አይኔ የሚያይ እየመሰላቸው ስደናቀፍ እያየሽ አትሄጂም ይሉኛል! እንደወርቅ የነጠረችው ወጣት ክፍል 1 Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 169,068

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 569
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c Жыл бұрын
የኔ ልጅ እባክሽ የፃድቃኔን ፀበል ተጠመቂ በእውነት ትድኛለሽ ሴጣን ነው አይንሽ ይበራል እመኝኝ ልጄ የሴጣን ስራ ነው ሴጣን መግደል ስለማይችል ነው እመኝኝ ትድኛለሽ
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 Жыл бұрын
እውነት ነው ፀበሏ ፈዋሽ ለጠየቋት ፈጥና የምትደርስ እናት ናት
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Жыл бұрын
Ewnet new
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Ewnetnew gun kenggrua protestant tmeslaleche
@israelmarte8900
@israelmarte8900 Жыл бұрын
Kj
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 Жыл бұрын
“ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።” - ዮሐንስ 14፥14
@sendi4805
@sendi4805 Жыл бұрын
A 0
@mesfinboset1755
@mesfinboset1755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የብራሃን እናት እመብራሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ብራሃንሽን ትመልስልሽ ጠበል ተጠበይ ብዙ ችግሮችን አልፎ የሆነ ቦታ ለመድረስ ከጀርባችን ያሉ ሰዎች ትልቅ ሚና አላቸው
@user-ht5ce8td5v
@user-ht5ce8td5v Жыл бұрын
እህቴ ትድኛለሽ እርግጠኛ ነኝ ይሄ የሰይጣን ስራ ነዉ ጎበዝ ተማሪ ከሆሽ ሰዉ መተት ሰርቶብሽ ይሆናል እህቴ ፀበል ሂጂ ሀኪቤት አትሂጂ እመቤቴ ያይን ብርሀን አይንሽን ታበራዋለች
@gafat
@gafat Жыл бұрын
ከንግግሯ ይመስለኛል የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነች ስለዚህ ፀበል የምትሄድ አይመስለኝም
@user-ht5ce8td5v
@user-ht5ce8td5v Жыл бұрын
@@gafat ልክነሽ እህቴ ከምጥ ወደ ድጡ
@andyt3046
@andyt3046 Жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3: 16-18 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። አለም የሚድነው ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ መስቀል ላይ የሰራውን ስራ አምነን ስንቀበል ብቻ ነው:: ሌላ መዳኛ የለም::
@Ffrita2068
@Ffrita2068 Жыл бұрын
Yemetetesh rasesh metetam nesh yeraseshen sera neu methauereu.kefuche
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Жыл бұрын
Amen 🙏
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታምሩን በዝህች ንጹህ ወጣት ላይ አሳይቷል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
@gsgd6865
@gsgd6865 Жыл бұрын
​@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ 😂u❤❤❤ ❤ 😢6
@Dan77779
@Dan77779 Жыл бұрын
የሚያሳዝንም የሚያስገርምም ታሪክ ነው ያለሽ። ብርቱ ወጣት ነሽ። እግዚአብሔር ፈውስሽን ሙሉ ያድርግልሽ።
@lindatsegaye2256
@lindatsegaye2256 Жыл бұрын
አሜን
@mitaazmeraw2133
@mitaazmeraw2133 Жыл бұрын
@@KZbinETKNIGHTHUNTER poikilothermic ous UDP
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
ማማዬ ደሞ ስታምሪ🥰..የታምንሽው እግዚያብሄር ፈውስሽን ሙሉ ያርግልሽ🙌
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨርሶ ይፈዉሰሻል ጌታ ቸር ነው ብርሀንሸ ይመለሳል የፈጠረሸ አምላክ ቸር አምላከ በሜቀጥለዉ ኢተርብሸ የብርሀንሸ በርቶ ፈጣሪ ለማመስገን ያብቃን የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Жыл бұрын
