#በልጄ

  Рет қаралды 19,723

Evangelical MEDIA /Council

Evangelical MEDIA /Council

Күн бұрын

ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Пікірлер: 69
@deretizu
@deretizu Ай бұрын
እህታችንን ስለቀረባችሁልን ጌታ ይባርካችሁ ። በትንሹም ቢሆን ከጎኗ እንድንቆም ስልኳንና የባንክ አካውንቷን ብታሰቀምጡ .... ደስ ይለናል ..... ፀጋ ይብዛላችሁ
@HenokAsfaw-j5s
@HenokAsfaw-j5s Ай бұрын
የተወደድሽ እህት ዘኒ ሁልጊዜም በዝማሬዎችሽ እባረክ ነበር። በአንቺ ስለተገለጸው ጸጋ እግዚአብሔር ይመስገን! ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze Ай бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስልክዋ ብኖር መልካም ነው ሁሉ ነገር ገንዘብ ም ያለን ሁሉ በዘህ ምድር ቀሪነው ምንም ይዘን አንሄድም ብትታገዝ ያገሬ ልጆች አሁንም ብዙ መልካም ሰዎች ስላሉ እባካችሁ .
@MeskeremAyele-l2m
@MeskeremAyele-l2m Ай бұрын
እህቴ በርቺ እኔ ኦቲስት ልጅ አለኝ ጌታ ሲሰጠኝ ስላመነኝ በእኔ ዉስጥ አለማ ስላለዉ እንደሆነ ይገባኝ ነበር አሁን ላይ እኔ የተለያየ ትምህርትና ስልጠና ወስጄ ከራሴ ልጅ አልፌ እንዲህ አይነት ልጆችን ለማገዝ አነስተኛ ማቆያ ከፍቻለሁ አንድ እናት እንኳ ካሳረፍኩ ቀላል አይደለም በርቺ ጌታ ሲሰጠን በኛ ላይ ስራ ስላለዉ ክብሩን ሊገልጥ ነዉ ራስሽን በደንብ ስለኬዙ የሚደገፉ ስልጠናዎች ዉሰጂ ከእናት በላይ ለልጅ ፔሬፒስት የለም እኔ አዳማ ነዉ የምኖረዉ አዲስ አበባ ነህምያ ኦቲዝም ሴንተር ሂጂ ራሄል ትባላለች መልካም ሴት ሸክም ያላት ናት ቦታ እንኳ ባይኖራት ስልጠና ለእናቶች በየጊዜዉ ያሰለጥናሉ ከዛ አሁን ከምትይዉ በላይ ልጅሽን ማገዝ ትችያለሽ ጌታም በብዙ ይረዳሻል በርቺ
@selamselam366
@selamselam366 Ай бұрын
የረዳሽ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@RedetKidane
@RedetKidane Ай бұрын
ዘኒ ያንቺ በዚህ መከራ ማለፍ መፅናት ለብዙ ሰዉ የጥያቄ መልስ ወደጌታ መመለስ ምክንያት ሆኗል ጌታን ባርኪ
@yeshikifle8736
@yeshikifle8736 Ай бұрын
ዘንዮ የረዳሽ ይባረክ ከዝማሬሾ በውስጤ ያለው ዝም ብዬ አንተኑኑ ልጠብቅ የሚለው መዝሙርሽ ተሰምቶአል የተራራና የሽለቆ አምላክ ካንቺ ጋር አለ አሁንም ጽኚ አታቋርጫ እራሱ እልፍ ያረግሻል፡፡ተባረኪ እንዴት መልክተኛውን ይልካል፡፡ አሜን ይፍጠንልሽ፡፡
@ZenebechiHayilu
@ZenebechiHayilu Ай бұрын
amen
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
እግዚአብሔርን ያመነ አይወድቅምና ልጅሽም ድኖ አብረሽ ለመዘመር ያብቃሽ የእዮብ ታሪክ በአንቺ ላይ ይደገማል ነገ መልካም ይሆናል ያጣሽው ሁሉ ይመለሳል ጌታን ይዝሽ በርቺ
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Ай бұрын
እምነትሽ አድኖሻልና ተባረክልኝ ኤቢ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
@sabahabte2947
@sabahabte2947 Ай бұрын
ውይ ይች እናትና ልጅዋን ስወዳቸው አንቺ የየሱስ ጀ ግና አነጋገርሽ ሁሉ ለዛ ያለው ስትናጌሪ ውለሽ ብታድሪ በውነት አትጠገቢም ያ የሚያምረው ልጅሽ በጣም አነጋጋሪ ሰው ይሆናል። ጌታ ምን ይሳነዋል። ደሞ ስታምሩ አይዞሽ በጌታ ተስፋ አይቆረጥም ተባረኩ ለምልሙ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sisaytamiru1387
@sisaytamiru1387 Ай бұрын
ዘኒዬ የኔ ውድ ሕህት፣ እንኳን ጌታ ረዳሽ። ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። የዜማ ጊዜ ደረሰ የሚባለው ላንቺ ነው። "ላመሥግንህ ምስጋና ይገባሀል ልስገድልህ ስግደቴ ያረካሀል ክቡር ሽቶዬ ይሰበር ናርዶሴ አንተ ነህና ጌታ ኢየሱሴ" ከነአምልኮሽ የማልረሳው መዝሙር
@ZenebechiHayilu
@ZenebechiHayilu Ай бұрын
amen
@FasikaMulugeta
@FasikaMulugeta Ай бұрын
ዘንዬ እንኳን ጌታ እረዳሽ የአሜን እናት ነኝ
@mesghenetseyoum526
@mesghenetseyoum526 Ай бұрын
ጌታ ዘመንሽ ይባረክ አይዞሽ በርቺ የምታገለግይዉ ጌታ አይተኛም አያንቀላፋም ከጎንሸ ነው ችግርሸ በድል ይጠቃለል ጌታ የተመሰገነ ይሁን።
@TadelechMeshesha
@TadelechMeshesha Ай бұрын
የሚገርም አምላክ ነው የምንመልከው።ስንት ጀግና ሴት ልጆች አሉት?የዚህች እህቴ ደግሞ ከጅማሬዋ አንስቶ ያበረታትን ጌታ በእውነት ባረኩት!!!ይጨመርላት ዕምነትና የመንፈስ ቅዱስ ሃይል!!!እንደተነበየችበት ጌታ ይህን ብላቴና ለክብሩ ይጠቀመብት።ሁሉን ቻይነቱን አሳይቶ ለገፏትም ለረዷትም ያሳይ!!!!ክብሩ ግን ተጠቅልሎዙፏኑ ስር ይቅረብለት።እኔ አለብኝ ለምለው በእርሷ ዓይን ኢሚንት ጥያቄ በብዙ መበርቻ መማሪያ ሆናኛለች።ከዚህ ሁሉ በኋላ እርሷም ልጇም ላይ የከበረ ለዓለም ሁሉ የሚታይና የሚወራ የእግዚአብሔር ስራ እንደሚገለጥባቸው ይሰማኛል። በእውነት ትባረክ!!! የጌታ ፀጋም ይጨመርላት!!!! አቅራቢዎቹም ተባረኩ!!!
@ZenebechiHayilu
@ZenebechiHayilu Ай бұрын
amen..zersh..biruk..yhun
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 Ай бұрын
በድንቅ እናት ነሽ ጊታ ይርዳሽ እፅልይልሻለሁ ጊታ መልካም ያደርጋል ያቀረባችሃት ተባረኩ ቲጂ ጋ ብትቀርብ ብዙ ወገኖች ማግኘት ትችላለች እባክሽ አቅራቢዋ ቲጂ ጋ እንድትቀረብ ብታደርጊ ዋጋሽ ከጊታ ነው ተባረኪ
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Ай бұрын
Wow Glory to God Amazing testimony
@Samrawit.K
@Samrawit.K Ай бұрын
Geta, yikber! Tebareki yene enat!
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Ай бұрын
ፀጋዉ ስለበዛልሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 Ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ትልቅ ነው
@Azt189
@Azt189 Ай бұрын
በጣም የተወደደሽ ውድ እህቴ አንተዋወቅም ታሪክሽን ስሰማ ግን ውስጤ ተናወጠ። ምናለ ሁሉ ነገር ቀርቶ ቤተክርስቲያን እንደ ሐዋርያት ዘመን የራስዋን የተቸገሩ ሰዎችን ብትረዳ። አዬዬ😢 አሁንም የተቀመጠው የባንክ ቁጥርና ስልክ ቁጥር ያንቺ አይደለም። እና እንዴት ሰው አግኝቶሽ ሊረዳሽ ይችላል?
@ethiopiancouncilgospelbeli4732
@ethiopiancouncilgospelbeli4732 Ай бұрын
0913915558
@HiwotTekle-g7v
@HiwotTekle-g7v Ай бұрын
ተባረኪ እንዳቺ ሀይል እና ጉልበት ይሁነን
@Rahelgirma-dk6nu
@Rahelgirma-dk6nu Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@Zekarias-ms2mr
@Zekarias-ms2mr Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የረዳሸ
@hiwetasefaw2548
@hiwetasefaw2548 Ай бұрын
የያዝሽው ሁሉን ቻይሁን ነው የሚያስፈልግሽ ሁሉ እርሱ ይሞላልሻል ፍፃሜሽ ያማረ ነው በብዙ ተባረኪ ❤❤❤
@taryjon
@taryjon Ай бұрын
ዘኒዬ አይዞሽ ጌታ አለ ድል ይሆናል ለምስክርነት እንበቃለን
@TigestTig-d3s
@TigestTig-d3s Ай бұрын
Wow Migermi new yasalfachut mekra Geta gen selaL alfeshiew yetamenshew Geta sew yasensalishi🙌🙌
@quicknetprinting1020
@quicknetprinting1020 Ай бұрын
Amen
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 Ай бұрын
Geta Eysus yirdash yene wudi sister
@rb2782
@rb2782 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መልካም ነው. ስልኴ አስቀጡ እና ሰው መርዳት ከፈለገ ❤
@ethiopiancouncilgospelbeli4732
@ethiopiancouncilgospelbeli4732 Ай бұрын
0913915558
@AbenetKefle
@AbenetKefle Ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@ኤሊም
@ኤሊም Ай бұрын
ስልክ ቁጥር ወይም የባንክ አካውንት ብታሰቀምጡ መልካም ነው ❤ በጌታሽ ላይ ይለሽ እምነት ሀያል ነው ተባረኪ እህቴ
@ethiopiancouncilgospelbeli4732
@ethiopiancouncilgospelbeli4732 Ай бұрын
0913915558
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 Ай бұрын
የታመንሽዉ ጌታ ታማኝ ነዉ
@glorytogod2395
@glorytogod2395 Ай бұрын
ሰው ግን በዛን ጊዜ ግን ሰው እንደዚህ ጭካኝ ነበር ማለት ነው ሳይገርመኝ ኣልቀረም ከመንገድ እኮ ሰው ይዞ ይኬዳል ለተቸገረ ሰው እንግዳ ይመጣል እንዲህ ይሆናል እያሉ የሚሸሹ ግን እሄ ሆሉ መከራ ለበጎ ሆኖልሻል ጌታችን ኣዋቂ ነው እሄው ኣልፎ ሌላ ሰው ኣደረገሽ ጀግና ሴት ነሽ ኣንቺ ተባረኪከልጅሽ ኣቤኑን የሰጠሽ ገታ የጌታ ባርያ ሆነልሽ God is good all the time ❤❤❤🙏
@SelamVibes81
@SelamVibes81 Ай бұрын
ዘነቡ የተባረክሽ ጌታ መልካም ነው ስልክሽን ላኪልኝ በዚህ አካውንት
@ethiopiancouncilgospelbeli4732
@ethiopiancouncilgospelbeli4732 Ай бұрын
0913915558
@bethlehemzerearkob6667
@bethlehemzerearkob6667 Ай бұрын
Tebarekiln ❤
@DebebeAdadma
@DebebeAdadma Ай бұрын
Getan alagegneshwm chrash altegenagnachum
@genetbiru1477
@genetbiru1477 Ай бұрын
tebarki
@sabamakonnen4709
@sabamakonnen4709 Ай бұрын
ስልኳን እባካችሁ ላኩልኝ።
@ethiopiancouncilgospelbeli4732
@ethiopiancouncilgospelbeli4732 Ай бұрын
0913915558
@YetmGemeda
@YetmGemeda Ай бұрын
ስልኳን እና አካውንት ብትሰጡን
@ethiopiancouncilgospelbeli4732
@ethiopiancouncilgospelbeli4732 Ай бұрын
0913915558
@Maryam-m1v7s
@Maryam-m1v7s Ай бұрын
😢
@ኤሊም
@ኤሊም Ай бұрын
Please ስልኳን ወይም የባንክ አካውንቷን አስቀምጡልን ተባረኩ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Ай бұрын
ብርክበይ
@የጌታልጅ-ቀ6ጀ
@የጌታልጅ-ቀ6ጀ Ай бұрын
አረ በጌታ ስልኳን አስቀምጡልን እንዴት እንርዳት?
@ethiopiancouncilgospelbeli4732
@ethiopiancouncilgospelbeli4732 Ай бұрын
0913915558
@ZenebechiHayilu
@ZenebechiHayilu Ай бұрын
0913915558
@AddisAbaba-j3s
@AddisAbaba-j3s Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤😘🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@tensaymengesha8431
@tensaymengesha8431 Ай бұрын
ጌታ ይርዳሽ A D H D ሳይሆን አይቀርም
@hewansibhatu7413
@hewansibhatu7413 Ай бұрын
Mindinew esu???
@MeskeremAyele-l2m
@MeskeremAyele-l2m Ай бұрын
አዎ እኔም ይኼ ኬዝ ADHD ይመስለኛል
@Mekdes-w4c
@Mekdes-w4c Ай бұрын
Balabetishis
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 Ай бұрын
ስለ ባልሽ አልነገርሽንም
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ Ай бұрын
እዩ ጩፉ ጋ ዉሰጅዉ ከዘር የተከተለ መንፈስ ነዉ።
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 Ай бұрын
ጩፋ በካራቴ 😂
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Ай бұрын
⁠ጅል ነህ ንስሀ ግባ@@freekidsafrica5472ጅል ነህ
@WengelGebru
@WengelGebru Ай бұрын
😂😂😂😂😂
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
የማቴዎስ ወንጌል  || ጥላሁን ፀጋዬ || Prophet  Tilahun @ARC
1:21:53
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 52 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН