እባካችሁ ይህችን ሴት ጠይቁልኝ! ያመንኳት የቤት አከራይ ጉድ ሰራችኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 106,293

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 526
@duhh-sm2pv
@duhh-sm2pv 11 ай бұрын
ይቺን ጹሁፍ የምታነቡ ሁሉ እመብርሃን ሃሳባቺሁን ትሙላላቺሁ ❤❤
@Netsi19344
@Netsi19344 11 ай бұрын
አሜን
@ethiopiaq1075
@ethiopiaq1075 11 ай бұрын
Amen AmenAmen
@ethiopiaq1075
@ethiopiaq1075 11 ай бұрын
Amen 🙏
@seblewengel2843
@seblewengel2843 11 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲❤️🙏❤️🙏
@shitayemengiste3180
@shitayemengiste3180 11 ай бұрын
Amennnn lanchim ❤❤❤
@Arsema
@Arsema 11 ай бұрын
ጆሮአችን መልካም ነገር እንዳይሰማ አሁንስ ምንድነው የተፈረደብን ፈጣሪ ሆይ እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን ጋዜጠኛው እድሜክ ይርዘም ትትህናክ የማዳመጥ ያለህ ነገር የሚገርም ነው
@cocococo5920
@cocococo5920 11 ай бұрын
ከመጨረሻዉ ዘመን ምልክቶች አንዱ ክፋት እና የክፋት ወሬ መብዛት ነዉ ንሰሐ ገብቶ ጌታ ኢየሱስን መቀበል ብቻ ነዉ መፍትሄዉ🙏🏾‼️
@asmerettekeste8106
@asmerettekeste8106 11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 11 ай бұрын
❤😊
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 11 ай бұрын
Betame yemiyasazene zemne laue dersene enatna abate besedte lefta yafraschwene eykadu ferde kemehanialme bescha.
@fariechimhini1725
@fariechimhini1725 10 ай бұрын
@@eyerusalemdesta7887zsdss
@tiwadobena8241
@tiwadobena8241 11 ай бұрын
ይህች ሴትየዋ የ10ወር ካሳ በመክፈል መቀጣት አለባ ደግሞ ፍርድ ቤት ደግሞ ፍትሐበር እንዴት ይላል የእምነት ማጉደል ወንጄል አይደለም ወይ???አስተያየት ስጡልኝ በአስተያየቴ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 ай бұрын
የገንዘብ ጉዳይ ሁሉ በፍታብሔር ነው የሚከሰሰው።
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀቅሽን በእጅሽ ያስገባልሽ መተሳሰብ ጠፍቷል ኢትዮጵያዊነት ተረስቷል ኧረ የሰዉ ሀቅ እሳት ነዉ ግፍ ለልጆቻችሁ አታስቀምጡ ጊዜ ተገለባባጭ ነዉ አንዱ ላይ አይቆምም እግዚአብሔርን ፍሩ😢😢😢😢😢 የበፊት አከራዮችሽን እግዚአብሔር ይባርካቸዉ ክፉ አይንካቸዉ🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@Abegeb1975
@Abegeb1975 11 ай бұрын
ቲጂየ የኔ ቆንጆ,የዋህ,ቅን ሴት ፈጣሪዋን አብዝታ የምትፈራ ነች ይህ አይገባትም። አከራይ ልቦና ይስጥሽ!
@sewmehon9860
@sewmehon9860 11 ай бұрын
እንዴ ምንስ ቢፈጠር? ተከራዩአኮ በወለድ ተበድራ ነው ብሩን የሰጠቻት በዚህ ኑሮ ውድነት የሰው ብር ተቀብሎ 10 ወር አሌክስ እባክህ ከናንተ ጠበቆች ጋር አገናኛት 😢🙏🏽
@ዜድ-ዐ5ኀ
@ዜድ-ዐ5ኀ 11 ай бұрын
እኔምለው ግን በነጋ ቁጥር የተሻለ ነገር የማንሰማውስ ነገር 😢ሲነጋ ሙሲባነው 😢😢😢ያረቢ ከይርከይሩን አሰማን
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 11 ай бұрын
Amen 🤲 💒❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 11 ай бұрын
እቺ ንብረት አለኝ ብላ በህዝብ ላይ ግፍ የምትሰራ ሴትዮ በህግ መቀጣት አለባት::👎🏽👎🏽👎🏽 በዚህ ክፉ ዘመን ስውን መጉዳት:; የማን አይን አውጣ ናት::😡😡😡
@nunubelete8142
@nunubelete8142 11 ай бұрын
አረ የሚገርም ዘመን ላይ ደረስን 😢 ፈጣሪ የሥራዋን የስጣት ክፉ 🤨
@abdallahabdallah7339
@abdallahabdallah7339 11 ай бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 10 ай бұрын
ምን ህግብለሽነውእኛአገር
@martasafa7325
@martasafa7325 11 ай бұрын
ይች የለመደች ናት ክሰሻት ቢያስ እስከ ወለዱ ትቀጣለች እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ❤🙏
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 11 ай бұрын
የሚከራዪ ቢዘነሰ ሱቆች አሉኝ የሚከራዪትን እጥፍ ጨምሪባቸው ሲሉኝ እንቢ አልኩ እነሱ ከየት ያመጣሉ በዚህ ኑሮ ውድነት ሰው ተጨካክኖል በተለየ አንዳድ አከራዪች
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ(ይስጥሽ)ሁላችን እንዲህ ብንተሳሰብ የት በደረስን በዚህ መጠን መጨካከን በጣም በዛ አምላክስ እንዴት ይለመነን😢
@kidestteferi2476
@kidestteferi2476 11 ай бұрын
ለልጆችሽ እንጀራ እያስቀመጥሽ ነው። ለደሀ የረዳ ለእግዚአብሔር ያበድራል። ይህን ብድር ደግሞ ፈጣሪ ይከፍልሻል። ተባረኪ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 11 ай бұрын
መድሀንያለም ይባርካችሁ ይህን መልካም ዘር የምትዘሩ አከራዮች:: ነግ በኔ ነው ዛሬ ብንቆም ነገ እንወድቃለንና በተለይ ሀብትና ዝናን ተጠቅሞ ሰው ላይ ግፍ መስራት ከራስም አልፎ ለልጅ ልጅ ድረስ ግፍ ማስቀመጥ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን!
@luzahabesha1294
@luzahabesha1294 11 ай бұрын
ደላላዎች ለዚህ ነው ማያልፍላቸው
@medi-f9y
@medi-f9y 11 ай бұрын
አላህ ይስጥሽ የተባረ እንጅራ ይወፍቅ እህቴ🎉🎉
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 11 ай бұрын
አይይይይ ፈጣሪን የሚፈራ ሰው ጠፍቷል እኮ!!!ልቦና ይስጠን ሞት እሚባል ነገር ተረስቶ
@bintkadir4594
@bintkadir4594 11 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ሀቅሽን ያስገባልሽ 😢 ሰው ተጨቃከንን እኮ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 11 ай бұрын
ቆየን እኮ ከተጨካከንን ሰው ግን እግዚአብሔር ን አይፈራም መሞት አለኮ 😢😢😢
@geberu899
@geberu899 11 ай бұрын
መሞት ቀላል ነው አልጋ ላይ ሆኖ መስቃየትም አለ። ይችን ብሎ ገዳም አዋቂ ከሃዲ ናት በልጆቿ እስከ 7 ቤት ታገኘዋለች
@medi5959
@medi5959 11 ай бұрын
ገዳም መቀለጃ ሆነ!የምታየዉን ወንድምህን ሳትወድ እግዚአብሔርን እወዳለሁ ማለት ሀሰት ነው። መጀመሪያ እግዚአብሔርን ፍሪ አከራይ ተብየዋ
@abiotabiot-e1z
@abiotabiot-e1z 11 ай бұрын
እዴት ምህረት ታገኛለች ገዳምምእኮ በንስሃ ታጥበሽ የሰውን ሀቅ ሰተሽነው ዝብሎ ገዳም መቅሰፍትነው
@MirtenesMirtenes
@MirtenesMirtenes 11 ай бұрын
እናትዬ አንቺም ቀዝቀዝ ብለሽ ነው ምትጠይቃት ማለት ነው ምክንያቱም በጣም ተናግረሽ ገንዘብሽን መጠየቅ ነበረብሽ ቀዝቀዝ ብለሻል ለዛ ነው ቆንጆ
@newchapter5281
@newchapter5281 11 ай бұрын
Ya derdaw lge Nat ensu yaw mske natwe
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 11 ай бұрын
አለምሰገድ የሰው ስሜት የምትረዳ ምርጥ ሰው ሽህ አመት ኑርልኝ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 ай бұрын
ገንዘባቸውን ያጡት ስዎች በጣም በጣም ትዕግስተኞች ናቸው
@mesrakyelma4642
@mesrakyelma4642 11 ай бұрын
በጣም የነሱን ትዕግስት ይስጠን በእውነት
@cocococo5920
@cocococo5920 11 ай бұрын
ነገር ግን በመጨረሻዉ ቀንየሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይኸንን እወቁ። ሰዎች እራሳቸዉን የሚወዱ ይሆናሉ እና ገንዘብን የሚወዱ ትምክተኞች ትእቢተኞች ተሳዳቢዎች ለወላጆቻቸዉ የማይታዘዙ የማያመሰግኑ ቅድስና የሌላቸዉ ፍቅር የሌላቸዉ እርቅን የማይሰሙ ሐሰተኞች እራሳቸዉን የማይገዙ ጨካኞቾ መልካም የሆነዉን የማይወዱ ከዳተኞች ችኩሎች በትእቢት የተነፋ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ የአምልኮ መልክ አላቸዉ ሃይሉን ግን ክደዋል ከእነዚህ ደግሞ እራቅ(2ኛ ጢ.ሞ 3፥1-5)‼️‼️‼️‼️
@solomonberhane3299
@solomonberhane3299 11 ай бұрын
ጥንካሬ ይታይብሻል ቀጥይበት ስኬት ከእናንተ ጋር ነው።long live to Alex
@tsionketema9263
@tsionketema9263 11 ай бұрын
ለአከራዬች ልቦና ይስጣቸዉ እዉነት ተከራይ ያቀዋል እግዚአብሔር የዘራነዉን ነዉ እሚያሳጭደን ለ ልጆቻችሁ ክፎነገር አታስቀምጡ
@Risteasme
@Risteasme 11 ай бұрын
አንድ ሁለቱ ቢገደሉ የቀሩት ቀዝነው ያቆማሉ ከዝህ ውጪ መፍትሔ የለም ህግ በሌለበት ሀገር
@saratube7626
@saratube7626 11 ай бұрын
​@@Risteasmeመግደል መፈትሄ አይሆንም ግን ህጉ ጠበቅ ቢል መልካም ነው እኔም አከራይ ነኝ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 11 ай бұрын
ሁሉም አከራይ አንድ አደለም መግደልን ምን አመጣው
@meskiyerosen
@meskiyerosen 11 ай бұрын
​@@Risteasmeገዳይ ከመግደል ውጪ መፍትሔ የለውም! ለማንኛውም ከገባህ/ መስማት ከቻልክ ሁሉም አከራይ መጥፎ አይደሉም! ከገዳይ መንፈስ ጌታ ያውጣክ!
@dagabe2107
@dagabe2107 10 ай бұрын
​@@Risteasmeጨካኝ ነህ። እንዳንተ ቢሆን ገለሀል። መተዛዘን ከሁሉም ተገቢ ነው።
@amarche5385
@amarche5385 11 ай бұрын
በእጅ ስቶ በእግር መለመን ማለት ይህ ነው !😮 የስው ገንዘብ የምትበሉ አስተውሎ እሳት ነው።😢
@saraabate1804
@saraabate1804 11 ай бұрын
የኔህት ሀቅሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ! በእውነት ያደማል።አከራያ አጭበርባሪ ባለዬ ናት።አራትኪሎ ከሆነች የዛሰፈር ልጅነኝ አስሰን እንደዚህ ያለችውን ባለዬ አውጥተን እናሰጣታለን።ይቺ ባለዬ።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 ай бұрын
አድርገዉ መውጫ መግቢያ አሳጧት እንዲህ ሰው እየዘረፉ በአካባቢው ላይ ሰርቶ ያገኙ በመምሰል ጉራና እዩኝ እዩኝ ሲሉ ይታያል። 😡😡😡
@geberelikanose3047
@geberelikanose3047 11 ай бұрын
አከራይዋ ቤቷን እግዝአብሔር አይባርክላት ከንቱ ያሰቀራት
@የማሂርእናት
@የማሂርእናት 11 ай бұрын
ቅመሞችየ ያልታሰበ የእረፍት እጀራ አላህ ይስጠን በሀገራችን ተደስተን የምምኖር ያርገን ጤናችንን ይስጠን
@destadosa4099
@destadosa4099 11 ай бұрын
Amen🙏🏼
@semarhWWA
@semarhWWA 11 ай бұрын
አሚንን❤
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 11 ай бұрын
አሚን.ያረብ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@aminaa4058
@aminaa4058 11 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
አሜን❤
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 11 ай бұрын
ልክ አንደ አንቺ የ4 ወር ተበልቼ አለሁ የአድስ አበባ አካሬዎች እግዛብሄር አይፈሩም 😢
@MelaMamo
@MelaMamo 11 ай бұрын
ከደላላው ጋር ስለሚተዋወቁ ነው ያከራየላት ስለዚህ ደላላው መያዝና ያለችበትን ጠቁሞ ማስያዝ አለበት የሰው ገንዘብ መመለስ አለባት ካልሆነ ያከራየችው ቤት መታሸግና በሀራጅ ተሼጦ የሰው ገንዘብ መመለስ አለበት እንደዚህ በጠራራ ፀሐይ የሰው ገንዘብ መዘረፍ የለበትም ህግ ጋር ብትሄዱ መፍትሔ የለም ብላለች በስልክ ላይ ስለዚህ በትክክል ሀገራችን ላይ ህግ ካለ ማየት እንፈልጋለን
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 11 ай бұрын
Betekekel. Tebarek🙏🌹🙏🌹
@shegeralmazk
@shegeralmazk 11 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ በጣም ከባድ ነው የሰው ልጅ ከህግ በፊት እግዚአብሔር መፍራት አለበት ።ግን አሁን ላይ በኛ ሀገር ያለው ነገር ኬት እንደ ሚያመጡት ጭካኔ በጣም ይገረማል ።ሰው ሀቅ አንድ ቀን ይጥላል ።ሁሉም ሰው ገንዘብ ለማግኘት መሰዋት ይከፋል ከሜዳ የሚለቀም አይደለም በኔ ቢሆን የምለውን ነገር ቢያስተውሉ መልካም ነው።
@Fettlefawaz
@Fettlefawaz 11 ай бұрын
ሲጀመር እስክትገቢበት የተወሰነ ብር ቀብድ ነበር መክፈል የነበረብሽ እንዴት ሳትገቢበት ሙሉውን ትከፍያለሽ
@HanaalxeHanaalxe-gb8fg
@HanaalxeHanaalxe-gb8fg 11 ай бұрын
አረ ጉድ ነዉ ስንት አይነት ሰዉ አለ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥሽ ባለጌ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 11 ай бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ቅን እና ጨዋ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የራስሽን ቤት ይስጥሽ ሰው ግን በቃ ግፍ አይፈራም ማለት ነው ምንድነው እንደዚህ አይናውጣ መሆን
@Arsema
@Arsema 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ምነው የእኛ ሰው እንደዚህ ክፉ ሆነ ግን ምን አይነት መንፈስ ነው የወጋን ምነው ተጨካከንን መተዛዘን ጠፋ ፍቅሩን አንድነቱን ሰላሙን ያብዛልን
@Jocy939
@Jocy939 11 ай бұрын
የአያ ጅቦ መንፈስ ገብቶባቸው ነው
@Dallol253
@Dallol253 11 ай бұрын
ኢ/ያዊ ሀበሻ ግፍ ዘረፋ ሌብነት ቀማኛነት የጠነባ ዘረኝነት በአጠቃላይ የዲያብሎስን ሀጢያት ሁሉ ካላደረጋችሁ ገነትን አታይዋትም የተባልን ነዉ የሚመስለዉ አበደን ምንም አያልፍልን እንዳከክን ወደ መቃብራችን ነዉ አሳማ ትዉልድ 120ሺ ብር ነዉ እህትሽ ወገንሽ ነች የምትበልጥብሽ ፈጣሪ ለእሬሳሽ ሳጥን መግዣ ያድርግልሸ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ ሴትዮዋ ግን ጨካኝ ናት
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
"ሰው ማመን ቀብሮ ነው" አሉ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው። የመንደር ውል አይሠራም፣ በህግ እንዋዋል፣ በተለይ ገንዘብን በተመለከተ ጊዜው ከፍቷል። እግዚአብሔር ሀቅሽን ይመልስልሽ እህቴ🙏🏾
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 11 ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ምን አይነት አይን አውጣዎች የበዙበት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እነኚህ በጣም ትእግስትን የተላበሱ ሰዎች በመሆናቸው እንጂ ሌላ ተከራይ ቢሆን ኖሮ ድራሽአባትዋን ያጠፋት ነበር ምን አይነት የሴት ማጅራት መቺ ናት በመድጏኒአለም አዲስ የተከራዩትም ነግ በእኔ ሊሉ ይገባል። ይህች መቀጣት እንጂ መለመን ያለባት ሴት አይደለችም
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 11 ай бұрын
መጄመራ ተክራይ እያለእ እንዴት ትክራያለሽ ሁለተኛ የ3ወረ በቂ ነበረ ሴትየዎ እና ደላላው አጨበረባረ ናችው😊
@Hawwiiadam1814
@Hawwiiadam1814 11 ай бұрын
አላህ የማታ እንጀራ ይስጣቹ ሰዉም ጊዘም ክፍቱዋል😢 ዉዶቸ ዱአ አርጉሊኝ ባጣም ካፍቶኛል የሊጀ ናፍቆት ሊግሉኝ ነው😢😢😢
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይለውጠዋል ከልጅሽም ያገናኝሻል በርቺልኝ አትከፊ ሁሉም ያልፋል
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 11 ай бұрын
አብሽሪ ሁላችንም ናፈቀዉናል አላህ አገራችንን ሰላም ፣አማንን ያምጣልንን
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 11 ай бұрын
Ayzosh fetari beslm yagenagnesh
@Dallol253
@Dallol253 11 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ያድርግልሽ ይሄዉልሽ አንቺ ልጅሽን ሳምንትም ወርም አመትም ቆይተሽ ታይዋለሽ እህቴ ወደማይታዩበት ወደማይመለሱበት የሄዱባቸዉ እናቶችን አስቢ እሱ ያጠነክርሻል አንችንም ልጅሽንም ሰላምና ጤና አድርጎ ያገናኛችሁ በርቺ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ በሰው ክፉ የምታደረጉት ።ሁሉም ነጌ ከሰራ ቤት ይሰራል አትጨክኑ😢😢❤
@lulululu3892
@lulululu3892 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዴት እንደቻለንኮ እንደክፋታችን መች ተከፈለን ገና !
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k 11 ай бұрын
የመደም ቅመሞች ፈጣሪ አምላክ የመጣንበት አሳክቶ በሰላም ላገራችን ያብቃን አገረረችንንም ሰላም ያርግልን አሜን በሉ ወዶቸ
@warkanesb7388
@warkanesb7388 11 ай бұрын
አሜን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 11 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲❤️🙏❤️🙏
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 11 ай бұрын
ሰው። እንዴት የሰው ቅመም ይሆናል ያውም የአረብ የራሳቹ ቅመም ናቹ አውሮፓና አሜሪካ ምንኖር ለምን እንደዛ አንልም የራሳቹ ቅመም ናቹ እንጂ የምን ማዳም ነው
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 11 ай бұрын
አሜን ❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 11 ай бұрын
ሁሉ ለበጎ ነው ቆንጆ አይዞሽ እናንተ ከሃዲዎች ዋጋ ትከፍላላችሁ ለልጆቻችሁ እርግማን አታውርሱ ተመለሱ እባካችሁ ዓለምዬ ተመለሽ ንስሃ ግቢ አንቺ ግን ረጋ ያልሽ ጨዋ ሴት ነሽ የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ! በፀሎት በርቺ ገንዘብሽን እጅሽ ያስገባልሽ ... እህትና ገንዘብ መንገድ ላይ ወድቀው ገንዘብን አነሱት እህትን ጥለው የሃገሬ ሰዎች ኧረ እግዚአብሔር ይፈራል ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን እርቅ አውርዱ ገንዘቧን መልሽ ዓለምዬ እደጊ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 11 ай бұрын
እረ ሰው ግን እንዴት ነው የሚያስበው ብር ምን ያደርጋል ሰው አይበልኝ እመቤቴ እኔ ቤተሰቦቼ ቤት ያከራያሉ ግን ብታምኑም ባታምኑም በዚህ ወቅት በ800ብር አንድ ክፍል ነው በሆነ ምክንያት እንኳን ክፍል ተፈልጎ ልቀቁልን ለማለት በጣም ነው የሚጨነቁት እኛ ግቢም የገባ ረጅም አመት ነው የሚኖሩት ታዲያ ምን ጉድ ነው ሁፍፍፍፍፍ እግዚአብሔርን ፍሩ አከራይ ብር ምንም ነው
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 11 ай бұрын
የኔ ቆንጃ ሂወት አጭር ነው የኔ ተከራይ ልቀቅልኝ ብየው ነገ ዛሬ እያለ ላለመልቀቅ ሲያደክመኝ ጭራሺ በተቻለ አበ ም ሰለቤቱ ጉዳይ እንዳትደዊይልኝ ብሎ ምን ላድርግ ብዬ ስጨነቅ እኔም ደግሜ ሳልደውል በአንድቀን በሽታ ሆስፒታል ገብቶ ምተ ሰለዚህ የሰው ገንዘብ ወሰደ ሰው ማሰለቀሱ ላንቺ ጥሩ አይደለም ይቅርታ ጠይቀሺ ገንዘባን መልሺ የሴት ዱርዬ አንቺ ብሎ ክርሰቲያን
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 11 ай бұрын
ውይ ጉድ ምናይነት ጉድ ነው ሲጀመር ለምን የስድስት ውር ይከፈላል አድሳ ታከራየኝ አንቺ ይሄን የሚያክል መክፈል ከቻልሽ ለንም የራቀም ቦታ አቴጂም አንዳንድ ገንዘብም ለመጥፋት ይሮጣል
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 11 ай бұрын
ምንድነዉ የምትለሳለሰዉ በገዛ ገዘብህ አጠያየቅህ እራሱ ደም ያፈላል ምድነው የምትለማመጣት ለምን ሚስትህ አታናግራትም እደዚ ያለ ወንድ ኮስተር ያላለ በጣም ያስጠላኛል
@desertlumi1420
@desertlumi1420 11 ай бұрын
የ ተከራይዋ ባለቤት ነው እንዴ? ደላላው መስሎኝ
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 11 ай бұрын
አይን ያወጣ ሰርቆት ነው
@Nic1821
@Nic1821 11 ай бұрын
ኢትዮጵያን በጣም እጅግ በጣም ጨካኝ ሆነናል
@ethio7572
@ethio7572 11 ай бұрын
ምን ችግር አለው ቤቷን እሳት ልቀቂበት ያኔ ትማራለች
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 11 ай бұрын
የጥፋቱ ትልቁ ድርሻ ያንቺ ነው የፈለገ ብታገስ ከ 1 or 2 ወር በላይ አልታገስም በህግ እሄዳለሁ ስንት አይነት ሰው አለ ሆሆ
@ssas5583
@ssas5583 11 ай бұрын
ግን ለምንድነው ሰው። ናቸው ብለን ልባችንን የሚስብርት ያኢላሂ እማ ትግስት ይስጥሽ። አይይይይይ ይች ዱንያ አንድው የሰው ላብ ነበላ ብሎ የቆሙ አይይይይ አይይይይይ😢😢😢😢😢
@comcell3831
@comcell3831 11 ай бұрын
ለዚህ ነው እግዚአብሔር ምሕረቱን የከለከለን 😢😢😢😢 ሰው ወዴት እየሄደ ነው😢😢😢
@JAMilAEnderis-i5y
@JAMilAEnderis-i5y 11 ай бұрын
በቃ ስው የስው ሀቅ እደት ተጉሮሮው ዪወርዲለታል
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 11 ай бұрын
ምናልባት ገዳሙንም አታቀው ይሆናል የብዙ ሰዎች ሀይማኖተኛ በመምሰል ሰዎች እንዲያምኖቸው የሚጠቀሙበት መችገድ ነው።
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 11 ай бұрын
ጨካኝ ከሆን እኮ ቆይን 😢😢😢
@yalemsewbirehanu2437
@yalemsewbirehanu2437 11 ай бұрын
አለም እነንዳለ ነው የምትባለው እግዚአቤር የጅሽን ይስጥሽ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 11 ай бұрын
ሰውጋ መኖር ፈራሁ ዛሬስ😱ሰው ከአውሬ ከፋ 😱አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧኒረጂም
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ችግር መስማት ስለቸኝ አይ ምስኪን ስው አምነሽ ይህን ያክል ብር መስጠጥሽ ፈጣሪ ልቦነዋን ይመልስው ገንዘብሽን ትመልስልሽ እናት ትግሥትሽ በራሥሽ ብር ይህን ያክል ልመና አቤት ኧር ስው ሳይታስብ እየሙተ ነው መልሽ የስው ገንዘብ አይጠቅምም እንዴ……………………
@sifancaydarus4380
@sifancaydarus4380 11 ай бұрын
እኔ ዛሬ የተማርኩት ነገር ቢኖር የኔአከራይ በጣም ጥሩ ስዉ ነዉ እኔ የምኖረዉ ሞሉ ጊቢ ተከራይቼ ነዉ የምኖረዉ ዉልም አላቅም በእምነት ነዉ የምኖረዉ ፈጣሪ ይስጠዉ
@Fafi-yj8qr
@Fafi-yj8qr 11 ай бұрын
አኡዙቢላህ ምጉድ ነው ለህግ አመልክቺ ሲቀጥል ካልሆነ ፎቶዋን ልቀቁአት
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 11 ай бұрын
ለእናተ እግዚአብሔር ልቧን ያራራ ላችሁ ለእኛ ደግሞ በጣም ጥሩ ትም ህርት ነዉ ቅድመ ክፍያ ለሚባለዉ ነገር
@helentesfaye6665
@helentesfaye6665 11 ай бұрын
ፍርድቤት ሂጂ እስከወለዱ ትከፍልሻለች።ፍርድቤት እደዚ አይነትኬዝ አይዛዛም።
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 11 ай бұрын
ጭራሽ በአካል እንኳን ሳታያት ነው ብር የከፈለችው 🤔 ምን አይነት ጉድ ነው ? የኪራይ ውል የለም እንዴ ? እሷን ሳታያት እንዴት ነው የተዋዋለችው ? ደላላውም ልባ ነው ይሄ አዲስ የልብነት ስልት ነው ሌላ ቦታም ሰምቻለሁ ጌታ ይርዳሽ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 11 ай бұрын
ወገን😢ዘመናችን ቀጣም አጭርናት ለምን ሐጽያት ወጀል እሰራለን😢😢ኢየሱስ ያድናል ሰላም ይሰጣል ክፋት ስናስብ መፈስ ቅዱስ ይወቅሰናል ❤❤❤❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
እየሱስ የማዳንም የመዳንም ሥልጣን የለውም እየሢሥ የአላህ ባሪያና ነብይነው
@ssas5583
@ssas5583 11 ай бұрын
ሀቅሽን በእውነቱ ምግድ ያስጥሽ ፈጣር🎉እማ
@yayushalemu175
@yayushalemu175 11 ай бұрын
የሰዎችን ትዕግስ አይታ ነወ አለም የተባለች ሴት የነሱን ደግነት አይታ ነወ የምትጨማለቀወ የኔ እመቤት ክርስቲያንነት እሚጀምር ከዚህ ነወ😮
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እር ስው እምጣ ለምድራችን
@Fiker123
@Fiker123 11 ай бұрын
‼️‼️ ግን ደላላዉ እናንተ እንደከፈላችሁ እና ቤቱን ታድሶ እንደምትገቡበት እያወቀ በላያችሁ ላይ ለሌላ ደልሎ ካከራየ በኋላ ደውሎ የነገራችሁ ምን ማለት ነው ???? ለምን አከራይልኝ ብላ ለደላላው አከራይልኝ ብላ ስትነግረው ሌላ ተከራይ ወስዶ ካከራየ በኋላ ለአንቺ መንገሩ ምንድነው ትርጉሙ ????
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 11 ай бұрын
አይገርምም ወደ ህግ ብትሄድም መብቴ የለውም አለች ይቺ ሴትዮ ህግ ኖሮ ቢከታተላት ብዙ የሰራችው ወንጀል ይወጣ ነበር
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 11 ай бұрын
ያሳዝናል፡የምታመን፡ጠፋ፡ያስተምራል፡ብዙ፡አምላክ፡ይርዳሽ፡እህቴ፡
@Dallol253
@Dallol253 11 ай бұрын
ፈጣሪ እንዴት እንደታገሰን በምድር ላይ እነደ እኛ/ሀበሻ አሪዎስ ያለ አይመስለኝም ሙልጭ አድርጎ ከምድር ቢያጠፋን ነዉ ጥሩ ከሰዉነት ወርደን ጭቃ አረም ከሆንን ቆየን መቶ አመት አንኖርም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 ай бұрын
በጣም በጣም የምናስጠላ ጨካኞች ነን😢
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 11 ай бұрын
ሰው ገንዘብ አምላኪ ሆኖቀር ወይ ጉድ እግዚአብሔር በእጅሽ ያስገባልሽ. እቴ ከባድ ነው
@nejatali7088
@nejatali7088 11 ай бұрын
Allah yeregemew bizu sew ale gin yethiopia hizib hig gar hedu tenkarahunu.
@desertlumi1420
@desertlumi1420 11 ай бұрын
እንዴት እንርዳት ቲጂን?
@sabafissha8726
@sabafissha8726 11 ай бұрын
አከራይዋ አነጋገሯ ራሱ ዝብርቅርቅ ነው የለመደች አታላይ ናት ፈጣሪ ሃቅሽን በእጅሽ ያስገባልሽ።
@SisayGebisa
@SisayGebisa 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እኔስ ማንንም ማመን አቅቶኛል እኔም ከራሴ በላይ ከቤተሰቦቼ በላይ የማምናት ጎደኛዬ ከድታኛለች ልቤም ተሰብሮአል ማግባት ራሱ ፈራው በቃ ቆሜ መቅረቴ ነው 😢 በእውነት ብቻ እህቼ ፈጣሪ ይርዳሽ ያማል ፅናቱን ይስጥሽ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 11 ай бұрын
በጣም ክባድ ግዜ😢😢
@yared7699
@yared7699 11 ай бұрын
አይ አይዞሽ ዘመኑ ሳይሆን ሰው ከሃዲ ሆኗል ግን ለሰው ብለሽ የራሰሽን ህይወት ተሰፋ አትቁረጪ።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 11 ай бұрын
ክፉ ዘመን ላይ ነው ያለነው አይዛሽ እህቴ❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 11 ай бұрын
ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋልን ይጋርድሃል ይላል ታላቁ መፅሃፍ ከማስታዋልና ጥንቃቄ ጉድለት ዋጋ እንከፍላለን አድማጭ ልብ በሉ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 11 ай бұрын
እያደር የምንሰማው ነገር ከበደ አረ ሰው እየተጨካከነ መጣ ሞትን የሚያክል በትከሻ ተሸክመን እየዞርን መጨካከን አረ ኡኡኡኡኡ
@userd42
@userd42 11 ай бұрын
የሰው,ንብረት,ተቀብለው,በራቸውነየሚዘጉ,ከሰው,ቢደበቁ,ከአምላክ,አይደበቁምና,ፈተናው,ለእነሱ,ነው,አይዞሽ,እህቴ,አንጀቴን,በላሽው,እግዜር,ይሁነሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 ай бұрын
አላህ ሀቅሽን ያስመልሽልሽ የገንዘብን ነገር የደረሰበት ሰዉ ያቀዋል እኔ አንድሽ ዘጠኝ መቶ ዶላር አምኘ አደራ አሰቀምጨ ይሄዉ ስድስት አመት ሙሉ አልመለሱልኝም
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 11 ай бұрын
ጉድ ነዉ ይህንን ያህል ተጨካከን ያረቢ ማንን እንመን
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 11 ай бұрын
አውነት በጣም ትግስተኛ አና ኣስተዋይ ነሽ
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 11 ай бұрын
ግን.በጣም.ያሳዝናል.ግፍነው.አይፍረድነው.የሰው.አቅ.አይጠቅምም.ክፈይ.ቶሎ.ሞት.የሚባል.አገር.አለ💔💔💔
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 11 ай бұрын
