በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ገብር ኄር" - የዓቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 8,647

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@zerisenayrussom8508
@zerisenayrussom8508 9 ай бұрын
እባካችሁን ይህን የመሰለ ሰውን የሚያንጽ ዝግጅት ከጾሙ በሗላም ብትቀጥሉት ለነፍስ የሚተርፍ ነው ባይ ነኝ። ኣባታችን መርጌታ ጽጌ እውነቱን ሳይገባን እነድያው ዝም ብለን ስላሳደድናቹ/ስለጠላናቹ ይቅር በሉን።
@AssieWolde
@AssieWolde 9 ай бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ እንኳን ሁለቴ ተወልድክልን። የሁለተኛው በመንፈስ ከእግዚአብሔር መወልድህ እጅግ ጠቅሞአል። ከቃሉ ያልወጣ ትምህርትና ገለፃህ እጅግ ይማርካል። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 9 ай бұрын
ሁሌም በጉጉትና በናፍቆት የምጠብቀው ትምህርት ነው፤ መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት። ዘር እየዘሩ ነው እየበቀለም እያፈራም ነው እግዚአብሔር ይመስገን። በርቱልን
@salemdesta5248
@salemdesta5248 9 ай бұрын
ከእናንተ ብዙ መማር አለብን ልዩነትም ቢኖራችሁ በመከባበርና በፍቅር ስለምታደርጉት በጣም ደስ ትላላችሁ ነገርም ቀለል ብሎ ተመልካቹም በስስት በናፍቆት ነው የምንጠብቃችሁ ❤️ ተባረኩልን 🙏👏👏👏
@tewodrosfekadu2601
@tewodrosfekadu2601 6 ай бұрын
የሚገርም ጋዜጠኛ ጠያቂ እውነተኛ ጠያቂ አደንቅሃለሁ
@ethbis4087
@ethbis4087 9 ай бұрын
አባታችን ሳምንቱ እስኪደርስ ድረስ ጓጉቼ ነበር እንኳን ደህና መጡ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም እንደሚባለው ሆኖ እንጂ እርሶስ ጥሩ ያስተምራሉ ከዚህ በላይ ይጨምርሎት ሽምግልናዎትን እንደ ዘንባባ ያለምልምሎት እግዚአብሔር ይባርኮት
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 5 ай бұрын
የተማረያስተምር!!መሪጌታአግዘሔር አድሜዎያርዝምልን አሁንኦርቶዶክስትድናለች ብቻእንደአይሁድግግም ማለትየለባትም።የተማረያሰተምርእንደተባለ ያልተማረይማር!!ሁለታችሁምተባረኩ!!❤❤❤
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 9 ай бұрын
Thank you Mergeta Tsegie for your truthful information 🙏🙏
@beliyoudessie732
@beliyoudessie732 9 ай бұрын
ሁለታቹንም እግዚአብሄር ይባርካቹ ደስ የሚል መከባበር ያለበት ውይይት ነው።እባክህ ወንድሜ ስለ ንሰሀ ጠይቅልን
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 9 ай бұрын
ተባረኩ።
@melakuteka1955
@melakuteka1955 9 ай бұрын
God bless you both. We love you.❤❤❤❤❤❤❤
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 9 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 9 ай бұрын
ትክክል ካባታችን ብዙ የምንማረው ቁም ነገር አለ
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 9 ай бұрын
እኔ ይህን ፕሮግራም በጣምወድጀዋለሁ ከቻላችሁ ከአብይ ፇም በሃላም ተመሳሳይ ፕሮግራም ይዛችሁ ለመቅረብ ፕላን አድርጉ
@TigestAlewmu
@TigestAlewmu 9 ай бұрын
ስለ አገልጋዮች ግን እንደ እርሶ አይነት አሉ ወንጌልን እዚህ ያደረሱ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ አሉ ችግር ያለባቸውን እየለየን ሁሉን በአንድ ባናይ ውይይታችሁ በጣም ደስ ይላል 🎉❤❤❤❤
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 3 ай бұрын
Amen Bless you both
@gizachewdebele6993
@gizachewdebele6993 Ай бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ በዚህ ጠያቄና መልስ ተባኬአለሁ። በኦርቶዶክስ ሁኜ ጥያቄ የነበሩብኝ እየተመለሰልኝ ስለሆነ ደስታዬ እጥፍ ነው። የሰጣችሁ ፀጋ ያብዛላችሁ።
@Pitanc
@Pitanc 9 ай бұрын
Egziabher yimesgen, Egziabher yibarkachihu,teyaqim melashim tebareku.
@LovelyCupcakes-tw7ye
@LovelyCupcakes-tw7ye 9 ай бұрын
ለምንድነው ከ ቤተ ክህነት ሰዉ ጋር የማታገናኛው በጣም ጎበዝ ሰው ነው ይለይላቸው እባክ ወንድሜ መርጌታም የተፈጠረ እዳይመስለው።
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug 9 ай бұрын
ዛሬ ሁለታችሁንም ያስማማ ገዥሃሳብ በተመሳሳይ አቋም ደስ የሚል ትምህርት ሁል ጊዜ ዩቱቤን ቸክ እማረገው የመሪጌታ ፅጌ ሥጦታውን ትምህርት በጉጉት ስለምጠብቅነው ሌላው መሪጌታ ከተናገሩት ሥለክርስትና እኔ የቱጋኔኝ አሉ እኔምን እየሰራሁ ነው ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ ብለዋል እርሰዎ ይህን ካሉ እኔ ደግሞ አቤት የኔነገር እኔስ የቱጋነኝ እኔስ ምንያህል ነኝ ሥለክርሥትናዬ ብዬ ተጨነቀሁ
@beliyoudessie732
@beliyoudessie732 9 ай бұрын
በእውነት መፅሀፍ ቅዱስን ተንትነው ስለሚያስተምሩ በጣም ቆንጆ ነው ፡ኦርቶዶስ ነኝ ብለዋል እና ስለ ንሰሀ እንዲያስተምሩን ያላቸውን ሀሳብ ተይቅልን እባክህ
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 9 ай бұрын
ስለ ቸርች ስትናገሩ የትኛውም ቸርች የራሱ ድክመት አለው ቸርች ጸድታ የምትታየው ጌታ የመጣ ግዜ ነው ስለዚህ ከሕንጻው ላይ እራስችንን አንስተን እኔ እንዴት ነኝ ብሎ መጠየቁ ተገቢ ይመስለኛል ሁላችን የጌታ አካሉ ነን እርሱ እራስ ነውና።
@Mihreteabberhane
@Mihreteabberhane 9 ай бұрын
wel come baba
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እባካችሁ የመሪ ጌታን ቁጥር መጽሀፋቸውን እንዴት አገኛልሁ ባለፍው ጠብቄ ነበር አላገኘሁትም
@TigistAdane-ej2cp
@TigistAdane-ej2cp 8 ай бұрын
አድራሻችሁ ነት ነው
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 9 ай бұрын
ድምፅ ስለጨመራችሁ አመሠግናለሁ !
@ayalewmolla8605
@ayalewmolla8605 8 ай бұрын
ሀኬተኛ ባሪያ ማለት ልግመኛ/ ከልቡ የማይሰራ/ ማለት ነው፡፡
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 9 ай бұрын
ትክክል ነው በሁሉም ቦታ ችግር አለ እኔ የወንጌላውያን ቤት ስብ ንኝ እና የምትሉት ችግር በጣም አሰፋሪ ሆኖል
@KebereMegersa-w7e
@KebereMegersa-w7e 9 ай бұрын
በኦርቶዶክስ የገብርኤል የሚካኤል የተክላይ ማኖት የማርያም የልደታ እየተባለ ስም ይሰየም የለም ዴ የትኛውነው የክርስቶስ የተባለው?
@Teyakiw
@Teyakiw 9 ай бұрын
ቢያንስ እኔ እስከማውቀው ድረስ ወር በገባ በ6 "ኢየሱስ" ፣ በ7 "ሥላሴ" በ13 "እግዚአብሔር አብ" ፣ በ27 "መድኃኔዓለም" ፣ በ28 "አማኑኤል" እና በ29 "ባዕለ ወልድ" ይከበራል። አባቶች ቢጠየቁ ደግሞ ምባልባት ከቁጥር የላቁ ማሳያዎችን ይጠቅሱልናል። የቀኑ ብዛት በራሱ የሚናገረው ቁም ነገር ካለ እንግዲህ!😊
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 9 ай бұрын
እውነት ተናግረዋል መርጌታ ፕሮቴስታንት አገልጋዮች ሰዓት እስክደርስ አይገቡም
@AndualemGetachewu-o2x
@AndualemGetachewu-o2x 9 ай бұрын
መሪጌታ ስልካቸው ከስር ቢፃፍ እና የባንክ አካውንታቸውም ቢፃፍ መልካም ነበር።፣
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 9 ай бұрын
Aye kabade tawareso naw yalabote egzabehar lebona yesetute
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 9 ай бұрын
እሳቸዉማ ጌታ ረድቷቸው ወንጌል እየሰበኩ ነው ። ጌታ እየሱስን በህይወታቸው ሹመውታል ። ስለ እራስህ ፀልይ ። መዳን በማንም የለም ልንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም እየሱስ ይባላል ። ከሰማይ በታች ሌላ ሰም ከአእየሱስ ክርስቶስ በቀር የለም
@sweetman5249
@sweetman5249 6 ай бұрын
Merigeta Geta yibarikot. Lewongel eyekefelu yalut waga kebad new . Teyakiw penten be firewochachew eyayen new alik😂😂😂. Ewunet new ene pente negn pente garim chigir ale. Endew yegeremegn ye Orthodox fire Mindinew ? Esti ye Orthodox fire Mindinew ? Tinkola ? Taot amiliko ? Mikegninet? Teret teret ? Yihen hulu yemitakil betechristian negn yemitil betechristian firewa Mindinew ? Endew silemigerimegn new . Tiru wuyiyit silehone esun tiyakem bitabiraru. Thanks 🙏
@droneber2024
@droneber2024 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ማለት ባለ አንድ መክሊቱ ናት።ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሂዱና አሕዛብን ደቀ መዛሙርቴ አድርጓቸው ሲል፣ኦርቶዶክስ ግን ሕዝቡን የሌሎች ተከታይና ተቆርቋሪ አድርጋ ትንገደገዳለች።እነርሱም አይገቡ---የተባለላት ዋና ተጠያቂ ናት!
@AlemayehuWorknhe
@AlemayehuWorknhe 5 ай бұрын
አሌ ማለት አግዚአብሔር ማለት ነው ኤረ አይድልም አባ
@TsehayTachbele-n8w
@TsehayTachbele-n8w 6 ай бұрын
Asfaw die hat die sind
@ndualemtamen6674
@ndualemtamen6674 9 ай бұрын
ምን አፍርተህ ነው አንተ እናት ቤተ ክርስቲያንን የምትኮንን
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН