ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም - በሃይሉ ገ/መድህን ወግ አዋቂ

  Рет қаралды 80,330

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም - በሃይሉ ገ/መድህን ወግ አዋቂ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 44
@asnakegetnet7975
@asnakegetnet7975 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም መልካም የሆነ መልዕክት ነው፤ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!!!
@ዜድነኝየወልድያዋ
@ዜድነኝየወልድያዋ 2 жыл бұрын
ቃል የለውም ይህ ሁላ በደል እንደው ዝም ነው እሚሻለው ዘንድሮ የተስማው የስቀጥጣል ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mekidesgatachew4851
@mekidesgatachew4851 2 жыл бұрын
አንተ ተናገርክ ተባረክ
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 2 жыл бұрын
በእውነት ነው እጅግ የጠነከረ ሰድ የሰደደ ምልእክት ነው ልቦና ይሰጠን ሰው ያድርገን ህሊና ይሰጠን እውነት ነው ሴትን የማያከብር ወንድ እናቱን እህቱን የማያከብር የአውሬ ልጅ ነው አውሬ ነው ሲርበው ቤተሰቡን የሚበላው የእነዚህ እርኩሰ የተረገሙ እጅግ አሰከፊ ጥግ የደረሰ ሰራ መግለጫ ቃል የለም በአለም ላይም እንዲህ አይነት ሁኔታ ታይቶ አይታወቅም መቼም ከአውሬ የሰው ሰራ አይጠበቅም እግዝአብሔር ይፋረዳቸዋል ፈጣሪ ከተዘረማንዘራቸው የእባብን ዕጣ ፈንታ ያውርሳቸው ልጆቻቸው በቁማቸው ይሰቀሉአቸው የአልጋ ቁራኛ ያድርጋቸው በዘረማንዘራቸው ቤት ሰፈር በመሉ የዘሊለም ሐዘን ይከተላቸው
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
በእውነት በእውነት ማስተዋልን ይስጠን ይህን ለመናገር ቃላት የሚለውም 😭😭😭
@meazagelaw7430
@meazagelaw7430 2 жыл бұрын
ለሚገባው በጣም የሚገርም መልእክት ነው እድሜ ይስጥልን
@mekdeskassahun6095
@mekdeskassahun6095 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ይመልከተን
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያማል ምን አይነት ጭካኔ ነው አላህ ይበቀላቸው
@fetufeture1139
@fetufeture1139 2 жыл бұрын
ወላሒ ያማል ያማል ያማል
@Fanoleandenet82525
@Fanoleandenet82525 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ያማል💔 የትግሬው ወራሪ እህቶቻችን በወንድሞቻችን በሃይማኖት አባቶቻችን በህፃናቶች የፈፀሙት አሰቃቂ ድርጊት በጣም ያማል 🙄😡💔💔💔😮
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
It's true there is no answer or word but God see all thank you brother God bless you God will answer just we have to pray for those victim
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን!!✍
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ደርጊቱ ያማል ፈጣሪ ብቻ በቃ ይበለን
@gashawmenberu2180
@gashawmenberu2180 2 жыл бұрын
ለወገን ደራሽ ወገን ነው!!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
God bless you god bless Ethiopia
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
💕🙏💕
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተባባሪ የሆንን እስኪመስል ድረስ
@tigebange9911
@tigebange9911 2 жыл бұрын
እውነት ነው 😱😱😱😭😭😭😭😭
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ልክ ብለሀል ጋሽ በሀይሉ እነዚህ አውሬዎች ጭንቅላት አላቸው ብለህ ነው, በቃ አውሬ ናቸው እነሱን መረዳት አይቻልም እነሱን ብሎ ነጻአውጪ መጀመሪያ ጭንቅላታቸውን ነጻ ያውጡ በቃ ከስይጣን የባሱ ጉዶች ናቸው እግዚአብሔር እነሱን ይገላግለን🙏🏾 ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@shimelisadmasu7186
@shimelisadmasu7186 2 жыл бұрын
You are right, Bahailu. I can not agree more. I ask myself the same and I continued wondering. Few, very few individuals are behind all this suffering. All will reap the fruits of their deeds.
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 2 жыл бұрын
አቶ ሐይሉ በጣም ልዩ አገላለፅ ነው።እኔ ግን የምጠይቀው ለምን በሠፊው ለህዝብና ለሚያስተዳድሩን ሁሉ ስልጠና አትሠጡም? ሐገር ማለት ሠው ነው ካልን የሚፈፀመው ወንጀል እንዴት ይቁም?
@fitsumberhanu4478
@fitsumberhanu4478 2 жыл бұрын
ቃል የለውም 😭
@mussahussen5101
@mussahussen5101 2 жыл бұрын
በየትኛውም ቋንቋ ሊገለፅ አይችልም ።
@ewunetumerera9388
@ewunetumerera9388 2 жыл бұрын
እናት፣እህት፣ሚስት የምትሆን ሴት እንድትከበር " እናትህ ምትንስ ትሁን" እያሉ በየጎዳናው የሚሳደቡ አራድነን ባዮች ነገርግን ጋጠወጥ ባለጌዎች በህግ መከለከል አለባቸው። ሐረርም ቢሆን እናትን መሳደብ መቆም አለበት።
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@mohass854
@mohass854 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልብ ያቆስላል
@fassilenzo
@fassilenzo 2 жыл бұрын
😭😭😭
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 3 ай бұрын
ከ ቲክቶክ ነው የመጣሁት የሆነ ደስ የሚል ንግግር እየተናገረ ሲሰድቡት ለምን ብዬ ስሟገት ቆየሁ እና እስቲ ምን ቢያረግ ነው ብዬ ዩቱቢ ላይ በስሙ ፈለግ ፈለግ ሳረግ ይሔን አገኘሁ ተስፋ አለኝ ስለ መንግት እያወራ እንደሚሆን !!! ግን ደሞ የመንግስት ደጋፊም ነው 🤔🤔🤔
@tinsaegaredew8895
@tinsaegaredew8895 2 жыл бұрын
የተፈፀመባቸውስ ምን ይሆኑ እኔ ለሰማሁት ልቤን በጣም ነው የሚያመኝ /ልቤን! ውስጤን ያመኛል/ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ከከበባት ችግር ሁሉ ጠብቅልን፡፡😭😭😭
@matyzeleke281
@matyzeleke281 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@yh4es
@yh4es 2 жыл бұрын
እኔን ያልገባኝ አንድ ነገር ሰላም መምጣቱ አይቀርም ግን እንዴት ነው ከትግራይ ህዝብ ጋር የምንኖረው
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናልባለቤት ካልናቁ አጥር አይነቀንቅም እውነት ንው. መንግስት የለም. 😭
@lemmalegesse8342
@lemmalegesse8342 2 жыл бұрын
በሰፈሩት መሠፈር እሩቅ አይሆንም የትግራይ እናቶች በመሪያቸው መሠረት ያልደረሰባቸውን በውሸት ሲነግድባቸው ተቀብለው አብረው ዋሽተው መኖር በምድር ባይሆን በላይኛው ፍርድ ይቀበላሉ
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm 2 жыл бұрын
Yihee sewuyee kine tibebin eyegedele yale, timbatam sewuyee, min endemil demo chirash ayigebagnim, beka ahun Ethiopia yalat yetibeb sew endezih ayinet kerisam bicha new? Ebakachuh Arts tv, endezih ayinet moral yelelew hodam sewun eyakerebachuh yrwetatun moral atigidelu, ebakachuh atakiribut yiheen metifo hodam zimutegna fiture.
@Marvelsofnature333
@Marvelsofnature333 2 жыл бұрын
If you have any affair, take it personally. We are just appreciating the noble ideas that he is speaking.
@Danielasham
@Danielasham 2 жыл бұрын
ዝቅ ያሉ የጁንታው የደም ወንድሞች አይወዱትም ልክ ነው
@tadelemulatu1258
@tadelemulatu1258 2 жыл бұрын
የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ
@tersitbogale4134
@tersitbogale4134 2 жыл бұрын
ይህን ማን ነው ያደረገው እራሱ መንግስት ነው እኔ ለእርሶ ያለኛ አመለካከት ትልቅ ነው ግን ይህን ያደረገው የሻብያና የአማራ አረመኔዎች ናቸው የገዛ መንግሰት የምትለው ሰለሆነ ይህን ያርሙት የመንግስት ተቆዋሜች አይደሉም የትግራይ ወጣትና እናት የተደፈሩት የግፍ መአት የወረደው ግን ያስተዛዝባል ትልቅ ያላችሁት ሰው ግን አንሶ ሴገኛ ያሳዝናል ሰለእውነት ለእውነት እንቁም ።
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 46 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 126 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН