ባለቤቷ ከ'አለቃው ፀሃፊ' ስለመውለዱ ምላሽ ሰጠ! Ethiopia | Habesha | Eyoha Media

  Рет қаралды 139,977

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 1 700
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
የቤተሰብ ፍቅር አይታይብህም .. በላይዋ ላይ ወልደሀል ለሚስትህ ፍቅርም አክብሮትም የለህም ወንድሜ ተመለስ ተመለስ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በትክክል በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት 😍
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Betkkl
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@melattade9320
@melattade9320 3 жыл бұрын
ሴቶች የወንድ እጅ እየጠበቁ ከመኖር ብቸኝነት ይሻላል !
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
Ewenet new yerase Genzeb yasfelegale Lezam new endefelegu mehonute
@bman4267
@bman4267 2 жыл бұрын
lemin sertachu atbelum..... hule bal yametawun kemekafel esky erasachum genzeb amtu. midre tikmegna hula
@atalaayalew4353
@atalaayalew4353 3 жыл бұрын
1/ጊዜ አለመስጠትህ ነው ይህን ሁሉ ችግር የፈጠረብህ 2/ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ አታማክራትም አታወራትም 3/ ማፍቀሩዋን አቅልለኸዋል ወንድሜ ትኩረት አለመስጠት ነው ችግሩ ማስተካከል ይቻላል አንተ አቀዝቅዘው ይህ ለእሌኒም ይሰራል።
@addisengeda4194
@addisengeda4194 3 жыл бұрын
የወደደሽን እንጂ የወደድሽውን ኣታግቢ ይባላል በዚህ ኣምናለሁ ምክንያቱም እሱ ፍቅር የለውም ሲጀመር ያ በጣም ያሳዝናል ልጆቹ ናቸው የሚያሳዝኑት
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
@@addisengeda4194 በጣም
@mamem3436
@mamem3436 3 жыл бұрын
እሊኒ ተመልሰሽ እንዳትገቢ
@fikirtv5509
@fikirtv5509 3 жыл бұрын
ቁማር. እህህህህህ የደረሰበት ያውቀዋል ።እንኳን ከቤተሰብ ከፈጣሪ ያጣላል ቀስ እያለ ቤቱንም ይሸጣል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 жыл бұрын
እንደዋወል ነበር ካለ በኃላ ተቀጣጥረንም እንገናኝ ነበር አለ:: እሷ ስለምትወድህ እስኦን አግባ ብለውኝ ነው አንድ አባት አለ:: እንደሚመስለኝ ምናልባት አንሶላም ተጋፈው ይሆናል ሳይጋቡ በፊት:: አንሶላ ከተጋፈፉ ደግሞ ቀላል ግንኙነት አልነበረም የነበራቸው ማለት ነው ሳይጋቡ በፊት:: እንደ እኔ ሚስትየዋ ከዚህ በላይ ከእሱ ጋር መኖር የለባትም:: ክፉ ሰው ነው:: የሚሻሻል ሰው አይመስልም:: ይበቃታል:: እግዚአብሔር ይፍረድበት እንደስራውም ይስጠው በትዳር ላይም ስላመነዘረ ሚስቱ ብትፈታው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አይቃረንም::
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሳትወዳት ለምን አገባሀት ?ለሴስኝትህ እሷን ሰበብ ማድረግህ ይገርማል ።አንደበትህን አለስልሰህ ሃይለኛ ሰው ነህ ።
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
😢😢😢ይገርማል
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተስፋዬ በከፋ ጊዜ ከልጆችህ እናት ጋር ብትስማማ ይሻላል።
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በትክክል በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😍
@hannaselemon4400
@hannaselemon4400 3 жыл бұрын
አንዴ ውጭ ውጭ ያለ ሰው በይሉንታ እንክዋን ቤቱ ቢገባ አይስማሙም አይቀጥሉም ምን አልባት ይመጣል ይበላል ልብሱ ይታጠባል ትንከባከበዋለች ሶፋ ላይ ይተኛል ይሄ ደሞ የቤት ሰራተኛ እንጂ ሚስት አይደለችም እያየች ከምትቃጠል ባታየው ይሻላል ልጆችዋን አብዛኛው ግዜ ሴት ናት እምትንከባከበው ለናት አይከብዳትም
@undermysaviour
@undermysaviour 3 жыл бұрын
@@hannaselemon4400 ነገረኛ ሚስት ቤትዋን ትበትናለች እሷ ጋር ነው ስህተቱ።
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
@@rayabisoberi eshi ehete adrgiyalew
@አሜን-ዘ1ሐ
@አሜን-ዘ1ሐ 3 жыл бұрын
የለመደ ሸርሙጣ ልቧን ሰነጣጥቆታል ቢመቻት ዉብ ነች ልቧን ፈጣሪ ያስተካክልላት መቁሰል ነው
@beckyj6977
@beckyj6977 3 жыл бұрын
እስዎ የዳነች ቀን ከሌላ የተረገዘው ልጅ ተወለደ አላለም😄😄 ። አ..ት..ለ..ኘ..ም ደነቀን እኮ አንተ። "ጀዝባ" አለ ቢቸግረው ምርጡ መሪዬ😄😄
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Aygermm nketu dfretu
@nunuzeleke5474
@nunuzeleke5474 3 жыл бұрын
😆😀
@mimit4032
@mimit4032 3 жыл бұрын
Hahaha
@mimisha3676
@mimisha3676 3 жыл бұрын
😂😂👍
@lamlamashebo3254
@lamlamashebo3254 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 3 жыл бұрын
ወንድሜ ገንዘብ አይሰጠኝም ነው ያለችው እንጂ ሥጋ በልቼ አላውቅም አላለችም ።በየወሩ በቂ ገንዘብ አይሰጠኝም ስትል። ልጆቼ በሳምንት ሥጋ ሣይበሉ ቀርተው አያውቁም ማለት መልስ ነው እንዴ? ለምንጠየቀው ጥያቄ ትክክለኛ መልስ። እንመልስ
@سمرمحمد-ث9ب
@سمرمحمد-ث9ب 3 жыл бұрын
አች ነበርሽ ጋዜጠኛ መሆን ያ ለብሽ ኪኪኪ አሳቅሽኝ
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 3 жыл бұрын
ስጋ ብርቁ ልጆች ከሚበላ ስጋ ይልቅ የእናትና የአባት ፍቅር ነው የሚፈልጉት
@medinawyesuse3703
@medinawyesuse3703 3 жыл бұрын
@@tigisttesifay8078 በለጌ አንተና አንተ ነህ
@አፎሚአፎሚ
@አፎሚአፎሚ 3 жыл бұрын
በደሏን ለመረዳት ከቃሏ በላይ አካሏ በቂ ነው ያሳዝናልተመለስ ወንድሜ ካሳት የልጆችህ እናት ናት
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በትክክል
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Betkkl
@enatberhanu5925
@enatberhanu5925 3 жыл бұрын
Ewnet new betkkl
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 3 жыл бұрын
አወ የተመቻት አይደለች ም ክስትያለችናት
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@terengoshiferaw6354
@terengoshiferaw6354 3 жыл бұрын
ሚኪ እርጋታህ ደስ ይላል የማዳመጥ ችሎታክ በጣም ደስ ይላል
@feventsehaye3595
@feventsehaye3595 3 жыл бұрын
አቶ ተስፋዬ ትዋሻለህ። መኪናህን ሸጠህ ለአክስትህ እንደገና ውክልና ተቀበልክ ሲጀመር አልሸጥከውም ንብረትህን ከዘመዶችህ ጋር ተመካክረህ ማሸሽህ ነው። የኔ እህት አይዞሽ ልጆቹን እማይጥል እግዚአብሔር አለ ንብረት ይተካል ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ ራስሽን ጠብቂ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@tegestenegashe6716
@tegestenegashe6716 3 жыл бұрын
ውሻ ሸርሙጣ አለችኝ እና ስብእና ይነካል አልክ ታዳ በለየዋ ላይ ሌላ ሴት ሰለሂድክባት ነዉ ስድብ ያመመህ በለዬዋ ላይ ስትይዝባት ምን ይሃል የበለጠ እንድሜያማት ማወቅ አለብህ የሷን ህመምም መረዳት አለብህ ሰለዚህ ቃላታህ ሁሉ እሷን ዝቅ የማድረግ እና የማካበድ ነገር አለብህ እውነት አንተ ግን እንድተረድውህ ነቅታብህ ነዉ እንጂ ገንዘብ በማሸሽ ላይ ነዉ ያለህው ግን ፍቅርን በገንዘብ አታገኝውም እና ሜስትህን ተንከባከባት በኋላ እንዳይቆጭህ
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
ትክክል ። የራሱ ሀጢያት አልታየውም። አብረው ባፈሩት ገንዘብ ሌላ ወልዶ እየረዳበት እንኳን ዝም ብላ ተቀምጣለች።
@shomebaz8795
@shomebaz8795 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ውዴ ውሸታም ነው ያስታውቅበታል ።
@shomebaz8795
@shomebaz8795 3 жыл бұрын
እኔ ብሆን አልታገሰውም ሴሰኛ ነው አሰመሳይ ነው ንብረት እያሸሸ የምን ትዳር ነው ቁማርተኛ ቂጡን የጣለ ድሁሪዬ ውሸታም ልጅቷን አታሳብዳት እባክህ ። ቅድሚያ ለትዳር ነው ለሚስትህ ክብር የለህም እስስት ነገር ለመታመሟ አንተ ነህ ምክኒያቱ ።
@shomebaz8795
@shomebaz8795 3 жыл бұрын
ግዴታህ ነው መንከባከብ
@chewatatv19
@chewatatv19 3 жыл бұрын
ያስታውቃል ክፍ ነው የስራህን ይሰጥሀል ጠብቅ
@mistresayed1843
@mistresayed1843 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የሚያወራው እውነት አልመስል አለኝ እህቴ ብርታቱን ይስጥሽ ሚኪዬ ግን ትግስቱን ይጨምርልክ ተባረክ
@እናቴእይወቴ
@እናቴእይወቴ 3 жыл бұрын
አነጋግሩ እራሱ ያስታውቃል በጥራቃ
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@gtube7783
@gtube7783 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@አሜን-ሰ7ጀ
@አሜን-ሰ7ጀ 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Tkkl labanew
@ksataif3733
@ksataif3733 3 жыл бұрын
አይ ባል ጎበዝ ነህ ማስረዳት ትችላለህ ጥሩ የልብ ካውያ
@workneshyadata8789
@workneshyadata8789 3 жыл бұрын
ግድ ቢሆንባት ነዉ ሜድያ ላይ የወጣችዉ አትዋሽ አንዴ ልብህ ወቷል ከቤትህ!!!!
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Tkkl
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 3 жыл бұрын
ቀጣፊ ነህ በላዩዋ ላይ ስትማግጥ ነበር ወሬህ ሁሉ አያምርም ህመሟም ያንተው ውስልትና አሳምሟት ነው የሚሆነው
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 жыл бұрын
ገንዘብ አይሰጣት ንብረቱን ያሸሻል አያከብራት ይባስ ብሎ ከሌላ ሴት ጋር መዉለጁ እረ ትፋታው ይሄ መከራ ይምከረው ንብረቱዋን ተካፋላ በሰላም ልጆቹዋን ታሳድግ ንዴት ጭቅጭቅ በሽታ ነው አቃጥሎ እንዳይደፋት
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 betam yemigerm new yachuberebral demo
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
በትክክል ብለሻል
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
በትክክል👌👌👌👌
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ልጅቷ ተጐድታለች ፡ የሚገርመው ፀበል 8ወር አስታመምኳት ብለህ እንዲህ አይነት ባል አይገኝም ማለትህ እራሱ ያንተን ጨካኝነት ያሳያል ምክንያቱም ባልቤትህ የልጆችህ እናት አደለች እና ፀበል ማስታመምህን እንደ ትልቅ ነገር ማንሳትህ ይገርማል ።
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ደደም ነው ወላሂ ስት አይነት ወድ አሉ ዘላለም ሚስቶቻቸውን እሚከባከቡት
@bman4267
@bman4267 2 жыл бұрын
setoch beka tikmegna ena nibret asadaj hunachu kerachu misgana bisoch
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 5 ай бұрын
ማንኛዉን ንብብታችሁን የሀበሻ ወንድ ደግም ሀብት ኣለዉእንደ እከካሞች😂😂ኣንድ ቤት ቢኖራችሁ በዘመድ ታሸሻላችሁ ቱ እከኮች​@@bman4267
@weynshetaleme5061
@weynshetaleme5061 3 жыл бұрын
እረምንጉድ ነው እምንሰማው ዘድሮ ሰውየው የተጠየቀውን ትቶ ለቤቱ ሚገዛውን አስቤዛ ይዘረዝራል የሚያሳፍር ሰው ነው ውሸታም ሰው ነው ያስታውቃል ልጅቷን እየቀለደባት ነው እባካችሁ ልጅቷ የህግ ድጋፍ ያስፈልጋታል እሱ ገና ቃላት ያሳምራል ውሸታም
@ThTh-pz6vm
@ThTh-pz6vm 3 жыл бұрын
ተሰፍይ የሚል ሰማቾው ኩፉናቾው
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Betkkl wshetam new lemndnew kea video ytedebekew
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
በጣም ቀባጣሪ ነው የማይባል ነገር ነው የሚያወራው አስተሳሰብ የጎደለው ነው::
@ማንደፍሮ
@ማንደፍሮ 3 жыл бұрын
ሰደበችኝ ያልከው ቃላቶች ........ትክክል ነው አንተነትህን የሚገልፀው ቃል ነው እውነትም ውሻ ነህ ልክስክስ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
ልክ ነች ላንተ ሲያንስህ ነው :: ከዚህም በላይ ይገበሀል አይን አውጣ ነህ 🤭🤭🤭
@ማንደፍሮ
@ማንደፍሮ 3 жыл бұрын