ደሞ በቤተክርስቲያን ስታሳስብ የሰው ነጥቆ ገዳ ምን የሚሉት ነው
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 11 ай бұрын
ወይ የድሬ ልጆች እንኳን ጮሌ ነን ምን ሆነሽ ነው የተሸወድሽው አይ ሀቅሽን ይመልስልሽ እቢ ካለች ቢቱን አንጂላት ።
@FathimaSeid
@FathimaSeid 11 ай бұрын
ወይኔ ጉደ አገሬ ይቅረብኝ አሁንስ ለመሆኑ ገቢአችሁ ስንት ነዉ ይሄን ያክል ቤት ኪራይ ያረቢ አይ ይች አለም የዘላለም ቤት ቢሆን ምን ሊሆኑነበረ ግን በእጇ እንኳንም ያልሰጠሻት በህጋዊ ባንክ መሆኑ ጥሩ
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 11 ай бұрын
በባንክ. መሆኑ. ተቀመሽ. አይዞሽ. ግን. በረሽ. አሰመለሺ. አትዮጵያ. በጣምም. ይከበዳል. ግን. 😢😢😢😢😢😢😢አወይይይይይይይይ. ማን. ይተማናል
@sifancaydarus4380
@sifancaydarus4380 11 ай бұрын
አሁንስ ፈጣሪ ከላይ ወርዶ ካላየን አናምንም ያልን ሰወች ተጠንቀቁ
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 11 ай бұрын
ፈጣሪን ፍሪ ብሮን መልሽ
@aboodawwad799
@aboodawwad799 11 ай бұрын
አለምሰገድ አሰተዋይ የሰው ችግር ሰለምታዳምጥ አመሰግናለሁ❤❤❤
@miyehaile8744
@miyehaile8744 11 ай бұрын
የሠዉ ሀቅ የሚኪድ እ/ር ልቦና ይስጠዉ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 11 ай бұрын
ባለው ነው የሚብሰው በተለይ ይቺ ሴት ክርስቲያን ናት እንዴት እግዚአብሄርን አትፈራው የሰው ሀቅ እያላት አምላክ ቤት ሰቱዋት ከሌላቸው ላይ መንጠቅ 😢😢😢😢😢😢እግዚኦ እረ ሰው ከፋ ነገ ሞት እንዳለ አለም ቀሪ እንደሆነ አያስቡም እረ የሰው ገንዘብ መልሺ ይቅርታ ጠይቀሽ ያለሽን ነገር እንዳታጪ
@hasnag3161
@hasnag3161 11 ай бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 11 ай бұрын
አላህ ይስቱር እድህ አይነት ስግብግብ ስወች ህሌናቸውን ሽጠዋል አላህ ኸይሩንነገር ይሻልን
@sinkneshbayou126
@sinkneshbayou126 11 ай бұрын
አቤት ዘንድሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚስምው ምንድነው :: እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ያሳዝናል::
@helanhelan50
@helanhelan50 11 ай бұрын
ስደት ምርር ያላችሁ እቅልፍ የናፈቃችሁ እህት ወድሞቸ በሀገራችላይ እግዚአብሔር የእርፍት ኤጀራ ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
ሰላም ዓለምነህ, ወንድማችን ባለማተቡ ❤❤
@peace3791
@peace3791 11 ай бұрын
ከፍለሽበታል ቀጥ ብለሽ ግቢ አላስገባም ካለሽ ፖሊስ ይጠራል ቁርጡን ትሰሚያልሽ: ካሳም ያስፈልግሻል ሁለት ቦታ መክፈል አትችይም ::
@temayob906
@temayob906 11 ай бұрын
ለማታውቂው ሰው ይሄን ያህን ገንዘብ ያለ ዎስትና መስጠት ሲጀመር እብደት ነው😮😮😮
@fatiya8477
@fatiya8477 11 ай бұрын
ሆ ሆ ሆ ዘንድሮ በእጅ ሰቶ በእግር ፍለጋ በቃ አይን ያወጣ ክህደትና ሌብናት ሲስተሙን ቀያይሮ ህዝብን የስጨንቃል ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ ሀቅሽን አላህ ያስገቤሽ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 11 ай бұрын
ኸረ ጎበዝ ወደ በልባችን እንመለስ ፈጣሪን ፍሩ ብርሃን መልሱ ?
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 11 ай бұрын
ውርስ ካልሆነ ሰባት ወር አይደለም አንድ ወር አይቆይም ደላላው ሴትየዋን ያስበላት ሴትየዋን በፖሊስ ማሲያዝ
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 57 МЛН
ባል የለኝም ብል ወረፋዉን አልችለዉም::ባለ ታሪክ ህይወት ቶሎሳ...
1:00:30
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 44 М.