የኛ ህዝብ ምን ያህል ክፉ ምቀኛ እደሆነ ያሳዝናል ለዚህ መዳኒቱ ፀበል ብቻ ነው
@hannaGtube
@hannaGtube Жыл бұрын
እህቴ ለዚህ መፍትሄው ፀበል ብቻ ነው በእርግጠኝነት ትድኛለሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የኔቆንጆ
@tsedaleedeto2688
@tsedaleedeto2688 Жыл бұрын
ሲጀመር ህመሜ መናገር ከልክሎኝ ነበር ብላለች፣ ሲቀጥል ተፈጥሮዋ ሊሆን ይችላል አነጋገሯ። ይቺን ድንቅ ልጅ ሕግዚአብሔር አይንሽን ያብራው፣ ጎበዝ በርቺ እንደማለት፣ አነጋገርሽ ምናምን እያሉ የሰው ሞራል መስበር ምን ዓይነት ፍጥረቶች ነን እባካችሁ። እረ ሕግዚአብሔርን እንፍራ። ዓይናችሁን ጨፍናችሁ እራሳችሁን ፈትኑ።
@setswaterproof8081
@setswaterproof8081 Жыл бұрын
እንደዛ የሚሉት መርዙን ከሰጡዋት ወገን የሆኑት ናቸው
@teddyafro1061
@teddyafro1061 Жыл бұрын
ግዴለም መጥፎ የሚናገር ነገ ወደሱ ይደርሳል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭድ
@tewedajgirmaerget4356
@tewedajgirmaerget4356 Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ዉብ እህት ጌታ እየሱስ ያን እይነ ስዉር እንትፍ ብሎ እንደፈወሰዉ።ተግተሽ ጸልይ ትፈወሻለሽ።እኔና ቤተሰቦቼ እንጸልይልሻለን ተአምር በህይወትሽ ይሆናል።
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጌታ እየሱስ ይፈውስሽ ትድኛለሽ ቢቻ ፀልይ እግዚሃብሔር ይሰማሻል ይፈውስሻልም
@gafat
@gafat Жыл бұрын
አንድ አሜሪካዊ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እንዲህ የህይወት አይነት ህመም አጋጥሞት እጅ እና እግሩን እስከመቆረጥ እንደደረሰ ቪድዮ አይቻለሁ ሲጣራ ደግሞ አብሮት የሚኖር ጓደኛው ምግቡን እንደመረዘበት ይገመታል ብለው ነበር በወቅቱ ይህች ልጅ ቆንጆ እና ጎበዝ ተማሪ ስለሆነች የቀናባት የሆነ ሰው ለዚህ እንደዳረጋት ይሰማኛል እግዚአብሔር ጨርሶ እንዲምርሽ እመኝልሻለሁ
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t Жыл бұрын
ይሄን ጸበል ነዉ የሚያድነዉ የመንፈስ ስራ ነዉ ህክምና ሊያድነዉ አይችልም ብቻ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@Adventures.2024
@Adventures.2024 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለ ጌታ ይሁን እግርሽን እና እጅሽን የፈወሰ አምላክ አይንሽንም ይፈወሳል ኢየሱስ ታማኝ አምላክ ነው!!!
@Dimbi378
@Dimbi378 Жыл бұрын
Eyesus yemibal sim min ayinet yenetere kidus sim nw eyesus eyesus demoko sitafit simu Eyesus geta nw Seyitanina telat mikatelibet sim eyesus Simu sitera yamichohu wuy eyesus tebarekilign
@sarahabib4492
@sarahabib4492 Жыл бұрын
Suraphel demisega bitihed tidenalech digimet new hikimina ayasefeligem
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
አሁን አታይምዴ
@yigardubelay1427
@yigardubelay1427 Жыл бұрын
בבכע,
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ያሳዛናል😭የመንፈስ አሰራር ነው:: እባክሽን ከቻልሽ ወደ ፀበል ሂጂ:: እግዚአብሔር ይማርሽ🙏🏾
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ወገኖቼ እባካችሁ በቁስል ላይ እንጨት አንስደድ ቃላት ይሰብራልም ይጠግናልም አንደበቷንም በሽታው ሊያበላሽባት ይችላል አንዳንድ ህመም አንደበት ይይዛል የበርተኒዮስ አምላክ ብርሃንሽን ይመልስልሽ እህቴ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ምን አይነት በሽታ ቢሆን ነው አንደበቷን ሊያበላሽባት የሚችለው ስለበሽታው ጠለቅ ያለ ዕውቀት ያለህ ይመስላል። ግን በርተኒዮስ ማነው?
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 በርተኒ ዎስ ማለት እድሜ ልኩን ማየት የተሳ ነ ው ክ ር ስቶስ አይኑን በ እ ጆቹ ዳሶ ያ በራለት ሰው ነዉ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@ayshaahmed8148 BRAVA Aysha! ።ሙስሊም(ከስምሽ አንፀር) ሆነሽ ስለ ክርስቶስ ተዐምር ሰለነገርሽኝ አመሠግናለሁ
@semiraadem2865
@semiraadem2865 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 እየሱስ የምትሉት ኢሳ የኛ ነብይ ነው ልክ እንደነብዩ ሙሀመድ በዘመኑ ለነበሩ ሰወች የተላከ ነብይ እናንተ ከፍ ያደረጋችሁ መስሏችሁ ጌታ አደረጋችሁት እንጅ
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 ግራ ሰውነትዋ ስትሮክ ነው መሰለኝ ምላስዋም ተይዟል
@mihertabreham1142
@mihertabreham1142 Жыл бұрын
ጸበል ሂጂ 🙏🙏🙏
@d.birhane1233
@d.birhane1233 Жыл бұрын
ህይወቴ! የህይወት ውጣ ውረድሽን ከአንደበትሽ ስሰማውእጅግ ተደነቅኩ:: እምቅ ጥንካሬሽንም ሳስበው ይህ ብርታት ከእግዚአብሔር ዘንድ ካልሆነ በስተቀር ካንች እንዳይደለ ለመረዳትችያለሁ:: አንች ለቤተሰቦችሽ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም የጥንካሬና የብርታት ተምሳሌት ሆነሻል:: ቸሩ ፈጣሪ በእራሱ መንገድ የአይንሽን ብርሀን መልሶልሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው::
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Жыл бұрын
እግዜአቤሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እኔ ይሔን ታሪክ የማየው እግዜአብሔር ታሪክ ሰራ ብዬ. አሰብኩ የሚችለው የለም የኛ ንጉስ🙏🙏🙏👈 አለአዛርን ከሞት ያስነሳ በፈፈተና ውስጥ ትግስትን የሚሰጥ ለሰው የማይቻል ለእግዜአቤሔር. ይቻለ ል 🙏🙏🙏አይንሽንም. ያበራዋል ፀልዬ ዋናው እምነት ብቻ ነው የሚያስፈፈልገን እንድንገረም ሐይሉን ሁሌ ያሰየናል ተመስገን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይምርሻል አሜን፫ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ መሲ በርቱ ወገኖቼ 🙏🙏👈 ጨለማ ውስጥ ብርሐን አለን ።👈👈🙏🙏
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 Жыл бұрын
ሕይወትዬ የኔ ቆንጆ እህት ጐበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ አሁንም አይንሽ ያያል ምንም አልጐደለብሽም ልብሽ ብርሃኑን እያበራልሽ ነው አሁንም አይንሽ ይበራል እግዚአብሄር ይረዳሻል፡፡
@genetkwt6461
@genetkwt6461 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር የሚቻል ከሆነ እኔ አንድ አይኔ ልስጣት ሁለታችን አንድ አንድ እንጠቀም ግን አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ከአንድ አመት በኋላ እመጠለው እስከዛ እድሜ እና ጤና ከሰጠን ለሁላችንም አስፈላጊ ከሆንም ሁሉ ትቼ እመጣለው
@meseretgebremikael3009
@meseretgebremikael3009 Жыл бұрын
ጌተ ሆይ በእቴ የጀመርከውን ተዓምር እባክህ ፈጽመው
@andyt3046
@andyt3046 Жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3: 16-18 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ኢየሱስ ጌታ ነው::
@jerrydemeke3914
@jerrydemeke3914 Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ለምን ወደ ጠበል አትሄድም እባክሽ እመቤቴ ታድንሻለች የእውነት 🙏🏼🙏🏼
@user-hm8mq8mf9x
@user-hm8mq8mf9x Жыл бұрын
እጅህ እና እግርሽን የፈታልሽ አምላክ የአይንሽን ብለን እግዚአብሔር ያብራልሽ እርግጠኛ ነኝ የሰው እጅ ነው ወደ ፀበል ቦታ ሄጂ ወደ ፃድቃኔ ማርያም ወይም ቃጥላ ማርያም ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Жыл бұрын
Area esoha protestant nate majamariya simu enje satisamu astayet atsixu tsabalachehun yizachehu kuce ballu
@seniyaefdsiyum3964
@seniyaefdsiyum3964 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እግሮቸሸ ስለተፈቱ አይንሽን እግዚአብሔር ያበራል እንደ ቀን እየሱስ ጌታ ነው።
@ahaduyene6310
@ahaduyene6310 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ፣ ፈጣሪ ሳታስቢው ብርሃንሽን ያብራልሽ፡፡ በርቺ በጣም ተምሳሌት የምትሆኚ ልጅ ነሽ
@martabiru444
@martabiru444 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ድንግል ማርያም እፍ ትበልብሽ በዙ ጸበል አለ አዲስ አበባ ውስጥ ተጠመቂ ትድያኛለሽ
@yewoinharegadgo5503
@yewoinharegadgo5503 Жыл бұрын
እኔም በሰራበት መስሪያ ቤት ውስጥ በወንድሜ ሚስት መዳህኒት ቀማሚነት በጏደኛዬ ስጪነት በሻይ ስዓት ጨምራ ስጥታኝ ሻይ ጠጥተን ተመልስን ከርብ ሰዓት በጏላ ዓይኔን የሚያይ ይመስላል ግንአላይም ነበር ነገር ግን በፀበል ነው የድንኩት አሁንም ፀበል ሂጂ ወይንም መምህር ግርማ ጋር ሂጂ ይህ ስይጣን ነውአይዞሽ ትድኛለሽ
@samrawitabebe716
@samrawitabebe716 Жыл бұрын
እህቴ በናትሽ ሃይማኖትሽ ምንም ቢሆን ቃጥላ ማርያም ሂደሽ ተጠምቂ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ፡፡
@emuchillisauce5617
@emuchillisauce5617 Жыл бұрын
ፀበል ሂጂ መድኃኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ፈውሱን ይላክልሽ የኔ አህት
@seblegessesse915
@seblegessesse915 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ እሄኜ መዳኒት አብልተዋት ይሁናል የሴጣን ስራ ነው ፀበል ተጠመቂ ፈጣሪ ይማርሽ
@saraababu8648
@saraababu8648 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ።
@user-cw3er8rc2q
@user-cw3er8rc2q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ብርሃንሽን ይመልስልሽ ወደ ፀበል ሂጅ ትድኛለሽ ይሄ በትክክል የሰይጣን ስራ ነው ብርሃንሽን ለመመለስ ፀበል ሂጅ መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው
@amiratube6888
@amiratube6888 Жыл бұрын
አክስትሽ ግን እጂግ መመስገን አለባት የእናት ምትክ ናት ።አችንም አላህ ብርሀንሽን ይክፈትልሽ ጎበዝነሽ
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ የምታይ እንጂ የማታይ አይመሥሉም አይኖቿ አላህ ብርሀንሽን ይመልሥልሽ እህቴ
@shemseiasultan5854
@shemseiasultan5854 Жыл бұрын
አሚን
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ሂጂ ትድኛላሽ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ እመብርሀን ትዳብስሽ ለፍጣሪችን የሚሳነው ነገር የለም ትድኛለሽ በየ ገዳማቱ ፀበል ሒጅ እህቴ ይህ እርኩስ መንፍስ ይሆናል አይ ውበት መልክ ነገአችን አናውቀውም እኮ ሰው ፍርሱ ነው ያሳዝናል
@tigistworku5615
@tigistworku5615 Жыл бұрын
በእውነት ምንም የማይሳንህ አምላክ ስላደረከው ተአምር ተመስገን ጨርሰህም ማራት ብርሃኗን ስጣት ::
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Жыл бұрын
ፀበሉነው የሚፈውስሽ ፀበል ሂጂ አኪም ቤት በተመላለሽው ፈታ ፀበል ገብተሽ ቢሆን እስካሁን ድነሽነበር አሁንም ሂጂ ፀበል የድግል ማሪያም ልጅ ይርዳሽ🙏
@aschilaabtew5697
@aschilaabtew5697 Жыл бұрын
እህት እግዜር ይማርሽ፣ የምመክርሽ ፀበሸን ሂጂ እግዚያብሄርን ብቻ ተስፋ አድርጊ የድንግል ማሪያም ልጂ እንደሚምርሽ ተስፋ እንዳትቆርጭ እመኝ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
የእውነት ብርቱ ነሽ እመቤቴ ማርያም ብራሀንሽን ትመልስልሽ የኔቆንጆ
@zelalemethiopia7264
@zelalemethiopia7264 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ እባክሸ እባክሸ እባክሸ የኔ እህት የመቤቴ ድንግል ማርያምን ፀበል ተጠመቀ ታሰሪክ ይለወጥልሻል።
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 Жыл бұрын
በረች እህቴ ይሄ የሰው እጅ ነው አይንሺ ተመልሶ ማየት እንደሚችል የኔ እምነት ነው በአምነትሺ ፅኚ ወደአላህ ተጠጊ ይሄ አካለ ጎደሎ አድረገው ያደናቀፈውሺ ያፈራሉ አንች ገና ታሪክ ትቀይሪያከሺ እንደኛ ህዝብ ሰው በላ የለም በቁም እየገደሉመጥፎን ሰው ልቦና የሰጥልን
@SsSs-le2fp
@SsSs-le2fp Жыл бұрын
አንድ እና አንድ ፈውስ ፀበል ብቻ እግዚያብሔር መሃሪ ነው!
@shimelishabte1288
@shimelishabte1288 Жыл бұрын
አንቺም ልብና ህሊናሽ የታወረ ነው። መልካም ወጣት ህጂ። እየሱስ ብቻውን በቂ ነው
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻ ነው😊
@sebletekie2125
@sebletekie2125 Жыл бұрын
Really she's beautiful and hero am so proud of you ♥️🙏👍
@senaitnigusse3220
@senaitnigusse3220 Жыл бұрын
ይህቺሽ ልዩ ናት ። አምላክ ደግሞ አንድ ቀን; ጊዜው ሲደርስ አይንሽን👁👁👁 አብርቶ 🤭surprise ያደርግሻል🙏🙏🙏 ጀግና ነሽ 💪💪💪ውብ ነሽ ;ጠንካራ ነሽ በርቺ የኔ ውድ።
@teddyafro1061
@teddyafro1061 Жыл бұрын
እግዛቤሔር እንኳን ማረሽ የኔ ልጅ የሰው ልጅ ምቀኛ ነው ላንቺ መጥፎ የሰራ እግዛቤሔር የእጁ ይስጠው ወደ መምሕር ግርማ መንክራ ብትሞክሪ ከእግዛቤሔር በታች ትፈወሺ ትችሊ ይሆን
@fikir8364
@fikir8364 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለረዳሽ ይክበር ይመስገን ተአምራቱና ጥበቃው በህይወትሽ ሙሉ ይሁን የወደፊት ህይወትሽም ያማረ ይሁን
@sinaa6939
@sinaa6939 Жыл бұрын
ሁሉ ሰው የተለያየ ነው ንግግሯ እንደዚህ ነው ንግግሯ ምንድነው ብርታት መሆን ሲገባን የሚያሳዝን ነገር ባንፅፍ !!!
@abinaturaltube
@abinaturaltube Жыл бұрын
አንቺ ጀግና እና ብርቱ ወጣት ነሽ እግዚአብሔር ክብሩን በአንቺ አሳይቷል ጨርሶ ይምርሻል በእርግጠኝነት ደግመሽ ለምስክርነት እንደምትመጪ አምናለሁ ፡፡
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 Жыл бұрын
ልፅፍ ወደድኩኝ ነገር ግን የትኞቹን ቃላት መጠቀም እንዳለብኝ ማወቅ ግን አልቻልኩም!!! አስደናቂ የህይወት ምስክርነት ነው!!! እግዚአብሔር መዳንሽን ሙሉ ያድርገው😘😘😘
@milonbd4457
@milonbd4457 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ አበራ የሚሰጣቸውን ትምህርቶች በይቱብ ተከታተይ ጎበዝ ከሆሽ ትድኛለሽ በእግዚአብሄር ሀይል
@tsegi9563
@tsegi9563 Жыл бұрын
እመብርሀን አይንሽን ታብረልሽ ፀበል ተጠመቂ ድንግል ክነልጂዋ ብርሀንሽን ትስጥሽ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 Жыл бұрын
ፅበል ተፅበይ የሰይጣን ስራ ነው ደሞ ስታምሪ በማርያም ቆንጆ
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 Жыл бұрын
የሰው እጅ አለበት እናም እባክሽን ምርጥ አባት አሉን መምህር ግርማ ወንድሙ።እባክሽን አግኛቸው ከእግዝአብሄር ጋር ትድኛለሽ። ።
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Жыл бұрын
በጣም ይህን የመሰለ አይን እያለ ጠፍትዋል ብሎ መቀመጥ የመምህር ግርማን vcd ቁጥር 14 ብታይ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይማራት
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic Жыл бұрын
የት ነው የሚገኙት ማማየ ኢትዮጵያ የት አካባቢ ነው የሚገኙት እህቴ ታማብኛለች
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o Жыл бұрын
የት ነው ሚገኙበት አስኪ ጠቁሚን
@marthateklu9400
@marthateklu9400 Жыл бұрын
@@user-hf8cr7gc5o መምህር ግርማ የሚገኙት የካ አባዶ ኮዶሚኒየም 13 ነው
@marthateklu9400
@marthateklu9400 Жыл бұрын
@@tube-yk9ic መምህር ግርማ የሚገኙት የካ አባዶ ኮዶሚኒየም 13 ነው እህትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ
@melesetadesse303
@melesetadesse303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ጠንካራ ውብ ጀግና ልጅ ነሽ ቀርው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው
@shimelishabte1288
@shimelishabte1288 Жыл бұрын
በዚህ ኮሜንት ውስጥ በርካታ አይናቸው የሚያይ ልብና ማስተዋላቸው የጨለመ ሰዎች ሀሳብ ይስተዋላል። እነሱ ሊታዘንላቸው ይገባል። ያሳፍራል!! አንቺ እግዚአብሔር የረዳሽ ጠንካራ ወጣት ነሽ። የእ/ርም ምህረት ባንቺ ተገልጧል። የሚያቆምሽ አይኑር፣ ገና እሩቅ ትሔጂያለሽ።
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
እመብረሀን አይንሺን ተ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
እመብረሀን አይንሺን ታብረው ሰለት አስገባለው አይንሺ ከበሩ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Жыл бұрын
ለዚህ ነው እኮ ሰለሰይጣን ስለመንፈስ ተማሩ የሚባለው መምህር ተሰፍይን ብታዳምጥ መፍትሄ ው መፀልይ መጠመቅ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ነው እኮ ይፍጠርሽ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ዛሬ ያለሽው ማርያምን ::
@user-sj2ir5wv4e
@user-sj2ir5wv4e Жыл бұрын
የኔናት በእግዚያብሄር ሀይል ሁሉም ያልፋል ከጰበል አትለይ
@beza1413
@beza1413 Жыл бұрын
እመብርሀን ትፈውሥሽ
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Жыл бұрын
ሚዲያንና አላማውን በትክክል ስለምትጠቀሚበት መሰረት ሳላመሰግንሽ አላልፍም፡፡ የሆነው ሆኖ በጣም ጥሩ የሰው ልክ የሆኑ ሰዎችን ወደፊት ለትምህርትና ለመጽናናት ስለምታቀርቡልን ፡፡ ፈጣሪ ክብር ይስጥልን፡፡ በርቱልን እናመሰግናለን፡፡
@arsemameshashal1487
@arsemameshashal1487 Жыл бұрын
ኮሜንት የምትጽፉ ሰወች ግን አስቡ ከቻላችሁ መልካም ምኞትን ተመኙ ካለዚያ ዝም በሉ አነጋገሯ ከልጅነቷ የነበረ ሊሆን ይችላል
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
አንደበቷንም ሊዘጋት ነበር የሰይጣን ስራ ነው እግዚአብሔር ይማራት
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ።ይቅር ይበለን በቸርነቱ።"ዝም "የሚባል ነገር ጠፋ ።እግዚአብሔር ከዚህ መንፈስ አሰራር ነፃ እንዲያ ወጣት ሁላችንም ለፈጣሪ መፀለይ ነው የሚገባን በየሀይማኖታችን።
@edenderese4165
@edenderese4165 Жыл бұрын
Jesusssss! I know her at AAU law school she is three years senior from me. literally no one knows that she blind and me too. I used to see her almost everyday but I didn't noticed that. She was so stylish and cute. Endet des tilegn endeneber! She is so strong. Berchi gobezz!
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
ይሄ የደብተራ ስራ ነው የምትበልጣቸው ተማሪዎች ናቸው ጉድ የሰሯት እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ምህረቱን ይላክልሽ
@useruse6250
@useruse6250 Жыл бұрын
የሀገራችን ህክምና በጣም የሚያስጠላው ከሰው ህይወት ገንዘብ ነው ሚያስቀድሙት የመዳን ዕድል ቢኖርም በሽተኛውን እንደማስቀድም ካርድ አውጡ ይህን አምጡ ሲሉ የሰህይወት ያልፋል በሌላ ሀገር ግን በሽተኛ በፈለገው ሰዓት ይምጣ ለማዳን የሚያደርጉትትብብር በጣም ያስደንቃል
@tsehayneshgurmubulto6280
@tsehayneshgurmubulto6280 Жыл бұрын
ልጄ ግድ የለሽም የኔ ቆንጆ ፀበል ተጠመቂ የእግዚአብሔር እጅ ነው እዚያም ያለው ፡፡ እንዳንቺ አይነት ወጣት በፃድቃኔ ማርያም ፀበል ተፈውሳለች፡፡ ታሪኳን እንዳንቺ በዩቱዩብ ላይ ገልፃለች፡፡
@gezahegnderesse4753
@gezahegnderesse4753 Жыл бұрын
