@yadotden6703 አንድ አይደለም ብለን ስለምናስብ ነው ሁላችንም ቁስል ይኖረናል ግን ሁሉንም አሁን ላይ ስታይው ያንቺ ስኬት እንዳይስተጓጎል የሚደረግ ነው ። የእነሱም ክብር እንዳይነካ ። ይሄንንም አማራጭ ሳያገኙ ጎዳና ወተው ህይወታቸው የተበላሸም እንዳሉ ልናስብ ይገባል። አይዞሽ እህቴ
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 жыл бұрын
ቃልዬ ፈጣሪ ይርዳሺ
@alemmidatube6451
@alemmidatube6451 2 жыл бұрын
የተደበቀ ነገር አለ ስታሳዝን
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 жыл бұрын
እህቴ ልጅሽን ጥለሽ ተሳስተሽ እኮን ከሀገር እዳትወጪ ለምነሽም ቢሆን አሳድጊ ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ አይዞሽ ከባድ ነው
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 2 жыл бұрын
No. ተጠንቀቂያቸው ሽማግሌውንም ሴትዮዋንም ያሰቡት መጥፎ ነገር አለ
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
ሚኪ ልጂቱ ብቻዋን ጎደር ባትሄድ ጥሩ ነዉ የሆነ የተደበቀ ሚስጤር አለ የሚያስፈራ
@nuriaendris934
@nuriaendris934 2 жыл бұрын
ምንችግር አለው በህፃንነትሺ ታለቅሻለሺ አውቀሺ አይደለም። እኔ በህፃንነቴ እንዳቺው አልቃሻ ነበርኩ የሴት አያቴ ልታቅፈኝ እጇን ስትዘረጋ በጣም አለቅስ ነበር አሉ እና አያቴ ይቺ ልጅ ሞቴ ታይቷታል ትል ነበር ብላ እናቴ ነገረቺኝ ትልልቅ ሰዎች ህፃን ልጅ ይታየዋል መላይካ ናቸው ብለው ስለሚያምኑ ነው።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የኔ አባት ሰውየው ደስ ሲሉ እንዲህ ድርብብ ያሉ ጨዋ ቤተሰብ እያለሽ ልትኮሪ ይገባሽ ነበር።
@salmweitsalme7053
@salmweitsalme7053 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ያልደረሰበት ማንነት እሚል ነገር አለ ያሳለፈችውን እሷ ናት እምታውቀው
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
አታስቂኝ ባክሽ ጨዋ ለመሆናቸዉ ምን ማስረጃ አለሽ
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
ወሬኛ የት ታውቂያቸዋለሽ ጥሩ ስለሆኑ ነው እንደዚያ የበደሏት
@yetewahdolji4577
@yetewahdolji4577 2 жыл бұрын
ጎንደር ስትሄድ ብቸዋን ባትሄድ መልካም ነው የሆነ የደበቁት ነገር አለ ያስታውቃል
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 2 жыл бұрын
በትክክል ለሄወታ ያሰገታል ምክንያቱም የእናቴ ሞት ትልቅ ሚስጥር ያሉው ይመስላል
@emmatube9648
@emmatube9648 2 жыл бұрын
አይዞሽ እመብርሀን ትረዳሻለች
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 жыл бұрын
ልጆቴ የማንነት ጥያቄዋ ማውቅ አለባት ጠባሳ ነው አላህ ይርዳሺ አባትሺም ልጅ ብሎ ተቀብሎሺ በደሥታ ያኖርሺ
@meronmolla5214
@meronmolla5214 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ይገኛሉ ጠንከር በይ
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
The interviewer is always kind god bless you brother
@saraahmd5897
@saraahmd5897 2 жыл бұрын
እውነት ትኩርት ሊሰጠው የሚገባነገርነው አትዘናጉ እርዱአት በፈጣሪ