@@hanaethiopia1059 በጣም ደግሞ አያፍርም አይኑን በጨው አጥቦ ሚዲያ ላይ መውጣቱ ጉድ እኮ ነው ይሄ ዩቲዩብ ስንቱን ጉድ አሳየን ዘንድሮ
@almazayane5870
@almazayane5870 3 жыл бұрын
ንብረት ማሸሽ አይሳካልህም ሰላም አይሰጥህም ተጨማሪ ሀጢያት አክስትህንም ኧረ ተው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 жыл бұрын
ተጫውቶባታል በጣም:: ሙሉ ውክልና ከተቀበለ በኃላ ልጅትዋን ባዶዋን ሊያስቀራት ነው የፈለገው:: ቆሻሻ ሰው ነው:: መልኩን ራሱ ምን አስደበቀው?? ሌባ ስለሆነ ነው::
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 betkkl achuberbari new esam eko wklna endesetechew alkadechum yetndemadergew alakum new yalechu emnetawan eyekedat new mnaynet baleganew
@ማያየሸገር
@ማያየሸገር 3 жыл бұрын
በትክክል
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@ሱሱገበሬዋ
@ሱሱገበሬዋ 3 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ሴቶች ከነዚህ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን ኡፍ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@ae7936
@ae7936 3 жыл бұрын
አሜን
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
አሜንንንአሜንንንአሜንንን
@sewihebite
@sewihebite Жыл бұрын
እንዴት ይታወቃል ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ😢
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 жыл бұрын
አንተም ብዙ ሰድበሃት ይሆናል ከስድብም አልፎ በላይዋ ላይ ወልደህባት የለም ባለጌ ሴቶችን የምትጎዱ ወንዶች ይድፋችሁ👆
@ዉቢትYouTube
@ዉቢትYouTube 3 жыл бұрын
አሜን ይድፋቸዉ😒
@sarabrnu7321
@sarabrnu7321 3 жыл бұрын
😆😆
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
ባለጌ ሴቶችን የምትጎዱ ወንዶች ይድፋችሁ!!??
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኘ እማ
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
@@sarabrnu7321 እማ ደምሪኘ ውዴ
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 3 жыл бұрын
ሁለቱም ፀበል መሄድ አለባቸው እግዚአብሔር አይለያያቸው ለልጆቻቸው ሲል ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ስለ ልጆቻችሁ ብላችሁ ሰላም አውርዱ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ይግባ🙏
@nununegnitube801
@nununegnitube801 3 жыл бұрын
በህግ አምላክ አቶ ተስፍየ ሳትዋሹ እውነት እውነቱን ተናገሩ ፍትህ ለሴቶች
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 3 жыл бұрын
😂😂
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
ውይንውይን😏
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@mesiethio7510
@mesiethio7510 3 жыл бұрын
😂😂😂
@ሀይማኖትምትኩ
@ሀይማኖትምትኩ 3 жыл бұрын
ሞት እንዳለ አትዘናጋ እግዚአብሔር ፈርዱን ይሰጣሀል ንብርት ሀላፊ ጠፉ ነዉ ፍትሕ ለሴቶች!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@abrahahamtesfagaber3774
@abrahahamtesfagaber3774 3 жыл бұрын
ይቅርታ 🙏 ሰውየው እውነተኛ ብሆን ፍቱን አይደብቅም ነበር
@frehiwotabera9543
@frehiwotabera9543 3 жыл бұрын
በትክክል እኔም ብያለውኝ አንዳንድ ወንድ እግዚአብሔር ፍራው
@abrahahamtesfagaber3774
@abrahahamtesfagaber3774 3 жыл бұрын
@@frehiwotabera9543 እንግዲህ ሴት ልጅ የሚበድል ወንድ እግዝያበሄር የ እጁን ይሰጠዋል
@Ethio215
@Ethio215 3 жыл бұрын
ትክክል
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Betkkl
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@አሚራኑርስማ
@አሚራኑርስማ 3 жыл бұрын
በጣም ውሽታም ነው አስመሳይ ነው ንግግሮ እራሱ ያስጠላል
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Betam labanew
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 3 жыл бұрын
be tekekel 👍
@seladngay1486
@seladngay1486 2 жыл бұрын
tekkl westam new
@mesaywubishet3223
@mesaywubishet3223 3 жыл бұрын
መኪኖቹንም ሸጠ ቤቱንም ግማሹን ሸጠ የቀረውንም የውርስ ነው አይገባትም እያለ ነው እና ቆይ እሷ ምኑ ነች ሚስቱ የልጆቹ እናት ወይስ ሰራተኛው ይገርማል
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ይሔ ነው ፊልድ ሲወጣ ሴት ለምዷል እሷም ብቻዋን እቤት ውስጥ ጭንቀት ይዟታል እሱም ደጅ ደጅ ባያበዛ እርስ በርስ ተሳሰቡ።
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Btkkl yemigerm sew new demo wshetu
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@fevengebeyew5045
@fevengebeyew5045 3 жыл бұрын
Asabedote esom kebite aweteto liyabarate new bezih agarani sitoche ebakachu eneka esu befesum bale mehon ayechelem beka lila ga new lebu
@zebibajemal115
@zebibajemal115 Жыл бұрын
አስመሳይ ነው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
እባክህን በራስህ ብልግናና ከውጭ መውለድ ሚስትህን ተጠያቂ አታድርግ
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው እራሱ አልተዋጠለትም እሚያወራው ችለው ሚስኪን ከእውነት የራቀ ሰው ነው ሰውየ
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
በጣም
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Awo eyachubereberea yeteteyekewn tyaka betkkl aymelsm achuberbari new
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@k1af33
@k1af33 3 жыл бұрын
እኮ ሰውየው ውሸታም ነው
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 жыл бұрын
እኔ እምስቀው ሲዋሽ ትክክክ ብሎ ሲያየው አደየ መጋጭላውን ከመጋጭላው ባገናኘው ጥሩ ነበር👊👊👊
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ወደፀበል ዉሰዳት እንዳትስማሙ ትልቅ የሴጣን መንፈስ ነዉ የጠረካት ድንግል ጣልቃ ትግባ አሜን
@atalaayalew4353
@atalaayalew4353 3 жыл бұрын
ዶልፊኑ ተሽጦ ካርታ ከተለቀቀ ብሩ እኮ የጋራ ሐብት እኮ ነው። ስጦታም ቢሆን ከተጋቡ በሁዋላ ተከራይቶም ቢሆን የሚያመጣው ሐብት የጋራ ነው።
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 жыл бұрын
ረት ባለቤት ማድረግ ይችላል ውልናማሰረጃ ሄዶ ካልፈለገ ባገኝው ውርሰ እንደፈለገ ማድረግይችላልጊዜው ከፍቶል
@hsee3071
@hsee3071 3 жыл бұрын
ትክክል
@gezachignedadi583
@gezachignedadi583 3 жыл бұрын
@@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ ውርስ መካፈል ባይቻልም ገቢ ያለው ከሆነ ገቢ ይመለከታታል
@fikirtv5509
@fikirtv5509 3 жыл бұрын
@@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ መሬት እንጂ ጣራ ግድግዳ የሰሩት አብረው ነው
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
@@gezachignedadi583 awo gun wrsm eko leljochu ygebachewal
@kasutube8310
@kasutube8310 3 жыл бұрын
ይግርማል በጣም ወዶች ግን ለምድ ነዉ መጠጥ ጀምራቹሁ ከተመቻቸላቹሁ ብዋላ በእሶ ምክንያት ነዉ ብሎ መናገር ሼም ነዉ ሁሌም የወዶች ድክመት ይህ ነዉ😥
@wolowlove1234
@wolowlove1234 3 жыл бұрын
The journalist is very professional!! Big respect!!
@skaz4846
@skaz4846 3 жыл бұрын
Betam lesu beya new mayew
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@skaz4846 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@mamem3436
@mamem3436 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛውን አድናቂ ነኝ፡፡ አቤት ውጪ ቢሆን ሰዉየው ጉዱ ነበር ግን የገረመኝ ሴት እየበደልክ ክርስትያን መምሰልህ ውሸታም፡፡ፍርዱን ከላይ ታገኛለህ
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 3 жыл бұрын
ዉክልና የሰጠችህ እኮ ስለወደደች እና ስላመነች እንጂ በቁሟ እንድትገላት አይደለም ሲገርም ወሬው ሁሉ ደስ አይልም
@senisfamily5411
@senisfamily5411 3 жыл бұрын
ሲጀመር በዳዬች ምላስ ላይ ጎበዞች ናቸው።አንድ ልጅ እሺ ሁለተኛ በውጭ መውለድ ስህተት ሳይሆን ንቀት ነው ።በዛ ላይ ልጆቿን ባሳደገች እሱን እንደበደለች ይገርማል ።ልጆች ማሣደግ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ወንዶች አይረዱትም እንኳን የሚያስፈልጋቸውን ሳይሟላ ተሟልቶላቸው እናት ብቻዋን ይከብዳል ብር መወርወር ሀላፊነት መወጣት አደለም ማሳደግ ነው ።
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
ትክክልማማዬ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
ሁሌም ወንድ መጀመሪያ የሚለው ነገር ሴት ተጨቃጫቂ ነች ትሳደባለች በዚህ የተነሳ መጠጣት ጀመርኩ ማምሸት ጀመርኩ ከዛም ማደር ጀመርኩ እያሉ መዋሽት የተለመደ ነው
@jamilatube3875
@jamilatube3875 3 жыл бұрын
ትዳር እድህ ክሆነ ጥንቅር ይበል
@selamdesta2808
@selamdesta2808 3 жыл бұрын
Ewnet new yikr selamun man yatal ere yidfah effa werega
@kiddydesta3197
@kiddydesta3197 3 жыл бұрын
😂😂😂
@jamilatube3875
@jamilatube3875 3 жыл бұрын
@Elsabet Damen ወላህ ብንስሚ መክራ ታድያ እደት ነወ አምነን ወደትዳር እምንገባወ ግራ አጋቡን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ጥንቅር ይበል
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ ካገባች ቡሀላ እና ልጅ ከወለደች ቡሀላ አብዘሀኛዉ ሴቶች ራሳቸዉን ይጥላሉ ለዛም ይናቃሉ በተቻላችሁ አቅም ራሳችሁን አትጣሉ ይበልጥ ጥንካሬያችሁን አሳዩ ያኔ ተከብረሽ ትኖሪያለሽ🙌🙌
@gehiwotm4602
@gehiwotm4602 3 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው ብትሆን ፊትሕን አትደብቅም ነበር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
እውነት ሌባ ምን ግዜም እየሰጋ ነው የሚኖረው ውይ ግን የሴት ልጅ እድል ኡፍፍፍፍ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂በጣም፣ሌቦነዉ
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 3 жыл бұрын
Yes
@wubetmekuria4212
@wubetmekuria4212 3 жыл бұрын
You're right
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@georgessaroufim7733 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@gabrelaasfawe6714
@gabrelaasfawe6714 3 жыл бұрын
ልጆች ፊት የምታደርጉት ነገር በሙሉ የልጆቹን ስብእና የሚያበላሽ ነዉ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 3 жыл бұрын
ጫና ተደርጎብኝ ነው ያገባሁዋት ይላል እማያፍር ደፋር ትዳር በጫና አይመሰረትም የትልቅ ሰው ወራዳ ነው ወሬህ ሁሉ የማስተባበያ ነው
@meklitgetachewwoldegiorgis473
@meklitgetachewwoldegiorgis473 3 жыл бұрын
ወንዶች በትዳር ውስጥ ሌላ ሴት ከለመዱ ከሚስታቸው ጋር ያለው ፍቅር ሲያልቅ የሚናገሩት የመጀመሪያ ቃላቸው በጫናነው ያገባሁት ነው። ለውሽማቸው ሚስቴን ሳልፈልጋት ነው ያገባኋት እያሉ ስለሚዋሽዋቸው ይለምድባቸውና ለሁሉ ሰው ለሚስታቸውም ጭምር በጫና እንዳገቡ ይናገራሉ። በጠራራ ፀሀይ በሬ ወለደ !!! ማን ማንን አስገድዶ ማግባት ይችላል ጎበዝ!!! ያውም በዚ ዘመን??????
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
@@meklitgetachewwoldegiorgis473 eko demo set lej betele Awo wenden manew mechanew edemew beyarejime cheger yelebeteme
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 3 жыл бұрын
የማትረባ ሰው ነህ እሽ ስጀመር ወንዶች ሴት ልጅ ልጆቼ ትዳረ ብላ አንገቷን ከደፋች ፋራ ወንም ራሷን የማትጠብቅ የምል ሃሳብ ነው ያላቸው
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 3 жыл бұрын
ባክህ ተንኮለኛ ነህ ዉክልናን ሲጀመር ለምን አስፈለገ? ሴትኮ ብታገኝ ለቤቶ ብትደክም ለቤቶ ብትለፋ ለቤቶ:ሰዉ እንደሸንኮራ መጦመጣል እዉነቶን ነዉ እሷን ወደራሷ መመለስ ሲገባህ ጥሎ መሔድ አንተ ትክክለኛ አማኝ ከሆንክና መጽሐፍ ቅዱስ ቃሉን ካወቅክ ያገባሀትን ፍታ ይላል? አይምሮዋም ቢታመም የልጆችህ እናት ናት ማስታመም ማዳን ሲገባህ..... አትዋሽ አሁንም ንስሐ ግባ ለሰግን ፍትህ ያስፈልጋታል አሁንስ በማን ይፈረዳል ሒድባክህ ሌላ ሴት ስለለመድክ ነዉ
@adddaass243
@adddaass243 3 жыл бұрын
በጣምየሚገርም ጊዜ ላይ ደረሰናል ለማግባት መችኩል ደግም ለፉቼ መችኮል የሚያሳዝ ነው ደግም ልጅች በራሳችን ፈላጐት ወልደን ማሰቃይ ነው
@gegikeya1042
@gegikeya1042 3 жыл бұрын
እጅግ አናዳጅ ጅል ነህ በድለሀታል።እውነት ነው ውሻማ ነህ ከሚስትህ ሌላ የምትሄድ።
@natey16
@natey16 3 жыл бұрын
አትፍረጅ
@gegikeya1042
@gegikeya1042 3 жыл бұрын
@@natey16 የመፍረድ ጉዳይ ሳይሆን የሀቅ ጉዳይ ነው
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@mereyamiyebutakabirara8221
@mereyamiyebutakabirara8221 3 жыл бұрын
በምን አወቃቹ እሳ ምን ስርታ መኪና ገዛች
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 3 жыл бұрын
የወለድካቸውን ልጆች ሳትቀርፅ ማህበር አደራጃለሁ ልጀቼን ስጋ አበላለሁ ልጆች የሚፈልጉት ጊዜና ፍቅር እንድትሰጣቸው እንጂ በሳምነት አንድ ቀን ስጋ እንድታበላቸው አይደለም እስው ስለተጎሳቆለችብህ ሄደህ የምትተኛ ከንቱ ሰው ነህ የቤተሰቦቸህንና የልጆህን ፍቅር ግዜ ምረጥለት
@bezahaile5557
@bezahaile5557 3 жыл бұрын
መጠጥ በስዋ የተነሳ ጀመርኩ ያልከው በጣም የማያሳምን ምክንያት ነው እንደዚህ አይነት ምክንያት አታምጡ ወንዶች ድክመታችሁን ለመደበቅ
@fikirm2162
@fikirm2162 3 жыл бұрын
Betam yetgnwe ye Ethiopia wend new be set meknayate metetwe
@jesusking7000
@jesusking7000 3 жыл бұрын
Aygermm wshetam achuberbari new
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
የነሱውሸትማለቂያየሐውምፈጣሪከደዝህአይነትውሻይጠብቀን
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
አይገርምም ግን
@hab1221
@hab1221 3 жыл бұрын
ፍትህ በበሽታና በርሀብ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kidistendres8542
@kidistendres8542 3 жыл бұрын
እኔ የሚገባኝ ትዳርን እንዴት አድርጎ መምራት አለማወቅ!!ስለዚህ እባካችሁን ያገሬ ልጆች ጋብቻ ከመፈፅማችን በፊት ስለ ትዳር አብሮ መምራት ትምህርት መውሰድ አስፈላጊ ነው
@user-ru2ut4ur7y
@user-ru2ut4ur7y 3 жыл бұрын
ትዳር መምራት መቻል አለመቻል ነው ብለሽ ነው የሰው ለጅ ፀባይ ውስብስብ ነው በተለይ የወዱች ፀባይ አይያዝም እደ ሙዳቸው ነው ሚጓዙት ከልጅ በላይ የለም መቼም ግን ልጅን ሚያክል ነገር በትነው ሚሄዱ ናቸው እኮ
@tejaq8618
@tejaq8618 3 жыл бұрын
ሰው ጨው አይደለም ተቀምሶ የሚገባበት ትዳርን እግዛብሄር የሚሰጥ አትሳሰች እህቴ
@yayineabebaabeba1367
@yayineabebaabeba1367 3 жыл бұрын
አይ አጋንንት ትልቅ ሥራ አግኝተሃል እግዚአብሔር ይገስፅህ ሥራህ ይፍረስ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@tgisho
@tgisho 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ እዚህ ሚዲያ ላይ ለምን መጣህ? ከመጣህ ደሞ ፊትህን ለምን አታሳይም? በጠቅላላ የምታወራው ሁሉ ውሸት ነው ፤ አንድም እውነት የለውም!