እህት እለሜ እሄ ፍፁም የሰይጣን የክፉ ባለጋራችን የዲያብሎስ ስራ ነው ያቺ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችና 12 አመት ሙሉ ደም ይፈሳት የነበረች ምስኪን ሴት በሚል ፍፁም እምነት ውስጥ ሆና ሄዳ ብትነካው ደሟ ቆሞላታልና እንዲያው በእናትሽ ስጋዊ የመዳን ሙከራሽን አቁሚ ማለቴ ባይሆንም ግን ቅድሚያውን ለእግዚአብሔር አዳኝነት ስጪና በአገራችን ውስጥ ከሚገኙት በርካታ ፈዋሽ ፀበሎች ወደ አንዱ ሄድሽ ተጠመቂ እምነቱንም ተቀባቢ ይህ ላንቺ የከበደ መስሎ የታየው የጤና ችግርሽ በሽርፍራፊ የሰከንዶች እድሜ ውስጥ መፍትሔ ያገኛልና እስከመጨረሻው ፀንተሽ የእድልሽን ሞክሪ እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለውና በራሱ ሰዓት የዐይንሽን ብርሀን መልሶ ተአምሩንና ድንቅ የማዳን ስራውን ለመመስከር እንዲያበቃሽ እመኝልሻለሁ።ለእግዚአብሔር የሚሳነው አንዳችም ነገር የለምና።
@meryemnaser4243
@meryemnaser4243 Жыл бұрын
አክስትሽ ትልቅ ክብር ይገባታል አክስት የአናት ምትክ ናት አንቺም ጠንካራ ነሽ አይንሽን አላህ አፊያ ያርግሽ 🙏
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Жыл бұрын
ልጀ እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ። ሁሉ ለበጎ ሆነ ለማለት ቢከብድም በህይወት መኖርሽ እግዚአብሔር አላማ አለዉ። አዎ ድነሻል ተፈዉሻለሁ ማለት አትፈሪ ጌታ ፈዋሽሽ ነዉ መስየ ይህን መልእክት ንገሪልኝ። ልጀ በህይወትሽ ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
@almazshibeshi9575
@almazshibeshi9575 Жыл бұрын
የኔን ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው አንቺ እዉነት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አሁንም በሆነ ጨርሶ ይማርሸ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ፈጥሩ አይንሺን ታብሪልሺ ሰላት አይስገባለው
@mahmudmb2606
@mahmudmb2606 Жыл бұрын
የኔ እህት ኤሄ አይነ ጥላ ነው ፀበል ተጠመቂ የሀኪም ቤት ነገር አይደለም በእርገጥኝነት ድነሽ ታሪክ ታወራያለሽ
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
የአኔ ዉድ አንቺ መደሀኔት አብልተዉሽ መሆን አለበት ፀበል ቢሰጠምቆሽ ጥሩ ነበረ !!!ጌታ ብራህንሽን ይመልስልሽ🙏🙏🙏
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 Жыл бұрын
ወይ ተአምር ይህ የእግዚአብሔር ተአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ በመድረስሽ 🤔🤔🤔
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጸበል ግቢ በጣም ጎበዝ እና ድንቅ ልጅ ነሽ እህቴ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
የኔ ልጅ አይዞሽ ትድኛለሽ ለዚህ መድኃኒቱ ጸበል ብቻ ነው ጸበል ሂጂ
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ጸበል ብትጠመቅ የቅዱስ ኡሩፋኤል ጸበል ብትጠመቅ ትድናለች
@alemuberta6264
@alemuberta6264 Жыл бұрын
እህቴ ያለሽ ጥንካሬና ፅናት የተለየ ነዉ ። ጥልቅ ና ካፍ ባለ እምነትሽ እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-mj2rc3zy6p
@user-mj2rc3zy6p Жыл бұрын
አይዞሽ ትድኛለሽ እግዚአብሔር አለልሽ ጠንክሪልኝ
@tarikwascott1848
@tarikwascott1848 Жыл бұрын
You will be alright. Let God bless you. One day you will get your sight. GOD Is a powerful GOD.
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ንግግሯ ብላችሁ የኮመታችሁ እባካችሁ ደልቱት ነገ አይኗ ሲበራ ማንበቧ አይቀርም ግማሽ ሰውነትዋም ምላሷንም የያዛት በሽታው ነው
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ታዛዥ ነኝ😊
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 Жыл бұрын
Surely God going to do miracle through you. Praise God.
@tigistalemu900
@tigistalemu900 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርሽ የእኔ ቆንጆ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ መፈወስ የምትችይው በፀበል ኃይል ነው እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን ፡፡
@teibetesfai4182
@teibetesfai4182 Жыл бұрын
ህይወትሽኝ ለጊታ ኢየሱስ ሲጪ ኦህቴ እሱ ፈዋሽ ነው አይዞሽ ጊታ ታማኝ ነው
@saronbari327
@saronbari327 Жыл бұрын
ስብከት ጀመርክ ፔንጤ
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
@@saronbari327 በተገኘው አጋጣሚ ኢየሱስ አዳኝ መሆኑን መመስከር ነው እንጂ😊
@shimelishabte1288
@shimelishabte1288 Жыл бұрын
ሕይወቷን ለጌታ ከመስጠትም በላይ ዘማሪ ነች።
@yodittekeste
@yodittekeste Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዛብሄር ጠቅልሎ ይማርሽ
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 Жыл бұрын
ወይ መስዬ ያንቺን ፕሮግራም መከታተል ብዙ ቁም ነገሮችን ያስጨብጣል የእውነት ጀግና ወጣት ነሽ እህት ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም እና አይንሽ ግን ስታወሩ እንጂ የሚያይ ነው የሚመስለው ፈጣሪ ያበራልሻል ፀበል ሂጂ እህቴ ጀግና ነሽ የእውነት
@tezetaalebachew5868
@tezetaalebachew5868 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ እዴት እደምታምሪ ፀበል ብትጠመቂ ጥሩ ነው እግዚአብሔር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሁሌም ትጠብቅሽ
@sirgutmarkos2672
@sirgutmarkos2672 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ እባክሽ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር ያድናል
@teddymolla
@teddymolla Жыл бұрын
ከ አነጋገሯ ይልቅ ህመሟ ይሰማኛል እናም አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ።
@lunamekonnen1272
@lunamekonnen1272 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ፈጽሞ ይማርሽ የኔ ቆንጆ
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አክስቶች የእናት ምትክ ናቸው። አክስትዋን እግዚአብሄር ይባርካት።
@tktk2709
@tktk2709 Жыл бұрын
Thank God about you. You so strong. This song for you "God you are my strength"
@Geramesay
@Geramesay Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ፡፡ በስማምዬ♥
@mayaberhanie9226
@mayaberhanie9226 Жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል የኔ ቆንጆ ስታምሪ ገና አይንሽም ይበራል 🥰🥰🥰🥰🥰 በኢየሱስ ስም የጠላት ስራ ሁሉ ይፈርሳል 💪💪💪
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv Жыл бұрын
አሁንም ፀበል ተጠመቂ የቅዳሴ ፀበል ተቀበለ ትድኛለሽ ማማየ
@hanasamuel83
@hanasamuel83 Жыл бұрын
በጣም አነኮራብሻለን አህቴ አንቺ ለኛ ምሳሌ ነሽ አግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው በርቺ“ከትንሽነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ ተሰለፉብኝ፤ ነገር ግን አላሸነፉኝም።” - መዝሙር 129፥2 አንቺ አሸንፍሻል ከዚህ በኋላ ማንም አያስቆምሽም በርቺለን
@misrakmulugeta5599
@misrakmulugeta5599 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚያብሄር ይማርሺ!!!
@elhamseid6413
@elhamseid6413 Жыл бұрын
የኛሀገር ሰው በድህነትሽ ብቻ ነው የማይቀናው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ አንድ ቀን እግዚአብሔር የአይንሽን ብርሃን ያበራልሻል ለሱ ምን ይሳነዋል አቤቱ የሠራዊት ጌታ ቸሩ መድሃኒአለም መጨረሻዬን አሳምርልኝ ኮመንተሮች ግን ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድላችሁ ጥሩ ነገር መጻፍ ካልቻላችሁ ለምን ዝም አትሉ አነጋገርሽ የምትሏት ምናልባት አሟት ወይም ተፈጥሮዋ ሊሆን ይችላል መሲዬ የኔ ደርባባ ምርጥ ጋዜጠኛ ከስነምግባር ጭምር ተባረኪ
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 106 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 25 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 58 МЛН
የንብረት ማመለስ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ከፋና ቲቪ ጋር የተደረገ ቆይታ
48:21
FDRE Ministry of Justice /የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
Рет қаралды 431
天使他们用各种东西打出节奏#short #angel #clown
0:22
Super Beauty team
Рет қаралды 10 МЛН
Ақтөре неге студияға келді😳 Бір Болайық! 25.06.24
27:05
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 238 М.
天使他们用各种东西打出节奏#short #angel #clown
0:22
Super Beauty team
Рет қаралды 10 МЛН