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳሺ እናት የለለው ስው ቀላል እንደጎሺ ሳይባላ ሆዳም ነው ሳይ ነገር ዋሾ እና ከባድ ነው እሚቅ ስው በትክክል መናገር አለበት እውነት እውነት ነው
@reham5077
@reham5077 2 жыл бұрын
በጣመ ወላሂ 😢
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z 2 жыл бұрын
@@reham5077 አሁንም እይማ በሌላ ቪደወ ቀርባለች መጨርሻውን ላይ ጓጉቻለሁ ምንም ቢሆን ቤተስብ የለው ስው ከባድ ነው ወላሂ እኔ አልሀምዱሊላ እርጂም እደሜ ይስጥልኝ ለናቲ እና ባባቲ አይቸዋለሁ ምንአይነት ፍተና እንዳለው ስልሺ እኔ አላህ መርጣ ነው የወስደው. አስታመው ቀብርውታል እኔ በጊዜው ልጂ ነበርኩኝ ያም ሆኖ በጣም ይስማኛል እናታችን ለኛ ብዙ ፍተና አይታለች. ለዛ ነው ልቤ ያዘነላታ አሁንም ቢሆን እውነታውን ይውጣላትና ልቦ በደስታ ይሞላ
@reham5077
@reham5077 2 жыл бұрын
@@user-oe1vr6fe8z ትናትና አይቸዉ ደስ ብሎኛል አላሕ የእዉነት ያርግላት እሰዉ ቤት ማደግ የድሜልክ ጠባሳነዉ ወላሂ እኔ እናቴ ቀይ ትሁን ጥቁር አላቃትም ስትሞት አባቴም ሲሞት የቀሩትን ዘመዶቸን በምላሳቸዉ ሸዉደዉ እናት አባት እንሆናታለን ብለዉ ወስደዉ ዘመዶቸ ሊጠይቁኝ ሲመጡ መላእክት ሲሄድ ሸይጣን ይሆኑብኝ ነበር ያሳለፍኩት መከራ ማንም ሰዉ አልቀመሰዉም ሳልሰርቅ ሰርቀሻል ዱላ ሳልሳደብ ተሳድበሻል እሷዉ የሰጠችኝን ምግብ ስበላ ለምግብማ ማን ብሎሽ ዱላ እረ ስንቱ 😢😢💔
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z 2 жыл бұрын
@@reham5077 አይዛሺ አላህ እነሱንም ለጀነት ይበላቸው አንችን ተክተዋል አይዛሺ ከባድ ነው ፍተናሺ ጠንካራ ሁነሺ አልፍሺዋል. ነገ የልጃችሺ እናት ይበልሺ ወላሂ ውስጤን አሳመመው የጣፍሺልኝ አባት ሞቶ ብሎ አጎትን ማመን በስማይ ጭልሌ ስጋ መለመን ነው የዘመድ ነገር እኛም ወደዛው ነንና አላህ ጥሩ ስርተው ከሚሂዱት ያርገን የት ነሺ ማለት ያው መቸም ስደት ላይ ትሆኛለሺ ብየ ነው ከተመቸሺ ቁጥር እንላላክና በውስጥ መስመር እናውራ
@zxczxc6000
@zxczxc6000 2 жыл бұрын
መጠናት ያለበት እናትየው እንዴት መዘጋጃ ሊቀብራት ቻለ የኖረችባቸው ሰዎች መጠየቅ አለባቸው ይቺ ሴትዮ ለብቻዋ የያዘችው ምስጢር አለ ፍርሀኽት ይታይባታል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
እኔ የምለዉ አባትየዉ መቼ ተገኝና ተጠየቀ ገና ለገና ይሸሻል ማለት ጥሩ አይደለም አግኙትና ንገሩት ከፈለገ ይተዋወቃት ካልፈለገ እንቢ ይበል ስለትዳሩ አታስቡ ከመጋባቱ በፊት የልጅነት ልጁ ነች ምንም አይፈጠርም
@genetreta6418
@genetreta6418 2 жыл бұрын
ተናግራለች እኮ ጠይቃው እጅና እግሬን አስይዘሽ አስወልደሽኛል እንዴ? ብሎኛል ብላለች በወቅቱ
@tersite858
@tersite858 2 жыл бұрын
1) ከስራ ስትወጣ እረፍት ስትሆን ሁል ግዜ ምትመጣ ከሆነ ስድስት ወር ሙሉ ስትጠፋ እንዴት አትፈልጋትም? 2) ግፍ አይሆንም " ይህች ልጅ ልትደፋኝ ነው ያንቺ እዳ ነች" ተብያለሁ ስትይ 3) ለሁሉም ነገር አለ።።። ሴትየዋ በደንብ ታውቀዋለች። ሊያሳድጓት ወስደዋት የነበሩት የት ሔዱ ? እንዴት አንድ ሰው እንኳን ይጠፋል
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 2 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች ልጂቷ በፍጣሪ ምታውቁትን አስውቌት
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 2 жыл бұрын
የኔ አባት ስውዬው መልካም ናቸው ! እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት!
@user-mn4dr8nr4q
@user-mn4dr8nr4q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገዝሽ ልጅቷ ታሳዝናለች
@user-ik7zh8wj4j
@user-ik7zh8wj4j 2 жыл бұрын
ሀይ።ሰላም ነው ውንድሜ በምን ድነው የምን ነው ነው ስልክ ወይም
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ግን የእናትሽን አሟሟት ማወቅ አለቀሰ በተረፈ ያሳደጉሽን እናትሽ ናቸው አክብሪ ካሻቸው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
ደስ ይላል መወያየቱ ውይይቱም ውጤቱ ደሞ ጥሩ ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 2 жыл бұрын
አለህ ሃቅሽን የውጠዉ ዊ ወለሂ እንዴት እንደሰዘነችኝ🌻🌻🌻
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 2 жыл бұрын
ሰውዬውም ሴትዬዋ የደበቁት ሚሰጥር ሰውየው ይሆኑ እንዴ የሆነ ነገርማ አለ
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይርዳሺ
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 2 жыл бұрын
ውይ እባካቹ እርዱአት እንዴት ታሳዝናለች አገናኝሁአት አባትዋ ሊፈልጋት ይችላል ታሪክሽን ፈጣሪ ይቀይረው
@mekedestesfaye9539
@mekedestesfaye9539 2 жыл бұрын
የሆነ የደበቁት ነገር ያለ ይመስላል በደንብ ይጣራ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
እናቶ አሳዳጊዋ ይመስላሉ ደግሞም ይመሳሰላሉ
@zemeta9769
@zemeta9769 2 жыл бұрын
ጥሩ ሰወች ናቸው
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
እስይ እንኳን ታርቃችሁ ይቅር ለእግዚአብሔር ነጌም ደግሞ ፈጣሪ ካባትሽ ያገናኝሽ 😥😥😥እውነት ቤተሰብ ያስፈልጋል። ትዳርቢዙ ልጅ አይፈልግም በጣም ያሳዝናል
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
የኔ እናት አንጀቴን በላሽው አይዞሽ እማ እኛም እህቶችሽ ነን
@beettube8130
@beettube8130 2 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እህቴ እፍፍፍፍፍፍ ያማል በጣም
@queensheba2506
@queensheba2506 Жыл бұрын
Great job 🙏🏾💕👌👍
@Kitchen884
@Kitchen884 2 жыл бұрын
ሴትዬዋ ዋሽተዋል, አለም አዱኛ አሉ ከዚያ አለም ገብረህይወት❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 2 жыл бұрын
በጣም የተደበቀ ነገርማ አለ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
Eyoha Media በጣም ጥሩዎች ናችሁ ቃልዬ💯ትክክል ነሽ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይርዳ እኛም እስከመጨረሻው የሚሆነውን በጉጉት እንጠብቃለን ጥሩ ወሬ ያሰማን💞💞💞
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍ትክክል
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለጋዜጠኞው ረጂም እድሜ ይስጥህ
@user-wp7eo7hb6r
@user-wp7eo7hb6r 2 жыл бұрын
ይችህ ልጂ አባት ብቻ ሳይሆን እናቷም ያላት ይመስለኛል በጣም ተደባበሰብኝ።
@emu8244
@emu8244 2 жыл бұрын
ጎበዝ ምክርህን ወድጄዋለው የቤተሰብ ፍቅር ከዚ ይጀምራል ያልካት
@danehabesha158
@danehabesha158 2 жыл бұрын
ጎንደር የትነው ሰልክ አስቀምጭ
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይርዳሽ ትዕግስት አድርጊ ልጅሽን በደሰታ አሳድጊ እማ ህይወት ይቀጥላል ነገ አልፎ ትዳርም ትይዥለሽ
@azebgera8601
@azebgera8601 2 жыл бұрын
እዉነት ተናጋሪ ነሸ ጌታ ይርዳሸ 🙏
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ አሳዳጊ የሚባሉት የደበቁት ሚስጥር አለ ወይ የፈሩ ነገር ብቻ ግምቴን ነው ምናገረው ሲጀምር እጎት የተባለው ፎቶ መልካቸውም የሚመስለው የራሱ የሰውየው የድሮ ፎቶ ነዉ ።ሴትየዋም በቂ የሚባል መረጃ እየሰጠቻት አይደለችም ።እንደሰወኛ ስናስብ እቺ ሴት ዘመዷ ከነበረች መቃብሯን ሳታይ ልጅቱን ለመውሰድ እንዴት ሂሊናዋ ፈቀደ።ሲቀጥል ቤተሰቦቿ ጎንደር ካሉ አብሶ የእህታቸው ልጅ በህይወት እያለች መቃብሯ ሳያዩ የእህታቸውን ልጅ ሳይጠይቁ ይኖራሉ የሚል ግምት የለኝም።ምክኒቱም በመሃበረሰቡ ዘንድ ትልቅ ጫና ስለሚሳድር ባይኖረውም እንኳን ቤተዘመዱ አዋጦ ነው ገንዘብ ሰጦ የሚሰደው
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ቃልኪዳን ትክክል ነች:: አባትዋን የአካባቢው ሰው ለምን ሊፈራው ቻለ? አለም የምትባለው የቃልኪዳን እናት? በምንድነው የሞተችው? ቢቻል? ፖሊስ መከታተል አለበት::
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 2 жыл бұрын
አበሻ አበሻ ብዙ ሰዉ ሚስጢሩን ይዘዉ ይሞታሉ አንቺ ጎበዝ ስለሆንሽ ነዉ።እግዛቢሄር ይጠብቅሽ አሁንም ግልጽ አይደሉም አይይይይ
@mekdi_62127
@mekdi_62127 2 жыл бұрын
ልጅቷ ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 😥😥😥
@lovebest3203
@lovebest3203 2 жыл бұрын
ጎንደር ከሆነች ስማቸውን ንገሩኝ። እኔ የትም ቦታ ቢሆን ፈልጌ ቤተሰቧን ለማገናኘት የምችከውን እሰራለሁ እናቷስ አለም ማን እንደምትባል አሳውቁን ምክንያቱም ቀበርነ የሚል ሰው ከሌለ እናቷ በሂወትም ልትኖር ስለምትችል ሴትዮዋ ግልፅ አይመስሉኝም ጣሊያን። ያሉበትን ምክምያት ግልፅ ቢያደርጉት መልካም ነው።
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 19 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
When Your Chiropractor Owns a Cyber Truck
0:36
Mini Katana
Рет қаралды 24 МЛН
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 6 МЛН
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 1,5 МЛН
Зу-зу Күлпәш.Түс (16 бөлім)
40:42
ASTANATV Movie
Рет қаралды 809 М.