@abcdeopopopop5980
@abcdeopopopop5980 2 жыл бұрын
ቆይ አንቺ መልኩ ምን ያረግልሻል ምንአይነት ኩበት ነሽ
@tsehaygulema8188
@tsehaygulema8188 3 жыл бұрын
እረ ጉድ ለምን ደብዳቤውን አስቀረባት ይህች ሰው ከሁለት ሺ ስምንት ጀምሮ ተቃጥላለች ማለት ነው ውይ የክፋት ጥግ ነው የሰራው አክስት የተባሉት ሴት እባኮት እውነቱን አውጡት
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@tube-hj2dz
@tube-hj2dz 3 жыл бұрын
ፍትህ ለሰሜን ውሎ ህዝብ ድምፅ ሁኑ እስኪ እዮሀወች
@btrueeth
@btrueeth 3 жыл бұрын
ሰምተናል። እርዳታ እየተሰበሰበ ነው። እናንተም አዋጡ።
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@destanegash5498
@destanegash5498 3 жыл бұрын
ከሀይማኖት አባቶች በተጨማሪ ሁለቱንም የህክምና ባለሞያ ቢያዩ መልካም ነው። እዮሀዎች ታሪካቸውን ስላጋራችሁን እናመሰግናለን ልቦና ያለው ከታሪካቸው ብዙ ይማራል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
ይህን ያህል ዋጋ የሚከፍል ባል አለወይ ላልከዉ አለ ይኖራልም ስምንት ወር ቀርቶ ሰላሳ ስምንት አመት ማስታመም ግዴታ ነው አይጋነንም
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
በጣምእራስወዳድሰውነውፈጣሪልቦናይስጠው
@martamarta3631
@martamarta3631 3 жыл бұрын
ሲጀመር የጅቡቲ ሹፊሮች በጣም አደገኛ ሸርሙጦችና አጭበርባሪ ወች ናቸው ቀጣፊ ሰዉየ
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 3 жыл бұрын
,ንብረትህን እያሸሸህ መስሎህ ነው አትበላውም።ስለምታስቀይማት ነው እንጂ የምትቆጣህ የምትሰድብህ ለሌላ አይደለም።እግዚአብሔር የፍርዱ ሚዛን አይዛባም።ዋሽተህ ከሆነ ዋጋ ትከፍልበታለህ።
@seblekefyalew6469
@seblekefyalew6469 3 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናሐህ የሷ ጥፋት ምንም የለም ትዳርህን እራስህ ነህ ያፈረስከው።
@elsabetgirma1275
@elsabetgirma1275 3 жыл бұрын
ሚኪዬ ወንድሜ እውነት አስተዋይ ነክ ወጣትነትክ ይለምልም ተባረክ እወድካለው ኑርልኝ ♥♥♥
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
እማ ደምሪኘ
@lamrottensay8736
@lamrottensay8736 3 жыл бұрын
ወንድሜ አቅፈህ የተኛኸዉ እኮ ትራስ አይደለም ሌላ ሴት ነው።እደዚህ አይነቱን ሰዉ ደግሞ አይደለም ሰዉ መፅሀፍ ቅዱስ እንኩዋን ያወግዘዋል።ያስቀየምከዉ የትዳር አጋርህን ብቻ ሳይሆን እግዚኣብሔር ኣምላኽህንም ጭምር ነው።ቤተሰብህን እና ሚስትህን ባታከብር እንኳን ለፈጠረህ አምላክ ስትል ለትዳርህ ክብርና ቦታ ስጥ።እህቴ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ካንቺና ከልጆሽ ጋር ይኹን 🙏🙏🙏🇪🇹
@genetabebe3821
@genetabebe3821 3 жыл бұрын
የባልና የሚስት የእናትና የልጅ ገበና ሜድያ ላይ ባይ ወጣ እንዴት ደስ ይል ነበር
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 3 жыл бұрын
ማረየ፣ሌሎችይማረበታልኮ😘😘😘😘😘
@henanbilall6288
@henanbilall6288 3 жыл бұрын
ሸክሙ ይቀላል እንኳንም አወጣችዉ።
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ እንድህ ባይሆን ጥሩ ነው ከሆነም ቢታረቁ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@seliadugenet861
@seliadugenet861 2 жыл бұрын
Nebere gene keakemesh beleay siehone yeteme ywetale
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 3 жыл бұрын
ለመፍረድ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድላቸው ምናልባት ሰይጣን እቤታቸው የገባ ይመስለኛል እንደኔ ከመለያየት ሁለቱም ወደ ፀበል ቢሄድ መልካም ነው።
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 3 жыл бұрын
የባልነት ኃላፊነት አትወጡም አብዛኞቻችሁ ሚስት ስለፈለጋችሁ ብቻ ሴት አታግቡ
@emuyateketel5068
@emuyateketel5068 3 жыл бұрын
በሰው ላይ መፍረድ አልወድም እኔ ማነኝ ግን ታማ ዋጋ ከፍያለሁ ያልከው ነገር በጣም አስቆኛል አንተ እኮ ከሌላጋ እየማገጥህ ነበር ደሞ እሷ ስትድን ልጁ ተወለደ ትላለህ ማፈሪያ........ያሳበድካት አንተ ነህ በጣም ቀሽም ነህ ያነበብከው ደብዳቤ እኮ ምንም ጥፋት የለባትም አንተ ግን የራስህን ስህተት አላመንክም ሴት ልጅ በደንብ የሚይዛት ካገኘች ምንም አትል ግን አንተ ምን ጉድ ነህ .......
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 3 жыл бұрын
አይ ወንዶች ድራሻ ይጥፋ ወራዶች
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ወይኔ አባቶቻችን ወንድሞቻችን እረ ወንድ ልጅም አለኝ ታይ ካሀድወቹን ወንዶች ብለሽ ለያቸዉ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ውይ ይሄ ስብከት ሰውም አይመረጥም እንዴ የሚጠጣም ሌላ ሴትጋርም የሚሄድ ምን ይሰብካል ማንስ ያደምጣል አልሀምዱሊላህ ጥራት።ይገባህ
@angellove5051
@angellove5051 3 жыл бұрын
Once you Broke her trust 💔 you lost her, that is why she doesn't want to stay, because she doesn't trust you anymore.
@Hanna_W
@Hanna_W 3 жыл бұрын
Good for her, no one should live with this excuse for a man
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
Exactly 👍🏽👍🏽👍🏽
@bman4267
@bman4267 2 жыл бұрын
No she just wants money and property
@ያውሩስራቸውነው-ገ8የ
@ያውሩስራቸውነው-ገ8የ 3 жыл бұрын
እውነቱን የሚያቅ የዳዊት አምላክ ብቻ ነው! ተስማሞ ልጁቻችሁን አሳድጉ።
@ሙሉየ
@ሙሉየ 3 жыл бұрын
እውነት እውነት እውነት
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
እማ ደምሪኘ ውዴ
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
@@ሙሉየ ውዴ በቅንነት ደምሪኘ
@liyakelelew9593
@liyakelelew9593 3 жыл бұрын
ሴቶችዬ ከእንደዚህ አይነት ተኩላ ወንዶች ጌታ በጥበቡ ይጠብቃቹ
@lovedream217
@lovedream217 3 жыл бұрын
Amen amen amen min ayenet giz dersen
@ዮሐንስአባቴ
@ዮሐንስአባቴ 3 жыл бұрын
ፍትህ በወሎ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን 😥
@btrueeth
@btrueeth 3 жыл бұрын
ሰምተናል። እርዳታ እየተሰበሰበ ነው። እናንተም አዋጡ።
@amelamel4746
@amelamel4746 3 жыл бұрын
አልደረሰም? ፋኖ አግቶብህ ይሆናል
@bethlehembethlehem4576
@bethlehembethlehem4576 3 жыл бұрын
ፊትህን ለምን ደበክ? ችግር አለብህ ማለት ነው ሚኪ ግን ምርጥ ሰው ነህ
@Aklesiamedia
@Aklesiamedia 3 жыл бұрын
ውይ ወንዶች ቅጥፈታችሁ በተለይ ውጭ ላይ ተሰሚነት ያላችሁ አፈ ጮማ በተለይ በተለይ ሴቷን በኢኮኖማ ደረጃ እምትበልጧት ከመሰላችሁ እኔ እራሱ በዚህ ህይወት ውስጥ ነው ያለሁት ምክነያት ቱም ለሉጆቼ ስል የልቤን ቁስል ግነ ተዉት አግዚአብሔር ነው የሚያውቀው 💔💔💔💔💔
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 3 жыл бұрын
በትክክል 👌👌👌👍👍👍
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም የስራዉን ያገኛል
@newworld1212
@newworld1212 3 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ለልጆቼ ብዬ ተቃጠልኩ
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 3 жыл бұрын
እኔም ለልጄ ስል ብዙ ቻልኩን ግን አንሆነልንም
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@user-gw4up6qw7n ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@Goat1985-Sui
@Goat1985-Sui 3 жыл бұрын
ወንድሜ ስላበሳጨሀት መስሎኝ ይህን ውሳኔ የወስነችው
@hermilanaityhehe219
@hermilanaityhehe219 3 жыл бұрын
ገበናን አደባባይ ማውጣት መልካም አይደለም እግዚአብሔር ይፍታው ችግራችሁን ግን ተጠመቁ ሲጣንይሁን ይሄ ተኮለኘ ኑሮዋችሁን የሜበጠብጠው እግዚአብሔር ሰላማችሁን ይመልስ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🌻
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@tsehaygulema8188
@tsehaygulema8188 3 жыл бұрын
አይይይይ የአገራችን ወንዶች የእናትህን ሀዘን ማስረሻ ነው ዲቃላ የወለድከው እውነት መጽሐፍ ቅዱስ ይህንን ይፈቅዳልን ሚስትህ እቤት አስቀምጠህ ከሌላ መውለድ ሚስትህስ የእናትህን ሀዘን ማስረሻ መውለድ አልቻለችም ነበር
@ሂዊየአሳምነውልጅ
@ሂዊየአሳምነውልጅ 3 жыл бұрын
እረ ጎበዝ ምነው ዘንድሮ አይናችሁም ጆሮአችሁም ደህና ነገር አይይ አይስማ ተባልን እዴ ምነው እዛው እቤት ብትፈቱት
@mesiethio7510
@mesiethio7510 3 жыл бұрын
ሚዲያ ያላመጣው ጉድ የለም ሁሉም ቤተሰብ እየተጣላ ነው የኖረው ሁሉ ሚዲያ ላይ መዘርገፍ ምን ይበጃል
@saralove4924
@saralove4924 3 жыл бұрын
ምነው ሸዋ ባለትዳሮች እደዚክ ጉዳቸውን እየተዘራጠጡ በአደባባይ ቆይ እኛ እዴት ነው ፍቅሮኛችችን ማመን የምንችለው ፈጣሪየ ልብ ይስጣችሁ የቤትን የጓዳን በአደባባይ ኧረ ወዴት እየሄድነው ዘመድ
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 3 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ነው ወርደት ነው ማርያምን ቱ ቱ ቱ ቱ በያለሁ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@adutube9951
@adutube9951 3 жыл бұрын
ምነዉ እዉነት ብያወሩ አቶ ተሰፋዬ እሷ ሰትበደል አደበባይ አትወጠም ቶዉ ግን 😭 ሚኪ ትዕግሥትህ ግን ይገርማል
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 жыл бұрын
ቆይ እስቴ ልሥማ የወንዶች ውሸት መችም ጎሪፍ ቢሆን ሥንቱን ይዞት ይሄድ ነበር
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 жыл бұрын
ስምንት ወር ሙሉ አስታመምኳት ማን እንደዚህ ያደርጋል አልክ ትዳር ማለት እኮ ገደብ የለውም እስከ ሞት ድረስ ማስታመም ግዴታህ ነው
@farhefarhe192
@farhefarhe192 3 жыл бұрын
ሰውዬው ዋሽቷል ይቅር ይበልህ አነጋገርህ ያስታውቃል
@user-yj2rw7gv9e
@user-yj2rw7gv9e 3 жыл бұрын
ከትዳር ውጭ ሚደረግ ግንኙነት ሃጢአት ነው ማመንዘር ነው ክርስቲያን እንደ መሆናችን መጠን ንስሐ አባታችሁ በዚህ ስአት ነበር ማማከር የነበረብህ ምክንያቱም አንተ በገዛ ሥጋህ ላይ ስልጣን የለህም የቤቱ ንጉሥ ነህ አንተ ሚስትህን እንደ ራስህ አድርገህ መውደድ ነበረብህ
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ወዶች አቃጥላቹ ልደፉን ነው ፍትህ ፍትህ ለኛ ሴቶች🙏🙏🙏🙏
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ 3 жыл бұрын
እረበሳቅቅቅቅ ሁሉም አንድ አደሉም አብሽሪ አትፍሪ
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
@@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ አረ እኔ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው ከመር😭😭😭💔
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ 3 жыл бұрын
@@yedipro1145 ለምን ብለሽ ጥላትሽ ይደፋ አንች ስትናደጅ ህመም ቢደርስብሽ አሱ ሌላ ሴት አምጥቶ ሂወቱን ይኖራል እራስሽን ጠብቂ ከፈለገ ባናቱ ይተከል ለወንድ አልናደድም
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@gtube7783
@gtube7783 3 жыл бұрын
ክክክክ ቀላል ይቃጠሉና እነሱ
@kemersherefa742
@kemersherefa742 3 жыл бұрын
አይይይይ ወንዶች ስሜታችሁን መቆጣጠር አትችሉም ከሌላ መውለድ ብትፋልግ እንኳን መጀመሪያ ፍች ማድረግ ነበረብህ ።ደግሞ ለሴት ልጅ እላይዋ ላይ ከወለድክባት ከዚህ በላይ ህመም የለም ።ወንዶች ዋ!!!
@smeleta33
@smeleta33 3 жыл бұрын
በእውነቱ የባለትዳሮች አማካሪ ያስፈልጋል የምክር እገልግሎት ያስፈልጋቸዋል
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@weynshetaleme5061
@weynshetaleme5061 3 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ ደብዳቤውን ሲያነብ ጋዜጠኛው እራሱ በትዝብት ነው የሚያዳምጠው ደብዳቤው እራሱ ስለሱ መጥፎ ስራ ነው የሚገልፀው እደትልቅ ዶክሜንት ቆጥሮት ይዞ መምጣቱ በጣም ያሳፍራል
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
ክክክክክክ🤣🤣🤣
@Abeniboss1235
@Abeniboss1235 3 жыл бұрын
ልክስክስ ወንድ ከትዳር በላይ መውለድ ወንጀል ነው
@josemolla6406
@josemolla6406 3 жыл бұрын
እኔ ግን የሚሰማኝ በጣም በብዙው እየዋሸ ነገር ነው ለምሳሌ እንኳ ስለ አስቤዛ ሲናገር 2000 ላይ እሷ 10 ኪሎ ጤፍ አስፈጨች እኔን አስወቀሰችኝ አለ ግን እሱ አስቤዛውን ራሱ ማውጣት የጀመረው 2007 አስባችሁታል እህህህ
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 3 жыл бұрын
ሲጀመር አጥፍተሀል አይ ንግግርህም ግልፅ አይደለም የሆነ ማስተባበል ነው የፈለከው
@aliatala1942
@aliatala1942 3 жыл бұрын
የእናተ የወንዶች ውሸት አያልቅም ግን ሁሉንም አይደለም እህቶቸ ከእንደዚህ አስመሳይ ወንድ ይጠብቅን ልቦና ይስጥህ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 жыл бұрын
እኔ ይሄ ሚዲያ የምወደውን ነገሮች ቢኖር ሁለቱም ያገናኛሉ ይቀጥሉበት ተመቺቶኛአል
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
ግን ይሄ ሚዲያ እንዴት ነው ከፓሊስ ጋር ግንኙነት አላቸው ?? የማስገደድም። ሃይል አላቸው ??
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 3 жыл бұрын
ስምንት ወር ማስታመም ትልቅ ነገር አድርገኸው ነወይ። እስከሞት ድረስ አብረሀት ለመሆን አይደል እንዴ ቃልኪዳን ገብተህ ያገባሀት። በጣም ብልጣብልጥ ነገር ነህ ። ንግግር ማጣፈጥ ምንም ጥቅም የለውም። በኔ ግምት አንተ ብዙ ማስተካከል ያለብህ ነገር አለ።ምናልባት አሁን የያዝከው ንብረት ካለ እሱ እንዳይሆን ትንሽ ያኩራራህ ሞኝ አትሁን ነገ ጠዋት እስዋም ምን አይነት ቦታ እንደምትደርስ አይታወቅምና ብዙ አትኩራራ። በላይዋ ላይ ከመውለድ የባሰ ንቀት የለም።
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 жыл бұрын
በእመቤታችን የፀሎት ቦታ ያስፈልጋል ሴጣን ነው ሰላም የሚያሳጣው ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ መተት ሊሆን ይችላል
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Жыл бұрын
የሚገርመኝ ነገር ሁሌ እንደህፃን ባል እናቴ እያሉ ሰበ ብ ቤተሰብ ስበ ብ መጥራት አለመብሰልን ያሳያል ትዳር ክቡር ነዉ ሳይመችህ ፋታት አለበለዚያ በደንብ ከልብ ተጋግራችሁ ተግባቡ ያገባችህ አንተን እንጂ ቤተሰብን አይደለም ሴት ኩቡር ናት።
@ስመኝ-ቨ3ቨ
@ስመኝ-ቨ3ቨ 3 жыл бұрын
ሚክያስ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኘ እማ
@ስመኝ-ቨ3ቨ
@ስመኝ-ቨ3ቨ 3 жыл бұрын
@@feventube288 እሺ ማሬ እንደማመር
@wessenliben7656
@wessenliben7656 3 жыл бұрын
አቶ ተስፋዬ ይተው ግዴለወትም ውሸት አይገባም
@ኻሊድአቡኡመር
@ኻሊድአቡኡመር 3 жыл бұрын
*እዩሀወች እስኪ በሰሚን ወሎ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኖቸው አኛ እናንተ ተፃኖ ታሳድሩ ይሆናል አሏህ ይድረስላችሁ ሚስኪኑ የወሎ ህዝቦች* 😥😥😥😥
@عبداللهيحي-ذ4ج
@عبداللهيحي-ذ4ج 3 жыл бұрын
ትክክል ናት ጊዜ አትሰጣትም ልጆችህ እንድያከብሩህ እናታቸዉን አክብር ሁሉ ነገርህን ትሸሽጋለህ እየዋሸህ ነዉ
@hamerenoyoutube9887
@hamerenoyoutube9887 3 жыл бұрын
አይዋሹ ጋሽ ተስፋዬ ባያንስ የልጆች እናት ናት በድህላት እሷ ጥፋት የለባትም ።ሐብት እኮ የጋራነው ማንኛውም ነገር ። አንተ መቼ አብሮ ማደግ ፈለክ ይህ ሁሉ ግፍ አድርገህባት ።
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 жыл бұрын
Yasenanahu xifaste melaat nibirat wukilina lamin tisaxallech
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 3 жыл бұрын
ደብዳቤው ፍፁም ከተጎዳች ሴት ለራሱ ዘመድ የተፃፈ ነው፣የራሱን ማንነት ነው የገለፀችው! ነውርህን ደግመህ አነበብክልን ሰውዬ።
@ሀናጌታሁን-ሠ5ሰ
@ሀናጌታሁን-ሠ5ሰ 3 жыл бұрын
እደው ጣሪ ይርዳችሁ ግን ወድልጅ አላምንም እሱ እራሱን ከፍከፍ ማድረግ አበዛ
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 3 жыл бұрын
አቶ ተስፋዬ ትዳር ማለት እኮ እቃቃ ጨዋታ አይደለም ለባለቤትዎት ጊዜ በመስጠት አብሮ መዝናናት የምትፈልገውን ጠይቆ ማድረግ ፍቅር መስጠት ችግሮችን መፍታት አለባችሁ ወደ እግዚአብሔር ቤት አብሮ በመሄድ ቤተሰቦችም ጋር አብረህ በመሄድ ተንከባከባት ሚስት እኮ እናትህም ናትና እባክህ አሁንም ይቅርታ ጠይቀህ አብራችሁ በሰላም ኑሩ ንስሃ ግቡ ለሁሉም እግዚአብሔር በቤታችሁ ይግባ
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Teaching a Toddler Household Habits: Diaper Disposal & Potty Training #shorts
00:16
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 48 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН